♥መጽሐፈ ምሳሌ Amharic Audio Bible - Metsihafe Misale Full bible

  Рет қаралды 124,952

ethio dawit tube

ethio dawit tube

3 жыл бұрын

♥♥♥♥እርሶ ብቻ ሼር አድርጉት ♥♥♥♥
like and subscribe በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ያሳድጉ።
#Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዝዎታለን። ethio dawit tube
#የአማርኛ #መጽሐፈ_ምሳሌ #Amharic_Audio_Bible
ይህ ቪዲዮ የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል የሆነውን መጽሀፈ ምሳሌ ሙሉ ድምጽ ትረካ ሲሆን እስከመጨረሻው እንድታደምጡት በአክብሮት እጋብዛለው ሰምተው ሲጨርሱ አስተያየቶን ያስቀምጡልን።
ethio dawit tube #SUBSCRIBE
SUBSCRIBE and click the 🔔 to be notified of new videos. Find TAC TIMES everywhere:
/ @ethiodawittube
/ @ethiodawittube
► መጽሐፈ ምሳሌ በማንና መቼ ተጻፈ? የሚያስተላልፈው መልእክትስ ስለምንድን ነው?
መጽሐፈ ምሳሌ በፈሊጣዊና በምሳሌያዊ አነጋገር የተዘጋጀ የሥነ ምግባርና የሃይማኖት ትምህርት ነው፡፡ አብዛኛው የሚያወሳው በዕለታዊ ኑሮ ስለሚያጋጥሙ ነገሮች ነው፤ “እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው” የሚለውን መመሪያ በማስገንዘብ ይጀምራል፤ የሚያስተምረውም ሃይማኖታዊ ሥነ ምግባርን ብቻ ሳይሆን ሰው በዕለታዊ ኑሮው ሊፈጽማቸው የሚገባውን መልካም ጠባይና በጎ ሥራ ጭምር ነው፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ስለ ትሕትና ፣ ስለ ትዕግሥት ፣ ስለ ሰብአዊ ርኅራኄና ስለ ታማኝነት ብዙ ትምህርት በምሳሌ ተሰጥቷል፡፡
መጽሐፉ የተጻፈበት ጊዜ በግልጽ አይታወቅም፡፡ ምናልባት ሰሎሞን በዘመነ መንግሥቱ ማለትም በ950 ዓ.ዓ ጀምሮት ይሆናል፤ የንጉሥ ሕዝቅያስ ሰዎች በ700 ዓ.ዓ የተወሰነውን ክፍል ጽፈውት እንደሆነ ይታመናል፤ በመጨረሻም አይሁዳውያን ከምርኮ ሲመለሱ ማለትም በ538 ዓ.ዓ በኋላ መጽሐፉን አጠናቀው ሳይጽፉት እንዳልቀረ ይታመናል፡፡ ስለዚህ ምሳሌዎቹ ሁሉ የንጉሥ ሰሎሞን ብቻ አይደሉም፡፡ ከምዕራፍ 1-9 ባለው ክፍል ምክር ሰጪዋ ራስዋ ጥበብ ናት፡፡ በጐዳና ትጮኻለች፤ በከተማዪቱ ከፍተኛ ስፍራ ላይ ትጠራለች(ምሳ 1፡ 20 ፤ 8፡ 1-3 ፤ 9፡ 1-3) ፡፡ ቀጥሎሦስት ከምዕራፍ 10-22 እና ከምዕራፍ 25-29 ራሱ ሰሎሞን የፈጠራቸው ምሳሌዎች ናቸው፡፡ ንጉሥ ሰሎሞን ከእግዚአብሔር ዘንድ ልዩ ጥበብን እንደ ተቀበለና ሺህ ምሳሌዎች እንደ ተናገረ ታውቋል(1 ነገ 3፡ 10-12 ፤ 4፡ 29-34)፡፡
መጽሐፉ የተጻፈው በግጥም መልክ ነው፤ ምክንያቱም በግጥም የተሰጠ ትምህርት በልብ ስለሚያዝ ነው፡፡ ምሳሌዎቹ ራሳቸውን የቻሉ ናቸውና እያንዳንዱ እየተነበበ ለብቻው ይታሰብበታል እንጂ የተያያዘ ታሪክ እንደሚነበብ ዓይነት ምሳሌዎች አይነበቡም፡፡ ይሁን እንጂ በዓይነት በዓይነቱ በአንድ ክፍል ውስጥ ተጠቅልሏልና እያንዳንዱ ምሳሌ ከተመሳሳዩ ክፍል ጋር ማንበብ ይገባል፡፡ ጴጥሮስና ጳውሎስም መጽሐፈ ምሳሌን ጠቅሰውታል(ሉቃ 14፡ 8-10 ምሳ 25፡ 6-7 ፤ 1 ጴጥ 4፡ 18 ምሳ 11፡ 31 ፤ 2 ጴጥ 2፡ 22 ምሳ 26፡ 11 ፤ ሮሜ 12፡ 20 ምሳ 25፡ 21-22 ፤ ያዕ 4፡ 6 ምሳ 3፡ 34)፡፡
እርሶም ይህን ግሩም የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል ሙሉ ትረካውን ሰምተው ሲጨርሱ like እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ share እና አስረያየቶን በመስጠት ይገንቡን።
SUBSCRIBE and click the 🔔 to be notified of new videos. Find TAC TIMES everywhere:
/ @ethiodawittube
#የሉቃስ_ወንጌል
• የሉቃ ወንጌል Amharic Audio...
#የማቴዎስ_ወንጌል
• የማቴዎስ ወንጌል Amharic Aud...
#የማርቆስ_ወንጌል
• የማርቆስ ወንጌል Amharic Aud...
#መጽሐፈ_መክብብ
• መጽሐፈ መክብብ Amharic Aud...
#መጽሃፈ_እያሱ ወልደ ነዌ
• መጽሃፈ እያሱ ወልደ ነዌ Amhari...
#መጽሃፈ_ሳሙኤል ቀዳማዊ
• መጽሃፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ Amharic...
#መጽሃፈ_ሳሙኤል ካልዕ
• መጽሃፈ ሳሙኤል ካልዕ Amharic ...
#ትንቢተ_ዳንኤል Amharic Audio Bible
• ሁሌም ቢሰማ የማይጠገብ ታሪክ ትንቢ...
#መዝሙረ_ዳዊት ምዕራፍ 1-50
• መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50 Am...
#መጽሃፈ_ኢዮብ orthodox
• ♥መጽሃፈ ኢዮብ Amharic Au...
#መጽሐፈ_ምሳሌ
• ♥መጽሐፈ ምሳሌ Amharic Aud...
#Tewodros_Yosef #Maryam_Fidel_Nat_Nu_Temaru #Tewahido
#orthodox #tewahido #sibket # #tewahido #mezmur #begena #mezmurማህበረ #Alemu #aga #zimare #sireate #kidase # kine #mezmure #dawit #Enate #maryam #kidanmihirt #memihir #zemedkun #bekele #memhirmihireteab asefa #memhirzebenelema #diakonhenok haile #mahiberekidusan #memhirpawlos #lulekuankuayenesh #lij #bini #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ስብከት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #መዝሙር #በገና #መዝሙር #ዝማሬ #አለሙ #አጋ # #ቅዱሳን #እናቴ #ማርያም #ቅኔ #ኪዳነምህረት #እመቤቴ #እየሱስ_ክርስቶስ #መድሐኒቴ #መዝሙረ #ዳዊት #ቅዳሴ #ስረአተቅዳሴ #መምህር #ዘመድኩን #በቀለ #መምህርዘበነለማ #መምህርምህረተአብአሰፋ #ዲያቆን #ሄኖክ #ሃይሌ #ሉሌቋንቋየነሽ #ልጅ #ቢኒ | Ethio Tewahido News | EOTC TV | Mahibere Kidusan | Alemu Aga - Topic | ዝማሬ መላእክት | Ethiopian Orthodox Allover The World

Пікірлер: 79
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Күн бұрын
የጌታ ፀጋ ያበርታህ፣ ተባረክ ቃሉ ለህይወት ይሁንልህ!!!
@EskiyasAsfa
@EskiyasAsfa Ай бұрын
አሜን አሜን
@user-ki2er8il7r
@user-ki2er8il7r 6 күн бұрын
🙏🥰🥰ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🥰
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 15 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
@warkinishd5975
@warkinishd5975 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zd2gl1zo5x
@user-zd2gl1zo5x 3 ай бұрын
Geta yebarkh 🙏
@user-yn8pp7kj2d
@user-yn8pp7kj2d 3 ай бұрын
Amen Amen amen
@KibretagezeKibretageze
@KibretagezeKibretageze 26 күн бұрын
Amen
@JohnKechine-dz6go
@JohnKechine-dz6go Жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏
@hahshehehe3561
@hahshehehe3561 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@danielyifa8727
@danielyifa8727 10 ай бұрын
የህዋ ይስጥልኝ 🙏🙏
@eyrusi
@eyrusi Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንን ቀለ ህይወትን የሰማልን እዉነት ነዉ ሁሉም እዉነት ነዉ እዲሜ ይሰጥልን
@abemelekbekele6678
@abemelekbekele6678 8 ай бұрын
?ቨቨቨ
@abemelekbekele6678
@abemelekbekele6678 8 ай бұрын
0ፗ09
@meerameera2717
@meerameera2717 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖❤️❤️ተበርክ
@genetshimels8460
@genetshimels8460 2 жыл бұрын
Amen amen God bless you
@derejegirma4847
@derejegirma4847 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቃሉ ሳይጨመር ሳይቀነስ ደሰ
@tigietigie8627
@tigietigie8627 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@warkinishd5975
@warkinishd5975 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sarona5120
@sarona5120 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
@derartutola2579
@derartutola2579 3 жыл бұрын
Tbarku yetbarkachu
@SalamSalam-py9ik
@SalamSalam-py9ik 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeneneshderese718
@yeneneshderese718 Жыл бұрын
kake Hiwot Yasemalin
@haftemegistu176
@haftemegistu176 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln abatachn
@edendawitisak363
@edendawitisak363 3 жыл бұрын
Klehiwet yasemaln idmenatena ystiln amen
@selametyalmanc9949
@selametyalmanc9949 4 ай бұрын
Amen amen amen yehiawa yemsgen haleluya 🎉🎉🎉🎉🎉
@Hopeisvisson
@Hopeisvisson 3 жыл бұрын
Amesegnalehu sle adregkew telik astewatseo lemesmat old testimony
@user-tn4lc1gp9s
@user-tn4lc1gp9s 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፡የሰማነውንበልቦናችንእዲኖርልብይሰጠን
@mazasendek8787
@mazasendek8787 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@madinamadina7655
@madinamadina7655 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abeba9747
@abeba9747 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-qq9rw8tg1n
@user-qq9rw8tg1n 11 ай бұрын
አሜን አሜን እንደቃሉ ለመኖር እርዳን ቸሩ መዳኒያለም
@jdnfbddhjdjdhbdd7250
@jdnfbddhjdjdhbdd7250 3 жыл бұрын
ቃለህይወ ትያሰማልን
@user-ic4nf3pq1l
@user-ic4nf3pq1l 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህወተ ያሰማልን🙏🙏🙏
@uaealain139
@uaealain139 2 жыл бұрын
አሜንቃለህይወት.ይሠማልን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@oneofi21
@oneofi21 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰመልን
@ethiodawittube
@ethiodawittube 3 жыл бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 9 ай бұрын
አሜን+3❤❤❤
@egezabharemlkamenwe9387
@egezabharemlkamenwe9387 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hwetn yasemalne
@yonasdawit4962
@yonasdawit4962 2 жыл бұрын
Amennn Kal hiwet yasemaln
@hermela4279
@hermela4279 2 жыл бұрын
Thank you brother
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
እግዚብሂር ይስጥልን የ አማርኛውን የመፅሀፍ ቅዶስ ንባብ ለ ረጅም ግዚ ስፈልግ ነበር ትላንት የ አንተን አገኘሆ
@aschalechderbe8971
@aschalechderbe8971 3 жыл бұрын
Kale hiwet yesmalena berketu yabzalk ❤️🙏❤️
@ethiodawittube
