No video

ድንኳን ካየሁ አያስችለኝም...ከበሮ ጠራሽ ይሉኛል! ከጎንደር-አሜሪካ በእስክስታ! ያልታየው የእንዬ አኗኗር!

  Рет қаралды 102,318

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

ከእስክስታዋ ንግስት እንዬ ታከለ ጋር ደስ የሚል ውሎና ጭፈራ / Ethiopian eskista quern Enye Takele life style. #marakiweg#ግዛቸውአሻግሬ#gizachewashagrie#enyetakele

Пікірлер: 147
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
ማራኪ ከነስሙ ማራኪ ፕሮግራም እውነትን የተላበሰ ከእውነተኛ እንግዶች ከነ ባህሉና ቶፊትን ያቀፈ ኢትዬጵያ ኢትዬጵያ የሚሸት ፕሮግራም ነውና በርታልን እንዬን ሳያት ህዝብ ለህዝብ የነበረውን ድባብ አየሁት አመለ ሸጋዋ የእስክስታ ንጉስ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በተለይ ባለቤቷ እሷን የገለፀበት መንገድ ልብ ይነካል መልካም ቤተሰብ ።በተረፈ በርታ አንተም እንደ እሼ ገጠሩንም በደምብ ጎብኘት አርገው ።ሰላም ሽመልስ ነኝ ኳታር ዶሀ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሚወዳት እንዬ ቆንጆ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ እስኪ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ! አመሠግናለሁ
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 Жыл бұрын
ማህደር አሰፋን አቅርብልን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
Bro በርታ እግዚአብሄር ያግዝህ::👍🏽👏🏽
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ከኢቢኤስ በላይ አስበህ እንዬን ስላቀረብክልን በጣም ሳላደንቅህ አላልፍም።
@user-ky5fg4zj6r
@user-ky5fg4zj6r Жыл бұрын
Ere ante sew endet endemadenkih. Bettam gobez. Metayet yalebachewn new eko hulem yemitakerb. Adnakih negn
@seidali5521
@seidali5521 Жыл бұрын
እስኪወንድማችንን 100ሺ እናስገባዉguys
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እንዬ የህዝብ ለህዝብ ትዝታችን የእስክስታዋ ንግስት ሁሌም አብቢ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተስብሽ ይስጥሽ💚💛❤️
@mslove3676
@mslove3676 Жыл бұрын
ውዱ ባለቤትሽን እጅግ ይለያል እውነት ነው ከዚህ ለመድረስሽ ትልቁን ድርሻ የሚወስድ ባለቤትሽን እጅግ እናመስግናለን ሽ አመት ኑሩልን እኛም እንወዳችሁ አለን
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
እንየ ❤❤❤ ባለቤቶ በጣም ጎበዝ ሰው ነው እሷ የምትወደውን ሙያ አክብሮ የሚኖር👌🇪🇹💪
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ የማራኪ ቤተሰቦች ፈጣሪ አምላክ የልባችሁን መልካም መሻት ከፍፃሜ ያድርስላቹ🙏
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
የድሮ ሰዎች የማያረጁት እና ውበታቸው የሚጨምረውስ እነየ የጥንት የጥዋቷ ምንም የማትለወጪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
እነየ ጎንደሬ ውበትና ችሎታ የተጎናፀፈች ትዷሯ አካባሬ እናትነቷ ወደር የለሽ ጓደኝቷ የማይሰለች ቅን ናት በጣም ባለቤቷ አቶ አብርሃም ሰው ወዳጅ እንግዳ ተቀባይ ለትንሹም ትልቅ እኩል አመለካከት ያለው ነው ውዶቼ ትዳራቹሁን ስራቹሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹህ እብረን ያሳለፍናቸው ግዚያቶች መቸም የማልረሳቸው ናቸው ሁሌም እወዳቹህ አለሁ ንግስቷ ደንበሬ እስከቤተሰቦችሽ ሰላም ሁኑልኝ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
ዉይ እንዬ በጣም ደስ ይላል እንኳን ወደ ሀገርሽ ገባሽ የናተ ሬስቶራንትን የመሰለ መስተንግዶ ያለዉ ጥሩ ምግብ እስከአሁን የሚተካችሁ የለም ። ገና ከበር ነበር ባለቤቷ የሚቀበለዉ እንግዳ እሷም እንደዛዉ።
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 Жыл бұрын
እንዬ ባለቤትሽ ትግራዋይ ይመስላል፤ከአማርኛው፡፡ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን፤ያጫረሱን ሰይጣኖች ህብርን ከናንተ ይማሩ!
@saditube8617
@saditube8617 Жыл бұрын
የኔ ንግስት ገራሚ ኘሮግራም እናመሰግናለን
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
የእስክስታዋ ንግስት እንዬ ታከለ በጣም እምወድሽ
@HabeshawitHanna
@HabeshawitHanna Жыл бұрын
What an amazing family. I remember Eneye from hizb le hizb she was so talented and beautiful!! She is still so grateful and beautiful ❤
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Жыл бұрын
የጎንደሯ ንግስት ❤❤❤❤❤💚💛❤🙏🙏
@alemzyalewraju2689
@alemzyalewraju2689 Жыл бұрын
ማራኪ ምርጥ ሰው
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ኢትዮጲያውነትን ያሳወቀቾ ውብ የ ባሕል ቅርሳቸን እንቁዋ እንዬ ተባረኪልኝ!! ተባረኪ ፈጣሪ ነው
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 Жыл бұрын
የተከበረ ስራ የሰራች ምርጥ አርቲስት፡፡ ከወያኔ አርቲቡርቲ የብሔር ጽንፈኝነት የናንተው "ህዝብ ለህዝብ" ምን ያህል ድንቅ ነበርርርርር! ኦሮምኛን እንዴት ጨፍረሽው እንደነበር፤ኧረ አንቺ ምን ይቀርሻል፡፡ በጣም የማከብርሽ፤በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ አኮ! ረጂም ዕድሜና ጤና!
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
ውይይት ድንቅ ችሎታ ድንቅ ሰው💚💛❤🙏🙏🌹🌷💕
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 Жыл бұрын
የኔ ንግስት ፍቅራችሁይብዛ ስታምሩ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
ጎበዝ እንዬ ጨብራራ ፀጉርን ባለመቅጠርሽ፣ ጎበዝ በውነት
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
እንየ የኒ እመቤት ስላየሁሽ ደስብሎኛል የኒማር በጣም ነው የምወድሽ የሚገርም ድንቅ ባል አለሽ ዋዉ 👍🥰🥰
@mimithomas7263
@mimithomas7263 Жыл бұрын
they are an amazing family💚💛❤
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
የጎንደሯ ንግስት እንየ ባሏም ትግራዊ ነው በጣም ነው የምወዳችሑ የሴም ዘሮች 😍
@Mohawk1982
@Mohawk1982 Жыл бұрын
Eneye was supposedly to teach me how to dance back in early 90s but she was not in National theater in Addis Ababa. I had a choreographer by the name of Desta Gebré and she has passed away years ago. I have gone to visit at her house few years ago. Eneye was number one folk dancer. OMG 😲. It's nice to see her that she's still in dancing mood.
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
ማራኪ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የእስክስታዋ ንግስት እንየ ታከለ እና ውድ ባለቤቷን ስለጋበዝክልን እሷም ባለቤቷ እጅግ መልካምና ቀና ልብ እንዳላቸው የጎንደር ልጆች ሲናገሩ እሰማለሁ በእውነት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤🤲
@flowerrose5074
@flowerrose5074 Жыл бұрын
🥰🥰🥰የጀግና ሴት ነሽ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ ሌላ ግዜ ምዚቃ ቀንስ ከይቅርታ ጋር🙏
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b Жыл бұрын
እንዬ ታከለ የጎንደር ፈርጥ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል💕
@mizanbekela625
@mizanbekela625 Жыл бұрын
ውይይይ እንዬስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መቼም አታስታውሽኝም 07 እሚባለው ሰፈር ስትኖሪ ልጅ ሆኜ ከቤትሽ አልወጣም ነበር
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
ቀጣይ ናፍቆት ትግሥቱ ቤት ሒድ
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
ማንት ግን
@abelgeremew9319
@abelgeremew9319 Жыл бұрын
ሸገር ላይ የት ቦታ ይገኛል
@meseretmekuanint441
@meseretmekuanint441 Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው ግዝሽ። የዛሬው ቪዲዮ ግን የድምፅ ጥራት ይጎድለዋል።
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
አይ ኢቢኤስ እናተ ዝምብላችሁ የማይረቡ ወጤዎች ዩቱበሮች ከምታቀርቡ እንደነዚህ አይነት የሀገር ባለዉለታዎችን ብታቀርቡ ጥሩ ነበር።
@LoveLove-ps3lm
@LoveLove-ps3lm Жыл бұрын
የጎንደርዋ ንግስት❤🌹
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
እነዬ ታከለ የኔ ውድ እህት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተብሽ
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Жыл бұрын
Wow ey Ethiopia enkue jegna Gonder konjo Enyye selayenshe des belonael betame yemenwedat hetachen selasyen enamsgenalen e/r beyalachwebet yetbkachew 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤💖
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ድንቅ ነዉ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
wow. what an aiming family you showed us. well done Maraki. des yell.
@fkrtech
@fkrtech Жыл бұрын
እሚገርም ደግነትን አይቻለሁ
@YENGATKOKEB
@YENGATKOKEB Жыл бұрын
ሁሉም ነገርሽ ቆንጆ ሁኖ የተሰጠሽ የዘመናችን ሴት ነሽ!!!
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 Жыл бұрын
እንዬ የኔ ወርቅ የማትጠገቢ እኮ ነሽ❤😘 ባለቤትሽም ክብር ይገባዋል ጥሩ ባል ነው
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@muluf7616
@muluf7616 Жыл бұрын
God bless you my sister we love you we love your dance always we love you. God bless all your family.🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍👍👍♥️♥️♥️
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ግዞ እናመሠግናለን
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
I love እንዪ❤❤❤❤❤❤
@zdzd2877
@zdzd2877 Жыл бұрын
በርታወድሜ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
She is beautiful and talented…..🥰🥰🥰💐🇪🇹
@addisuteka
@addisuteka Жыл бұрын
አትዉረድ አላልኩም ካዘዞ በታቺ ደቢያ ከብት ያለምዳል እኳን የሰዉ ልጅ
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
is this part 1 ? This is very interesting, entertaining and also education show - but very short. Thank you Maraki Show for hosting these great Ethiopians🙏
@yezabtedsse2300
@yezabtedsse2300 Жыл бұрын
የአገሬ ልጅ እነየ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ዋው ህብረት ትሪት ትዝታችንእንይን የየማያውቅአለ ውድድድድድ
@mslove3676
@mslove3676 Жыл бұрын
የኛ ኩራት እንየ ታከለ አንችን አለማመስገን ንፍገት ነው እውነት ነው የስክስታዋ ንግስት እንወድሻለን እናቴ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ባለቤቷን ሳላደንቅ አላልፍም
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 Жыл бұрын
እንዬ የእስክታዋ ንግስት!!
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 Жыл бұрын
እንዬ ስወዳት የድሮ ነገር ማር ነው
@hayat5701
@hayat5701 Жыл бұрын
የኔ ጅግና ስወድሽ
@demewozagidew6752
@demewozagidew6752 Жыл бұрын
wow best new
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
እንዬ ስሟ ደስስስስ ይለኛል የስክስታዋ ንግስት
@workabekele5370
@workabekele5370 Жыл бұрын
Marki another bang 👏👏👏good job 🥰🥰
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
Betam yemiymer blnamistoch GBU senmgebarch mekebabrachw❤🙏
@alemtegegne6402
@alemtegegne6402 Жыл бұрын
Ene Ekoche Fetarye Erjem. Edemya. Yesetachu😍😍😍😍💐💐💐💐
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Жыл бұрын
እንዬ እናመሰግናለን፡፡ ሁላችንም ባለንበት ሙያ ከሰራን ውጤታማ እንደምንሆን አይቻለሁ፡፡ Yስነ-ምግባር፣ የትውልድና የታሪክ ተደራሽነታችሁን እና ጥረታችሁን አይቻለሁ በርቱ፡፡
@Betsi_ethio
@Betsi_ethio Жыл бұрын
የኔ ቅመም ስታምሩ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
እንዬ የምወድሽ የምትወድዋቱ እስኪ ላይክ❤👍👍
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
Ethiopiy nat ersw😍😍
@ethiofunzone649
@ethiofunzone649 Жыл бұрын
ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ያልሰሩትን ነው የምትሰራው ወንድሜ! በዚህ ስራ ልትኮራ ይገባሀል፡፡
@tadessetilaye6341
@tadessetilaye6341 Жыл бұрын
Tru new gen yehuletegna like aderagi negn
@tigistteshome7660
@tigistteshome7660 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በልጅነቴ እንዳንቺ ለመጨፈር የምፍጨረጨረው ነገር ይገርመኛል
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ንግሥት እሥክሥታ እንዬ ታከለ
@selamkoo1566
@selamkoo1566 3 ай бұрын
ሙሉጌታ አብሮ አደጌ❤
@woynitu
@woynitu Жыл бұрын
ውይይይ ያገሪ ልጂ ነሺ ለካ እኑየ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
wiy endat endemwedat enye.takele
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 Жыл бұрын
ወይኔ ሥወዳትኮ። ❤❤❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
ሰው እማያውን ከሚያቦካ በሞያው እደንዬ ትውልድን ባህል ማስቀጠል ደስ ይላል
@sarareda821
@sarareda821 Жыл бұрын
Sewedat
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
እንየ የጎንደሮ ንግስት😍😊💐
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
ምርጥ ሠው
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አዲስ አበባ አድራሻው የት ነው ስንመጣ መምጣት እንፈልጋለን በርቺ የትውልድና ያገር ባለውለታ ነሽ
@fhfgh6287
@fhfgh6287 Жыл бұрын
ድምፁ ምደነው ሙዚቃውን ቀንሰው
@saranegn2219
@saranegn2219 Жыл бұрын
💚💚
@hen6964
@hen6964 Жыл бұрын
Hi bro please think about background sound it’s so loud
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem Жыл бұрын
ጎደር የጀግና ሀገር
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እንየ ቆንጆ እወድሻለሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ድምጹ አይስማም የማጀቢያ ሙዚቃው ጥሩ አይደለም ሌላ ግዜ ድምጹን አስተካክለህ አቅርብልን በተለይ ከቤት ውጭ የቀረጽከው አልተስማም የምንወዳት አርቲስት ናት ማጀቢያ ሙዚቃውን ሌላ ግዜ አታስገባው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
ባልዋ ትሁት ነው!💚💛❤
@hanan574
@hanan574 Жыл бұрын
Des yelal nurelen gen A.A yetekfataw bet yet Akbaby naw ngaren
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Жыл бұрын
Men the husband can talk … let Eneye Talk!!!!!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
እንዬ 💚💛❤
@mahiderabere1134
@mahiderabere1134 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Жыл бұрын
የጎንደሯ ንግስት እንየ
@worke7270
@worke7270 Жыл бұрын
Good job guys
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
ያንተ ያለህ መቼ ይሆን ዘፈን ና ጭፈራ ሚቀረው እንፀልይ?
@tigistmekonnen8704
@tigistmekonnen8704 Жыл бұрын
እንሜሬ እዴት
@heywet
@heywet Жыл бұрын
Eraswan Agelela letay letay yematel, yesew behar yematneka yematfoker,... Chewa nesh demsesh ayesemam
@mhmh7628
@mhmh7628 Жыл бұрын
👍❤❤❤
@melakudesta6523
@melakudesta6523 Жыл бұрын
ቁምነገር ነው የምታስተላልፉት ወይስ ግጥም በጃዝ ነው
@tensaytensay2891
@tensaytensay2891 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Жыл бұрын
Ambocharekew Betam Sound Yirebshal Asamralehu Bileh...???!!
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 47 МЛН
ቢሊየነር ምንቴና ስቱድዮ ውስጥ ያልተጠበቀ ክስተት 29 September 2022
1:45:44
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 361 М.