ማን ያሸንፍ ይሆን ከተወዳጅ አርቲስቶች ጋር የተደረገ የአዲስ አመት ልዩ ዝግጅት/EBS NEW YEAR SPECIAL

  Рет қаралды 463,653

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Пікірлер: 311
@LijTofik
@LijTofik 3 жыл бұрын
የጩቢቲ አድናቂዎች የት አላችሁ አትታዩኝም👍
@hermikalereditube1443
@hermikalereditube1443 3 жыл бұрын
@@user-ik6oo5yi7l ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እኔም እመልሳለሁkzfaq.info/get/bejne/preZZ7Wrzq29cYU.html
@aldhan-iv8ut
@aldhan-iv8ut Жыл бұрын
Tofa Alehi Gin Erejim Giza Honegi Kayehuhi😊
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
የሀና አድናቄ ልያችሁ👍👍😂😍
@woyramedia6100
@woyramedia6100 3 жыл бұрын
TOP URGENT /በጣም አስቸኳይ/ kzfaq.info/love/ZA2LxsURy9lR5Cf4GGeDHg
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 3 жыл бұрын
አስፍት ምርጥ ሰው እንኳን አደረሰህ ❤️❤👍
@user-lg4sw9iq2w
@user-lg4sw9iq2w 3 жыл бұрын
ሀኒ ውድድድድ የኔ ደርባባ ስክን ያለች ሴት ስወድ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
የሀና እና የነባ ወዳጆች የት ናችሁ like እኔ
@Mastewalshurube
@Mastewalshurube 3 жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለሁ 🙏💞 💞 kzfaq.info/get/bejne/mcugjbKGzJ3YqIE.html የኔን ስራ እዩና አስተያየት ስጡኝ.
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
የ3ቱ አድናቂ ነኝ የሚሊዮን የሀና የነብዩ ይመቻችሁ ምርጦቼ መልካም በዓል ይሁንላችሁ
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 жыл бұрын
ሀንየ ማህተብሽ ሁሌም ውስጤ ነው።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
🌻 አዲሱ አመት ለ2013 ዓ,ም🌻 በሰላም በጤና አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም :የፍቅር የደስታ :የብልፅግና፡ በዓል አድርግል እግዚአብሄር ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይጠብቅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መልካም በአል ይሁንላችሁ
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻👍👍🌻🌻🙏🙏
@Mastewalshurube
@Mastewalshurube 3 жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለሁ 🙏🙏kzfaq.info/get/bejne/mcugjbKGzJ3YqIE.html የኔን ስራ እዩና አስተያየት ስጡኝ.
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 3 жыл бұрын
አሜን እዳች ያለውን ያብዛልን ደግ አሳቢ ማሬ
@emuyehanisis1563
@emuyehanisis1563 3 жыл бұрын
ማናት እያልኩ ስትዘፍን ነው ያወኳት,,,,መልካም አዲስ አመት ምርጦቼ
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 3 жыл бұрын
ማነው ሥሟ
@emuyehanisis1563
@emuyehanisis1563 3 жыл бұрын
@@temkinmohammed937 heran gediyon
@nitsuhtesfaye6944
@nitsuhtesfaye6944 3 жыл бұрын
2013 🌻🌞በስደት ላይ ያሉ የሀገራችን ልጆች ተመልሰው ሀገራችንን በጋራ የምንገነባበት፣ኮሮና ጠፍቶ ከዚህ በሆላ ያሉ በአሎቻችንን ተሰብስበን የምናከብርበት አመት ይሁን አሜን
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
አስፍዬ ስወድክ አዝናኝ ሰዉ ነህ
@tirubrtube4395
@tirubrtube4395 3 жыл бұрын
መልካም በአል ባይ ባይ ስወድሽ 😍😍😍🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣቹ ዋው የዛሬው እዴት ያምራል ሁላችሁንም ነው ምወዳቹ ማደንቃቹ ፍክት ብላችዋል የኔ ቆንጆዎች
@Mastewalshurube
@Mastewalshurube 3 жыл бұрын
ነጅዬ እኔ ጋር ብቅ በይ ደስ ካለሺ አስተያየት ፃፊልኝ ማር 🙏🙏🌹🌹kzfaq.info/get/bejne/mcugjbKGzJ3YqIE.html
@user-xj2xi5sw7r
@user-xj2xi5sw7r 3 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር ብአል በስደት ኡፍ አሁንስ ስለቸኝ ዘና አደረጋቹህኝ እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን💓💓💓💓💒
@bety9190
@bety9190 3 жыл бұрын
የሃገሬ ልጆች ሰላም ለናንተ ✋✋✋ በዚህ ቩዲዮ ከስኬታቸው በፊት በሕይወታቸው ተስፋ አስቆራጭ ጊዜያት ያሳለፉ አንዳንድ ታዋቂ ሰዎችን ይመልከቱ kzfaq.info/get/bejne/lauRo5Scsaq-dWg.html እስከመጨረሻው ተመልከቱ ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ::
@meharifenta6162
@meharifenta6162 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰይፍ ከብዙ ዘመን ጀምሮ የብዙ አቤሎች ደም ወደ እግዚአብሔር ይጮኽ ነበር:: እግዚአብሔር ም የሰውን ደም ያፈሰሱ ሁሉ በንስሐ እንዲመለሱ ለረጅም ጊዜ የምሕረት ጥሪ ዐደረገ::: እነርሱ ግን እንደ ፈርዖን ልባቸውን አደነደኑ:: እግዚአብሔም ትዕግሥቱ አለቀ:: ከሰማይም ተመለከተ :: ሰይፉንም መዘዘ በደም አፍሳሾች ላይም ዘረጋ :: የእግዚአብሔር ሰይፍ አንድ ጊዜ ከተዘረጋ የሚሻውን ሳያከናውንአይመለስም:: የደም አፍሳሾች ቤተሰቦች ሇይ የእግዚአብሔር ሰይፍ ወላፈንእንዳያጠፋችሁ በነስሐ በቤችሁ ተሸሸጉ:: አንተ ግን አቢቹ አጋግን በሕይወት እንዳትተወው ተጠንቀቅ:: "የሰውን ደም የሚያፈስ ስስ ደሙ ይፈስሳል"
@user-gl3xk1oe6k
@user-gl3xk1oe6k 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጉጉት ስጠብቅ ነበር መልካም አዲስ አመት
@Mastewalshurube
@Mastewalshurube 3 жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለሁ 🙏kzfaq.info/get/bejne/mcugjbKGzJ3YqIE.html የኔን ስራ እዩና አስተያየት ስጡኝ.
@sefintube468
@sefintube468 3 жыл бұрын
እንኳን ለአዲስ ዘመን አደረሳቹ የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን እስቲ አሚን የሚል ላይክ
@jemubintsofe9387
@jemubintsofe9387 3 жыл бұрын
hanya Yena Konjo Sewedat Eko😘😘😘😘 Des Yemil Progeraim
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 3 жыл бұрын
ክክክ ወይኔ በሳቅ ስወደዉ ድምፅሽን ቆጆ ጠፋሽ ግን
@fozfoz9193
@fozfoz9193 3 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 3 жыл бұрын
ይሄን ጨዋታ ስወደው
@Mastewalshurube
@Mastewalshurube 3 жыл бұрын
🙏በቅድሚያ አመሰግናለሁ 🙏💞🙏kzfaq.info/get/bejne/mcugjbKGzJ3YqIE.html የኔን ስራ እዩና አስተያየት ስጡኝ.
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 жыл бұрын
ለምንድነው ግን አርቲስቶች ሲቀርቡ ስጦታው ይጨምራል ሁሌም
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ይገርማል
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
በብዛት ከሽልማት የሚገኘውን ብር ለበጎ አድራጊ ድርጅቶች ስለሚሰጡና ላለው ይጨመርለታል በሚለው ነው 😁😁😁😜
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 жыл бұрын
@@user-zh4eb1kq5r ክክክክክክክክ ላሌለው አያስቡም እንዴ እንደኛ አይነቱስ ክክክክክ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 3 жыл бұрын
ላለው ይጨመርለታል ይባል የለ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 3 жыл бұрын
እንኳን አድረሳችሁ 2013 ዘረኞችና ኮረና ቫይረስ ከመላው ኢትዮጵያ የሚጠፍበት ያድርግል
@betefikir272
@betefikir272 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እትዮጵያ ለዘላሌም ትኑር 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@kalishewakena2088
@kalishewakena2088 3 жыл бұрын
Enkuwan des alachehu ye Ethio bandira tekeyeruwal😅
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ኘሮግራም ቀጥሉበት
@fatema6593
@fatema6593 3 жыл бұрын
እንኮን አደረሳቹህ የሰላም የፍቅር ይሁንልን
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 3 жыл бұрын
ሃንዬ ባለማህተቧ ስወድሽ ♥♥♥
@Me-vz4xv
@Me-vz4xv 3 жыл бұрын
Asfaw meshesha Cool. 👍 happy new year for all you and me 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-rt1gl3xo8y
@user-rt1gl3xo8y 3 жыл бұрын
#እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሳችሁ🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻
@firrhiwotb
@firrhiwotb 3 жыл бұрын
ሚሊ ግን በጣም ጎበዝ አስረጂ ነው ከነ እርጋታው
@yemareyamnegn1931
@yemareyamnegn1931 3 жыл бұрын
ባለማህተቧ ሀኒዬ ስወድሽ እርጋታሽ አለባበስሽ ውብ ነሽ
@nitsuhtesfaye6944
@nitsuhtesfaye6944 3 жыл бұрын
ለሁላችንም መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
@semiraabdela3812
@semiraabdela3812 3 жыл бұрын
wowow des setilu tewodajochi enkwan Adersachu❤️❤️❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@melesebalew4860
@melesebalew4860 3 жыл бұрын
hana and chubity respect and love !!!!!!
@user-pp6dd4di2w
@user-pp6dd4di2w 3 жыл бұрын
መልከም አድስ አመት ይሁንልቹ ያደስተ ያፍቅር ያመተሰሰብ ኮሮና ጠፍቶ ደስተ ምናገኝበት ይሁንልን
@Mastewalshurube
@Mastewalshurube 3 жыл бұрын
🙏🙏kzfaq.info/get/bejne/mcugjbKGzJ3YqIE.html የኔን ስራ እዩና አስተያየት ስጡኝ.
@ddfffmmm2208
@ddfffmmm2208 3 жыл бұрын
አስፍየ እንኳን አደረሰህ ለአድስ አመት
@user-sf2eb4qu9o
@user-sf2eb4qu9o 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አድስ አመት ይሁን አሜን
@user-oo9ys2or7e
@user-oo9ys2or7e 3 жыл бұрын
እንደ ማመር በአዲሱ አመት
@user-sf2eb4qu9o
@user-sf2eb4qu9o 3 жыл бұрын
@@user-oo9ys2or7e እሽ
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 3 жыл бұрын
ሚሊዬ ሀኒቾ ነባዬ ስወዳቹህ
@senirobi4361
@senirobi4361 3 жыл бұрын
ሀናዬ እዴት እደምወድሽ ስታምሪ ኮ እርጋታሽ ሰርግሽ ነው የናፈቀኝ የኔ ጨዋ የጨዋ ልጅ
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 3 жыл бұрын
አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ዉዶቼ አድስ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን አሜን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደመር 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️🇪🇹
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 3 жыл бұрын
እንኳዋን አብሮ አደረሰን ዉዶቼ እዲሜነ ጤነ ሰቶ ያኑረቹሁ እትዮጵያም ሰለም ትሁን ዘረኝነት አለህ ያሰልን እትዮ ሰለም ትሁን ያምል ለይክ❤❤❤❤💗💗😁😁😁
@emuemanyutub4309
@emuemanyutub4309 3 жыл бұрын
2013የፍቅር ያድነት የብልጽግና ሟት የማንሠማበት አመትያድረግልን ያረብ
@user-eo4nu2qu2i
@user-eo4nu2qu2i 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ ወዬ ጩቢቲ ሀንዬ 💞💞💞
@bety9190
@bety9190 3 жыл бұрын
የሃገሬ ልጆች ሰላም ለናንተ ✋✋✋ በዚህ ቩዲዮ ከስኬታቸው በፊት በሕይወታቸው ተስፋ አስቆራጭ ጊዜያት ያሳለፉ አንዳንድ ታዋቂ ሰዎችን ይመልከቱ kzfaq.info/get/bejne/lauRo5Scsaq-dWg.html እስከመጨረሻው ተመልከቱ ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ::
@sameras6495
@sameras6495 3 жыл бұрын
Beautiful 😘 😍 ❤️ 🍓 🍑 🍇 🌺 💐 🎂 🙏 🙏 Amne
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 3 жыл бұрын
ስንወዳችሁ
@YeshYuoTube
@YeshYuoTube 10 ай бұрын
ባለማተቦቹ ዉድድድ❤❤❤❤❤
@user-br2ld1sv6u
@user-br2ld1sv6u 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን
@user-cj4xg2gf9x
@user-cj4xg2gf9x 3 жыл бұрын
እንኳን አድርሰን
@zamzammuhammed8378
@zamzammuhammed8378 3 жыл бұрын
እንኳአብሮደረሰን
@user-ry4si3ko9r
@user-ry4si3ko9r 3 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 3 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው
@user-qi7gh8gz7u
@user-qi7gh8gz7u 3 жыл бұрын
ነብዩና ጩባው ሁለት ምርጦች
@belentubea7309
@belentubea7309 3 жыл бұрын
Haniye yene felkelek siwadesh eko❤️❤️
@tinsutube6919
@tinsutube6919 3 жыл бұрын
Happy new year
@soreti3556
@soreti3556 3 жыл бұрын
ጩቢቲ ለበአል የሰራከው ቪዲዮ ጭፈራው ተመችቶኛል ኧረ በሳቅ ነው የገደልከኝ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
ውይ ለምን ከሚሥትና ባሎቻቸውጋ አላቀረባችሁም
@user-xo9gt1lf6l
@user-xo9gt1lf6l 10 ай бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ሄራንየ ማር
@liduuaddis818
@liduuaddis818 3 жыл бұрын
Enqwan abro adersen
@zemzemmustofa354
@zemzemmustofa354 3 жыл бұрын
ደህና ገንዘብ ሲሆን ሰው መርጣችሁ ታቀርባላችሁ። በዚህም መጠቃቀም ጀመራችሁ።
@firdostube6337
@firdostube6337 3 жыл бұрын
ጩቡቴዬ አዝግ ሰወድክ
@youngfamilyvlogs4531
@youngfamilyvlogs4531 3 жыл бұрын
Comment number one iam from somalia 🇸🇴🇸🇴
@user-oo9ys2or7e
@user-oo9ys2or7e 3 жыл бұрын
እንደማመር በአዲሱ አመት
@meklitmeklit5173
@meklitmeklit5173 3 жыл бұрын
See tahay Somali brother
@MG-et6qu
@MG-et6qu 3 жыл бұрын
ሄራንየ ስወድሽ
@mm-wu2vh
@mm-wu2vh 3 жыл бұрын
ነባና ሚስቱ ስታምሩሩሩሩሩሩ
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 3 жыл бұрын
Enkanye adersyenye
@abrahamseyuom2898
@abrahamseyuom2898 3 жыл бұрын
Beshetgna mitetawe des yilale
@sarahsarahsarah1973
@sarahsarahsarah1973 3 жыл бұрын
Des yemil chaweta new 😘😘😘😘
@adesizementube7262
@adesizementube7262 Жыл бұрын
ደሥ ትላላችሁ የምር
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 9 ай бұрын
ሀኒ ስወድሽ 🥰🥰🥰
@user-fr9eu3sv7r
@user-fr9eu3sv7r 3 жыл бұрын
ጩብቲ ላካ እዲ ራገ ያላ ናው
@habtemichaelalem1780
@habtemichaelalem1780 3 жыл бұрын
አዩ አገላለፁ ሰለተመቻት 7 መለሰች
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 3 жыл бұрын
Happy New year 🌻🌻🌻🌻🌻🌼
@user-oo9ys2or7e
@user-oo9ys2or7e 3 жыл бұрын
እ ን ደ ማመ ር
@feradesa9188
@feradesa9188 3 жыл бұрын
ዋውውውው
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 3 жыл бұрын
በመአተብሽ ኮራው
@ephraimegetachew538
@ephraimegetachew538 3 жыл бұрын
It would have been a great show if they change the host
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 3 жыл бұрын
Wow that's a lot so much for your interest so
@Mastewalshurube
@Mastewalshurube 3 жыл бұрын
🙏በቅድሚያ አመሰግናለሁ 🙏💞🙏kzfaq.info/get/bejne/mcugjbKGzJ3YqIE.html የኔን ስራ እዩና አስተያየት ስጡኝ.
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 3 жыл бұрын
@@Mastewalshurube ,😘😘😘
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 3 жыл бұрын
ሀኔቾ ጀግና ስውድሽሽሽ
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 3 жыл бұрын
ጩቢቲየ አድናቂክ ነኝ ባለቤትህ ወለደች?
@mohammad5957
@mohammad5957 3 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው
@bettybekle1686
@bettybekle1686 3 жыл бұрын
Enekan Abero aderesen melekam bal sewedacheu
@user-hh2kt1ef8z
@user-hh2kt1ef8z 3 жыл бұрын
በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ
@user-un9ck9iz7u
@user-un9ck9iz7u 3 жыл бұрын
እነዚህን አርቲሥቶች በጣም እወዳቸዎለሁ ነገር ግን ሁልጊዜ በየ መድርኩ አርቲሥት ብቻ ነውዴ የሚቀርበው በሰይፉም በዚህም በሌላም ግርም ይለኛል ለምን ሚሥኪን የሚርድ በጎ አድራጊወች ለምን አይቀርቡም በቃ መድርኩ ሁሉ የአርቲሥት ነውዴ የኢቶጰያ መሥሎኝ የተለያዮ አቅመ ደካሞችን የሚርድ ጎበዝ ወጣቶችን እያቀርባችሁ ብታበርታቷቸው ምናለበት ውይ አገሬ በቃ ታዎቂ ብቻ ነው ብሩን የሚበላው ትገርማላችሁ ሚድያው ያርቲሥት የተቸገር ሢባል የአድሣባ ከተማ ነው የሚባለው ሁልጊዜ እዴ ፓለቲከኞቹ የሚያሥተዳድሩት አድሣባን ብቻ ነውዴ ሁልጊዜ ጥያቄ ይሆንብኛል ሚድያውን ሥናይ ደግሞ አርቲሥት መቼ ነው የኢቶጰያ ሠው በእኩልነት ሠውን የሚመራው ትገርማላችሁ ሚድያወች ለአገር የተሠው የነ ሥመኝው በቀለ ልጆች የነአባቸው ልጆች የነአሣምነው ልጆች ምናለ እነሡን አቅርባችሁ ለአገር ውለታ የዎሉትን ልጆች ብትሸልሙ ምናለ እሥበሣችሁ ተሸላለሙ እኩልነት የለለበት አገር ይደብራል ሁልጊዜ አርቲሥት ኤጭ
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@user-rh5mp6en5g
@user-rh5mp6en5g 3 жыл бұрын
ደስይላል
@fafita.9873
@fafita.9873 3 жыл бұрын
ሁላችሁንም 😍😍😍😍
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
አስፍሻ በ2013ያንተና የሰይፍ ሻ ፀጉር እደሚበቅል ሙሉ ተሥፋአለኝ
@muluneshbuli2554
@muluneshbuli2554 3 жыл бұрын
Hulachunm wedddd new maregachu wedoche
@senedhagos6656
@senedhagos6656 3 жыл бұрын
Hani is Z Best artist Chubity Degemo Yemeche artiste New !
@aschumedia
@aschumedia 3 жыл бұрын
የበዓል ጨዋታ እንደ ዛሬ አያድርው እና ድብልቅልቅ ነበር ሰብሰብ ብሎ ባገርኛ እንዲ ብትንትን ያረገንን ኮቪድ 19 በአዲሱ ዓመት መዳኒቱ ተገኝቶ እግዚአብሔር ስብስብ ያርገን
@user-fe5ex4mb8j
@user-fe5ex4mb8j 3 жыл бұрын
ዋውው
@Lifepulsewithreed
@Lifepulsewithreed 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት የሀገሬ ልጆች እባካችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ስለጤና ለየትኛውም ጥያቄ መልስ ያግኙ እኔንም ደግፉኝ
@tigist3498
@tigist3498 3 жыл бұрын
ሀና መርሀ ፅድቅ አቤት እርጋታሽ የሴት ልክ እኮ ነሽ ባለቤትሽ እንዳፈሰ ያቃል ግን?
@bety9190
@bety9190 3 жыл бұрын
የሃገሬ ልጆች ሰላም ለናንተ ✋✋✋ በዚህ ቩዲዮ ከስኬታቸው በፊት በሕይወታቸው ተስፋ አስቆራጭ ጊዜያት ያሳለፉ አንዳንድ ታዋቂ ሰዎችን ይመልከቱ kzfaq.info/get/bejne/lauRo5Scsaq-dWg.html እስከመጨረሻው ተመልከቱ ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ::
@dw1422
@dw1422 3 жыл бұрын
ጩቢቲ ምኑን ደስ ማይል ድራማ ሰሪ ድርቅ ያለ ቀልድ ነው ሚቀልደው ኣይመቸንም በተለይ ሲሪየሶቹ ላይና ያንን
@habte9575
@habte9575 3 жыл бұрын
atakima
@Me-vz4xv
@Me-vz4xv 3 жыл бұрын
Dan tes Kenateg
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ክክክክ
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 3 жыл бұрын
እቺ ልጅ ስወዳት እኮ
@user-ps3jl3ck2v
@user-ps3jl3ck2v 3 жыл бұрын
እንካን ደረሳችሁ
@fastfast2080
@fastfast2080 3 жыл бұрын
እኔም ጠይቀኝ አስፋውምነው ላለው ትጨምራላችሁ ድሆችንም እዩን እጂ
@laiadliman1080
@laiadliman1080 3 жыл бұрын
ቦቦ ተመችቶኛል😂😂😂😂
@kidisttesaye4822
@kidisttesaye4822 3 жыл бұрын
ምን አለ ምስኪናችን ብታወደድርብት ስንት ወጣቶች የትራንስፖርት እንኳን ይቸገራሉ
@amengeta4960
@amengeta4960 3 жыл бұрын
Nice!
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 31 | 9Gnaw Shi Part 31
28:15
EBC Entertainment
Рет қаралды 233 М.
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 7 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 10 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 42 МЛН