መነ ትሬሲ ርእሰከ || ኢየሱስ አምላክ ነኝ ብሏል ወይ? || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 27,910

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

2 жыл бұрын

መነ ትሬሲ ርእሰከ || ኢየሱስ አምላክ ነኝ ብሏል ወይ? || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

Пікірлер: 333
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
ሰላም ይክርስቶስ ልጆች የድንግል ማርያም ልጆች እንኳን ልፃመ ሐዋርያት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምርራችን በፀሎታቹ አስቡኝ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ያስብህ
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 2 жыл бұрын
inkuwan abiro aderesan
@mesmd2877
@mesmd2877 2 жыл бұрын
memeherachene betena keedeme gare yetebekehe
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
@@mesmd2877 አሜን አሜን በእውነት
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
@@bezagirma9544 አሜን 🤲 ቤዚ
@garbittisillasehannaa3675
@garbittisillasehannaa3675 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የህይወትን ቃል ያሠማልን መምራችን፤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በሌቦናችን የሰድርብን አሜን ፫❤️🤲🤲🤲
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ? ይህ ልዩ ትምህርት አባታችን ቀን በቀን የሚያስተምሩን አያምልጣችሁ የነብስ ህይወት የሆነ እኛን የሚያፅና ሌሎችን የሚያነቃ ነውና ስሙት:: የአለም ኳኳታ አያታላችሁ አላፊ ነውና
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
መምህር እርሶ ነበሩ በእዚህ ሰአት በየገጠሩ የማንቂያ ደውል ማስተማር የነበረቦት😥😥ቃል የለኝ እረጅም እድሜ ይስጦት👏👏👏📚ቃለ ህይወት ያሠማልን
@kokalama1004
@kokalama1004 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@weldaytikerida8133
@weldaytikerida8133 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት የሰመአልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዛብሔር ይባርክሎት ረጁም እዱሜ ከጢና ይስጥልኝ አባታችን
@user-jd8mi9nn4m
@user-jd8mi9nn4m 2 жыл бұрын
መምህሪ እንቁ የተዋህዶ መምህር ጸጋውን ያብዛለውት ልኡል እግዚአብሔር ✝️🤲👏 በጣም ነው የምወደወት 🤗
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 10 ай бұрын
"" ራስህን ማንን ታደርጋለህ"" ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@hdjid988
@hdjid988 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሬ ብርታቴ በጸሎታችሁ አሥብኚ መምህሬ የተዋህዶ እንቁ
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 2 жыл бұрын
ውድ መምሀረችን ስለ ቃሉ ያቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እኛንም በቃሉ እንድንፀና ይርደን አሜን አሜን አሜን
@alganeshwoldegabir1157
@alganeshwoldegabir1157 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ
@saraajman250
@saraajman250 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን አሜን አሜን
@amarchgoa1922
@amarchgoa1922 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህውይት ያሰማልን በእውነት በደሜ በጠና ያቆየልን አባዬ🙏🙏❤❤❤
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ሁሌም ድንቅ ቃል ነዉ ዉዴ መህምራችን ኢየሱስን ክርስቶስ የጌቱች ጌታ የንጉስች ንጉስ አማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ ነዉ እኛ የእምዬ ተዋህዶ ኦርተደክስ ቤተክርስቲያን ተጠንቅቃ ኢየሱስ ክርስቶስ ታቀለች ክብር መስጋና ይግባዉ እርሱ ግን የሁላችን ጌታ ነዉ
@abebaalemu9369
@abebaalemu9369 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ
@addiskumela9375
@addiskumela9375 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን:: አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ያርዝምልን ::
@wamanueldamisse9308
@wamanueldamisse9308 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ትምህርቱ በጠም ወድጆለሁ እግዝአብሔር ይስጥልን መምህር
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@Jet1972p
@Jet1972p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በዚህ ሰአት መንፈስ ቅዱስ ወረደ ወረደ ወረደ ውስጤ ደስ አለው ቆምኩኝ ተቀመጥኩኝ አቤት ደስ ሲል በሱ መሞላት ቀና ያደርጋል አደረገኝም ልዩ ክቡር የሆነ አምላክ መንፈሱ አደሰኝ:: በዚህ ሰእት ማነቱን ሲገልጥ ይህንን የሱን ቃል መስማት ያልተቀበለ ያልሰማ ያላመነ በርግጠኝነት የለም የታደልን ነን አሜን መምህራችን ምን ብዬ ላመስግኖት እንዲህ አንደበቶትን እንደባረከ ለዘላለም እስከሚመጣ ድረስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@kalkidansabe8045
@kalkidansabe8045 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏
@Aine2721
@Aine2721 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-bf8ty8yo1r
@user-bf8ty8yo1r 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን ለመምህራችን ለኛም ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። በእርሶ አንደበት አድሮ ያስተማረን የመከረን የቃሉ ባለቤት የአብ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን
@User-kd3op
@User-kd3op 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መንገዳችን ቀና እንዲሆን አካሄዳችንም ያማረ እንዲሆን የምትተጉልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሀገራችንን ሠላም ያድርግልን።
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ለአገራችን ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን 🤲🙏🤲💐🌻🌸🌺🌹🌷
@eneyehaile
@eneyehaile 2 жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህሬ ቃለሒወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልኝ በጣም ነው የምወድዎት አባቴ መምህሬ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
እንኳንደናመጡልን፦የተዋህዶእንቁአባታችን።እድሜናጤናይስጥልንቃለህይወትያሠማልንበፆሎትአስቡኝአባታችን
@emudemla8764
@emudemla8764 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚያብሄር አምላክ ሀገራችን ከመከራ ያዉጣት አሜን አሜን አሜን
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት
@aishakhaliefa1302
@aishakhaliefa1302 2 жыл бұрын
በእውነት ውድ መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@beniyam.b1784
@beniyam.b1784 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 жыл бұрын
ችርነቱን በኛላይ ለማያጎድልብንልኡል እግዚአብሔር በስላም ጠብቆ ለዝህ ሰአት ያደረስን ክብርና ምስጋና ይግባው የኦርቶዶክስ የአይን ብልን አባታችን መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን አሜን
@asfaw8154
@asfaw8154 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@kokobetekelemariam9374
@kokobetekelemariam9374 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hdjid988
@hdjid988 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ አባቴ አሜን አሜን አሜን
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መ ምህራችን እድሜና ጤና ይሥጥወት እኛም የሠማነዉን በልባችን ይፃፍልን አሜን (3)
@zebib3563
@zebib3563 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ🤲🤲🤲
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 жыл бұрын
ቸርነተ ብዙ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!
@freweinitewolde2406
@freweinitewolde2406 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕወይት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@yaredfikadu5492
@yaredfikadu5492 2 жыл бұрын
"እራስክን ማንን ታደርጋለክ" ግሩም ትምህርት መምህራችን መካሪያችን ቃለ ሕይወት የሰማልን ። 🤲 የኦርቶዶክስ ልጆች💚💛❤️ የድንግል ልጅ አማኑኤል ባለንበት ያፅናን። ስለ ሀገራችን ሰላም እንፀልይ ።
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንአሜን፫ ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምረህችን አባታችን በእዉነት በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰጸን የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ "በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿ለእኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን!!! 🌸የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን፫ እዎ መምህርችን አስርናል ናጪ ክር እናምናለን
@yibrahtadele1797
@yibrahtadele1797 2 жыл бұрын
Qale hiwet yasemaln memihirachin
@user-tg5ng2iu1z
@user-tg5ng2iu1z 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-ws8ll7zs7y
@user-ws8ll7zs7y 2 жыл бұрын
አሜነ ፫ አባታችን ቃለሒ ይወትን ያሠማልን በጸሎት አስቡን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ይችን ማለዳ እንድናይ የፈቀደ የልዑል እግዚአብሔር ስም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ቸሩ መድሃኒአለም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎ የሰማነውን በልቦናችን ላይ ያሳድርብን የእመቤታችን የቅድስ ድንግል ማርያም ፍቅሯና አማላጅነቷ አይለየን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
ውድ አባታችን እንኮን በስላም መጡልን ለኦርቶዶክስ ልጆች በሙሉ እንኮን ለፆመ ሃዋርያት ከን ድንቅ ትምህርት ስጪ አባታችን አደርስን እመቤቴ ከሁላችን ጋር ትሁን አባታችን ከፊትም ከሃላም ትከተልልን ቃለ ህይወት ያስማን👏🏽
@seblepomeyasu7729
@seblepomeyasu7729 2 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ሁሌም ፀጋውን ያብዛልህ
@mekedestussuma5977
@mekedestussuma5977 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 2 жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna amen amen amen
@abaymulu4491
@abaymulu4491 2 жыл бұрын
መምህሪ እድሜ ጤና ሠላም ና ፍቅር ይሥጥልኝ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ በፀሎት አስብኝ
@nahombalcha3159
@nahombalcha3159 2 жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን፤ መንግስተ ሰማይት ያዋርስልን፤ ከፃድቃን ይድምርልን። ጸጋውን ያብዛለውት አባታችን።
@-mahlet6883
@-mahlet6883 2 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለቅድስት ስላሴ አባቴ አደርሳቺሁ ♥
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 2 жыл бұрын
Sele kalu egziabher yimesgn kale hiwetn yasemaln memher tsegawn yabzalewot amen amen amen getachn medhanitachn eyesus kerstos geta new lezelealem amen amen amen
@sarayemaryamlij9707
@sarayemaryamlij9707 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN SELA KALU EZABER YETMSGNYEHUN☝🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ መምህራችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጦት ብዙ ትምህርት እየተማርኩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xu6ub7jq8w
@user-xu6ub7jq8w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልቁል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የተዋህዶ እንቁ አባታችን
@user-qd3dy5li5o
@user-qd3dy5li5o 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የመስገን, አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 2 жыл бұрын
Amen abatachen kalehewoten yasemalen yagelegelote zemenoten yarezemelen berketote yedareben edemena tenaune yadelelen
@samebogal9123
@samebogal9123 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏾
@azebanley1859
@azebanley1859 2 жыл бұрын
Amen Amen
@aynalemguchi6858
@aynalemguchi6858 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤናያቆየዋት
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@ssd7247
@ssd7247 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ፫📚📚📚 እኛም ቃሉን ሰምንተእ 30 60 100 ያማር ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የልኡል እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሆን አሜን ፫📚📚📚 ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን 🍇🍇🍇
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 жыл бұрын
አሜን፫
@kiflumsahle3167
@kiflumsahle3167 2 жыл бұрын
@@user-xj1yi4zd4p ssssssskiiiiuyiiiiuuuuuuuuuuiiiiiimkkkukokkokikukoiykilllikoooooioiiooooooooooooiuuuuuuiiikomkkwuuuuuiiiiiiiiiikwuuuuuuuuuuuunkkwiiiiiiiiiuuuuuunnnwiiiiiiiiiiiiiiiiiiiwi
@tadushocha7389
@tadushocha7389 2 жыл бұрын
Amen Amen amen kal hywat yasemalen weda mahmera
@sarawedm430
@sarawedm430 2 жыл бұрын
Memehrachen egziabeher kekefu neger Hullu yetebekelen be edme betsega yetebekelen nurlen egnanem masetewalun yadelen amen amen amen 🤲🤲🤲✝️✝️✝️☝
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 жыл бұрын
Amne aAmne amne
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን፣ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር።
@adanechhaile9473
@adanechhaile9473 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Sele hulu neger Egzihabher yemesgn , kaleiyot yasemaln , tsegawun habizto yestot, le egnam mastewalun yesten, be tselot yasbun , weltesnbet,weltekidan, fisehatsehon, haylemaryam
@user-qb3vn9qj5e
@user-qb3vn9qj5e 2 ай бұрын
Wagayoo Sagalee jireenyaa isiin yaa dhageesisuu Amen 3 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zamzamahmad3207
@zamzamahmad3207 2 жыл бұрын
Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@zebib3563
@zebib3563 2 жыл бұрын
ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን!!!
@user-pj9th7ji7m
@user-pj9th7ji7m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@jesusismylord.3041
@jesusismylord.3041 2 жыл бұрын
AMEN qala hewit yasamalen abatachen.
@tihutbirke5645
@tihutbirke5645 Жыл бұрын
Amen! Kaleheywet Yasemalen🙏
@mahletgulilat36
@mahletgulilat36 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!! Egzabher yetemesegen yehun !!!
@kuwait1695
@kuwait1695 2 жыл бұрын
ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያስማን ኣባቴ
@user-ny7rl2kj8f
@user-ny7rl2kj8f 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፫ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@maza2589
@maza2589 2 жыл бұрын
Amen memeber kale hewt yasemalen
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@buzyeegetachew6387
@buzyeegetachew6387 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalewnti yasemalin Abatachin Amen
@user-ys6tl3xf8m
@user-ys6tl3xf8m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሠማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን!!!
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንቃለይሆትያሰማልን
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen 😍🙏🙏🤲🥰💗😍🙏😍
@user-ft7xb7es6r
@user-ft7xb7es6r 2 жыл бұрын
አሜን፫ቃል ህይወት ያሰሜልን
@tsedlaethopia4720
@tsedlaethopia4720 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን
@saratsegay6095
@saratsegay6095 2 жыл бұрын
Selam Mamhrachen Enqun dehan metulen Amlke Edem Na tena yestelen 🙏🕊️❤️ (Amen Amen Amen Kala hiwet yesmalna Memhre 🙏⛪❤️🙏⛪❤️🙏⛪❤️🙏⛪
@tiblezwoldu6748
@tiblezwoldu6748 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር🙏🙏🙏❤️
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@samilanicell8907
@samilanicell8907 2 жыл бұрын
Amen Qal Hiywat Yasmaln Abatachn yagelglot zemenon yibarkln ewnet NW.Egziabher Amlakachn NW.
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 38 МЛН
አቢይ ጾም በዶ/ር መ/ር ዘበነ ለማ።
4:03
ጽርሐ ተዋሕዶ ሚዲያ EOTC
Рет қаралды 1 М.