No video

በእውኑ እኔ መንፈሳዊ ነኝን?

  Рет қаралды 25,599

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

5 жыл бұрын

What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp....
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZfaq ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Пікірлер: 246
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን።
@tigistmoges4057
@tigistmoges4057 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን አሜን፫
@user-xg1wm3uh2w
@user-xg1wm3uh2w 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abtchen kalhwute yasamalen
@eyerusalembisrat8944
@eyerusalembisrat8944 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln Memhrachin
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@eyerusalme1437
@eyerusalme1437 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር ለዚ ቅድስ ቦታ ያብቃን አሜን
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልኝ መንግንስተ ሰማያትን ያውርሥልን የሠማነውን በልባችን ያሣድር የእመብርሐን በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@tizitaworku4498
@tizitaworku4498 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ እንደ አጢያታችን ሳይሆን እንደቸረነትህ ማረን ይቅር በለን ስለእናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅርም በለን
@hm3183
@hm3183 4 жыл бұрын
ቃሉን ሌምመግበን የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሠገነ ይሁን የቃሉ ባለቤት ሊኡል እግዚአብሔር ሚስጋና ይጌባዋል አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባቶችና ወድሞቻችን ሁላቹንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
በእዉነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማረነዉን እድንሆን ልዑል እግዚአብሔር ይረዳን አሜን ፫
@hhcgvgh5194
@hhcgvgh5194 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔስ በምግባሬ ደካማ ሁኛሎህ እዘንልኝ ድንግል እማፀንሻሎህ በጸሎታችሁ አስቡኝ ፅጌ ብርሃን
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
በእውነት ለወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏 የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ🙏በቀናት ሃይማኖት በቅድስት ተዋህዶ ያጽናችሁ ያጽናን🙏🌻🌻🌻
@alem4310
@alem4310 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሄር አምላክ እኛንም የሰማነውን በልቦናች ያሳድርልን አሜን ይኸን ትምህርት ሳይጨርስ እሚኖር ሰው አለ ብየ አልገምትም እኔ ሁለት አካውንት ነው የምጠቀም ባዱ አስጨርሾ ባዱ ለማብርታታት እያልኩ ኮመንት እሰጣለው ሌሎችም እደኔ ሁነው ነው ብየ አስባለው አይዟችው ጠንክሩ ትምህርታችው ይኸነው ተብሎ ለመግለፅ ቃላት ያጥራል!! ዲስ ላይክ የሚሉት በጣም ይግርመኛል ምናልባት የላይኩን አጠቃቀም የማናቅ ይመስለኛል ና ከናተ ባላቅ ምልክቱን ብታሳዩ ከኛ እደውንን ሌሎች ከሆኑ የስራችውን ይክፈላቸው እግዚአብሄር አምላክ
@tizifit
@tizifit 4 жыл бұрын
አሜን!!!ለዚህ ክብር ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህሮቻችን ፣ በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን። ቃለሕይወት ያሰማልን ፣ የማያልፈውን መንግሰቱን ያውርሰልን። በመንፈሱ ይባርከን በቸርነቱ ይጠብቀን። አምላካችን ክርሰቶስ በመንስኤነት ቅዱሰ ያፅናን እመብርሃን አዛኝቷ እናታችን መንፈሳዊ እንድንሆን በምልጃዋ ትጠብቀን ። አሜን[፫]
@jebutadesi7673
@jebutadesi7673 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-pq3oq5wc9s
@user-pq3oq5wc9s 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦት የድንግል ማሪያም ወዳጆች በፆሎታችሁ አስቡን በጣም በመንፈሳዊ ህይወቴ ደካማ ነኝ ሁለተ ኪዳን
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 4 жыл бұрын
ቃለህውት ያስማልን ለመተግበር ያብቃን!
@user-gm7fn7vh1p
@user-gm7fn7vh1p 4 жыл бұрын
አሜን።ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማልን ያሰማን እንደ እግዚአብሔር መልካም ቅዱስ ፍቃድ እሺ እናደምናለን እግዚአብሔር ይስጥልን። በርቱልን? ውድ ወንድሞቻችን 🕊🌻🕊🌻🕊🌻🕊🌻🕊 🕊🕯🕊🕯🕊🕯🕊🕯🕊 እሺ እመብርሃን ትርዳን
@samuelgebremichael4268
@samuelgebremichael4268 4 жыл бұрын
ወደ ቅዱስ እግዚአብሔር መንገድ የሚወስድ ቅዱስ ትምህርት፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን።
@alamamri2992
@alamamri2992 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ካለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን የሰማነው በልቮነችን ያሳድርብን ሀገራችን ሠላምን የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ጾለትነ ልመነዋ ይድረስልን አሜን ፫
@zadelove4676
@zadelove4676 4 жыл бұрын
amen Amen Amen qalehiwotn Yasemaln
@ennaenna5317
@ennaenna5317 4 жыл бұрын
Amennnnn(3)
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@AminaAmina-xz9id
@AminaAmina-xz9id 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kelehewti yasemalin
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቆየን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ።ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት
@setayubarhen1255
@setayubarhen1255 4 жыл бұрын
አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ልጀ የተመስገነ ይሁን አሜን አምላክ ሆይ የምሰማውን በአንድቤቴ አሳድርብኝ አሜን ከብር እና ምስጋና ለአንተ ይሁን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@meazaneguesa5082
@meazaneguesa5082 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwotn yasemali
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 4 жыл бұрын
አቤቱ እንደ ቃሉ እናከብረው እንደ ቃሉ እንመላለስ ዘንድ ይርዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemaln Egam kaluen semten 30 60 100 yamare fira afrten yemengstue worashe yadrgen ewunt Diykon Egziyabhar abzto segawun yabzaln
@user-us2yh8nt9h
@user-us2yh8nt9h 4 жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን
@addishabeshawitnegn5488
@addishabeshawitnegn5488 4 жыл бұрын
ሰለ ቃሉ የአምላካችን ስም የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በምያስተላልፈው ትምህርት ብዙ ተለውጩበታለው መልካም ማድረግ መልካም ነው እግዚአብሔር አምላክ በእዴሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን።
@allaama9702
@allaama9702 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ፡ያሰማልን አሜን አሜን💒💒💒💒💒💖💖💖💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗
@tamridugin4105
@tamridugin4105 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማን ውንድማችን የገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እድሜና ጤናን ይስጥልን
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@dubaiajman5097
@dubaiajman5097 4 жыл бұрын
በእዉነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚያብሔር ለዚ እንድንበቃ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን ውዲማችን እግዚአብሔር ይባርካ ቅን አግልያዮችን እግዚአብሔር ያብዛልን በእውነት ልብን እሚያስደስት ትምህርት እግዚአብሔር ይርዳን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔስ በምግባሬ ደካማ ነኝ። እንደቸርነቱ ይሁንልኝ አሜን።
@rehimamisbah8372
@rehimamisbah8372 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ላንተም ለወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው በቤቱ ያፅናህ
@meskijayden2578
@meskijayden2578 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ ወንድማችን።
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማል መግስተሰማያትን ያውረስልን አሜን 🙏🙏🙏
@aishquen4214
@aishquen4214 4 жыл бұрын
አሚን ቃለ ህይወት ያሳማልን በእውነቱ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን በሰማነው ቃል ተለውጥን እንድኖር እግዛአቤር ይርዳን አሚን መጪውን ዘመን ያሳምርልን
@user-ox5gf9up4d
@user-ox5gf9up4d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን አባታችን
@user-wn1iy3os3e
@user-wn1iy3os3e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን
@kwabebe6913
@kwabebe6913 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስ0ማልን አስተማሪያችን መምህር በቤቱ ያፅናህ ይህንን አይነቱን ፉትፉት ያለ ትምህርት ሰምተን በልቦናችን ያሳድርልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን
@alamnigusi7383
@alamnigusi7383 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ምህራችን
@3angleszemichael90
@3angleszemichael90 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwat yasemalen edmana tsegan yabzaleh. ..
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እግዚ አብሔር አምላክ እደፍቃዱ እንኖር ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።
@hiwothiwit297
@hiwothiwit297 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-cf5yx8jw9m
@user-cf5yx8jw9m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም ደስስስ የሚል ትምርት ነው ሚያስተምሩን እግዚአብሔር ይባርክልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን ለሀገራችን ፍቅርና ሰላሙን ያውርድልን አሜንንንንን እናመሰግናለን
@user-eb3cr2uw1m
@user-eb3cr2uw1m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-xz6fm7bv9x
@user-xz6fm7bv9x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን (3)
@jaylinlaus2594
@jaylinlaus2594 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@Aaa-xt9sg
@Aaa-xt9sg 4 жыл бұрын
አሜን (3) ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት አቤቱ ቅዱስ ቃልህን በልባችን ጽላት ጻፍልን እንደ ቃልህና እንደ ፈቃድህ እንድንኖር ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን የሁላችንንም ፍጻሜ አሳምርልን ።
@emabtabera6955
@emabtabera6955 4 жыл бұрын
አሜን
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@waaqayyootikseekootibakkah1831
@waaqayyootikseekootibakkah1831 4 жыл бұрын
Kalewotin yasemalin wandimachin egzhaber yebark 🙏🙏💒🌹🌿🌿🌿💐💐🌼 DN Egzhaber yebark 🙏🙏🙏💒🌹🌿🌿🌿💐🌼 Ameeeen ✝💒💒🌹🌹🌿💐🌼 Ameeeen ✝💒💒🌹🌹🌿💐🌼 Ameeeen ✝✝💒💒🌹🌹🌹🌿🌿💐💐🌼
@malicatsegay
@malicatsegay 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-wo8ik7zk2i
@user-wo8ik7zk2i 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ይብዛልህ
@hareghareg9994
@hareghareg9994 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን ውንደማችን ያገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይሰጥልን 🙏🙏🙏
@user-bq2np6bn1c
@user-bq2np6bn1c 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ወንድማችን
@zitazita8377
@zitazita8377 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ለእኛም የሰማኑን በልቦናችን ጽላት ይጸፍል ፈጣሪ
@user-pt3je5di9n
@user-pt3je5di9n Жыл бұрын
አሜን(3) መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30 ፣ 60 ፣100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን(3)
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜናበጤና ይጠብቅልን ያኑርልን እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን አባቶቻችንን ህዝበክርስቲያኑን ይጠብቅልን እሥኪ በአዲሱ አመት ጥያቄዎቻችንን መልሡልን ????
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen Egzihabehr le agerachin Selamun miratun Yawerdilen 🤲🙏⛪✝️
@azooz7923
@azooz7923 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalin
@etenutadesgetaweyeedateley3946
@etenutadesgetaweyeedateley3946 4 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Kale eyhote yasmalene ameeen
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ሂይወት ያሠማልን እድሜ እና ጤና ፀጋውንም አብዝት ያድልልን
@sarabekel7599
@sarabekel7599 4 жыл бұрын
ተባሪከ እደሜና ጠና ይሰጠከ በእዉነት እኒ በአት ትምህረት ትቀይሪየለዉ አመሰገናለዉ አሜን ፍጣራ ይባሪከከ
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 4 жыл бұрын
ቃለልህይወት ያሰማልን ወድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን
@etiopiyaye5656
@etiopiyaye5656 4 жыл бұрын
Tebarek
@mariyammariyam6752
@mariyammariyam6752 4 жыл бұрын
Amen amen amen qale heywet yasemaln
@adonay6693
@adonay6693 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማይን ያውርስልን
@genetbaraki200
@genetbaraki200 4 жыл бұрын
አሜን! ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@user-ed8ws2fx7c
@user-ed8ws2fx7c 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@wedamamo2390
@wedamamo2390 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በዕዝ ልቦና ያዉል ያሳድርብን በእዉነት ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ወደ መንፈሳዊ መንገዱ ይምራን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@user-dl3jb3zj6g
@user-dl3jb3zj6g 3 жыл бұрын
በእዉነት መምራችን ቃልህወት ያሰማልን እድመ ከጠና ይስጥ አምን
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 4 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin
@makkiyyahussain2117
@makkiyyahussain2117 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትያሠማልን ያገልግሎትዘመንወንያርዝምልን
@user-tu9yy8zf2w
@user-tu9yy8zf2w 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@helenahelena997
@helenahelena997 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidstman5885
@kidstman5885 4 жыл бұрын
ሰላም ከይቅርታ ጋር ዝሙት ፈፅሚ መፅሀፍ ቅዱስ መፀለይ ይቻላል ከእንግሊዝ አገር
@nuruddinsowrov8954
@nuruddinsowrov8954 4 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ልኡል እግዚአብሔር የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እራሳችንን ለማንቃት የሰማናቸውን መለስ እያልን ደጋግመን ብንሰማው ጥሩ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዲያቆን አሜን አሜን አሜን
@meseretalemu8960
@meseretalemu8960 4 жыл бұрын
Egzeabher ymesgen Amen Kale hewet yasemalen memhrachen Amen Semten Melkam fre. Endnafera Ersu yrdan Mestwalu yadlen Amen
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 4 жыл бұрын
Amen (3) Egziybhar Yemesgen kale hiwet yasemaln Memhrachin.
@user-um3fp2de7b
@user-um3fp2de7b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን
@gghdhe2678
@gghdhe2678 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@demekechdamte8399
@demekechdamte8399 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።
@queenbeletu2265
@queenbeletu2265 4 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen wondemachen 🙏🙏🙏🌻🌻🌻
@tsegaye8331
@tsegaye8331 4 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln wendmachin
@mehaderrak5559
@mehaderrak5559 4 жыл бұрын
Amen amen Amen
@user-jh9yg1zd7l
@user-jh9yg1zd7l 4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏
@romamcdo1513
@romamcdo1513 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ወንድማችን ቃለህወት ይስጥልን ፀጋውን ያቡዛልህ
@romamcdo1513
@romamcdo1513 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@user-dm5ni2go2t
@user-dm5ni2go2t 4 жыл бұрын
Abtu geta hoy end kale ende nor erdagni 😢😢😢 Kale hiwet yasemalen wendime
@user-ze4wr2lq1c
@user-ze4wr2lq1c 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እ ና መሰግን አለን
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 4 жыл бұрын
Beewnet Kale hyiwten yasemalen wondemachn Egzabher ybarklen!!!!
@emutikasa5480
@emutikasa5480 4 жыл бұрын
Amen qala hiwotin yasemalen eni gin menfesawe iye delehum mehon feligalew gin yalehubet bota metam kebad new abatoche be stelot asibung ehite mariyam ebalalew Amen Amen
@user-tt8qk2un5j
@user-tt8qk2un5j 4 жыл бұрын
*Amen amen amen* *Kale hawetn yasemaln wendemachen*
@emebetderebebaut1005
@emebetderebebaut1005 4 жыл бұрын
ድንግል የልቤን የሚታውቅ ሚስጥረኛ እናቴ ናት hiy
@user-tt8qk2un5j
@user-tt8qk2un5j 4 жыл бұрын
@@emebetderebebaut1005 ሰላም ነው
@saraarayi4542
@saraarayi4542 4 жыл бұрын
ላስየማርን ለመከርን አምላካችን ልኡል እግዝአብሄር ይመስገን: ለመምህራችን ለወንድማችን እግዝአብሄር ቃለሂወት ያስማልን ጸጋውን እናጽበቡን ሚስጥሩን ያብዛልህ ወንድማችን: አናመሰግናለን
@rahelembaye5197
@rahelembaye5197 4 жыл бұрын
Amen
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@user-es7ki9wp1c
@user-es7ki9wp1c 4 жыл бұрын
amen.amen.amen kale.hewate.yasmalen mamhricen.rgeme.edema.yestelen
የቅዱሳን አባቶቻችን ደጋግ ምክሮች
20:11
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 27 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 14 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 55 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
በአንዳች አትጨነቁ
25:29
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 104 М.
የቅዳሜ አርጋኖን - Arganon Kidame
20:16
masresham
Рет қаралды 419 М.
ቅዱሳት ሥዕላትና ክብራቸው- ክፍል አንድ
25:04
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 16 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 14 МЛН