🛑ማርክን ለበአል ሰብራይዝ አደረግነው አስደነገጥነዉ አላመነም ነበር❤❤❤

  Рет қаралды 142,673

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬

Пікірлер: 413
@abtube7318
@abtube7318 Жыл бұрын
ሄሉዬ አሁን አኮራሽን ❤❤❤
@aaa-ly7nf
@aaa-ly7nf 3 ай бұрын
በትክክል የኔ ኢህቴ❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTigist-tk4vr
@TigistTigist-tk4vr 3 ай бұрын
ሄሉዬ አይለያችሁ❤❤❤❤
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 7 ай бұрын
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤😢😢
@ZinetAliEndris-fp4yy
@ZinetAliEndris-fp4yy 3 ай бұрын
አሚን❤
@user-gd2em2mx1h
@user-gd2em2mx1h 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ahmafhasen6047
@ahmafhasen6047 Жыл бұрын
ፍቅሩን ተቀበይው የምትሉ 👍💪👆
@shebritube8336
@shebritube8336 Жыл бұрын
ተው አቸኩሉ ቀስበቀስ ይቀየራል😂❤
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q Жыл бұрын
እንደምታፈቅረዉ ጥርጥር የለዉም❤
@gdhghh2290
@gdhghh2290 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-vi5eo8tq5d
@user-vi5eo8tq5d 4 ай бұрын
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ማርኬ ደስ የሚል ስጦታ ነው ፍቅርህም ተቀብላህ የኔ ፍቅር ለመባባል ያብቃቹ 😂ደሞ ስታምሩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
አሜን ይሁንለት❤❤❤❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
@@RHAMAYGATA ❤🥰
@Fatma-tk7dk
@Fatma-tk7dk Жыл бұрын
አሚን ያረብ😢
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
@@Fatma-tk7dk 🙏💞
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q Жыл бұрын
ማርክየ እግዚአብሔር ባርኮሃል ይቺ የመሰለች አስተዋይ ምስት ስለሰጠህ እግዚአብሔርን አመስግን ደስ ትላላችሁ❤
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@fayza703
@fayza703 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅሩን ደሙ በይፋ ብትቀበይው የበለጠ በደስታ ነው የምሞተው❤❤❤❤
@admaadma1906
@admaadma1906 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ኤፍዬ ሙዲ ሲፀዳኝ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ😊
@user-yl4xs5tu5g
@user-yl4xs5tu5g Жыл бұрын
እረ ተናፈሱ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@etetewami9042
@etetewami9042 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ይሄን ፍቅር አይለውጥባችሁ።።ዘመናችሁ የሰላም የደስታ የእድገት ይሁን።።ቆንጆ መዋደድ ነው።።እናንተም ጓደኞች እሷን የሚመስሉ ጥሩ ጥሩ ፍቅረኛ ይስጣችሁ።።አይለያያችሁ።።❤❤❤❤
@ebrahimalemu3768
@ebrahimalemu3768 Жыл бұрын
አቺም እየጀማመረሽ ነው😂😂😂😂
@madinamustafa6346
@madinamustafa6346 Жыл бұрын
እኮ😂😂😂😂
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i Жыл бұрын
ወይኮሜታተሮች
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Жыл бұрын
@@user-ee1fb2mx1i ኪኒንነንከከከከ
@jamalaride7767
@jamalaride7767 Жыл бұрын
ምስኪን ምን ብዬ ልተዋወቃት አላለም አይ ማርክ😂😂😂
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤የሚያምር ስጦታ አምሮብካል ደሞ።ፍቅሩን ተቀብለሽ ሙሉ አድርጊው
@rahmarahma3580
@rahmarahma3580 Жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ዉድድድ በርቱ ኤፊ ጠፍተሀል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ለሙየ ነይጉድሺን እይ ድራማ ሲሠሩብሽ የክርሙት ለካ ፎቃ ገብቶላችዋል😂😂😂😂
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Asenadedat yemer
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
ጎበዝ እንኳንም አስደሰትሽው ማርክን❤❤❤❤
@Aynye7106
@Aynye7106 Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ውዶች ፍቅሩን ስለተቀበልሽው በጣም ደስ ብሎኛል
@user-to6bp6wo1h
@user-to6bp6wo1h Жыл бұрын
ስላስደሰሽው በጣም ነው ደስ ያለኝ ስጦታሽም ምርጥ ነው ፈጣሪ ያስደስትሽ🥰🥰🥰🥰🥰
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ምርጥ ስጦታሽ ተመችን
@user-kp5ze7yc6j
@user-kp5ze7yc6j Жыл бұрын
የኤፍሬም ቅናት ደስ ይለኛል 😅😅😅
@user-gr6sl3kq5k
@user-gr6sl3kq5k Жыл бұрын
Kkkk
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Жыл бұрын
ግድነዉ 🤣🤣🤣🤣
@Genet398
@Genet398 7 ай бұрын
😂😂😂😮
@warkanshwarkanash6060
@warkanshwarkanash6060 Жыл бұрын
ዋውው ፈጣሪ ፊቅሪቹን ዪብዛላቹ
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
በኢየሱስም ደሰ ሰትሉ ውዶች ተባረኩ
@bereketdesalegn4150
@bereketdesalegn4150 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው እኳን ደስ አለክክ ወድሜ
@nejatSai88
@nejatSai88 Жыл бұрын
ኧረ የማርቆሥ ትውውቅ ያስቃል 🤣🤣🤣🤣🤣
@allqua4182
@allqua4182 Жыл бұрын
😂
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 3 ай бұрын
ሄሉ የኔ ቆንጆ የኔ ጨዋ ያሣደገሽ ሤት የኔ ሤት ትክክለኛ ፍቅር እዚ ቤት አለ ወንድ ልጅ አፍቅሮ ሢጋቡ ፍቅር ሢጣፍጥ❤❤❤❤❤❤
@sasulishaynegda-pu5bw
@sasulishaynegda-pu5bw Жыл бұрын
የታሸገው እስኪከፈት ቸኩየ ነበር ፍቅርህን ተቀብየሀለሁ የሚል ፁሁፍ ያለው መስሎኝ😂
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
😂😂
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 Жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-rp7zu9kl1j
@user-rp7zu9kl1j Жыл бұрын
😂እኔስብትይ ክክ
@Rahima-se7su
@Rahima-se7su 5 ай бұрын
እ አልተፋቀሩምዴ😅
@hayatabate2636
@hayatabate2636 Жыл бұрын
ዋዉበጣምነዉየምታምሩትቀጥሉበት
@user-ve2fv9yb5s
@user-ve2fv9yb5s Жыл бұрын
ልጂቱ እነቲ ብረኬን አይናይኑን አየችው መላም የለው ወድሚ ለሺ በል በጊዚ
@smutyetube
@smutyetube Жыл бұрын
እውነት እቅፍ አደረገችው እኮ ሆ😂
@masimtube671
@masimtube671 Жыл бұрын
ቶሎ ተጋብና ስርገችሁን እንብላ💕💕
@hayati1954
@hayati1954 Жыл бұрын
😊
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ... ማርኬ ፈታ ይለ ወጣት.. ኤፍሬምም ባጠቃላይ ሁላቹም... ፍቅራችሁን... እንደ ምድር... አሽዋ ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@ziyada4224
@ziyada4224 Жыл бұрын
ጠርሙሶቹ መስበሩ ስለማይቀር ሳይመጣ ጠጥታቹ እንደምጨርሱት እርግጠኛ ነኝ
@user-ob1co4zc8n
@user-ob1co4zc8n Жыл бұрын
ሺንፈት መሥሎአት ነውጂ እምትገረረደረው ወዳዋለች😢
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
የምሰሩት ነገር ፖራክ ካሎነ ለልጅቷ ማለት የምፈልገው ነገር ፍላጎትሽን አትደባብቂ አታስመስዪ ምናልባት ሲስተርሊ ሊሆን ይችላል ግን መሰላቸት ሳይፈጠር ውስጥሽን አዳምጪውና ወስኚ
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Жыл бұрын
ትክክል
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ማርቆስ ግን የዝች ልጅ ፍቅር አስጎብጦታል እረጋ አለ በጣም ይቺ ደሞ ውስጧ ፍቅር አለባት ዝም ብላ ጢባራም ነገር ነች ሲቀጥል አብርሽንና ፍቅርን አይታቹ ተማሩ እንዴት ደስ እንደሚሉ አይደባበቁም ፍቅራቸውን ለቤተሰብ ሁሉ አሳውቀዋል እናንተ ትላላጣላቹ😮
@user-pj6ep6sh6b
@user-pj6ep6sh6b Жыл бұрын
ማርኬ አሁን እሷም ፍቅር ይዟታል አይዞህ 😂😂😂😊
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 Жыл бұрын
😂😂😅😅
@bssjsh1792
@bssjsh1792 Жыл бұрын
ክክክክክ
@peaxhygxcha3797
@peaxhygxcha3797 Жыл бұрын
አይዞህ😁
@Fatimah-zp8zp
@Fatimah-zp8zp Жыл бұрын
😅😅😅😅😂😂😂😂
@user-ud3rh1yv9o
@user-ud3rh1yv9o 11 ай бұрын
😂😂😂
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
ኤፍዬ ያተስ መቼ ነው😂😂😂😂
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 Жыл бұрын
ማዶት ጉራጌዋ ሚስቱ አደለች ጨርሶዋል ክክክ
@aagg4801
@aagg4801 Жыл бұрын
አቶ ሄለን የሴት ልጅ መግደርደር ወጉ ቢሆንም ይበቃሻል አትለላጭበት ፍቅሩን ተቀበይው ማርክን የመሰለ ልጅ አግተሽው ነው
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ውዶች ሁላችሁም በጣም ታምራላች አይለያቸውም❤❤❤❤❤
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
የእኔ ቆጆ ደርባባ ፈጣሪ ይባርክሽ ማርክ እደስ ስላለህ ደስ ብሎኛን
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
ክበሪየኔውድ ከችግርቦሀላ ድሎት አለከራሀብቦሀላ ጥጋብአለመታገስ ዋጋ ያስክፍላል በትግስት ሁሉም ይገኛል አላህ ፍቅራቹያሳምርላቹ እስከመጨረሻወለዱ ክበዱየተቢ ተሳሌት ናት አትርሱዋት አላህይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@ቀመር
@ቀመር Жыл бұрын
ዊ በቃ ፍቅርክን ልትቀበልክ ነው መሰለኝ😂😂
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ድራማ እየሰሩብን ነውኮ ኧረ ንቁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ትቀበለወ።
@markkomedi3122
@markkomedi3122 Жыл бұрын
🎉🎉🎉 አመሰግናለው 😍😍😍
@mekditube9733
@mekditube9733 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ
@bikoshumi6820
@bikoshumi6820 Жыл бұрын
Ene gen ke biruk fkr sayizegn aykerm ❤ blc lezi teyake mels yisetgn biruke😢😢😊😊
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
እኔ የተመቸኝ የኢፍራም አከት ነው 😍😍😍👍
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ሁለቱም ጋር አለ ፍቅሩ
@nigusgashu3955
@nigusgashu3955 7 ай бұрын
🎉እንኳን አደረሳችሁ ወንድምቹ ለምንደነወ ግን ማርክ የምትለት ማርቆሰ ብለት እንጀ
@zuleyha6990
@zuleyha6990 Жыл бұрын
ምነው ኤፋ ልታጨልሉት ነው እዴ😂😂😂😂😂
@user-ot5pr1tz8v
@user-ot5pr1tz8v Жыл бұрын
አደኛ ነኝ ኮሜት ዛሬ ገና አላየሁም አይቸ እኮምታለሁ ዉዶች
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 Жыл бұрын
ዋውው ገብቱላታል እሷም❤❤
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Жыл бұрын
ገባላትደ 🤣🤣🤣👍ጡሩ
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 Жыл бұрын
ክክክክ
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እዴት እደምታምሩ
@mstoiba9893
@mstoiba9893 Жыл бұрын
እች ነገር ያዘችሽ
@DdD-py4ej
@DdD-py4ej Жыл бұрын
😂😂😂
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p Жыл бұрын
ምስኪን አውነች አኔ በጣምነው የምወዳቸው በተለይ አሡ ትግስቱቱቱቱቱ🌹❤❤❤
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@saadamohamed4307
@saadamohamed4307 Жыл бұрын
ልምልምን ጠሮልኝ እፍሪም ፍቅረኛ አልው
@DdD-py4ej
@DdD-py4ej Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@jmilahalu5816
@jmilahalu5816 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Жыл бұрын
የኔፍሬም ቀልድ እኮ አይጠገብም
@semirabini206
@semirabini206 Жыл бұрын
ግን ተዉድዋለች
@nas7117
@nas7117 Жыл бұрын
አሁን አንችም ፍቅር ይዞሻል😂😂😂
@jsishjdudkn4498
@jsishjdudkn4498 Жыл бұрын
😂😂😂😂እንደዛ ነገር
@allqua4182
@allqua4182 Жыл бұрын
እኮ😂😂
@madinamustafa6346
@madinamustafa6346 Жыл бұрын
እየጃመመረት ነዉ መሰለኝ 😂😂😂😂
@SelamGebre-mh7pp
@SelamGebre-mh7pp 3 ай бұрын
እንደአንዳንድ ቀበጥ ዝንብ ጥልቅ አትበሉ በማያገባችሁ እሽ😊😊
@user-ee3rv5ye5d
@user-ee3rv5ye5d Жыл бұрын
ይገበዋል ከዚም በለይ
@tigistbali4982
@tigistbali4982 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ነዉ እንኳ ደስ አለክ ወንድሜ
@user-bq4xl8hy7n
@user-bq4xl8hy7n Жыл бұрын
ግንግን ወላሂ እኔ ምኞቴ ነው ፍቅርህን ብትቀበልህ አድቀን ትቀበልህ አለይ እመነኝ አይዞህ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Жыл бұрын
በሰት መጨረሸማ ገበቶልሸ ተመልስሸል 😂
@madinamustafa6346
@madinamustafa6346 Жыл бұрын
አዎ ስይሆን አይቀርም 😂😂
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ኧረ ጉድ ነዉ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ልጅቷግን ማናት ምንድናት ደስስስስ ትላለች
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
ዋውውውው❤❤❤❤❤ደስስስ ስትሉ❤
@Tig12342
@Tig12342 7 ай бұрын
ግን ተማሪ ነሽ እንዲ አትጨነቂ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
ዋውዋው ደስይላል❤❤❤
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын
ዋው ዛሬ ጎብተሻል🎉
@sa-wx3eq
@sa-wx3eq Жыл бұрын
በመጨረሻም ፍቅር ያዛት🤣
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
ማነይዞተማነይቀራል😅😅😅
@zeyinbomer
@zeyinbomer Жыл бұрын
Kkkk
@allqua4182
@allqua4182 Жыл бұрын
ማጃማራም ታይዛሌች በፍቅሩ😂 የው እኛ ሴቶች እያዎቅን ዉስጣችን ሰይፊልግ ምንለው ነጋርስ 😂😂😂😂
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
የለሙ ቤተሰቦች❤❤❤❤
@memrecords
@memrecords Жыл бұрын
ማርክ ምርጥ ሰው
@RashidRashid-dk9dy
@RashidRashid-dk9dy Жыл бұрын
ፍቅሩን ተቀበይው በጣም እየተጓዱነው ያስታውቃል
@tameamaaa1189
@tameamaaa1189 Жыл бұрын
ደስ ይላል ፉቅራችሑን ያብዛላችሑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅
@smutyetube
@smutyetube Жыл бұрын
እኔ ግን ሳያት ይች ልጅ ይኛውን ልጅ ታፈቅረዋለች ማርኬ ትቅርብህ ሆ በኅላ በጎሮ ስርቆሽ እንዳትሰርቅብህ😂
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 Жыл бұрын
ተበርቸ ሰላም አለ ጉራጌ
@user-gj4to4em2n
@user-gj4to4em2n Жыл бұрын
😂😂😂
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
​@@hadrahadra6610 😂😂😂
@sadh5915
@sadh5915 Жыл бұрын
የዘፈን ዳርዳሩ እስክታ ነው ትል ነበር አያቴ እናማ ዘዘዘዘ ይቀጥላል
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-uo5wf3pk4t
@user-uo5wf3pk4t 8 ай бұрын
ዋውበጣምደሰብሎኛልፍቅርቹ❤❤❤❤❤❤
@user-in9iu8lh5h
@user-in9iu8lh5h Жыл бұрын
ፍቅረወን እየተርዱወት ነው 😂😂😂😂
@MoammadHossain-ox8mw
@MoammadHossain-ox8mw Жыл бұрын
የኔውዶችስታምሩ❤❤❤❤❤
@user-jf8vw3im7d
@user-jf8vw3im7d 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ደሥ ብሉኛል የሄሉ አባት ሥጥቸሀለሁ ሥል እፍፍፍፍ በጣም ፈርቸ ነበር በራሡዋ ላይ ጉዳት ያደርሥባታል ብየ ደሥሥሥሥሥሥሥ ነው ያለኝ የአገራች ሠላም ተመልሡ ደሥታችን የበለጠ ያድርገው
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Жыл бұрын
እነሱ ስራቸውን ነው እየሰሩ ያሉት
@rehmetTub6318
@rehmetTub6318 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 👌👌👌👌👌👌👌
@user-mm1ps6ji2h
@user-mm1ps6ji2h 6 ай бұрын
ተቀበይዉ የኔ ቅመመ❤❤ ማሪኪ ሚሲኪን ነዉ ዉዴ ሂሉ ተቀበይዉ
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥሸ በእዉነት
@user-kp5ze7yc6j
@user-kp5ze7yc6j Жыл бұрын
አረ ኮሜንተሮች ዘና አረጋቹኝ እኔ ምንም አልልም 😎
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የምትል ልጅ 🥰🥰🥰 የኔ ቆንጆ 🥰 ፍቅሩን ያዝንባችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@user-pu5wq9ez9s
@user-pu5wq9ez9s Жыл бұрын
ወይኔ ደሰ ሰትሉ 🥰🥰
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ይህ ልጀ ደሰ ይላል 😍😍😍
@Hadiya-ek5zr
@Hadiya-ek5zr Жыл бұрын
ልጂቱ ሥታምር ፈገግታዋ
@nuniethyop
@nuniethyop 7 ай бұрын
እንኩዋን አብሮን አደርሰን ስዎዳችሁ
@HananJelita-et9zk
@HananJelita-et9zk Жыл бұрын
ታምራላችሁ ፈጣር ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤
@emuumom7783
@emuumom7783 Жыл бұрын
Woww des yemetelu fameli demo lemnetachu yalachu respect woww temechachung
@user-sr1pk1om2p
@user-sr1pk1om2p Жыл бұрын
ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅርራችሁ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
@user-um8wl8kf9q
@user-um8wl8kf9q 3 ай бұрын
ሄልየ አይለኛቹሁ እነሸጋ ብርኬ ናሀይሚ መቸ ነዉባንድ እምናያቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
@mamyshatube4090
@mamyshatube4090 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@tekuamechgrma1811
@tekuamechgrma1811 Жыл бұрын
ዋዉ እንዲ ስትሆኑ ነዉ ሚያምርባቹ
@indujed3236
@indujed3236 Жыл бұрын
Wow batm das telalchwu yamir marke
@workitye539
@workitye539 Жыл бұрын
ደስ ይላል❤❤❤
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ ማርቆስ ቀሽት
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@user-yf8lw4ln3b
@user-yf8lw4ln3b Жыл бұрын
ቤብ አባ ፍቅር ወ,ዘ,ተ ለመባባል ያብቃችሁ🎉❤😅
@hayathayat5550
@hayathayat5550 Жыл бұрын
😂😂😂
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@mediwoloyewa8223
@mediwoloyewa8223 Жыл бұрын
😂😂😂
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 8 ай бұрын
😅😅😅
@MissZainab-oi5ei
@MissZainab-oi5ei 7 ай бұрын
😂አይቀርም😂😂
@gosd4545
@gosd4545 6 ай бұрын
አደየነውየበላሁት ወየው😂😂😂
@AyoushaDreamsManageyourGoogleA
@AyoushaDreamsManageyourGoogleA 7 ай бұрын
አይይ ልጅነት አባቴና እናቴ ስበሉ ፈረሰኛ እቀና ነበር የተለየ ነው ብየ 😅😅 አሁነ ግን ምን አስመረረ ፈረሰኛ 😅😅አረብች እየመረጠ ነው እሚሰጡኝ😢
🛑ሄለን አሳበድናት በጠርሙስ ልቶጋት
19:14
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 251 М.
🛑ቃሪያ አብልታ ገላኝ ነበር እድሜሽ ስንት ነው😂
22:19
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 60 М.
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,1 МЛН
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 261 М.
ሩታ እና አብርሽ ድግሱን ጀመሩት🙈❤️❤️
19:13
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 289 М.
🛑የተንቢ ወርቅ ሰታኝ አርግላት አለችኝ❤@yetenbitube1
8:15
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 251 М.
📢 የዊና ፍቅረኛ ታወቀች
22:22
Efrem_Tube
Рет қаралды 84 М.
ሊሃ ተመረቀች
15:18
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 187 М.
🛑ዊና አስለቀሰን 😭
12:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 179 М.
🛑ዊናን እና ብሩኬ ለገና ስጦታ🛎️
20:52
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 129 М.
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10