@ethiodawittube 3 жыл бұрын
አሜን አብሮ ቃለህይወት ያሰማን
@zulayemane45
@zulayemane45 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤ amen
@user-ev2ol3yt5z
@user-ev2ol3yt5z 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን
@nananigisti3977
@nananigisti3977 3 жыл бұрын
kalehiwot yesmalen tebarkeln
@ethiodawittube
@ethiodawittube 3 жыл бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@hibestessayas104
@hibestessayas104 3 жыл бұрын
🙏🏽💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yoditshewalul1128
@yoditshewalul1128 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@fekrihaile6574
@fekrihaile6574 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ethiodawittube
@ethiodawittube 3 жыл бұрын
አሜን አብሮ ያዋርስልን
@derejegirma4847
@derejegirma4847 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው ትክክለኛው ቃላት ሳይጨመር ሳይቀነስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@derejegirma4847
@derejegirma4847 2 жыл бұрын
ቀለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@kelemethiotube9610
@kelemethiotube9610 3 жыл бұрын
አሜን
@ashtesera6949
@ashtesera6949 3 жыл бұрын
This is thr message to the person oploded this video. How could you makr money by posting the God words with inclded Afverts in your youtubr video.?? Betsme-betame newe ye ahun Ethiopian christain. Yoi vould uploded with out any distruction of your money making yputube adverts. Ahune eko hristain or God fearing hayemanotegna negn tele yehonale??
@senitekelebrehan8418
@senitekelebrehan8418 2 жыл бұрын
መንፈሶን የሚያረካ የግዚአብሄር ቃል ብቻ ነው ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@SarahSarah-fn8ty
@SarahSarah-fn8ty 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💜🌹💙💞💋❤🙌👍💛💯👈👏
@mihretteka6129
@mihretteka6129 Жыл бұрын
👍❤️❤️
@monaali9356
@monaali9356 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ረጋ ባለ ድምፅ ስለምታነብ በእግዚአብሔር ቃል አጥንቴን አለመለመው ተባረክ በእርጅና ምክንያት ማንበብ ላቃተው አይን ኑሩልን ሁላችሁም በድምፅ ለምታሰሙን ።
@birruahimed7253
@birruahimed7253 2 жыл бұрын
As expected
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@hannagoitom6982
@hannagoitom6982 3 жыл бұрын
+
@user-cs2vm4sx3w
@user-cs2vm4sx3w 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@cellphoneshopcs1819
@cellphoneshopcs1819 3 жыл бұрын
Amneee🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜🤎💜💜💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💙💚💚
@abeba9747
@abeba9747 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 💚💛❤️
@elroinati9903
@elroinati9903 3 жыл бұрын
esaýýyyyy😗😗😗😗
@betezelekevip8441
@betezelekevip8441 7 ай бұрын
አሜን አሜን
@tutuzemene2754
@tutuzemene2754 2 ай бұрын
Amen amen
@alemmouhamd1086
@alemmouhamd1086 3 жыл бұрын
Amen Amen
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tk5lp8bk4e
@user-tk5lp8bk4e 3 ай бұрын
Amen
@hadiikiya8278
@hadiikiya8278 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@shitadesta6444
@shitadesta6444 Жыл бұрын
Amen
@shitadesta6444
@shitadesta6444 Жыл бұрын
Amen
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 53 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 14 МЛН
Tigrigna Metshaf Qudus ወንጌል ማቆስ
1:39:51
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 93 М.
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 490 М.
Amharic audio bible (The book of Job)  መፅሃፈ እዮብ 1-42
2:02:19
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)
34:42
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 55 М.
ኦሪት ዘጸአት Amharic Audio Bible - Orit Zetsat Full bible HD
3:34:32
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН