No video

ስለጸሎት አባታችን ሆይ በሚለው ጸሎታችን ውስጥ እንዚህን እያስተዋልን እንጸልይ

  Рет қаралды 111,094

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZfaq ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Пікірлер: 616
@MahedereTewahedo
@MahedereTewahedo 4 жыл бұрын
ድርሳነ ማሕየዊ kzfaq.info/get/bejne/qZuKapmjlZvQoYU.html
@hymettube12
@hymettube12 4 жыл бұрын
Mahedere Tewahedo አንድ ሰው አህዛብ በምድር ላይ ቁጥራቸው እንደዚህ እየበዛ ያለው የሆነ እውነትማ ቢኖራቸው ነው የሚል አመለካከት አሰማኝ እና ይህ አስተሳሰብ በመጽሐፍ ቅዱስ እና በአባቶች አስተምህሮ እንዴት ይታያል ? እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@asterhaile8145
@asterhaile8145 4 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንቀለህይወት፣የሰማልን
@asterhaile8145
@asterhaile8145 4 жыл бұрын
አሜንመምህረችን፡ቀለህይዊትየሰማልንእኔየለዉትሀረብ፡አገርነውአበቶችአለገኝም፡በፆለተቹአስብኚዝ፣ወለተስለሴ፡ብለቹ
@user-vc1lx5de8l
@user-vc1lx5de8l 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥያቄ የንስሀ ፆም በሚስጠን ጊዜ እናት ወይም አባት ቢያውቁት ዉዳሴ ከንቱ ይሆናል? ምክንያቱም አንዲቤት የሚኖር ሰው ፆምን መደበቅ ይከብዳል
@user-fx5qp8nk3r
@user-fx5qp8nk3r 4 жыл бұрын
*መምህራችን በእውነት እዴት እደሚጣፍጥ የሚያስተምሩን ትምክርቶች ሁሉ ከመሬት ጠብ አይልም በእውነት እኛም እድለኛ ሁነን ይህን ተስምቶ የማይጠገብ ትምህርት ስለስማን እድለኛ ነን ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ*
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
ሳኡዲ ያላችሁ እስኪ ስለጅብና ንገሩን ከምንድን ነው
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
@@user-gw4he6tl4e እህቴ ጂብና ከወተት ነዉ የሚሰራዉ
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
@@user-gw4he6tl4e ፉል ሹዳኒ ብይ እና አትክልት በሩዝ ብቻ ነው ፆም የሌለው እጂ ጅብነ ሁሉም አይበላም
@user-yu9kf7qc3h
@user-yu9kf7qc3h 4 жыл бұрын
ምንም አይሰለችም እውነት ነው ፀጋውን ያብዛላቸው
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
በጣም እኔ አገር መግባት ሳስብ ይሄ ትምህርት ይቀርብኛል እላለዉ ምክንያቱም በአዉ ምህረትም አናገኚዉም
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 9 ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ አስተዋይ ልቦናን አድለን መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@sarahshukran6690
@sarahshukran6690 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ያሰማልን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት አጥት የሚያለመልም ትምርት እዳስተማረን እደመከሩን መግስተ ሰመያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ትምህርት ነው ! እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ !!! ንስሃ አልገባንም የምትሉ ወገኖቼ እግዚአብሔር ለንስሃ እንዲያበቃቹ ጸልዩ እግዚአብሔር መልካም ነው። እራሱ መድሃኒአለም ያዘጋጅላቹሃል እውነቴን ነው።
@almazarafaynearafayne8068
@almazarafaynearafayne8068 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የበረከት ፆም ያርግልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልንንን!!!
@adiseabeba6117
@adiseabeba6117 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክርስትያን መሆን መታደል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬንና ህዝብህን ሰላሙን አብዛልኝ ክፉውን አርቅልን ስለድንግል ማርያም ማርኳቹ በለን አሜን
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን የሰለም ፆም ያዲርግልን
@mesi557
@mesi557 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው ቅዱስ በልቦናችን ያሳድርልን 🤲🙏
@muludesumuludesu3531
@muludesumuludesu3531 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለወድምችን ይገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የናቱ የናታችን ልመናዋ ተራዳይነቷ አይለይህ ቃለሂ ወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን እርሶሰያሰተምሩናል የሚሰማጆሮና ልቦና ይሰጠን አምላኽ 🙏🙏🙏
@almazzewde543
@almazzewde543 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን አደረሳችሁ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን አብሮአደረሰንአሜን በረከታችሁይድረሰን አሜን ፀጋውንያብዛልን አሜን
@marthat6031
@marthat6031 4 жыл бұрын
አሜን ይደረግልን ፤ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናልን
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 4 жыл бұрын
አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨሞር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ያልብርልን በእውነት
@uaeuae9553
@uaeuae9553 9 ай бұрын
አሜን፫ በኡነት ወዲማችን ተባረክ ለእኛም ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ እዲናፈራ ለኡል እግዚ አብሔር ይርዳን እሜን፫👏👏👏👏👏👏👏👏
@marrym8549
@marrym8549 11 ай бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ❤
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿
@user-sn2ud8ie5w
@user-sn2ud8ie5w 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን
@lovegirl1103
@lovegirl1103 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለመማረችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@edltigebre5040
@edltigebre5040 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abarega692
@abarega692 3 жыл бұрын
Amen amennnnn
@Abirshgirmai
@Abirshgirmai 4 жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ እንደምግብ የሚበላ ትምህርት ነው
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን የመንግሥቱ ወራሽ ያድርግልን የእግዚአብሔር ቃል ከማር ይጣፍጣል
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን 🙏
@kedanfantahun7334
@kedanfantahun7334 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ❤❤❤ መምህሬ እርዥም እድሜና ጤና ይስጦዎት ✝️🌾✝️🌾✝️🌾በእውነት ገና ዛሬ የተወለድኩ ያክል ደስ አለኝ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ጾሙንም ጾመ ድሕነት ያድርግልን አሜን፫ ✝️✝️✝️❤
@abarega692
@abarega692 3 жыл бұрын
Amen amennnnn.
@user-ce5rb1bs4f
@user-ce5rb1bs4f 4 жыл бұрын
*አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን* *አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን* *እኛም እለት፫ በምንሰማው ቃል 30 60 100 ያማረ መልካም ፍሬን እናፈራ ዘንድ የአምላካችን የቅዱስ እግዚአብሔር መልካም ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን *እናቱ እናታችን ወላዲተ አምላክ እመብርሃንም ትርዳን በእውነት* *ዓይነ ልቦናችንንም በእውነት ያብራልን እግዚአበሔር ይስጥልን ይበርቱልን❓* 🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️ እሺ
@menidaabebe3728
@menidaabebe3728 4 жыл бұрын
Amen Kalhiwote Yasmalen 💒 💒💒👏👏👏
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትን ያሠማልን ደካማ እህታችሁ አፀደ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ
@hiwotasefa8497
@hiwotasefa8497 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ነው
@jadnawfal2253
@jadnawfal2253 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ዲቆን ጥበበ ማሞ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጥር ምጥን ያለች ድንቅ ትምህርት ጸጋውን ያብዛልክ ወድማችን በቤቱ ያጽናክ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን አሜን
@mebratgebru2318
@mebratgebru2318 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ሂዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@amentube3259
@amentube3259 4 жыл бұрын
Kale hywot yasemalen
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
አሜን፤አሜን፤አሜን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን፤መንግስተ፤ሰማያትን፤የአውርስልን፤አድሜና፤ጤና፤ይስጥዎት፤አሜን💠🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐💐💐💚💛❤👏👏👏
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን እንፈፅም ዘንድ የአምላክ ፍቃድ ይሁንልን
@bajsjzjbnxskls4842
@bajsjzjbnxskls4842 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@zewuduwelo376
@zewuduwelo376 2 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የማታልፈዉን መንግስት ያዉርስልን በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን ጸጋዉን ያብዛልህ ዲ/ጥበብ ማሞ ወንድማችን
@abebaabeba157
@abebaabeba157 4 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እኛም የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን
@sinkeneshegebermarkos4987
@sinkeneshegebermarkos4987 4 жыл бұрын
መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@ameame7771
@ameame7771 4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማል በእውነት ደስስስ የሚል ትምህርትነው
@ortodoxtewahodo8362
@ortodoxtewahodo8362 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን :ዲያቆን ጥበበ እግእአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን :አገራችንም ሰላም ያድርግልን :አሜን አሜን አሜን ።
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድር አሜን ፫ ለወድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
ተመሥጌን አምላኬ የጀመርነዉን ፆም በሰላምአ ሰጀምረህ በሰላም አንድታስፈፅመን ያንተ ፍቃድ ይሁን
@user-fj1ex5pw7h
@user-fj1ex5pw7h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አይምሮአችንን በቃሉ ይሙላልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን ፫
@kitessemakit
@kitessemakit 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን!
@nannymukunon1158
@nannymukunon1158 Ай бұрын
አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-lr5yw9by2s
@user-lr5yw9by2s 4 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክሕ ያቆይልን አሚን ፫ በጣም ጡሩ ትምሕርት ነው። ወይ ስደት ብዙ መከራና ፈተና ቢበዛብንም የአምላኬን ቃል አስተማርሽኝ ሚስጢር ቃሉን " በእውነት በስም ብቻ ነበር ክሪስቲያን መባሌ አሑን ግን ስለሐይማኖቴ ብዙ ነገር አስተማረኝ ለስደት የመራኝ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሑንልን ወድሞቻችን አባቶቻችንን ያስተማሩንን የመከሩንን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶ ያቆይልን አሚን፫
@selamworkye3646
@selamworkye3646 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln amen amen.amen
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጽጋውን ያብዛሎት
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን🙏⛪🇨🇬💚
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
ሰለቃሉ አምላካችን የእየሱስ ክርሰቶስ ፈቃድ ይሁን ፣ በቤቱ የፅናን እና ለመንግሥቱ የበቃን ያድርገን። ለመመምህራችን ለመከሩን፣ ላሰተማሩን ዘላለማዊ ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን(3) ይቆየን [፫] የነገ የሰው ይበለን ፤፤፤
@ahmedeisa9286
@ahmedeisa9286 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-iu4vr5dq7r
@user-iu4vr5dq7r 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ፀጋዉ ያብዛልህ ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ በልቦናችን ኣሳድርልን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እንቁ መምህራችን ብፀጋ ፀጋ ትጨምርልን።
@sarat.1578
@sarat.1578 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሄር
@saray4418
@saray4418 4 жыл бұрын
እውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችሁ አሜን
@bezia.8887
@bezia.8887 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እንደ ልጅ ካልኖርህ እንዴት "አባት" ትለዋለህ? ሌላውን ጠልተህ ራስ ወዳድ ከሆንክ እንዴት አባት "አችን" ብለህ በአንድነት ትጠራዋለህ? ምድራዊ ነገር ብቻ እያሰብህ እንዴት "በሰማያት የምትኖር" ትለዋለህ? ልብህ ከእርሱ ርቆ በአንደበትህ ብቻ እየጠራኸው "ስምህ ይቀደስ" እንዴት ትለዋለህ? ሥጋዊና መንፈሳዊውን እየቀላቀልህ "መንግሥትህ ትምጣ" ለምን ትለዋለህ? መከራን በጸጋ የማትቀበል ከሆነ "ፈቃድህ ይሁን" ለምን ትላለህ? ለራስህ ሆድ እንጂ ለተራቡት ግድ የማይሰጥህ ከሆነ ለምን "እንጀራችንን ሥጠን" ትላለህ? በወንድምህ ላይ ቂም ይዘህ "እኛም የበደሉልን ይቅር እንደምንል" እንዴት ትላለህ? የኃጢአትን አጋጣሚዎች ሳትሸሽ "ወደ ፈተና አታግባን" እንዴት ትላለህ? ክፉን ለመቃወም አንዳች ሳታደርግ "ከክፉ አድነን" እንዴት ትላለህ? ጸሎቱን ከልብህ ሳትሰማውስ እንዴት አሜን ትላለህ? Deacon Henok Haile
@user-oc8uc3xi9d
@user-oc8uc3xi9d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-qx2ss1pn7b
@user-qx2ss1pn7b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@sarasabla8574
@sarasabla8574 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማናውን በለቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን።
@user-sf3lf2zd5w
@user-sf3lf2zd5w 4 жыл бұрын
ለውድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@user-si2mk4di2h
@user-si2mk4di2h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን እድሜ ከጤና ከፅጋ ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
እግዚአበሔር ሰለሁሉም የተመሰገነ ይሁ
@etabezahudejena1686
@etabezahudejena1686 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ትምህርቶ እጥር ምጥን ፅድት ጥርት ምንም የምረብሽ ጫጫታ የሌሌበት ልክ ተጠገባ ሆነው የምያስተምሩ ይመስለኛል አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይል እኛንም የሰማነውን ያየነውን በልባችን ያሳድርብን ❤
@adisalem1777
@adisalem1777 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
@chaclattube7669
@chaclattube7669 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-ic8vc4kf3i
@user-ic8vc4kf3i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🌿🌿🌿🌿🌿👂👂👂🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@gechatube7617
@gechatube7617 4 жыл бұрын
በህመም ምክንያት ዘንድሮ ጾም አምልጦኛል ለዛሬ አመቱ በሰላም ያድርሰን እኔንም ክርስቶስ ይማረኝ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይማር
@abebaeyob3056
@abebaeyob3056 4 жыл бұрын
አግዛአብሄር ጨርሶ የማርህ
@Han.2431
@Han.2431 4 жыл бұрын
Amen
@user-cb5vq2zo1o
@user-cb5vq2zo1o 4 жыл бұрын
Dialyse የኩላሊት እጥበት መረዳጃ እግዚአብሄር ይማርህ/ሽ
@gechatube7617
@gechatube7617 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@hirutkefalew7885
@hirutkefalew7885 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የስማልን የአገልግሎት ዘመንእክ የታበረኬ ይሁን ወንድማችን አሜን ፫
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Жыл бұрын
Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin
@user-zt1yc6nf8o
@user-zt1yc6nf8o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
@user-sr9qj6es2w
@user-sr9qj6es2w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛልን
@emutyu7395
@emutyu7395 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen Kale ..hiwote yasemlne . edma.kxna...yestlne.
@user-de5iy6by1u
@user-de5iy6by1u 3 жыл бұрын
ቃለህወትያሠማልንአባታችንበረከትዎይደርብንአሜን
@user-wh5kq8lv8d
@user-wh5kq8lv8d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ጤና ይሰጥልን
@alemshetmulate8280
@alemshetmulate8280 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@nigsitiwedajeharbi4480
@nigsitiwedajeharbi4480 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-kx9cp4gn3y
@user-kx9cp4gn3y 4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ድያቆን ጥበበ አሁንም ጥበቡን ይክፈትልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@user-ii9pj6ph8v
@user-ii9pj6ph8v 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን እኛም በሰማነው ቃል//30//60//100// ያማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@Janhoy723
@Janhoy723 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይጠብቅልን🙏🏽✝️🙏🏽💚💛♥️
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎች ዘመናችሁ ይባርክ
@rakebhaile1375
@rakebhaile1375 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-gh1vu1eq9f
@user-gh1vu1eq9f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዜአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ
@aazzzeer4341
@aazzzeer4341 4 жыл бұрын
ቃለ፡ህይወት፡ያሠማልን
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g Жыл бұрын
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን በእውነት ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው የምታቀርቡልን እመብርሀን ትጠብቅልን ወድሞቻችን በርቱልን
@madammadam-8810
@madammadam-8810 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ፀጋውን ይብዛልክ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ማህደረ ተዋህዶን ሰብስክራይብ በማርደግ ቃሉን እንማማር
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ወማችን ጸጋውን ያብዛልህ
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 6 МЛН
የቅዳሜ አርጋኖን - Arganon Kidame
20:16
masresham
Рет қаралды 418 М.
ቅዳሜ የሚነበብ የሚጸለይ ሰይፈ ሥላሴ
11:59
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 301 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН