እማማ ዝናሽ እና አንቺናሉ - ክፍል 4 | ቺቺቺ…ብሎ ሲንቻቻ EMAMA ZINASH AND ANCHINALU

  Рет қаралды 279,805

Zeki Tube

Zeki Tube

Жыл бұрын

Пікірлер: 859
@user-cf3lo9yi1t
@user-cf3lo9yi1t Жыл бұрын
ወይ እማማ ዝናሽ በሳቅ እኮ ሊገሉን ነው ዘኪ ምርጥ ሰው ሁሌም ስራልን እኛ የመዳም ቅመሞች ፈታ ነው ምታደርጉን ድካሜ ሁላ ነው ሚለቀኝ 😃😄😄😄😄😄
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Ende zare sike limot 🤣🤣🤣🤣🤣
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@nejatali7088 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@beret_tube
@beret_tube Жыл бұрын
ድፍን የሰዉልጅ እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም በፍቅር አደረሳቹ
@bezawolde759
@bezawolde759 Жыл бұрын
የዛሬን ማደራችን መች አወቅን
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-zx5fm6xw4q
@user-zx5fm6xw4q Жыл бұрын
አሚን
@user-ce4wj9vc2d
@user-ce4wj9vc2d Жыл бұрын
እንኳን አቡሮ አደረሰን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ወንድማችን ዘኪ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ ! ከዚህ በላይ ቃል የለኝም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@abnetgesese5822
@abnetgesese5822 Жыл бұрын
Amene zike
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@abnetgesese5822 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@minyshubalcha590
@minyshubalcha590 Жыл бұрын
Zeky God please you
@menberujembere5767
@menberujembere5767 Жыл бұрын
Bbmb vg
@messiyotube4554
@messiyotube4554 Жыл бұрын
እርሶ ባይኖሩ በዚህ በከፋ ዘመን በምን እንስቅ ነበር እድሜ ይስጦት እና እኛም እንሳቅ እማማ ዝናዝዬ ❤
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🙏
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
የእማማ ዝናሽ ወዳጆች እስኪ ልያችሁ እኔ በጣም ነዉ ምወዳቸዉ የኔ የዋህ እናት😘😘😘በተለይ ስለቁርባን ከአፋቸዉ ማይጠፋ ነገር ኡፍ😍
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹
@ef6079
@ef6079 Жыл бұрын
ዘካርያስ በጣም ቆንጆ ፕሎግራም ነው የጀመርከው ቀጥልበት አደራ😁😁😁😁😁
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ የሳቄ ምንጭ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቤተሰብ ሁኑ💚💛❤
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 Жыл бұрын
እንኳን ለ2015 በሰላም አደረሳቸው 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@mimiyoutube3793
@mimiyoutube3793 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@binisho7022
@binisho7022 Жыл бұрын
😁👍 እማማ ዝናሽ ምንም እድሜ ቢጫናቸውም እንግዳን ሲቀበሉ እና በወጉ በስርአቱ ሲያስተናግዱ ልዩ ናቸው። እዚያው በተቀመጡበት ትእዛዝ ሲሰጡ እና ቁጭ ብለው ባላቸው አቅም ሽር ጉድ ሲሉ ደስ ይላሉ። ጥንካሬያቸው እና ፅናታቸው የሚያስገርም ነው። ዘኪ ድራማው ከልብ አዝናንቶኛል። ፈጣሪ እድሜ፣ ጤናን ፀጋውን እና በረከቱን ያብዛላችሁ።
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 Жыл бұрын
ዘኩ ቀሚሶችህ "ይገራርማሉ" እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከሙሉ ፍቅር ጋር 🥰🙏❤️🍁
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እንኳን አደርሳችው መልካም አዲስ አመት እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችው
@mube8885
@mube8885 Жыл бұрын
አሚን 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l Жыл бұрын
አይ ዘኪ ዘርህ ይባረክ ድንግል ከና ልጇ ትጠብቅህ ቡርትካን ሆኑ ቀሪ ዘመናቸው ተደስተው ይኑሩ መልካም ስርተው ነው ያለፍት የማታ እንጀራ ስጠኝ ማለት እንደዚህ ነው 🥰🥰🥰 እንኳን አደረሳችሁ 2015 የደስታ የፍቅር የስላም ጥሩ ነገር የምንስማበት ዘመን ይሁን 🙏🙏🙏🙏
@memeazanaw655
@memeazanaw655 Жыл бұрын
ልቤን በሳቅ ገደላችሁኝ ዘካርያስ ፈጣሪ ይባርክህ እርጅም እድሜ ይስጥህ እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
I’m telling you I was so bored 😐 then I saw 👀 them and keep laughing 😂🤣🤣they are so hilarious 😂 እማማ ዝናሽ እና ወ/ሮ አንችን አሉ they going to be a good friend lol 😝
@milinbd3111
@milinbd3111 Жыл бұрын
አንቺንአሉ እና እማማ ዝናሽን ያስማማህ አምላክ ትግራይንና ኢትዮጲያን አስማማልን
@samrawitnegusse5272
@samrawitnegusse5272 Жыл бұрын
🥰
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
የቻለ እጅህ ይባረክ ጉልበትህ ይባርክ
@E1991.
@E1991. Жыл бұрын
I Love Mama Zinash shikor ❤️🇪🇷🌷
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌺🌹
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መጪው ዘመን ክፉ የማንሰማበት የደስታ ዘመን ያድርግልን ቤተሰቦቼ
@mekdestafesse7572
@mekdestafesse7572 Жыл бұрын
አሜን
@fromsaguyo6048
@fromsaguyo6048 Жыл бұрын
Batam desi yilali tebareki,
@fromsaguyo6048
@fromsaguyo6048 Жыл бұрын
Asteyayeti lelasewu endate yilbesi antemi eza wuni,
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@mekdestafesse7572 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@fromsaguyo6048 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x Жыл бұрын
በሙሉ የእምዬ Ethiopla ልጆች በሙሉ እንኳን ለዚች ቀን አደርሳችሁ አደርሰን መጨው አድስ አመት ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ደስታ ያድልልን እማምዬ ዝናሺ ኑሩልኝ ዘኪ ወንድም እንደው ምን ልበልህ ሰላምህ ይብዛ
@Nono-sj5iq
@Nono-sj5iq Жыл бұрын
መልካም አመት ለመላው የአገሬ ህዝብ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
ወይ እማማ ዘኪ በጣም ደስስስ የሚል አዝናኝ ነዉ ግን ሲያሳዝኑ ምስኪን ስወዳቸዉ አያቴ ቢሆኑ ደስስስ ይለኛል😂😊❤👍✝️
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌺🙏
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ዘኪ አላህ የተባረኩ ልጆች ይስጥህ እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጠዎት ለመላው ኢትዩጽያ የፍቅር የሰላም ያንድነት እንዲሆንልን ተመኘሁ
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ወይ እማማ ዝናሽ ስወዶት እኮ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሳጣቸዉዘክዬ እደዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
ወንድማችን ዘካሪያስ የማማ ዝናሽ ልጅ እንኳን አደረሳቹ እናት እና ልጅ እንዲሁም ውዶ ባለቤትክ ቤቲ እንዲሁም የተገኝ ወርቅ ተከታዬች እንኳን አደረሳቹ መልካም አዲስ አመት ወንድማችን ተገኝ ወርቅ ዘርክ ይባረክ እማማ ዝናሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥልን ፈጣሪ የደስታችን ምንጭ ወሮ አንች አሉ መልካም በአል ይሁንሎት ብናው ያምራል በዚው ይቀጥሉ ።
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
@@ermiermi6541 😎 አገኘከኝ 👍
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
@@ermiermi6541 😡😡 ሰብስክራይብ አድርጊ አለው
@mashaalamulhim6908
@mashaalamulhim6908 Жыл бұрын
ኢቶዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደመነ ልቋስ አደረሳቹህ አደረሰን ከፋት ዘረኝነት ይሚወገድበት አመት ይሁንል እን እናስብ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
የትኛው ነው ጥሩ?
@zenashdesalgn7128
@zenashdesalgn7128 Жыл бұрын
ዘካርያስ ግን ትወና ብቃት አለክ ለማማ ዝናሽ ፈጣሪ የሰጣቸው ስጦታቸው ነክ ባንተ ነው ከፈጣሪ በታች ሚደሰቱት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
እትዬ አንቺን አሉ እንኩዋን በሰላም መጡ 😂👍🏾 ተገኘ ወርቅ እና እማማ እንዴት ናቹ?. ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤
@hayatali4840
@hayatali4840 Жыл бұрын
የደሰታዬ ምንጭ እማማ ዝናሸዬ እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለዝህ ቀን ያደረሰን ልኡል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን 💒👏👏👏👏
@rahintemesgen6806
@rahintemesgen6806 Жыл бұрын
እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳቹ እማማ ዝናሽዬ ከእድሜ ከጤና ጋር 😍😍😍😍
@tube9874
@tube9874 Жыл бұрын
የወ/ሮ አንቺን አሉ ጉዳይ ግን ለእኛ ነው ቀልድ የሆነው እንጂ እማማን የእውነት እያስጨነቃቸው ነው ሲናደዱም የምር ነው አንተን ማጣት ስለማይፈልጉ ነው እንጂ ከልባቸው ነው የሚናደዱት ቢያንስ አንተ ከእሳቸው ወገን ሆነክ ሴቲዮዋን አብረካቸው ብትሳደብላቸው ወቀሳቸውን ብትሰማቸው ጭንቀታቸው ይቀንሳል አክቲንጉም የበለጠ ዘና ያደርጋል እማማ ዝናሽ የምር መናደድ የለባቸውም
@asnakechasres4579
@asnakechasres4579 Жыл бұрын
የቻለ ፈጣሪ ይባርክህ በዚ እድሜ አንተ የምትሰራውን መልካም ስራ የሚሰራ አይገኝም እንከዋን ለባዳ ለወላጆቻቸውም እንከዋን ዓይታዘዙም ብቻ ፈጣሪ ይስጣችሁ ለማማ ዝናሽም እናተን የሰጣቸው ፈጣሪ ይመስገን
@samrawitnegusse5272
@samrawitnegusse5272 Жыл бұрын
Amem
@kerubaltesgaey740
@kerubaltesgaey740 Жыл бұрын
ዘኪ ብሩክ ሠው 💚💛❤️...መድሀኒያለም እየሡሥ ክርሥቶሥ ...ዘመንሕን እንደማቱሣላ ዘርህን እንደአብርሐም ያብዛልን..🤗🤗🤗🤗 እንወድሐለን💚💛❤️
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b Жыл бұрын
እማማዝናሽ እድሜናጤና ይስጠወት😘😘በጉጉትነው የምጠብቃችሁ ዘኪ መልካምልጂ በርታ
@hayatsaed7577
@hayatsaed7577 Жыл бұрын
አተ የማማዝናሽ በረከት ነሕ ፈጣሪ ይባርክሕ ጨምሮ እኳን አደረሳችሑ ሙሉ የሀበሻ ልጆች ሰወች በሙሉ ለሞቱት ነፍስ ይማር ለታመሙት ምሕረትን ለተፈናቀሉት ባድስ አመት ፈጣሪ እጁን ዘርግቶላቸዉ ለቤታቸዉ ያባቃልን በስደት ያለነዉንም የስደተኛ አምላክ ይጠብቀን ታለም ጫፍ እስተጫፍ ላለነዉ በሙሉ መጭዉ ዘመን የሀገራችን ሰላም የሚመለስልን አድነት የሚኖርበት ቀን ዘመን ያርግልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ተነሕዝቦቿ ጥላት ይዉደም👍💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🙏🌹
@esetebelayneh4964
@esetebelayneh4964 Жыл бұрын
አንቺን አሉ ናፍቀውን ነበር:: እናመሰግናለን እማማ ዝናሸዬ
@cellphonica3840
@cellphonica3840 Жыл бұрын
የኔ ውድ ቤተሰቦች እማማ ዝናሽዬ እና ዘኪዬ እንኳን አደረሳችሁ መጪው አዲስ አመት ሀገራችንን ሰላሙን ፍቅሩን ቅዱስ አማኑኤል ያብዛልን መከራውን ሁሉ በቃ ይበለን ልባችንን መልካሙን ሁሉ ሞልቶ የሚያፈስበት አመት ያድርግልን በአራቱም ማዕዘን ያላችሁ የሀገሬ ብሄር ብሄረሰቦች መልካሙ ሁሉ ይሁንላችሁ እወዳችዋለሁ መልካም አዲስ አመት
@tejitugmicael9669
@tejitugmicael9669 Жыл бұрын
አሁን ጥሩ ነው! ዘክዬ! ብዙም አላደከምካቸውም! ተባረክ!!
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🌹
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
ተባረኩ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ እጥፍ ይክፈላችኹ
@user-hs3sj3vk4z
@user-hs3sj3vk4z Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ ህፃናትና እደማማ ዝናሽ የድሜ ፀጋዎች ምንም እንኳን አይጠራጠሩም እግዚያብሔርን ስለዚሕ እኔ ትልቅ ሰው እና ህፃናት ሲበደሉ ወይም ሲጎዱ በጣም ያመኛን እናተግን ስታዝናኑ በጣም ደስ ይላል 🙏 ለብዙ ሰው ትምሕርት እደሚሠጥ እርግጠኛ ነኝ!!
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 Жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የደስታ የስኬት የፍቅር ዘመን ያድርግልን አሜን እማማ ዝናሽዬ ስዎድዎትኮ የኛ እንቁ እናት ሀይማኖተኛ ሀቀኛ እድሜ ይስጥዎት ዘካርያስማ እርሶን ጭንቅላቱላይ ሊሸከምዎት ይወዳል አሉ ክክክክኮኮ😆😆😆😆😆 ዘኪ በልጆች ይባርክህ ወልደህ እማማ ዝናሽ ያንተን ልጅ የሚታቀፉ የሚስሙ ያድርጋቸዉ በአይናቸዉ ያሳያቸዉ 💓😍😍😍😍
@user-bk9sh1my3y
@user-bk9sh1my3y Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን እማማ ዝናሽዬንም እድሜ እና ጠና ይስጣቸው እደእዚ እያሳቁን ይኑርልን
@elsaababa9468
@elsaababa9468 Жыл бұрын
ኡህህህ ልቤ ፈነዳ ዘካርያስ እግዚአብሄር ይባርክህ ይህንን ድራማ በመፍጠርህ:: ተዝናናን እኮ በዚህ ሳቅ በጠፋበት ዘመን ሳቅን እኮ ተባርኩ ሁላችሁም የቻለም ተባረክ ሥራህን መሰከሩልህ ይህንን ማድረግ መመርጥ መታደል ነው::
@memett564
@memett564 Жыл бұрын
እንኳን ለአዲስ አመት በስላም በፍቅር አደረሳቹሁ ዘኪ መልካም ሰው
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🙏🌺
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj Жыл бұрын
አይ ዘኪ ሆዴን በሳቅ አሳመምከኝ ነብሰህ አይማርም😂😂😂😂😂
@memett564
@memett564 Жыл бұрын
ዘኪ የቻለ እደሳሙ የቻለ መልካም ስው ነው
@beitymajaz9516
@beitymajaz9516 Жыл бұрын
መዳም አናዳኝ ስገባ አሳቃችሁኝ አየ ዘካርያስ እግዚአብሔር ይስጥህ አባ ደካሚን አቀለላችሁት አድሱው አመት መልካም አመት ይሁንልን ሞት እማስማበት ደግ ዘመን ይሁንልን
@onepeopleonegod7613
@onepeopleonegod7613 Жыл бұрын
Love you brother Zaki ! Thank you for being you!
@godislove5271
@godislove5271 Жыл бұрын
I love the Classical
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 Жыл бұрын
የኔ እናት ተገኝ ወርቅ የት ህደብኝ አሉ።
@gyry1985
@gyry1985 Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ነው አሉ እውነት ነው ዘኪ ነፍስህ አይማርም ኪኪኪኪኪ
@selamselamteshome8809
@selamselamteshome8809 Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ህዝቦች መጭውን አመት አገራችን ሰላም ሆኖ ክፉ ነገር የማሰማበት የማናይበት ይ የሰላም አመት ያድርግልን
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 Жыл бұрын
Amen 3 🙏🙏🙏 ehete
@bethlehemtades6673
@bethlehemtades6673 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተባረካችሁ ዘኪና የዘኪ ጓደኞች እንዲሁም እማማ ዝናሽ እንወዳችኋለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ❤ሚስኪን ዘኪን "ምን ወሰደኝ' አሉ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏ንፅህናቸው 👍የሰው ሥራ ደግሞ አይጥማቸው 🤣🤣🤣መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ውቦች 🌼🌼🌼🌻🌻🌻
@wubeteneshmariyam21
@wubeteneshmariyam21 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የእማማ ዝናሽ ልጆች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
የቻለየ መልካም ሰው።ተባረክ።
@leyaleya4383
@leyaleya4383 Жыл бұрын
በእውነት እማማ ዝናሽዬ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጦት ዘኪ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ የድብርቴ መድሀኒት እማማ ዝናሽዬ ኑሩልን
@abrehambelachew5940
@abrehambelachew5940 Жыл бұрын
የኔ እናት ልክ ናቸው። ስወዳቸው እውነት ማግኘት እፈልጋለሁ አይ ዘካሪያስ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@Tube-wz3on
@Tube-wz3on Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ ዘካርያስ ምን ብየ ልግልፅህ ቃላት የለኝ 😍❤
@belayineshseleshi8636
@belayineshseleshi8636 Жыл бұрын
እማማ ዝናሸዬ ልመቸዉ አሉ ለግዚአበሔር ጥሩሥሰራ ሰርቼ አሉ ይገርመኛል ንግግራቸዉ እድሜና ጤና ይሥጣቸዉ አምላክ የሚመቸዉ ደግነት ነው
@habtam3689
@habtam3689 Жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ እንኳን ለ፳፻፲፭ ዓ.ም ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን
@ranarr6788
@ranarr6788 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ የምር ዘና አደረጉኝ
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🙏🌺🌹
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d Жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ክክክክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ይላል
@I_am_Fano
@I_am_Fano Жыл бұрын
አይ እማማ አንቺናሉና እማማ ዝናሽ ስወዳችሁ በርቱ ።ዘኪዬ ሻሽህን አንዳንዴ ቀይር ።💚💛❤🙏👍🌹
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 Жыл бұрын
Amen enkuwan abro aderesen 🌻🌻💐💐💐 2015 ye Selam, fiqir , andenet yargelen 🙏🙏🙏🌻🌻🌻
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
አንችን አሉ እና እማማ ዝናሽዬ እዳዉ.ስዎድዎት እረጅም እድሜ ይኑሩልን 😂😂😂😂😂😂😂😂
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 Жыл бұрын
የቻለ መልካም ሰዉ ተባረክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-xj5jt3dr6i
@user-xj5jt3dr6i Жыл бұрын
አረ ዘኪ እሷማ የቤቶት ዶግማናት አላለም😂😂😂ሳቅህን በጣም ነው ምወደው🥰 ዘኬዬ በእውነት ይሄ ጥሩ ሀሳብ ነው እማማ ዝናሽ እና እማማ አንቺናሉ 😂😂 የሚናፍቀኝ አንድ ቀን እማማ አንቺናሉ አንተ መሆንክን ሲያውቁ 😂😂 ምን ሊሉ እንደሚችሉ ሳስብ😂😂
@user-vh6wi4gq7l
@user-vh6wi4gq7l Жыл бұрын
ዘካሬስዪ የኔ አያት ይመስሉኛል በዉነት ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏🙏
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 Жыл бұрын
የቻለ እድሜህን ያርዝመው ዘኬ እስከነጉደኞችህ እግዛብሄር ይእጠቡቁችሁ
@emebetteffera9662
@emebetteffera9662 Жыл бұрын
ዘኩዬ ውይ እጅግ በጣም ደስ የሚል ጌታ ብር ያድርግህ
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🌺
@user-gf4ro5nt5s
@user-gf4ro5nt5s Жыл бұрын
ዘኬ እግዚሃብሄር ዘመንህ ሁላ ይባርክልህ እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጣችሁ የሳቄ ምጭ
@yiftuabebe7624
@yiftuabebe7624 Жыл бұрын
ተገኘወርቅ ምን ወሰደብኝ ሲሉ ሲያሳዝኑ የኔ ውድ እናት
@user-dm7bt9du7w
@user-dm7bt9du7w Жыл бұрын
እንኳን አደረሳች ሁለቲሸ አሰራ አምሰት ለእማማ ኢትዮጵያ ደሰታ ፍቅር ያለብሰልኝ ዘካርያሰ ወይዘሮ አንቺናሉ እረጅም እድሜ ይሰጦት ይሰጥክ ወንድሜ
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 Жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ 🥰🙏✝️☪️ ዘኪዬ ተባረክ!!
@saraoumer1171
@saraoumer1171 Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት እማማ ዝናሽዬ 😄😄😄እድሜ ከጤና ጋር❤ ዘኪ ተባረክ🙏🙏🙏
@haymi5589
@haymi5589 Жыл бұрын
*እንኳን አደርሳችሁ ለአዲስ አመት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ችግር ጦርነት መፈናቀል ስቃይ ከሀገርችን ይሚቀርበት ሰላምና ፍቅር የሚሰፍንብት ሀገር ፈጣሪ ይድርግልን ከኢትዮጵያ ውጭም ከሀገርም ውስጥም ያላችሁ ውድ እና እንቁ ኢትዮጵያዊን በመላ መልካም አዲስ አመት*
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ዘኬ እንኳን ሠላም መጣህ እማማ ዝናሽዬ እድሜ ከጤናጋር ይሥጦት ሢከፍኝ እራሡ እማማ ዝናሽን ሣይ ደሥይለኛል
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ዘኪ የቤቱን መረጃ ብታቀርብልን ሰለክፍያው ከቻልክ ሙሉ መረጃ በተረፈ ውላቹም መልካም አዲስ አመት እናታችን እማማ ዝናሽ ድምቀታችን ናቸው ❤
@yordibm7855
@yordibm7855 Жыл бұрын
በማርያም ይነሱና ቡናወን ያፍሉ አሉ እማማ ዝናሽ 😂😂😂
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
እንኳን ለ2015 ዋዜማ አደረሳችሁአደረሰን ክፍ የማንሰማበት የማናይበት
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW Жыл бұрын
አሚንንን ውዴ በቅን ነት ሰብስክራይብ ላይክ አሪጊኝ💋💋💋💋🌷🌷🌷
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s Жыл бұрын
ተገኜዉርቅ የት ሄደብኝ 😌😁
@semegntariku3503
@semegntariku3503 Жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ቅሌታም ሲሉ በሳቅ ገደሉኝ 😍😍
@tube896
@tube896 Жыл бұрын
እማዬዬዬ የኔ መብራት እድሜ ጤናዎትን ያድልልን ልጆትንም ፈጣሪ ይባርከው
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ የኔ ውድድድድድዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት! መልካም አዲስ አመት ይሁኑሏ🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 Жыл бұрын
ዘክዬ እግዚአብሔር የባረክ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ እርስዎ ባይኖሩ በምን አንዝናና ነበር ።ረጅም እድሜ ና ከጤና ጋ ።
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ተገኘ ወርቅ ቤተሰቦችህ ጒደኞችህ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዝአብሔር አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር ያርግልን የተዘራብንን ክፉ መንፈስ ካገራችን ምድር ይንቀልልን በቃችሁ ይበለን ስለ ህፃናቱ ስለእናቶቻችን ስለአባቶቻችን ብሎ
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz 9 ай бұрын
Ay zekariyas teshefafneh meshewed . egziabhar yibarkesh
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
I was so boring I’m glad 😀 to see እማማ ዝናሽ እና ወይዘሮ አንቺን አሉ make my day better today I can’t stop laughing ተሸክማት ዙር I don’t care 🤣🤣🤣 OMG 😆 ወይዘሮ አንችን ኣሉ ዝም ብላ ልብስዋን ወደ ላይ እየገለበች 🤣🤣🤣 what ever they say about ወይዘሮ ዝናሽ አንቺን አሉን የሚወድዋት ይመሰለኛል ወ/ሮ አንችናሉና እማማ ዝናሽ are they going to be a good friend for the feature Lol 😆😀😀😀 the coffee ☕️ is good 👍 ወ/ሮ አንቺንአሉ is so funny 😆 happy new year to you all !keep up the good work!!👍✌🏽✌🏽 peace ✌🏽 and Love ❤️ for motherland Ethiopia 🇪🇹 ✌🏽🙏
@BT-om1zl
@BT-om1zl Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@aphybianforce7190
@aphybianforce7190 Жыл бұрын
ክክክክ ወይዘሮ አንቺን አሉ ነዉ እንዴ ስማቸዉ I believe እማማ ዝናሽ ናቸዉ ያወጡላት. anyway ጥሩ ነዉ ያጫዉታቸዋል ለጤንነት conversation /dialogue is best for elderly people. It is not only joking what is doing. she will not be boring 💤 💤 💤
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
@@aphybianforce7190 totally agree emana ዝናሽ እና ወ/ሮ አንችናሉ ወደፊት ጥሩ ገዋደኛ የሚሆኑ ይመሰለኛልLol 😀😀😀ምንም ቢሰድቡኣቸዉ ሰትመጣ ደሞ ደስ ይላቸዋል 😆😆😆
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ወንድሜ መላኢትዮያውያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@saditube5199
@saditube5199 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ምርጥ ጓደኛ ሁንዋል
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናት ልጅ በጣም ታምራላችሁ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ጀማነሽንሳይ ይለቀኛል አሉ ሲወዱዋችሁ
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
ወዘሮ ባችንሉ ቀሚሱን ማንገዛለወት እማማዝዬ ባንችናሉ ያስቸግሮታ አይደል በጣም ደሥትላላችሁ መልካም አዲስአመት ይሁንላችሁ
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 2015🇪🇹
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ተገኘ ወርቅ, ወንድማችን እንደዛሬ ስቄ አልዉቅም እውነቴን ነው 😂😂😂, እንባ በንባ እሰትምሆን ወይዘሮ አንቺናሉ ይልመድብዎ አትጥፉ 🤣
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Жыл бұрын
ደግ ናቸዉ እኮ እማማ ዝናሽ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
ዘርህ ይባረክ
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 Жыл бұрын
Zeki,please continue Anchin alue
@user-sg2qv8wl2i
@user-sg2qv8wl2i Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ሠላማቹ ይብዛልኝ ዘኪና እማማዬ የኔ እናት የርሦን እድሜ ለልጆት ለዘኪም ይሥጥልን ፡፡
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ለሠው ዘር በሙሉ ኑሩልን እማማ ዝናሽየ እና እማ ቸርነት
@meseretbetru8041
@meseretbetru8041 Жыл бұрын
Egzyabre ybarkeke be hulu ngere edemtasdestchwe destena hiwet yestke 🙏
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 11 МЛН
እማማ ዝናሽ እና የዘካርያስ አባት
34:25
Zeki Tube
Рет қаралды 293 М.
እማማ ዝናሽ ቀሚሴን እየነጠቁ ይለብሳሉ እዚ ሌቦች !
7:15
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 130 М.
«ልጃ-ገረድ ናት?» | ጨዋታ ከእማማ ዝናሽ ጋር |  Bernabas
46:46
Bernabas l በርናባስ
Рет қаралды 415 М.
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 50 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 3,6 МЛН
Мама хитрая😂​⁠​⁠@ladymilanapap4610
0:16
МишАня
Рет қаралды 1,9 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 4,6 МЛН