ማንቸስቸር ዩናይትድ በቀጣይስ? የቴንሃግ ኑዛዜ ቃልኪዳን ...ቡሩኖ ? የኦልድትራፎርድ ፍፃሜ ... | | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት

  Рет қаралды 17,733

Ephrem Yemane Official

Ephrem Yemane Official

Ай бұрын

#Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

Пікірлер: 60
@TeddyShoes
@TeddyShoes 29 күн бұрын
❤❤ኤፌ king ❤❤ glory mun untd fore ever❤❤
@DnAn-np4px
@DnAn-np4px 27 күн бұрын
በነገራችን ላይ ኤፍሬም የማነን የምተቺ አብዝሃኛው እግዝአብሔርን ነው ምላችሁ በቅርቡ football መመልከት የጀመሩና 1 club ሲተች እነሱ የተሰደቡ ያልክ የሚሰማቸው እንጭጭ ደጋፊ ሳይሆኑ ደጋፊ መሳይ ናቸው እኔ ከልቤ የምወደው club ነው united ግን ኤፋ እመቤቴን ትመቸኛለህ በርታ ትንታኔ ከእውቀትጋ ሲሆን ደስ ይላል i have big respect for you keep going🙏❤️
@selemonbezabhe7573
@selemonbezabhe7573 29 күн бұрын
ኤፍሬም የማነ በአዘጋገብህ እወድሃለሁ ቀጥልበት ፍቅር ይልቃል መሰረታዊ የ Journalist ሙያን አስተምሮኛል ቀጥሉበት የደጋፊ ንዝንዝ አያስቆማችሁም።
@demelashjemaneh8630
@demelashjemaneh8630 29 күн бұрын
ሀይ፣ ኤፍ በጣም የበዛ ዩናትድን ጨፈጨፍከው ፣ልክ ነህ ብዙ የሚያበሳጩ አመትን አሳልፈናል!አሁን ግን ስለ ማንቼ ጥሩ ነገር አውራ፣ ቡርኖ ማንቼን 100℅አይለቅም እመነኝ።
@ashuye8953
@ashuye8953 29 күн бұрын
Efram በጣም ዴዳብ nek mekntum Manchester west mert techawch sellel ንውshelmtu yekrw alk eko manino. Bruno gernchwo diylo....
@user-ef6by2ho8q
@user-ef6by2ho8q 29 күн бұрын
kezam belay bado chinklat new bentnu new yemiyasbew
@XagiGirma
@XagiGirma 29 күн бұрын
Ephrem yemane 🤝 dedebena
@marthagebayehu5418
@marthagebayehu5418 28 күн бұрын
Efi professional journalist
@user-em3nd3fu8u
@user-em3nd3fu8u 28 күн бұрын
Aneten yemesemu denkorowoch nachew
@mynamar3984
@mynamar3984 29 күн бұрын
የሆላንድ ዜጋ አሰልጣኞች እንግሊዝ premier ሊግ ጋር አብረው አይሄዱም Ephrem you are absolutely ትክክል ነህ የሆላንድ ሰዎች mentality is not good by nature ግልፅነት የላቸዉም Eric Ten hag never succeed
@XagiGirma
@XagiGirma 29 күн бұрын
Ephrem yemane asafari sew
@user-fc1li3gr9w
@user-fc1li3gr9w 29 күн бұрын
ዲሲፕሊን ከ ፍቅር ተማሪ ኤፊ
@samsonwale8443
@samsonwale8443 29 күн бұрын
Ephrem what do you think man,utd?
@demelashjemaneh8630
@demelashjemaneh8630 29 күн бұрын
ኤፍሬም ብዙ (ቪው)ከሌላ ክለብ የምታገኝ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል።እንደውም አንተ ስለ ማንቼ ባታወራ ይመረጣል!
@-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena
@-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena 29 күн бұрын
ኤፎ ✌✌
@abellishan2835
@abellishan2835 29 күн бұрын
EPHERAM gene uniteden bezi dereja mawerede yelebeheme, ametune mulu be gudate sitamese yenebere budene mehonune mezenegat yelebeheme.....any way next sesson tayewale....
@husnagultemo3140
@husnagultemo3140 29 күн бұрын
Utd degafi nw
@natizd7634
@natizd7634 29 күн бұрын
Trust me ten hag stay at united
@bereketkasahun7732
@bereketkasahun7732 29 күн бұрын
Mn aynet asfari media nw beamam zemecha😂
@mohejeylan3758
@mohejeylan3758 29 күн бұрын
Mejmeriga Besetekekel tergumun ewke kusaam gazetgna
@mulumekasha6617
@mulumekasha6617 29 күн бұрын
Hulem Temesasay kal ayselechikim inde Gash Efrem.
@yalewtefera6562
@yalewtefera6562 27 күн бұрын
ኤፍሬም የማነ... ያመመህ ምንህን ነው? እግዚአብሔር ይማርህ። Ten Hag "እመኑኝ የFA CUP ዋንጫውን አሸንፋለሁ" ያሉት ስንተኛው ደቂቃ ላይ ነው? እኔ የሰማሁት "የFA CUP ዋንጫውን ወደ ኦልትራፎርድ ለማምጣት ልጆቼ የቻሉት ይሰጣሉ" ሲሉ ነው። እንደ Ten Hag አይነት እግር ኳስን የሚረዳ የሙያው ሰው እንኳን ለጠንካራው ሲቲ ቀርቶ ለየትኛውም ተጋጣሚ ቡድን ክብር ይሰጣል። ለዩናይትድ Ten Hag ትክክለኛው ሰው ናቸው። ለእኔ እግር ኳስን እንዳንተ ቢዝነስ ባላደርገውም መዝናኛየ ነው። Please! በብሽሽቅ ያልተባለን እያልክ፣ ያልተሳፈን እያነበብክ እግር ኳሱን አታቆሽሸ። በዚህ ደረጃ ወርደህ ከደጋፊ ጋር መበሻሸቅ የትም አያደርስህም። አሁን አሁን ኤፍሬም የማነ ዮኒ ማኛን እየመሰለኝ ነው። ዮኒ ማኛ ኮይንና ላይክ መሰበሰብ ሲፈልግ አንድን ማህበረሰብ ጥርግርግ አድርጎ ለ3 ወር ይሰድባል። እሰይ የምንጠላውን ብሔር ሰደበልን ብለው ያሰቡ ኮይኑንም ላይኩንም ያዥጎደጉዱለታል። ከሶስት ወር ቆይታ በሗላ ደግሞ የሚሰደበው ማህበረሰብ ይቀየርና ስድቡ ይቀጥላል። አሁንም ኮይንና ላይክ አውራጆቹ ቢቀየሩ እንጂ ዮኒ ማኛ ግን ኮይንና ላይክ መሰብሰቡን አላቋረጠም። "ኤፍሬም የማነ"ም የዮኒ ማኛን ስልት እየተከተለ ይመስላል። ዩናይትድንና ደጋፊውን በሚመጥናቸውም በማይመጥናቸውም የስድብ ቃላት ማውረድ ጀምሯል። ዩናይትድና ደጋፊዎቹ ተሰደቡልኝ ብሎ የሚደሰት ሞኝ የሌላ ክለብ ደጋፊ አድናቆቱን ያዘንብለታል። ቀጣይ ተረኛው ማን እንደሚሆን አብረን እናያለን። እግር ኳስን ከተራ ብሽሽቅ የዘለለ ትርጉምና ፋይዳ እንዳለው ብንረዳ ባይ ነኝ።
@berekttakele5616
@berekttakele5616 29 күн бұрын
bege nhe
@MuheendrsEndrs
@MuheendrsEndrs 29 күн бұрын
Ebet
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 29 күн бұрын
ስለአስካለ ዘግብ ስለማንቼ ጥሩ ለማውራት አይሆንልህም
@ebunatub6708
@ebunatub6708 28 күн бұрын
አትጃጃሉ እኛምእኮ የቀዮች ደጋፊ ነን አስሬ ኤፍሬም ኤፍሬም አትበሉ
@mershagetachew
@mershagetachew 20 күн бұрын
Man utd degafihoneh messine tdegefalhe cr7goat
@classjohann8804
@classjohann8804 29 күн бұрын
Ere tenhag yiktel arfi nw nxt yr united afer sibla feta yaln enyaln
@user-bu6tg5qg9o
@user-bu6tg5qg9o Ай бұрын
Tekarete Ko Bro
@AdmasEngdaw
@AdmasEngdaw 29 күн бұрын
Ante sewye Koy tengna Nehe manchen ftaw enji
@user-pk5zz9qq9q
@user-pk5zz9qq9q 29 күн бұрын
መመ
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 29 күн бұрын
Tenhag ye film 🎥 actor inji coach ayimesilim
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 29 күн бұрын
ARQTHANHAG BETIFOZO FIT AHUN BALEBET YEBUDNACHEW MEDKEMNA MEWDEQ BALEBET YHANE YAHL YEMORAL NGGR MENAGERACHEW BUDNUN KE SITI WANCHA LEMEWSED TLQ MORAL SIFETRLACHEW LESU YEMOQOYET TESFA YALEW AIMESLM!!!!!
@lebanmusema1662
@lebanmusema1662 29 күн бұрын
አሁንስ ስልችት አልከኝ 🤮🤮🤮🤮
@user-hp1nk9gg3b
@user-hp1nk9gg3b 28 күн бұрын
Ante telk sew aydelk ende yesowchen ngeger merdat enkwan atchelm ende jezba... Antenna below kwas tentagn dedeb
@zekeyahmed1529
@zekeyahmed1529 29 күн бұрын
TEn hag ይበቃዋል በቃህ እባክህ ዉጣልን ተፋታን መላጣዉ
@henoksemaw
@henoksemaw 17 күн бұрын
ማንችስተር በ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች አፍ መጠራቱ ያሳፍራል ቴን ሃግ ከ1000 ኤፍሬም የማነ ይበልጣል
@Bruk7528
@Bruk7528 29 күн бұрын
ኤፍ ና ፍቅር ባላቹበት ሰላም ብያለው የዛን አሰቀያሚ ና አስፈሪ የነበረው የኮቪድ ወቅት በተለይ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ምሽት የቤርጋሞን እርግማንን የአትላንታን ና የቫሌንሼያን ስለ አሳዛኙ ምሽት የተሰራውን documentary ደግማቹ አስደምጡን እባካቹ 𝙗𝙧𝙪𝙠 ከ 18
@alhamduebrahimrahim3664
@alhamduebrahimrahim3664 29 күн бұрын
ኤፍሬም ለቢዝነስህ ማንቸስተር ካልቀላቀልክ አይሆንልህም ግን ሁሌ አር አር ሚሉ ንግግሮችህ አስወግድ
@abrelogaming3110
@abrelogaming3110 29 күн бұрын
Bravo
@simonlemi957
@simonlemi957 29 күн бұрын
እና ይሄ የወረደና የተበላሸ ቡድን ምን ያርግልህ????😂😂😂😂😂
@user-hp1nk9gg3b
@user-hp1nk9gg3b 28 күн бұрын
​@@simonlemi957Kebet
@mollamelesekelkay4339
@mollamelesekelkay4339 27 күн бұрын
Ante nh are ares metelew
@Sadik.Man.cr77777
@Sadik.Man.cr77777 22 күн бұрын
ሥማ እዛው በለመድክበት አጣጥመው ፍሌቨሩ ማናውቀው ጣአም አትጥራ አስወጋጅ ፊት ነህ በርግጠኝነት😢😢😢😢😢😢
@asnakewolamo8547
@asnakewolamo8547 29 күн бұрын
ማኔ እንደ መድፉ!! ማኔ እናደ መዶሻ!! መዶሻው ሲት እና ዳርዶላን ራስ እንደ ሚስማር ይቀጠቀጣል ።
@BirukCoffe
@BirukCoffe 27 күн бұрын
ሲጀመር ኮሜንት ልፅፍ ብቻ ነው የመጣውት እንዳንተ አይነት አድማጩን የሚንቅ ለሙያው ክብር የሌለው ሰውን መከተል ይቅርና አላደምጥም ማነህ አንተ ጥርሰ በልዝ ጋዜጠኝነት ከአላዛር እና መንሱር ተማር ደሞ የአርሰናል ደጋፊዎች አለምነዋሴ ዋንጫ የፃመ የኮሰመነ ምናምን ሲል ምን ነበር ያላቹት አይተች አደለም ያልነው አያንጓጥጥ ነው ያልነው
@bitiabiye3504
@bitiabiye3504 27 күн бұрын
ኤፍሬም ምንድነው ግን ችግርህ እመቤቴን በጣም እየገረምከኝ ነው; እንዴ ለፍፃሜ የደረሰ ቡድን አዎ ዋንጫ እንበላለን እያለ ነው እንጂ የሚያወራውም ቡዱኑንም የሚያነሳሳው አይ ሲቲ ስለሆነ ዋንጫ ስለማንበላ ተመልሰን አንገናኝም በጣም ይቅርታ ደጋፊዎቻችን እንዲል ነው የፈለከው? አዎ በጣም ተቃጥለናል በ ዩናይትድ ግን በቃ ለዋንጫ ደረስን እርር በል ተቃጠል;;; በእውነት በጣም ቅልል እያልክ ነው; ሞገስህንም እያጣህ ነው። ወይ በቃ እንደጋዘጠኛ ሳይሆን ቲክቶከር ሁንና ከአርሰናል ደጋፊዎች ጋር እየተበሻሸቅን ፈን እንደምንፈጥረው ያንተንም በቃ እያበሸቀን ነው እንበል። እንደው እኛን እንኳን አትስማ; እንደወጠጤ ጎረምሳ ብድግ እያልክ ስሜታችንን የሚጎዳ ንግግር አትናገር; አጠገብህ ካለው ከፍቅር ትንሽ ተማርና ተረጋጋ!!! ያንተስ በዛ😢
@nesredinredwan8037
@nesredinredwan8037 29 күн бұрын
እኔ እኮ ግርም ሚለኝ ማንችስተር ራሱን ነው እኮ እያዋረደ ያለው እሱ ምን ያርግ ያለው ነባራዊ ሁኔታ ስላወራ ነው እንዲህ ምትሉት ሌላ ቡድን ቢሆን እናንተም እንደዚህ አትሉም ነበር መጀመሪያ ቡድናችሁን አስተካክሉ
@user-kq3gi8si1p
@user-kq3gi8si1p 29 күн бұрын
Ephrem United wins but still you are talking about united loss. What a journalist are you?
@Bini4112
@Bini4112 28 күн бұрын
It's a bull'shit journalist
@abenimesfin1186
@abenimesfin1186 29 күн бұрын
አምና ዘደች ማስተር እያልክ ስቀባጥር ከረምክ ዘድሮ ደሞ ለመተቸት ምክኒያት ቢኖርህም በልክ አርገው የጋዜጦኛ ሞያክን አክብረው ከስሜት የፀዳ ምክንያትነት ይኑርህ በዚህ ልክ አትዝቀጥ free from knowledge የሆንክ ፅድት ያልክ ደደብ ነክ
@Bini4112
@Bini4112 28 күн бұрын
Embarrassing!! He is rude
@fitsumselam243
@fitsumselam243 28 күн бұрын
እኔ ምልክ አንተ የማን ደጋፍ ነህ ኡፍፍፍፍፍፍ ዘግ ሰዉ ነህ የኔ እኮ የarsenal ደጋፍ ሆነ ነዉ ሰለ united mnm atawura erasihin temelket
@Bini4112
@Bini4112 28 күн бұрын
ስለ united ካላወራህ አይከፈሉህም እንዴ??anyway ከነ አላዛር ብዙ ተማር
@henoksemaw
@henoksemaw 17 күн бұрын
ማንችስተር በ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች አፍ መጠራቱ ያሳፍራል ቴን ሃግ ከ1000 ኤፍሬም የማነ ይበልጣል
ሰማያዊው ማሾ  ንጉሎ ካንቴ ። በፍቅር ይልቃል
14:21
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 18 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 55 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Mourinho vs Pep Guardiola vs Ancelotti 😱🏆
0:59
by SKILLER
Рет қаралды 11 МЛН
HEIGHT KICK CHALLENGE!!😱
0:16
Joris
Рет қаралды 8 МЛН
Incredible goal line clearances 🤯
0:32
Bruno Ferrante
Рет қаралды 3,8 МЛН
CHALLENGE FOOT ⚽️🌹
1:01
Tonyczh
Рет қаралды 5 МЛН