እማማ ዝናሽ ... የእርስዎን ጥርስ ለእኔ ስጡኝ!

  Рет қаралды 67,223

Zeki Tube

Zeki Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 256
@konjokonjo1847
@konjokonjo1847 2 жыл бұрын
ያለጥርሳቸው ነው እሚያምሩት እማማ ዝናሽዬዬ ❤️❤️❤️❤️
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 2 жыл бұрын
Awo enem Yale trsachw new miyamrut emama zinashiyen🥰🥰🥰🥰🥰
@pomihoney1258
@pomihoney1258 2 жыл бұрын
@@helengtsadike8008 I agree with you guys
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
ትክክል
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እንዲህ ነበር ዉበታቸዉም ሲያወሩም አፋቸዉም የሚጣፍጠዉም ❤❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ዘክዬ እድሜና ጤና ይስጥክ ፈጣሪ ትዳርክን ይባርክ የተባረከ ልጆች ይሶጣቾሁ ለማማ ዝናሽን ያረጋችሁ ሁሉ ዘመናችሁ ይባረክ የማታ እንጀራ ከጤና ጋር ይስጥልን ለሰጣችሁ አሜኖ በሉ
@AA-114
@AA-114 2 жыл бұрын
We can learn a lot from Mama Zinash. She always tells the truth. She don't like eating much. She loves fasting. She loves her neighbors. She appreciate good people. She tells like it is. She loves humor. Above all her blessings. I always think her genuine fear of God and her prayers rewarded her.
@sosojed416
@sosojed416 2 жыл бұрын
የኔእናት ጥርስም ባይኖራቸው ውብ ናቸው ኑሩልን
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 жыл бұрын
የእኔ ማር እናት ያለ ጥሩሱ በጣም ነው የሚያምሩት ቢቀር😍😍
@johanna8250
@johanna8250 2 жыл бұрын
ጥርስ ለመልክ ብቻ ነው እንዴ ሚጠቅመው? ምን አይነት መሀይምነት ነው? 🙄
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 жыл бұрын
@@johanna8250 ሰድብ ምን አመጣው? ማንም ሰው እድሜ ከሰጠው የተፍጥሮ ጥርስ በእድሜ ምክንያት ያልቃል ይህ እራሱ ውበት ነው ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ጸጋ ነው እኔም እንደ እማማ ዝናሸ እድሜና የማታ እንጀራ የሰው ፍቅር ይሰጠኝ እንጂ ጥርሰ አይኑርኝ ማን ነው መሀይብ በእግዚአብሔር ሥራ ያልተደነቅ ወይሰ በአርቴፊሻል የተደነቀ ማን ነው መሀይብ?
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
ውዴደምሪኝ
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 2 жыл бұрын
@@chewabrhenu2311 sideb ye zendero sew manenet milket nw...ayzon sew wede hone neger tekeyerwal
@gullala4624
@gullala4624 2 жыл бұрын
@@johanna8250 ምግብ አያስበላም አኮ
@sarahana7929
@sarahana7929 2 жыл бұрын
እማምዬ እንደዚህ ነበር በጣም የሚያምሩት አፋቸውም እሚያምረው ብቻ እንደ እማማ መጨረሻችንን ያሳምርልን እናንተም ተባረኩ
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 2 жыл бұрын
አሜን
@ዜድtube1921
@ዜድtube1921 2 жыл бұрын
እኔ ግን ያለ ጥርሳቸው ነው እማምሩኝ ማርያምን 🥰🥰❤
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 жыл бұрын
እኔም
@adentesfaya4215
@adentesfaya4215 2 жыл бұрын
እንኳንም ይሄን ጥርስ አወጡት እማማ ዝናሽዬ እርሶ እንዲህ በድዶዎ ሲሆኑ ነው የሚያምርቦት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 2 жыл бұрын
የኔ እናት እማማ ዝናሽ ውበታቸው ይህ ነው ውበታቸው አደለም መልካቸው ንግግራቸው ጠፍቶ😂😂😂😂😂😂😂😂
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
እማማ ዝንዬ አምሮቦታል የልጆች ሐብታም ኖት እድሜ እና ጤና ይስጦት ከዘካሪያስጋ ኑሩልን
@arsemareta1786
@arsemareta1786 2 жыл бұрын
የኔ እናት እማማ ዝናሽ ደግነታቸው ለዘኬ ሳስቡለት አተም ጥሩ ልጃቸው ነህ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ሁሉ ይስጥህ ወድሜ
@tube7403
@tube7403 2 жыл бұрын
ዘኬ ባተለይ ነው እደዚ ደና የሆኑ ተባረክ ቃላት የለኝም ምንም አይካህ ኑርላቸው
@Edena5237
@Edena5237 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ልጃቸው ቢኖር የሚያሳዩትን ፍቅር ለዘኪ እያሳዩት ነው። ፈጣሪ ደግነት በማማ ዝናሽ አየዋለው ክብሩ የስፋ 🤲
@tigitube3
@tigitube3 2 жыл бұрын
ያለ ጥርሱ ያምራሉ የኔ እናት ስወዳቸዉ 😍😘
@gosloww297
@gosloww297 2 жыл бұрын
ጥርስ አያስፈልጋቸውም ተፈጥሮ የምትሰጠውን ምቾት ማንም አይሰጥም ጌታችን ምንም ሳንከፍል አስጊጦ የፈጠረን ይክበር ይመስገን
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 2 жыл бұрын
ዘክዬ በፊት ነበር የሚያምሩት . ሌላ ሰው መሰሉኝ .ለማንኛውም ዘክዬ አንተ መልካም ልጅ ነህ . ተባረክ !!!አንተንም እናትህንም ሚስትህንም እንወዳችሁአለን !
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
እድ ሆይይይ እነህ ናቸው እኛ የምንወዳቸው እማማ ዝናሺ የስው ጥርስ አርጋችሁ አያምሩም ነበር እውነት እውነት ቦርጭ ያለው ስው አልወድም አሉ ኡፍፍፍ 😀😀😀
@user-fo8ed4vl5b
@user-fo8ed4vl5b 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ጥርሱ ሌላ ሰው ነው ያስመሰላቸው፣ ግንጥል ጌጥ አያስፈልጋቸውም እንዲሁ ውብ ናቸው 💞
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 2 жыл бұрын
👍👍👍👍😘😘
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
😂😂ስለለመድነው እኮ ነው
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 жыл бұрын
ዘኪ ሠው ዛሬ ዘሬን ማንዘሬን ይላል አንተ ደሞ ሠው ሠው ብለህ ይሄን የመሠለ የጽድቅ ስራ ትሠራለህ ተባረክ እንግዲ ምን እንላለን።
@enattube7539
@enattube7539 2 жыл бұрын
የእኔ እናት እድሚ ከጤና ያድልልን ዘኪዬ አባርክ አተ ጠካራ ሰው እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወድማችን
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
ጥርሳችው እኮ ለውበት ሳይሆን ለመመገብ ነው ውበታችውንማ ኖረውበታል እስኪለምዱት ያስችግራል የተተከለ ጥርስ የእኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ተገኘ ወርቅ ዘመንህ ይባረክ
@yasinketube7644
@yasinketube7644 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚወዱህ ዘኪ እማማ
@moij5962
@moij5962 2 жыл бұрын
I love this Mother🥰🥰🥰 Mother of Young Zeki🇪🇹 Every time, I hear her voice, it strengthen my believe that for those who believe, the day will come when one will receive unconditional Love from soooo many like emama here🥰🥰🥰
@malatnegash9071
@malatnegash9071 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ እማማ ዝናሽዬ ኧረ በሳቅ ገደሉኝ። እድሜና ጤና ይስጦዎት።
@eyobsimret9166
@eyobsimret9166 2 жыл бұрын
ዘኪ የተባረክ እግዚያብሄር ዘርህን ይባርክ🙏🏿
@abinethaile901
@abinethaile901 2 жыл бұрын
የኔ ኩሩ እማማ ዝናሽዬ እኔም ሳረጅ እንደርሶ ተወዳጅ ዝነኛ በሆንኩ😂 ከሮቦውን ይዞ😄😄
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
የኔ ናት ፈጣሪ ይችላል አንቺ ብቻ በፀሎት ትጊ የማታችንን ያሳምርልን አሜን በሉ አገራችን ሰላም ይሁኖ 😭😭😭🥱💯💯💯💯💖💖
@user-ho1kn8gm4p
@user-ho1kn8gm4p 2 жыл бұрын
የማማ ዝናሽን ወሬ በጉጉት ነው የምጠብቀው በይበልጥ የዘኪ ትግስትነቱ ልዩ ነው ዘኪ ፍቅር የሆንክ ልጅ የዘኪ ሳቅና ፈገግታ የሚያስደስተው በላይክ አስኪ የት ናችው
@uujh4918
@uujh4918 2 жыл бұрын
እማማዝናሽዬ ሁሉም ያምርቦታል እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የኔ ናት
@lemlemlemlem9850
@lemlemlemlem9850 2 жыл бұрын
ዘኪ እንደማማ ዝናሽ ፈጣሪ ያንተንም መጨረሻ ያሣምርልህ ሠው የዘራውን ነው እሚያጭደው
@Tsehay6773
@Tsehay6773 2 жыл бұрын
የእኔ እናት እርጅም እድሜ ይስጠዎት😍😍
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
💕💕💕💕💯💯💯💯አሜን አሜን ይስጥልን ዘክዬም ፈጣሪ ትዳሩን የባርክ
@user-ob8lo6bw5h
@user-ob8lo6bw5h 2 жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ስወዳት
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ዬ እኖዶዎታለን እኛ ኢትዮጵያኖች እድሜ እና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 2 жыл бұрын
የኔ እናት አንጀት ነው የምትበሉት እማማ ዝናሽዬ ዘክዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘር ይባረክ
@user-qf1wd5iv5c
@user-qf1wd5iv5c 2 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 жыл бұрын
የኔ እናት ዉበታቸዉ እንደዚህ በተፈጥሯቸዉ ነው 🥰🥰🥰 ዉይ አያ ጥርስ አያምርም ሁሉም ከእድሜ ጋር ሲሆን ነው ዉበት ያለው , አደበታቸዉ ራሱ ሲጣፍጥ እደዚ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. በጣም እድለኛ እናት እውነተኛ መልካም እናት ናቸው ።
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘክዬ😍🙏🙏🙏
@martademena7910
@martademena7910 2 жыл бұрын
እሳቸው በ ድዳቸውም በጣም ያምራሉ።
@meronteshome1870
@meronteshome1870 2 жыл бұрын
ያለ ጥርስ እማማ ዝናሽ በጣም ነው የሚያምሩት
@user-ot7pk1un4p
@user-ot7pk1un4p Ай бұрын
Emama Znashye egziabher amlak rejim edme ena tena yistwet ❤❤❤ Zeki egziabher yibarkh❤❤❤
@hawatube4864
@hawatube4864 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ ጉድ ጥርሱን ሲያደርጉ እና ሳያደርጉ ያለው ልዮነት አሳቀኝ አይ ዘመኔ አጂብ ግን እንዲህ ነው የሚያምርባቸው ስወዳቸው ከልብ ነው
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
የኔ እናት 😘😘😘 ታሪክ ነው ሲያሳይ የዋለው. አሉ. ልክ እንደ እናቴ 🎀💞🙏🙏🙏😘😐🌹🌹🌹 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l 2 жыл бұрын
የእኔ እናት እድሜና ጤናይስጥልኝ አፋቸዉሲጣፍጥኮ
@user-wb3dd3wh3b
@user-wb3dd3wh3b 2 жыл бұрын
ዘኪዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n 2 жыл бұрын
የኔ እናት የማይጠገቡ ኑሩልን ዘላለም
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
ውይ ይሄም ያምራል ባይኖረውም ያምርባቸዋል እማማ ዝናሽዬ ቅመም ቡልጋ ተወልጄ በአስር አመቴ አባቴ ቄስ ተሸካሚ ነበረ በሀይለስላሴ ዘመን ነበርኩኝ ahahahaha ይህ ሁሉ የማማ ዝናሽ ትዝታዋች ናቸው !!!
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ጥርሱ አያስፈልግም❤❤✊
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
ውዴደምሪኝ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
Even tho the new teeth looked nice on her. This is the Emama zenash we know and we love . But I would like to say Nole Dental Clinic. You done amazing job and you are fantastic Dentist 👏
@fitsumyifrutube
@fitsumyifrutube 2 жыл бұрын
ክክክክክክ እማማ ዝናሽዬ ተነፍቶ ተነፍቶ ሊፈነዳ ደርሷል ክክክክክክክህህህህ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቸው ደግነታቸው አቤት 😃😃😃 እማማ ውፍረት ይጠላሉ ግን አንዳንድ ሰው ይገርማል ለፎቶ ተብሎ እንዲህ መሆን ብትነሱ በማክበር ቢሆን ጥሩ ነው ስርአት ቢኖረን ሆ!!
@astereshete622
@astereshete622 2 жыл бұрын
ጥርሱ የት ሄደ ግን ያለ ጥርስ ሲያወሩ የሚያምረዉ
@hirutgesess5283
@hirutgesess5283 2 жыл бұрын
የኔ እናት እማማዬ ያለጥርስ ያምራሉ እድሜ ይስጦት
@betelhemgebremcheal8660
@betelhemgebremcheal8660 2 жыл бұрын
መተሳሰባችሁ ደስ ይላል በጣም ከሌለ ቤት ውሰድ ሶፍት ሲሉ እንዴት አንጀቴን እንደበሉት ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 жыл бұрын
tadelik Zekiye. tebarek.
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
ተነፍቶ ተነፍቶ ሊፈነዳ የደረስከው ሰውዬ ደህና ነክ እንዴት ነክ 😃😀😄 ውይ እማማ ዝናሽዬ 😉😍
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ, ዉድድድ 😘 እሺ, የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💐💐💐 ዘኪ , betii በጣም እንወዳችዋለን ❤
@fikrwolotube
@fikrwolotube 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይስጥህ ዙኬዋ መልካም ሰው
@geltad5891
@geltad5891 2 жыл бұрын
እሰይ ያንን ጥርስ አወጣክላቸው
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
Ethiopian yemthedu dyasporawech ebakachihu hulachihum kezeki gon ..emama znashinm gobgnuachew temereku zeki God bless you today and always 🙏❤
@maba7581
@maba7581 2 жыл бұрын
ያለጥርስ ኮሜዲ ናቸው ዘኪ አውልቀው😀😀😀😀
@derartutola7404
@derartutola7404 2 жыл бұрын
ዘኪ መልካም ሰው ።ይሄ አይወሰድብህ የብዛልህ።ውለድ ክበድ
@user-ml8sd5do7r
@user-ml8sd5do7r 2 жыл бұрын
ጥርሱ የት ሂደ እማማ ያለጥርስ ነው እደዚሁ በጣም እሚምሩት ድስስስስ የምትሉ እናት ነሆ እረጅም እድሚ ይስጠወት
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
ውዴደምሪኝ
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤እናትና ልጅ እንደምን አላችሑ የፍቅር ቤተሠቦች 🥰🥰🥰🥰🥰
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
ውዴደምሪኝ
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Emama Zenashiye be dedachewu new miyameryu wube nachewu❤️❤️❤️😘😘😘😘
@tooorrikhan1349
@tooorrikhan1349 2 жыл бұрын
የኔ እናት
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ማር እንደዚህ ነው የሚያምርበወት ያን የመጋዣ ጥርስ በስመአብ
@truugechi9120
@truugechi9120 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ የኔ እናት
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
እማማዬ እረጅም እድሜ ካሀገር ሰላም ጋይስጦት ፈጣሪ❤🙏
@ruthmime73
@ruthmime73 2 жыл бұрын
ድምጻቸው ፍቅር ነው። ስወዶት እኮ ❤
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔንስ ቻናል የኔ ውድ? እ?
@sablesable2934
@sablesable2934 2 жыл бұрын
Edmna tena mam ❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 жыл бұрын
የኔ እናት 😂😂😂😂😂😂ተነፍቶ ተነፍቶ ሊፈነዳ ደርሷል ቦርጫሙ ሰውየ ሰምተሃል ውይ😂😂😂😂 ደግሞ ያለጥርስ እራሱ ያምራሉ🤗🤗🤗
@zebu4271
@zebu4271 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤እማማዬ😘
@meazahailu4710
@meazahailu4710 2 жыл бұрын
Weye zeke endat endmewdu ante edlgha nhe 2 enat alhe God bless you 🙏
@ekrutube5357
@ekrutube5357 2 жыл бұрын
የኔ እናት አቀልድ አሉት እድሜ ጤና ይስጦት እማ
@tarikusoltube3425
@tarikusoltube3425 2 жыл бұрын
ምድረ ቦርጫም ስፖስርት ስራ #መቼ_ነው_ምትወልደወው # ገንፎ_ይዘጋችልህ_ወይ እና ዘኪ የጣሊያን ሰፈር ልጅ ነኝ
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 2 жыл бұрын
We love you ❤️ blessing 🙏🙏🙏.
@rjvg8731
@rjvg8731 2 жыл бұрын
አማማ ዝናሺየ አያቴን መሠሉኝ እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
የኔ እናት ውድሜና ጤና ከነዘካርያስ ቤተስብ ጋር ተመኘሁሎት
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በውጭም በሀገርም ያላችሁ ጤናውን ፍቅሩን ሰላሙን ይስጣችሁ ጎራ በሉ
@tigistabate884
@tigistabate884 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ያለጥርስ ውብ ኖት የኔ የዋህ እናት ውድድድ😘
@user-lj2fh4gf3i
@user-lj2fh4gf3i 2 жыл бұрын
*ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢*
@user-kh1vk9lz4u
@user-kh1vk9lz4u 2 жыл бұрын
ወይኔ እማማ
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
የኔናት..እዲ..ነዉ..ያሚያምርባቸዉ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ዘክዬ ከይቅርታ ጋር ማንም ሰዉ የአፍ መከላከያ ሳያደርግ አይቅረባቸዉ በኃላ ቢታመሙ አንተ ነክ የምትቸገረዉ እባካችሁ የአፍ መከላከያ ሳታደርጉ አትቅረቡ 😭😭🥱🥱💟💟💟💟
@youtube768
@youtube768 2 жыл бұрын
አይየኔእናትስወዳቸዉ💙💖💖💖💖💝💝💝💗
@user-dn6wt9yt5t
@user-dn6wt9yt5t 2 жыл бұрын
የኔ ማር
@mazahailu5406
@mazahailu5406 2 жыл бұрын
ፈውስ አግኝተው በእግራቸው ቢቆሙ የሚያምርባቸው ቁጭ ብለው ሲያወሩ ነው እንዳንል እባካችሁ
@feetlewert5225
@feetlewert5225 2 жыл бұрын
ዘክዬ ወልደህ ሳም እማማና ዝናሺዬ ያለጥርስም ያምራሉ
@meazahailu4710
@meazahailu4710 2 жыл бұрын
Betam newe yemyasbluhe. Ur luck.
@beyenechtola2931
@beyenechtola2931 2 жыл бұрын
የኔእናትያለጥርስቆንጆናቸው
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 жыл бұрын
ክክክክክክክማማየ በሳቅ ቦርጫምሰውአልወድም
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 2 жыл бұрын
ዘኩ እማማ ዝናሽ ውበታቸው ካለ ጥርስ ነው እንዲሁ ይሁኑ
@mahltlove2047
@mahltlove2047 2 жыл бұрын
እወነት አረቲፍሻሉ ጥርስ ይቅረባቸው በዛላይ ቁረበዋል እንደዚሁ ውቡ ናችው
@marakTube-mh9jm
@marakTube-mh9jm 2 жыл бұрын
#ጥሩመሪ#ጥሩአፍቃሪ #ጥሩባል#ጥሩአባት#ነብዩሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም#ሰሉ አለነብይ#ፕሮፍይሌን ተጭናችሁኑኑኑ
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ አያቴን ያስታውሱኛል ስወዳቸው
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ የኒ ማረረረረ በጣም ይገረማልጅ
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 2 жыл бұрын
Emammaa zeneshiyee selam nechuu i love you so much wudochee ❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷
@laidiyasharafa1502
@laidiyasharafa1502 2 жыл бұрын
ዛሬ ጆሮአቸው በደንብ ይሣማል ተመስጌነ
@enatabera9446
@enatabera9446 2 жыл бұрын
Emama zinashyee siwedache eko ....kala ters betem nw meyamrut
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 77 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 77 МЛН