“አማራ ቢደመጥ ፋኖ አይነሳም ነበር" | “ሕዝብ በቃኝ የሚልበት ሩቅ አይደለም” |"የእናት ሆድ እንኳን ከሞት አላዳነንም” | ዶ/ር ራሄል ባፌ Ethiopia

  Рет қаралды 58,985

Andafta

Andafta

27 күн бұрын

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZfaq ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 359
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 26 күн бұрын
እጅግ የማከብራትና የምወዳት ዶ/ር ራሄል የአስተሳስብ ሙህርናት ሃቀኛ ናት ❤ እውነተኛ ኢትዮጵያዊናት ❤
@mare7241
@mare7241 18 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 26 күн бұрын
ዶክተር፡ከኮሬ፡ኒገኛ፡አለህ፡ያውጣሽ፡የኒናት❤❤❤❤
@LamesginDesta
@LamesginDesta 17 күн бұрын
በትክክል !
@user-el4fq1by2i
@user-el4fq1by2i 26 күн бұрын
ዶ/ር በጣም ገራሚ ትንታኔና እውነተኛ ትንታኔ ሁሉም የሚያየው የግል ጥቅሙን ብቻ ነው የሚያየው።
@dinsirwaqo
@dinsirwaqo 26 күн бұрын
ዶ/ር ራሄል እውነተኛ ምሁር ፣ የህዝብ ልጅ ፣ ፓለቲካን በብቃት የመተንተን አቅም ያለሽ፣ እንቁ ልጃችን። እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ።
@user-jy3ph3fq3m
@user-jy3ph3fq3m 26 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለፁ ነው ዶክተር
@ethiopixs5121
@ethiopixs5121 26 күн бұрын
እራስን ከፍራት ጠብቆ ኢንተርቪው ማድረግና መደረግ ታላቅ ጀግንነትና የህዝብ ወገንተኝነት ነው!!
@user-li2nz2yu3b
@user-li2nz2yu3b 26 күн бұрын
የድፍረት ጥግ biravo!!!!! ይህችን ጀግና ነገ በተመሳሳይ መድረክ ላናያት እንችላለን! ፈጣሪ ከዚህ ከክፉ ሥርዓት መቅሰፍት እንድሰውራት ሁላችንም እንፀልይላት!
@LamesginDesta
@LamesginDesta 17 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናቴ ።
@Ashenafi2121
@Ashenafi2121 26 күн бұрын
ዶ/ር ራሔል ክበሩልን እናመሰግናለን👌‼️‼️‼️
@user-xr9js4ku6y
@user-xr9js4ku6y 26 күн бұрын
ዶክተር ራሄል በጣም የምወዳት ፖለቲከኛ ናት❤
@dejenabrham5496
@dejenabrham5496 26 күн бұрын
Unf zደቀ ለነ ሉሉለ
@MulukenAndualem-ok3um
@MulukenAndualem-ok3um 26 күн бұрын
እንደዚች ዶ/ር እውነተኛ ሰው ከኢትዮጵያ አላየሁም።
@aledwake
@aledwake 25 күн бұрын
Not only truthfull , but Without fear Brave Woman.. Almighty God please keep this Dr.
@aledwake
@aledwake 25 күн бұрын
Not only truthfull , but Without fear Brave Woman.. Almighty God please keep this Dr.
@LamesginDesta
@LamesginDesta 17 күн бұрын
ዶ/ር ራሔል መቼም እናከብርዎታለን በሀገሬ ተስፉ እንዳልቆርጥ እንደ እርስዎ ያሉትን ያብዛልን ።
@da_ta
@da_ta 26 күн бұрын
ልብ ያለው ይስማ እናመሰግናለን
@mimifendrich6634
@mimifendrich6634 26 күн бұрын
ጀግና ዶክተር ራሂል ለእውነት የቆመች እንቺ አይነቱን ይብዛልን እግዝአብሔር ይጠብቅሸ
@hananzewdu9323
@hananzewdu9323 26 күн бұрын
የተማር ይሉሀል እዲህ ነው እናመሰግናል ዶክተርዋ
@ekramkelifa7506
@ekramkelifa7506 26 күн бұрын
በጣም ግልፅ እና ነባራዊ ሁኔታው የሚገልፅ ቃለምልልስ
@samira9231
@samira9231 26 күн бұрын
ዋውውውው እናመሠግናለን ዶክተር❤❤❤❤❤
@selamyemariam3066
@selamyemariam3066 26 күн бұрын
እጅግ ግርም ትንታኔ ምን አለ ሴት በጠቅላይ ሚንስትር ደርጃ ቢመጡ we will see 💚💛❤️
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 26 күн бұрын
ዶ/ር የሚል ስም ከያዙ ብዙኢ/ያዊ አንች ለእውነተኛ ሀሳብሽ ።ተባረኪ ስንቱ ለሆዱ ሲያጎበድድ
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 25 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እራሄል ። የእዉነት ሰዎችን ያብዛልን ከዚህ ክፉ ገዢ አይን ይሰዉሮት ።
@ashagrielakew4975
@ashagrielakew4975 26 күн бұрын
እግዘብሔርን ያቆይሽ ዶክተር ከተማሩ አይቀር እንዲህ ነው ለእውነት መማር እናመሰግናለን
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 26 күн бұрын
Well articulated speech on current Ethiopian politics.
@mumuye5
@mumuye5 26 күн бұрын
ሁሉም ሰው እንደዚህ እውነትን እየተናገረ አገራችን ካለችበት ፈተና መውጣት ይሻላል። ዶክተር ራሄል እግዚአብሔር ይስጥዎት የሁላችንም ድምፅ ነው የሆኑልን። የብልፅግና ስርዓት አገር ማስተዳደር አልቻለም አገራችንን ማዳን የሚቻለው ከስልጣኑ መውረድ ብቻ እና ብቻ ነው። በምንም ተአምር ከአብይ አህመድ ጋር ድርድር አይኖርም ብዙ ጨፍጭፏል ለፍርድ መቅረብ አለበት።
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn 26 күн бұрын
ዶክተር ፈጣሪ ይባርክወት በግልፅ ንግግረወ ከአፋኝ ቡዲኑ ይጠብቀወት
@abebe7532
@abebe7532 24 күн бұрын
Dr Rahel🌹👍 Dr Meski Lechsa🌹👍 ty
@yaredoethio3149
@yaredoethio3149 26 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ሰሚ ስላጣ ነው እንጅ ህዝቡ ከሰልፍ ወደ ሰይፍ እንደሚሄድ ተናግሯል። " ይህ የመጨረሻው ሰልፋችን ነው። " ብሎ ነበር። ግን ሰሚ አልነበረም። እንዳውም መሳለቂ ነው የተደረገው። ምንም አታመጣም ተባለ። ነገር ግን ማንም ሰው የሚፈራው ተስፋ ሲኖረው ነው። ተስፋ ሲሟጠጥ ፍርሃትም ይሟጠጣል። ህዝብ እዚህ ደረጃ ላይ ከደረሰ ምንም አያቆመውም። የአማራ ህዝብ እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል።
@Mamite926
@Mamite926 26 күн бұрын
First time logical reasoning discussion. Thanks Dr.
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 19 күн бұрын
❤❤❤የአማራ ሚዲያ ሕብረት ቢኖር በተመሣሣይ ርእሰ❤ በሰፋት ጫና ለማድረግ
@addisneger1356
@addisneger1356 26 күн бұрын
በጣም ጥሩ አገላለፅ ነዉ ።ሴት አስተዋይ ናት የምንለዉ ለዚ ነዉ ።
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h 26 күн бұрын
ከዶ/ር አብይ. አስተሳሰብ ያንች ትንታኔ ይመረጣል. ድንቅ ዶ /ር ❤
@abdi9388
@abdi9388 26 күн бұрын
ከምን ጋር ታወዳድራታለህ ባክህ? ከአብይ እንኳን እሷ እኛም በጣም እንበልጠዋለን።
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 25 күн бұрын
😂😂​@@abdi9388
@abuhaile6517
@abuhaile6517 25 күн бұрын
ይህቺን ሃቀኛ ብልህ ሴት ከደንቆሮ እንጭጭ ጋር እንዴት ታወዳድራለህ?
