No video

ማፍቀርም መፈቀርም ትልቅ እዳ ነውና Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 32,104

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

4 жыл бұрын

ጽዮን ገብረማርያም
/ @adotenat2749

Пікірлер: 255
@ktkt1738
@ktkt1738 4 жыл бұрын
አሏህ እድሜ ጤና ይስጠወት አባቴ እንደ ርሰወት ያለ ፍቅር አስተማሪ አሏህ ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@yerosanethiopia3115
@yerosanethiopia3115 4 жыл бұрын
❤🥰❤👍❤👍
@user-lj5cv8os5m
@user-lj5cv8os5m 4 жыл бұрын
😍😍
@ehitagagnahugezaw6700
@ehitagagnahugezaw6700 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@user-hs7tk4bh3h
@user-hs7tk4bh3h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ZdeZde-dn4fm
@ZdeZde-dn4fm 4 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@user-wh4jn5yt8x
@user-wh4jn5yt8x 4 жыл бұрын
ጽዮን ገብረ ማርያም kzfaq.info/love/WHTmduzUF8OUonXicKi1Mg
@user-cf5ps3pw4m
@user-cf5ps3pw4m 4 жыл бұрын
ይሄ ድምፅ ስሰማ ራሴ ከጭንቀት ይወገዳል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
@user-wb1ed5tc7x
@user-wb1ed5tc7x 4 жыл бұрын
አባቴ ፍቅር እንዳለ የማቀውእርሶን ሳዳምጥ ብቻ ነው እድሜና ጤና ይስጦት
@mubaratbangky4564
@mubaratbangky4564 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልሂወት ያሰማልን
@sisaygaramo4563
@sisaygaramo4563 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zewdneshterefe4644
@zewdneshterefe4644 11 ай бұрын
እስካሁን የእርሶን ትምህርት ባለመስማቴ ባክኜ ነበር በዚህ ዙሪያም ሚመክረኝም ሰው ስፈልግ ነበር አሁን የእርሶ ቃል ብርታት ሆኖኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን አረጅም የአገልግሎት እድሜን ይስጥልን ውዱ መምህራችን
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
ዋዉ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን የእግዚአብሄር መንፈስ ያደረበት ሰዉ ምክር ነፍስን ያለመልማል ህይወትን ከክፋት ይመልሳል ፀጋዉ ይብዛልህ ዘርህ ይባርክ መምራችን።
@lishanabebe8571
@lishanabebe8571 4 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-er1vy2xf6o
@user-er1vy2xf6o 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ የምንሰማው ቃልህ ተግበራው አድርገን አሜን ለመምህራቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-uh9ei4cl3j
@user-uh9ei4cl3j 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዝልውት የአግልግሎት ዘመንውትን ያረዝምልን አሜን
@user-in7wc3fi4l
@user-in7wc3fi4l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-di1hk4kq4g
@user-di1hk4kq4g 4 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏። አስተዋይ ሚስት እሆን ዘንድ እግዚአብሔር ልቦናዬን ያብራልኝ 🙏
@ydenektube9576
@ydenektube9576 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ስወደው ትምርትህን አኪም ነው ለልቤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
አሜን እኩል ፈራጂ የማያዳላ ሚዛናዊ ፈራጂ የእግዚያብሄር ቃል አሜን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏
@gigicell4247
@gigicell4247 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን እኔ የወደድኩት ሳይሆን እግዚአብሔር እሚጠቅመኝን ስጠኝ አምላኬ አሜን ፫
@fekrtamene7102
@fekrtamene7102 4 жыл бұрын
ቀሲስ፣አሸናፊ፣ቃለህይወትን፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ያርዝምልን።በእዉነት፣የእርሶን፣ትምርት፣በመከታተሌ፣ብዙነገር፣ተስተካክሎልኛል።
@fikerselam343
@fikerselam343 2 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአንተ ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ አማኑኤል አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።
@user-fx2dj8qj4i
@user-fx2dj8qj4i 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጥህ መምህር ❤❤❤❤❤❤
@merkgere8350
@merkgere8350 11 ай бұрын
ያንተን ትምህርት ደስ ይለኛል ተባረክልን የኣገልግሎትህ ዘመን ይባርክልህ❤❤❤❤❤
@user-gn3en4cj1r
@user-gn3en4cj1r 4 жыл бұрын
መምህር ምንም እደምል አላቅም የውስጤን ችግሬን ነው የምታስተምረው ቃል ሂወት ያሰማልኝ ከልብ አመሰግናለው የሰማውትን በልቦናዬ ያሳድርልኝ
@ra3ytalbosh362
@ra3ytalbosh362 4 жыл бұрын
ወይኔ አጀት የሚያርስ ትምህርትነው እኮ እሚያስተምረን
@tsigeredameha215
@tsigeredameha215 4 жыл бұрын
አሜን
@user-uh9ei4cl3j
@user-uh9ei4cl3j 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hywet yasmalen♥
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 2 жыл бұрын
Amen ♥️ Amen ❤️ Amen ♥️🙏
@user-yv5fs6fm6x
@user-yv5fs6fm6x 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌአተን በመስማት እለትእለት አሳድገኝ ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎኔ ይባርልን ጌታዬ ተናገር ባሪያህ ይስማል አሜን አሜን አሜን ተመስገን ጌታዬ
@salealhosani1206
@salealhosani1206 3 жыл бұрын
ቃልህይዉትያሰማልን አባታችን ምሕራችን
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ትምህርት ያገባም ያላገባም ሊያገባም ያሰበ ሰው ጥሩ ትምህርት ነው የእርሶ ትምህርት አንድ እሚጣል የለውም ሁሌም እከታተላለው አሁንማ ሱስ ሆነብኝ መሰለኝ ትምህርቱ ፡ረጅም እድሜ ከመላው ቤተብ ጋር ይሁን ተመኘሁ፡፡
@safiyasafiya9987
@safiyasafiya9987 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@KsaKsa-vw3lg
@KsaKsa-vw3lg 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛም መስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን አሜን
@TheDamtew
@TheDamtew 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 жыл бұрын
በውነቱ አባታችን እጅም እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን ነብሴ እረካች በተማርነው ትምህርት 30 :60 : 100 ያማረፍሬ እድናፈራ የድንግል ማሪም ልጅ ይርዳን
@linaenuya9822
@linaenuya9822 4 жыл бұрын
ወንድማች የዘላለም አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ምኑጋ እንደቆምኩ አሳይቶኛል ይሄ ትምህርት 🙏
@bilengetachew1895
@bilengetachew1895 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን አቤቱ ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን
@niyazdashti930
@niyazdashti930 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእውነት መሰደዴን ወደድኩት !! በእርሶ ትምህርት በጣም ተምሬያለሁ የተግባር ሰው እንዲያደርገኝ ነው ፀሎቴ
@Mimimazi
@Mimimazi 4 жыл бұрын
እባክህን ስልክህን ስጠን በ እግዚአብሔር ልናነጋግርህ እንፈልጋለን
@rakah8203
@rakah8203 3 жыл бұрын
Amen amen amen qale hiwat yasemaln mamihir, besilk lawerot felige neber idet laginyot
@Emanu2018
@Emanu2018 4 жыл бұрын
ቀሲስ፡ብርክ፡በል፡አንተን፡ስሰማ፡እርፍ፡እላለሁ
@askaleworku7364
@askaleworku7364 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@mulukenassefa7322
@mulukenassefa7322 4 жыл бұрын
በእውነት አስገራሚ ትምህርት ነው መምህር !
@yarusyuhanus1713
@yarusyuhanus1713 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@yarusyuhanus1713
@yarusyuhanus1713 3 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🙏🙏🙏
@user-fx5qp8nk3r
@user-fx5qp8nk3r 4 жыл бұрын
*እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት የሂወትን ቃል ያስማልን እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለመለአክት አለቃ ለቅዱስ ገብርኤል ሀያሉ መላክ ጥላቻን ሁሉ ያርቅልን*
@user-gv5if4py1z
@user-gv5if4py1z 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን አሜንንን
@misjano9202
@misjano9202 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን የእገልግሎት ዘመንውትን እግዚአብሔር ይባርልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደርሰን ።
@user-ws4qi2nu3d
@user-ws4qi2nu3d 4 жыл бұрын
አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen bweneti
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 3 жыл бұрын
Aaname aaname 🤲🤲🤲😭😭😭😭✝️✝️✝️💒💒💒😍😍
@marshmmmmar7748
@marshmmmmar7748 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💚💛❤
@user-zy9kg5nd6f
@user-zy9kg5nd6f 4 жыл бұрын
አሜንእንኳን አደረሶት
@shfd8859
@shfd8859 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ቅዱስ ገብርኤል እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጦት እናመስግናለን
@tsehaytekelehaimanot8334
@tsehaytekelehaimanot8334 4 жыл бұрын
ምክሮችህ ሁሉ ግሩም ናቸዉ ወዳጄ በባልና ሚስት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በማህበራዊ ህይወቴ ላይ ለዉጥ አምጥቻለዉ
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@manoushmanoush1550
@manoushmanoush1550 2 жыл бұрын
Takeyou Ashe SOMEWHE......🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@radetrita8590
@radetrita8590 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥህ
@girllaptop8425
@girllaptop8425 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን💚💛❤
@sarasera5195
@sarasera5195 4 жыл бұрын
መምህሬ በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ ሀሌ ሳዳምጥህ ልብ እራሴን እጠይቃለሁ እኔም እንደዚህ ነኝ አቤቱ ፈጣሪ ይቅሬ ይበለን
@user-dh8dk7te3j
@user-dh8dk7te3j 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@kidistambachew9852
@kidistambachew9852 4 жыл бұрын
Egziabher ysitilin.. Amen..
@zubaraxuabara9766
@zubaraxuabara9766 4 жыл бұрын
AMEN.AMNE.AMNE
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏 ደስ የሚል ትምህርት ነው
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
አሜን!!!!
@No-zw4ky
@No-zw4ky 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜና ጤና ይሰጥልን ቃለ ህይውትን ያሰማልን
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 3 жыл бұрын
እገዜአብሔረ የምታሰትምረበት አቅምና ጉልበት የሰጥከ ለኛም ልብና የሰጥን የምንሰማበት በልብናችን የሰጥን
@As-hu6el
@As-hu6el 4 жыл бұрын
ልቦና ያድለን ፈጣሪ እናመሰግናለን
@user-xx5pd9gc7b
@user-xx5pd9gc7b 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን እውነት ነው አባታችን ትልቅ ምክር ነው😍😍
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 4 жыл бұрын
Memeher kale heyewet yasemalen yemigerem meker new ebakehen beteleyaye hayemanot wete betedar seleminoru ebakeh meker kaleh enem andewa selehoneku new 🙏🙏🙏
@user-se9cb3gu5x
@user-se9cb3gu5x 4 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሠማልን እናመሠግናለን
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነወ ቃል ህይወት ያስማልን የተዋህዶ ልጃች እንኳ ለአብሳሪ መላክ ቅዱሰ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አብሳሪወ መላክ በዕለት ቀኑ ደስታን ያበሰሰራችሁአሜን
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-sh9mm5qb4o
@user-sh9mm5qb4o 4 жыл бұрын
አሜን፫
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
እዉነት ባታችን ቃላ ህዉት ያሠማልን
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 4 жыл бұрын
አሜን የንየ ውድ ለሁላችን
@mitku1079
@mitku1079 4 жыл бұрын
እር በእዉነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስቶት
@tigestsorry7511
@tigestsorry7511 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥ መልካም መምህር
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጨምሮ ጨማምሮ ምስጥሩን ይግለፅሎት እግዜሀቤር አምላክ በመስቀሉ ላይሆኖ ፍቅርን የሰጠን አምላክ የሁላችን ፍቅር ያብዛልን
@mulumulat3853
@mulumulat3853 4 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ሳዳምጠው እውነት የኔ ትክክለኛ ህይወት ነው የዋትሳፕ ኮታክት ያላችሁ እባካችሁ ሼር አርጉኝ ብዙ ችግሮች አሉኝ ብቻዩን ለማስተካከል የተቸገርኩበት ከፈጣሪ በታች ሰው እሚያስፈልገኝ እሚረዳ የለኝ
@Bzuget1996
@Bzuget1996 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ዛሬ ይህ ምክር ለኔ ነው
@user-ws4qi2nu3d
@user-ws4qi2nu3d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እና በጣም አመሰግናለሁ ቃል ህይወት ያሰማልን ምንግስት ሰማያትን ያዋርስልን
@zainabz6535
@zainabz6535 4 жыл бұрын
አስይ አሰይ ደሰ የምል ምክር ኑው አባዬ ብአውነት ፀጋዉን ያብዛልን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 3 жыл бұрын
Tmhrth kelbi new yemsemaw betam redtogl egziabihir ymesgen tebarek
@belaymedia6684
@belaymedia6684 4 жыл бұрын
እፍ ስወደው ትምርትህን አኪም ነው ለልቤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህ
@tringgotringgo8797
@tringgotringgo8797 3 жыл бұрын
amen amen amen 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚❤️💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@mirarizal3169
@mirarizal3169 4 жыл бұрын
እኔም ጭንቀት ላይ ነኝ በፀሎት እሰቡኝ😢🙏🙏🙏❤❤❤❤ ጋር ሰለ ፍቅር አቅም አጣሁ
@gurfa2658
@gurfa2658 Жыл бұрын
❤❤❤❤ bewunte yasalfkote hewote nwo memeher dnke temhert nwo edma yesthote abate
@venishbedju8424
@venishbedju8424 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን በጣም አሪፍ ትምርህት ነው እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንካን ለቅዱስ ገብርኤል ለአመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ልን አሜን
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 4 жыл бұрын
ለዛሬው ትምህርት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ሊያስተምረኝ ፈልጎ ነው ወደዚህ ቻናል ያመጣኝ በቅርብ ቀን ነው የተቀላቀልኩት ግን ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ የዛሬውን ግን በአግራሞት ነው ያደመጥኩት ዳውንሎድ አርጌም አስቀምጨዋለሁ በትዳር ህይወቴ ስዝል ያበረታኛል እጮኛየ እጅግ ትሁትና ልበ የዋህ የእግዚአብሔር ሰው ነው እግዚአብሔርንና እመብርሀንን በፀሎት ለምኘ የተሰጠኝ አዳሜ ነው እጅግ በጣም ያከብረኛል ፍቅር መስጠትን እና ማፍቀርን እግዚአብሔር በፀጋ የሰጠው ይመስለኛልጅ በፍፁም በራሱ ጥረት ያመጣው ነው ብየ አላስብም እጅግ በጣም ይችልበታል እኔ ግን ፍቅር መቀበልን እንጅ መስጠትን እንደማላውቅ ከዚህ ከቀሲስ መምህራችን ትምህርት ተገነዘብኩኝ እራሴንም ወቀስኩ መምህር ከዛሬ ጀምሬ በእርስዎ ትምህርት ፍሬ ማፍራትን በእውነት እጀምራለሁ እውነትም ፍቅር ፍቅር የሚሆነው ሰጥተው ሲቀበሉት ነው ሁሌ መቀበል ብቻ ፍቅርን ያደክማል ያጠወልጋል ሊያደርቀውም ይችላል ደግሞም ጣእም አይኖረውም ቀሲስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ሌላ ምንም ቃል የለኝም ይበርቱልን
@mezgemylove8573
@mezgemylove8573 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ውሴጤ ተረጋጋ ጭንቅ ብሎኝ ነበር ማፍቀር መታደል ነው
@user-zy9kg5nd6f
@user-zy9kg5nd6f 4 жыл бұрын
እሺ አባ እናመሰግናለን
@vvcnncvtfe7566
@vvcnncvtfe7566 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🥰🥰🥰🥰🤲🏿🤲🏿🤲🏿✝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭🙏😭🤲🏿🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@girllaptop8425
@girllaptop8425 4 жыл бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏
@ehitagagnahugezaw6700
@ehitagagnahugezaw6700 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@merhawiberhe4462
@merhawiberhe4462 3 жыл бұрын
Amen(3) wendem thanks kia
@user-cq4ed9fc1s
@user-cq4ed9fc1s 4 жыл бұрын
Amen amen amen qalhiot yasemalin abatachin erejim edmena xena yesxilin 💚 💛 ❤
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በጣም ተጠራጣሪይ ነኝ ከዚህ በፊት በቤተሰብ መከዳት ስለ ደረሰብኝ አሁን ፍቅረኛም ሆነ ሁሉም ሰው ያው እየመሰለኝ
@user-bh8tc6xs6u
@user-bh8tc6xs6u 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማን አባታችን ፍቅር በሁለት ፆታዊ ውስጥ ሲሆን እኩል መስጠት ነው ስጥቶ መቀበል ተቀብሎ መስጠት እንደ ምንወደ እሱም ይወደናል ብለን ማማን አለብን
@godadawebite2360
@godadawebite2360 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አባታችን አሜን አሜን አሜን
@missmarry6538
@missmarry6538 4 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ክብር ለፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍, ግሩም ምክር ነበር
@rebnatlijetuwa1483
@rebnatlijetuwa1483 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ በእዉነት ወደ ራሴ እንድመለከት አድርገዉኛል
@almazgrma9969
@almazgrma9969 3 жыл бұрын
በእውነት አባቴ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ቃላት የለኝም የኔ ህይወት የተናገርክ ነው የመሰላኝ ቃለ ህይወትን ያደማልን አሜን (፫)
@user-yv7xh5mj3g
@user-yv7xh5mj3g 4 жыл бұрын
መምህር እግዚ አብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም እናመረግን አለን ይወቴንቀይረህልኝን
@semiraweleyewa6627
@semiraweleyewa6627 4 жыл бұрын
Alah edmena tena ysth memhr
@alemlanchitilahun9748
@alemlanchitilahun9748 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ከትምህርቱ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እኔ ከ6 ዓመት በፊት አግብቼ ነበር ያገባሁት በቅዱስ ቁርባን ነበር ባለቤቴ በጣም በጣም ከባድ ሰው ሆነብኝ ለሱ ስል ብዙ ነገሮችን ትቼ ነበር በሽምግልናም ብዙ ሞክረን ነበር ግን መጨረሻ ላይ ከእኔና ከቤተሰቦችሽ ምረጪ ብሎ አስጠነቀቀኝ አቃተኝ አሁን ተለያይተን ልጄን በብቸኝነት እያሳደግሁኝ እኖራለሁ ግን እግዚአብሔር የፈቀደው ነገር ነው የሚሆነው ለበጐ ነው ምናልባትም እሱ የኔ አልነበረ ይሆናል ብዬ ነው የማስበው በሆነው ነገር ሁለጊዜ የሚቆጨኝ በቅዱስ ቁርባን ተጋብተን መለያየታችን በጣም ያስጨንቀኛል ሁልጊዜ እግዚአብሔርን የበደልኩኝ ሀጢያተኛ እንደሆንኩኝ ይሰማኛል ከስራ ስወጣ ሁልጊዜ ቤተክርስትያን እየሄድኩኝ ይቅር እንዲለኝ ተምበርክኬ አለቅሳለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
አይዞሽ ክፉ አታድርጊ እንጂ ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ሁኝ እግዚአብሔር መልካም ነው ለሁሉም ነገር እርሱን መለመን ጥሩ ነው
@user-ld8xf5mk4y
@user-ld8xf5mk4y 4 жыл бұрын
ፍቅር ትክክለኛ ትርጉሙ ግዳጅ ማለት ነው አድርግና አታድርግ አለበት ፍቅር ቅድሚያ ያዝሀል እንድትገደድ በምን በስነ ስርኣት ስነስርአት ለለለው ወንድ ወይም እሴት ፍቅርን አያውቅም አታውቅም ሲቀጥል ፍቅር ትህትና ማለት ነው ማንም ሰው ትህትና እንዴት እንደሆነ አያውቅም በዚህ መሀል ፍቅር ፈፅሞ የለም ፍቅር መተሳሰቭን ይጠይቃል ስንቱ ሰው ተሳስቮ ማደር ይችላል ፍቅር መግቫቫትን ይጠይቃል እስኪ ማነው የሚግቫባው ፍቅር መስማማትን ይጠይቃል ያገር ጅርግ እንዴት ብሎ ቅድሚያ መስማማት ይችላል ። ፍቅር ትግስትንና አላማን አቋምን ይጠይቃል በሀሳቭ መግቫቫትና ግዳጁን ማዎቅ የማይችል ሁሉ እንዴት ፍቅርን ሊያውቅ ይችላል እናም በዚህ መሀል ሁሉም ባዶና ከንቱ ነው ።
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 4 жыл бұрын
አምላኪ ሆይ ለቦናይን ከፈትው
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 3 жыл бұрын
amen
@mahesol7271
@mahesol7271 4 жыл бұрын
Tebarke wedemeye
ሁለታችሁም ለፍቅራችሁ ተጠንቀቁ። Kesis Ashenafi
30:59
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 15 М.
ወንድሜ ቆንጆህ ይህች ናት። Kesis Ashenafi G.Mariam
24:46
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 19 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 7 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
ይድረስ ለፍቅርና ትዳር ፈላጊው ወንድ! ሴቶች..... Kesis Ashenafi
28:14
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 23 М.
ወንዶች የማይረዱት የሴቶች ቋንቋ። Kesis Ashenafi G.mariam
27:01
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 14 М.
ጤነኛውን ፍቅር ለመገንባት ይህንን እወቁ። Kesis Ashenafi
27:59
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 27 М.
ሴቶች ለወንዱ እናት ሳይሆን ፍቅርንና ሚስት ሁኑ። Kesis Ashenafi G.mariam
25:02
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 34 М.
ግንኙነት ዘ ሩካቤ መንፈሳዊው አንድምታ።Kesis Ashenafi
25:32
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 26 М.
ይህችን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል? Kesis Ashenafi
24:44
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 16 М.
ወንድ አንቺ ላይ ለምን እንደዚህ ይሆናል?Kesis Ashenafi.
26:11
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 42 М.
ግራ ሲገባን መረጋጋ ሲያቅተን ይህን እናድርግ። Kesis Ashenafi
22:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 158 М.
ፍቅሯን የምትጨምር ወይ ምታቀዘቅዝ ሴት። Kesis Ashenafi
27:20
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 36 М.
ፍቅርሽን እና ትዳርሽን ከሚሰብር ከዚህ ሃሳብ ተለይ። Kesis Ashenafi
29:43
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 48 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18