''አማራ በእኔ ሥር ሆናችሁ ተገዙ'' ጠ/ሚኒስትሩ ፤ ሁለት ዐቢዮች በባሕርዳርና ነቀምት|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 129,917

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

24 күн бұрын

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 323
@ethioforum
@ethioforum 22 күн бұрын
የባልደረባችንን የያሰው ሽመልስን መጽሐፍ በሚከተሉት ሊንኮች በያላችሁበት ሀገር ያገኙታል 1- Aamzon US: www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1708495299&sprefix=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%2Caps%2C518&sr=8-1#customerReviews 2- Canada www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CWPVCL4F 3-Barnes and Nobles www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869205216 4- Blackwell UK: www.amazon.co.uk/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V 5- Amazon Australia: amzn.asia/d/5tJmoRP 6- Amazon Germany: amzn.eu/d/3bRZ6yQ 7 Amazon Netherlands: amzn.eu/d/0FDLZPM 8- Amazon Sweden: amzn.eu/d/j1p8drz 9- Amazon France: amzn.eu/d/4QBibff 10- Amazon Poland: amzn.eu/d/4EkAbNB
@hope8216
@hope8216 22 күн бұрын
6:40 አማራው የሚኖርበት ሀገሩ ድረስ ሄደው በሰርቶ አደሩ አማራ ላይ ጦርነት የከፈቱበት እነርሱ መሆናቸውን አብይ ረስቶት ነው?
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 22 күн бұрын
ከዚ በኋላ ከፈጣሪ ዉጭ አማራ ማንንም አያምንም ልጆቹ ነፃ እስኪያወጡት🤔 ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እናሸንፋለን 💚💛❤️
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 22 күн бұрын
LIVE AND LEARN.
@gebmeb1193
@gebmeb1193 22 күн бұрын
:ኣህያ መቸ ክብረት ያቃል መርገጥ እንጂ ኣሁን ዝምብለህ ተረገጥ😂
@user-fr9rm2rf1d
@user-fr9rm2rf1d 22 күн бұрын
❌❌👎👎👎
@gebmeb1193
@gebmeb1193 22 күн бұрын
ኣማራ ከኣለም ደንቆሮ ኣህያ ካለ ኣማራ ብቻ ነው😂😂 😂አሁን እነቴ ውንዲ ነቹሁ አይመጃጃል አፈር ብሉ ውዳቂ ሁሉ
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 22 күн бұрын
​@@gebmeb1193ጐሀፍ አሳማ ነህ እናያለን የጊዜ ጉዳይ ነው ማን መጨረሻ ላይ እንደማስቅ !!!
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 22 күн бұрын
አማራ የአብይ አህመድ ገረድ አረጋ ከበደ ገረድ ከሚሆን ሞት ይሻለናል ሞት ክብር ነው
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 22 күн бұрын
ያየሰው የጋዜጠኝነት ልቀት ማሳያ 👍🏽 ክበርልን ❤❤❤❤
@samsontadesse9179
@samsontadesse9179 22 күн бұрын
Always committed for true
@user-nm2xj6jg1v
@user-nm2xj6jg1v 22 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለአብይ ሰው በላው
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv 21 күн бұрын
😂😂😂
@SancoSanco-lu5fm
@SancoSanco-lu5fm 22 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv 21 күн бұрын
😂😂
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 22 күн бұрын
"ከሙታን ጋር አትተባበሩ " ብልፅግና ፈርሷል ሞቷል። #የሽግግር መንግስት መመስረት አለበት።💪💪💪🇪🇹
@tesfamariam4401
@tesfamariam4401 22 күн бұрын
ጭምብሉን ገላልጠህ እርቃኑን አስቀረኸው....የሕዝብ ልጅ! ድንቅ ጋዜጠኛ!
@lishaneshtue4162
@lishaneshtue4162 22 күн бұрын
ወለጋ ሄዶ ኦሮሞን ከመቶአመት ግዞት ነጻ አውጥቻለሁ ብሎ ባህር ዳር ሌላ ሰው በአንድ እራስ ሁለት ምላስ ይገርማል።
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 22 күн бұрын
ይህ ሁሉ ውድቀት የገጠመው የማይነካውን በትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት ማካሄዱ ነው ። በጭብጨባ የሰከረው መሪ ዘሎ ወደ ጦርነት ገብቶ ይሄው መውጫው ጠበበው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 22 күн бұрын
ትክክል ህዝቡም ዉሸቱን አምኖ እያጨበጨበ ደገፈው! አሁን ወያኔ ማረኝ እያለ ነው።
@rutafruh6588
@rutafruh6588 22 күн бұрын
💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💞💞
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 22 күн бұрын
ሃቁን ተናገሩ ጦርነት የጀመረው ወያኔ ካሰሩ ነዉ።
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 22 күн бұрын
​@@abuhaile6517ወያኔ ካሰሩን ማንም አይልም ለዚህ ቀዉስ የዳረገኔን ማን ሆነና መሰረቱ ስረሃት ነዉ አብይ ማለት ኳትኩተዉ በጥላቻ ያሳደጉት ናቸዉ የጥላቻ ሃዉልት ሲተክሉ የኦሮሞ ለረጅም ወተት እዲጠጣ አይደለም ዛሬ እዲያርዱ እዲያፈናቅሉ በጊልበት እደከብት ያጠረዉን መሬት ለመወሰን ነዉ ግን እዳሰቡት ሳይሆን ለመረስኪኑ ተረፈ እልቂቱ ዛሬ የገረፈዉን ልጁን ሲጠጉ አማራን ይጨፈጭፍልናል ሃገር ያረገናል ብለዉ ነዉ ግን አብይወልቃይት እራአያ ያስገባቸዉ ሚስጥሩ አልገባቸዉም ደንቆሮ ድንጋይ ስለሆነካማራጋራ ካጨፈጨፈዉ በኋላ ገላጋይ መስሎ በድጋሚ ያዳክመዋል ቦታዉን እራሱ ይቆጣጠረዋል 😂
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 22 күн бұрын
ያየሰው ብልህ የእውነት ጋዜጤኛ
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 22 күн бұрын
ጀግነው ጋዜጠኛ እንወድሀለን ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ❤❤❤
@user-rp2du5ib5x
@user-rp2du5ib5x 22 күн бұрын
ድፍት ያድርግህ ሽንፈት ውርደት ላንተና መሰሎችህ ድል. ለአማራው ህዝብ ድል ለፋኖ ሰላምና ክብር ለኢቲዮ ፎርም ይሁን
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 22 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን,...ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል!ወደፊት!
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 22 күн бұрын
መለስ ዜናዊ ጃፓኖችን ድልድዩን ስሩልኝ ብሎ በነፃ ሲያሰራ ከበሮ አላሰደለቀም just inagurated ተመረቀ ተመረቀ በቃ ነበረ
@karozimathestar929
@karozimathestar929 22 күн бұрын
ደቡብ ሰዉ ሲዋሽ ከተገኘ ከአቢይ ጋር ዉለሃል እንዴ ነዉ ሚባለዉ።
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 22 күн бұрын
ያየሠው አበበ ምንም አልላችሁም The best of the best no one ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 22 күн бұрын
አማራ መሪ አግኝቷል ማነን አረጋን እህህህህህህ አረጋን ተከተሉ ከዚያ አብረን እናፈናቀል እንግደል እንረድ ማለት ነው በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም ጋዜጠኛው አገላለፅህን ወድጀዋልህ
@ChristianityUnderAttack
@ChristianityUnderAttack 22 күн бұрын
Pray 🙏🏾 for Tigray people
@ChristianityUnderAttack
@ChristianityUnderAttack 22 күн бұрын
Bless the womb that brought on here earth 🌍 Yayesew our brother.
@fikryashenifal2034
@fikryashenifal2034 22 күн бұрын
Ethio Forum the besst Media of the Year!!!!! Your throphy is your audiebce...... Keep on tellingvthevtruth. Way to go ETiho Form!!!! Be thrvvoice of the voiceless ድል ለፋኖ።!!!!!! ኢትዮጵያ ሕዝብ በነፃነት ቆሞ ወሮበሎችን ይፉረዳል። ልዑል እግዚአብሄር ህዝባችንን እናንተንም በሞገሰ ይጠብቅ።
@bena5264
@bena5264 22 күн бұрын
እባካችሁን የአቶ ዳዊት ገብረእግዚብሄር እስራት ምክንያት እና ሁኔታዎችን አጣርታችሁ ዙግቡልን እጅግ የተለያዩ እና ተጣራሽ ዘገባዎች አሉ
@ethiopia6721
@ethiopia6721 22 күн бұрын
ስውዪው የዞረበት ይመስላል ወለጋ ሄዶ አማራ መጣብህ ጎጃም ሄዶ ኢትዮጵያ ይለናል ይህ የዞረበት መንግስት ግዜው እየከዳው ስለሆነ በውሽት ሊገዛ ይፈልጋል ግን እውነት ያሽንፋል ዘረኝነት የበታችነት ሀገር አይገዛም እና ይህ የመውደቂያው ሰአት ነው ህዝብ ያሽንፋል ::
@user-dh7qf3xd7o
@user-dh7qf3xd7o 22 күн бұрын
የኔ ምርጥ ፤ የኔ አንደኛ ጋዜጠኛ
@Qasim-Tube127
@Qasim-Tube127 22 күн бұрын
ድል ግፍ በዝቶበት ዕንደ አንበሳ ተቆጥቶ አጋስቶ ለተነሣው ጀግናው የአማራ ህዝብ ፋኖ Victory for amhara fano !!💪💪💪💪💪
@gebregziabherwoldu6739
@gebregziabherwoldu6739 22 күн бұрын
Abiy Ahmed is the most disastrous leaders in Ethiopia i
@user-mz4nz1ki7f
@user-mz4nz1ki7f 22 күн бұрын
ያየሰዉ ሽመልስ አደኛ ጋዜጠኛ መሆንህን በደንብ እናቃለን ያተ አይነቱን ያብዛልን አንድ ነገር ላሳ ያየ ስለሹፌር መገደል መታገት ዶክመተሪ ብትሰራልን ስል እጠይቃሀለሁ ያየ አመሰግናለሁ፡፡
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 22 күн бұрын
#ትግራይ 💛❤️✝️🙏🙏🙏
@user-jv6hj9hu4l
@user-jv6hj9hu4l 22 күн бұрын
Ethio forum media the information that brings truth to prevail ❤❤❤❤
@karozimathestar929
@karozimathestar929 22 күн бұрын
የአቢይ ምላስ ቁጥር 1 እና ቁጥር 2
@user-tb3yl4ht4q
@user-tb3yl4ht4q 22 күн бұрын
ድንቅ እይታ ድንቅ ትንታኔ እናመሰግናለን
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 22 күн бұрын
እውነት ዝናሽ ግን ሌላ አማራጭ የላትም በወገኖቿ ደም ላይ ከመዝናናትና ከመሳለቅ ውጪ??? እሷ ከህግ የምታመልጥ እንደማትሆን የተረዳችው አትመስልም! ያማል የምር😭
@kalkidan8
@kalkidan8 22 күн бұрын
አቤት አገላለፅ ❤❤❤❤😭😭😭😭
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 22 күн бұрын
ፋኖ ያሸንፋል።
@Mo.Ali.2010
@Mo.Ali.2010 22 күн бұрын
Ethio forum guys are exceptional in exposing government failures.
@tigstchikssa9981
@tigstchikssa9981 22 күн бұрын
ክበርልን ጋዜጠኛው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KebedrTeshome-sc2hk
@KebedrTeshome-sc2hk 22 күн бұрын
Best journalist
@user-bh1yb9di8z
@user-bh1yb9di8z 22 күн бұрын
mybestamhara💚💛❤💪💪💚💛❤
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 22 күн бұрын
Thank you Ethio forum for being the voice for voiceless.
@wubishetyilma3220
@wubishetyilma3220 21 күн бұрын
ድንቅ እና ፍሰቱ የሚጣፍጥ አገላለጽ ነው::
@jibrilhasen4395
@jibrilhasen4395 22 күн бұрын
Ethio form ኑረልን
@user-os5fn6jp8e
@user-os5fn6jp8e 22 күн бұрын
Whenever he talks he further aggravate/polarize the public instead of uniting. Tragic
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z 22 күн бұрын
ያየሰዉ ዘገባህ ከጡሩ, ማስረጃጋር
@Tigray_Hagerey
@Tigray_Hagerey 22 күн бұрын
የአንይ አህመድ ራስ ምታት ነህ ኢትዮ ሚድያ ❤
@BeBetter25803
@BeBetter25803 22 күн бұрын
ፈጣሪ ወደጤናህ ይመልስህ 🙏መቸስ አብደሐል ሁለት ምላስ🧐
@kalkidan8
@kalkidan8 22 күн бұрын
I like Ethio Forum❤❤❤❤
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 22 күн бұрын
አረጋ ከበደን የሚባል አሸከር አግኝቻለሁ
@MeseretHaile-nb5gm
@MeseretHaile-nb5gm 22 күн бұрын
ብዙ የተለፋበት ሁሉ በሰከንድ በሌላው አለም በጎርፍ በንፋስና በተለያየ ሁኔታ ሲወድም እያየን ነው እኛ የምንሰራው ለህዝብ ከሆነ ህዝቡ እየሞተ ለማን ነው ቅድሚያ ለሰው ልጅ ክብር
@DanielGidey-dw8mn
@DanielGidey-dw8mn 22 күн бұрын
ሰውየው ግን በጣም ጨካኝ ነው🤔
@helenwoldeab2868
@helenwoldeab2868 22 күн бұрын
Welcome yaye! have a wonderful day❤
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 22 күн бұрын
ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪 ሞት ለአሸባሪው ፋሽስት ለአብይ አህመድ ይሁን። ሽንፈትና መደምሰስ ለትህነግ ወያኔ ይሁን።
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 22 күн бұрын
Best analysis of Murderer Abiy Ahmed's speech at Bahirdar for the bridge drama Wonder if this can be translated in English! Thankyou!
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 22 күн бұрын
You have clearly exposed the very divisive nature of the PM.
@tibletsgebremedhin7439
@tibletsgebremedhin7439 22 күн бұрын
Bravo giornalista ❤❤❤
@AbiyAhmed-li1hi
@AbiyAhmed-li1hi 22 күн бұрын
ያመዋል
@kissmiahailu7914
@kissmiahailu7914 22 күн бұрын
አረጋ አንተን መሳይ ጀግነታችሁ በምላሳችሁ የተተመነ ውዳቂ ናችሁ!! ይችን መሰል የንቀት ትርክት ጀግነትህን ሳንፈልግ ለምደነዋል ! ምን ያህል ጀግና ወንድ እንደሆንክም😂😂😂 እድሜ ለፋኖ አውቀንሀል !!! ምንግዜም ከዘረኝነት ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤ ያሸንፋል!!!💪💪💪💪
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 22 күн бұрын
ሰው ግን እንዴት አይነት እንደዚ ተብልኩ እንዲህ የሚለው ማነው በማለት መታመን የሚያገኙ እንዴት ሊመስላቸው ቻለ
@user-ty5pl3bs2f
@user-ty5pl3bs2f 22 күн бұрын
መቸም ስያስቡት የሚነግሩን መልከምነው የአማራ መሪወች አይረቡም እያሉነው፡
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 22 күн бұрын
አሁን ማንም አይፈልገውም በግድነው ነሚሄደው
@rishanbitow3197
@rishanbitow3197 22 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏
@kalkidan8
@kalkidan8 22 күн бұрын
ያዬ ❤❤❤❤❤🎉
@zekariaskiros-iz4ri
@zekariaskiros-iz4ri 22 күн бұрын
የ120 ሚሊዮን ተወካይ
@user-gc2os5vd7n
@user-gc2os5vd7n 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤ Ethio Forem ❤❤❤❤❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 22 күн бұрын
My best family ethio forum❤❤❤❤❤❤❤ብቻቻቻቻቻቻቻ
@aregaayalew215
@aregaayalew215 21 күн бұрын
Waw waw you are really an outstanding understand espatially what you are comparing with this two place in Lekemt and Amehara, soo cheet us this much what kinds of speaking he did it.
@MulugetaAbrham-hg3io
@MulugetaAbrham-hg3io 22 күн бұрын
God bless you Abo
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 22 күн бұрын
አቢይ አህመድ የፋኖ ትግል ለህዝብ እንደሆነ በአደባባይ ያመነበት፣ ታማኝ አሽከር አረጋ ከበደ ለህዝቤ ህልውና እታገላለሁ ብሎ ከወጣው ፋኖ ጋር እንዲሰራ ትእዛዝ ተሰጥቶታል!!
@fesheenku6665
@fesheenku6665 22 күн бұрын
"ያዬ" ትለያለህ በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው
@AaAa-gm3rb
@AaAa-gm3rb 22 күн бұрын
በትክክል እውነት ነው
@LoeLove-uk3rg
@LoeLove-uk3rg 22 күн бұрын
ምናለ እረዘም ብታረገው ወይም ሁለትየ ልቀቅልን
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 22 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በዚህ ደቆሮ ሰው ታመሰ ተቆላ አረረ ተፈጨ ተጨፈጨፈ ተጨፈለቀ በኑሮ ውድነት በራብ አደነዘዘው ፈጣሪም አልሰማ አለን የህፃን ደም ይፍረድብህ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 22 күн бұрын
እህህህህህህህ 😢😢😢😢😢
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 22 күн бұрын
🎉🎉🎉
@Masay-hy7wu
@Masay-hy7wu 22 күн бұрын
🎉
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 22 күн бұрын
የሀገሬ ማፈሪያ
@super-star3
@super-star3 22 күн бұрын
I don't like Melese but during his time he doesn't have to go on stage and says " lets not kill each other " because there was non during his time.
@user-xt9rk3yq4u
@user-xt9rk3yq4u 22 күн бұрын
ምን ላይ ነው የምናገኘው
@amhahailu9703
@amhahailu9703 22 күн бұрын
Yemechehe balehebete❤❤❤
@A21979
@A21979 22 күн бұрын
ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብ መብቱና ጥቅሙ የሚከበረው በንግግር ሳይሆን በነፈጡ ብቻ ነው ‼️‼️‼️
@amirthefuture-7213
@amirthefuture-7213 22 күн бұрын
የዛሬ አርባ አመትም እንዲ ሲባል ነበረ
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 22 күн бұрын
🙏❤️💛
@super-star3
@super-star3 22 күн бұрын
Since when Arega elected using Democracy ?
@TititTitit8
@TititTitit8 22 күн бұрын
Dula le fona dula le amira hizaba😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻💪💪💪💪
@kmkl-xj3vc
@kmkl-xj3vc 22 күн бұрын
Yayesew king ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 22 күн бұрын
Ethio Forum ❤
@magdapetroy8091
@magdapetroy8091 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-uj3ty1rs6t
@user-uj3ty1rs6t 22 күн бұрын
Wow Thank you ADHAD
@user-dy6by1wb4n
@user-dy6by1wb4n 22 күн бұрын
Well come
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 22 күн бұрын
😮😮😮😮😮
@karozimathestar929
@karozimathestar929 22 күн бұрын
ወያኔን ባልወደዉም በልማቱ አይታማም። አብይ ትንሽ ሰርቶ ብዙ ማጨዉ ይወዳል እወቁልኝ እወቁልኝ ይላል። እንደ ወያኔ ያን ሁሉ ቢሰራ በየቀኑ ምርቃት እያለ ሊያደኖቅረን ነበር። የሰላም ዋጋ በገንዘብ አይተመንም። በምድር ላይ ቁጥር 1 ሃብት ሰላም ነዉ።
@tesfawtefera6379
@tesfawtefera6379 22 күн бұрын
Thanks
@yonasbrhane2024
@yonasbrhane2024 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayengeta1270
@ayengeta1270 22 күн бұрын
Thank you EF
@user-kn6bd1sl9d
@user-kn6bd1sl9d 21 күн бұрын
lesanhen yezgaw abey ahmed
@twdrskss
@twdrskss 22 күн бұрын
ሲጀመር ጠቅላዩ ያንድ አገርን ኗሪ አንዱን አማራ ሌላውን ወኦሮሞ ብሎ መጥራት ካንድ ታላቅ መሪ አይጠበቅም ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናችው የውጭ መጠርያችን ኢትዮጵያ ናት አመድ እራስክን ቀብተህ ፈንጅ ነኝ ብትል የሚቀበልህ የለም የሚያሳዝነው ጉዳይ 1ኛ) ትግራይ ያማራን መሬት systematically በመለስ ዘመን በጠራራ ፃሀይ ቀምተው ወረሱ 2ኛ) የአማራ ሊቃን ካብይ ጎን በመቆም የትግራይ ወንድሙን ወጋ ተመልከት ቂም እንዴት ስር እንደሰደደ ጎረቤቱን? ኢትዮጵያ እንደ ሸረሪት ድር የተበጣጠሰ የሄር ያላት አገር ፈደራሊዝም አይሰራም ቢሰራ ኑሮ በሰላም መኖር ይቻል ነበር ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ወደ ህልውናቸው ካልተመለሱ ሁሉም በዝች ምድር ይጠፍሉ ጭራሽ ኢትዮጵያ ሁለተኛዋ ባቢሎን ከተማ ትሆናለሽ እመኑኝ🤔🤔🤔
@super-star3
@super-star3 22 күн бұрын
He is small leader that is why he consider one country as if he leading different human being.
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 22 күн бұрын
አረጋን የመሰለ ታማኝ ...አህያ ይዤ.,,
@ayeshamohammed3980
@ayeshamohammed3980 22 күн бұрын
Dile lejegenawe fano wedekte lbeletegena
@tirhaslegesse2499
@tirhaslegesse2499 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 22 күн бұрын
ለቀምት ሲሄድ ከተማው ን በሁለት ዙር ተጠብቆ ነው
@DaelaMuler
@DaelaMuler 22 күн бұрын
Difficult to stay even for a single day without viewing Ethioforum. Never in the history of the country. Ethioforum is the top of all medias
@user-bg9no8fz3l
@user-bg9no8fz3l 22 күн бұрын
በህዝብ መሀከል ችግር ሳይሆን የመሪ ችግር አንጅ
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
How many pencils can hold me up?
00:40
A4
Рет қаралды 19 МЛН
[柴犬ASMR]曼玉Manyu&小白Bai 毛发护理Spa asmr
01:00
是曼玉不是鳗鱼
Рет қаралды 51 МЛН
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 91 МЛН
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17