ማዲንጎን በመተት እና እርኩስ መንፈስ ያሰቃዩት ነበር/Madingo Afework

  Рет қаралды 97,348

Wegagen Media

Wegagen Media

Жыл бұрын

#madingoafework #ethiopianartist #seifufantahun

Пікірлер: 130
@addisken24
@addisken24 Жыл бұрын
እኔም ገምቻለሁ እንዲህ አይነት የድንገት አሟሟት ሰዎች በክፉ ሰይጣን ተንኮል ለማጥፋት የሚሄዱበት የክፋት ሰለባ ነው።እውነት ነው ማዲንጎን ክፉዎች አጠፋት ።ፈጣሪ አምላክ ነብሱን ይማረው።
@jerrydemeke3914
@jerrydemeke3914 Жыл бұрын
ትክክል ነው እመቤቴ ትጠብቀን በምልጃዋ የሱንም ነፍስ ይማረው
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 Жыл бұрын
ማድንጎየ የእናቴ ልጅ ልቤን ሰበርከው ማዲንጎ የዘላለም ቁስል ተውክብኝ ቅስሜን ሰበርከው ማዲንጎ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😢😢🙏
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 Жыл бұрын
@@user-vb8oo8kr1t አሜን አሜን አሜን ግን በጣም ከባድ ነው አባቴ ሙቶ እንኳን እንደዚህ ልቤ አልተሰበረም ከባድ ነው እውነት አላምንም
@GlobalEnglishWorld
@GlobalEnglishWorld Жыл бұрын
ወዳጄ በማርያም ያመነ ይድናል አይልም። እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ከሰማይ በታች ኢየሱስ ብቻ ነው (ሐዋርያት ስራ 4:12) የሚፈርድብን ቃሉ ነውጅ እኛ ለእኛ አይደለንም ፈራጆች። ለማንኛውም ሁላችንንም እግዚአብሔር ለንስሃ ህይወትና ሞት ያብቃን!🙏
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Жыл бұрын
ማዲጎ የእግር አሳት ነው የሆነብኝ ነፍሱን ይማር
@sosenagirmaaragai5242
@sosenagirmaaragai5242 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን ለሌሎቹም ልቦና ይስጣቸው 😢😢😢🕯️🕯️🕯️🕯️
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 Жыл бұрын
መልካም ሰዉ ነዉ ለቤተሰቡ እ/ር፡ መጽናናትን ይስጣቸዉ ፡፡፡ግን አባ ፍርድ አለቦት ይህ ሰዉ እርሶ ጋ መጥቶ ሲጠመቅ ሲፈወስ ሲያወራዎት ዘፈን መንግስተ ሠማያት አያወርስም ተዉ ከዚህ በዋላ ብለዉ ወደ መንፈሳዊ መመለስ ነበረቦት ፡፡፡ዳሩ 78 ነፍስ ያጠፋ ሠዉ በመቤቴ ምልጃ ተምሮአል እያላችዉ ሰዉ ሀጥያት ምንም ያህል ቢሠራ እመቤቴ አለችለት አትበሉ ንስሀ መመለስ ሁሉ የተሰጠዉ በምድር ሳለን ነዉ ፡፡፡፡ካልሆነ ሰዉ ሁሉ ጉዞ ወደ ሀጥያት ከዛ እመቤቴ አለች ፡፡፡፡ጉድ ህዝቡን የሲኦል እራት አታድርጉት
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z Жыл бұрын
ነፍሱን ይማርልን ወንድም አለሜ😥 አየየየ ዘድሮ ባንድም በሌላም ወጣቱ ረገፈ የሰው ልጅ አለቀ ጌታ ሆይ ማረን 😥😥😥
@ghkhgddfhdbkjh1185
@ghkhgddfhdbkjh1185 Жыл бұрын
ማዲየ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
ማዲንጎ ለኔ የእግር እሳት ነው የሆነብኝ።ለማን ይነገራል? ህመም ነው ለኔ የሆነብኝ እግዚአብሔር እውነት በሰው እጅ ከሆነ የተለየን ጌታ የእጃቸውን ይስጣቸው።
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
በጣም፡ያሳዝንል፡የስው፡ክፋት፡ስርቶ፡ደክሟ፡ባገኘው፡ቅናት፡የሱ፡እድል፡ለነሱ፡አይሆንም፡እመቤቴ፡ትሰውረን፡ከክፉ፡ስው፡ነፍሱ፡ባጸደ፡ገነት፡ትኑር፡🙏
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Жыл бұрын
Ye mechersha kifu kinateghoch nachew artist sisal endaymslish
@lidacall9041
@lidacall9041 Жыл бұрын
ነፍስህ በሰላም ትረፍ ማዲ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@saraabi7780
@saraabi7780 Жыл бұрын
Thank you for this video. may God rest his soul in peace. le abtachenem tshawot yebza
@tehetenakasahun8478
@tehetenakasahun8478 Жыл бұрын
የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ የሆነ ቦታለይ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቅባቅዱስ ይቀባ ነበረ ከስርአቱ የተነሳ ቤተክርስቲያን ውስጥንኮን መኪናውን አያስገባም ካጥር ውጪ ነበረ የሚያቆመው የሚገርም ስነምግባር ያለው ክርስቲያን ልጅ ነበረ ምንዋጋለው ምድራትዋ ተበላሽታለች በመዳኒተኝዋች አሳልፈው ሰተውታል ምንም ጥርጥር የለውም
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን🙏😢
@gedi9408
@gedi9408 Жыл бұрын
He is right there is spiritual world who attacks the human beings like magic and witchcraft
@Aine2721
@Aine2721 Жыл бұрын
አሜን ነብስ ይማር 😭😭😭
@bateyjosi4219
@bateyjosi4219 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ነብስ ይማርልን
@tigistlema6194
@tigistlema6194 Жыл бұрын
የእግር እሳት ሆክብኝ ማዲጎ ውስጤ በቁጭት ይነዳል ነብስህን በገነት ያሳርፍልን🙏🙏🙏🙏💔😭😭😭😭
@Sara_Almaz
@Sara_Almaz Жыл бұрын
አሜን አሜን ነብስ ይማር 🙏🙏🙏💒💒💒
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Nefs yimar be asede gent yasarflen amen
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Жыл бұрын
Amen amen amen
@switzerland7463
@switzerland7463 Жыл бұрын
እውነት ነው
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
ማዲንጎ ባጭር ቀረህ ወንድሜ የእግር እሳት ሆንክብን :: ነብስህ በእግዚአብሔር ቀኝ ትረፍ🙏🏾❤️
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
እረፍተ ነፍስን ይስጥልን ወድማችን
@asenakumamushe3119
@asenakumamushe3119 Жыл бұрын
ሃጢዓት ሰርቶ ከእግዚአብሔር በንሰሃ የታረቀ ሰው መልሶ ሀጢያት ውስጥ ቢዘፈቅ ይድናልን???? እግዚአብሔርንስ ይቅር በለኝ እያሉ መልሰው ይቅርታ የጠየቁበትን ሀጢያት ደጋግሞ መስራት ይህ ምን ያለው ስነምግባር ነው። አባስ ምን ማለታቸው ነው። ማዲብጎ በመሞቱ አዝነናል። የሚታዘንስ ለንስሃ ላልበቁ ነውና የማዲንጎም አሟሟት ልክ እንደዚያ ነው። ካጠመቁት በኋላስ ስለምን ከዘፈን እንዲርቅና መንፈሳዊ እንዲሆን አልመከሩትም። ከአንድ አባት የሚጠበቀው ይህ ነውና። የምናወራውን አናውቅምና ይቅር በለን ሌላ ምን እንላለን።
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
ነፍሱን ይማረው እሱስ የዘላለም ገነትን ያርፋል ። ይብላኝ ለገዳይ 😢😢😢😢😢😢😢
@canaangebremichael7283
@canaangebremichael7283 Жыл бұрын
Amen nefsun ymar!!😭😭
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 Жыл бұрын
ያማል
@hanahana-jo9si
@hanahana-jo9si Жыл бұрын
አረ ባካችሁ ቤተሰቡ ሀዘናቸዉን ይዘኑበት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሁሉንም ለአምላክ ተዉት ነፍስክ በገነት ትረፍ ወንድማለም ያማልል የሰዉ ሀዘን መቀስቀስ ቄሱ በቃላቸዉ ይናገሩ ቢዝነስ መስራት አምላክ አይወደዉም እግዚኦ አምላክ ጌታ ብቻ ነዉ ጠባቂ የፈሰሰ ዉሀ አይታፈስም ወንድማችንን አጣነዉ ያ ይቃናል 😭ማነዉ ፈራጅ ምድር ላይ ያለን ስጋ ለባሽ አፈር ነን ነገ እንሞታለን ስለ ሰዉ አናዉራ ይብላኝ ለኛ ቆመን ለሞትነዉ 😭😭🙏
@seblead820
@seblead820 Жыл бұрын
በእንደዚህ የዳቢሎስ አሰራር ህይዎታቼው ያለፉ ስቶች ናቼው ከአርቲስት ሦሥት አወኩኝ በየመንደሩና በየ አገሩ ያሉትንማ ቤት ይቁጠረው
@edenverma5743
@edenverma5743 Жыл бұрын
abate weyne gude erreeeee betam new yangebegebeg wendime g/r yesirachihun yistachiew ewnet kehone belachihut wendime yene geta yene abat fetari nefisihin yimarew yezelalem hiwot fetari yazegajilih mechem kewist aywetam ewedihalew madiye.
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p Жыл бұрын
ማዲ ነብስ ይማር 😭🙏
@mohmmedsied9766
@mohmmedsied9766 Жыл бұрын
ማዲንጎ እስከሞተባት ሰአት ነው መኖረ የሚችለው ከዛች ቀን ሰአት ማለፋ አይችልም እግዛቤሄረ ያለበት ቀን ድረስ ኖሮል ሞተ አበቃ ይተኛበት
@estifanos8491
@estifanos8491 Жыл бұрын
ሣድስ ሚዲያ gibu ena temelketu wegenoche memhir henok yestelalefutnm adamtut bedenb nefsun ymarewna madingo afewerk yemotew be kifu sewech mknyat new Eme amlak ye sioln bahr tashagrew lela mn ybalal
@premiumpremium1508
@premiumpremium1508 Жыл бұрын
ነብስ ይማር
@khawlasalik8705
@khawlasalik8705 Жыл бұрын
አሜን ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭
@mekidesamare8507
@mekidesamare8507 4 ай бұрын
ነብስህን በአጰደ ገነት ያኑርልን
@tehetenakasahun8478
@tehetenakasahun8478 Жыл бұрын
አንዳንዴ ሳስብ ህዝባችን በዚልክ እንዴት መተተኛ ሆነ በዛለይ ሰውለይ መዳኒትማረግና መግደል ማሳበድ የራሳቸውን የሰማይ መግቢያ መዝጋትንደሆነ አላወቁም እላለው ይሄልጅ በሀኪሙም መርፌ ስተት ይሙት በ666 ቁማርተኝዋችም ይሙት እንደዚ አይነት ክፉ የዳቢሎስ ልጆች እጅ ለይ ወድቆ ህይወቱ እንዲያልፍ አሳልፎ የሰጠው የተሰራበት መተት ነው ያሳዝናል የሰውልጅ በለፋበት በሰራበት በቅናት ምክንያት ህይወቱንያጣ ፈጣራ በነአብርሀምና ይሳቅ አጠገብ ነብሱን ይሳርፈው ሌላ ምን ይባላል
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
ቀሲስ ጋራ ደውይ ያለከው ውሽት ከሆነ ይሄን ይቱብ አንዴ አይደለም 💯ጌዜ አዘጋዋለው በጣም ቀላል ነው አንተን ለመያዝ
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
በናትህ አርገው። እኛም ምን እንደሆነ ስለ ወንድማችን እንድናውቅ።ማዲንጎ ለኔ የእግር እሳት ነው የሆነብኝ። የማንም ለማንም ለማይሆን ለምን ሰዎች ይሄን ያህል እንከፋፋለን??
@edenverma5743
@edenverma5743 Жыл бұрын
please do it brother
@timar4198
@timar4198 Жыл бұрын
Please do !!!! እንዲያዉ ሁሉ ነገራችን አደባባይ እንዲያዉ ምን ይሻለን ይሆን
@Betty891944
@Betty891944 Жыл бұрын
ewnet new facebook page lay post arewal sewyew
@edenhailu275
@edenhailu275 Жыл бұрын
I'm very sad 💔💔😭😭
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 Жыл бұрын
Memeher seyif selasa new senu beselotew asebut mot lemanen ayikerem yibelagne legedayochu yiferedebachawal
@dhfg336
@dhfg336 Жыл бұрын
ነፍስህን ፈጣሪ ይማረው
@ncell2571
@ncell2571 Жыл бұрын
Nefis yimar😭💔
@salemgemechu5891
@salemgemechu5891 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@veee3678
@veee3678 Жыл бұрын
ማፈሪያዎች ናችሁ ለቤተሰቦቹ ክብር ቢያንስ ልጁን ተውት አትባልጉ ለማይረባ ገንዘብ ግፍ አትስሩ 😡😡😡
@yadyado7120
@yadyado7120 Жыл бұрын
አንዱ በሰይጣን ሌላዉ በሰው ይላል አሟሟቱን ሲያስጠላ እዛ ሃገር መኖር የ ማርተኛ እናሸረኛ ሀገር
@switzerland7463
@switzerland7463 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@MeklitMekonn
@MeklitMekonn 17 күн бұрын
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት 😢😢😢😢😢
@tsehaytsehay7284
@tsehaytsehay7284 Жыл бұрын
ተግነው ወድሜ ነፍስ አፀደገነት ትረፍ ሁሁሁሁሁ
@Davidm127
@Davidm127 Жыл бұрын
Rip
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 Жыл бұрын
emeberehan nebesun begenet yanurew
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
ሳያስበው ተቆርጠ እኔ ልቆርጥ ተገኝህብኝ እኔ ልገኝለት አንበሳው እህህህ እህህህህ
@azebghbrehawariate4695
@azebghbrehawariate4695 Жыл бұрын
Ayzoshe he is in beter place
@Muluyez
@Muluyez 9 күн бұрын
ነፍስህን ይማረው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እኔም ጠርጥሬ ነበር 😭😭😭 ውይይይ ወንድማለም እፍፍፍ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
😭😭😭
@zeynebahussen4295
@zeynebahussen4295 Жыл бұрын
Nafes yemar
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Awon Emebete Mariam tamaldewalech sele Nefsu tileminalech minim tiyake yelewm
@gedi9408
@gedi9408 Жыл бұрын
There is one way to protect evil spirit that is the name of Jesus destroyed their work
@tnsae1989
@tnsae1989 Жыл бұрын
Nefs. Yimar
@medinanuru1711
@medinanuru1711 Жыл бұрын
አይማድዬ ኧአሳረርከኝ የኔማርየዋህ
@fentaneshbitew
@fentaneshbitew Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@mahlettade6229
@mahlettade6229 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደገነት ያኑርልን ‼️ፀበሉ እንዴት አላዳነውም?
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ፈጣሪን ፍሩ እባካችሁ የሌለ ወሬ አታውሩ ልጁ ይረፍበት ለገንዘብ ብላችሁ የሞተ ሰው ማማት ለምን አስፈለገ 😭😡😡😡😡
@abdeljaleelabdallah3001
@abdeljaleelabdallah3001 Жыл бұрын
Ye ewnet new keses erasachew nachew yaleut
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
@@abdeljaleelabdallah3001 ከእውነት የራቀ ነጭ ውሸት ዩቱበር ትሆነለ ውሸት ደጋፊ 😡😡😡
@brtaglab2516
@brtaglab2516 Жыл бұрын
@@user-nu6tt5oo8u ውዴ ቀሲስ ሂኖክ በድረገፃቸው። የፖሰቱትን ነው የተናገረው ገብተሽ እይው ኤፍቢ ላይ
@agerieyirsaw6641
@agerieyirsaw6641 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 6 күн бұрын
Enwdhalen
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
አይ ዘንድሮ ሰው ሁሉ በሬ ወለደ ሁኗል ነፍሱን ይማረው እናንተ ግን ፈጣሪን ፍሩ
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 Жыл бұрын
Wey ante leg ene min agatemot new beye asebalew ante leg betesebu, Egan twen yerefebet anten maser neber ere genzeb
@ethiopianplacesvideoarchiv6897
@ethiopianplacesvideoarchiv6897 Жыл бұрын
አቅራቢ ድንቅ ድምፅ አለህ
@hanilove8635
@hanilove8635 Жыл бұрын
Sew kentuuuuu😢😢😢😢
@fentaneshbitew
@fentaneshbitew Жыл бұрын
ነፍስህን ምንግስተ ሰማትትግባ
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 4 күн бұрын
nebse yemaer wedemacen
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 Жыл бұрын
ነፍሱ በገነት ትረፍ
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 Жыл бұрын
ማድንጎዬ በጣም ያሳዝናል አዝኜለሁ በጣም ያሳዝናል
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ነብስህ ትረፍ
@birukshawul8782
@birukshawul8782 Жыл бұрын
tewu bakeh wushetam kedada nh ....
@seblead820
@seblead820 Жыл бұрын
እሩቅ አሣቢ ቅርብ አዳሪይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d Жыл бұрын
የአባቲ አምላክ ሰላም ይሳክ ምንም እውነታ የለውም ያወራከው ጅብ
@aklilumuluget2880
@aklilumuluget2880 Жыл бұрын
ነፍሱን ይማረው
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
በትክክል የሀጥያት ትንሽና ትልቅ የለም።ማነው ንጹ???
@samsoungghalxy3347
@samsoungghalxy3347 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔🖤🖤
@eskedarabebe4192
@eskedarabebe4192 Жыл бұрын
ere weshete ere weshete
@abebechtefera8416
@abebechtefera8416 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት እኚህ ቄስ ይሄን መልእክት እስተላልፈው ከሆነ ስህተት ነው እሳቸው ይህን እውነታ ካወቁና ትክክለኛ አባት ከሆኑ ያውም ቄስ ለምንስ በሚድያ መልቀቅ አስፈለገ? ለምን ለቤተስቡ በግንባር ሄደው እንደ አባት እነሱንም አፅናንተው በሚስጥር መንገር አይችሉምን ነበር ወይ? አሁን ልጅሲሞት ይሄንን ለቤተስብ በጣም እሚያሳዝን በቁስል ላይ ቁስል መጨመር ምን ይባላል ደግማስ ፅበሉ ለምንስ እስከመጨረሻው አላዳነውም? አይይ የኛ ሀገር ጉድ ማለቂያ የለውም ቄስም እንዲህ ከሆነ ሌላውማ ምን ይሁን ለነገሩ ቄስም ቢሆን ስው አይደል ? መስቀል መሽከምና ቆብ መድፋት ምንም ዋጋ የለውም መንፈሱ የስይጣን ከሆነ ይቅር ይበላቸው! የልጃችንን ነፍስ በአፅደገነት ከፃድቃኖች ጎን ያኑርልን 😭😭😭
@deborah9291
@deborah9291 Жыл бұрын
ይህ እውነት ከሆነ ሲጠመቅ ስም ጠርቴ ከሆነ ለቅርብ ቤተስቦቹ ንገሩ እባካችሁ ስዋቹ መታወቅ እለባቸው ማዲጎ እኔ ግን እላቅህም በዚህ ወጣትንትህ በመምትህ በጣም እዝኛለሁ ዘፈንህም ለመጀመሬ ጊዜ ስማሁት ወንድሜ ብእርግጥ እኛ እገር ስው በጥንቆላ ያምናል ያሳዝናል ነፍስ ይማር ወንድሜ መፅናናትን ለመላው ቤተስቦቹ እንድሁም ለእድ ናቃዋችህ እግዚአብሔር ያፅናችሁ🙏🏿🙏🏿
@yadyado7120
@yadyado7120 Жыл бұрын
ያጠመቁት በምን የሚያምኑ ይመስልሻል
@deborah9291
@deborah9291 Жыл бұрын
@@yadyado7120 በእግዚአብሔር ነዋ
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 Жыл бұрын
Tru dirset new
@user-tp1my8jq4o
@user-tp1my8jq4o Жыл бұрын
ሞት ለነሡቢቀር እላቸው ነበርየሚቆጨው የገደው ጥላወጊመተት እደሆነእርግነው
@DesalegnZepre
@DesalegnZepre Жыл бұрын
gmatam balege osha ioshalej aleklake hoola🤑🤑🤑😭😭😭
@behailualamirew6865
@behailualamirew6865 Жыл бұрын
እርኩስ ሰው ነህ!! ነፍሰ ገዳይ ብትባል ይሻላል ሄኖክ አጭበርባሪው! እውነተኛ ካህን ብትሆን ኖሮ ይህችን ነፍስ ከዘፈን ህይወት ታወጣ ነበር! አንተ ግን አባ አይነ ጥላ ስለሆንክ ምስኪኖች ተሳስተው ወደ አንተ ሲመጡ አሳልፈክ ለአጋንንት ታስረክባቸዋለክ!
@kalkidankalkidan4436
@kalkidankalkidan4436 Жыл бұрын
ትክክል
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 Жыл бұрын
አረ ባካችሁ ተውት ነፍሱ ትረፍበት
@mesertgirema151
@mesertgirema151 3 ай бұрын
ምድረ ደፍተራ
@abiyseifu3699
@abiyseifu3699 Жыл бұрын
leba wehetam
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Жыл бұрын
Era zim bilacu atiwashu yiha hulu weshet new le you tube birr bilacu atiwashu
@lamlam2443
@lamlam2443 Жыл бұрын
እሳቸዉ ቄሰ ከሆኑ ለምን ዘፈን አቁም አላሉትም ዘፈን ሀጥያት ነዉ ዘፋኝ መግሰተ ሰማያትን አይወርሰም መፅሀፍ ቅዱሳችን ነዉ ያለዉ ሰዉ አይደለም አረ ባክ አድ ጥቅሰ አይደለም ብዙ ቦታ ነዉ አሁንም ልገርክ አይገባም የኢየሱሰ ልጆች አናዳምጥም አደበታችን ለአለም አይከፈትም አተ መፅለፍ ቁዱሰ አብብ
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Жыл бұрын
Aye Dablos Aykenh ysnton haywt Ablesh
@melkammelkam6976
@melkammelkam6976 Жыл бұрын
እስቲ አትደጋግሙ ውይ ገንዘብ
@ayalneashteshale1827
@ayalneashteshale1827 Жыл бұрын
ገዳዮቹ ለፍርድ ይቅረቡ መንግስት ለህዝብ ይፋ ያድርጎልን
@fttg5315
@fttg5315 Жыл бұрын
this is not true! Abiy (Oromuma) gangsters Responsible for madingo death.
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ አዳኙ እግዚአብሔር አይደለም እንዴ? ኦርቶዶክሰ ግን ወዴት እየሄድን ነዉ እመቤታችንን? መፀሀፍ ቅዱሰ እንጂ የሚነበበዉ ወይም የሚመኸረዉ ለምንድን ነዉ የክርሰቶሰን አዳኝነት ኦርቶዶክሰ የማትሰብከዉ? እመቤታችን የሚል መፀሀፍ ቅዱሰ የለም ለምንድን ነዉ ኦርቶዶክሰ እዉነት የማትሰብከዉ? ኸረ ያሳፍራል።!!
@tiegisttadesse4396
@tiegisttadesse4396 Жыл бұрын
Buda balaw wademe
@tiegisttadesse4396
@tiegisttadesse4396 Жыл бұрын
Yedenal wadema
@addisethio494
@addisethio494 Жыл бұрын
እናትህ ትበዳ የጠንቋይ ልጅ let his soul rest in peace
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 64 МЛН
ዲቦራ ማዲንጎ ለአባቷ የዘፈነችው ዘፈን። dibora madingo sing for her father
2:28
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН