Рет қаралды 634,720
መታሰቢያ!!
ይህ ዝማሬ ብቅርቡ በስጋ ለተለየኝ አባቴ መታሰቢያ ይሁንልኝ!!
በተለያየ የህይወት ጉዞ ውስጥ ይህ ደግ ጌታ አያልፍም ያልኩበትን ቀን አሳልፎኛል!!
በተለያየ ምክኒያት በሃዘን ውስጥ ላላችሁ ሁሉ ይህ ዝማሬ ፅናት ይሁናችሁ!!
ክፉ ቀናችሁ ያለፈላችሁ ደሞ ጌታ አክብሩበት!!
በዚህ ስራ ላይ አብራችሁኝ ላገለገላችሁ ወዳጆቼ ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለው!!
ተባረኩ!!