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 26 күн бұрын
ብርቱ እናት 🙏🙏🙏🙏
@Spieluhr962
@Spieluhr962 26 күн бұрын
የሚገርም አገላለፅ የኢትዮጵያን ችግርና መፍትሄ በንፁህ መስታወት ስላሳዩን እናመሰግናለን
@AaAa-gm3rb
@AaAa-gm3rb 26 күн бұрын
የእውነት ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 26 күн бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እውነት ነው የተናገርሽው አንችን የመሳሰሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ወደፊት ያምጣልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ።
@abebechashenafi6896
@abebechashenafi6896 25 күн бұрын
Dr. Rahel, you're amazing!!!
@sufianmohammed2761
@sufianmohammed2761 24 күн бұрын
Thank you for a great presentation Dr. Rahel
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 25 күн бұрын
ፋኖ የሚታገለው ለስርዓት ለውጥ እንጅ ለድርድር አይደለም !!!
@user-px1kn2od6e
@user-px1kn2od6e 26 күн бұрын
ዶክተር ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@merkeby6738
@merkeby6738 26 күн бұрын
ዶር ራሄል ❤
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 25 күн бұрын
ዶተ ራሄል አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን የሀቅ ሰው ነዎት
@yaseinmohhassen5900
@yaseinmohhassen5900 26 күн бұрын
ፉጣሪ ይጥብቅሺ ዱክተር እንዳንች አይነቱን ሀቅ ተናጋሬውችን ያብዛልን
@TesfayeTebeje
@TesfayeTebeje 26 күн бұрын
ይችን የዋህ ፖለቲከኛ ብልፅግና እንዳያደናቅፋት እሰጋለሁ ሴራ ፖለቲካ ብዙም አታውቅም።
@user-vk4hp1il6f
@user-vk4hp1il6f 25 күн бұрын
ትክክል ! በጣም እናመሰግናል :: 🙏
@Zewge
@Zewge 21 күн бұрын
Stay faithful Rachel you are talking God's wisdom.
@yaredoethio3149
@yaredoethio3149 26 күн бұрын
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው።
@abdi9388
@abdi9388 26 күн бұрын
ዶ/ር ራሔል መማር እንዳንቺ ነዉ። በእዉነት ተባረኪ። ምን አለበት እንደ እናንተ ያለዉ ወደ ሥልጣን ቢመጣ።
@ashurast8190
@ashurast8190 26 күн бұрын
Great explanations one of a true politician, whatever your position is, we all appreciate your opinions and advice
@zaid.0115
@zaid.0115 22 күн бұрын
ዶ/ር ራሄል ባፌ ከልብ ❤ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናሽን አብዝቶ ይስጥልን በእውነት የሰው ዘር ነሽ ሰው ማለት ሰውን የሚያከብር አስተዋይ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለው ጥበበኛ ነው እና በጣም የምሳሳልሽ የማከብርሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤
@derejemekonnen1006
@derejemekonnen1006 26 күн бұрын
Wow, wonderful .God bless you . 🎉
@mussahussen1205
@mussahussen1205 26 күн бұрын
የሚገርሙ እናት ናቸው አሏህ እድሜወትን ያስረዝመው ብያለሁ
@belayhaile5467
@belayhaile5467 26 күн бұрын
አማራ ነኝ። አማራ ነኝ ማለት በሚያስገድልበት ኢትዮጵያ - አማራ ህልውናውን at any cost ከማስከበር ውጭ ምክክርም ድርድርም ለማይክሮ ሰከንድ እንኳን አናስበውም። ሁሉም ሊረዳው የሚገባው ነገር የፖለቲካ ጥያቄ ላይ አይደለንም በሕይወት የመኖር መብታችንን ነው የተነፈግነው። በአገርም መፍረስ ሊሸነገል አይቻልም። We Amhara will fight we find it necessary !!!
@abebekassa4690
@abebekassa4690 23 күн бұрын
ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@neggaasamene1912
@neggaasamene1912 26 күн бұрын
Thank you, Dr. Rahel Bafe, for your genuine analysis unlike other political analysts who completely deny the problem you acknowledge the existing situation which is one step to solving any problem
@user-px1kn2od6e
@user-px1kn2od6e 26 күн бұрын
ዶክተር ዘመንሽ ይባረክ❤❤
@tewahdobirhan5663
@tewahdobirhan5663 18 күн бұрын
ሰጣሪ ይባርክሽ ጥሩ እናት ያኑርሽ በጤና በሰላም አሳብሽ ይሳካልሽ እናታችን ዶክተር
@negesukasse2585
@negesukasse2585 19 күн бұрын
Doc really thankyou for your straight forward analysis and comment
@SikoSilo-ij7ce
@SikoSilo-ij7ce 15 күн бұрын
በሞታቺን በሠላምዊይ ሠልፍአችን የተሣለቀ መግስት በለአም የለመ ሞት ለብልፅግና ድል ለፋኖ ለፍትህ ለዉነት አማራ ህዝብ ድል
@dondada3220
@dondada3220 24 күн бұрын
ድል ለፋኖ!! ይቺን ሀቀኛ ዶክተር ኮሬ ነጌኛ የሆነ ነገር እንዳያደርጋት እሰጋለሁ።
@user-px1kn2od6e
@user-px1kn2od6e 26 күн бұрын
ዶክተርየ ላችስል ቃል እገባለሁ አገሬን ለመርዳት በርችልን ድጋሜ መምጣት አለብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@voiceamhara
@voiceamhara 24 күн бұрын
ዶክተር ራሄል የኢትዮጵያ መሪ የመሆን ችሎታ አላት።
@user-ko2tl8bt4s
@user-ko2tl8bt4s 26 күн бұрын
ዶክተር እርሶን የመሠለ ምሁር የአብይ ምክክር ውስጥ ካሉ ቦታዎትአይደለም እሎታለሁ። ይህን የመሠለ ወርቅና አልማዝ ውስጦት የተለበጠ ኢትዮጵያ ዊ ኖት እና።❤❤❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 19 күн бұрын
ጋዜጠኛው እና ዶክተር እናመሠግናለን ❤❤❤ የአብይ ጨፍጫፊው መንግሥት መወገድ አለበት
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 26 күн бұрын
አንዳፍታ ❤ የኢትዮጵያ ዋና ችግር አብይ እና የሸመልሰ ናቸው ❤❤❤
@abrahamhaile2820
@abrahamhaile2820 25 күн бұрын
ዶ/ ር እኔ እንደምወድሽ አምላክ ይውደደሽ
@aledwake
@aledwake 25 күн бұрын
WE Love all her, especially WHO seek Justice , equality and Love Ethiopia unity , automatically Love Dr. Rahel
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እመቤት።የአሁን የኢትዮጵያ ችግር የቋንቋ ችግር ነው።ኢትዮጵያ ተረስታ አከም :አከም:እንታይ እንታይ: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርን የነገደዊነት ስሜት ተተካ! ይኸው ነው።
@user-wz8fn2mo3g
@user-wz8fn2mo3g 24 күн бұрын
በጣም በጣም አስፈላጊ ዉይይይት ነበር. የኔ የሁልጊዜ ልብ ትርታ ነበር. እጅግ አደገኛ ዉይይት ነው. መንግስት መስማት የማይፈልገው ዉይይት ነበር. ሜድያውም ሆነ ዶክተሯ አገር ዉስጥ መሆናቸውን እጠራተራለሁ. አገር ዉስጥ ከሆናችሁ እግዚአብሔር ያትርፋቹ. ሁሉም በፍረሀት ዉስጥ ባለበት እንደዝህ መወያየታችሁ.
@yohannesgebru9233
@yohannesgebru9233 25 күн бұрын
እውነተኛ ይሉኝታ አድርባይነት የለለበት ትክክለኛ የፋኖ የወቅቱ የሀገሪቱ ፓቲካ ግንዛቤ
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 19 күн бұрын
ጀግና ሴት ተባረኪ እውነትኛ ኢትጵዌት
@user-tr1gu5kw4x
@user-tr1gu5kw4x 25 күн бұрын
ዶ/ር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ!!
@alemayehu-bl8mr
@alemayehu-bl8mr 19 күн бұрын
ዶ/ር ራሄል ተባረኪ እውነቱ እሱ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 25 күн бұрын
Brave and honest brilliant and capable woman we want a pm like you.
@shimelisAsfaw
@shimelisAsfaw 26 күн бұрын
ክብር የሚገባወት ፓለቲከኛ ነወት ደግሞም ግብር ይገባወታል፡፡ አከብርወታለሁ፡፡
@ethiopiaethiopia9391
@ethiopiaethiopia9391 26 күн бұрын
Dear Rachel Ebakewo Isewo Ethiopian befeker yemrun 🙏🇲🇱🇲🇱💕🌷💕
@milionmesfin6399
@milionmesfin6399 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ክፉሽን አያሰማን።
@AbrarawAlem-un1vk
@AbrarawAlem-un1vk 25 күн бұрын
እንዴት ያሉ አስተዋይ ሴት ናቸው
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 17 күн бұрын
ትክክለኛ ዶ/ር❤❤❤❤
@lubabamamo1793
@lubabamamo1793 9 күн бұрын
ዶክተር ኢሬሄል ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@AhmedMohamed-rw5gq
@AhmedMohamed-rw5gq 25 күн бұрын
ዋው ወ/ሮ ዶር ራሄል ምርጥ ሴት ባለ ብሩህ አእምሮ ግልፅ እና ሓቀኛ( ኢንድራ ጋንዲ)
@yonaszewdu2981
@yonaszewdu2981 26 күн бұрын
ዶ/ር የኢትዮጵያን ችግር በግልፅ አስቀምጠውታል አንድ ያላነሱት ነገር ግን አብይ ኢትዮጵያ እንድትረጋጋ አይፈልግም ምክንያቱም የኦሮሞ የበላይነት ለማስፈን ስለሚፈልግ ነው::
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 25 күн бұрын
ለኦሮሞ የበላይነት ማለት ትርጉምን ብታስረዳን?
@birhanjommy
@birhanjommy 19 күн бұрын
ትርጉሙን መሥጠት የሚችለው መጀመሪያ የፃፈውን የሚያውቅ ሰው ሲሆን ነው።
@etetudejong8756
@etetudejong8756 26 күн бұрын
Hulum ende Ersewo binager teru Neber❤ betam newe yemamsegnew❤❤❤❤❤❤❤ Edme yestewot Endezih Ewenet Yeminager yelem hodam becha Newe parlama weset yetsbsebew Abiy , sinager yachebechebalu Yasazenal yasaferalem Yasazenal 😢😢😢😢😢😢😢😢
@mulugetanega4753
@mulugetanega4753 25 күн бұрын
ትልቅ ሰው ነዎት! ቅን ሀቀኛና ትልቅ ልብ!
@fentayesisay952
@fentayesisay952 25 күн бұрын
ሴቶች ሁሌም እውነትና ግልጽ ናቸው እና ሁላችንም አስተያየቶችን በጥሞና ብናዳምጥና ብንተገብር
@melesenega1194
@melesenega1194 26 күн бұрын
ምንም አይነት ነገር አልጨምርም ውስጤ የሚስማኝን ነው የገለፁልኝ ክብር ለዶ/ር አሁንም ልብ ማለት ያለበትን መንግስት ልብ ይበል ያለህዝብ ተሳትፎ ትርጉም የለውም ለዚህም ነው ሀገር ከመከራ ወደ መከራ የሚያሻግሩን።" ህዝብ ስልጣን ይሰጣል የስጠህንም ይነጥቅሀል"።
@hadram2885
@hadram2885 25 күн бұрын
ዛሬ ገና ትክክለኛ ሰው አዳማጥኩ። ፈጣሪ ይጠብቅልን።
@tesemaamare8016
@tesemaamare8016 26 күн бұрын
ዋው ዶ/ር ራሄል ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@azebg328
@azebg328 9 күн бұрын
ጓበዝ የሆነች ባዳምጣት ብሰማት አልሰለቸኝም ተባረኪ የብሔር ዉበቷን አጣች ግሩም አገላለጽ ጌታ ይጠብቅሽ በርች
@halimaseif1091
@halimaseif1091 23 күн бұрын
ጀግና እናትነሽ ጡሩነዉ አስተያየትሽ
@Fm18070
@Fm18070 26 күн бұрын
long life dr
@dagnachewabebe7837
@dagnachewabebe7837 25 күн бұрын
አሳብዎ ጥሩ ነው ግን አይሆንም ሁሉም ነገር ዘግይቷል።ምን አልባት ስልጣኑን ከለቀቀ ጭላንጭል ተስፋ ይኖራል።
@mulatualemu9826
@mulatualemu9826 16 күн бұрын
የሚገርም ቃል! (( እግዚአብሔር ጣልቃ ስገባ)) ከአንድ ፓለቲከኛ?? እንደ ሀገር ከገባንበት ችግር መውጣት የማንችለው በእግዚአብሔር ኃይል ብቻ ነው።
@justfeta2002
@justfeta2002 25 күн бұрын
የተከበሩ ፖለቲከኛ ነዎት ሁሌም አዳምጥዎታለሁ ሁሉም የፖለቲካ መሪዎች ህዝቡን በዚህ መልክ ቢመሩት የምንመኘውን ሰላም እናገኝ ነበር ። ህዝብ ምንም ችግር የለበትም ለማንኛውም አድናቂዎ ነኝ ። እባካችሁ ፖለቲከኞች ወደቀልባችሁ ተመልሳችሁ ኢትዮጵያን ታደጓት!!!!!!
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 25 күн бұрын
ዶክተር በጣም ሚገርም ትንታኔ እንደው ምናለ በእርስዎ የመሰለ መሪ ብትመራ ይች አገር ይሄ ጭምልቅ አጨማለቀን ፈተና ነው ብቻ😢
@addisbattle6263
@addisbattle6263 26 күн бұрын
Never trust oromo and tplf ISIS again let's gooooo fano 💚💛❤️💪💪💪
@tafessetadesse4037
@tafessetadesse4037 26 күн бұрын
አረረም መረረም ህዝብ ያሸንፋል ምክንያቱም የተነሱት ተገፍተው ግፉ በዝቶ ሞልቶ ፈሶ ነው የሞት ጥሩ የለውም ለነፃነት እየታገሉ መሞት ክብር ነው
@user-xx6by2ly2p
@user-xx6by2ly2p 25 күн бұрын
፡ጎበዝ ፓለቲካ የገባሽ ቅን ልብ ያለሽ ሀገራችን እንዳቺ ያለነው ያጣች በርቺ ሴቶች በተለይ የተማራችው እንደሷ ልታውቁና ደፋር ልታውቁ ይገባል አቺነሽ ወደፊት የምታስቀጥይን እናመሰግናለን
@MsayeYehunie-pk4zq
@MsayeYehunie-pk4zq 19 күн бұрын
እውነተኛ ፖለተኪኛ ናቸው እናመሠግናለን
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl 26 күн бұрын
ህይወት መገበር ብቻ አይደለም አገርም እየጠፋ ንብረትም እየወደመ ነው
@rutaas2865
@rutaas2865 24 күн бұрын
የሰው ነፍስ አይበልጥም ሀብት ንብረት ሰው በሌለበት ትርጉሙ ምንድነው ላንቺ?
@eskinderdesta3888
@eskinderdesta3888 26 күн бұрын
It will never be the same again but peace could be achieved because people will have to continue to coexist as neighbors for there own sakes
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn 26 күн бұрын
አሁን ዶክተር ወላሂ እውነቱን ሥነግርሸ መከላከያ በየደረሰበት ታጣቂ ሀይሉን ሲያጣ ንፁሀን እየገደለ ነው ይህን ደግሞ በተጨባጭ ነው እምልሸ እርሻ የማረሥ ተሥፋም የለን መከላከያ መጣ ከሚሉነ ያው ታጣቂ ብሎ የፈረጃቸው ሀይሎች ይሻላሉ
@astewlagumas
@astewlagumas 26 күн бұрын
አንድንድ ጥቅመኛ እና ሰላም የማይወዱ በሰው ደም የሚነግዱ ይንጫጫሉ ኮመንት ላይ እርሷ ግን በደብ እና ጥሩ ትንታኒ ነው
@Sarbet888
@Sarbet888 26 күн бұрын
"Even the mother's womb did not save us from death," This is the simple truth of Abiy's relation with Amhara.
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 16 МЛН
ODUU Afaan Oromo Hatattaaman Amma Nu Gahe July 6, 2024
7:32
Tumsa Media
Рет қаралды 1,7 М.
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН