No video

"ጸሎታችን እንዲሰማ እንዴት መለመን አለብን? ለምን ጸሎታችን ወዲያው አይፈጸምም?"/ ሳያደምጡ የማያልፉት መልእክት/

  Рет қаралды 26,366

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Жыл бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZfaq ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Пікірлер: 95
@MahedereTewahedo
@MahedereTewahedo Жыл бұрын
እሑድ ታኅሣሥ 9 ቀን 2015 ዓ-ም 4-6PM DC Time Sunday December 18, 2022 us02web.zoom.us/j/3922330397 የመግቢያ ዙም ቁጥር / Zoom Id 3922330397 በዩቱብ / KZfaq: Gash Girma Kebede
@gebergzabihrwoldegihrgis8246
@gebergzabihrwoldegihrgis8246 Жыл бұрын
መህምር እንዲት ሰነበቱ ስሃት ገደብ አለው ወይስ የለውም Zoom ያስቀመጡት እምብኝ አለኝ
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 Жыл бұрын
በእውነት ለውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያኑርልን አሜን
@genetalem8059
@genetalem8059 Жыл бұрын
ቃለሂ ወት ያሳማልን እግዚኣብሔር አብዙቱ ይስጥህ ክብር ወንድማችን🙏🙏🙏
@warkehalmarim4842
@warkehalmarim4842 Жыл бұрын
Amen amen amen kalot yasemalen 💒🤲🤲🤲💒☝️💒💐💐💐🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@luladawit9431
@luladawit9431 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kal heiwt yasmaln 👏👏👏🌹
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይጸፍልን
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ ይሁን ይደረግልን
@achuderby3484
@achuderby3484 Жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln🙏🙏🙏
@maron-m1234
@maron-m1234 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን ለፍሬለበርከትይድርግልንአሜንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 Жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabezalhe
@biniyamgetu9146
@biniyamgetu9146 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኸ ይባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ
@yaseminmohamad2880
@yaseminmohamad2880 Жыл бұрын
Amen amen amen kalehiywat yasemaln 🙏🙏🙏❤❤
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሥ አንሥት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡተ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ አቡነተክ ሀይማኖት ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ አቡነ ይምሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድሀን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለአቡነ አቡነ መባ ፂወን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ሠላምህት ሥጠን ለሁልግዜው ከመካከ አትራቅአሜን አሜን አሜን
@mitikiemunye
@mitikiemunye 8 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@tewabechkassahun3850
@tewabechkassahun3850 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የቀና አምላክነ የምንለምበትን ስህልቱን ሰለመሩን አግዝሐብር ይሰጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Henoka369
@Henoka369 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@frey2383
@frey2383 Жыл бұрын
ቃለሂይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ደስ የሚል መልእክት ነዉ 🙏
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለወድማችን
@appapk5408
@appapk5408 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መማህርችን አሜን አሜን አሜን
@tinahailu748
@tinahailu748 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Memihirachin Kalihiwotin yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin !Ethiopia kilijochwa gar lezelalem tinurilin !
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን በእውነት ቃልሂወት ያሰማል አምላኬ ለሁላችንም ማሰተዋልንሰጠን ወንድማችን እግዘአብሔር ይባረክል ን ፈጣሪ ለሁላችንም ምህርቱን ያድለን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-tj5dk2do7b
@user-tj5dk2do7b Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሕይወትያሠማልንአሜን
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
Amen Amen Amen memeherachn kale hiwotn yesemaln Abetu GETA hoy yetesebare lib setan 🤲💒🤲🥰🥰🥰🥰
@emebetmebrhenyeaeseratlg817
@emebetmebrhenyeaeseratlg817 Жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln medmachi emeberhen aetleyh wedmachin tebarkln🙏🙏🙏🙏🙏
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 10 ай бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💚💚💚💚
@adiamhaile550
@adiamhaile550 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811 Жыл бұрын
amen amen amen kale hiywetyasmalen
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መልካም ልቦና የሚሰማ ፀሎት ይኑረን ሀያል አምላክ ሁሉን ቻይ ጌታ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ፫ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@wensht1459
@wensht1459 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤Amen Amen Amen
@edenhagos9591
@edenhagos9591 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@semhar11
@semhar11 Жыл бұрын
Amen amen amen
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@Kdbi82
@Kdbi82 Жыл бұрын
Amen amen kale hewot yasemnel.
@zerafiychrenate7109
@zerafiychrenate7109 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን
@genetgebeyuo7300
@genetgebeyuo7300 Жыл бұрын
Amen amen amen kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy
@brtkantadese6433
@brtkantadese6433 Жыл бұрын
Amen Amen Ameneee🙏🙏🏠
@ZinaKiros-gl1nb
@ZinaKiros-gl1nb 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hilinaendris7547
@hilinaendris7547 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@serkalemgetachew2121
@serkalemgetachew2121 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@addismersha2904
@addismersha2904 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
❤❤️👏👏 ቃለህይወት ያሠማልን
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃልሂወት ይሰማልን
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 Жыл бұрын
amen amen amen Kal hiwet yasemalgne diyakon tebebe mamo leselot enedenetega segawen yiseten
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
Amen
@AlexA-bn7nf
@AlexA-bn7nf Жыл бұрын
ቃለሕይወትያሰማልንነፈሠይማርልነ
@asterberhanu6748
@asterberhanu6748 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏👏
@rahelabraham717
@rahelabraham717 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@bleantamiru1913
@bleantamiru1913 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏
@gebergzabihrwoldegihrgis8246
@gebergzabihrwoldegihrgis8246 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምር
@tadelechhankebo3954
@tadelechhankebo3954 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባ
@mssalma1136
@mssalma1136 Жыл бұрын
አሜንን፫ የህይወትን ቃል ያሠማልን ወንድማችን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜንን፫
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤👏👏👏
@dinkneshnega351
@dinkneshnega351 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለወንድሞቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ለኛም በሰማንው ፍሬ እድናፈራ እርዳን አሜን
@freweiniteferi1683
@freweiniteferi1683 Жыл бұрын
🙏
@mimiande677
@mimiande677 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️💐💐❤️💐
@mantegeboshbaddo9666
@mantegeboshbaddo9666 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ልብ ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኸ ይባረክ አምላካችን እግዚአቤሔር ስማን ከማለታችን በፊት እሱን የምንሰማበት ልብ ይስጠን በሃይማኖት ፀንተን በምግባር ቀነተን እንድንኖር ይርዳን የሰማነው ለህይወት ለፍሬ ያርግልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለወንድማችን ዲያቆን ጥበብ ማሞ የህይወትን ቃል ያሰማልን መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ግሩም ትምህርት ነው በየቀኑ የሚታሰሙን መድኃኔዓለም ለእኛ የትህትና ልብ ይስጠን ✝️
@wosenwalelign7154
@wosenwalelign7154 Жыл бұрын
Kale hewit yasmalen
@user-oh4tt7wo6d
@user-oh4tt7wo6d 7 ай бұрын
ene egzabher yemwedge aymselgem yelmenkuten andunem semtoge aykem betam besu tesfa korchalew
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@rahelrahel5163
@rahelrahel5163 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memhrachn
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretwedajo4128
@meseretwedajo4128 Жыл бұрын
አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ጥበበ: እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን፣ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:
@user-ty3xu6no7q
@user-ty3xu6no7q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት አመሸህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🌾🌾🌾🌾
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Жыл бұрын
Qale hiwet yasemaln
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ንፁህ ልቦና ይሰጠን ዘንድ እግዚአብሔር ያድለን።
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ዘወትር ልቤ ኣንተ ያስብ ዘንድ ኣንተው እርዳኝ
@yordanosasmlash3443
@yordanosasmlash3443 Жыл бұрын
ኢሚን ኢሚን ኢሚን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
በእውነት እጅግ ድንቅ ነው ለመምህራቹን ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን የድጋፍ አባቶቻችን ጸሎት ይታደገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማይን ያዋርስልን እኛ ያለንው በምህረቱ ነው ቸርነቱን ያብዛልን አይን ልቦናችንን ያብራልን ለወንድሞቻችን ጸጋ በረከትን ይስጥልን ለአገራችን ፍጽም ሰላምን ይላክልን የአባቶቻችን አባት ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!
@soos-wsisay-2284
@soos-wsisay-2284 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልም 🤲🤲🤲
@dehninetabebaw7532
@dehninetabebaw7532 Жыл бұрын
➕➕➕ቃለ ህይወት ያሠማልን።➕➕➕
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
OK አኔ የምለው እግዚአብሔር እንደምተስብኩት አይሰራም እሱ እንደፈለገው እንጂ የፈቀደውን የማድረግ የመስጠት የመንሳት ስራ የእሱ ፈቃድ ብቻ ነው እንጂማ ሁሉም የሰው ልጅ ምርጥ ምርጡን ነው የምንፈልገው የምንጸልየው ከጸለየሁ ከጠየቅሁ እኮ እሱ አለ ይሰማኛል ያደርገዋል ብየ ነው። አለ ስትለው ይረሳሀል የለም ያሉትን ሰዎች ደግሞ በተለያዩ ጉዳዮች መጥቶ ሲያስተካክል ታገኛዋለህ በግሌ ብዙ ደክሜአለሁ። 100% በእሱ ላይ ነው እምነቴ ግን የምትጸልየዉ ሁሉ ይሆናል???
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 Жыл бұрын
የሚያስፈልገን የሚጠቅመንን እርሱ ከእኛ በላይ ስለሚያውቅ የምንፈልገውን መልካም የሆነውን ይሰጠናል:: የምንጠይቀው ሁሉ የማይጠቅመን ከሆነ አይሰጠንም:: ለእኛ መልካም የመሰለን ለርሱ ካልፈቀደልን ምናልባትም በጠየቅንበት ሰዓት የማያስፈልገን ከሆነ ያዘገየዋል:: ሁልጊዜም ከልብ ማመን ያለብን እግዚአብሔር በሥራው ትክክል መሆኑን ነው:: ለእኛ ለፍጥረቶቹ ያለው ሃሳብ የሕይወት የፍቅር ሃሳብ ነው:: በስፋት እንመለስበታለን ተከታተሉን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын
አሜን አሜን እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው። ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 ጉባአኤውን ለመሳተፍ ያብቃን🙏
@fikirtehailegiorgis4887
@fikirtehailegiorgis4887 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@mantegeboshbaddo9666
@mantegeboshbaddo9666 Жыл бұрын
እኔ የምኖረው Seattle ነው መከታተል ይቻላል መምህራች???❤
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@heptamesh4797
@heptamesh4797 Жыл бұрын
Amen amen amen
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarayohans3604
@sarayohans3604 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህራችን የግዚአቤሔር ጥበቃ አይለይህ አሜን👐👐👐
@Sara-du2os
@Sara-du2os Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-eh8cy3ry6z
@user-eh8cy3ry6z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,4 МЛН
ፍካሬ ኢየሱስ#ኢየሱስ_ክርስቶስ
34:30
ኃጢአትን የማሸንፍበትን ጥበብ አስተምሩኝ
29:44
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47