ማንም ያልጠበቀውና ያልታየው የኢክራም ቤት! የሀብት ምንጯስ??

  Рет қаралды 661,912

Maraki Weg

Maraki Weg

Жыл бұрын

ekram ikram automotive show on maraki weg/የኢክራም ያልተሰሙ ወጎችና ቤቷ! #ikram#gizachewashagrie#marakiweg
#rich

Пікірлер: 2 000
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ! ሰብስክራይብ ስላደረጉ አመሠግናለሁ!
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
እውነት ለእኛ ሴቶች ጥንካሬን የሚሰጡ ተምሳሌት የሆኑ ሰዋች እያቀረብክልን ነው ። እናመሰግናለን ❤❤❤
@tadessayele4616
@tadessayele4616 Жыл бұрын
ወርቅ ነሽ ዝም በያቸው።አንቺ ብቻ ከሀይማኖት ከዘር ልዩነት ብቻ አይኑርሽ ወሎ ይህን አያውቅም
@user-id4uk1hi7r
@user-id4uk1hi7r Жыл бұрын
ኮመንት ሴክሽን ለምን ዘጋህ
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g Жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም ከልብ እናመሰግናለን በርታልን💛🌹
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊሾውንም አቅርብልን የደሴ ልጆች ናቸው ሁለቱም ወሎኮ ባለሀብቶች አሉት እዳለ መታደል ሁኖ ግን አልጠቀሙንም።
@youtub8152
@youtub8152 Жыл бұрын
እህቴ ኢክራም ንብረትሽን ቤትሽን አላህ ይባርክልሽ ነብዩ እሰላት ወሰላም ምን ያስደስታል በዱንያ ላይ ሲባሉ ሰፊ ቤት ጡሩ ጎረቤት ጡሩ መጓጓዣ ሷሊህ ሚስት ብለዋል:: ባየሁት ነገር እደ ሙስሊምነቴ ደስ ብሎኛል ماشاء الله تبارك الله እጅግ በጣም ማርኮኛል በቤትሽ ደስተኛ ነኝ አላህ የተውሂድ ቤት ያድርግልሽ እህቴ ኢክራም ነገ ቂያማ አለና አላህን እንፍራ ምንም አህል ከፍታ ያለው የሀብት መጠን ቢኖረን አላህ ዘንድ ስራችን እንጂ ሀብታችን ይዘን አንሄድም የጣልያን ሶፋ ሳይሆን የወርቅ ሶፋ ቢኖርሽ ለነገ ቤትሽ ምንም ነገር ይዘሽ አትሄጂም አላህን ፍሪ ከንግግርሽ ጀምሮ መመፃደቅ ታፀባርቃለሽ አላህ ይህንን ንብረት ሲሰጥሽ ምክንያት ይኖረዋል አላህ በሚያስደስት መንገድ ተጠቀሚበትና እለፊ ከቱታ ውጪ ቢያንስ የሴት ሊጅ ውበትሽን በጁልባብ ተሰተሪ ነብዩ እሰላት ወሰላም ከወንድ ምትመሳሰል ሴት ከሴት የሚመሳሰል ወንድ ረግመዋል ተጠንቀቂ ቅንድብ ቀንዳቢም አስቀንዳቢም ፀጉርም አስቀጣይም ቀጣይም ጀነት አትገባም ሳይሆን የጀነት ሽታ አታሸትም ነው ያሉት ተጠንቀቂ ኩራት ሊሰማሽ የሚገባው ሙስሊም በመሆንሽ እንጂ የደሴ ሊጅ በመሆንሽ አይደለም! በተረፈ ንብረትሽ አላህ ይባርክልሽ ለነገ ቤትሽ መልካም ሰርተሽ ከጌታሽ ምትገናኚ ያድርግሽ::
@semirasemira4968
@semirasemira4968 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ትልቅ መልክት
@ibrot761
@ibrot761 Жыл бұрын
Mashallah መካሪ አያሳጣን
@Lee-xn7jv
@Lee-xn7jv Жыл бұрын
Mashallah.. that message is for all of us. Jazakallah Khair
@user-kv8vk8yg1h
@user-kv8vk8yg1h Жыл бұрын
ትክክል ጡሩ ምክር ነው
@judymantube9686
@judymantube9686 Жыл бұрын
SELELAHU ALEYHE WESELEM
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Жыл бұрын
ሴቶች እንደዚህ ሰርተው በጉልበታቸው አፈር ጠኔ በልተው ትልቅ ቦታ መድረስ እንደሚችሉ ይህቺ እህታችን ትልቅ ማሳያ ናት ጉልበትሽን ይባርከው ❤
@emantube19
@emantube19 Жыл бұрын
💓💓💓
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
@@emantube19 Endet Nesh
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
​@@semenawit8438 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@galerayatigray9498
@galerayatigray9498 Жыл бұрын
በጣም
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 5 ай бұрын
እኔማ እለፋለሁ እጥራለሁ ግን ገና ነኝ ለኔ እንኳ ግድ የለም ዉጤታ ሆኜ እናቴን ማስደሰት ነዉ እምፈልገዉ አላህ ያለዉ ነዉ እሚሆነዉ ኢንሻ አላህ ይሆናል አንድ ቀን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ወይ ማዳሜ ካቺ ሚበልጥ ቤት ሃገሬ ለይ አለ ለካ አቦ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ በድሜ በጤና ኑሪበት ኑሩቤት 🙏🙏🙏
@Woman544
@Woman544 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@elham8730
@elham8730 Жыл бұрын
ይሄንን አሳያት 😜
@subaidasubaida8054
@subaidasubaida8054 Жыл бұрын
ያሳቀኝ ኮሜት የተመታሽ 😂
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 Жыл бұрын
ዱኒያ ጤዛ ናት አላህ በጀነት ቤት ይገንባልን ያረብ ማሻአላህ ብያለሁ 🎉
@youtub8152
@youtub8152 Жыл бұрын
صحيح
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j Жыл бұрын
በዛ በመሸረሻዉቀን መሳኪነ ጠይበተን ናቸዉ
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን Жыл бұрын
የድሃ ወፅናኛ
@merimaendris8385
@merimaendris8385 8 ай бұрын
አሚን
@tgay5642
@tgay5642 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@efindoelindo3048
@efindoelindo3048 Жыл бұрын
Wow!!! ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ዜጋ ስላላት በራሱ ያኮራናል።
@nimomohammed7533
@nimomohammed7533 Жыл бұрын
Ekram ...... Allah edeme ena tena setosh yebelete agereshn yemtaseteri yaregsh...... Allah yechmerelesh berechi....
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r Жыл бұрын
እያልን እንፅናና እንጂ😂
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Жыл бұрын
​@@user-cs8wq3wy5r ክክክ
@user-qq6nc5gv2p
@user-qq6nc5gv2p Жыл бұрын
Min wegelaw betam zeregne neti ke islam zeregninet ydabrel😢
@SaudiEthio
@SaudiEthio Жыл бұрын
አሽቃባጭ ደ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ጅግና ሴት ስትሰራ እንደ አህያ ስትኖር እንደ ንጉስ ማለት አንቺ ነሽ ይባርክልሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽና የልጆችሽን አለም ያሳያችሁ ፈጣሪ ።
@AynalemTesfay-kl2hv
@AynalemTesfay-kl2hv Жыл бұрын
አሮጊት የሚሉትን እርሻቸው የኔ ቆንጆ አንቺ በጊዜሽ ተጠቅመሽ ነዉ ይብላኝ እጂ የሰው እድሜ ስቆጥሩ የነሱ ያለፈባቸው ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም የኢድ በዓል ይሁንልሽ
@Amanuel465
@Amanuel465 Жыл бұрын
ከመልካም ሰዉ የተገኘ ኮሜት👍
@meronmohammed8775
@meronmohammed8775 Жыл бұрын
Not like king like queen 😊😜
@ThomasYilma-te7xb
@ThomasYilma-te7xb Жыл бұрын
Good job my sister ❤❤
@user-hu3me7sq8o
@user-hu3me7sq8o Жыл бұрын
የምናገኝበት መንገድ እባክክ እሶን
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ያረብ እኔንና የመደም ቅመሞችን ከስደት በኋላ እንደ ኢክራም የደተለደለ ኑሮ ስጠን እኛ አመት አመትን እያጨመርን ለመለወጥ ጥረት እናደርጋለን ግን የጭቃ ቤት እንኳን ለመግዛት ኑሮው እያተወደደ አቅም አጠን የመደም ቅመሞች አሚን በሉ ግዞዬ የኔም ህይወት አልፎ አኗኗሬን ለውድ ኢትዮጵያዊያን ተመልካቾች እንደሚተስጎቦኝ ተስፋ አደርጋለሁ !!።
@samsamsun367
@samsamsun367 Жыл бұрын
ያኡምሪ አላህ ራህመቱ ሰፊ ነው ሌሽ እንደ ኢክራም ብለሽ ገደብ አጥር ታደርጊያለሽ ኢክራም ማን ያቃል ላንቺ ያሰበልሽ ከኢክራም እጥፍ ድርብ ሊሆን ይችላ ሰጥቼ የማልጨርሰውን ርዝቅ ስጠኝ ድአችን እናስተካክል
@buzattube
@buzattube Жыл бұрын
ውዴ ያንቺ ያለሺ ትንሺ ነገር ደስታሺን አጣጥሚ ጥሩ እንቅልፍ የላቸውም ከምንም የነፃ የሰላም አይምሮ አለን❤
@subaidasubaida8054
@subaidasubaida8054 Жыл бұрын
አሚን ያረብ አብሽሩ ብቻ የንሮው ውድነት ተስፋም አሳጣን
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h Жыл бұрын
አላህን ስትለምኑ ጀነትን. ለምኑ
@mdmastar9175
@mdmastar9175 Жыл бұрын
እውነትእህቴ
@hewansolomon5570
@hewansolomon5570 Жыл бұрын
ሁሌ አገራችን ችግር ላይ ችግር ብቻ ሆኖ ተስፋ ላጣን ሰዎች ማንቂያችን ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል እህቴ ፈጣሪ ከዚ በላይ ያጨምርልሽ
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ አቦ። አሮጊት የሚሉሽ በሙሉ የአስተሳሰብ አሮጊት ቅናተኛች ናቸው። የደሴዋ እመቤት እኔ ክርስትያን ነኝ አንቺ ደግሞ ሙስሊም ግን ስኬትሽን ሳይ በጣም ኩርቼብሻለው ይህን መደበቅ አልችልም። ደግሞ ሞራልሽ፣ የስራ ፍቅርሽ፣ ወኔሽ፣ የሴት ወንድነትሽ ከወጣቶችም በላይ ነሽ። ይመችሽ እህቴ ኢድ ሙባረክ ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እመኛለው።
@FirdosMohammed-pc7ru
@FirdosMohammed-pc7ru Жыл бұрын
Dubai neshe yikirta
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 Жыл бұрын
@@FirdosMohammed-pc7ru ለንደን እንግሊዝ ነኝ እህቴ
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
ሰው በከፍታ ላይ መጓዝ ሲጀምር አጉረምራሚው ብዙ ነው በተለይ እኛ ሀበሾች እንለያለን ስራ አንውድም ዝምብሎ መተቸት ፣ማማት እንወዳለን ። keep going on high Ekram well done 👏👏👏👏👏👏👏
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
በጣም😢😢😢
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Ewnate new
@meazamamo488
@meazamamo488 Жыл бұрын
Tekekel
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 Жыл бұрын
Tkkl
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ትክክል
@BINTYIMAMtube2223
@BINTYIMAMtube2223 Жыл бұрын
ጌታሽን ማመስገን አትዘንጊ አሏህ በሰጠሽ የምትጠቀሚያድርግሽ
@user-xj8qk8hl5e
@user-xj8qk8hl5e 8 ай бұрын
ኢክረምዬ ቃላት የለኝም በሁሉም የባረከሸ ትዳርሽን አክባሪ ልጆችሽን በአንቺ ዙሪያ ያሉትን ሁለ እግዛብሒር የባረከሽ ነሽ በርቺ❤❤❤❤
@user-cd8xt8qn4d
@user-cd8xt8qn4d Жыл бұрын
አንተ ልጅ ተባረክ የጠንካራ ሴቶችን ጀግንንነት እና ሴቶች ከሰራን ከወንድ እኩል መሆናችንን የየንበት ቻናል ነወ አሁንም እየዞርክ አድነህ ለሐሌሎች ምሳሌ የሚሆኑ መሆናቸውን አሳይሐልኘን ።እናመሰግናለን
@danieltilahun4877
@danieltilahun4877 Жыл бұрын
እረ ማነው አንቺን የሚተች ምሳሌ ነሽ የእኛ ኢትዮጵያዊያን ጀግና ቆራጥ እና ሙሉ በራስ መተማመን የተቸረሽ እረጅም እድሜና ጤና ከአያትሽ በላይ ተመኘሁ ምክንያቱም ብዙ የምትሰሪበት ስለሚሆን። ኢድ ሙባረክ
@amlesetbelay265
@amlesetbelay265 Жыл бұрын
የማያልቅበት እግዚአብሔር ያለውን ስጦታ የቸረሽ ሴት ነሽ። አምላክ አሁንም ልጆችሽ ያንቺን ዱካ እንዲከተሉ ያድርግልሽ።
@Semutre3456
@Semutre3456 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢክሩ እናትሽን ወደድኳቸው የዘፈን ብር ለሰደቃ አላወጣውም አላህዬ እረጅም እድሜ ላንቻም ለማማም
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
ጀግና ሴቶች ያስደስቱኛል ❤❤ኢድ ሙባረክ መሸ አላህ ብያለሁ
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын
በጣም
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት የማይሰራ ለስድብ አፉ ይቀድማል ተያቸው እባክሽ አድናቂሽ 🙏🙏🙏
@mercywithfriendsgebre8177
@mercywithfriendsgebre8177 Жыл бұрын
ያልባከነ ወጣትነት! በትክክልም የሚመጥንሽን ሂወት ነው የምትኖሪው ይገባሻል 😍እራሴን እንድታዘብ ነው ያረግሽኝ 😔 Appreciate you ጀግኒት
@etetenani-jt8qy
@etetenani-jt8qy Жыл бұрын
የእህታችን ኑሮ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ የአለም የደስታ ያርግልሽ ብሮ እባክህ የቀዳማዊ ኋይለስላሴ ቤተሰብ የልዕልት አመለወርቅ አስፋውን ቤት ወይንም የልዑል መንገሻ የጥንት ሰዎች ቤትም አስጎብኘን ከተቻለ አመሰግናለሁ
@theverytop10
@theverytop10 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ በጣም! ለብዙ እህቶቻችን ብርታት ነሽ! One Love!
@sabatadesse6771
@sabatadesse6771 Жыл бұрын
ይህችን ሴት አለማድነቅ ንፉግነት ነው በእውነት ኮራሁብሽ💪🏽💪🏽💪🏽❤
@user-mk3ow2jl7m
@user-mk3ow2jl7m Жыл бұрын
እች ሴት ጌታዋን አመስጋኝ አይደለችም እንዲህ ፀጋን ሲሳይን ያጎናፀፋትን አላህ ስታመሰግነው አልሰማሁም አላህ ይዘንልሽ በዚህች ከንቱ አለም ልብሽ ተወጥራለች 😢 በጣም ነው ምትመፃደቂ ይሄን ሁሉ የሰጠሽ ጌታ መውሰድም እንደሚችል አትርሽ ከፈለገ ጤናሽን ከፈለገ ሀብትሽን ከፈለገ ባልሽን ከፈለገ ልጆችሽን ከፈለገ እራስሽን መውሰድ ይችላል እንዲህ ምትኩራሪበት ሀብት ከምንም ነገር አያድንሽም ይልቁንስ ሀብታሞች አመስጋኝ ሁኑ ጀግንነትሽን አድናቂ ነኝ በርች
@eskedartesfaye497
@eskedartesfaye497 Жыл бұрын
አገራችን የብዙ ባለሀብት ባለቤት ናት ግን ለተጎዱት የሚደርሱበት ሳይሆን በአጉል ነገር ላይ ሀብታቸውን የሚያባክኑት ነገር ያሳዝነኛል ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እና ለተቸገረ ሰው የምትደርሱ ያርጋችሁ ግማሹን መሬትሽን ለተፈናቀሉ ቤተሰቦች ለማጋራት ያብቃሽ በተረፈ ጎበዝነሽ በርቺ
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
ሁሉም ቀሪ እኮ ነው ፈተና ነው ስንቱ ያለቅሳል ስንቱ ጎዳና ላይ
@fkrnafkottube3214
@fkrnafkottube3214 Жыл бұрын
ምቀኛ እሷ ሰርታ ነዉ ለዚህ የበቃቸዉ። ሁሉም ሰርቶ የድሉን ይሞክር ወረኛ ማታደርጊዉን አታዉሪ እንኳን የቤቷን ግማሽ መቶ ብር ብትጠየቁ እኮ አሰጡም አስመሳይ
@mahishallom1369
@mahishallom1369 9 ай бұрын
ያልበላሽን ታኪያለሽ ዱቄት።
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 5 ай бұрын
ትክክልል ይሀብትፈተናይዞእዳይመጣለደሆችምለግሽነገምንሰራሽበትይለናልአሏህ
@user-id4uk1hi7r
@user-id4uk1hi7r Жыл бұрын
አንደኛው ልጄ አሜሪካ ሚኖረውን ልጀን ሊያመጣ ሂዷል እንዲህ ነው እንጂ ኮኖሩ አይቀር 😂😂😂እኔ መንገድ የጠፋባትን እህቴን ከፒያሳ ሳሪስ አላመጣም
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
@@nesanetgebru7912 I know right 🤣🤣🤣🤣 I was like what 😳
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@debbietefera3718
@debbietefera3718 Жыл бұрын
😂😂😂
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
አሮጊት ከምትሉ ጠግባችው አማርጣችው ለመብላት ስሩ የሰራ. የለፋ አንደዚህ ይኖራል 🙏🙏🙏 በርቺ ደማችን 💝 ሀብታም ነሸ ። ይገባሻል 😎👌👍🌷
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 10 ай бұрын
ስንት የቲም በበዛበት ሀገር ይህን ያክል ቤት ብቻሽን አትኑሪበት የቲሞችን አሳጂጊበት የአኸራ ቤት ነው በላጩ ዱንያ ከንቱ ናት😢
@user-zk8zk6by5f
@user-zk8zk6by5f 4 ай бұрын
ሳህ
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Ай бұрын
ፈጣሪ የሌላቸውን እርዱ እንጂ ጥሩ ቤት አትኑሩ ጥሩ መኪና አትንዱ አይልም:: ደሀ የምትረዳ ሰው ናት :: ፈጣሪ የሚለው እሱን ነው:: ከዛ ሌላ የምትበጠረቁት ቅናታቹ ሲገነፍል ነው::
@misrakshasho7261
@misrakshasho7261 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰቤሽውን ያሳካልሽ ጉበዝ ኢትዮጵያዊ ሴት
@martadesta3904
@martadesta3904 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ተመስጬ ያየሁት ሾዎ ጀግኒት❤❤
@hibirework1494
@hibirework1494 Жыл бұрын
እንደባሪያ ከሠራህ እንደንጉስ ትኖራለህ ይሉሃል ይሄ ነው። ።ተባረኪልኝ የኔ እህት በርቺ የኔ ጀግና!
@tigistketsela8854
@tigistketsela8854 Жыл бұрын
It’s my principle too ❤
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
አረብ ሀገር መሰለኝ ኢትዮጵያ ዉስጥም እንዲህ አይነት ቤት አለ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ❤❤👏
@MeazaEdiris
@MeazaEdiris 5 ай бұрын
አርብ ሀገርም እደዚህ ያለም አይመስለኝ❤❤❤❤
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Жыл бұрын
She's so cool and her taste of materials is amazing and unbelievable!! Thank you Maraki.. We learnt a lot from her wonderful hard working personality and maturity!!! Rise and Shine!!!
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n Жыл бұрын
ከሁሉም ያደነኩት ስራሽ የልጆቹን ክፍል ያደርገሽውን አንች ጥሩ አርገሽ ልጆችሽን እደምትከታታይ ነው
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
የቤት እመቤት ለምትሉ ሴት ይቺ ጀግና ምሳሌ ትሁናችሁ ሴት መስራት አለባት ኢክሩ የእኔ የወሎ ጀግና እኮራብሻለሁ❤❤❤❤
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
እድህ ንገሪልኝማ ይጨማለቃሉ እይ ምንም መስራት አንፈልግም ይላሉ
@fetihamotuma
@fetihamotuma Жыл бұрын
Mnew rotsh weda welo😊😢
@nejatabdella2608
@nejatabdella2608 Жыл бұрын
Mashallh allah edmana tana yatsh!!!
@user-ul5kn3uj1u
@user-ul5kn3uj1u Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጲያዎች እኮ ሀገራችላይ ስራ እየናቅን እሰው ሀገር ላይ ደም የምተፋነን ሀገራችላይ ስራ ሳንንቅ ብንሠራ እራሳችንን ለውጠን ሀገራችንንም እንቀይር ነበር ሠው ከመተቸት እደዝች ጀግና ሴት ሠርተን ጥረን እንቀየር ለሁሉም ተምሳሌት የሆነች ሴት ናት
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
🎉ማአሻአላህ🎉 ጠንካራ ሴትነሽ ታታራ🎉 ቤትሽንም ያምራል!!ማአሻአላህ🎉 ልጆችሽንም አላህ ለቁምነገር ያብቃችው በርች እህታችን🎉
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አይነት ቤት ያለ አይመስልም በስማም እጅግ ያምራል
@hhkk4666
@hhkk4666 Жыл бұрын
ከየትነየት አይበልጥም
@tamasgenetakile4729
@tamasgenetakile4729 Жыл бұрын
Wow so bitfull houes
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
@@hhkk4666 ጭራሺ አይበልጥም አይወዳደርም የዚች ያምራል ሀሀሀ ድሀ በሀብታም ሀብት ይጣላል ማለት አሁንነዉ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
​@@tamasgenetakile4729 beautiful house ?
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Жыл бұрын
ቤትማ ኢትዮጵያውያ ነው ያለው ያውም በቦለኬት ተስርቶ ሌላው ሀገር መስረቱ እንጂ በደንብ የሚሰራው ሌላው ካርቶን ነው ኢትዮጵያ ቤቶች የማይታይት ሀብታሙ ትንሽ ድሀው ብዙ ስለሆነ ድሀው ሀብታሙን ይሸፍነዋል እና ነው
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 Жыл бұрын
እኔ ግን ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። ኢክራምዬ የኔ ጀግና እህት ስወድሽ እኮ ኢድ ሙባረክ ግዞዬ በርታ ወንድሜ አባትህ ኦርቶዶክስ እናትህ ደሞ ሙስሊም ሲሆን ሁሉም ደስ ይላሉ በቃ ኑሩልኝ ።
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 Жыл бұрын
I like you and your personality, you are hard worker too!!! Wow 👏👏 you’re house no junk ! Simple and beautiful, am so proud because you’re Ethiopians
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ረመዳን ከሪም
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
የወሎ ሴቶቾ አልተቻሉም ዳጊን ጨምሮ 🥰🥰🥰🥰
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd Жыл бұрын
ዳጊ ወሎየናት እደ
@oumkhludi6311
@oumkhludi6311 Жыл бұрын
​@@Hayat-wz1bd የደሴ ልጅ ናት ዳጊ
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Жыл бұрын
​@@Hayat-wz1bd ይደጉልን ማሻአላህ ወሎኮ ብዙ ባላሃብቶች እና ታታሪወች ነበሩ ግን ምን ያረጋል እየተገፉ አሻጥር እየተደረገባቼው እንጂ።አለም ሙህድንም ወሎየ ነው
@gggmmmm3059
@gggmmmm3059 Жыл бұрын
በሉ ዘር አትቁጠሩ ዬሄክነዉ ችግራችን ያረቢ ለህዝባችን ጥሩ ጌንዛቤ ስጣቸዉ ለኔም
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
እኔም የመሆን ፍላጎት አለኝ
@edrishashim7979
@edrishashim7979 5 ай бұрын
አይ ዱንያ! ማሻአላህ! ለማንኛዉም እስኪ በአኼራዉም በርቺ እህቴ!
@amsalmolla6955
@amsalmolla6955 Жыл бұрын
የምታቀርባቸው ሰዎች በሙሉ በጣም ደስ ይላሉ ሰው ከሰራ የማይደርስበት እና የማይኖረው ነገር የለም ጥሩ ነው ደስ ይላል ❤
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 Жыл бұрын
ወቸ ጉድ አለ ያገሬ ሰው እንዲህም አይነት ኑሮም አለ ይባርክልሽ ❤ካለዛሬም አላየሁሽ ስላወቁሽ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ለኛ ለሴቶች ብርታት ትሆናለሽ ❤
@ethiopiayoutube8082
@ethiopiayoutube8082 Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጲያኖች ግን ለምንድነው በማያገባን እየገባን ፈራጂ የምንሆነው? እንደዚህ ስጭ እንደዛ አድርጊ የምንል እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንመልከት እኛ የምንሰጠው የሚታይ ሃብት ንብረት ባይኖረን በቤታችን በቤተሰባችን በጎረቤታችን በሰፈራችን በመንገዳችን በሃገራችን በሰው ልጆች ሁሉ መልካም እሳቤ መከባበር መረዳዳት መተሳሰብ በልባችን ይኑር ይህ ኖሮን ከአንተ ወይንም ከአንቺ የተለዮትን ለመውቀስ ለመናገር ለመምከር እንቻል የሚያሳዝነው እራሳቺንን ሳናይ ሰውን አንተቺ ።
@user-bl5pi3vh2i
@user-bl5pi3vh2i Жыл бұрын
የኔ የወሎ ጅግና ይመችሽ በራስሽ መቆም የምትችይ መሆንሽን ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ
@jdjfjfjdjdjjdjfjfjdjdjffj6917
@jdjfjfjdjdjjdjfjfjdjdjffj6917 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ቤት ኢትዮጵያ በማየቴ ደስ ብሎኛል የሴቶች ጀግና ነሽ❤❤
@deeddeed2583
@deeddeed2583 5 ай бұрын
ኢቶፔያ የት ነው ቤቷ
@zalaweyintadele
@zalaweyintadele Жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ እናት
@kyzlove3865
@kyzlove3865 Жыл бұрын
ካንቺ ብዙ እንማራለን አሁንም እረጅም እድሜ ኑሪ አንተም አስተማሪ ሰወችን ስለምታቀርብ እናመሰግናለን
@erityousuf3509
@erityousuf3509 Жыл бұрын
MashaAllah You are amazing hard working lady, keep up the good work. Your house looks so beautiful, it looks like Turkish movies. Eid Mubarak Ekram and to all Muslim Uma
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ስኬታማ ስትሆን በጣም ደስ ይለኛል❤❤
@user-id4uk1hi7r
@user-id4uk1hi7r Жыл бұрын
ኢክራምን በቅርብ አውቃታለሁ ባሏ ጎጃሜ የዳንግላ ሰው ነው በጣም ነው ሚዋደዱት ማሻአላህ እንደሀብታቸው መጠን ግን ብዙ ልጂ አልወለዱም ጀግና ነሽ ኢክሩ በርች ❤
@addisken24
@addisken24 Жыл бұрын
ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ኣንኳን አደረሰሽ ለኢድ አልፈጥር !የእስልምና ተከታይ ለሆናችሁ ሁሉ እንኩአን አደረሳችሁ ሰላም ለሀገራችን ስለሁሉሞ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@taddeledegefadugo3780
@taddeledegefadugo3780 Жыл бұрын
Really big respect for her. As she said we shall expect more from her. You are always fresh and shining. Keep on doing your great works. My Best wishes.
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d Жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ በዚህ ቤት ማሻአላህ አላህየ እረ ወፍቀን ለኛም በዱኒያ ሀብትን በአኼራ ጀነትን ያረብ የኔቤት እስኪመስለኝ ተመስጨ ማየቴ አይገርምም ክክክክክክክ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እግዘብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ 🙏✌️✊ ኢድ ሙባረክ 💐❤️
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 Жыл бұрын
እርስ በርስ ከመባላት ይህን አይተን ብንማር እና አገራችንን ብንቀይር ምን ነበር። አምላክ ይህንን ያንችን ብርታት ለመላው የሀገሬ ሰው እንዲሰጥልኝ እመኛለሁ። መልካም አመትባል ለሁላችን።
@wefewofabelachewasefa
@wefewofabelachewasefa 8 ай бұрын
ኢክራም ግልፀኝነት ብሩ አምሮ ብሩ አሳብ ቤቷም ግቢዋው እንደ አምሮዋ እንደ አሳቧ ያምራል ለመላው ቤተሰቦቿ ጤና ዕድሜ ፈጣሪ ይስጣት ከሆሳዕና
@tekaligntaye5959
@tekaligntaye5959 Жыл бұрын
ጠንካራ እና ታታሪ ሴት። እድሜ ቁጥር ነው አትጨነቂ አግብተሻል ወልደሻል ትልቅ ደረጃ ደርሰሻል። የ40 አመት ጡረተኞች ስላላገቡ እና ስላልወለዱ ልጅ የሆኑ ለሚመስላቸው ሰዎች ቦታ አትስጪ።
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
የምትሣደቡ ስራ ስሩ እሷ ጊዜዋን ተጠቅማበታለች እናተ ዝብላቹ ከምትሳደቡ ጌዜአችሁን ተጠቀሙበት ኤክሩ የሴቶች ተምሣሌት ነሽ ❤
@tegsttelahun
@tegsttelahun 11 ай бұрын
ጀግና ነሽ እንችን እያየሁ እራሴን ምን ሆኜ ነው እያልክ እየፈተሽኩ ነበር . thanks dear
@tsumin5778
@tsumin5778 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን በሽርሙጥና ስም ያስጠራት ሴቶች ናቸው አንቺን አሮጊት የሚሉት ጀግና ሴት እንቁ ነሽ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ እህቴ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 5 ай бұрын
የተመታ ኮሜት😂
@Stgebriel
@Stgebriel Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግኒት ሴት። ነገር ግን ድምፅሽ ለመመፃደቅ ብለሽ ይጨንቃል። ደግሞም ለባልሽም ዕውቅና ስጪ ብቻሽን ሀብት እንዳፈራሽ ሆነሽ አታውሪ። ዕድሜ ደግሞ ቁጥር ነው በርቺ ብቻ።
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Isuwa bicha serita bamtechiyu ke honesa balserawu nager lemin washita hukina tisetawu
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ማራኪ ዩቱብ እደ እሸቱ ቀብረር እስከምትል እናሳድግሀለን kkkk ኢድ ሙባረክ አላህ ኢባዳችንን በሙሉ ይቀበለን
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
እረ ነቆራ 🤔
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
እነ ምቀኛ😂😂😂
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Жыл бұрын
እሸቱ ጠገብክ አለ እንዴ??? አልሰማንም ሰው ሲሰራ ሲጠነክር ሞራሉን ባንነካ
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
@@amisyasgashu5889 👍
@meryemali4042
@meryemali4042 Жыл бұрын
እሸ ምን እረገ የወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል አይ የኛ ሰው
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ሰውለፍቶ ስኬት ማማላይ ሲደርስ ደስስ ሲል ማሻአላህ በጤና በፍቅር ኑሪበት ከነቤተሰቦችሺ የኛ ዘመን ጀግና ሴት ተምሳሌት ነሺ❤❤❤
@deqeyalemey5087
@deqeyalemey5087 Жыл бұрын
She is a role model she really inspiring me such amazing MashaAllah may Allah bless her and gives her more blessings she really deserves strong women with full of confidence woww MashaAllah 💖 ❤️ ♥️ 💕 💗 💙 💖 ❤️ ♥️ 💕 💗 💙
@monkeyd3700
@monkeyd3700 Жыл бұрын
ነብሷ ድንጋይ በድንጋይ ላይ መደርደር ምንም አያረካም ለድሆች ለመርዳት ሞክራ ባይ ነኝ
@anwarmehammmed6103
@anwarmehammmed6103 Жыл бұрын
ምን ታዉቂያለሽ ልትረዳም ትችላለች
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 Жыл бұрын
የኔ እናት ወብ ወጣት ነሽ ተያቸው ሰዎች አታውሩ ግዞዬ ስወድክ እኮ እኔ ልጄን በ14 አመቴ ነው የወለድኩት ኢኩዬ የኔ የኔ የኔ ጀግግግግግናዬ ነሽ ስወድሽ ግዞዬ ኢኩዬንን ስላቀረብክልኝን በቃ ።
@user-gi1ed8wp1n
@user-gi1ed8wp1n Жыл бұрын
ያሚገርም ስብዕና ባያሁት ነገር ክብር ተሰማኝ ዋው ከምር ጎበዝ መልካም በአል
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
ዋው በዚ ቤት ውስጥ መኖር እዴት መታደል ነው እደዚ አይነት ቤት ኢቶብያ ውስጥ ሳይ የመጀመርያ ነው❤❤❤
@etaferahuadmasu5107
@etaferahuadmasu5107 Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ወ/ሮ ኤክራም ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ ። ለመሥራት ዕድሜ መሥፈርት አይደለም በርቺ ፍላጎት ላላቸው እንደ አንች ለመሆን የሥራ ዕድል መስጠት እና ማሰልጠኑም መልካም ነው መልካም የሥራ ጊዜ እመኝልሻለሁ
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ አቦ። የሚገርም ነው ይባርክልሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽና የልጆችሽን አለም ያሳያችሁ
@mastawoshanegashe9828
@mastawoshanegashe9828 Жыл бұрын
ወይ መታደል እግዚአብሔር ሀገር ላይ ሲባርክ እንዲህ ነው አሁንም አብዝቶ ይባርክልሽ ወይ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ኢክሩ ጀግና ሴት ነሽ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
@monabaaa4977
@monabaaa4977 Жыл бұрын
❤❤❤❤እድሜይስጥሽ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
አለይናወአለይኩም ዉዴ❤❤
@zeyba2557
@zeyba2557 Жыл бұрын
Thanks my dear🎉
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c Жыл бұрын
አለይና ወአለይኪ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@hirutdesta4661
@hirutdesta4661 Жыл бұрын
She’s is so strong jegena and beautiful lady. So proud and thank you for bringing this kind of strong and positive people.keep doing what you doing.
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Mashallah you are really great and very intelligent ever..may Allah bless you and protect you from evil eyes and protect your soul and guide you to siratelmustaqim may Allah increase your faith in your all family...
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ዋው ጀግና ሴትነሺ ጎበዝ አንቺ የየትናየት እህትነሺ ሁለታችሁም ጀግና ናችሁ ቤትሺ ደግሞ በጣምነው የሚምረው የኔቆንጆ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሺ እዚህ አማራ ቤትሺ በጤና ያኑርሺ🙏
@user-ut4ff6pd7m
@user-ut4ff6pd7m Жыл бұрын
አቦ ያንቺ አይነቷን ታታሪና ምግባረ ሰናይ የሆኑ ሴት እህቶቻችንን አላህ ያብዛልን!! ተባረኪ አላህ አንቺንና ቤተሰቦችሽን ከክፉ ይጠብቅልን!!!
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
በስመአብ ቤቷ ሲያምር የሐረብ ቤት ነዉ የሚመስል ጀግና ሴት ነሽ ለብዙ እህቶች አሪያ ነሽ
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 Жыл бұрын
ወላሂ የአረብን ቤት ይበልጣል አሁን እኔ ያለሁበት ቤት እደዚህ አያምርም
@afi5295
@afi5295 Жыл бұрын
የአረብ ሀገር ቤት ከኢትዮጵያ ቪላዎች የሚበልጡት በስፋታቸዉ ብቻ ነዉ እጂ በዉበት ብዙም አይበልጥም
@yenenehtafesse66
@yenenehtafesse66 Жыл бұрын
We need to appreciate this . .thanks both.
@almasa1756
@almasa1756 Жыл бұрын
OMG,Thankyou maraki👌👌👏
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 Жыл бұрын
አንቺን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርክሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ጠንካራና አስተማሪ እህታችን ነሽ ተሳዳቢነትን ስራቸው ያደረጉ አላማ ስለሌላቸው ምንም ልንረዳቸው አንችልም ወደ ማስተዋላቸው ጌታ ይመልሳቸው
@kebedetefera5501
@kebedetefera5501 Жыл бұрын
I am so proud of you! You are so energizing, visionary, and no room for faltering , generally you are very exemplary for all humans to outshine and to succeed with honesty and hardworking! I wish you a happy Aid-Mubarak and a long life!!! 🙏🙏🙏
@user-lt3jr8os5p
@user-lt3jr8os5p Жыл бұрын
ኢክሩዬ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜሽን ያርዝመው ከጤና ጋር❤❤❤
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
በጤና ኑሪበት ቤተሰቦችሽ ጋ👍👍👍👍👍👍👍😘
@user-jn7dc2jp4h
@user-jn7dc2jp4h Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ. በጤና በደስታ በፍቅር የምትኖሩበት ቤት ያድርገዉ የበለጠ ከፍ በይ. በሀላላ ያድርግልሽ. ከእዉነት ጀግናነሽ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
ማሻአላህ ኢክራም አህቴ ስኬትሽ ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላል ግን አልሀምዱሊላህ በይ አላህ ነው የሰጠሽ ወደፊትም ዱባይ አለም ላይ ብዙ መስራት እያሰብሽ ነው አላህ ከፈቀደ በይ እቺን አለም መች እንደምትሰናበቻት አታውቂም ሁላችንም አናውቅም ዛሬ ነገ አሁን አናውቀውም እህቴ አንድ ግዜ እንኳን አልሀምዱሊላህ ሳትይ Interview አለቀ በዱኒያ ፍቅር ተጠምደሻል የተቸገረ የታመመንም እርጂ መርዳት ገንዘብን አያጎድልም፡፡
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Жыл бұрын
እንደ ቃሩን ሁና ነው እረ አላህን አመስግን ሲሉት. እንደ በላቤ ነው ይል ነበር ሀያሉ አላህ ደግሞ በአንድ ቀን ገለባብጦ ገለገለው ሱበሀን አላህ. ታሪኩ በቁርአን አለ. ኩራት. ያጠፋል.
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
@@user-qc8lb1yr2t ሱብሀን አላህ
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
እኮ ለመጨመር በዱኒያላይ ዱኒያ አልሀምዱሊላህ ምንም የለኝም ግን ከሷበላይ ሀብታም ነኝ ምክንያቱ የሷን ያክል ቢኖረኝ የቁረአንመረከዝና የቲሞች መኖሪያ ነው መስራት የምፈልገው ግን ግን
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
ሲቀጥል መስራቱን አደንቃለሁ ላክን ከድኔ የሚያወጣ ነገር ከሽሪአ ውጭ መስራት አልፈልግም ከመጅመሪያ ስታነሳ ስራ
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Жыл бұрын
@@firdoushabasha አይ እህቴ አላህ እኮ በብዙ ነገር ይፈትነናል. ከዚያ ውስጠ አንዱ ገንዘብ ነው
@leyan5684
@leyan5684 11 ай бұрын
Mash Allah tebarek Allah. 1000 amet nuri ehite. You inspire me!
@mantemekonen6766
@mantemekonen6766 Жыл бұрын
እህቴ በጣም ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ ኢክሩ ቤትሽ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይባርክልሽ የልጅ ልጅ እይበት ❤❤❤
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
ጀግና ሴቶቻችንን ስለምታሳየን እናመሰግናለን
@user-wp5yf1xh9y
@user-wp5yf1xh9y Жыл бұрын
እህቴ ከምንም በላይ አላህን ጤና አፊያ ስጠኝ በይ እባክሽ በንግግርሽ ዉስጥ አልሀምዱሊላህ አብዢ እድሜ ጤና ይስጥሽ
@mereyemseid8929
@mereyemseid8929 Жыл бұрын
ምርጥ እናት በሙዚቃ የመጣ ብር አሏህን አያስቆጣል
@fatimaibrahim7528
@fatimaibrahim7528 Жыл бұрын
MashAllah I am sooo Glad 🙂 for you. I loveeee your confidence 😊 keep up Eid Mubarak 🎉
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን ኢክረም ጀግና ነች አርአያ የምትሆን ጎበዝ ነሽ የምትሰሪያቸውን አያለሁ በርቺ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር መልካም በአል🙏
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
When I saw strong people especially women I'm proud really proud of you akru mashallah I'm living in abudhbi for long time...I will wait u here ❤in uae 🇦🇪
@merima6228
@merima6228 Жыл бұрын
hi
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 Жыл бұрын
የሴት ጀግና ነሽ በርች ሺ ዓመት ኑሩልን እውነት በጣም አድናቂሽ ነኝ❤❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያብዛልሽ ጎበዝ ቁጭ ብለው የሚተቹ እንዳልሽው በወጣት እድሚያቸውንቁጭ ብለው በሱስ የተዘፈቀደ ምቀኛ በጣም ደስ ይላል እንደውጪው ሀብታሞች አገራችን ሰላየን።ኮርተናብሻል የእናት የአያትሽን እድሜ ይስጥሽ
@derejeabate1591
@derejeabate1591 Жыл бұрын
First of all I would like to thank "Maraki Weg" media, and second of all I appreciate this beautiful, valuable and strong hero lady. Don't worry about thoses who commented negative things, Hopless and idle minded people usually think negative instead of using your best idea as a mentor. Thank you God bless you and your family.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
አዲሱ የውጭ ሀገር ኑሮዬ
33:49
Prince Belliti
Рет қаралды 93 М.
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН