ማነው ሌባ ሙሉ ፊልም Manew Leba full Ethiopian movie 2023

  Рет қаралды 110,373

Sodere TV

Sodere TV

8 ай бұрын

ማነው ሌባ ሙሉ ፊልም Manew Leba full Ethiopian movie 2023

Пікірлер: 67
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
እኳን ለባታችን ለቸሩ መዳሀኒያለም በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@merhabaethiopian340
@merhabaethiopian340 8 ай бұрын
አሜን
@user-yt9up7bb9z
@user-yt9up7bb9z 8 ай бұрын
Amen amen amen
@gdggg2692
@gdggg2692 8 ай бұрын
የተዋሕዶ ልጆች እያስታዋላችሁ እንጂ በአል አይባልም 👉በዓል ነው የሚባለው
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@sawa8227
@sawa8227 8 ай бұрын
👍👍
@ermiasmoges2071
@ermiasmoges2071 8 ай бұрын
አቤ ተባረክ። ይህን የመሰለ ትምህርት በአዋቂ ሰው ስላሰጠኸን። ፕሮፌሰርም እድሜና ጤና ይስጠዎት። በጣም እናመሰግናለን።
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 Ай бұрын
ድርሰቱ ዝግጅቱ ትወናው ሁሉም የተዋጣለት ምርጥ ፊልም ነው 👍ቅድስት ፣ሜሪና ተዋናዮቹን እናመሰግናለን 🙏የህፃኗ የትወና ብቃት የሚገርም ነው እንደዚህ ለዛ ያላቸውንና ቢታዩ ቢታዩ የማያሰለቹ ሌሎች ህፃናቶችንም አሳትፉ በተረፈ ልብ ይመርቅ 🙏🙏🙏
@MaherHassan-fk4ek
@MaherHassan-fk4ek 5 ай бұрын
Sew lesew medanit new slayek bcha atfred filmu arif ena astemari new 💯
@uaeuae8373
@uaeuae8373 8 ай бұрын
የኔ ማርርር ህጻኗ ደሰ ሰትል❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል 🥰ትንሿ ልጅ ደስ ስትል የኔ ቆንጆ እድግ በይ ካችሁ የፊልሙ ድምቀት ነበር 🥰
@user-vi1px6sp8n
@user-vi1px6sp8n 8 ай бұрын
አረ ሰላም ናፈቀን ምን የሚሉት ነው ስልጣኔ ነው ቻይናዎች በእኛ ሀገር በሰላም እየኖሩ እኛን ማሳደድ መግደል😢😢😢
@yenusmhdesir
@yenusmhdesir 8 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ፊልም
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g 8 ай бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤ በርቱ ሰላም ለሀገራችን
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 7 ай бұрын
አሪፍነበር
@EliniZemichael-mf7rd
@EliniZemichael-mf7rd 5 ай бұрын
ቤቲ ጥሩ ነበር በርቺ
@mekidaskedistseyi
@mekidaskedistseyi 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 8 ай бұрын
አቦ የማችሽ ችኩዋ
@kedjamohamed6103
@kedjamohamed6103 8 ай бұрын
😮😮😮😮ቶሌ ልቀቅልኝ
@user-yt9up7bb9z
@user-yt9up7bb9z 8 ай бұрын
Telko new eko
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 8 ай бұрын
WOW🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Semira109
@Semira109 8 ай бұрын
ምንም አይል በርቱ🎉
@abrahamleikun
@abrahamleikun 8 ай бұрын
ምንድነው የሀገራችን ፌልም የእቃቃ ጨዋታ ሆነብኝ
@birtukangosaye
@birtukangosaye 8 ай бұрын
ምንም አይልም
@BisiedigitalSerjew
@BisiedigitalSerjew 8 ай бұрын
ካቻው ግን በጣም ነው ፊልሙም ያሳመረው ድምጹ ደሞ ቴዲን ይመስላል። ትችላለህ ካቻው! በርታ ትልቅ ቦታ እናይሃለን በዚ ከቀጠልክ።
@YmarDamtewu
@YmarDamtewu 8 ай бұрын
❤😂❤
@yousefali9135
@yousefali9135 8 ай бұрын
😮
@user-pj1qd9wz6y
@user-pj1qd9wz6y 7 ай бұрын
እኔ ምለው ኤዲተሩ ምን አጭሶ ነው የተዋናያኖቹን ክሬዲት በሌሎች ሠዎች ቀይሮ የፃፈው
@user-lq7uz2dm3d
@user-lq7uz2dm3d 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@DiyakonDamte
@DiyakonDamte 8 ай бұрын
ታዉ ግን ኑ ቤተ አግዙኝ
@merhabaethiopian340
@merhabaethiopian340 8 ай бұрын
የትነሸ
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 8 ай бұрын
Yemen bet eetyi ❤❤
@sameiraf2450
@sameiraf2450 8 ай бұрын
የድሮቹ አርቲሰቶች የጠፉ
@T-xq2hp
@T-xq2hp 8 ай бұрын
ደረጃውን የጠበቀ የሲኒማ ቤት ፊልም ሲያገኙ ይሰራሉ አልፎ አልፎ የዩቱብ ፊልም እኮ ላለመደበር ነው
@NoriyaGitiso
@NoriyaGitiso 7 ай бұрын
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
እረ እጩክባት እልጅቷለይ
@user-qb2ks2sc5r
@user-qb2ks2sc5r 8 ай бұрын
ይመቻችሁ❤❤❤
@user-sz3hy1fp3v
@user-sz3hy1fp3v 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😊
@user-ck2xb1jd5d
@user-ck2xb1jd5d 8 ай бұрын
ግን አንደኔ ኮሜት አብቦ እሚመጣ አለ
@zenat6033
@zenat6033 8 ай бұрын
Ine comet kalayehu alayewum🤣🤣🤣
@IeJee-xg1ku
@IeJee-xg1ku 8 ай бұрын
እኔ እሚቆጨኚ የተወሰነ ማየቴነው በጣም ነው እሚያስጠላው
@user-no5wm1oo6c
@user-no5wm1oo6c 8 ай бұрын
😢
@ringoringo6827
@ringoringo6827 8 ай бұрын
kena binor ay nbr😢😢
@saadafaruq3732
@saadafaruq3732 Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂
@samigola
@samigola 8 ай бұрын
የኑሮ ግሽፈት ሰዎን አጨልሉታል ፊልሙን የሰሩት አርቲስቶች ስማቸው ሳይጻፍ ፊልሙ ላይ ጭራሽ የሌሉ ሰዎች ነው ስማቸው የተጻፈው🤣🤣🤣አረ ከቀልባቹ ሁኑ ኑሮ ቢወደድ ሙዝ በዳቦ አይጠፋም😂😂😂😂😂
@user-ou7vv2hv4n
@user-ou7vv2hv4n 4 ай бұрын
Comments
@user-ou7vv2hv4n
@user-ou7vv2hv4n 4 ай бұрын
Kkkkk😅😅😅
@user-rq7nk3ml3v
@user-rq7nk3ml3v 8 ай бұрын
አፍህን ስታጣምም በዛው ተጣሞ እንዳይቀርልህ🙈🙈🤔
@user-fb9gd9od6t
@user-fb9gd9od6t 8 ай бұрын
ምኑ ነዉ ተጣሞ እሚቀር😂
@user-rq7nk3ml3v
@user-rq7nk3ml3v 8 ай бұрын
አረ አፋን ነው ያልኩት። 🤔😂😃
@user-fb9gd9od6t
@user-fb9gd9od6t 8 ай бұрын
አልመሠልኝም😂
@user-rq7nk3ml3v
@user-rq7nk3ml3v 8 ай бұрын
🤔🤔
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
ወይ ኔ ዛሬ አሳቃችሁኝ 😂😂😂
@hayatyasin-qy1pd
@hayatyasin-qy1pd 8 ай бұрын
አፋን ማጣመም አራዳነት ነዉ 😂😂😂ፈክችዉ አላለም
@user-ou7vv2hv4n
@user-ou7vv2hv4n 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@Semuchiyelove-mi7uo
@Semuchiyelove-mi7uo 8 ай бұрын
😮
@user-iy9gd1it1x
@user-iy9gd1it1x 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳማ ከሴ ሙሉ ፊልም  Dama Kese Ethiopian Full Movie 2024
1:27:08
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 80 МЛН
ላጥ ላጥ ሙሉ ፊልም Lat Lat full Ethiopian movie 2024
1:34:37
አፍቃሪ - Ethiopian Movie Afqari 2023 Full Length Ethiopian Film Afkari 2023 Aphqari
1:24:21
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 127 М.
እጩ ሌባ ሙሉ ፊልም Echu Leba full Ethiopian movie 2024
1:27:36
Balekaw Full Ethiopian Movie 2024 ባለ እቃው ሙሉ ፊልም #film
1:12:21
Sabiti Tube ሳቢቲ ቲዩብ
Рет қаралды 67 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
200 IQ рабочий😳
0:28
FilmBytes
Рет қаралды 2,9 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 10 МЛН
200 IQ рабочий😳
0:28
FilmBytes
Рет қаралды 2,9 МЛН