መሳሳት አልፈልግም ! ቆይታ ከሐዋርያው ብስራት ጋር ክፍል 1 | Interview with Apostel Bisrat part1New creation

  Рет қаралды 26,682

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

8 ай бұрын

#bisratbezuayene #Apostel_Japi #newcreationchurch #interview #protestant ##christian_tube

Пікірлер: 187
@seneduthomas4128
@seneduthomas4128 8 ай бұрын
ሐዋሪያው ጃፒን ዛሬ ተረዳሁት፡፡ እሱ በእውነት እስካሁን ያለቦታው ከሀሰተኞች ጋር ተፈርጆ ሲወገዝ መክረሙ አሳዘነኝ፡፡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት፡፡
@iamcrazyaboutjesus.areyou237
@iamcrazyaboutjesus.areyou237 8 ай бұрын
ምንም አሁንም ያለው ስህተት ነው አልሸሹ ዞር አሉ።
@user-rg7bx3wd5y
@user-rg7bx3wd5y 5 ай бұрын
Are you kidding
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 4 ай бұрын
😂😂😂ሚስኪን ነህ😅
@msiganasisay4977
@msiganasisay4977 8 ай бұрын
ሀዋሪዉ ጃፒ የምድሬ በረከት ነህ ስለ የእየሱስ ሳይሆን እየሱስን አሳዉቆኛል ተባረክ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 8 ай бұрын
እኔ በጃፒ ባስተማረው ትምህርት ሂወቴ ተቀይሯል ከብዙ በሽታ ተፈውሻለሁ ከሁሉም በላይ መንፈሳዊ ሒወቴ ተለውጧል ጃፒ ዘመንህ ይባረክ ብዙዎች ባንተ ትምህርት ተጠቅመናል ድንቅ አስተማሪ ነህ ሁሉም ትምህርቶችህ አያመልጡኝም በሁሉም ደሞ ተጠቅሜያለሁ ለምልምልን እንወድሀለን❤❤❤
@misbeke
@misbeke 8 ай бұрын
Absolutely ❤ love and respect Apostle!
@user-te7we5oq8h
@user-te7we5oq8h 4 ай бұрын
ሚዲያው መልካም ነው ሆኖም ፕሮግራሙ አማርኛ ነው ብዙ ጊዜ ኢንግሊዘኛ መሃል ላይ ይበዛል አስተካክሉ ጌታይባርካችሁ
@eritrea7521
@eritrea7521 8 ай бұрын
ሐዋርያው ጃፒ የዘመኑ በረከት ነህ ተገልግለናል በብዙ ተባርከናል ባገልግሎትህ እንወድሐለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@kukujewani785
@kukujewani785 8 ай бұрын
Thank you aklile for hosting my favourite teacher and man of God apostles Japi. Apostle i love you , keep shining and stay blessed !!!❤
@Yegeta
@Yegeta 8 ай бұрын
Stay blessed japy for briefing us about your preaching 🙏
@Abigelleli
@Abigelleli 8 ай бұрын
We love you apostle Japi..you are blessing 🙌
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu 8 ай бұрын
እኔ በአንተ አገልግሎት ከተጠቀሙት ሰዎች መካከል ዋነኛው ነኝ መጀመሪያ ባለማወቄ ከተሰራብኝ ነገር ነፃ ወጥቻለሁ እንዲሁም ሃያ አመት ከሚያሳስር እዳ ነፃ ወጥቻለሁ ዛሬ እርሱ ካስተማረኝ ቃልየክርስቶስ ፍቅር አሳድሮብኝ በሳምንት ሁለት ቀን ወንጌል በግሌ እየወጣሁ በጎዳና ላይ ወንጌል እሰብካለሁ ሐዋርያው ጃፒ እወድሀለሁ
@misbeke
@misbeke 8 ай бұрын
We love you Apostle, your teachings are life changing❤
@kennaaabebe309
@kennaaabebe309 8 ай бұрын
Japi ትምህርት በጣም ነው የቀየረኝ God bless you !! I can't wait to see you in cape town
@melkamufekadu3921
@melkamufekadu3921 8 ай бұрын
Apostle, you are our precious gift of God and blessing.
@yilmawube6863
@yilmawube6863 8 ай бұрын
ጀፒ የቅንነት መንፈስ አለህ። ጠብቀው አይወሰድብህ። ተባረክ
@addistedla
@addistedla 8 ай бұрын
ተሳስቼ አላዉቅም is a very strong statement. Even apostle Paulos after preaching the gospel for 14years he went to the other apostles in Jerusalem to make sure what he preaches is aligned with the gospel they preach because he had that fear of what if he did not.
@Asther567
@Asther567 8 ай бұрын
Ene endemimeslegn egna hager yemadamet chigir betam sefi hono yitayal, malet tesasiche alawkem yalew bastemihirot guday ahun eyeteteyeke balew tiyake enji lelawn endesew tesasiche askeyime kehone yikirta bilo kemedreku eskezih seat tenagiroal madamet tiru new
@monalizaassefa155
@monalizaassefa155 8 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠን ድንቅ መሪና አስተማሪ
@martasila5996
@martasila5996 8 ай бұрын
Thank you for teaching the Word of God. Keep up the good work.
@wegegebe7813
@wegegebe7813 3 ай бұрын
ሐዋርያው ውንድማችን ዘመንህ ይባረክ በአግባቡ ተረድቼሀለሁ። ደግሞም በራስ መተማመንህና እርጋታህን ወደድኩት አንተ እውነት የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትሰብክ ተረዳው። ዝም በለው የሚፈርጁ ሰዎች እራሳቸውን ይመርምሩ። ተባረክ ተባረክ ምኩረብ ሾው ተባረክ በርታ
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k 3 ай бұрын
We love you Apostle and we understand you. That’s enough. They did on purpose .Your haters know what you teach and knew what you say forget them and focus on your path . Stay shining ✨
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 8 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ውይይት ጋዜጠኛው ቀስስ እያለ ሀይለኛ ሙግት ገጥመሀል
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 8 ай бұрын
ትክክል ኢየሱስ ስለሁሉም ነገራችን ነው የሞተው ተፈፀመ ብሎአል ❤❤
@YabetsCay
@YabetsCay 8 ай бұрын
ኢየሱስ የሞተው ሃጥያት ለሚባል በሽታ መስሎኝ
@henoksahilu3804
@henoksahilu3804 8 ай бұрын
Wiy yeresashaw rigimanm ..dihinetm yemibalu beshitawoch Eko alu habitat bicha Adelem eshi wide lenezih Hulu new yekefelelesh ehi
@user-jf9em3nw1q
@user-jf9em3nw1q 8 ай бұрын
መንፈስ ነን እያሉ በጥላህ የሚያድጉት ትውልዶች በጣም ያሳስስቡኛል ሰው መንፈስ አይደለም !
@tsionhailemeskel2605
@tsionhailemeskel2605 8 ай бұрын
Apostle Japi, May God bless you as you preach the truth. My life has changed with the teaching from New Creation International church. 🙏🙏🙏
@hagoswoldegebriel1137
@hagoswoldegebriel1137 8 ай бұрын
አገላለጹ በጣም ችግር አለበት። መረዳቱ ትክክል ሊሆን ይችላል። መረዳቱን ለማስተላለፍ የተጠቀመበት አገላለጽ ግን በጣም distort ወደ ሆነ መረዳት የሚወስድ ነው። በዚህ ነገር የቋንቋ ምሁራንን ድጋፍ ቢያገኝ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ። ጃፒ መንፈሳዊ መረዳቱ ላይ ብቻ ነው ያተኮረው ነገር ግን መረዳቱን ለማስተላለፍ articulate የማያደርገበት ቋንቋ አድማጭ ጋር ምን አይነት ትርጉም እንደሚያስተላለፍ የተገነዘበ አይመስለኝም።
@yilmawube6863
@yilmawube6863 8 ай бұрын
ተባረክ ለእንግዶችህ ያለህ ክብር፣ ቅንነትህ እና አቀራረብህ ያስደስታል። ተባረክ። ለክርስቲያን ሾ አቅራቢዎች ሞዴል ነህ
@Professor_AD
@Professor_AD 8 ай бұрын
We love you apostle❤❤❤
@mearggidey5654
@mearggidey5654 8 ай бұрын
Sewyew challenge lemadreg new sijemer eyeteyeke yalew enji lemeredatna lemawek aydelem japi kezi belay geltse adrgo liyasredah aychlem .Thank you apostel ❤
@redeatabera8221
@redeatabera8221 8 ай бұрын
የእኔ አባት ስወድሕ በረከቴነሕ ነሕ❤ብዙነገረ ተለውጣል ምርጥ አባት ያባትነት ልብ ያለሕ በተለይ ስትስቅ እባረካለሁ ውስጤ ያለው መንፈስግድስ የተለየስሜት ይሰማኝል በፈገግታሕ እባረካለሁ ከዚሕ በላይ ይጨምርብሕ ይብዛብሕ 😇😇😇😇
@getacherderebe
@getacherderebe 8 ай бұрын
"እኔ እምልህን ነው እምታምን ሠው ያለህን ? እኔ የማምንበትን ይሄው እየነገርኩህ ነው።" brother japi yetemechegn agelalets
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
ብስራት ጌታ አይዘበትበትም በጆሮአችን ሰምተንሀል ንሰሀ ይበጅሀል
@bituu126
@bituu126 8 ай бұрын
እኮኮኮኮ
@elianaashenafi9868
@elianaashenafi9868 8 ай бұрын
Before you suggest his confession you need to learn how to be humble
@ZelalemHylemariam-yf5rh
@ZelalemHylemariam-yf5rh 8 ай бұрын
This is elementary teaching of the Bible. God bless you japi. Man is a spirit, has a soul and lives in the body. መዝሙረ ዳዊት 103 1፤ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን። ትንቢተ ኤርምያስ 1 5፤ በሆድ ሳልሠራህ አውቄሃለሁ፥ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ፥ ለአሕዛብም ነቢይ አድርጌሃለሁ።
@ayaneboka8484
@ayaneboka8484 8 ай бұрын
Many Blessings apostle. Our people need that teaching. I am Chairs bible college student. 🙏
@samuelabate
@samuelabate 8 ай бұрын
Charis
@user-ye2ky5vy6y
@user-ye2ky5vy6y 8 ай бұрын
God bless you more and more Apostle!!!
@alemhaile376
@alemhaile376 8 ай бұрын
Apostel tebarekeleg we love you
@kifludagnewofficial
@kifludagnewofficial 4 ай бұрын
በህይወቴ ሙሉ እንዳንተ ፍቅርን የተረዳው ኣገልጋይ ኣይቸ ኣላቅም ኣፖስትለ ጃፒ፡ ፍቅር ምን እንደሆነ በደምብ ይስተማርከኝ ጥሩ ኣባት ነህ፡ እውነት የገባህ የዋህ ኣገልጋይ ነህ ጃፕየ፡ i love u so much.
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 8 ай бұрын
በጣም ነው አከብርሃለሁ የእግዚያብሔር ሰው
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 8 ай бұрын
ጀፒየ እድሜና ጤና ይስጥህ
@getutolla4312
@getutolla4312 8 ай бұрын
ጌታ የሞተልን ለሃጥያታችን ነው እንጂ ለስጋዊ ብልፅግና አይደለም በማለት ጠያቂው ጃፒን መጠየቁ አግባብ አይመስለኝም ጃፒን ሰው መንፈስ ብቻ ነው በለህ ታስተምራለህ ከሚለው መነሻ ጥያቄህ ጋር ይጋጫል፣ ለነፍስና ለስጋ እውቅና አልሰጠህም እያልከው፣ጌታ ለነፍሳችንእና ለስጋችንም ዋጋ ከፍልዋል ብለህ ታስተምራለህ ብሎ መጠየቅ የጃፒን አስተምህሮ አልተረዳኸውም ማለት ነው፤ለነፍስና ለስጋችን ጌታ ሞቶልናል ካለ እና የነፍስና ስጋ መዳን እስከ እለተ ሞታችን መለወጥ እና ማደግ ሲኖርበት መንፈሳችን ግን ጌታን የተቀበልን እለት ለዘላለም ላይጠፋ ድንዋል ማለቱ ጥርት ያለ እውነት ነው ጃፒን ጌታ ይባርከው
@abrhamteferi2692
@abrhamteferi2692 8 ай бұрын
በእውነት ደዌአችንን ተቀበለህ ህመማችንንም ተሸክሟል እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዜአብሔር እንደ ተቀሰፈ እደተቸገረም ቆጠርነው
@ElsabethKebede-ph7fn
@ElsabethKebede-ph7fn 8 ай бұрын
ስህተት መሆኑን ለማወቅ ውይይቱን መስማት አይጠበቅብንም ገና ከእርእስቱ ልክ እንዳልሆነ ማወቅ ይቻላል የማይሳሳት ሰው በምድር ላይ የለም እባክህ ተመለስ ወንድሜ ንስሐ ግባ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያትርፍ ነፍሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ብዙ ነገር ሰበሰብክ ይበቃኃል ተመለስ የብዙ ሰው ነፍስም ነው ይዘህ እየሄድክ ያለኽው አንተና መሰሎችህ እድሜ ሲጨመርላችሁ እንድትመለሱ እየጠበቃችሁ መሆኑን አስተውላችሁ ተመለሱ ከነጓደኞችህ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ ወገኖቼ ከሀሰተኞች መምህራን ገንዘብን ከሚወድ፣ ከምንሰማው ሁሉ እንጠብቅ ጌታ ለሁላችን ማስተዋልን ይስጠን።
@egziabheryechelal8586
@egziabheryechelal8586 8 ай бұрын
እሱም አልተሳሳትኩም አለ ,,,አንቺ ደሞ እኔ ትክክል ነኝ ተሳስተሀል ተመለስ አልሽ ,,አንድ ናችሁ ሁሉም እኮ እኔ ትክክል ሌላው ስህተተኛ ነው ባይ ሆነ ,,,ዘንድሮ ፈልገን ያጣነው ወንድሜ ከእኔ ይሻላል የሚለውን ነው,,ጌታ ሁላችንም ራሳችንን እንድናይ,,ስለ ሰው ሳይሆን መጨረሻ ስለራሳችን ስለምንጠየቅ ተባረኩ
@azmarinopress9628
@azmarinopress9628 8 ай бұрын
Don't judge a book by it's cover.
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
ህያዉ መልዕክት ነዉ
@YididyaYohannis
@YididyaYohannis 4 ай бұрын
Yehe seweye bitamem egziabehre yemisadeb neww egziabher yeker yebelew
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 8 ай бұрын
ጃፒ አሁን የያዘው የራሡን የገጽታ ግንባታ እንጅ እውነተኛ ማንነቱ ይሄ አይደለም።
@henoksahilu3804
@henoksahilu3804 8 ай бұрын
እውነተኛ ማንነቱን ለፈጠረው ጌታ ብተዉለት አይሻልም !?
@user-nz1ml3xn2b
@user-nz1ml3xn2b 5 ай бұрын
Tebarek Japiee, teyakewen gin astemereh getan asekebelew.
@AsterWorku-ex6vx
@AsterWorku-ex6vx 5 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ለምልም
@zufanmulugeta54
@zufanmulugeta54 8 ай бұрын
We love u apostle
@martadamena2506
@martadamena2506 8 ай бұрын
Thank you Japi!
@mearggidey5654
@mearggidey5654 8 ай бұрын
Apostel is Amazing Preacher!
@Mara-wl7ph
@Mara-wl7ph 8 ай бұрын
ጃፒ የሚመልሰው ሁሉም ጥያቄዎች መነሻው መፅሐፍ ቅዱስ ነው አንተ ጠያቂው ደሞ ከተለያየ ሚዲያ ሰብሰበህ ነው እኔ የምረዳው ትንሽም ቢሆን ሁላችንም የመፅሐፍ ቅዱስ መረዳ ችግር አለብን እንደዛ ነው ብዙ ነገራችን በዚህ በምድር ባለው ነገር የሚያዘው ብዙ በቤተክርስቲያን ውስጥ ወደ ሁላ የሚይዙን አስተምህሮት አለ ለዛ ነው ጥያቄ የማይሆኑ ነገሮች ጥያቄ ሆነውብን ዘመናችንን የምናባክነው መፅሀፉ ቅዱስ ሲናገር መጀመሪያ ፅድቁን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል ይላል ስለዚህ ፅድቃችን ደሞ የሚጀምረው በክርስቶስ አምነን የዳንን ቀን ነው ስለዚህ ሰው ምን አለ ሳይሆን መፅሃፍ ቅዲስ ምን ይላል ብንል ያልዳነውን ህዝብ ማነፅ ይቻላል እኔ በግሌ በጃፒን ተጠቅሜያለሁ ወደ ፊትም እጠቀማለሁ
@hagoswoldegebriel1137
@hagoswoldegebriel1137 8 ай бұрын
ሐዋ. ጃፒ በሰው ሁለንተና አምናለሁ ካለ ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በሥጋ ውስጥ ያድራል የሚለው አገላለጽ የሰውን ሁለንተና የሚያፈርስ ነውና ዴፊኒሽኒን መለወጥ አለበት። ለምሳሌ የውስጠኛ ሰው፣ የውጨኛው ሰው በሚል
@henoksahilu3804
@henoksahilu3804 8 ай бұрын
It's simple word Eko.. Sprit+ soul+ body= man This much simple to udersand
@user-fb9kg4jc3s
@user-fb9kg4jc3s 8 ай бұрын
You are blessed japi❤❤❤❤
@yeabtsegataddle2413
@yeabtsegataddle2413 8 ай бұрын
Aklileye now i see what u said on changing the way of your show 🙏🙏🙏 blessings brother
@azebtsehaye6530
@azebtsehaye6530 8 ай бұрын
Ewnetegha ye wenegale sebaki fekerenena tehetenane asetemari new tehote ye e/r bariya new ❤❤❤ !!!!!!
@sonofgod3190
@sonofgod3190 8 ай бұрын
አባ ገብሬ እኛ ጋር መጥተዋል🤣🤣🤣 በመጀመሪያ በሽታ ድህነት በኃጢአት ምክንያት ገባ አለን ከዛ አሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ለንተናዬ በሰራው ስራ ድኜአለው ስለዚ ኃጢያት ካመጣብኝም መዘዝ ተላቅቄአለው አለ። በቃ ከዚ በኋላ አንታመምም ደሀም አንሆንም ብዬ ደስ ሲለኝ ድጋሜ ሰው ከዳነ በኋላ ይታመማል እኔ እራሱ በከባባድ በሽታ ታምሜያለው ብሎ ድጋሜ ወደኋላ መለሰኝ። እና የዳነው መንፈሳችንም እየሞተ ይነሳል ወይስ ለስጋችን እና ለመንፈሳችን ለየብቻው ልዩነት አለው??? አየህ ጃፒዬ ለዚ ነው እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ስነ አፈታት እና አተረጓጎም የሚያስፈልገው። የስተት ትምህርት ከባዱ ችግር የስህተት አስተማሪዎች የጻፏቸውን መጽሐፍት በብዛት ከቅዱሱ ቃል ይልቅ አንብበን ስለምናስተምር ከቃሉ ሳይሆን የምንነሳው ከመጻሕፍቱ ነው ወደ ቃሉ የምንሔደው ስለዚ ወዳጅ ቀይር በተቻለህ መጠን ትምርትህን ሊያርሙልህ የሚችሉትን አገልጋዬች አማክር
@lubabagelagn5239
@lubabagelagn5239 8 ай бұрын
ዋው
@medhindawit1420
@medhindawit1420 8 ай бұрын
U are blessed
@dagmeadmasu73
@dagmeadmasu73 8 ай бұрын
My apostle you perched the true Gosple
@sonofgod3190
@sonofgod3190 8 ай бұрын
ሌላው Holistic ነው ደህንነቴ ስለዚ ባለጠጋ ነኝ ጤነኛ ነኝ ብሎ ያስተማረ የመጽሐፍ ቅዱስ አባት ወይም ሐዋርያ ብታሳየን ጥሩ ነበር ግን ሐዋርያት ስራ ላይ የሚሰደዱ ደቀ መዛሙርት ተወግረው የሚገደሉ ማንም እንዳሻው ሀብታቸውን የሚዘርፍባቸው እስር ቤት ለእስርቤት የሚንከራቱ ለቤተ ክርስቲያን ከድህነታቸው ጥልቀት እንኳ አንደኛው ለአንደኛው የሚያካፍሉ ነበሩ ይህ አስተምህሮ የቀደመችው ቤተ ክርስቲያን ታውቀዋለች። እሺ አን V8 ነድተህበት ሊሆን ይችላል ለኛ ወንጌል ለማድረስ መጥተው በወባ የሞቱት እምነት ስላልገባቸው ነወ??? ገንዘብ በየትኛውም ዘመን አሳች ነው ኢየሱስ እንኳ ሳይቀር በዚ ተፈትኗል እኛ በዚ ዘመን ያለን አገልጋዬች ግን ግያዝ አየሆንን ተቸገርን!!! Statistics ቢጠና ስንቱ አለ ከድህነት ጋር እየታገለ የሚኖር የወንጌል አማኝ እኛ ግን ዝቅ ብለን ስለማናቃቸው ባለጠጋ ነኝ!!! ተባርኬያለው!!! እያልን ከኛ ህይወት አንጻር እለካቸዋለን ስለዚ ዝቅ ብለህ አንተ ከምታስተምራቸው ፈለግ ፈለግ ብታደርግ የትምርትህን ውጤት ታየዋህ!!!!
@henoksahilu3804
@henoksahilu3804 8 ай бұрын
Ke dihinetna kebeshita yemiyalKik eyes use bicha new apostolic japi adelem......let me ask you a question have u ever look a people under ur status? ....first u beter try ur self..before u question... what do u think!!
@kiflubegashaw7182
@kiflubegashaw7182 8 ай бұрын
Very exciting and blessed discussion and holistic teaching! God bless you both and Would like the God man to advise me how I could get his book.
@serkserk8422
@serkserk8422 8 ай бұрын
ልጆች ላይ ያተኮረም ስራ ስለምትሰራ ደስ ብሎኛል
@esa972
@esa972 8 ай бұрын
Thank u japi we love u❤❤❤❤
@user-ku8or9rq2h
@user-ku8or9rq2h 8 ай бұрын
Thank you Aki❤❤❤❤❤
@aronhidray69
@aronhidray69 8 ай бұрын
You are faithful and fruitfully that's why you pass a lot problem!
@matijoeal
@matijoeal 7 ай бұрын
GBU APOSTLE JAPI
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 8 ай бұрын
የከተማው ዱርየ ሀዋርያው ነጋዴ
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 8 ай бұрын
የውርጋጥ ሰው Comment 🙄🙈
@metsehettilahun7811
@metsehettilahun7811 8 ай бұрын
Betam yetewded menfesawi astemari ye kerstosen ewent yekaun ewent yastemargh getanbegelsi yastemargh tell yeget sew new bless you .selgeta seyastemer yemiyaskomw yelm.❤❤
@biniyamzergaw6316
@biniyamzergaw6316 8 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነበር
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 8 ай бұрын
ጠያቂው ጎበዝ ነህ...
@AbinetAbebe-xx8fe
@AbinetAbebe-xx8fe 8 ай бұрын
God bless you Apostle
@azebberihun8491
@azebberihun8491 8 ай бұрын
Wow amazing ❤
@sekotawsekotaw7020
@sekotawsekotaw7020 8 ай бұрын
we love you apostel japi
@tadessedajenie3593
@tadessedajenie3593 8 ай бұрын
,እረ በጌታ ያስተማርካቸን ሲዲዎች መለስ ብለህ ተመልከት
@72469
@72469 4 ай бұрын
ጃፓ ማለት አምቦ ነዉ የኑረዉ በጣም ኩራተኛ ፉቱ የማይፈታ ደሰታ የማይታይበት ጆሮ ዉሰጥ። ጥጥ የማይጠፉ ሰዉ አንድ ወንድሙ (አዲሱ) በጣም ተጫዋች ቀላጁ ነበር ። አሁን አብሮ አደጉቹን or የአምቦ ልጅችን በዉጫገር ሲያገኝ ሰላምታ እንካ ይከብደዋል አሁንም በጌታ ቤት ሆኖ አሮጋንት ነዉ
@yonasgudena2155
@yonasgudena2155 4 ай бұрын
ወንድሜ በቃ አታውቀውም እጅግ ትሁት ነው አንተ በገለፅከው መልኩ አደለም
@mastertemesgen2130
@mastertemesgen2130 8 ай бұрын
ስለዚህ ሰው መንፈስ አለው ወይም መንፈሳዊ ነው እንጂ ሰው መንፈስ አይደለም ማስተካከልህ ጥሩ ነው ፀጋ ይብዛልክ
@addistedla
@addistedla 8 ай бұрын
I like your show. The host please keep your mic close to you. Sometimes we can’t hear you specially when the phone is on speaker mode thanks
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 8 ай бұрын
ጠያቂውን ማድነቅ ፈልጋለው❤ ሰዓት አልበቃህም እንጂ ያነሳሀቸው ጥያቄዎች መሰረታዊ ናቸው።በመቀጠል የ ብስራት ጨዋነትን አይቻለው ሀሳብህን ሳትጨርስ ሲያቋርጥህ ታግሰሀል ነገር ግን በመልሶችህ አልስማማም ግማሽ እውነት ነው።
@yonathnemekonen1926
@yonathnemekonen1926 8 ай бұрын
ቻፒ wow ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@kaleab52
@kaleab52 8 ай бұрын
Apostellooooooo❤
@rach7066
@rach7066 8 ай бұрын
You are very good Host. I like how you put your argument and come very prepared.
@AzaelYohannis
@AzaelYohannis 4 ай бұрын
Geta ybarkh
@danieleyu6832
@danieleyu6832 8 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ፡ ጃፒ ቢክደም የእምነት ቃል አስተማሪዎች በሙሉ አንዱን ከአንዱ መለየት እስከሚያዳግት ድረስ ተመሳሳይ አስተምሮ ነው ያላቸው፡ ጋዜጠኛው እንዳነሳህው የሚጠቅሱት ጥቅስ አንድ ዓይነት ነው ይኸውም ዮሐንስ 4 ፣24 ,3:6 ናቸው፡ ባጠቃላይ ይህ ትምህርት መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም፡ የስህተት አስተማሪ ትምህርቴ ስህተት ነው እንዲል መጠበቅ የዋህነት ነው፡ እነ ጃፒን የሚከተሉ ሰዎች የመፅሐፍ ቅዱስ መረዳት የሌላቸው ፣ በጥራዝ ነጠቅ ጥቅሶች ላይ የተንጠለጠሉ ናቸው፡ ፡
@natnaelyonashaile9051
@natnaelyonashaile9051 8 ай бұрын
ተሳስቶ ካላውቀ ልክ ሆኖ አያውቅም
@serkserk8422
@serkserk8422 8 ай бұрын
ጥሩ ምልከታ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
በትክክል
@abebakassa3711
@abebakassa3711 8 ай бұрын
መጀመርያ ኢንተርቪውን ስማ በአስተምህሮቱ ዙርያ ነው ያለው። 52:06
@wondwosengetachew207
@wondwosengetachew207 8 ай бұрын
የመስማት ችግር ያለበት ሰው ኮመንት
@yilmawube6863
@yilmawube6863 8 ай бұрын
አይ ወንድሜ ከሰው የተዋስከውን አባባል ወስደህ ፈላስፋ ለመምሰል አትሩጥ
@kibrommebrhtu5032
@kibrommebrhtu5032 8 ай бұрын
ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል
@thelordismyshepherd3714
@thelordismyshepherd3714 8 ай бұрын
Do you have a verse for that?
@kibrommebrhtu5032
@kibrommebrhtu5032 8 ай бұрын
@@thelordismyshepherd3714 is God is our father and are we his offsprings?
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 8 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ ተወዛግቧል እውነትን መጋፈጥ አልቻለም ። ቻፒ ጀግና የወንጌል ሰባኪ ነው።
@YabetsCay
@YabetsCay 8 ай бұрын
ኸረ ጋዜጠኛው እነደዚህ ተመችቶኝ አያውቅም
@ChibsaSamrawit-hi8vd
@ChibsaSamrawit-hi8vd 8 ай бұрын
ጎበዝ ጠያቅ ነህ ተባረክ ሁሉንም እየጋበዝክ ብትጠይ የሚታረሙት ነገር ይኖራቸዋል በርግጥ
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 8 ай бұрын
የብልጽግና ወንጌል ሰባኪዎች ዋነኛ መገለጫቸው እንዲህ ይላሉ "የብልጽግና ወንጌል የሚባል የለም"
@rahelgizaw5915
@rahelgizaw5915 8 ай бұрын
ጋዜጠኛው እንግዶችህ ለጠየከው ጥያቄ ጨርሰው መልስ እንዲሰጡ እድል ስጥ እና በመልሳቸው ጥያቄ ካለህ ሲጨርሱ ጠይቅ።አለበለዝያ ጥያቄውን ስታዘጋጅ እዛው አንተ መልሰህ ለክርክር የጠራሃቸው እና አንተ ወደምታምንበት ነጥብ በግድ እምታመጣቸው ነው እምትመስለው።
@tizitagirma2458
@tizitagirma2458 8 ай бұрын
ተሳስቼ አላቅም የምትለዋ ቃል የአንተን ትምህርት የሚከተሉትም ባህሪ መሆኑ ይገርመኛል። የስህተት ትምህርት አንዱ መገለጫ መመለስ መመርመር ቆም ብሎ ማሰብ የለውም በቃ መተናል አንመለስም ነው ።
@revivalistsami6405
@revivalistsami6405 8 ай бұрын
ሁሉም መናፍ ከኛው ከሙሉወንጌል ነው የሚወጣው
@efesonthomas6639
@efesonthomas6639 7 ай бұрын
ወንድም ጃፕ እግዚአብሔር ይባርክህ አንድ ጥያቄ አለኝ አንተ እንደ ሚትለው ሰው መንፈስ ቢሆን መጽሐፍ ቅዱስ ለምን ዝም ብሎ ያከራክረናል የእግዚአብሔር ፍቅር ለመጀመሪያ ጊዜ የተገለጠው እግዚአብሔር ሰውን ለመፍጠር የወሰነ ጊዜ ነው የእግዚአብሔር ትሉቁ ጥበብ የተገለጠው ደግሞ ሰውን መንፈስ አድርጎ ባለመፍጠሩ ነው ሰው በክርስቶስ አምኖ ዳግም በመወለድ የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን ዕድል ያገኘው ሰው በመሆኑ ነው መንፈስ ተደርጎ የተፈጠረው lucifer ሀጥያት በሰራ ጊዜ ምን እንደሆነ እናውቃለንና Your argument is always based on philosophical ideas not on biblical truth ሀጥያት ሰርቼም ቅዱስ ነኝ ጻድቅ ነኝ የማለት ድፍረት ያለኝ መንፈስ ስለሆንኩ ነው ሲትል ተጠያቂዮች ግራ ይገባቸዋል ነገር ግን ነፍስ ( ሀጥያት ሰርተህ መንፈስህ sealed ነው የሚል ትምህርት መጻፍ ቂዱሳዊ አይደለም2corinthians 7:1) ሰው መንፈስ ነው ካላልኩ ጻድቅ ነው ማለት አልችልም ካልክ የመዳን ሚስጥሩ አልገባሃም ማለት ነው(Romans 6 to 8) ሰው ሰው ነው (መንፈስ ነፍስ ስጋ ) still ቅዱስ ጻድቅ አዲስ ፍጥረት.... ቃሉ የሚለውን ሁሉ ነው!!!
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 8 ай бұрын
እንደ አማኝ ለጌታ ስለወንጌል በመገረፍ በግርፋት በመቁሰል ህመም ሊመጣብን ይችላል።
@JerusalemAlazar
@JerusalemAlazar 8 ай бұрын
I think the title misled a lot of people, he was talking about his teachings, and how he prepared for his teachings before delivering them to his congregation.
@jiphthahel
@jiphthahel 8 ай бұрын
Apostel.....Keep it Up God's kingdom work !
@gnatawash
@gnatawash 8 ай бұрын
ጃፒ አንተን የሚጠላ አጋንት ብቻነው 🙏🙏
@abrhamteferi2692
@abrhamteferi2692 8 ай бұрын
ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ያድራል ከድንኳኑ ተለይቶ በጌታ ይኖራል
@zm645
@zm645 8 ай бұрын
Mihur nh gn kemr endet tegeletelh bakh yerash astemari menfes nw alalkum eyale
@thelordismyshepherd3714
@thelordismyshepherd3714 8 ай бұрын
What verse was that🤔
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
ብስራት ንሰሀ ግባ ብዙ ማዉራት አይጠቅምም
@Tony-ck5bz
@Tony-ck5bz 8 ай бұрын
Bisrat.." Washu Enda".....aydelem enda....kikikikik Birsat ...sent kefelkachew...comment endisfu le geroupoche kikikikik
@selamawitseyoum7443
@selamawitseyoum7443 8 ай бұрын
Thanks Ake U r blessed!
@user-nz1ml3xn2b
@user-nz1ml3xn2b 5 ай бұрын
Ayzoh japie sewoch silemaygebachew tewachew, sew gin menfes new, sew simot yemehedew menfesu enji sigaw aydelem, begebachew yimelalesu
@negakassa
@negakassa 8 ай бұрын
አልሸሹም ዞር አሉ???❤❤❤ሰው ስጋ ነው መንፈስ እና ነብስ በውስጡ አለ።።
@eleniterefe5528
@eleniterefe5528 8 ай бұрын
የተባረክ ነህ
@shemelesteshome3894
@shemelesteshome3894 8 ай бұрын
ሚዲያ ላይ ለምን ይዋሻል ሰው መንፈስ ነው የሚል አስተምሮ ነው ያለው ።
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 8 ай бұрын
ጃፒ ለምን ትዋሻለህ ??? ስው ማነው በሚለው ትምህርትህ ላይ ስው መንፈስ ነው ኢየሱስ ራሱ 5 10 15 እያለ በእድሜ ያስቆጠረና በኢየሩሳሌም የተመላለስው አይደለም ኢየሱስ ውስጡ ያለው ነው ብለህ የለምን ????
@teshitetsegaye247
@teshitetsegaye247 8 ай бұрын
Sew menfes bcha adelem nw yalew you have to arrenge the order
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 8 ай бұрын
​@@teshitetsegaye247ትምህርቱን በደንብ ስምቸዋለሁ ወዳጀ ያካለውን ለማለት አትሞክር ።
@mercym1733
@mercym1733 8 ай бұрын
@@HalemaS-ww3kkhe didn’t say man is only spirit….
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 8 ай бұрын
@@mercym1733 ????
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 8 ай бұрын
@@mercym1733 ኢየሱስ በእስራኤል ምድር 5 ፣10፣15 አመት እያለ ያደገው አይደለም። ኢየሱስ ውስጡ ያለው መንፈስ ነው ማለት ምን ማለት ነው ???
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4 МЛН
APOSTEL ||DIVINE SHOW|| With APOSTEL JAPI||Part 1|| የሐዋርያው ጃፒ ምላሾች||ክፍል አንድ||
56:32
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 26 М.
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 2,7 М.
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 16 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН