ወንጌላዊ Alemneh Jemberu ( ሶስቱ የቅባት ጠላቶች ) ሰለስተ ናይ ቅብኣት ጸላእቲ 2021

  Рет қаралды 11,497

Maranatha Tv / Mogos Nguse

Maranatha Tv / Mogos Nguse

3 жыл бұрын

Пікірлер: 21
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 3 күн бұрын
ይህን ክብር እናፍቃለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@GasayeHaileselasie
@GasayeHaileselasie 2 ай бұрын
ይህን ታለቅ መልክት በመልቀቃችሁ ጌታ ይባርከችሁ
@romagebremariam239
@romagebremariam239 8 сағат бұрын
Geta Eyesus abzto ybarkachu
@abrahamworako8145
@abrahamworako8145 10 күн бұрын
እግዚአብሔር በአለምነህ ዘመን በቅድስና በኃይል ይሰበክ ነበር በእኛ ዘመንስ እንዴት ነን ?
@febendawit3075
@febendawit3075 Ай бұрын
አሜን አሜን ብሩክ የእግዚአብሔር
@tigistmulugta3651
@tigistmulugta3651 7 күн бұрын
Egzabhere hoye beza zemne yenbrwene yekedesena kebate Kebane melesene wedrasehe hasabe egzabhere hoye
@user-by2su9kw2r
@user-by2su9kw2r 3 ай бұрын
ይሔን አገልግሎት በመልቀቃቹ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ።
@HiHi-zg1sz
@HiHi-zg1sz 3 жыл бұрын
Ezi wengelawi mara eye zfetwo bkdsna tray zmhr
@ZenebechEla
@ZenebechEla 2 ай бұрын
አመን።
@zenebecheabita5212
@zenebecheabita5212 6 күн бұрын
ላዬው የምመኜውን ሠው መልቀቃችሁ ለቃችሁት በማየቴ ደስ ብሎኛል ተባረኩ
@kaluasegid3867
@kaluasegid3867 2 күн бұрын
የሚገርም ምስክርነት አሀንም ይቀጥላል
@samuelt8120
@samuelt8120 2 ай бұрын
Mighty man of God.
@melkamuaddis1334
@melkamuaddis1334 4 күн бұрын
እነቅጩን ሲሰበክ የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ያንፃል,ይባርካል,ህይወት ይሆናል።ከትጠረምሳለህ ከሚል ከነብያት ቀልድ እንውጣ።
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 5 күн бұрын
አቤቱ አምላኬ ቤትህን አፅዳ ክብርህን መልስ
@HiHi-zg1sz
@HiHi-zg1sz 3 жыл бұрын
Ab eritrea kmzom krie ydeli aleku ane baley hade eye gota
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 3 сағат бұрын
መሊኦም አለው ከም miracle Teka አይነት መሃረና!
@user-fz9om6hd5c
@user-fz9om6hd5c Күн бұрын
ብዙ እጅግ ብዙ ስለፈፍ እሰማለሁኝ። እንደሚወራለት በሕያው በእግዚአብሔር የተወደዴ ከሆነ ስለምን ??? ቤተሰቦቹን ጭምር ይዞ በመቀሰፍ ተወገደ ??? ጻድቅ ሰው በአልጋው ላይ በሰላም ያርፋል ይላል ቅዱሱና የማይለወጠው ??? አንድ ጊዜ እንጦጦ መ/ኢ/ወ/ቤተ ክርስቲያን ኮንፍራንስ ተዘጋጅቶ ፦ በተከበሩ አገልጋዮች ላይ በሕዝብ ፍት ውሀ ሲደፋባቸውና ሲያንቋሺሻቸው አይቻለሁ ። ብቻ !!!*ብቻ !!! ብቻ ብዙ ፧!!! ብዙ የማጋልጣቸው ነገሮች ነበሩ ። ማን በምን መንፈስ ? ማንን እንደሚያገለግል ልብን መርማሪ ኩላልትን ፈታኝ ያውቃል ። ቃልቻ ቤት ሲኸድ ይላሉ ሰዎች ፣ዐየሴት ወግ ያለባቱ እህቶ ወይም ሴት እንዳትቀርብ ይወተውልኝ። ሰይጣን ግን እርኩስና እጅግ ቅርናታም ነው ። እራሱን ግን የሌለውን ቅድስናና ጽድቅ ስገነባ እናያለንናዐ,,,,,,, ብዙውን ጊዜ ችግራችን የማንኗረውን ስንሰብክ ጌታ መንፌስ ቅዱስ ያስወግዳል ። ብቻ ጴንጤዎች አምላክ አድርገውት ነበር ። የእኛ አባትና አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ቀናተኛ አምላክ ነው ። ። ። ገለል አደረገው ። ። ። ወደትም አንደተወሰደ ግን ?????????????? ,,,,,, 777 ነው ። ። ።
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 3 сағат бұрын
ትርኢት ይመስላል ።
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 сағат бұрын
ለመቅሰፍት አንጸልይ ማረን ነው የሚባለው! ክብሩ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ሂድና ና የምንለው አይደለም ድንገት ይገለጣል አዋቂ ነው።
@derejechera4162
@derejechera4162 2 ай бұрын
Abbatee iyesuus mareny😂😂😂
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 3 сағат бұрын
ሱው በጭንቀት ይጮሃል።
Wongelawy Alemneh Jenberu (የቅባት ምንጮች Part 1 of 2)
2:13:34
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
ዓለም ናበይ ትኸይድ ኣላ ርኣይዋ ! ዘይነቓሕኩም ንቕሑ
19:51
Alemneh Jemberu - Ye Kibat Mengedoch (የቅባት መንገዶች) | Part 1
1:03:38
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው / Jesus Christ Is Lord መንፈሳዊ ቻናል
Рет қаралды 16 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН