አልተሰበርኩም! አልተከፋሁም! ብዙ ሰው ሲያየኝ ያለቅሳል!

  Рет қаралды 955,349

Maraki Weg

Maraki Weg

21 күн бұрын

Ethiopian celebrity artist melat nebiyou lifestyle and sharing experinece on maraki weg youtube with journalist gizachew ashagrie

Пікірлер: 2 900
@marakiweg2023
@marakiweg2023 19 күн бұрын
አዲሱን የሜላት ነብዩ ዩቲዩብ ይቀላቀሉ kzfaq.info/get/bejne/fdF_eplq397OZ3U.htmlsi=bpzMKBJYkyyQ1eQf
@globalglobal3024
@globalglobal3024 19 күн бұрын
Ammen sis❤❤❤
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 19 күн бұрын
ማራኪየ ለደህንነት ለምን የመኪና ታረጋ ታሳያለህ ሜሉን ሰወዳት ጊዜው ከፍቷል ሰው በጠራራ ፀሀይ እየተገደለ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 19 күн бұрын
የኔቆጆሥወዳትየኔማር
@user-hr1jd8it2f
@user-hr1jd8it2f 19 күн бұрын
Ame
@InnocentMinotaur-nj7cr
@InnocentMinotaur-nj7cr 19 күн бұрын
ሜላትነብዩ
@almazngatu9984
@almazngatu9984 19 күн бұрын
በነካእጅክ እባክህን መሰረት መብራቴን አቅርብልን እስኪ አዎ ትቅረብልን የምትሉ በላይክ አሳዪን
@Danadama123
@Danadama123 19 күн бұрын
መሲን ተዋት ትረፋበት
@user-eq1ov3on8k
@user-eq1ov3on8k 19 күн бұрын
አኔም መሲየ ወዴ
@tianastyle2139
@tianastyle2139 19 күн бұрын
መሰረት መብራቴ መታየት እና ዝና ያልጠገበች ሴት አይደለችም አትፈልግም !
@berktiabera9598
@berktiabera9598 19 күн бұрын
awo messi teqreblin
@MesfinSebel
@MesfinSebel 18 күн бұрын
Teqerbe
@Sariy177
@Sariy177 19 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገረ ይጠብቃችሁ❤
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 19 күн бұрын
Amin yarbi
@user-yc7yh6gl2x
@user-yc7yh6gl2x 19 күн бұрын
አሚንን
@Eyerusalemhailukiya
@Eyerusalemhailukiya 19 күн бұрын
Amen!!!! Anchim
@user-rh1tj8lu3v
@user-rh1tj8lu3v 19 күн бұрын
አሚን
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 19 күн бұрын
አሜንንን
@zulfanesruz
@zulfanesruz 18 күн бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሰው ባመነበት ሀይማኖት ጠንካራ ሲሆን ደስ ይለኛል
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g 18 күн бұрын
እውነት ነው ❤️
@user-pz6zq7nj5b
@user-pz6zq7nj5b 17 күн бұрын
እውነት ነው
@user-ww6hb9pc6s
@user-ww6hb9pc6s 17 күн бұрын
ቲሽ ደደብ
@tecnotecno1450
@tecnotecno1450 17 күн бұрын
ማሽቃበጥሽ ነዉ
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g 17 күн бұрын
መልካም ሰው የሰው ጥንካሪ ያስ ደስተዋል ምነው ይህ ማሽ ቃበጥነው ?🤭
@simretutsegaye
@simretutsegaye 18 күн бұрын
እሄን የምታነቡ የጎደለንን ሁሉ እመብርሀን ትሙላልን:: አሜን::
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 18 күн бұрын
አሜን❤
@yorsalemisaak8888
@yorsalemisaak8888 18 күн бұрын
Amen
@seliethio1303
@seliethio1303 18 күн бұрын
Amen🎉
@hanniks-if4yy
@hanniks-if4yy 18 күн бұрын
አሜን🤲🏻❤
@emugashaw6135
@emugashaw6135 18 күн бұрын
amen🙏🙏🙏❤❤❤
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB 19 күн бұрын
መዳም ቤት ሰርታቹ እረፍት የናፈቃቹ በሙሉ የምታርፉበት የማታ እጀራ ይስጣቹ ያለፈዉ ጥንካሪ ይሁናቹ
@dubaisha234
@dubaisha234 19 күн бұрын
አሚንንንን😢😢
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 19 күн бұрын
😢😢😢😢 አሜንንንን ውዴ
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zeynebmohammed4931
@zeynebmohammed4931 19 күн бұрын
አሚን ያርብ🥺🥺
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m 19 күн бұрын
አሜንንንንን
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 19 күн бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ሰው በእምነቱ ጠንካራ ሲሆን ደስ ይላል
@aumhayat7218
@aumhayat7218 19 күн бұрын
Enem ❤❤❤❤❤
@Birtukan21
@Birtukan21 19 күн бұрын
❤❤😊😊😊
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 19 күн бұрын
ጨዋ ነሽ
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv 19 күн бұрын
እኔም
@eveali6794
@eveali6794 19 күн бұрын
,በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretayalew9862
@meseretayalew9862 18 күн бұрын
ማራኪ ወግ ማለት የሰውን ሕይወት ለሀሜት የማይሰጥ ከእሱ ትምሕርት ለመውሰድ እና ለመውሰድ ብቻ ነው ይሔን ወግ ማራኪ ጋር አጊቻለሁ በርታ ተባረክ
@saraderba2899
@saraderba2899 17 күн бұрын
እኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ በናተ በኮመነታተሮች ማርያምን ደስ የሚል ኮመንቶች የሚያጠነክር የማያልቅ ፍቅር ነው ያየሁት በተለይ የኔ ባለማተቦች አምላክ ይስጣችሁ ሜሉም ተባረኪ
@mulumeseleyalewmekonen3448
@mulumeseleyalewmekonen3448 19 күн бұрын
ከመሰረት መብራቴ ቀጥሎ በጣም በጣም ውድድ የማደርጋት የማከብራት አርቲስት የተዋሕዶ ልጅ ውብ ኢትዮጵያዊት ሚሉዬ👌😲😘❤️🥰
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 19 күн бұрын
ለኔም አደኛየ መሲ ነች
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 19 күн бұрын
እኔስ ከመሲ በላይ ሜሉየ አከብራታለሁ
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 19 күн бұрын
Both r our sister....አታስከፏቸው እያበላለጣችሁ😢
@saralove8099
@saralove8099 19 күн бұрын
ለኔም አደኛዬ መሲ ነች ሜሉዬየም ምርጥ የተዋህዶ እንቁ 💞💞💞
@melkamufeyissa7439
@melkamufeyissa7439 19 күн бұрын
She is just human being...not religious aspect..
@baniaychu7478
@baniaychu7478 19 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፊ ነገረ ይጠብቃችሁ❤
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 19 күн бұрын
አሜን መልካም ለምትመኙ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
@bezabeza183
@bezabeza183 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ju4oz7gp5c
@user-ju4oz7gp5c 19 күн бұрын
አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 19 күн бұрын
Amen
@raheltesema865
@raheltesema865 19 күн бұрын
Amen
@emulayliatube
@emulayliatube 18 күн бұрын
እኔሙስሊምነኝ ግን በጣምነው የምወዳት በተለይ በሀይማኖቶ አንድሰው በሀይማኖቱጠካራ ሲሆን ቅን መልካም ቸር ብዙነገር ይሆናል ይጨምርልሽ ሜሉየ💐
@Happy-iw8ue
@Happy-iw8ue 17 күн бұрын
ለምን እንደሆነ አላቅም እንደሷ ብሆን ብዬ ተመኘው መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ በእንባ 😢😢 የጨረስኩት ፕሮግራም ዘመንሽ ይባረክ የተደገፍሽው አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ሜሉ አንቺ የብዙዎች ጥንካሬ ነሽ እማምላክ ትጠብቅሽ 🥺❤❤🙏🙏🙏
@user-jr9gp5lp6l
@user-jr9gp5lp6l 12 күн бұрын
እኔም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 19 күн бұрын
አንቺን ያሳደጉ እናትና አባት ይባረኩ አንቺም ልጆችሽ ተባረኩ
@banamet5409
@banamet5409 19 күн бұрын
በጣም❤
@yeshiwelde3042
@yeshiwelde3042 19 күн бұрын
Melu yene konjooo dingil tibarkesh lijocheshinbetesebishin ye dingil lij yitebik lanchim rejim edme ke muli tenagatistesh
@dst1684
@dst1684 15 күн бұрын
አሜን የተባረከች ልጅ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 19 күн бұрын
ሜሉን ባየህዋት ቁጥር በድሮ ጊዜ ታሪካቸዉ በመፅሐፍ ቅዱስ ከተፃፉትን ልባም ሴቶች አንዷ መስላ ትታየኛለች ዘመንሽ ይባረክ ይለምልም ሜሉዬ!!
@solomontessema9176
@solomontessema9176 19 күн бұрын
Tekekele
@user-ip4tl6yh4g
@user-ip4tl6yh4g 18 күн бұрын
😂😂
@MayoshaTa
@MayoshaTa 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ngaipatters5685
@ngaipatters5685 18 күн бұрын
Tttttttttttt
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 18 күн бұрын
ATSASTU..TENSE.KOYTCHU..MAREYMN..TWKULALCE.TLALCHU...HTYTGOCE.NANE..ATSASTU
@emishawzenagebierel5315
@emishawzenagebierel5315 18 күн бұрын
ሜላትን በፊትም አድናቂዋ ነኝ አሁን ደግሞ ጥንካሬዋ በራስ መተማመኗ ሁሉም ነገሯ ልዩ ሴት ናት::እንኳንም በረታሽ::ጎበዝ!!!!!
@Rakb553
@Rakb553 17 күн бұрын
በእውነት በጣም እርግት ያለች ጎበዝ ጠንካራ በእምነቷ ፈጣሪዋን የምትወድ ጠንካራ ለእምነቷ የቆመች ጀግና ሴት ናት ለማሕተቧ ያላት ክብር በፈለጉ ጊዜ እየፈቱ እያሰሩ እንደሚሆኑ አደለችም ክብር አለኝ በርቺ አርአያ ነሽ ለብዙዎች ላልገባቸው እምነታቸው ጀግና ሜላት 🙏🙏❤
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 19 күн бұрын
ሜላት መሰረት መብራቴን ሳየት ደምሴ መቅደስ ጸጋዬ እናንተን ያሳደገ አባትና እናት እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ዘመናቸዉ ይባረክ ❤❤
@sdt3004
@sdt3004 19 күн бұрын
Betekekele
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 18 күн бұрын
Kkk ortho xaotam silehonu new 100%
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 18 күн бұрын
በጣም ጠንካሮዋች ለእኛ ተልካሻ ሴቶች ለሁሉም አይበገሬዋ
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 17 күн бұрын
😂😂😂eyut setan sechacha😅😅​@@tina-lv4pz
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 6 күн бұрын
ይቺን ድርየ ከመሰረት መብራቴ ጋር ማወዳደር
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 19 күн бұрын
ሜሉ ጠንካራና ጎበዝ ረጋ ያለች ሴት ናት
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 16 күн бұрын
አንቺ የውነት ሰው ከዛ ሲቀጥል ኢትዮጵያ ከዛ ሲያልፍ ክርቲያን ከዛ ሲያልፍ ጀግና እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ ልጆችሽ ባንቺ ይውጡ ተባረኪ 🙏😘
@ehf4hd522
@ehf4hd522 12 күн бұрын
ደምርኝ ❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 17 күн бұрын
ለዛ ነው ከውጭ ሆነን ከመፍረዳችን በፊት ሰውን እንቅረበውና ከዛ በሃላ መመስከር የሚባለው፣ ሜሉዬ ጠንካራ ታታሪ እግዚአብሔርን አምላኪ አመስጋኝ፣ በርቺ❤❤❤
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 6 күн бұрын
ምንድመው ስንቴ አግብታ መፍታቶ መንን ያስተምራል
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 6 күн бұрын
@@Mercy-mw9nt አትፍረዱ እባካችሁ፣ ምክንያት አለው ለሁሉምኮ ለምን እንቸኩላለን???
@bethelehem4989
@bethelehem4989 19 күн бұрын
ሜላት በፊት ብዙም አትመቸኝም ነበር ነገር ግን ከግዜ በኃላ በደንብ ስከታተላት በሃይማኖቶ በአገሮ በሰንደቋ የማትደራደር ብርታቶ ጥንካሪዋ ትእግስቶ አዛኝነቶ በተለይ ከሌላቸው ( ከተቸገሩ) ሰዎች ጋር ያላት ቁርኝት የሚገርም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን አሁን በጣም የምወዳት የማከብራት ጠንካራና በተለይም ለሴቶች አርአያ እንደሆነች ተረዳው እህቴ ሜላት አሁንም ቀሪውን ዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ እማምላክ እመብዙሃን ከጎንሽ ይሁን አይለዩሽ ልጆችሽን በፀጋ በሞገስ ይደጉልሽ ያንቺን አርአያ የያዙ ያድርግልሽ ተባረኪልኝ :: 🙏🏻
@zereadamtube4886
@zereadamtube4886 18 күн бұрын
endihu sewn metlat akumy !! metfo bahry new
@deboamare5171
@deboamare5171 17 күн бұрын
በሙያዋ አደንቃታለሁ :: ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ይቀራታል !!! እሱ ከሌለ አሁንም የነፍስ ክፍተት አለ እስዋ ለቤተ ክርስቲያን ትጮሃለች ነፍስዋ ጌታን ለማግኘት በውስጥዋ ትጮሃለች መልሴ ነው :: የማቴዎስ ወንጌል 16፥26 ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? የማርቆስ ወንጌል 8፥36 ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?
@deboamare5171
@deboamare5171 17 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል !! አጋዥ አይፈልግም አንቺንም አስተያየት ሰጪውን /ሰጪዋን ሜሉንም ይታደጋችሁ , ያግኛችሁ
@ehf4hd522
@ehf4hd522 12 күн бұрын
ደምርኝ ❤
@liyuliyu21
@liyuliyu21 19 күн бұрын
ሜሉዬ እወድሻለሁ🥰ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከ ክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🥰🥰
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 19 күн бұрын
የአበሻ ቀሚሱ ቁምሳጥን ግን በጣም በጣም ትንሽ ነው። ልብሶቹም በደንብ ቦታ ኖሮዋቸው ነው በላውንደሪ ላስቲክ ብል እንዳይበላቸው ተደርጎ በስነስርአት መቀመጥ ያለባቸው። ሰፊና ረጅም ባለመስታወት ማሰራት ትችያለሽ እኮ። መልበስ ስትፈልጊም በስነስርአቱ የተቀመጠ ልብስ ደስ ይላልና። 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 15 күн бұрын
😂😂😂 አረ ተይ አተስቀኝ በዚህ አይነት ኑር አስተየት አይከብድም
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂​@@memehirumadamo2803
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 6 күн бұрын
ክራይቤት እኮነው ሰውቤት መሰረት እንዴት ትችላለች
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 6 күн бұрын
@@Mercy-mw9nt ነው ብለሽ ነው
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 18 күн бұрын
ሜላት በጣም ጠንካራና አስተማሪ ሒዎትሽን ስላከፈልሽን አመሰግንሻለሁ ከዚህ በኋላ በሒዎትሽ በስራሽ እንቅፋት ፈተና የሚሆንብሽ ነገር በኢየሱስ ስም ከፊትሽ ዘወር ይበል ። በንግግርሽ ትንሽ ቅር ያለኝና እንደመፅሀፍ ቅድስ ቃል ልክ ያልሆንሽውና ወይም ባለማስተዋል የተናገርሽ ሊሆን ይችላል ⨳ እግዚያብሔርን በምድነው የማግዘው ⨳ የእግዚያብሔርን ውለታ በምድነው የምመልሰው ብዬ አልሽ እግዚያብሔርን የሚያግዝም ይሆን የእግዚያብሔርን ውለታ የሚከፍልም የሚያግዝ በሰማይም በምድርም ማንም የለም ወደፊትም አይኖርም እርሱ አጋዥም አማካሪም እረዳትም አያስፈልገውም ። እኛ የተከፈለልን አምነን ውለታውን መልካምነቱን ፍቅሩን ደግነቱን የሚያስወድድ ነገር ሳይኖረን የሱን ጥልቅ ፍቅር በማሰብ በማሰላሰል እራሳችንን በቅድስና ማኖር ከሀጢያት መራቅ እግዚያብሔር የማይከብርበትን አለማድረግ በመልካሞ ስራ መገኘት...... አለቀ ። እንጅ ውለታ መክፈልም መመለስም ማገዝም አይቻል የኔ እህት በቅንነ ከሆነ የተናገረሽ አላውቅም ግን ጌታን ደስ ላያሰኝ ይችላል ምክንያቱም ጌታ በሚሰቀል ሰአት አንዱን በግራ አንዱን በቀኝ ስትለው ምን እንደመለሰላት ይታወቃል እሷ ሁለቱንም ከአጠገቡ ለማድረግ ነው የጌታ መልስ ደግሞ....... 2ኛ እግዚያብሔር በእውነትና በመንፈስ ነው የሚመለከው እና ስዕሎችሽን ትተሽ በልብሽ ዙፋን የተቀመጠውን ከልብሽ ንገሪው ። አንች ደግሞ እጅግ ውድና የከበረው ከወርቅና ከእንቁ እጅግ ውድ በሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተዋጀሽ የልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነፃል የተባልሽ በእረሱ ያመንሽ ነሽ ከእኛ ስራ ሳይሆን ከተሰጠን ልጅነት ክብር ልጆች እንጅ ባሪያ ስላልሆንን እራስሽን የልጅነት ቦታ ላይ አስቀምጭ በተረፈ በጣም በጣም እወድሻለሁ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤
@itsmee5496
@itsmee5496 16 күн бұрын
Well said ❤ God bless you
@genetkastro1286
@genetkastro1286 19 күн бұрын
ሜሉ ትሁትና መልካም ሴት ናት እንጂ ሞልቃቃ አይደለችም በጣም ነው የምወድሽ እማምለአክ አትለይሽ የኔ መልካም እህት
@user-tz7zu7tb6g
@user-tz7zu7tb6g 19 күн бұрын
አለ እዴ ኣሁንማ ጠፋ እኮ ሄኖክ ድቁ😂😂😂
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 19 күн бұрын
እኔ ስለሜልላት ትንሽ ልበል የዛሬ ሳስት አመት በኒስቴግራም የዋለችልኝ ውለታ አለ ማርያምን እማምላክ ከዝህም በላይ ያኑርሽ ማርያምን እድል ብኖረኝ እነግርሽ ነበር ግን በጣም ጥሩ ልጅ ናት❤❤❤❤❤❤ክፍ አይካሽ
@abc12452
@abc12452 19 күн бұрын
ምን አረገችልሽ አካፊይና
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 19 күн бұрын
@@abc12452 ልገራችሁ እማምላክን የምሬን ነው እሷ ላታስታውሰው ትችላለይ ቴክስቶንም ቁች አርጌዋለሁ ምናልባት እድል ከገጠመኝ ውለታዋን እመልስላት ይሆናል ሳታውቀኝ የመዳም ቅመም ነኝ እሷ ግን ትህትነዋ ብታው ይለያል ያኑርሽ ከፈለጋችሁ እነግራችኃለሁ
@abc12452
@abc12452 19 күн бұрын
@@Yhs-pz2qo ምን ታንጠለጥይኛለሽ ንገሪኛ🙄እንመርቃት
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 19 күн бұрын
😂😂😂😂​@@abc12452
@banamet5409
@banamet5409 19 күн бұрын
​@Yhልነግሪን ነዉ ብዬ ስጠብቅ ሱክ አልሁ😂s-pz2qo
@Yumie4you
@Yumie4you 16 күн бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።💚💛❤️
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 18 күн бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም ሁሌም ከአንች ጋር ትሁን ❤❤❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 19 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ተጀምሮ እስኪጨረስ የእግዚአብሔር ስም ከአፍሽ አይለይም እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@ehf4hd522
@ehf4hd522 12 күн бұрын
ደምርኝ ❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 19 күн бұрын
ሜሉ አንች ብልህ ሴት ነሽ አንችን ያገባ መታደሉ. ❤ ያሰብሽው ይሳካ! ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ከዚ መከራ በቃሽ ይበላት.
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 19 күн бұрын
ብዙ ቤተክርስትያን አሉን። አሁን አዲስ መስራት ሳይሆን የፈራረሱትን ደረጃቸውን በጠበቀ መልኩ ማደስ ነው የሚያስፈልገው። 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
@ehf4hd522
@ehf4hd522 12 күн бұрын
ደምርኝ ❤
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 18 күн бұрын
ሜላት-በጣም ደስ የምትል የእግዚአብሔር ሰው ! Thanks Maraki 🙏🏼👌
@ehf4hd522
@ehf4hd522 12 күн бұрын
ደምርኝ❤🤲
@sabalule7915
@sabalule7915 19 күн бұрын
ካንቺ ብዙዎች አርቲስቶች ሊማሩ ይገባል እግዚአብሔር ብቻ መንግድ መሆኑን ሉሲፈር ይውደም አንቺ ልባም ሴት ተባረኪ
@ehf4hd522
@ehf4hd522 12 күн бұрын
ደምርኝ ❤🤲
@molalignabate5546
@molalignabate5546 19 күн бұрын
ወጣቱ ፀሎተኛ እየሆነ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጉልበቶች ሁሉ ለክብሩ ለጌትነቱ ይንበርከኩ ❤❤❤
@user-ey9pc7io1z
@user-ey9pc7io1z 11 күн бұрын
አሜን✝️🛐🤲
@peace3791
@peace3791 18 күн бұрын
እግዚአብሔርን መደገፍን እንደአዲስ ነው ያዳመጥኩሽ: ወይ መባረክ, በጣም የተረጋጋሽ, አስቦ ተናጋሪ አስተዋይ ሴት ነሽ::
@WoyinshetGetachew
@WoyinshetGetachew 18 күн бұрын
ቆንጆ የተረጋጋሽ እርጋታሽ የሚያምርም ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@ehf4hd522
@ehf4hd522 12 күн бұрын
ደምርኝ❤🤲
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 19 күн бұрын
ኮመንት ካነበብኩ በኃላ ተመለስኩ. ሜሉ እመብርሀን በሄድሽበት ሁሉ ትከተልሽ ብዙ ቅናታም ሀበሻ ስላለ. እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ጠንካራ ሰራተኛ ነሽ በርቺ!! እሚቀጥለው ደሞ ከዚ የበለጠ ቤት እናይሻለን. 😘
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 19 күн бұрын
ሜሉዬ ምን ልበል ስላንቺ መልክሽ ቆንጆ ድምፅሽ የሚጥም ባህሪሽ ደስ የሚል ቀርቤ ባላቅሽም በሀይማኖትሽ ጉዳይ ማንም የማይደርስብሽ አንበሳ በትዳር ጉዳይ ውስጤ የሚለኝ ካሁን በፊትም ፅፌልሽ ነበር ሳታውቂው በዙሪያሽ ቅናተኛ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ መተት አርገውብሽ ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ሁሉ ነገርሽ ሙሉ ስለሆነ ሊቀኑብሽ ይችላል እና የኔ ቆንጆ ለማንኛውም ባለችሽ ጊዜ ፀበል ተጠመቂ ሌላው እይታዬ ምናልባት ለወንዶቹ በዝተሽባቸው ይሆናል በጣም በጣም በጣም ነው የምወድሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@tigest3176
@tigest3176 17 күн бұрын
Ayitena yihonale bestochie yregel
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 18 күн бұрын
በጣም ወሳኝ ሰዉ አመጣህልኝ የዚህን ፕሮግራም አንድ ዛሬ ሁለተኛ ቀኔ ነዉ አንድ እሸቱ መለሰን ሁለት ሜሊ የኔ ጀግና በጣም ነዉ የምወድሽ በርች በሀይማኖቷ ጠንካራ ሁሉንም ዉጣ ዉረድ በፀጋ በድል የምትወጣ ሴት ዉስጤ ነች ብዙ አሉ ከእነዚህ ዉስጥ ግን ሜላት ለእኔ ትለይብኛለሽ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@user-jp3ry1on6b
@user-jp3ry1on6b 19 күн бұрын
ክርስቲያኖች ከእህታችን ተማሩ ፀሎት ቤት ለብቻ ነው የሚደረገው ልክ እደዚህ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 19 күн бұрын
ቤት የልላቸውስ. 😢😢😢
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ቤት ይስጠን ና እናደርጋለን።
@appseth8007
@appseth8007 19 күн бұрын
ድሀንም ታሳቤ እናድርጋ ቤት የሌለንስ አንፀልይ?
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 19 күн бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ የሚለን ፀሎት ስታደርጉ በራችሁን ዝጉ እንጂ ክፍል ለዩ አይልም ግን በቂ ክፍሎች ካሉ በጣም ተመራጭ ነዉ ስለእዉነት!!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 19 күн бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ የሚለን ፀሎት ስታደርጉ በራችሁን ዝጉ እንጂ ክፍል ለዩ አይልም ግን በቂ ክፍሎች ካሉ በጣም ተመራጭ ነዉ ስለእዉነት!!
@ZemariBemnetZenebe
@ZemariBemnetZenebe 19 күн бұрын
ጀምሬ እስክጨርስ ከተቀመጥኩበት ንቅንቅ ሳልል በተመስጦ የተከታተልኩት ምርጥ ፕሮግራም።ማራኪ ወግ ለብዙዎች ፅናትና ተምሳሌት የምትሆን ብርቱዋን ሜሊን ስላቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን።
@user-wd5fo3uu7o
@user-wd5fo3uu7o 18 күн бұрын
ሜላት እጅግ በጣም የጀግናዎች 1ኛ ምሳሌ ነሽ ። በጣም ጎበዝ ከዚህ በበለጠ መስራት ትችያለሽ ። ከገፉሽ ቦታ ላይ አልቆምሽም። ይልቁንም አልፈሽ አልፈሽ ሄደሻል። የረዳሽ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ። በደሙ ከክፉ ከነልጆችሽ ይሸፍንሽ። ልጆችሽን አሳድገሽ ቁምነገር ማድረሻ እድሜና ጤና ይስጥሽ። ዘመንሽ ይባረክ።
@ehf4hd522
@ehf4hd522 12 күн бұрын
ደምርኝ❤🤲
@gudayesintayehu8489
@gudayesintayehu8489 18 күн бұрын
ወይኔ መታደል ነው የፀሎት ቤትሽ በጣም ነው የሚያምረው እሁሁሁሁ ጎበዝ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙዎች ኖሮዋቸው ግን ፈጣሪያቸውን የሚያመሰግኑበት፣ የሚያወሩበት ፣ የሚጠይቁበት ቦታ የላቸውም ፤ ከቤተክርስቲያን ውጪ በቤት ውስጥ ከተቻለ እነደዚህ በጽዱ የተዘጋጀ ቦታ ቢኖረን ጥሩ ነው፡፡ ታድለሻል እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏
@nunu2408
@nunu2408 19 күн бұрын
ሴትነት ባንቺ አቤት እረጋታ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሜሊዬያሰብሽው የበለጠ እዲሆንልሽ እመኛለው እድሜ ጤና ይስጥሽ ጠካራ ሴት ተምሳሊት ፀባዬ ሰናይተባረኪ👸🏻👸🏻👸🏻♥️🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️
@getanehket
@getanehket 19 күн бұрын
ሜሊ እኮ በበረከት የተከበበች ምርጥ ሴት ናት ባልም ቢሆን ለሷ ያልሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር ሜልዬ እኖድሻለን
@wegayehunegese
@wegayehunegese 14 күн бұрын
የአሁኑን ፈታችው?
@Haimanot-hf6tl
@Haimanot-hf6tl 11 күн бұрын
አዎ
@ninjago9518
@ninjago9518 18 күн бұрын
ምርጥ ሴት ሁሌ ፈተና ይበዛባታል ግን ምን ይሁን ምን እግዚአብሔርን የያዘ ሰው ሁሉ አሸናፊ ነው ማልዬ በርቺ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን::
@tsegayekumela4915
@tsegayekumela4915 19 күн бұрын
ሙሉ በሙሉ ለአንቺ ያለኝ ሀሳብ አስቀይረሽኛል ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@user-wz1mz1vq6f
@user-wz1mz1vq6f 19 күн бұрын
የኔ መልካም ሴት እግዚአብሄር የሚወዴን ነው የሚፈትነው እጅግ በጣም ጠካራ ነሽ በተለይ በሃይማኖትሽ
@meloveethiopia
@meloveethiopia 19 күн бұрын
ፅድት ያለች ጎበዝ ልጅ ... እምነቷ , ጥንካሬዋ ጨዋነቷ ❤ ❤ የጥያቄ አመላለሷ ተባረኪ ሜሉዬ 🙏🏽😍🙏🏽
@user-jw9qe9kl9r
@user-jw9qe9kl9r 18 күн бұрын
እቧ ያዘለ ድምፅ ነው ያለሽ የሆንሽ የዋህ ነገር ነሽ ፤ በጣም ጎበዝ ነሽ ❤❤❤ መንፈሳዊ ነትሽን ከዚህም በላይ ጠንክሪ❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 18 күн бұрын
ቃላት የለኝም ሜልዬ ለእምነትሽ ያለሽ ጥንቃሬ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 🥰🥰🙏
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 19 күн бұрын
ሜሉ ማለት Definition of strong woman :: በርቺልኝ የኔ ጠንካራ
@ekramkelifa7506
@ekramkelifa7506 19 күн бұрын
ስርአትሽ ደስ ይላል የኔ እናት ብዙ ፈተና ያለፍሽ ሴት ነሽ የልብሽን መሻት ይስጥሽ የግል ሂወትሽ ለሚዲያ አታውጪ ከንግዲህ የሰው አይን ቡዳ ነው
@eyorusalem3527
@eyorusalem3527 19 күн бұрын
Exactly
@sarahailu4043
@sarahailu4043 18 күн бұрын
በጣም እስማማለው
@tesfayereta3930
@tesfayereta3930 18 күн бұрын
ሞላትዬ የእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ። እንኳንም እግዚአብሔርን ተደገፍሽ
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 18 күн бұрын
በጣም ይገርማል!!! እንዴት ደስ የሚል ጊዜ ነው:: እህቴ ብዙ ተማርኩብሽ:: ዘመንሽ ጊዜሽ በቤቱ ይለቅ::
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 19 күн бұрын
ደርባባ እርጋታሽ ደስሲል የልቦናሽመሻት ድንግልማረያም ትፈፅምልሽ ዘርሽ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 19 күн бұрын
ቅድስ ሚካኤል ጠላትሽን ይቀጥቅጥልሽ ሜላትዬ 😘❤️🥰
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 19 күн бұрын
ካልተላከ አይቀጠቅጥም መላክ አለበት ከአምላክ ዘንድ
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 18 күн бұрын
አሜን
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 17 күн бұрын
ye alazarn aff dida yaderegew dida adrg teblo new ehte
@moreneshetu
@moreneshetu 14 күн бұрын
አሜን❤
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 14 күн бұрын
Amen
@zinetabebe5967
@zinetabebe5967 18 күн бұрын
ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠሽ ውብ ሴት ነሽ ሜሉዬ ፈጣሪ በጥበቡ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤
@Getachewsolomon
@Getachewsolomon 18 күн бұрын
ጠንካራ ሴት ለብዙ ሴት እህቶቻችን ምሳሌ የምትሆን ልባም ሴት ናት አርቲስት ሜላት ፈጣሪ ጤናና ዕድሜ ይጨምርልሽ !! መረጋጋትሽ በጣም ደስ ይላል!!
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 19 күн бұрын
እኔ እዳንቺ ጠካራ ስለሆንኩ እግዚያብሄር ይመስገን
@aai3499
@aai3499 19 күн бұрын
እንዴትስ ነው ሚጠከረው እኔ መጠንከር አሌቻሌኩም 😢
@nazmuljshshd7788
@nazmuljshshd7788 19 күн бұрын
😢😢😢አዶ እኔነኝ😢😢​@@aai3499
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 19 күн бұрын
@@aai3499ሁሌ እችላለሁ በይ
@user-vi3mv6hu9d
@user-vi3mv6hu9d 19 күн бұрын
🥰የኔ ወርቅ የኔ ልባም ሴት እኔ በጣም የምወደዉን ሰው ለመግለፅ ቃላት ሳጣ የኔ የኔ.....😄ሜሉዩ የምትወጃት እመቤቴ የምታመልኪዉ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከዉ በነገሮች ሁሉ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ልበ ፅኑ 🥰🥰
@deboamare5171
@deboamare5171 17 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል !! አጋዥ አይፈልግም አንቺንም አስተያየት ሰጪውን /ሰጪዋን ሜሉንም ይታደጋችሁ , ያግኛችሁ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 17 күн бұрын
​@@deboamare5171ኪኪኪኪኪኪ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው መናፍቅ መጤ ለተዋህዶ ስለ ኢየሱስ ማስተማር ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማርች አዳርሽ እየጨፈርሽ የወንበዴ ፖስተር መጫወቻ ስለሆንሽ በስሙ ብቻ አትድኘም ተዋህዶ በፆም በፀሎት በንስሀ ምንኖርባት ኢየሱስን በተግባው ምትሰብክ እናት ቤተክርስቲያናችን ናት።
@mirsadyou3825
@mirsadyou3825 17 күн бұрын
ሜሉ ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ አይቸገርም ፈጣሪ ለኛ ብሎ የሚሰቃይ ሳይሆን ሳይሰቃይ የፈለገውን ማድረግ የሚችል ነው። በተረፈ ምንም ማይበግርሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ጎበዝ
@Kazopiamedia
@Kazopiamedia 18 күн бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ ወንድሜ በ 19 ስዓት ውስጥ 400,000+ view amazing😊
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 19 күн бұрын
ሰዉ አለሙ ቤገዛ ምን ይጠቅመዋል ሀይማኖተ ጠንካራ በመሆንሽ ኢየሱስ እወድሻለዉ በቤቱ ድንግል ማርያም ታፅናሽ አቤት ትትናሽ አታካብጅም ክርስቶስ የገባሽ ነሽ ስወድሽ በጣም
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 19 күн бұрын
ሜልዬ በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ለኔ ያዳላል አልሽ እኔም እንደዛ ይመስለኛል ሳልጠይቀው ስንቱን አደረገልኝ ደግ አባት ነው ያለን ሁሌም በደስታ ኑሪ ጸጋውን ያድልሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ
@user-ls6jc6uu3o
@user-ls6jc6uu3o 18 күн бұрын
አንተም በጣም ደስትላለህ በርታ ሜላት በፀሎት የሚያስቀና ስነምግባር በማሰየትሽ እግዚአብሔር የመልካምሀሳብሽን ሁሉ ስኬት እንድታዪ ያድርግሽ
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness 18 күн бұрын
This is very inspirational !!! Keep shining MariBella! Thank you Maraki Show.
@gutamesele5604
@gutamesele5604 19 күн бұрын
ቅን እና አስተዋይ ሴት ደጉ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው የአንቺ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን!
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr 19 күн бұрын
ከኖሩ አይቀር እንደዚህ ነው እንዴት ደስ ይላል ፀሎት ቤቱ አብሶ ሜሉዬ እንወድሻለን በብዙ የምትገርሚ ነሽ
@user-ot4xt8wb6o
@user-ot4xt8wb6o 18 күн бұрын
መድኃኔዓለም ይጠብቅሽ የንስሐ እድሜ ይጨምርልሽ እናቴ።
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 18 күн бұрын
በጣም ጥሩ አስተሳሰብ ነው ያለሽ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ዘመንሽ ሁሉ ይጠብቅሽ የልጆሽን ደስታና ዓለም ያሳይሽ አንቺ እኔ ለሚሉ ሰዎች አንቺን ይመልከቱ ዐይም ይስሙ ተባረኪ ።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 19 күн бұрын
ውይ ስወዳት የኔ ባለ ማህተብ 😍😍😍ማራኪየ ስሞኑን ምርጥ ምርጥ እንግዳ እያቀርብክልን ነው🙏
@kifleassefa6532
@kifleassefa6532 19 күн бұрын
እንዲህ ያለለውን ትህትና ምነው ሰው ሁሉ ቢከተለው! በዚህ ትህትናሽ እውነተኛውን የሂወት መንገድ እግዚአብሄር ይምራሽ ሂወትሽ ይቃናልሽ ብሩክ ሁኚ።
@selammulatu3807
@selammulatu3807 19 күн бұрын
አሜን አሜን
@Lemlem-321
@Lemlem-321 18 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እንደዚህ ጠንካራ ስለሆንሽ ነው ፈተናሽ የበዛውና በርቺ
@halimaksa-dc5hf
@halimaksa-dc5hf 18 күн бұрын
ቆይ አግብታ ስለፈታች የምን ፈተና ነው የምታወሩ እኛ አረብ ሀገር ያለነውን ያክል ምን አሳልፋ አአ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 19 күн бұрын
በርች የኔ ወርቅ እግዚአብሔር ከንች ጋር ይሁን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ግዜ❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 19 күн бұрын
ሜሉ ጠንካራ ና ጎበዝ ረጋ ያለች ሴት ናት ስወዳት❤❤
@user-DFET
@user-DFET 19 күн бұрын
እመብርሀንን ያከበረ ይከብራል ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@user-gv8xx3dg3d
@user-gv8xx3dg3d 18 күн бұрын
ሜላት እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይባርክ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 19 күн бұрын
ጎበዝ ሴት የፀሎት ቤትሽ you are good example for so many women's out their.
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 19 күн бұрын
ሜሉዬ ጀግና ሴት ነሽ እርጋታሽ ብቻ በቂ ነው ጨዋ ሴት❤❤❤❤❤ቀጣይ መቅደስ ፀጋዬ
@gechtube2034
@gechtube2034 15 күн бұрын
ሳያት፣መሰረት፣ሜላት የሚለዩብኝ ኢትዮጵያዊ እንስቶች❤❤❤
@sisushishu7948
@sisushishu7948 12 күн бұрын
ይባስ ወደድኳት በተለይ ስለሀይማኖቷ ያለት ትኩረት😍😍😍ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 19 күн бұрын
ሜሉ በእምነቷ ያላትን ፅናት በጣም ደስ ይለኛል እርጋታዋ ምርጥ ሰው ናት
@user-lk1kd2vw1l
@user-lk1kd2vw1l 19 күн бұрын
ሜላትየ በጣም እወድሻለሁ ትልቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔርን ስለተደገፍሽ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንሽን ይባርክ ልጆችሽን ይባርክ ስራሽን የተቃና ያድርግልሽ እግዚአብሔር አንችን በሂወት በጤና ይጠብቅሽ እግዚአብሔር አንችን እንዲያሳየኝ እለምነዋለሁ እናፍቃለሁ ::
@ShewaneshGebre
@ShewaneshGebre 18 күн бұрын
ሜሉየ በጣም ጠንካራነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ
@user-mw2yb4ij3o
@user-mw2yb4ij3o 16 күн бұрын
betam enamesegnalen endezih selemtakerbln
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 19 күн бұрын
እናመሰግናለን ማራኪ ሜሉ ጠንካራ ሴት ነሽ እንዳቺ ብሆን ብዬ ተመኘሁ
@filigunners2268
@filigunners2268 19 күн бұрын
ኣይከፋሽም ኣትሰበሪም ፈጣሪ ኣለ በዙሪያሽ 🇪🇷🇪🇷
@hareggebre
@hareggebre 18 күн бұрын
ሜሉዬ እግዚአብሔር የተደገፈ ምንም እይነቀንቀውም ጀግና እሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ🙏💯
@alemaywld6120
@alemaywld6120 18 күн бұрын
ለብዙዎቻችን አርአያ መሆን የምትችይ ነሽ እናመሠግናለን ሜሉ
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 19 күн бұрын
እውነት ብለሻል እግዝያብሄርን መደገፍ ነው ጀግና ሴት ነሽ ማራኪም አጠያየቅህ ሁሌም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል❤❤❤
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 19 күн бұрын
ዋዉዉዉ ቤትሽ በጣም ያምራል በጤና ኑሪበት እህታችን ሜላት በእዉነት ጠካራ ሴት ነሽ በርቺ❤❤❤❤
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 18 күн бұрын
ሜሉ ሙሉ ሰው ናት የእውነት እግዚአብሔር በብዙ ባርኮሻል በርቺ😍
@kedawitkedawi3611
@kedawitkedawi3611 17 күн бұрын
You are such a strong, honest, respectful,very mature,also an amazing role model.God bless your heart.
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 19 күн бұрын
በጣም የተለየሽ ነሽ ሥነሥርሃት ያለሽ ሰዉ ነሽ በዚሁ ቀጥዩ ሕይወትሽ የተባረከ ይሁን ልጇችሽ ይባረኩልሽ🌺🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@seniethiopia796
@seniethiopia796 19 күн бұрын
🙏🏽👏❤️🙏🏽👏❤️እውነት ነው እግዛብሄርን የያዘ ወድቆ አይወድቅም በብዙ ነገሮች ተባርከሻል እግዛብሄር ይመስግን የኔ መልካም
@meseretameha1385
@meseretameha1385 15 күн бұрын
Thank u Melun betam tenkarana temsalet yemthon set nat ketay Mekdes Tsegayen bet btasgobegnen❤
@seble6210
@seble6210 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ሜሎዬ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 82 МЛН
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 31 МЛН
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 24 МЛН
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 82 МЛН