አዜብ ወንደሰን ፎቶ አነሳችኝ! ከልጇ ጋር በቤቷ ጥሩ ቆይታ! @marakiweg2023

  Рет қаралды 311,013

Maraki Weg

Жыл бұрын

አዲስ የፎቶ ስታይል አነሳስ በአዜብ ወንደሰን/ Ethiopian actress Azeb Wendesen photoshoot. #marakiweg#ማራኪወግ#ግዛቸውአሻግሬ

Пікірлер: 210
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ስለምትመለከቱና ለምትሰጡኝ አስተያየትና አክብሮት ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
በርታልን ወ ዲማችን
@blenkurabachew8116
@blenkurabachew8116 Жыл бұрын
you. Ty. L. O o. Y o. It tubby. T
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
አዜዬ ምረጥ ሰው ነች እናመስግናለን:: አቤት ስርአቷ
@sebstableleseble5058
@sebstableleseble5058 Жыл бұрын
ኧረ ግዜ ስንቴ ጠየኩክ አርቲስት እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን እስቲ እድልን ያቅርብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍👍
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
እኛ እከሌ አቅርብልን ብንልም ከነሱ እሺታ ስመጣ ነው ከዝህ በፊት ተናግሯል ፍቃደኛ ካልሆኑ እሺ የማይሉት ተናግሯል
@Barchitube6807
@Barchitube6807 Жыл бұрын
እነሱ እሽ ካላሉ እደት ያቀርባን መጀመሪያ እነሱ መፍቀድ አለባቸው
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z Жыл бұрын
ትቅረብ
@hananm1530
@hananm1530 Жыл бұрын
ኩራተኛ ናት
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Жыл бұрын
@@hananm1530 ኧረ አደለችም
@selersumedia
@selersumedia Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@neimcaabdoulkaderchardi1306
@neimcaabdoulkaderchardi1306 Жыл бұрын
አሚን
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Жыл бұрын
አሜን
@mahiletgizachew4162
@mahiletgizachew4162 Жыл бұрын
AMEN
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 Жыл бұрын
Amen
@zufnea2955
@zufnea2955 Жыл бұрын
አሜን ይስጠኝ አምላከ ሆይ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ❤️🙏❤
@feru43
@feru43 Жыл бұрын
Enkwan abro aderesen
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@abelteame1221
@abelteame1221 Жыл бұрын
እንኳንን አብሮ አደረሰን !
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@VipVip-zu6xq
@VipVip-zu6xq Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን!!!
@tig1760
@tig1760 Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን
@beletteayalew268
@beletteayalew268 Жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መላእኩ ለቅዱሰ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አዴረሳችሁ አዴረሰን አሜን(3)
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 Жыл бұрын
ምርጥ እርግት ያለችና ልታይ ልታይ የማትል ሁለገብ አርቲስት ነች በርቺ ቆንጅዬ
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
ማራኪ በጣም ምርጥና አዲስ ነገር ነው ሁሌም ስለጦርነት ስለመገዳደል መስማት ሰልችቶናል እንዳንተ እንደዚህ አዲስ ነገር እያቀረቡ የኛ የምንላቸውን አርቲስቶችን አኗኗራቸውን ቤተሠቦቻቸውን ቤታቸው ድረስ ሂደህ ስለምታቀርብልን በጣም ነው የምናመሠግንህ ❤
@dagimmenore5691
@dagimmenore5691 Жыл бұрын
እራስን መሆን እንዴት ደስ ይላል!!! ከአዜብ ተማሩ አርቲስቶች በሙሉ!!!!
@mfamillymeron
@mfamillymeron Жыл бұрын
አዚዬ እርጋታዋ በጣም ደስ ይለኛል ስወዳት በዛ ላይ ልታይ ልታይ የማትል ብዙ ያልተወራላት ቆንጅዬ አርቲስት እግዛብሄር ይጠብቅሽ ❤❤❤
@Amanuel465
@Amanuel465 Жыл бұрын
የሚከታተለዉ ሰዉ ብዙ ነው ላይክ ግን ያንሳል አይከፈልበት ላይክ አድርኩ ከፍታቹ እስካያቹ ድረስ 👍👍👍
@kalstotaw715
@kalstotaw715 Жыл бұрын
ውዴ በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዳ ነሽ ፈጣር ይባርክሽ
@user-pz4zg5te6e
@user-pz4zg5te6e Жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
ቆንጂያ ልጂሺን እግዚአብሔር ያሳድግልሺ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አደርሳቻሁ
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
አርቲስት አዜብ ባለብዙ ሙያተኛ ነሺ በርች ❤❤ሰካራሙ ፖስታ ላይ የተወናችሁ ሁላችሁ ዋውነበራችሁ የእውነት 👌
@dandan684
@dandan684 Жыл бұрын
በስመአብ የዚች ልጅ ውበት በጣም ነው ሚደንቀኝ በጣም ቆንጂዬ ልጅ ግንብዙ ያልታየች
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
አዚቲ ቆንጆ በለተያየ ጊዜ ኢንተርቪው ሳይ ከሰራዊት ቤተሰብ ጋር ያላችሁ ፍቅር በጣም ደስ ይላል በርቺ 🥰🥰 ልጅሽም እድግ ትበልልሽ ❤🙏🥰
@Metasebiya4
@Metasebiya4 Жыл бұрын
አዜብ ሚዲያ ላይ ስለማትበዛ ደስ ትለኛለች! ይሄ ነው ጨዋነት
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew Жыл бұрын
አዜብዬ ፌክ ሄር ግን መልክሽን ቀንሶብሻል አንቺኮ በጣም ቆንጆ ነሽ የራስሼን ሄር እያሳመርሽ ብትጠቀሚ ሞር ታምሪያለሽ
@addygirma4346
@addygirma4346 Жыл бұрын
እኔ በራሷ ፀጉር አይቻት አላውቅም በጭራሽ!!
@fafibinthussen5864
@fafibinthussen5864 Жыл бұрын
ውይ አዚ ሳቂታ ነሽ ፊልሞችሽ ላይ አቃጥለሺኝ ነበር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@frehiwottadele8925
@frehiwottadele8925 Жыл бұрын
አዜብዬ አብሮአደጌ ፀባይም፣መልክም አሟልቶ የሰጠሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ።
@user-pi4st6rz8w
@user-pi4st6rz8w Жыл бұрын
ወይኔ ይችን ልጅ ስወደት በመቤት የት ጠፍታ ነው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
አዜብዬ ስወድሽ እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን ልጅሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ 🙏ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ይሔንን ውብ ፕሮግራም በርታ ጊዜ ❤😘
@queenethiopia5911
@queenethiopia5911 Жыл бұрын
አዚቲ ድምፅሽ ያምራል የሆነ የማኪያን ሃይሉን ድምፅ እሚመስል ነገር አለው ስሪበት
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
I really love her ❤️❤️❤️
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
Gizo my brother You are one of the most beautiful KZfaqrs that I love and respect the most. I am very proud of you and I support you. We will go forward together. 😍😍😍😍😍 ግን አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ የሰውነትክን አቋምክን ጠብቅ ጊዜ እንደማይኖርህ አውቃለሁ ግን እንደምንም አጣበህ ቦርጭ እንዳይወጣብህ please እናም አንዳንዴ ደስ እንዲለን ላይክ አድርገን 😂😂😂😘😘😘😘😘😘😘
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
WOW bexam new miwodish birchi fexar yirdash yene meeereee💗💗❤😍😍💕💕💞💞💞💞💞🙏🙏🙏
@derejesolomon5105
@derejesolomon5105 Жыл бұрын
ዎው የምሰራው ስራ ይበል የሚያሰኝ ነው በርታ
@lubabaal8842
@lubabaal8842 Жыл бұрын
በርታ ወንድም በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው ስራ ስላልጨረስኩ ተቀደምኩ ኩሜት
@mikemike2627
@mikemike2627 Жыл бұрын
ስንቴ ደስ ይላል እንዳልሽ እግዚአብሔር ይወቀው አንቺ ራስሽ ደስ ትያለሽ ፖዘቲቭ ነገር ብቻ ነው ከአፍሽ የሚወጣው ❤
@meskremtesfaye2350
@meskremtesfaye2350 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወዳት ደስ ስትል እርጋታዋ❤
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 4 ай бұрын
you are a very decent woman, and I totally share your attitude stay blessed dearest Azeti 🥰🥰
@ferefere1654
@ferefere1654 Жыл бұрын
Selam tesfaye gar hed ketay🥰🥰
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Жыл бұрын
አዝቲ ቆንጆ በርቺ ❤ ልጅሽም እድግ ትበልልሽ🤲
@gabriellatekle3990
@gabriellatekle3990 Жыл бұрын
Wooow she is a gentle woman I like the way she talk
@hana-21
@hana-21 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት አርቲስት በተለይ ሳቅሽ ማርያምን አወድሻለሁ አዜብ ደሞ ጠፍተሻል በፊልም በኩል ከወላፈን በኃላ አላየውሽም ቆንጆ ልጅሽም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ ቆንጆ ደም ሁልም ሳቂ
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta Жыл бұрын
ማራኪዬ በጣም ደስ የሚል ፓሮግራም ነው በናትህ አበባ ደሳለኝን በናያት 🤞
@nuhamtube3366
@nuhamtube3366 Жыл бұрын
አሜሪካ እኮ ናት እሱዋ
@yengustube
@yengustube Жыл бұрын
ማራኪ ✍🕊
@alazargbrhiwut9331
@alazargbrhiwut9331 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen enkuwan abero Aderesen
@anna12lii
@anna12lii Жыл бұрын
betam new mewedsh aziti u look my sis
@meseretbeweket832
@meseretbeweket832 Жыл бұрын
አዚቲ በጣም ነው ምወድሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
ፈገግታሽ ደስ ይላል። ባለብዙ ተሰጥኦም ነሽ። ጎበዝ በርቺ።
@selamkebede224
@selamkebede224 Жыл бұрын
MUCH BEAUTY
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏💚💛❤
@jennathjennath15
@jennathjennath15 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@iamthankfull7125
@iamthankfull7125 Жыл бұрын
ትህትናሽ ፣ እርጋታሽ፣ እምነትሽ ደስ ይላል
@senayittube8372
@senayittube8372 Жыл бұрын
በጣም ምወዳት አርቲስት በተለይ ወላፈላይ አቤት ትወናዋ ከሄሉጋ
@bettybekele2174
@bettybekele2174 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ
@mulugetabiamesh9091
@mulugetabiamesh9091 Жыл бұрын
Nice
@etsegenet1722
@etsegenet1722 Жыл бұрын
Wow
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ❤
@S_vip1
@S_vip1 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሁለ ገብ ነሽ በርቺልን እርጋታሽም ደስ ይላል ተባረኪ
@milanabood5582
@milanabood5582 9 ай бұрын
በጣም ደስ የምትይና የተረገጋጋሽ❤ የጥበብ ሴት ነሽ
@mimijonathan2020
@mimijonathan2020 Жыл бұрын
Yene konjo rgatshi betam dess yilal
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የምወዳት
@fraoltesfaye9052
@fraoltesfaye9052 Жыл бұрын
,ደስ የሚል ቆይታ ነው የነበረው አድናቂሽ ነኝ ንግግርሽ ግልፅነት ማስመሰል ያልነበረው ነው የበለጠ ወደድኩሽ
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 Жыл бұрын
አዚየ በጣም ነዉ የምወዳት💓
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይባርክሽ እርጋታሽ ደስ ሲል !!!
@user-uj8tc6lu1q
@user-uj8tc6lu1q Жыл бұрын
👏👏
@samuelhj4074
@samuelhj4074 Жыл бұрын
ማህደር አሰፋን አቅርባት እስቲ
@kuwait2105
@kuwait2105 Жыл бұрын
ጠክር
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ግዞ እናመሠግናለን ይቺ ልጅ የት ጠፋች እያልኩ ነበር አድናቂዋ ነኝ
@madetube4356
@madetube4356 Жыл бұрын
Azebiye yene derbaba betam new miwedat
@messmoh7012
@messmoh7012 Жыл бұрын
wowww yetafeh sew ayewu enamsgenaln sel akerbeking
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ
@eskatube3056
@eskatube3056 Жыл бұрын
አዚዬ በርቺ የኔ ውድ ደበቅ ማለትሽን እወድልሻለሁ::
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p Жыл бұрын
ውይ ስታምር ሳቋ ድምፆ በርቺ
@inesbouziani4461
@inesbouziani4461 Жыл бұрын
ሥወዳት
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኑሪልኝ
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Жыл бұрын
እርጋታዋ በጣም ነው ሚመቸኝ አዜብ ዋው ልክ ሴትነሽ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
please i want Hanan tarqi house lol❤
@ageriemekonnen2642
@ageriemekonnen2642 Жыл бұрын
እርጋታሽ ደስ ዪላል፡፡ በርቺ!
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f Жыл бұрын
መልክ፣ፀባይ ሁሉ ነገረ አማልቷነው የሰጠሽ፣እርጋታሽ፣♥♥♥♥
@alazargbrhiwut9331
@alazargbrhiwut9331 Жыл бұрын
amen
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq Жыл бұрын
ደስ ትላለች
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w Жыл бұрын
ሁልግዜ ሳይሽ ፀጉርሽ ግንባርሽን ሁሌ ትሽፍኛለሽ ለምንድነው ቆንጆ ነሽ ግን
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
❤❤❤👍👍👍👍
@azebanteneh2949
@azebanteneh2949 Жыл бұрын
ሠላም እደዚህ ሆነሽ ስላየዉሽ በጣም ደሥ ብሉኛል ትንሽ እያለሽ የኔን ሥም አምጪ ትይኝ ነበር መኩሼ ሥትሥቂ እናትሽን ነዉ የምትመስይዉ
@meronmeron6760
@meronmeron6760 Жыл бұрын
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 Жыл бұрын
ኮንፊደስሽ ሳላደንቀው አላልፍም በዚህ አጋጣሚ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
Azete 😍😍😍
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v Жыл бұрын
ዘፈኑ ቢቀርብሽ😁😁😁😁
@Zatsionruf2016
@Zatsionruf2016 Жыл бұрын
አርቲስት እድለወርቅ ጣሰዉን አቅርብልን
@haregethiopia2578
@haregethiopia2578 Жыл бұрын
ምርጥ
@GoytomYohnes
@GoytomYohnes Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ናት !! በዛ ላይ ቆንጂዬ...
@hasefah3808
@hasefah3808 Жыл бұрын
የምወደት አርትስት 😘😘😘😘😘
@user-pp3gr4sm7o
@user-pp3gr4sm7o Жыл бұрын
ኣዙዬ በጣም ነው ምወድሽ
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@mekiyaedris8905
@mekiyaedris8905 Жыл бұрын
❤️🥀
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
Berich Azeb konjo
@MengistuZelalem-uu1lx
@MengistuZelalem-uu1lx 3 ай бұрын
Asebe Teferi😍😍😍
@monaalmona1194
@monaalmona1194 Жыл бұрын
👍🏼🙏🏼
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebamenu7066
@azebamenu7066 Жыл бұрын
አዚቲዬ ቆንጆ
@shewanigus9986
@shewanigus9986 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Жыл бұрын
ውብ ሸግዬ የተረጋጋች ደርባባ አዜብ😍
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v Жыл бұрын
ባለትዳር ሴት አድናቂ ነኝ 💚
@rahaentertainment3652
@rahaentertainment3652 Жыл бұрын
Hoooooooooooo men malet nw
@simegnishseleshi9045
@simegnishseleshi9045 Жыл бұрын
አዚ ፍቅርርር ተባረኪ!
@abelbahiru4916
@abelbahiru4916 Жыл бұрын
first commenter
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 106 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 116 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 104 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 106 МЛН