ማርች ከመብላት ወደ ሚልየነርነት ተቀየርኩ @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 188,945

Eyita TV

6 ай бұрын

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, KZfaq channel and website www.eyitatv.com for more.

Пікірлер: 600
@eyitatv
@eyitatv 6 ай бұрын
ለማኛውም ዝግጅት ከጀግናዋ ቲጂ ትግስት አገልግልን ለማዘዝ ከፈለጉ +251983034486 ይደውሉ።
@user-we9gv7vm7y
@user-we9gv7vm7y 5 ай бұрын
Amen 🙏
@mimiethiopia7823
@mimiethiopia7823 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤
@azebabraham8903
@azebabraham8903 6 ай бұрын
እባክሽ የኔ ጠንከራ መውደቅም አለና በሰአቱ ምግብሽን ብይ ለሰራተኞችስም በሰአቱ መግቢ ገንዘብን የሚባርክልን እግዚአብሔር ነውና።
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 6 ай бұрын
Model mehon filega new 😂😂😂😂
@zehraissa5162
@zehraissa5162 6 ай бұрын
ሊክ ነዉ
@zehraissa5162
@zehraissa5162 6 ай бұрын
😄
@user-dg3dt6ii5r
@user-dg3dt6ii5r 6 ай бұрын
Yeah that's right she has to take care of herself
@etetumamo264
@etetumamo264 6 ай бұрын
እውነት ነው፣ ስለ ሁሉም ቅድሚያ ለራስ።
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 6 ай бұрын
ምናልባት ያለፍሽበት ከባድ ቢሖንም ገዘብ አላፊነዉ የማይልፈዉ ጊዜ ሰጭ እረፍት ሰላም ይሰጣል መጻፍ ቅዱስ አብቢ❤❤❤
@mohammedmhd8550
@mohammedmhd8550 5 ай бұрын
ትክክል
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 6 ай бұрын
አሚን.ያረብ❤❤❤❤
@tsedeygetu
@tsedeygetu 6 ай бұрын
አሜን ሰላም ለሁላቺን ይሁን
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 6 ай бұрын
Amen 🙏
@user-uw8ny3qk4d
@user-uw8ny3qk4d 6 ай бұрын
አሜን
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s 6 ай бұрын
አሚንንን
@Efrata27
@Efrata27 6 ай бұрын
እግዚአብሄር እንቅልፍን እና ምግብን ሲሰጠን ለቁመተ ስጋ ስለሚያስፈልገን ነው:: ነገር ግን ሰው በእንጀራ ብቻም ስለማይኖርም የመንፈስ ምግብ የእግዚአብሄር ቃል ያስፈልገዋል:: ስለዚህ ለስራ ያለ ሽ ክብር እንዳለ ሆኖ: ገንዘብ ብቻውን ስራ ብቻውን ህይወት ስለማይሆን ከስራ ላይ ትንሽ ቅንስ አድርገሽ ቢያንስ ሰንበትን ለእግዚአብሄር ስጪ በቀን ደግሞ ትንሽ እንቅልፍ ተኚ ምግብም ተመገቢ አለበለዚያ ግን ያጠራቀምሽው ገንዘብ መታከሚያሽ ነው የሚሆነው
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 6 ай бұрын
ያልሽው እኔ ያሠብኩትን ነው አሁን እሷ የስራ ሰው ናት ግን ቢያንስ እሁድን ማመስገን ግድ ነው አሁን ግን እሷ አምላኳ ገዘቧ ሆነ ይኸ ደሞ ከንቱ ነው በዛላይ ምግብ እየሠራች ጥፈር እደዚህ መሆን የለበትም
@mahletwasihun450
@mahletwasihun450 6 ай бұрын
Exactly put God first❤
@adetub1854
@adetub1854 6 ай бұрын
😂😂😂
@21MarYam
@21MarYam 6 ай бұрын
​@@mekelesalemayehu6279አርቴፊሻል መሆኑ ጠፍቶሽ ነው
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 5 ай бұрын
በትክክል
@asfaw8603
@asfaw8603 6 ай бұрын
ጀግና ነሽ ቤተክርስትያንም መሄድ አለብሽ ፀልይ በእምነትም ጠንክሪ ጀግና ነሽ
@almazkiros7734
@almazkiros7734 6 ай бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አብዝቶ እኔም በስራ አምናለሁ አንድ ቀን ባገኝሽ ደስ ይለኛል ብዙ ብርታት እውቀት ትሆኚኛለሽ
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 5 ай бұрын
ጀግና ሴት❗️ ስራ የለም ለሚለው ወጣት መልስ ::እግዝአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥሽ 💕💕💕
@sarahailemichael8616
@sarahailemichael8616 6 ай бұрын
እህቴ የስራ ሰው መሆንሽ ጥሩ ነው ግን ለራስሽ ጊዜ ስጪ LIFE IS Short.
@ethiopiadinku9881
@ethiopiadinku9881 3 ай бұрын
She said work is her sayisfaction
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 6 ай бұрын
በጣም ለገንዘብ ብቻ ቦታ መስጠት ዋጋ ያስከፍላል ለስራሽህ ግዜ ብትሰጭም ለራስሽና ለሰራተኞች ግዜ ብትሰጭ ጤነኛ ህይወት ይኖራል
@tobia283
@tobia283 6 ай бұрын
ምነዉ እኛአገር የሚሰራ የምትለፋዉ ለብር ነውና ምንሆናችሁ ነው እና በነፃ ትልፋ ሰለኖራት ነው የተቀየረችው ጀግና ናት እሄ እራሱ ፀጋ ነዉ ተባረኪ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 6 ай бұрын
እንደው አንችየ ምንምእንከን አያጡም
@abebayelema5176
@abebayelema5176 6 ай бұрын
ሰው አይገባውም። ኢትዮጵያን የመሰለ ለመኖር ምቹ አየር ለመስራት የምትመች ልዩ ምድር ነች የገባው የለም። በሀቅ ለሚሰራባት ውጤቱን ትባርካለች። ስንትዬ እንቺ እየሰረቁና በጉቦ ህዝቡን ለሚያጨንቁ ከሀጢአት ንዲወጡ ጥሩ ምሳሌ ነሽ ክፉውን ሁሉ እግዚአብሔር ያርቅልሽ። በበረከቱ ይጎብኝሽ። ድንግል ማርያም አትለይሽ። በርቺ በርቺ በርቺ ።
@azizaredwanmohammed5466
@azizaredwanmohammed5466 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ጥንካሬሽ የስራ ፍቅርሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልሽ ነገር ግን በአግባቡ ካልበላሽ ካልተኛሽ በቂ እረፍት ከሌለሽ ካልተዝናናሽ ምኑ ነው ታድያ ስኬትሽ መቼ ኖርሽ ህይወት እኮ እንደ አህያ እየሰራስ እንደ ንጉስ እራስሽን ካላኖርሽ ትርጉሙ ምንድን ነው ያንቺ ሰአት እኮ አሁን ያልሽባት ደቂቃ ናት በአግባቡ ተጠቀሚበት የሚለፋለትም ሰው በህይወትሽ ሲኖር ይበልጥ ደስታን ይፈጥራል ይሄ የኔ ሀሳብ ነው🎉🎉
@narditube4378
@narditube4378 6 ай бұрын
Waw
@user-qx1dp6ti9h
@user-qx1dp6ti9h 2 ай бұрын
ሰንበትም አታከብሪም እንደኔ አክብሪ በይ ነኝ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
ምርጥ ጀግናሽ ለሴት ክብር አለኝ እኔም ሴትነኝ❤❤❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 5 ай бұрын
ቲጂዬ እኔና እናቴ በጣም ነው የምንወድሽ በጣም ልዩ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@neza1152
@neza1152 6 ай бұрын
ቡዙወቹ ገንዘብ ሲያገኙ ማህተባቸውን ያወልቃሉ የሰለጠን እየመሰላቸው የነበሩበትን ይረሳሉ አችግን ማህተብሽን ሰለማልጣልሽ ወደድሁሽ❤❤❤❤❤❤❤
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 6 ай бұрын
ቲጂ ጎበዝ ታታሪ ልጅ ናት በየእመቱ ወደ እገር ቤት እመጣለሁና መጀመሪያ ያየሃት EBS ላይ ነው ያየሃት እና በጣም ጎበዝ ነች . መጀስ ሰው መታወቅ ሲጀምር ፈላጊው ብዙ ነውና እህቴተጠንቀቂ መቼስ በጣም ኮራሁብሽ በርቺ የኔ እህት . መልካም እድል
@emuyahya9351
@emuyahya9351 6 ай бұрын
እህቴ አድ ቀን ድብ እዳቲ ጠካራ ነኝ ስቲ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለሰውነት እራሱ ሀቅ አለውተጠንቀቂ😊
@user-bz3zj2wf4o
@user-bz3zj2wf4o 6 ай бұрын
በጣም ጀግና የሴቶች ተምሳሌትበርችልኝ 🥰🥰❤❤😂
@weyni12
@weyni12 6 ай бұрын
እድህ በላቧሰርታ በድፍረት የምትናገር ሴት ውስጤናት በርቺ እኔራሱ ስራ ካልሰራሁ ውበቴራሱ የደበዘዘ ነው የሚመስለኝ❤✍️
@Ethi912
@Ethi912 6 ай бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር ምኞትሽን ያስካልሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠሽ ❤ በርቺ ❤
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 6 ай бұрын
ገባየውን አምጣ ዱአ ተመቸኝ ግን. ለትዳርም ዱአ ያስፈልጋል. እናም አላህ ጥሩ ትዳርና ልጂ ይስጥሺ ብር ብቻውን ማፊ ፍኢዳ
@fatuma241
@fatuma241 6 ай бұрын
መስራት ያስከብራል ስሪ ነገር ግን ቅድሚያ ለራስሽ ስጪ እንቅልፍን የፈጠረልን ስለሚያስፈልገን ነው የወደቅሽ ቀን መነሳት ሊከብድሽ ይችላል መብላት መጠጣት ማረፍ ለተፈቀደለት ሁሉ ያስፈልገዋልና እረፍት ውሰጂ እላለለሁ
@jojolove791
@jojolove791 6 ай бұрын
የኔ ጀግና እግዝአብሄር ይጨምርልሽ 🎉
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s 6 ай бұрын
ታሬክሽ አስለቀሰኝ ትክክል እህት የመጅመሬይይሽን አለመርሳትሽ ጎበዝ ጅግነንሽ
@martazewde1658
@martazewde1658 6 ай бұрын
አሁን ነው መጠንቅ ስምና ዝና ሲመጣ ገነዘብ ሲመጣ ሰው ሲመጣ እራስን ማጣት ይመጣል ::
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 6 ай бұрын
በጣም ትክክል
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 5 ай бұрын
በትክክል
@liasol8518
@liasol8518 3 ай бұрын
Muartegnoch. Egziabher alat.
@helenalamin9762
@helenalamin9762 6 ай бұрын
ወይኔ እቺ ልጅ በሳቅ ገደለችኝ ስታወራ የቦሌ ልጅ ተግባራ ጀግና በርቺ እህቴ ደሞ ምግቡ ቡይ እራስሽን ጠቡቂ ከቻልሽ ከአንድ ልጅ ዉለጂ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 6 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን ማሻአላህ የተፈጥሮ ዉበት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 6 ай бұрын
በጣም ደስ ስትል
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 6 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ከዚህ የበለጠ አግኚ አግዛብሄር ጤናና እድሜ ይስጥሽ ለሌላውም ብርታት ትሆኛለሽ
@mettik1562
@mettik1562 6 ай бұрын
The journalist is very talented. She knew what she needs to asked and she master journalism. TG can be example of all of us. I salute you TG
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 6 ай бұрын
ይችን ልጂ ስትሰራ አይቻታለሁ በጣም ነው የምትፈጥነው ተረጋግተሺ ስሪ ከወደቅሺ አትነሺም እራስሺን እየጠበቅሺ
@meronmohammed8775
@meronmohammed8775 6 ай бұрын
Atchelm already addicted Nat
@Wubshet371
@Wubshet371 6 ай бұрын
ተፈጥሮ ነወ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 ай бұрын
በቅርቡ ቲጂ የበሰለ ምግብ መሸጫ እንጠብቃለን በየክፍለ ከተማው ❤
@user-zm2ds5nw8e
@user-zm2ds5nw8e 6 ай бұрын
መሥራት ወሳኝ ነው ግን ያንቺ በዛ በፈጣሪ ለራስሽ አስቢ ይቅርታ ግን መኖር ብቻ ሳይሆን መሞትም እኮ አለ
@kbb7400
@kbb7400 6 ай бұрын
ቡና ይዞ መጎለት ብወደውም ጥሩ ብለሻል እግዚአብሔር አሁንም ከፍ ያድርግሽ🙏🏾😘
@tsedeygebru1194
@tsedeygebru1194 6 ай бұрын
የኔ ጀግና እድሜሽ ሲጨምር መድከም አለ በማረፊያሽ ግዜ እንዳትጎጂ ምግብ ብይ ፈሳሽ በደንብ ጠጪ ሁሉንም ወድጄልሻለሁ አለመብላትሽን ግን አልወደድኩትም
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 6 ай бұрын
የ እኔ እመቤት ጉበዝ ሠራተኛ ነሽ ትክክል ገንዘቡ አስፈላጌነዉ ነገርግን ለ መቡል ጌዜ እስክታጫ፣ያለእረፍት መስራት ሁልጌዜ ጉልበት እና ጤና አይገኝም ! ስራቶኞችሽንም የ እረፍት ጌዜ እና የምግቡ ጌዜ ስጫችዉ፣ እራስሽንም ጠቡቄ አንቼ ደህና ካልሆንሽ ሁሉም ይቀራል። ሌላ ቅር ካላላችሁ ፍሬ የ ዳጊ፣ አንችም አበሻ ቀሚሱ ያምራል የለበሳችሁት ነ ገርግን ከ አንድ በኩል ትከሻዉ ላይ ባታወልቁት ! በስርአቱ ሲለበስ ነዉ የ ሚያምረዉ የ ፈረንጂ ልቡስም ቢሆን አንዱ ትከሻ ወልቆ ሲለበስ ለ Teenagers ህፃናት፣ ነዉ ቢያምርም ?ይቅርታ 😃ከተሳሳትኩም
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
አግብተሽ ውለጂ ሳያልፍብሽ ውዴ ከሀብትሁ ሀብት ልጂ ነው የግዛብሄር ስጦታ በተርፈ በርች ብዙ የተከራተትሽ ነሽ እኮን አለፈልሽ እኮን አሸነፍሽ
@EtensheBancha
@EtensheBancha 6 ай бұрын
ማሃናት ተናግራለች
@wmaryamwgebriel5376
@wmaryamwgebriel5376 6 ай бұрын
እውነት? በጣም ያሳዝናል 💔
@yavi7181
@yavi7181 6 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ሴት በጣም ተባረኪልኝ አንቺ ልዮ ልጅ ነሽ ፈጣሪ በጣም ይወድሻል ስለሚወድሽምብርቱና ጠንካራ በችግር ተፈትነሽ እንድታልፊ አድርጎ ፈጥሮሻል የፈጠረሽ ይባረክ በአካል ባገኝሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ስኬታማና ታጋይ ሰው ስለምወድ ነው በስራሽ ላይ አብሬሽ ብሰራ ደስ ይለኛል አንድ ነገር ግን ካንቺ ባላውቅ ምስጋና ስትጀምሪ ከፈጣሪ ጀምሪ እሺ እህቴ እወድሻለሁ ሩጫሽ በጣም ደስ ይላል ፍፃሜሽም በፈጣሪ እገዛ ጥሩ ይሆናል
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 6 ай бұрын
3 ሺፍት ነው ማደረግ ያልብሽ. ክበር ለሠራተኞች. 8 ሰዓት ነው ሕጉ.
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 6 ай бұрын
በትክክል የሰው ልጅ ሰርቶ ማረፍ አለበት
@kedestkebede262
@kedestkebede262 6 ай бұрын
እግዛብሔር አሁንም ጤና እና ብርቱ ጉልበት ይስጥሽ
@manycell9813
@manycell9813 6 ай бұрын
ቲጂዬ ጅግኒት ነሽ ቆም በለሽ ለራስሽ አስቢ እግዚአብሔር ይመሰገን ከትላንት ዛሬ ጥሩ ላይ ነሽ ይጨምርልሽ ከዚህ በላይ ይገባሻል ግን ስው ነሽ ምግብም እረፍትም ያስፈልጋል ሁሉም ነገር ልክ ይኑረው❤ጤናን ያድልሽ አብረውሽም ለሚስሩት ሰው መሆናቸውን አትርሽ
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 3 ай бұрын
ብር ብቻ ዋጋ የለውም ብትወድቂ ማንም አያነሳሽም እራስሽን ጠብቂ ቅድሚያ ለራስ ነው ጤና ሲኖር ብርም ይመጣል
@Suzan17
@Suzan17 6 ай бұрын
TG 👌 Wowwwwwww hulum sew Kanchi memar alebet rejem edma temegnehu tebareki🙏
@amita1933
@amita1933 6 ай бұрын
ዉነትም በጣም ፈጣንነሽ ጠያቂይዋ ጥያቄዎን መጨረስ አልቻለችም
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 6 ай бұрын
በርች እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርው
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 6 ай бұрын
አለመብላትሽ ጥሩ አይምሰልሽ። ወደ ራስሽ ተመልከች። በተለይ በባዶ ሆድ ቡና አይመከርም።
@yavi7181
@yavi7181 6 ай бұрын
እኔ ሴት አይደለሁም ወንድነኝ የሚባለው ነገር ያስጠላል ወንድ ምን ስለሆነ ነው ፈጣሪ እኩል ነው የፈጠረን ዋናው ጥንካሬ ብቻ ነው ሴቶች ራሳችንን ዝቅ ማድረግ የለብንም እሺ
@sebliamare4828
@sebliamare4828 6 ай бұрын
እግዜር ይጠብቅሽ ሳትበይ እንዳትሞቺ
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር ታሪኩን አልሰማሁትም! ማን ምን እንደሆነችም አላውቅም!! ግና ሳያት የአለባበሷ ስታይል እጅግ አልወደድኩትም ነበር ግን ደግሞ በአዘጋጇ ስለአለባበሷ ስታደንቅ ስሰማ ወቸው ጉድ ብዬ አስተያየት ከመስጠት ተቆጠብኩኝ!!!
@ZelalemFisha
@ZelalemFisha 6 ай бұрын
ጀግና የኔ ጎበዝ እህት እግዚአብሔር ያበርታሽ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
አንቺ ምርጥ ጀግናሽ❤❤❤በርችልኝእማ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ደፋርና ጎበዝ ቆንጆ ❤
@user-kf5iw7si3k
@user-kf5iw7si3k 6 ай бұрын
የኔ እህት ሁሉም በግዜዉ ሲሆን ጥሩ ነዉ በጣም የተጎዳሽ ትመሲያለሽ ሁሉም ነገር ገንዘብ ብቻ ሊሆን አይችል ሴት ነሽ ወደራስሽ ተመለሽ
@nicoblack3089
@nicoblack3089 6 ай бұрын
የሂወት ልምድሽ በጣም ብዙ አሳልፈሻል እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ የሚያስቀና ሂወት ላይ ነሽ ግን ሁሉም ሀላፊ ነው ከሌለሽ የለሽም ነው አሁን ድካሙ ያልታወቀሽ ትንሽ ልጅ ስለሆንሽ ነው ምግብና እንቅልፍ ሳታበዢ ግዴታ ነው ለመኖር ስለዚ አስቢበት ቤተክርስቲያንም ሂጂ በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 6 ай бұрын
እኔም በ ልጅነቴ ነው ልፋት የጀመርኩት::ይባስ ብሎ 24 ሰዓት የሚለፋበት አሜሪካ ጥሎኝ አረፈው ዲቪ የሚባለው ዳቢሎስ::ለፍቶ ለፍቶ ለእነሱ ነው::ለማንኛዉም እየታገልኩኝ ነው ፈጣሪም እየረዳኝ ስለሆነ በቅርቡ ከባርነት ህይወት እወጣለሁ::በሀገሬ ትንሽ ነገር ጀምረአለሁ::እፎይታ ከብዙ ልፋት በውሃላ ያረካል::ሰርቆ ከመክበር ሰርቶ ማግኘት መታደል ነው::ጎበዝ በርቺ ግን እራስሺንም ጠብቂ::ለራስሽ ቅድሚያ ስጪ ጤና በገንዘብ አይገዛም::
@user-es5el6sf1s
@user-es5el6sf1s 6 ай бұрын
Mn😂
@kasechabata8964
@kasechabata8964 6 ай бұрын
ጀግና ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 6 ай бұрын
God bless you shush you more health and happiness you are brave 💪💪💪❤️❤️❤️❤️
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤
@user-yt9nf4vo8j
@user-yt9nf4vo8j 6 ай бұрын
የኔ እህት ጎበዝ ነሽ ግን ብዙ ከመናገር ትንሽ ማድመጥ ይበልጣልና አድማጭ ሁኚ። የለፋሽበትንም እንዲባርክልሽ ለፈጣሪሽም ጊዜ ስጪው ሰራተኞችሽንም በምግብ አትበድያቸው ሲበሉ ነው አቅም የሚኖራቸው ገንዘብ ላይ ብቻ አታተኩሪ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 ай бұрын
አቦ ከዚህ የበለጠ አግኚ፣ በርቺ👌
@sabahabte2947
@sabahabte2947 6 ай бұрын
ውይ ምናለ ሁሉ እንዳንቺ ብሆን ወሬና ስድብ ይቀር ነበር ተባረኪ። ጌታ የእጅሽን ስራ ይባረክ እየሱስ ይወድሻል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Wubshet371
@Wubshet371 6 ай бұрын
በትክክል ሐበሻ tikok ላይ ይሰዶቧታል
@salem4086
@salem4086 6 ай бұрын
I'm so sorry you're so sweet honest woman wow I'm so proud of you great woman excellent lady I'm so proud of you
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 6 ай бұрын
ቲጂዬ የምትሰሪው አሪፍ ነው በርቺ ግን ዋናው ጤና ነው ከዛ የምትፈልጊውን በርቺ❤❤
@embetgarmkyle6403
@embetgarmkyle6403 6 ай бұрын
ur positive ur me motivated strong women
@adetub1854
@adetub1854 6 ай бұрын
በዚ ቪዴዮ አሰታያት ሳለሰጥ ባለፊ ፈጣር የታዝበኛል ስትታይ እራሱ ምት እቢ ያላተ ደመት ነዉ ምተመሲዉ ያል ምግብ ያለእቅልፊ ቤቴ እቃ አስቀመጫበት ዉጪ አደራለሁ አለች እቃዉ ዉድ ሆኖ አቺ እርክስሽል ማለት ነዉ አባባልሽ እህቶቼ እዳስሙ ቀደመያ ለራስ የኖሩ መሞት እጂ የሞቱ መኖር የለም
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez 5 ай бұрын
ክክክ 😅
@TrHg-mo4mr
@TrHg-mo4mr 3 ай бұрын
ክክክክክክ😂😂😂😂
@semung2513
@semung2513 3 ай бұрын
DENKORO
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
መስራት ስራ ወዳድ መሆን ደስ የላል ግን ነፍስያን በድሎ ጥሩ አይደለም ገንዘብ ገንዘብ ብሎ ገንዘቡን የምትሰሪው ልትጠቀሚበት ነው ስለዚህ የእረፍት የእንቅልፍ ስአትም መኖር አለብሽ እራሽንም የእንቅልፍ ጊዜ መስጠት አለብሽ
@FelleBeyene-to9gp
@FelleBeyene-to9gp 2 ай бұрын
የኔናት ሺ አመት አትኖሪም ሥራ መስራትሽ መልካም ነው እረፍት ያስፈልግሻል ደግሞ የህይወትሽን ጌታ እየሱስንም ያዢ ፍፃሜያችን ወደዛ ስለሆነ እየሱስ ይወድሻል ለነገሩ ሰርተሽ የማትበይ ይሄንን ኮመንት ታነቢያለሽ ብዬ አይደለም አለባበስሽን ያበሻ ልብስ በዚህ መልክ ከትከሻ ሲወርድ አያምርም ብይ ብይ አፈር ሳይበላሽ ዝናም ያልፋል ገንዘብም ያልፋል ህይወትሽን በትክክል ምሪ
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 6 ай бұрын
ቲኒሽ ሰርተን ደከምን ለምንል አንቺ ትልቅ ትምህርት ነሽ
@tsehayneshworku3699
@tsehayneshworku3699 6 ай бұрын
የኔ ውድ ምን እንደተመኘው ታውቂያለሽ ምነው ዘመዴ በሆንሽ በቃ ግን ለኔ ጀግናዬ ነሽ አዲስ አበባ ስመጣ ግን ምግብሽን ሳልቀምስ አልመለስም
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 6 ай бұрын
እናቱ ብር ብር ስትይ ብር ብለሽ እንዳትቀሪ ቢያንስ በቀን 8 7 ሰአት ቢቀር 6 ሰአት እንቅልፍ ማግኘት አለብሽ በጤና ለመኖር አንቺ በህይወት ከሌለሽ ጤና ከሌለሽ ምን ዋጋ አለው ገንዘብ መጀመሪያ ከዛ ጤና ቱ ሌት ነው እባክሽ 🥰💃👋
@etetumamo264
@etetumamo264 6 ай бұрын
እህቴ፣ በጣም የጀግና ጀግና ነሽ። ሆኖም መልፋትሽ ለመኖር ስለሆነ፣ የድካምሽን ዋጋ ኑሪበት።
@Geesad
@Geesad 5 ай бұрын
በእውነት ትለያለሽ❤ ጅግና ነሽ❤
@user-jd2ji5iz8t
@user-jd2ji5iz8t 6 ай бұрын
ቲጂዬ ምላስሽን ቀነሰ አድርጊያት እንጂ ባለሙያ ነሽ
@kokobekebede7342
@kokobekebede7342 6 ай бұрын
የዚህን ያህል መሆን የለብሽም አንድ ነብስ ነሽ ገንዘብ ቢኖርሽ አለምን ብጨብጪ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሀጥያት ስር ነው ይላል በመጠን መኖር መልካም ነው መሥራትሽ መለወጥሽ መልካም ነው ከሰው ውጭ የሆነ ነገር አይኑርሽ ሞት አለ ጥለሽው ነው የምትሔጂው ነገን አታውቂውም ነገ እበላለሁ ነገይሆናል የምትይው አታውቂውምከገበሽ ተረጋጊ ፀበል ተጠመቄ
@fass1977
@fass1977 6 ай бұрын
If you read this TG, please take the above advice into your heart. I second it.
@titjitube6024
@titjitube6024 3 ай бұрын
ጀግና ነሽ አቦ ከልቧ ሴት ነሽ100%
@Rim-ws4zg
@Rim-ws4zg 3 ай бұрын
ያንቺስ ከፋ አሁን ከእሷ ምን ልንማር ነው ጠንካራ ማለት ራሱን እየጎዳ ቅጠል መሰብሰብ አይደለም ነቨር እረ ወደዛ ዱኒያ እኮ ነው እንቅልፉ ካልተኛሁ ሀብት ምን ይሰራልኝ አላህ የፈጠራትን ነፉስ ማጨናነቅ ነው ሆ
@rodas6053
@rodas6053 6 ай бұрын
Proud of u keeep it up gn tinesh terkem adergesh wederaseh hiwote gbi enji lefat ke erkata gar new mhone yalbet egna swoch balen anerkam ena balesh erktesh nuroshen nuri ymtakbechwen habet lij noroesh liwers yigbal yhe new commente .
@senaitdesta9983
@senaitdesta9983 6 ай бұрын
You have to realize how life is short and act accordingly. Preventive maintenence is crucial even for an equipment, you are a human being. So, you need sleep enough , eat and take care of yourself, unless you might collapse one day.
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 6 ай бұрын
Jegna nesh i am proud of you Girl!!! Gen tgye plese lerasesh gize seche menalbat zare wetat selhonsh mnem aydekemsm yehonal foucs yemtadergew genzeb lay lehon yechelal gen Enkelf almetegnat Brain Damage yametal bezu ye tena chegrochn yametal, yane demo menalbat be genzeb medan aychalem yehonal!!! Tenash kedami yehun wudet!!! Betrefe betam adenkeshalhu ewedshalu berche yene gobez tenkara set Jegna
@almaztemteme7175
@almaztemteme7175 6 ай бұрын
Yene ehit Liul Egziabher yejochishin sira hulu abzito yibarkew. Betam adinakish negn. Ye ash yibarek! Sirash yibarek! Simeta awerashalehu! Layshim efeligalehu! Silkishin save adergewalehu! Ewnetegna model Ethiopiawit
@muluanteneh5297
@muluanteneh5297 6 ай бұрын
እሀቴ ጎበዝ ነሽ ግን እብክሽ ልምከርሽ አንድ መኪና የሚበላሸው ስፔር ፓርቱ እየቀነሰ ሲሄድ ነው አንችም ቢያንስ በሰዓቱ ምግብ ብይ እንዳትወድቂ እራስሽን ፀብቂ በሽራስ በጣም ተደስቻለሁ በርቺ እግዚሀብሄር ይርዳሽ
@seidamohammed
@seidamohammed 6 ай бұрын
Beautiful girl keep going sis❤❤
@kidyadad
@kidyadad 6 ай бұрын
የአባቴ ዘር ምንጃሬዋ ወኔሸ እራሱ ይለያል ጀግናዋ
@user-lg8ei4rx9y
@user-lg8ei4rx9y 6 ай бұрын
Don't worry God bless you,
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብዙ ለእራሥሽን ባትመሠክሪ ጥሩ ነው።ምክንያቱ ቀሌላ ሰው የሆነ ምራል።በተረፈ በርቺ እንዳንቺ ያሉትን ብርቱዎች ለሀገራችን ያብዛልን።
@kirsbezabeh2521
@kirsbezabeh2521 6 ай бұрын
ስለእራስ ምውራት ጥሩ ነው አራስን መሸጥ ነው ውጭ አአር ስትኖሪ በተለይ ስራ ስትቀጠሪ የመጀመሪያ ጥያቄ ስለራስሽ ንገሪን ነው የሚሉት ጉበዝ ነኝ ስራ ቶሎ እለምዳለሁ ከስው ጋር እግባባለሁ እየተባለ ስለራስ ብዙ መናገር እስፈላጊ ነው እኛም አገር መለምድ አለበት ብዬ አምናለሁ
@user-sw8lr4ev5f
@user-sw8lr4ev5f 3 ай бұрын
wow anchi jegina nesh you are heroo sweety
@semirageirma5779
@semirageirma5779 6 ай бұрын
ማሸ አላህ ጉበዝ ነሸ
@lulahenriksson5083
@lulahenriksson5083 6 ай бұрын
Yene konjo gegena berche yene ehet gegena set 💪🙏👏👏👏
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 6 ай бұрын
ሳትበይ እዛው እዳትቀሪ ከባድነው ሞት አለ ተጠንቀቂ
@hiwe569
@hiwe569 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ 🙏ግን እመኚኝ ምንም ነገር ከኔ አይበልጥ 🤷‍♀️ እኔ ከሌለው ባዶ
@hnuhabeshawit
@hnuhabeshawit 5 ай бұрын
Wow amazing ❤❤❤❤
@kinfebulcha1500
@kinfebulcha1500 6 ай бұрын
ጀግና ጀግና ጀግና ነሽ በርቺ፡፡
@user-we3ms4st8g
@user-we3ms4st8g 6 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ውበትሽን እዳታበላሽዉ አደራሽን አነጋገርሽም ደስ ይላል በርቺ እግዳሽን ግን አትመቸኝም ይቅርታ ❤
@Birtukan-ii4cf
@Birtukan-ii4cf 6 ай бұрын
ነቀዝ ስለሆንሽኮነው የማትመችሽ አሁን እሶ ምኖ ይጠላል
@user-we3ms4st8g
@user-we3ms4st8g 6 ай бұрын
@@Birtukan-ii4cf ምንም የጎደለኝ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ምቀኝነት አይደለም ሆዴ ሌላዉን ጊዜ ይፈታዋል
@kidistadamu4445
@kidistadamu4445 5 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@MuluGermay
@MuluGermay 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ገቦዝ ግን አግቢና በልጅ ተበረኪ
@marthamekonnen9449
@marthamekonnen9449 5 ай бұрын
The journalist is good at her job👏🏽👏🏽
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 6 ай бұрын
ጠንካራ ሴትትት ሰወድሺ
@hamelmalkebed8598
@hamelmalkebed8598 3 ай бұрын
Tigy Ayzase endanhy aynte yebsa ❤❤❤❤❤
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው
@AfomiaBelay-su6fq
@AfomiaBelay-su6fq 6 ай бұрын
ማሽአላህ መስራትሽ ጥሩሲሆን ግን እረለፋትም እያረግሽ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 6 ай бұрын
በጣምምምም ጠንካራ ነሽ ኢትዮጵያን ብዙዎቻችን መከራ አይተን ችግር ተፈራርቆብን ነው ያደግነው እንዲህ ስኬታማ የሚሆኑ ግን ጥቂቶች ናቸው ተመስገን ንግግርሽ እውነት ነው በጣምምምም ትፈጥያለሽ የስራው ጉዳይ ነው በማለት እንልፈው በመቀጠል ስው ሲያወራ ወይም ጥያቄ ስጠይቅሽ "ተረጋጊ ከሰው አፍ ላይ ንጥቅ ንጥቅ አታድርጊ አስጨርሺ " ከዛም ሃሳብሽንም መልሽንም መልሺ ሌላው ነግር ግን የአበሻ ቀሚሱ ያምራል ሆኖል ትከሻው ጋር እንደዚህ ግልጥልጥ ሲል እንደ ሃይማኖት እንዳለው እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ አለባበስሽ መስቀል እንደማሰርሽ ደስ አይልም አያምርም አስተከክይው በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምረው
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 ай бұрын
ቤተክርስቲያኑን ስታቀው አደለ
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 21 МЛН
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,3 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 21 МЛН