Mahlet Gebregiorgis - Aleka'Do - ማህሌት ገ/ጊዮርግስ - ኣለኻ'ዶ - New Tigrigna Music 2023 (Official Video)

  Рет қаралды 3,092,726

SEMAY ENT

SEMAY ENT

Жыл бұрын

Mahlet G/giorgis - Aleka'Do -ማህሌት ገ/ጊዮርግስ - ኣለኻ'ዶ - New Tigrigna Music 2023 (Official Video)
Join this channel to get access to perks:
/ @semayent
Ethiopian Music: Check Out New Musics, Tigrigna Comedy and More Videos by Semay Entertainment.Facebook :- / semay_music_ethiopiasu... :- / @semayent #tigrignamusic #AmanuelYemane#SemayEnt Make sure to subscribe to Semay Ent and turn on notifications to stay updated with all new uploads!
🔔Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.Copyright ©2021: Semay Ent
-~-~~-~~~-~~-~-Please watch: "Zemen Alemseged -Mesmerna Atsniena Nmekete( መስመርና ኣፅኒዕና ንመኸተ) : New Tigrigna music 2021." • Zemen Alemseged -Mesme...

Пікірлер: 2 000
@seifegebraelalemu901
@seifegebraelalemu901 4 ай бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ በጦርነቱ ለረገፍ የትግራይ ወንድሞቼ ነብሳቸውን በሰላም ይረፍልኝ ጀግኖች በትክክል ትግራይ በምትፈልጋቸው ወቅት የተገኙ ድንቅ ወጣት እወዳቹሀላው ጦርነት ከኢትዮጽያ ፈጽሞ ፈጣሪ ያርቅልን 😢😢❤❤
@Natinael-tebau
@Natinael-tebau Ай бұрын
Like nesh ehete selam Lee ethiopian ❤❤❤
@user-js6kp3jb4d
@user-js6kp3jb4d 2 ай бұрын
ትግሬኛ ባልሰማም.... የሜያሳዝን ነገር አለው 😢 ማሂ ደሞ ስትዘፍነው ❤❤
@Mamushkolcha
@Mamushkolcha Ай бұрын
እኔ ጦቢያዊ ነኝ ዘፈኑ ትርጉሙን ሰምቼ አሞኛል በተለይ የነዛ ምስኪን እናቶች እምባ አቁስሎኛል በቃ ይበለን ፈጣሪ
@HanaGashaw-zq3qj
@HanaGashaw-zq3qj 19 күн бұрын
❤❤❤❤
@sinetshay21
@sinetshay21 19 күн бұрын
Amen
@addisjemalkedir1643
@addisjemalkedir1643 Ай бұрын
ልብ የሚነካ ዜማ ትርጉሙን ባላውቀዉም ትግራዋይ እናቶች ሲያለቀሱበት ስላየሁ በሠማሁት ቁጥር ሆዴ ይባባል ወደ ድሮው ፈጣሪ ይመልሠን "ተጋዳላይ ወሊደ ትበል ትግራይ"💪💪💪💪
@debebedetamo3057
@debebedetamo3057 27 күн бұрын
አሜን 🤲
@nattykassa4054
@nattykassa4054 27 күн бұрын
የሚያለቅሱት ለልጆቻቸዉ ጀግንነት ነዉ
@sisayhayle1975
@sisayhayle1975 11 күн бұрын
ስለ ትግረዋይ ጀግንነት!!
@user-jq6lm1ue2b
@user-jq6lm1ue2b Ай бұрын
አለም ላይ ጨዋ እና ጀግና ህዝብ ትግራዋይ!!!
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes Ай бұрын
ስትለጠለጡስ
@yonatanakalu-tk2xl
@yonatanakalu-tk2xl Ай бұрын
@@TadewosyohanesShintam ahya Amhara you will never face Tigray by yourselves. Kizenam
@tsegayeayele8116
@tsegayeayele8116 Ай бұрын
OROMO
@user-yl2wb8pt9r
@user-yl2wb8pt9r Ай бұрын
Tew enji bale kuranchu
@yonatanakalu-tk2xl
@yonatanakalu-tk2xl Ай бұрын
@@user-yl2wb8pt9r get out of here Shintam ahya Amhara
@mamatube8439
@mamatube8439 11 ай бұрын
ድንቅ ህዝብ የእውነት መሰረት ስለ ማንነቱ የሚጨነቅ ሀቀኛ የሰው ነገር የማይመኝ የራሱን ደግሞ የማይሰጥ በምክንያት የሚኖር ድንቅ ህዝብ ነው ትግራዋይ!
@user-pe9rm9uu7h
@user-pe9rm9uu7h 2 ай бұрын
ewnet blehal wendm
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes Ай бұрын
ታዲያ ምዕራብ ምናምን ለምን ትላላችሁ?
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 Ай бұрын
የአማራን መሬት ብቻ ነው የምትፈልጉት... ? እና ለምንድነው ታዲያ ወልቃይት እና ራያያ.... ኝኝኝኝኝኝኝኝ... እያላችሁ የምታዝጉን?
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj Ай бұрын
ኝኝኝኝኝኝኝ ያልነው መሬቱ የራሳችን ስለሆነ ነው ​@@Fano_heroism24
@sarahmiller9655
@sarahmiller9655 14 күн бұрын
እናንተ ውሽታሞች የትግራይ መከራ ያስደስታቹ
@adissusentaywe6472
@adissusentaywe6472 Жыл бұрын
ምንም አፋር ብሆን እደ ትግሬ የምወደው ህዝብ የለኝም 💪🙏❤ ጀጋኑ ውስጤ ነው
@semrasolomon5942
@semrasolomon5942 11 ай бұрын
Way way
@jonathanymg6572
@jonathanymg6572 11 ай бұрын
ሂድ ከዚ 😏
@SalamSalam-ut2bo
@SalamSalam-ut2bo 10 ай бұрын
😭😭😭
@tigrayadey2059
@tigrayadey2059 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@nigstberhe2332
@nigstberhe2332 8 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏💛💛💛❤️❤️💊💊💊💊💪💪💪💪💪💓💓💓
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 Ай бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ እንደ ትግራዋም ምወደው የለኝም ወላሂ ድንቅ ህዝብ❤❤❤
@user-sg9yi3kx5i
@user-sg9yi3kx5i 29 күн бұрын
አህዮች እንጂ ንቦች አንጠላም ውዴ (እኛም)
@sayatwendemagegn
@sayatwendemagegn 19 күн бұрын
wos
@birugemechu653
@birugemechu653 11 күн бұрын
P😅​@@user-sg9yi3kx5i
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 7 күн бұрын
ግዴለሽም አህያም ጥቅም አለው ንብም ጓጂ ናትኮ ሁሌ ፋሲካ አይደለም​@@user-sg9yi3kx5i
@birhanab315
@birhanab315 3 күн бұрын
አህዮችን💔💔💔​@@user-sg9yi3kx5i
@saharaking6005
@saharaking6005 Жыл бұрын
ክብርን ሞጎስን ነቶም ንሕና ክነበር ሂወቶም ዝገበሩ ጀጋኑ ተጋደልቲ ተግራይና✊🙏🙏💔😥
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
ሰብ,ክራይብ ግበርለይ ክብረተይ ኣሜን😢😢
@amanuelberhe5584
@amanuelberhe5584 17 сағат бұрын
#1❤respect 🙏
@haben07k22
@haben07k22 Жыл бұрын
ዘላኣለማዊ ክብርን ሞገስን ንዓትኩም ተጋደልቲ ትግራይ ❤❤❤
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
ሰብ,ክራይብ ግበርለይ ጋል ዓደይ መዓረይ
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 15 күн бұрын
በናታቹ ትንሽ ትርጉሙን ንገሩኝ ስሰማው ሳይገባኝ አለቅሳለሁ እናቶች አልቅሰውበታል ህዝባቹን ሰላም ያርግላቹ ትግራይ ውስጤነው😢
@sabatesfaye3361
@sabatesfaye3361 12 күн бұрын
Enatochachin ehitochachin sideferu sigedelu agerachin siwerer kuch bilen anaym bilew hiwetachewn silesetu jegnoch yetezefene new,bachiru ye Tigray enat jegna wekwdku bey new yemilew
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 12 күн бұрын
@@sabatesfaye3361 አመሰግናለሁ
@AmanualHumera
@AmanualHumera 8 күн бұрын
ኣለህ ወይ ኣለህ ወይ የበረሃ ንፋስ ማን ነህ ወይ ኣንተ ማነህ ወይ የበረሃ ንፋስ ፍጥረትህ ገረመኝ ከቃል በላይ ሆነብኝ ከቃል በላይ ሆነብኝ ስምህ መጥገብ ኣቃተኝ ተጋዳላይ ተጋዳላይ ምን ኣይነት ወኔ ነው የሰጠህ ላአንድ ሂወትህ ምትገብረው ክምስ እያልክ ሄድኮው ሰው ማይሄድበት በጨለማ ቦታ ብርሃን እያየህ ጀግንነት ኣንዴ ነው ብለው ኣስበው ሊገዙህ መቸ ሰነፍክናነው ረመጥ ኣረግካት ትግራይ መቃብር ሆነች ታሪክ ደገምከው ተጋዳላይ የህዝቡ ፍርድ ቀደደ ተጋዳላይ ትንፋስ ሰጦ ትንፋስ የሚሰጥ ለሃገሩ ኣለፍክ ወይ ኣለፍክ ወይ ኣሸራህ ናፈቀኝ ኣለህ ወይ ኣለህ ወይ ድምፅህ ነው እስትንፋሴ ተጋዳላይ ወለድኩ ትበል ትግራይ(3) ሃገርህ ርስትህ እንዳይደፈር በኣጥንትህ ኣፀናሀው ቤዛ የሃገርህ እምባ ደምህ እንደ ጎርፍ ኣፈሰስከው ሰው ነህ ወይ ፍጥረትህ ገረመች ተጋዳላይ ሲሉኝ እምባየ ነው ሚቅድመኝ ተጋዳላይ ወለድኩ ትበል ትግራይ እያለ ይቀጥላል ብዙ ኣማርኛ ኣልችልም ደግሞ ግጥሙ ሃይለኛ ቃላቶች ኣሉት ለራሴ ስለ ማላውቀው የዘለልኩትም ኣለ እና sorry እህቴ
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 7 күн бұрын
@@AmanualHumera አመሰግናለሁ በጣም
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu 6 күн бұрын
​@@AmanualHumeraያሳዝናል የኢትዮጺያ እጣ ፈንታ ይሄ ዘፈን የውጭ ጥላት መቶብን አብረን ወድቀንለት ቢሆን ደስ ይል ነበር እርስ በራሳችን ተገዳደልን ለሺ ዘመናት አብሮ በፍቅር የኖረውን የአማራ እና የትግራይ ህዝብ አጨፋጨፋት ከምንም በላይ እሚያናድደው ሀበሻ ነን ለማለት እማይፈልጉ የጋላዎች እና ብልፅግና ሴራ መጫረሳችን ነው ኦሮሞ እኮ ሀበሻ ነኝ ብሎ አያውቅም እንደት በእነሱ ሴራ እንሸወዳል
@akitube2856
@akitube2856 Ай бұрын
ክብርን ሞገስን ምእንተ ትግራይ ዝሓለፉ ጀጋኑ ሰማእታትና 🙏💪
@kalabmankalabman7237
@kalabmankalabman7237 28 күн бұрын
🎉
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv Жыл бұрын
ግጥሚ %100❤💊‼️👌 ዜማ %100❤💊‼️👌 ድምፃ%100❤💊‼️👌
@yonasabrham3211
@yonasabrham3211 2 күн бұрын
Nay men ya ግጥሚ ?
@tdfking6871
@tdfking6871 Жыл бұрын
🔥ተጋዳላይ ይበል ግጥሚ ይበል ዜማ ይበል ድምፂ 👌👏👏🥰
@Abresh548
@Abresh548 Жыл бұрын
ክብሪ ንዓኩም ጀጋኑ ተጋደልት🙏🥰🔥
@tdfking6763
@tdfking6763 Жыл бұрын
👌👏❤️
@weedff4779
@weedff4779 Жыл бұрын
ዋውውው
@mechaltegaye
@mechaltegaye Ай бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን የትግራይን እናት ሆድ የሚያስብስ ህመሟን የሚገልፅ የሚያዛዝን መልክት ነው ማሂ እናከብርሻለን 🙏
@yidnekachewe.2089
@yidnekachewe.2089 Ай бұрын
ዘፈኑን ስሰማው የሚሰማኝ ያለው ጥንቃሬና ፅናትን የሚገልፅ ይመስኛል ቋንቋውን አላውቀውም አጠቃላይ ያለው ፅናትና ጀግንነት ከወንድማማቾች ጦርነት ይልቅ በኢትዮጵያ ጠላት ላይ ቢሆን ሙሉ ያደርገን ነበር በዚህ ጦርነት የተሰዉ ወንድም እህቶቻችን እናቶች አባቶቻችን ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ
@muliemulie2278
@muliemulie2278 Жыл бұрын
ጎቦ ሪምካ ከይድፈር ብዕፅምትኻ ኣፅኒዕካዮ 💪❤️ በጃ ንብዓት ዓድኻ ደምካ ውሕጅ ገርካዮ 🥰🥰 ማህሌት ዋዕሮ ትግራወይቲ ፅቡቅ ስራሕ 🙌❤️❤️
@user-yv2eg5yh3d
@user-yv2eg5yh3d Жыл бұрын
ተጋደላይ ትግራይ ክቡር ናዓኩም 💛❤🙏
@fitsumbirhan6012
@fitsumbirhan6012 Жыл бұрын
😢🎉😢😮😢m❤
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
​@@fitsumbirhan6012ሰብ,ክራይብ ግበርለይ መኣረይ
@Abelsnoop
@Abelsnoop 2 ай бұрын
ተጋዳላይ ትግራይ ክብሪ ነዓኹም ❤💪
@user-hw3tk5jc3t
@user-hw3tk5jc3t Ай бұрын
We feel your pain💔😥 May God gives you strength🙏 We love you our Tegaru sisters and brothers. From Oromia ❤️🌳❤️💊
@gideyguesh8
@gideyguesh8 Ай бұрын
Thank you brother
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 Ай бұрын
much love our oromo brothers and sisters.
@bemnatabebe3255
@bemnatabebe3255 14 күн бұрын
Z mashikabet enasu eko enaten ayewadum deldey adergaw leyalefubachu nwe amharaw hagerun selmewade tagelo awerdachwal ahun ayewadutem enate short memory yematerabu machem enasu lenate ayetagum
@Mesfi
@Mesfi 23 күн бұрын
I am from oromia I love you tigray people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wow best music
@Kevin_Tv7
@Kevin_Tv7 Жыл бұрын
ኣነስ, ንዘልኣለም ካብ ወንበረይ ብድግ እናበልኩ እናኽበርኩዎም ክነብር እየ ❤️💛🙏✊ TDF 🥰✊
@user-zd4wy8gp4i
@user-zd4wy8gp4i Жыл бұрын
good job ማህሌተይ ኣለኩም ንዝላኣለም ደቂ ሕተንና ተጋሩ ደመይ ሰላም ፍቅሪ ንዓኩም ተጋሩ ይሕዋተይ ካብ ሓወኩም ወዲ ኣከለ-ጉዛይ እያ 🙏💙💊💊💊💙💙💙♥️❤🥰💪✊️👌♥️❤🥰
@salamjordan6093
@salamjordan6093 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@MulualemDesta-wm5js
@MulualemDesta-wm5js 23 күн бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን አማራ ሆኜ ይሄን ዘፈን ስሰማው እማለቅሰዉ የእዉነት የትግራይ እና የአማራ እናት እንባ የሚታበስበት ግዜ እሩቅ አይደለም ያ ግዜ ያ ህብረት ይናፍቀኛል ምክንያቱም በትግራይ አንባሻ ነዉ ያደኩት ናፍቃችሁኛል የምር😰😰😰
@EsayasTamiru-lb3yn
@EsayasTamiru-lb3yn 11 күн бұрын
oromo hogne yaw negn uffffffffffff😭😢😢😰
@rediatgetu47
@rediatgetu47 9 күн бұрын
Awo wude ewunet new
@lemlemmelkamu8503
@lemlemmelkamu8503 7 күн бұрын
ልክ እደእኔ
@negacgidey4484
@negacgidey4484 6 күн бұрын
የማይረባ ፖሎቲካ 😢😢
@helinaaraya6557
@helinaaraya6557 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 fetari beka belen
@ekram0007
@ekram0007 Ай бұрын
ከቲክቶክ የመጣችሁ!?👍👍👍 የትግራይ እናቶች አታልቅሱ ጀግኖች ወልዳችሁ ነው ያሳደጋችሁት!!!!! እንደ ትግራይ ህዝብ ጀግና ህዝብ የትም አልተፈጠረም !!!!!
@user-yl2wb8pt9r
@user-yl2wb8pt9r Ай бұрын
Ye jegna tirgumn alemawek Alasfelagi waga yaskeflal 100 Lemaymolu sewoch wenber Lemastebek blo sew ketema hedo yemoten miskin jegna eyalachu atkeldubet
@oneethiopia8349
@oneethiopia8349 Ай бұрын
@@user-yl2wb8pt9r tikkl
@fethitube1441
@fethitube1441 Ай бұрын
እውነት ነው ወላሂ የትም !!! አሁን ላይ ከትግራይ ህዝብ ውጪ ኢትዮጵያ ውስጥ አንገቱን ቀና አርጎ ለመኖር ሚያስችል የሞራል ልዕልና ያለው አንድም ኢትዮጵያዊ የለም ! ይመቻቹ እኛ አንገታችንን ደፍተን ተገደን ነው ምንኖረው እናንተ በደማችሁ ያስከበራቹት ሉዐላዊነት ነው ሚያኖራቹ !! 💪💪💪
@umersirag7510
@umersirag7510 Ай бұрын
Menor yetesanew hizm endi makolepapes mn yihun ..mecham wendmun yegedele be wendmu yemote yetugars new kbru yetus new wudase ljin asalfo lemot mestetn yemesele mn kebad neger alew..ke wene maseb weten ..be wene weten bnsera dhnetn dl adrgen yane neber kana blo mezemer mezfen..wey hagere
@MimiFisseha-rd4od
@MimiFisseha-rd4od Ай бұрын
Betkekel !!!
@user-mp5kc3ux4j
@user-mp5kc3ux4j Жыл бұрын
ክብርን ሞገስን ንጀጋኑ ተጋደልትና ማህሌተይ ፅብቕቲ እውን ክበርልና ❤💛❤💛❤💛😍😍😍😍🙏
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
ሰብ,ክራይብ ግበርለይ ጋል ዓደይ መዓረይ
@user-mp5kc3ux4j
@user-mp5kc3ux4j 11 ай бұрын
@@merigalmarye7051 ትሕዝቶኺ ኣትየ ክሪኦሞ ጠቃማይ እንተኮይኑ ክገብረልኪ እየ ዛሓፍተይ 😍
@afeworkkidu1974
@afeworkkidu1974 Жыл бұрын
There is no word to express tegadalay #love #proud ተጋዳላይ ወሊደ ትበል ትግራይ 😍😍😍🦾🦾🦾🦾🦾
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
ሰብ,ክራይብ ግበረለይ ወዲ ዓደይ መዓረይ😊❤
@yemaneadmasu2148
@yemaneadmasu2148 5 ай бұрын
I have immense respect for the Tigrayan people and their cultural heritage. Their contributions to Ethiopia are invaluable. Yemane from southern part of Ethiopia!
@freyhayleab3281
@freyhayleab3281 6 ай бұрын
መብሬ ሓወይ ኩሉ ግዜ ኣብ ልበይ ❤❤❤❤❤ ክብርን ሞጎስን ንስዉኣትና😢😢😢😢
@meronyerdaw5811
@meronyerdaw5811 Жыл бұрын
I loss my family my friend my people but its for our freedom and peace I lost those ginus people my best friends I am in pain this time but I always realised 💔 😔 know they died for our freedom tank u
@mentesanotleamelak3224
@mentesanotleamelak3224 11 күн бұрын
Not only Prosperity fault also TPLF
@user-jo5ce8bs8m
@user-jo5ce8bs8m Жыл бұрын
ክብሪን ሞጎስን ነዞም እንኮ ሓንት ህይወቶም ዝኸፈሉላ መአንተ ዓደሙን ሃገሮም ዝተቓለሱ ጀጋኑ ተጋሩ #ክብሪ_ክብሪ_ክብሪ_ይግበኣኩም 🙏❤️💛❤️💛 #ትግራይ ዓደይ ብደም ደቅኽ ኮርዕክ ትነብርሉ ግዜ ቀርባ እያ #ትግራየይይይይ ✊💛❤️
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
ሰብ,ክራይብ ግበርለይ ጋል ዓደይ መዓረይ
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 2 ай бұрын
እቺ ዘፈን ትግርኛ ባልችልም መልእክት አላት እና ትመቸኛለች❤
@yonatanseyoum1886
@yonatanseyoum1886 Ай бұрын
ወለድኩ ትበል ትግራይ
@ibrasafi1205
@ibrasafi1205 Ай бұрын
ዘላኣለማዊ ክብርን ሞገስን ንዓትኩም ተጋደልቲ ትግራይ
@tadeylove1179
@tadeylove1179 Жыл бұрын
ተጋዳላይ ዝብልእ ድምፂይ ክሰምዕ ከለኩ👉😭😭😭😢😢👈አካአሉኩን ቃላት ዘይገልፆም ጀጋኑ ትግራይ 💪💪💪💛❤
@mkm4736
@mkm4736 Жыл бұрын
💊💊😥😭🙏
@gddd8885
@gddd8885 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@MesiMesi-mj6tm
@MesiMesi-mj6tm 2 ай бұрын
😢💔
@media4060
@media4060 Ай бұрын
ወላ ኣነ ኣይካልኩ 😢😢😢 💙
@chf-cv4ix
@chf-cv4ix Ай бұрын
me too😢💔😭
@humeratube1176
@humeratube1176 Жыл бұрын
I swear to God ንብዓተይ ክቆፃፀሮ ኣይከኣልኩን❤
@raheltechane2605
@raheltechane2605 5 ай бұрын
Every time I listen to this song, I can’t stop crying the same time how proud of our TDF💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@trustingod2549
@trustingod2549 3 ай бұрын
I feel the same. Cant wait for all Tigray to be free.
@HaftomWoldegabrielGebrehiwot
@HaftomWoldegabrielGebrehiwot 2 ай бұрын
Same feeling 😪!
@mussiehaile7567
@mussiehaile7567 Ай бұрын
ንለምለም ዓይነይ ክትነብዕ ምስ ረኣከዋ እዛ ደርፊ ከምገለ ገይራኣትኒ❤❤😢😢
@ove6164
@ove6164 Жыл бұрын
ማሂተይይይ እንቃዕ ብሰላም መጻኪ ንግስተይ✨💙 ተጋዳላይ መግለጺ ኣልቦ ወናኒ ሓቀኛ ፍቅርን ቅንዕናን💎❤
@jhonocbay693
@jhonocbay693 10 ай бұрын
kab weyan juonta tegdalay kkkkkkk copia ab weshti Ethiopia juonta
@hiwiabebe7495
@hiwiabebe7495 Жыл бұрын
ሁሌ ለክብሩ ለነፃነቱ በፅናት የሚቆም ጀግና የሆነ ህዝብ።
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
ሰብ,ክራይብ ግበርለይ ሂዊ ሓፍተይ
@imbebafsahaye9498
@imbebafsahaye9498 10 ай бұрын
​@@merigalmarye7051l😢
@jhonocbay693
@jhonocbay693 6 ай бұрын
Tigray kelele Ye Ethiopia nat hul gez Ethiopiawn naxent.altechem🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Bahgi_
@Bahgi_ 11 ай бұрын
The feeling every time I listen to this music ... ጎቦ ሪምካ ከይ-ይድፈር: ብ ኣዕፅምትኻ ኣፅኒዕኻዮ በጃ ንብዓት ዓድኻ: ደምካ ውሕጅ ገይርካዮ እምበር ከ ኣታ ሰብ ዲኻ: ፍጥረትካ ገሪሙኒ ተጋዳላይ እንትብሉኒስ: ንብዓት እዩ ዝቕድመኒ . . . ክብርን ሞጎስን ንስውኣትና፤ ኩሉ ዓይነት ክንክንን ክብርን ንህሉዋት ተጋደልቲ ትግራይ። ❤💛
@MengistuNigus
@MengistuNigus 4 ай бұрын
❤❤ናማን ብልቢ ዝተዘየመ ዝተደረፈ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኺ ማህሌትዋ
@user-jl2fr5nx9w
@user-jl2fr5nx9w Жыл бұрын
ማሂ ንግስቲ ጥበብ ፁብቅ ስራሕ "ተጋዳላይ እንክብሉንስ ንብዓትእዩ ዝቅድመነ" ❤💛
@user-yc6hf6ld7u
@user-yc6hf6ld7u Жыл бұрын
ማሃሌተይ ስሕልቲ ድምፂ❤ ክብርን መጎስን ንጀጋኑ ሰማኣታትና🥺❤💛
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
ሰብ,ክራይብ ግበርለይ ጋል ዓደይ መኣረይ
@user-yc6hf6ld7u
@user-yc6hf6ld7u 11 ай бұрын
@@merigalmarye7051 ገረልኪ ማዓረይ❤🙏
@alemhailay2423
@alemhailay2423 Жыл бұрын
😢😢😢😢 ኣለካ ዶ ትክውን ወዲኖይ መዓረይ ኣብ ጭንቂ ይነብር ኣለኹ ኣብ ስደት ሓፍትካ😢😢😢❤
@user-jk7gf1gv2u
@user-jk7gf1gv2u 2 ай бұрын
ክብርን ሞጎስን ንስውኣት ብፆትና!!!
@selamtesfay1193
@selamtesfay1193 Жыл бұрын
ማህሌተይ ጅግና እንኮዕ ዳሐን መፃኪ❤💛🙏
@solomonfafi4743
@solomonfafi4743 Жыл бұрын
ክብር እና ሞገስ ስለ ክብራቸው ለአገራቸው የተሰዉ ትግራውያን።❤❤❤❤
@Vcinlv23
@Vcinlv23 Жыл бұрын
🙏🙏🙏💕💕💕❤️❤️❤️
@danielbitew4335
@danielbitew4335 Жыл бұрын
Thank you so much Solomon Fekadu. We really appreciate
@meazakahsay6307
@meazakahsay6307 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@z1zz954
@z1zz954 Жыл бұрын
ትግራይ እኮ ክልል እንጂ መቼ ሃገር ሆነች
@user-mm4xf7ff8v
@user-mm4xf7ff8v Жыл бұрын
@@z1zz954 ኣህያ የምርኮኛ ልጅች👎👎👎🦓🦓👈👈
@RimTsehaye
@RimTsehaye 24 күн бұрын
የአሁኑ ዲሞክራሲና ብልፅግና ያሳየችው ትግራይ እና ህዝቧዋ ነው ሁሌም አንደኛ
@MesayBelete-fr7lr
@MesayBelete-fr7lr Ай бұрын
ትግረኛ ባልሰማም ደጋጋሜ የምሰማው ሙዚቃ ነው ፡፡
@user-mk9jf5di6s
@user-mk9jf5di6s Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MekdesAssefa-lg6tv
@MekdesAssefa-lg6tv Ай бұрын
Me too ❤❤❤
@ElduErsumo
@ElduErsumo 2 күн бұрын
Me too hodi yababali muzikawu inatochi iyalekesuu ayichee neber 😢😢😢
@wedisembel2951
@wedisembel2951 Жыл бұрын
Tigray forces has proved to be the most powerful force in Africa and the Tigrians should proud of them.
@dawitokubazghi6144
@dawitokubazghi6144 Жыл бұрын
Do
@ibeeadane4430
@ibeeadane4430 Жыл бұрын
😆😆you people need to stop lying to yourselves at some point.
@user-jt3qb3fx1g
@user-jt3qb3fx1g Жыл бұрын
​@@ibeeadane4430 Amara scam shut up
@Oreo98
@Oreo98 7 ай бұрын
Yeah that’s why they lost right
@axumroha
@axumroha 6 ай бұрын
At the end yechereka mircha ferese eko but am pround of those mans go to war for what they blive
@ttyy7566
@ttyy7566 Жыл бұрын
ዋዕሮ ደቂ ትግራይ አንበሳ ልበይ ደቂ ትግራይ ማዓረይ🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@naodberhan9971
@naodberhan9971 17 күн бұрын
ክብርን ሞገስን ንጀጋኑ ስማኣታትና ✊ ❤💛
@ElyasBaye-sd1cj
@ElyasBaye-sd1cj Ай бұрын
Wow ትግራይ ወንድሞች ድንቅ በሆነ ዜማ ሲወሱ ። ❤❤
@meazakahsay6307
@meazakahsay6307 Жыл бұрын
ክብርን ሞገስን ነቶም ምእንተ ዓዶም ዝተሰውኡ ጀጋኑና 🙏❤️❤️
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
ሰብ,ክራይብ ግበርለይ ክብረተይ
@awegeny6875
@awegeny6875 Жыл бұрын
Wow Wow wow 👌 👏 What a song 🎵 What a Voice, What a Poem, What a Message, We Thinks We are Just Hearing Such A Wonderful Song, But We Are Actually Getting A Big Message, A Message Of Tigrianism Should Existing At the cost Of Our Precious Lives For The Sake Of Tomorrow Generations Of Tigray, Job Well Done Our Beloved Great Artist Mahlet...., May God Bless (You And All Our Heroes And Heroines Who Paid Their Precious Lives For Us For Tigrayans As well as For All Tigrayans Around The World) With All His Blessings 🙌 Amen 🙌 🙏.
@HayleslaseKidanemaryam
@HayleslaseKidanemaryam Ай бұрын
ክብርን ሞጎስን ንሰማአታትና❤
@adanbin1305
@adanbin1305 10 сағат бұрын
iam from Somali i love tigrai people tagadalay ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesabraham2382
@yohannesabraham2382 Жыл бұрын
ዘልኣለማዊ ክብርን ሞጎስን ንተጋደልቲ ትግራይ 👍🌹🌼🌸
@glorykibret
@glorykibret Жыл бұрын
"ተጋዳላይ እንክብሉንስ ንብዓትእዩ ዝቅድመነ" 😥💖😍
@abrahammelese5167
@abrahammelese5167 19 күн бұрын
ልብ የሚነካ ዜማ ትርጉሙን ባላውቀዉም ትግራዋይ እናቶች ሲያለቀሱበት ስላየሁ በሠማሁት ቁጥር ሆዴ ይባባል ወደ ድሮው ፈጣሪ ይመልሠን "ተጋዳላይ ወሊደ ትበል ትግራይ!
@user-jk4ew1er8l
@user-jk4ew1er8l Ай бұрын
Big respect 🙏 to tigria people from the greatest Oromia
@eseyasghebrhiwet
@eseyasghebrhiwet Жыл бұрын
ከም ወትሩ ብሉጽ ስራሕ ሓፍተይ ትግራይን ትግራውነትን ይዓምብብ 👏👏...
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
ሰብ,ክራይብ እስቲ ግበረለይ ወዲ ሪመይ መዓረይ
@romadiabrha253
@romadiabrha253 Жыл бұрын
ካልእ ብሉጽ ስራሕ ካብ🍎ማሂ🍎 Our debt to the heroic men and valiant women in the service of our country can never be repaid. They have earned our undying gratitude. Tigray will never forget their sacrifices. 🟨🟥🟨🟥🟨🟥🟨🟥🟨🟥🟨🟨🟥🟨🟥🟨🟥🟨🟥🟨🟥🟨
@kokikifle4439
@kokikifle4439 Жыл бұрын
ማህልዮ እንኳን ድምፅሽን ስማሁ እንኳንለየካቲት እስራሀንድ እደረስሽ እደስን እወድሻለሁ ድምፅሽይማርከኛል
@abdurahmanjula5654
@abdurahmanjula5654 Ай бұрын
Am oromo and l like this music, listening more time. Am proud by tigaru because paid life for our right and liberty.
@amanuelgebreyohanes3896
@amanuelgebreyohanes3896 Жыл бұрын
ማሕሌተይ ሽኮር። Greetings and love ❤️ from Vancouver WA 🇺🇲
@tigraytube8615
@tigraytube8615 Жыл бұрын
ክብርን ሞገስን ንጀጋኑ ተጋደልቲ ተጋሩ ❤💛🙏 ዘልአለማዊ ክብርን ሞገስን እታ እንኾ ህይወቶም ዝኸፈሉልና ጀጋኑ ሰማእታት🙏🙏 My ተጋዳላይ ❤💛🙏
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 Жыл бұрын
💔 our brothers and sisters gave their life for our peace. ❤❤❤
@AbitAbit-cp6uw
@AbitAbit-cp6uw Ай бұрын
ባልሰማውም ምርጥይ ነው ትግራይ ይመችሽ
@user-mi2tr7fo2c
@user-mi2tr7fo2c 11 сағат бұрын
አጆኪ ትግራይ 💪💪💪
@tamuhailay3508
@tamuhailay3508 Жыл бұрын
ማህየ ሽኮር ደርፊ ዘይኮነ መዝሙር እዩ ብጣዕሚ እና እነኽብረኪን ንፈትወክን we love you ❤
@hannahhagos279
@hannahhagos279 Жыл бұрын
the most honest are people are soldiers, they sacrifice their loved life for their people and i respect soldiers, Mahlet when i listen to you your music relaxes me and i love your music ትግራይ ሰዒራ በተጋደልት ደቃ ክብርን መግሰን ንሰውአትና✊✊
@zipper477
@zipper477 Жыл бұрын
You're absolutely 💯 right ✅ 🙏
@miniab4348
@miniab4348 Жыл бұрын
ግርም እባ ተጋዳላይ እንዳ በልካ ሸቐጥ። ምስኪን መዓት ዝወረዶ ህዝቢ
@Aberamitiku-ls6jq
@Aberamitiku-ls6jq Ай бұрын
ክብሪን ሞጎሰን ነህዋትና ተጋደልቲ ትግራይ ሰብ ክገብሮ ዘይክዕል ኩሉ ዝገበሩ ጀጋኑ እንበር ከ ሰብ ዲካ ፍጥረትካ ገሪሙኒ!!!!!
@TigeLove-gs9jp
@TigeLove-gs9jp 2 ай бұрын
❤❤❤❤I am oromoo Ilove you Tigray people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gracefull-ok9lr
@Gracefull-ok9lr 19 күн бұрын
❤️💚❤️
@mesiendertawit9608
@mesiendertawit9608 Жыл бұрын
ክብርን ሞጎስን ልስዋኣትና💔✊ ማሂተይ ዋዕሮ ትግራይ❤️💛✊
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
ሰብ,ክራይብ ግበርለይ መሲ ሓፍተይ😊❤❤
@user-ou5rq5mf4e
@user-ou5rq5mf4e 2 ай бұрын
😢😢😢😢🎉🎉🎉
@lukasfasil2362
@lukasfasil2362 Жыл бұрын
i love you so much tigraway ትግራይ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@user-xg6oz5zt3z
@user-xg6oz5zt3z Ай бұрын
I don't understand the song Always to listen I'm excited 👉I am a native of Somalia For the people of Tigray I have great respect🙏
@mohammedsunemo
@mohammedsunemo 29 күн бұрын
tigray is king of king for ever ❤❤❤❤
@newuaq1125
@newuaq1125 Жыл бұрын
ማህሌተይ ፅቡቅ ስራሕ እወ ጀጋኑ ተጋደልትና ክብርን መጎስን ልአኻትኹም ይኹን መእንተ ትግራይና ትበጅኹም መስዋእቲ መቁሰልቲ ታሕቲ ላዕሊ ደኻም ጥሜት ፃምእ ቁሪ ሙቀት ሰብ ለይኸዶ ኸይድኹም ወሎዶና ክቅፅል ገይርኹምና እወ ተጋዳላይ ክብሀል ንብዓት ይቅድመና ሙሉእ ሰላም ልሀገርና ትግራይ ይኹን🙏🙏🙏❤️❤️🕊🕊💛💛🕊🕊❤❤💪💪💪💊💊💊💔💔
@rahwadejen6264
@rahwadejen6264 Жыл бұрын
ተጋደልትና ንበረሉና ንዘልአለም 💚💙ንስለና ዝሓለፍኩም ወገናትና ብሰላም ትዕረፍ ነብስኩም 💔🙏
@MarkanAsefa-bl3fe
@MarkanAsefa-bl3fe Ай бұрын
ክብርን ሞገሰን ንዓትኩ ተጋዳላይ ትግራይ
@paule9572
@paule9572 Күн бұрын
I'm oromo and badly in love with this song, i love you tigreians.
@kflomgereziher2072
@kflomgereziher2072 Жыл бұрын
ክብርን ምጎስን ንጀጋኑ ተጋደልቲ ትግራይና 🥰✊❤💊🙏
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
ሰብ,ክራይብ ግበረለይ ወዲ ሪመይ መዓረይ😊❤
@danielbitew4335
@danielbitew4335 Жыл бұрын
Thank you Mahi. You're one of the greatest singers and songwriters of all time. Mahi, you are right it's really a blessing Tigray has such Tegadaly. Well done!!!
@yohannesdesta4251
@yohannesdesta4251 10 ай бұрын
She is not song writer
@user-xj3xt1kl6x
@user-xj3xt1kl6x 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@michaeltesfaye8268
@michaeltesfaye8268 Ай бұрын
You are also tegadaly. I am amhara but love you so much tigeraway and you mahi you are my life ❤❤❤❤❤❤❤❤
@wediwedi8811
@wediwedi8811 Жыл бұрын
እወ ታጋዳላይ ጅግና ባዓል ዓቅሊ ጅግንነትካ ገሪሙኒ ተጋዳላይ
@SomeOne-yo3lb
@SomeOne-yo3lb Жыл бұрын
እሰይ እዶ ጥበብ ባሓቂ ተጋዳላይ ወልዳ ትግራይ ዓደይ እምላክ ሰላምኪ የብዘሐዮ 💗💗💗💗🙏🙏🙏
@etenshegezahegn2326
@etenshegezahegn2326 Жыл бұрын
በሐቂ ደስ ትብል ደርፊ አንኳ ኩሉ ደርፋ እዬ ዝፎትዎ💝💐👌👌👌💛❤️
@AbitiTube.
@AbitiTube. 3 сағат бұрын
🥰Mahlet Gebregiorgis TDF We love it 🥰
@tekaassefa182
@tekaassefa182 Ай бұрын
አይ ትግራይ እናት ሃገር ትግራይ ያሳለፈችው ከባድ አመታት እና ደም የሚባል ነገር አለ ይነዝርሃል ልክ እንደ ኤሌትሪክ የእውነት ትግታዋይ ካልሆንክ ደሞ አታውቀውምአይገባኸም ! ትግራይ ሁሌም ታስባችዋለች ለዚኸ ቀን መስዋት ከፈለው ላቆዮዋት ጀግኖቿ!
@noahyemane
@noahyemane Жыл бұрын
Welcome Mahi. Words are not powerful enough to describe our ተጋዳላይ ትግራይ🥰🥰🥰
@wediabreha5066
@wediabreha5066 Жыл бұрын
ክብርን ሞገስን ንስለ ትግራይ ኢሎም ዝሓለፉን ዝተሰውኡን ኣቦይ ተ/ይ ኮነሬል ኣብርሃ ጎይታናን ካልኦት ናይTDF ኣባላት መንግስተ ሰማያት ያዋርሰልና 💛❤✊
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
ሰብ,ክራይብ ግበረለይ ወዲ ዓደይ መዓረይ😊❤
@sabatesfaye3361
@sabatesfaye3361 26 күн бұрын
@kalidhassen2469
@kalidhassen2469 Ай бұрын
Tiktok አይቶ የመጣ
@abdigashahun1992
@abdigashahun1992 Ай бұрын
You got me 😅
@ferhanmechael4735
@ferhanmechael4735 23 күн бұрын
የጋደላይ ትግራይ ክቡር ናዓኩም❤❤❤❤
@mkm4736
@mkm4736 Жыл бұрын
ተጋዳላይ ክብልስ ንብዓት እዩ ዝቅድመኒ 😥😥😥💊💊🙏🙏
@user-yx5vw1xb6b
@user-yx5vw1xb6b Жыл бұрын
ማሂየ ጥዑም ድምፃ ክብሪ ንዓኹም ተጋደልቲ ትግራይ😍😍❤❤🙏🙏
@wabistar
@wabistar Ай бұрын
I'm from Great Oromia I love this music ❤❤❤
@bisratgebremedhin9910
@bisratgebremedhin9910 Ай бұрын
The great 😂😂😂😂l
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj Ай бұрын
ኦሮሞ የዋህ ህዝብ የአባ ገዳ ልጆች እኛ ተጋሩዎች እንወዳችኃለን❤❤❤❤
@natantube-qp7th
@natantube-qp7th Ай бұрын
​@@SamriBaba-fz3oj i swear እንኛም እንውድቹውለን ❤😢 siin jalànaaa
@natsinettesfay4018
@natsinettesfay4018 Жыл бұрын
T.D.F❤ T..D.F ❤T.D.F❤ተጋዳላይ❤❤❤✊ማሂ
@walcott_media
@walcott_media Жыл бұрын
ዘለኣለማዊ ክብርን ሞገስን ንሰማእታትና🙏
@hananahmed3377
@hananahmed3377 2 күн бұрын
Am somali Ethiopian i love all my ethiopian people i hope tigray people can move on i feel their pain one love all Ethiopia 🇪🇹
@user-mw2jd6ub4p
@user-mw2jd6ub4p 2 ай бұрын
ክብርን ሞገስን ንጀጋኑ ተጋደልትና ማህሌተይ ፅብቅ እውን ክበርልና yene konjo ❤️❤️❤️💊 TDF 🥰🥰🥰
@kahasitghebreanenya4552
@kahasitghebreanenya4552 Жыл бұрын
ዘለኣላማዊ ክብርን ሞጎስን ንጀግኑ ተጋደልይ ትግራይ💛❤💪
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 ай бұрын
ሰብ,ክራይብ ግበርለይ ክብረተይ
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
00:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
00:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 47 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 74 МЛН
Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo  Part  2 Jun 2,24
53:08
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 32 М.
Bilillee | Andualem Gosa | New Oromo Music Video 2024
5:46
Andualem Gosa
Рет қаралды 3,3 МЛН
Write your reaction in the comments 😱😂
0:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 22 МЛН
How many pencils can hold me up?
0:40
A4
Рет қаралды 18 МЛН
Настоящий Железный Человек ( @ALEXLAB )
0:51
EpicShortsRussia
Рет қаралды 15 МЛН
Самый Лучший Старший Брат 😍
0:38
ДоброShorts
Рет қаралды 9 МЛН