No video

ማርሸት ፀሐዬን ከኃላፊነቱ ያነሳው ማን ነው?

  Рет қаралды 30,792

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 195
@user-wz8xy3xi4v
@user-wz8xy3xi4v Ай бұрын
ኤርሚ ተደበቅ:: ስታሊን ገ/ስላሴ አጥቦ አስጥቶሃል::
@AmetulahMyme
@AmetulahMyme Ай бұрын
ገብረኤሊን በል?
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 15 күн бұрын
Who is Stalin? Are talking about uncle Joe of USSR? Uncle Joe died in 1953.
@LegesTesfahunegn-zk3rh
@LegesTesfahunegn-zk3rh Ай бұрын
አውርቶ አደር በቀረህ እድሜ እንኳን ንሰሀ ብትገባ።
@hercules1921
@hercules1921 Ай бұрын
ሀይለየሱስ የብልፅግና ተላላኪ የነበረ በእቅም ማነስና ሙስና ተጠርጥራ የተላላኪነት ስራዋን ሳትጨርስ የተባረረች ጎጤ ነች። ትቀፈኛለች
@tesfayeasefa2825
@tesfayeasefa2825 Ай бұрын
ዘመነ በለው እስክንድር ለኢትዮጵያ ጠቃሚዋ መድኃኒዓለም ፣እመብርኀን ናቸው።
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg Ай бұрын
ኃይለኢየሱስ የጎጃም ሊቃውንት ቅሪት ጭንቅላትህ ሀገር ይመራል በርታ ሃሳብህ እውቀት ላይ የተመሠረተ ነው
@shermekashebeta6680
@shermekashebeta6680 Ай бұрын
ኤርሚያስ አትፍረዱበት ምን አድርግ ይኑር፣ ቅፈላው አማራና ትግሬ ብሎ ካልዘባረቅ እንዴት ይኑር፣ ስራ ፈት ባተሌ!!
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc Ай бұрын
አሁንማ እንዳለ ብስብስ ነው ያልከው፣ ወይ ውርደትህ!
@solomontadese9856
@solomontadese9856 Ай бұрын
ስንት ነዉ የታከፈላቹ ቡቺልቺ
@YbeltalAdarga
@YbeltalAdarga Ай бұрын
ቦርኮዎች
@abebawmengist1233
@abebawmengist1233 Ай бұрын
ኤርሚ እኔ ራሴ እየናቅሁህ ነው። ይህን ሰው ቁጭ አድርገህ መስማት መቻልህ ለቁም ነገር ጊዜ እንደሌለህ ያመላክታል።
@denkudenku9700
@denkudenku9700 Ай бұрын
ኤርምየ ምነው ቅናት አነቀዘህ በጣም ቀለልክ የሁለታችሁም የፊት ገፃችሁ ያስታውቃ ቅጥል ብላችሁል
@tsehayShiferaw-pp4ef
@tsehayShiferaw-pp4ef Ай бұрын
ምን አገባህችሁ?
@gizachewabebe9034
@gizachewabebe9034 Ай бұрын
እነዚህ ደነዞች የአጋንንቱ ጭራቅ አብይ አህመድ ፍርፋሪ ለቃሚ ናቸው።
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 Ай бұрын
I like this man Haile, he is on the right paths what they are doing. Great!
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh Ай бұрын
ምን አገባህ😂
@HaftusurafelGebretekle
@HaftusurafelGebretekle Ай бұрын
እርሚያስ ምን ያህል ትግራይ ህዝብ ለይ ጆኖሳይድ እንደፈፀምክብ ማስታወስ በየ ግዜው ያስፈልጋል እድሜ ለስታሊን
@alemalma6841
@alemalma6841 Ай бұрын
ኤርምያስ ለገሰ አሁን ዩቱዩብ ላይ የተደላደልክ ሲመስልህ የተደበቀዉ የትግራይ ጥላቻ ብቅ ማለት ጀመረ አደል🤔you are now opening big mouth against TPLF, TDF and Fano. Wait and see the manner we saved your ass when Habtamu kicked you we are capable to dig and damp you!! Be careful!
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Ай бұрын
ድልለፋኖ አማራሆይ አንድሁሁኑ አማራበሰወረ በተለያየመገድ በየቅኑ እያለቅነወ ወገኔ ንቃ እንጀ አማራ አንድነተያሸንፋል ፫በመክፋፋል አሸናፊነተየለም አማራዋጋ እየክፋለ ነወ የኔምሰኪንህዝብ ተሳቆ ሳይተኛሳይበላ ነብሱንለማዳን ሁሉንተቶ በጫካ እየኖረነወ የኔምሰክንየኔአጎራሸህዝብ ድልለአማራፋኖ
@likenawakemach4501
@likenawakemach4501 Ай бұрын
ፈስ ኤረሚያስ በእኛ ጉዳይ ምን አገባህ፡፡
@MekuantAbe
@MekuantAbe Ай бұрын
ዶማ ሁላ አረፈው ይቀመጡ መቼም ቢሆን ልትከፋፍሉን አትችሉም ለእውነት እና ለህዝብ የወጣው ጀግና እና ክንደ ብርቱ ፋኖ እንዲህ አይነቱ ቀሽም አስተሳሰብ ምንም ቢሆን ሊበግረው አይችልም ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤We are one Amhara 👍 🎉🎉🎉 No More Partition 🎉🎉🎉
@avir1559
@avir1559 Ай бұрын
ምንአገባህወደዘረህገብተሀልስለወነግተትንጅለአማራምአገባህሌባድሮምመረጃእያሹለክአማራንስታስገድልየነበርክ
@AmetulahMyme
@AmetulahMyme Ай бұрын
አንተ/ቺ ደግሞ የቃላት እና የሆሄ አሰናነዶችን ሳትለይ ነዉ እንዴ ዝም ብለህ/ሽ በደመነፍስ እምፅፈዉ/ፊዉ?! መጀመሪያ መፃፍ ልመድ/ጂ ሆሄና ቃላትን ለይ/ለይይ
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 Ай бұрын
ምን አገባህ
@son-no4pt
@son-no4pt Ай бұрын
ምድረ ሰካራም
@earcurate9384
@earcurate9384 Ай бұрын
Hayle-eyesys, you are sober! Stay sober! Thank you!
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 Ай бұрын
ኤርሚ፣ ኢትዮጵያዊነት አላማቸው ካልሆነ ዋጋ ማንም የለውም፣ ወይም ለመገንጠል ቢታገሉ የተሻለ ነው።
@zeinyaahmed5381
@zeinyaahmed5381 Ай бұрын
አይ ኤርሚ መራጭ ሁነህ አረፈህ
@achichiwediatbiya9178
@achichiwediatbiya9178 Ай бұрын
ሃይለየሱስ እና ኤርምያስ ዝምድና አላቹሁ ? ትመሳሰላላቹሁ ። በዚያ ላይ ሃይለየሱስ የሚስቅ ነው የሚመስለው
@samicarolea-ml7sw
@samicarolea-ml7sw Ай бұрын
የፋኖ ጠላትማ ናቹሁ ግን አንድ ነገር እወቁ ፋኖ በቅርቡ በናተመሰል ላይ መግለጫ ያወጣል።
@tekuhailu9455
@tekuhailu9455 Ай бұрын
ልመንህ ከማገገሚያ ወቶ ከወ/ሮ ዋቅጅራ ጋር ቱሪናፋ።
@amanuelkassa9993
@amanuelkassa9993 Ай бұрын
ሐይለእሱስ ሁሉም ያማክረኛል ትያለሽ ሐሐሐሐሐሐሐ ቡችላ ነሽ
@TecknoPhone-uj2bg
@TecknoPhone-uj2bg Ай бұрын
ወራዶች ባትሆኑ መልካም ነበር ፣ የአማራ ችግር የህልውና ነው እንጂ በስልጣን የመባላት አልነበረም።
@Leget16
@Leget16 Ай бұрын
Yetopiaweyanen atemetenem,hodeadere
@AmrelaAbdurahananQ-x8s
@AmrelaAbdurahananQ-x8s Ай бұрын
Ermi 1ffaaaa Berta wandime
@user-ty9pz4em6c
@user-ty9pz4em6c Ай бұрын
One way to remedy any controversy over an election is to go for a re-run or repeating the election.
@reflection9636
@reflection9636 Ай бұрын
Hileyeyesus thanks. Good analysis.
@habeshdaily1309
@habeshdaily1309 Ай бұрын
ከአማራ ምሁር ያየሁት ሀይለየሱስ ብቻ ነው 🎉🎉🎉
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
አጠፋነዉ ጨረስነዉ መድረሻ አሳጣነዉ ያሉት ፋኖ ሆ ብሎ ሲነሳ ጠሎች ድንጋጢያቸዉ ሊደብቁት በማይችሉበት ደረጃ እየታየ ነዉ። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።
Ай бұрын
ውሻ ምናገባት ከርሻ!
@user-wy2zf9ez1r
@user-wy2zf9ez1r Ай бұрын
Anatih lehulet yikefel hayileyesuse telalaki hula both of you band
@girmaamen
@girmaamen Ай бұрын
ደደቦቹን ቁስላቸውን ነካችሁት😂😂 ቀላል በሸቁ ✍️😂 ኤርሚና ሀይለየሱስ በጣም ድንቅ ፕሮግራም 🎉 በነገራችን ላይ ኢንተርኔት በመከፈቱ "የፋኖ"* ተብዬው ጉድ የአማራ ህዝብ እያዩና እየታዘቡ ነው😂😂
@ruthadama3039
@ruthadama3039 Ай бұрын
Maferiawoch nachihu balege
@aymohussein2061
@aymohussein2061 Ай бұрын
Thanks
@yayehsewamsalu
@yayehsewamsalu Ай бұрын
Eski zim belu yimeslegnal bemalet eyegebachihu atifetfitu midre leba hula.
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Ай бұрын
ኃይለ ኢየሱስ አዳሙ መሠረታዊ የሆነ ነው የገለፀው ትክክለኛ አገላለፅ ነው !
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp Ай бұрын
ዉብ ዉሸት አዝነንቶን ነበር ጠ/ሚ ባህርዳርን አይርግጣትም ከረገጣት እናፍነዋለን😂😂😂😂
@bshsvsbs2513
@bshsvsbs2513 Ай бұрын
እይ እርጅና በሃሜት አይናችሁ ጠፋ
@user-hr2cm8xh5o
@user-hr2cm8xh5o Ай бұрын
Ashufubet yetabatu hodam amhara mechem 1 ayhon
@fact8782
@fact8782 Ай бұрын
አስመሳይ ሁሉ በማያገባችሁ አትፈትፍቱ።። ዘመነ ዘመነ ዘመነ።።።
@HMMammo-ef4mc
@HMMammo-ef4mc Ай бұрын
አናትህ ለሁለት ይከፈል። አንተን ብሎ የፖለቲካ ተንታኝ!!! ሁለታችሁም ከእጅ አይሻል ዶማዎች።
@ahmedayalew8671
@ahmedayalew8671 Ай бұрын
የምትለው እውነት ቢሆንም ፋኖን ለማጣጣል የምትሄደው ሂደት ያሳዝናል
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js Ай бұрын
ወይኔ ስታሳዝን ምን አገባህ ዘገየ አማራው አሉ ብሎ ሳይሆን በአይኑ እያየ ስለሆነ ምንም ብትለው አይሸወድም አማራ ከወያኔ ወረራ ወድህ ነቃ ተደራጀ አትድከም አባየ
@yeshanbelmesele1171
@yeshanbelmesele1171 Ай бұрын
አንጀትህ ይቆራረጥ እዳሰብከው አይሆንም።
@yonayona4692
@yonayona4692 Ай бұрын
ሀይለየሱስ ምርጥ አገላለፅ
@user-ns6yv9fi2i
@user-ns6yv9fi2i Ай бұрын
ትክክል ናችሁ ዛሬ
@arcominnab2871
@arcominnab2871 Ай бұрын
Looking his daily agendas, no doubt on my mind this guy supported who?
@user-ti6fq9sx1y
@user-ti6fq9sx1y Ай бұрын
እሒ አተን ምንአገባሕ ግራገብቶሐል አተምወራዉ ጠፍቶብሐል
@samicarolea-ml7sw
@samicarolea-ml7sw Ай бұрын
በመጀመሪያ ምን አግብቷቹሁ ስለፋኖ እንድትወያዩ
@suseteshome
@suseteshome Ай бұрын
enante huletun lematalat asbachihu yemtseru sewoch nachihu
@astertilahun5584
@astertilahun5584 Ай бұрын
ምን አገባክ በማይመለከትክ ውስጥ እየገባክ አትበጥብጥ የሰዎችን አስተያየት ተመልከት ምን ያክል እንደወረድክና እንደተጠላክ ይገባሀል ለነገሩ ሚገባክ አይነት ሰው አይደለክም አቋም የሌለክ መንገዱ የጠፋብክ ግርማ ሞገስክ ሳይቀር የተገፈፈብክ አሳዛኝ ባተሌ የሆንክ ሰው ነክ መጀመሪያ ከራስክ ታረቅ የጥሞና ጊዜ ውሰድ አትልፋ የህዝብ ፍቅር አተክ እራቁትክን የቀረክ ሰው እንደሆንክ ይታወቃል ለዚ ነው አንዴ ይሀዲግን አንዴ ብልጽግናን እየታከክ ያለከው እዛው እራስክን ቻል በአማራ ትግል ምንም አያገባክም ማረፊያ ያጣች ወፍ ካንተ ትሻላለች
@tibebuasrat8901
@tibebuasrat8901 Ай бұрын
Ermi Litmot new!!!
@tarikukebede9127
@tarikukebede9127 Ай бұрын
Lemin be fano guday gize achun lemin tatefalachihu? Ahun yesefer gobez aleka new be democracy mircha yemiyaminew? At least yepoletika ajenda enkuan yelelew ye shiftoch sibisib Amhara n netsa mawutat yikirina rasunim netsa ayawetam. Kalas.
@Ghionmedia2023
@Ghionmedia2023 Ай бұрын
ከመቸው ከሰሊጥ ብሔርተኞች ስድብ ወደ አንድነት ፈላጊ እናአስታራቂ ? ሁለት የበታችነት ስሜት የሚያሰቃያቸው መሀይሞች
@DAT991
@DAT991 Ай бұрын
ሀይለእየሱስ ፕሮግራማቹህ ጥሩ ቢሆንም አንድ የተሳሳትከው ድሮ ተውዛዋዥ ያልከው አበበ በለውን ከሆነ እጅግ ተሳስተሀል አበበ በአይሁዶች በተቋቋመው ትልቅ የአሜሪካ ዩኒቨርስቲ በከፍተኛ ማእረግ በIT የተመረቀ ታታሪ ሰው ሲሆን በአሁኑም ሰዓት ፕሮፌሽናል ስራ እየሰራ የሚገኝ እጅግ የምታከብረው አንድነትን የሚደግፍ ሰው ነው::
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t Ай бұрын
ኤርሚ፥ በለለህበት ጉዳይ/ኢሹ እንዲህ ማውራትህ ጥቅምህ ምንድን ነው?
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 Ай бұрын
Fano aspire to overthrow the pp and become attain imperial power all over ethiopia. They consider themselves as the heir of imperor Menelik!!
@asfaw_70
@asfaw_70 Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሀይለየሱስ ቅሞ ነዉ የመጣዉ !
@user-fo6lv1qm6z
@user-fo6lv1qm6z Ай бұрын
Ayi ermias nefsobihal
@FatoumaHassan-hi2vj
@FatoumaHassan-hi2vj Ай бұрын
አማሓራ መላ ጠፍቶበታል
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
የሴት ሰም ይዞ አዝማች አናቅም ምድረ ሉጢ በሙሉ ገና እንለጠልጣቸሀለን እያሞሞቅን ነዉ ሳንጀምር ይህነ ያህል ካለቀሳቺ እንደሴት ምን ልትሆኑ ነዉ ማርሸ ሰንቀየር ረሚም ተበላህ አነግረኝም እንዳትል እጅ ሰጥ እንዳትበላ
@endeshawamossa5940
@endeshawamossa5940 Ай бұрын
ሀይለየሱስም ሆነ አያና ወይም ሌሎች ተጋባዦች ከኤርምያስ የተሻለ ያመኑበትን ነው የሚናገሩት!! እርሱ ግን ለእኔ ፌክ ነው!!
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
ጓበዝ ነህ የአማራ እና ትግራይ የምትሰራዉ አንድነት ሊያመጣ ይችላሉ ❤ ኢትዮጵያ ከብልፅግና መዳን ብቸኛ ምርጫዋ ግን ብልፅግናን መቃወም ፋኖን ወይም ሌሎችን ሙሉ በሙሉ መቀበል ማለት አይደለም ።
@GoodThanks-zw6jt
@GoodThanks-zw6jt Ай бұрын
እስክድር የሙስሊም ጠላትነዉ አንፈልግም
@user-ns6yv9fi2i
@user-ns6yv9fi2i Ай бұрын
የማንም ደንቆሮ የሚፈተፍተው የአማራ ትግል ውስጥ ነው ለምሳሌ ቤተልሔም ዳኛቸው የምትባል አሮጊት አዝማሪ 😂
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 Ай бұрын
ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ አልመረጥንም እስክንድርን ብለዋል። የት ነው በዲሞክራሲ የተመረጠው??
Ай бұрын
እስኪ ኮሜንቱን በሙሉ ተመልከተው እና ከንቱነትህን ተረዳ። ብትሞትስ ከዚህ የበለጠ አትጎዳም እኮ😂
@habeshdaily1309
@habeshdaily1309 Ай бұрын
አንተ ቀድመህ ሙት
Ай бұрын
@@habeshdaily1309 ከሙታን መሃበር ነው? የሙታኖች ተወካይ ምን አልክ?
@selamawittadele4014
@selamawittadele4014 Ай бұрын
የፋኖ ትግል መነሻውም መዳረሻውም አማራ ነው አራት ነጥብ! አማራ ኢትዮጵያ ነኝ ሲል አማራ ነህ ብላችሁ ስድገድሉት ሞተላችሁ፡፡ በመጨረሻም በጀግኖች ልጆቹ የአማራ ብሔርተኝነትን አምጦ ወለደና አዎ አማራ ነኝ አለ፡፡ አማራ ነኝ ሲላችሁ ደግሞ ኢትዮጵያ በል ውንብድና ጀመራችሁ፡፡ እናንት ማፈሪያዎች!! ደግሞ ኢትዮጵያዊነትን ለአማራ ልታስተምሩት ባልሆነ? እናት ለልጇ ምጥ አስተማረቻት ሆነባችሁ! አመንክም አላመንክ ወደድክም ጠላክም ኢትዮጵያን ወደ ቀደመ ክብሯ የሚመልሳት አማራ ነው መጀመሪያ ግን የመኖር እልውናውን ላረጋግጥ ብሎ እንጂ!! ፋኖ ያሸንፋል!!
@mesfinalemu377
@mesfinalemu377 Ай бұрын
ተግሉ ወደ አንድ እንዳይመጣ እነዘመነ ይፈልጋሉ ለምን ካልክ ሁል ጊዜ ጫካ ሆኖ የሚላከውነ ዶላር መብላት ብቻ ነው ።
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh Ай бұрын
ዝም ብላችሁ አትዘባርቁ ያገባችሁም
@AmetulahMyme
@AmetulahMyme Ай бұрын
ኃይለየሱስ ግን በመሀል በመሀል እምጠጪዉ የጎጃም ጠላን ነዉ?
@IsrIsh-t4e
@IsrIsh-t4e Ай бұрын
😂😂😂
@abebaseyoumgessese5354
@abebaseyoumgessese5354 Ай бұрын
Who are you to talk about Fano
@TamagnHunde
@TamagnHunde Ай бұрын
ዘመነ የሚባለው የመንደር ጎረምሳ እሱ ብቻ መሪ መሆንን እንጂ ተመሪነትን በጭራሽ የማይቀበል ትእቢተኛ ጎጃሜ እያለ የአማራ ትግል የትም አይደርስም፤የፖለቲካ እውቀት የሌለው እንጭጭ ነው ነገ ቢሳካለትም አምባገነን መሪ (ሂትለርን) ይተካል
@Tsedeke-c3z
@Tsedeke-c3z Ай бұрын
ኤርሚ ንግግር አትችልም
@almazyimer9806
@almazyimer9806 Ай бұрын
Selection of competition with in different ideology is not fare. By the way "Eskinder" tells his distention to be Ethiopia at the expense of lots of FANO,s death. While "Zemene" tells starting and end to be Amhara which is correct similar to Oromo, Tigrian and the rest so we need to follow starting and ending to be Amhara. For Ethiopia there are many actors to come together and get solution. Please, Ermiyas do not confuse Amhara Fanos as u are typical TPLF please be quite. shut your mouth stop stop stop .
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 Ай бұрын
ሃይሌ - የኢትዮጵያ ዳግማዊ ቴድሮስ ነኝ ስትል እልነበረም እንዴ ? ብሎንህ የላላ ሰውዬ !!
@MythreeFace
@MythreeFace Ай бұрын
እንቁራሪት በመሰለኘ አታውራ።
@AmetulahMyme
@AmetulahMyme Ай бұрын
እንዴ ኃይለየሱስ ጀዋር መድ እኮ ዓለምዓቀፍ ሙህር ነዉ። እሱ (ጀዋር) እኮ አልታደልምና ነዉ እንጅ ከጀዋር በላይ ሰዉ ምስራቅ አፍሪካ በዚህ 70ና 80 ዓመት ጊዜ ዉይጥ እሚገኝ አይመስለኝም። አህመዲን ጀበል ደግሞ ፖለቲከኛ አይደለም። እሱ የሐይማኖት አስተማሪና የታሪክ ተመራማሪ ነዉ። የፖለቲካ ሰዉን ለዩ እንጅ
@abebawmengist1233
@abebawmengist1233 Ай бұрын
ኤርሚያስ የተሻለ ሰው ብታመጣ ጥሩ ነው። ለሚዲያህ አይመጥንም።
@AlexMoruti-jf2fp
@AlexMoruti-jf2fp Ай бұрын
ክክክክክ በዚህ ላይ ተሳዳብዎች መጀመሪያ እራሳችሁን እዩ ? ትላንት ምን ስትሉ ነበር ? ኤርሚ በላ ሚዛኑ ስትሉ አልነበራችሁም ? እናንተ ዶማዎች ቡዳዎች መልካም ነገር የማይመቻችሁ ቡዳዎች ። ፋኖ የአማራና የኢትዮጵያ ጠላት ነዉ ። ኤርሚ ልክ ነህ በዚህ ቀጥል ።
@abebaseyoumgessese5354
@abebaseyoumgessese5354 Ай бұрын
I can’t believe
@aychuberhanu
@aychuberhanu Ай бұрын
ነጥቡን ገጣጥሞ የሚያኝክ የአይጥ ልጅ።
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 Ай бұрын
የምታከብሩት ከሆነ ታላቁ እስክንድር እያላችሁ ጥሩት እንጂ!
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Ай бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽❤
@SolomonTebekew-d1i
@SolomonTebekew-d1i Ай бұрын
እንደ ዳኘ ዋለ
@girmafilate8594
@girmafilate8594 Ай бұрын
Ermy you are wrong about analysis of the unity of fano
@girmaamen
@girmaamen Ай бұрын
የትኛው ዩኒቲ ?😂😂
@AmetulahMyme
@AmetulahMyme Ай бұрын
ኃይለየሱስ ግን አግብተሻል እንዴ? አማራ እንዴ አማራ ትግል ሲጀምር ግን ስትራቴጅካሊ ሊሆን ይገባል። ስትራቴጅ የሚሆኑት ደግሞ አፋርንና ከኢትዮጲያ ዉጪ ያሉ አማሮችን በደንብ በደንብ በደንብ ማበፍና ሙሉ ለሙሉ ማሳተፍ አለበት። ዓላማና ግቡንም እስከመገንጠል ሊያሰፋ ይገባል። ይህ የኔ ምልከታ ነዉ።
@user-sh3th2fe3h
@user-sh3th2fe3h Ай бұрын
ኤርሚያስ እፈር ማነህ አንተ እነሱ አንድ ናቸዉ አትከፋፍል እዛ ተደላድለህ ቁጭ ብለህ በማታቀዉ ነገር ዉስጥ ገብታችሁ አትዘባርቅ ከእናንተ ዝባዝንኬ ለማንም አይጠቅምም ብትችሉ እፈሩ ተደበቁ
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 Ай бұрын
ትክክለኛ ትንተና ላይ ናችሁ።
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov Ай бұрын
የአማራ ጽንፈኝነት በጣም ብዙ ተዓምር እያሳየን ነው አማራና ዲሞክራሲ ልክ እንደ ጭለማና ብርሃን ናቸው አብረው ሊሄዱ አይችሉም
@negussieendaylalu6576
@negussieendaylalu6576 Ай бұрын
ይመስለኛል ብሎ መረጃ ምንድነው? ካላመንክበት ለምን ትነግረናለሁ? ጡሩንባ ነገር ነህ
@user-lx4qt8te6o
@user-lx4qt8te6o Ай бұрын
ኮሜንታተሮች አብዛኛው የጅል ስብስብ ናቹሁ ። ኤሪሚያስ አታስቀኝ አፍሪካ አይደለም ሐያላን አገራት ስሙ እንጂ የሰውልጅ ለሰውልጅ የሚሰጠው ዲሞክራሲ ( ስም ብቻ) ነው ዝም ብሎ ይበላላ ህዝባችን ኤርሚ አንተ ዝም ብለህ ሸቅል ።አገራችን የፈጣሪ እዝነት ይሁናት
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 Ай бұрын
Eprp was founded by Tigreyans trained in Syria,armed by eplf.after the deaths of Tigreans including the Leader Gebre Meskel Reda,Amhara took over but couldn't coordinate nothing, despite being armed by Sudan and eplf for strategic reasons. MEISON FOUNDED BY oromo after the deaths of Haike Fida amahara took over but nothing they achieved and got dissappeared. SAME fano is just fujera and propaganda on youtube, FANO has no any structure as a front ir as political party..The Shewa Oromo broughtt Minilik and made him king of kings is not existing,the present generation of oromo will never associate with amhara fronts or parties .ye amhara Fukera hule gize machereshaw lakso naw😂
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ነሀሴ-16  2016 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:38
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 22 М.
"ኦነግ-ሸኔ እና አልሻባብ"፣ የፈረንሳይ ልጆች ዋርካ!
2:45:25
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
"በአስተዳደሩ ውስጥ በእነ ጌታቸው ረዳ ምትክ አዲስ አመራር እንመድባለን"
31:38
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
ሰበር ዜና ዓርብ ነሐሴ 17//2016//ዓ.ም
Fetiya yabnetwa
Рет қаралды 104
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
@ሰበር ዜና ነሀሴ 17/2016
Zuzu Habesha You Tube
Рет қаралды 61
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН