No video

🛑የሄለን አባት ዛተብኝ አስደነገጠን🥲

  Рет қаралды 136,366

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 1 200
@Seada-gw9yi
@Seada-gw9yi 11 ай бұрын
የዝህን የሰውየ እሪከርድ አድርጋችሁ አስቀምጡ የሆነ ችግር ቢደርስባችሁ ለህግ ታቀርባላችሁ ማርክ😢🎉
@yese7783
@yese7783 11 ай бұрын
ሚድያ አድርጎታል 😂
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q 11 ай бұрын
😢በጣም ጨካኝ ናቸው
@user-cq8xd1pp6o
@user-cq8xd1pp6o 11 ай бұрын
አባት እኮ እናት
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 11 ай бұрын
አባት እኮ ነው የአባትነት ግዴታ ነው አላህ ልባቸውን ያራራወት አባታችን 🤲🤲🥰🥰
@user-qp9wj5vg8c
@user-qp9wj5vg8c 11 ай бұрын
የኔ ውድ ግን ህግ አለ አገራችን
@amenshow2384
@amenshow2384 11 ай бұрын
በዚህ ሰአት የሄሉ ስሜት ምን ያህል ሊጎዳ እንደሚችል ማሰብ ከባድ ነዉ እንደዛ ደስ ብሏት ተዘጋጅታ ኡፍፍ ምን አይነት አባት ነዉ የልጁን ደስታ የሚነጥቅ አባት ማርክዬ አይዞህ 😢
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 11 ай бұрын
​@@fatlmaabdu6733እረ ባደረገው አባት እዴት በልጁ ሽጉጥ አንስቶ ይዝታል ከባድ ነገር ነው😢
@zannaszannas660
@zannaszannas660 11 ай бұрын
​@@fatlmaabdu6733ቆሾሾእየለድራምአለእዴ
@amenshow2384
@amenshow2384 11 ай бұрын
@@fatlmaabdu6733 ሌላዉ ቀን እሺ በደስታ ቀን እንደዚህ አይነት ድራማ አለ እንዴ ብቻ ድራማ በሆነ የእዉነት ከሆነ ሄሎ ትጎዳለች
@hilamoo928
@hilamoo928 11 ай бұрын
በጣም😢😢😢 አባትየዉ ዘጊ ነዉ የሰዉ ሰሜት አይረዳ
@user-qw6st9bo1k
@user-qw6st9bo1k 11 ай бұрын
እር ምን አይነት አባት ነው አካበደው እኮ
@kubratadesse7978
@kubratadesse7978 11 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድም በመቀጠል ለሄለን አባት ልቦና ይሥጣቸው ያረብ ፍቅር አይገባቸውምደ ቆይ ይሄን ላይፍ መቸም ሳያልፉበት እዚህ አልደረሡም ብቻ ከባድነው😮😮😮
@user-xg9oi9fg8i
@user-xg9oi9fg8i 11 ай бұрын
ዋው ሄሉ መልካም ልብ ነው ያለሸ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ያጣምራቺህ❤
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትግሰቱን ሰጠኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 #የመዳም ቅመሞች እሰኪ እኔንም ይቅናሸ በሉኝ ቤተሰቦቸ ወደው እና ፈቅደው #ኒካ እንዳርግ በጣም ፍርቻለሁ😢
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 11 ай бұрын
አይዞሽማሬ
@bezachanel2516
@bezachanel2516 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@lubaba355
@lubaba355 11 ай бұрын
ከጠሉብሽ ይቅር😢
@user-ws1rc6mn2v
@user-ws1rc6mn2v 11 ай бұрын
የኔስ ሽማግሌ ልኮ ነበር ግን ወንድሜ ደስ አላለውም ጫት ሲቅም አይነው አሉት እኔም ለምን ስለው ጎደኛ ጋር ስሆን ነው አለኝ ቀረ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 11 ай бұрын
@@lubaba355 ወደ ልክ ነሸ እኔም ቤተሰብ ካልወደደ አላደርገውም ምክንያቱም ቤተሰብ ለኔ ብዙ ዋጋ ከፈለው ነው ያሳደጉኝ ብቻ አላቅም መጨርሻውን መሰማት ፈልጌለሁ🙈😁😁😁
@lemlemethopia6054
@lemlemethopia6054 11 ай бұрын
ምን አይነት ጉድ ነዉ😢😢 ለማንኛዉም ማረክ እንኳን ደስ አለህ❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 11 ай бұрын
ወንድሜቼ.. መስቀላችሁ.. ሲያምር... መድሀንያለም አባቴ ይጠብቃችሁ ጎበዞች.. ይሄ ምድር ኮንትራት ነው ... መሽሽጊያችን... ጠባቂያችን ሀይማኖታችን ነው :; ማርኬ በዚህ ዝንጥ ባለ.. ሱፍ ላይ ማህተብ ብታረግበት ዋው 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢📿🙏
@user-kw1sr1cg4j
@user-kw1sr1cg4j 11 ай бұрын
​@@ayenewtameru3808❤❤
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 11 ай бұрын
እጨትአፍቃሪሁላመሽከምስወዱ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 11 ай бұрын
@@zeynebasnake8391 …. መስቀሉን እናምንበታለን... ቁርአንን... አንነካም እምነት ስለሆነ .. ነውር ነው የስውን ሀይማኖት.. መስደብ ::
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 11 ай бұрын
​@@zeynebasnake8391ድንጋይ ራስ ሲደመር ማይመለከትሽ ዉስጥ አትጉቢ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 11 ай бұрын
እመቤቴን በዚህ ስአት... የሄሉ ልብ @ ቅስም... እንዴት እንደሚስበር.. አስባችሁታል ተደስታ.. ጊፍትዋን.. ገዝታ ልብዋ @ ቅስምዋ እንደሚስበር.. 😢😢😢💔💔💔
@sitia537
@sitia537 11 ай бұрын
ወንድሜ እኳን ደስ አላህ🎉🎉🎉🎉 ለሄለንም አባት ልቦና ይስጠው
@essy5906
@essy5906 11 ай бұрын
እደዚህ አይነት አባት አይቼ አላቅም ምን አይነት ጨካኝ ነዉ 😢 አኡዙቢላ
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 11 ай бұрын
ልጁነዉ የቸቆጣዉ
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 11 ай бұрын
የሂ ሰዉ ክፋት😮😮
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 11 ай бұрын
@@emueimanyutub9726እኮ ኮሜንተሮች ያሽቃብጣሉ አባት አይሆንም ካለ መተው ነው አይ አንተውም ካሉ ደሞ እንደ ወጉ ጠልፎ መጥፉት ነው እዚህ እሪከርዱን ሚድያ ላይ እየለቀቁ አባቷን ታሰድባለች ባሌጌ
@user-tj5do3kj6b
@user-tj5do3kj6b 4 ай бұрын
ምን ተፈጥሮ ነዉ ኧረ መልሱልኝ😢😢
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 11 ай бұрын
እፍፍፍ ቀኑን አበለሸ ምድነው የሷስ ስሜት እፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳክ 😢😢😢ሃብታም በሃብቱ አይመካ ጥሎ ማለፍም አለና እፍፍ እደዛ ተደስታ ፈጣር ሆይ አር አትጨነቅ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል 😢😢😢
@bsdh4679
@bsdh4679 11 ай бұрын
በጣም ነው ያበበላሸው ቀኑን ምን ይተረገም አባት
@user-qc1qn7gc8y
@user-qc1qn7gc8y 11 ай бұрын
ምርጥ ወንድሞችህም ጓደኛም የሆኑ ደስ ስትሉ አይለያችሁ አንተውጋ ይጠማዘዛሉ ❤❤😢
@rew6664
@rew6664 11 ай бұрын
ማሪኬ በመጀመርያ እንኳን ደስ አለህ የኔ ዉዶች ፈጣር ያለዉን አይቀርም አይዛቹ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ማርክዬ❤❤🎉🎉ለሄሉም አባት እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው አበዙት
@tsedallove
@tsedallove 11 ай бұрын
መስቀልክን ለምን አወለቅህ ደግሞ እንደ ሴት አርቲስቶቻችን ተው የተዋህዶ ልጆች በደስታችሁ ቀን ማህተባችሁን አትፋቱ ፈጣሪን ፍሩ😢
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 11 ай бұрын
በመጀመሪያ እንኮን ደስ አለህ ሲቀጥል ለፍቅር ብዙ መሰዋት ያስከፍላል አላህ ልቡን ያራራቸው አባታችን 🤲🤲🤲አብሽሪ ማርኬዬ 🌹🌹🌹
@almazali4784
@almazali4784 11 ай бұрын
ውሸት ነው ድራማ ነው አትመኑ
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 11 ай бұрын
ዋው እንኳን ደሰ አለክ ማርካ ለኤሉ አባት ልቤና የስጠው❤❤❤❤❤
@user-pr3yz9xs7s
@user-pr3yz9xs7s 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ግን ምን አይነት አባት ነው ስው ለልጅ ስሜት አያስብም አይቼም አላውቅ እንደዚህ አይነት ስው ልቦና ይስጠው ማርክ እንኳን ደስስስ አለህ ማርክ አንተ ደሞ ጠንካራ ሆነህ ስኬታማ መሆን አለብህ ለአባትዬው እልህ 😢😢😢😢 የእውነት ሱያናድድ😢😢😢
@asqw6481
@asqw6481 11 ай бұрын
እረ ድራማ ነዉ
@GggGgg-dh2ls
@GggGgg-dh2ls 11 ай бұрын
ምስኪን አሳዘናችሁኝ እውነት 😢😢😢እግዚአብሔር አይለያችሁ ውይይይ
@hussenassen-wg1so
@hussenassen-wg1so 11 ай бұрын
ጀግና ብሮኬ ወላሂ ምንም አያመጣም ትክክል በጣም ያንተን ሃሳብ ነው የደገፍኩት
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m 11 ай бұрын
እኳን ደስ አለህ ማርክ ❤❤በነገራችላይ ሰዉየዉ ክፉ ነዉ እራሳችሁን ጠብቁ ፍቅር መቼም ቢሆን አሸናፊ ነዉ አይዟችሁ
@mihrattomas5664
@mihrattomas5664 11 ай бұрын
markiy & helu congregation ❤❤ የፍቅር አምላክ ይሪዳቹ❤
@ter2065
@ter2065 11 ай бұрын
ማርክየ በቅድሚያ እንኳን ደስስስሰሰ አለህ ሲቀጥል እሱ በተናገረህ ነገር እዳትቀየም ምንም ንግግሩ ልብ ቢሰብርም አድ ቀን ይፀፀታል ግን ደሙ ያልታሰበዉን እደራ አላህ ይስጥህ እደግ ተመደግ
@asqw6481
@asqw6481 11 ай бұрын
ድራማ ነዉ ተነጋግረዉ ነዉ
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 11 ай бұрын
ፈጣሪ ትዕግስቱን ይስጣችሁ 😢😢😢😢ይሔ አባት ግን መወያየት በመነጋገር አያምንም እንዴ😢😢😢
@alahamalaham
@alahamalaham 11 ай бұрын
አቤት ጎደኛ ወላሂ አደኛ ናችሁ እንሂድ አለ የኔወድም ሠዉየዉ አበዛዉ አሏህ ልብን ያራራዉ
@a21sjlakce32
@a21sjlakce32 11 ай бұрын
ምን አይነት ጉድ ነዉ ለማንኛዉም ማርክ እንኳን ደስ አለህ🎉 በዚህ ስአት የሄሉ ስሜት 😢😢😢
@user-hw9dq9gv9e
@user-hw9dq9gv9e 11 ай бұрын
አይይይይ አይዞህ ማርኪ ለፍቅር መፈተን ግድነው የተፈተነ ፍቅር ፀቶ ይኖራል ምናይነት መከራነው😭
@richseni123
@richseni123 11 ай бұрын
ቀኑን አበላሸበት ኡፍፍፍፍ ሃሉም በጣም ታሣዝናለች 😢😢😢😢 ይህ ሠውዬ ምንም ከማድረግ ወደኃላ አይል እራሥህን ጠብቅ በጣም ባለየ ሠው ነው ካፉ የሚወጣው በጣም የወረደ ቃል ነው የውነት ሁለቱም አሣዘኑኝ😢😢😢😢😢
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 11 ай бұрын
ማንአየድራማቢሆንስሆ
@user-gf6lc6vp7h
@user-gf6lc6vp7h 11 ай бұрын
እኔአላምንም አባቷበሚድያአታወጣም እውነትቢሆን
@user-su9nd9xy4n
@user-su9nd9xy4n 11 ай бұрын
ሽቀላ ነው 😂
@21MarYam
@21MarYam 11 ай бұрын
ትክክል
@ffa66.96
@ffa66.96 11 ай бұрын
ወድማችን ማርቆስ እኳን ለዚህ ክብር አበቃህ አይዞን ነገሮች እስኪያልፋ ያለፋሉ እናም ማርቆስ ጠካራ ሁን ወድሜ ሄሉየ የኔ ቆጆ አችም እግዚአብሔር ያበርታሽ ከባድ ነው ❤❤❤
@hanamarem6300
@hanamarem6300 11 ай бұрын
እራሳችሁን ጠብቁ አባቷ ጉዳት እዳያደርስባችሁ በንዴት ❤
@AaAa-yk4nx
@AaAa-yk4nx 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qe3iw2kv5f
@user-qe3iw2kv5f 11 ай бұрын
😢😢😢
@fhfgjg633
@fhfgjg633 11 ай бұрын
ወይኔ ምን ዓይነት አባት ነዉ😢😢😢 እና አይዞክ ማርክየ እንኳንም ደሰሰ አለክ
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 11 ай бұрын
ማርክየ እንኳን ደስ አለህ ግን ግን የሄሉ አባት ሳየው ደስ አላለኝም የሆነ ነገር እዳያደርግህ
@hilamoo928
@hilamoo928 11 ай бұрын
እኮ አኡዙቢላህ ሰዉየዉ ከባድ ነዉ
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 11 ай бұрын
@@hilamoo928 ወላሂ በጣም ከባድ ፈተና ነው ለሷም ለወድሟም ለማርቆስም ሁሉም ወጥመድ ውስጥ ገብተዋል
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 11 ай бұрын
በመጀመሪያ ማርክ እንኳን ደስ አለህ ❤ ይህ ሰውየ ግን ፍቅር አያቅም እንዴ በኢየሱስ ስም 😢😢😢😢😢😢
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 11 ай бұрын
ኣየ የናንተ ነገር እባካቹ ድራማነዉ ኣትፍረዱ ስዉ ያለ ፍቃድ እንዴት ነዉ ምድያላይ ድምፁ ይሁን ቪደዎች የምያወጣዉ
@Zeineb874
@Zeineb874 11 ай бұрын
አባቷ የኔ አባት ቢጤ ነው የኔ አባት እኔ በሆድኩበት መንገድ ወንድ ከተከተለኝ አለቀልኝ😭😭
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 11 ай бұрын
ምርጥ አባት ናቸው አትጥሊው ከምር
@alahamalaham
@alahamalaham 11 ай бұрын
😂😂
@user-yt6hx8br1i
@user-yt6hx8br1i 11 ай бұрын
​@@user-xc9xt4vp8sምርጥ አባትነቱ እንዳለ ሁኖ ስውን ማንቋሸሺ ጥሩ አይደለም
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 11 ай бұрын
ወላሂ የኔም ዶሮ ጠባቂ ነበር የሚያደርገኝ አልሀምዱ ሊላህ እልቅ 13 አመቴ ማግባቴ ጠቀመኝ 😂😂ምኑንም ሳላውቅ 😢😢እዳንግጀለጀልባቸው ነውኮ ወላሂ ለሌላ አይደለን ውደዋ ❤❤❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 11 ай бұрын
አባቴ ኩራቴ❤❤❤
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z 11 ай бұрын
የሄሉ አባት ምን አይነት ሰው ነው የልጆቹን ደስታ ነጠቃቸው ኧረ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ማርክ አይዞህ እራስክን አረጋጋ ደግም እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉❤ ሂወት ማለት ግን ኡፍፍፍ ባዱ ስትደሰት ባንዱ ታዝናለህ ብቻ ምን እንደምል አላቅም
@asqw6481
@asqw6481 11 ай бұрын
ድራማ ነዉ
@mrabdula5342
@mrabdula5342 11 ай бұрын
ግን ከጆሮዉለይ መዝጋት አልነበ ረባችሁምነበር 🎉🎉🎉🎉 ለማንኘዉም እኳንደስአለህ ማርክ
@user-os6jm1gw1g
@user-os6jm1gw1g 11 ай бұрын
ቀደም ፀ
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 11 ай бұрын
እኳን ደሥ አለሕ ማርክዬ💝ለሔሉ አባት ልቦና ይስጣቸዉ::✍️
@meazeiyoutube7928
@meazeiyoutube7928 11 ай бұрын
እንኳን ደሰ አለ ወንድማችን ማርክ አይዞህ አንተ ጎበዝነህ ሁሉም ታልፈዋለህ እግዚአብሔር ከንተጋር ይሁን ፍቅር ሁሉንም ያሽንፋል ታገስበትግሰት ይህፋተና የእኔም ታረክያለኩበትነው😢
@sojoo3399
@sojoo3399 11 ай бұрын
አባቱዋ ምን አስቡ ነው ወይኔ ማርክን ምን አርግ ነው የሚለው ምስኪን አይዙህ ሂለን ፈጣሪ ይርዳሽ እደዚህ አምሮብሽ አባትሽ በመሀል ገብቶ ቀናችሁን አበላሸው ሲያናድድ
@seadibistimatube7136
@seadibistimatube7136 11 ай бұрын
ለምርቃትህ ስላደረሰህ እንኳን ደስ አለህ ሲቀጥል እውነት ቢሆን እዛው እናንተው ትጨርሳላችሁ እንጂ ከመጀመሪያ ጀምሮ የአባቷን ገመና (ክፋት) ሚዲያ ላይ አታወጡም ነበር so አሪፍ ድራማ ነው ነቅተናል ቀጥሉበት
@emansabt1958
@emansabt1958 11 ай бұрын
እኔም እያልኩ ነበር የምር
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 11 ай бұрын
እኔራሱ ከጅምሩ ጀምሮ ስለአባቷ የሚሉት ነገር ምንም አልተዋጠኝም ድራማ ነው የሚመስለው እውነት ቢሆን የአባቶን ገመና አደባባይ አያወጡም
@emansabt1958
@emansabt1958 11 ай бұрын
ዩቱብ የሚሰሩበት አይዲያ ሲያጡ የማያልቅ ድራማ ይዘው መጡ መጀመሪያ አብርሽ ነበር ከዛም እነዚህ የኛ አለመንቃት ነው የሚገርመው
@seadibistimatube7136
@seadibistimatube7136 11 ай бұрын
@@zdnurutube7455 አወ ድብን ያለ ድራማ ነው እኛን መጫወቻ አግኝተውናል ይቀልዱብን ብዙዎቹ እውነት መስሏቸው ሲያስኑ ይገርሙኛል
@seadibistimatube7136
@seadibistimatube7136 11 ай бұрын
@@emansabt1958 የአብርሽ ድራማ እይታውንና ሰብስክራይቡን ከፍ አድርጎለት ያዩ ጊዜ ነው እነዚህም ያንኑ አይነት ድራማ ይዘው የመጡት አስቢው እስኪ እውነት ቢሆን ነገ አገባታለሁ የሚስቴ አባት ነው የሚለውን ሰው ገመና ሚዲያ ላይ ሊያወጣ? የማይመስል ነገር
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 11 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ይቅር ይበለው የሄሉ አባት ምን አይነት ድንጋይ ነው ማርኮ አይዞህ ሁለታቹም ሰለ ምትዋደዱ ኢየሱስ ጣልቃ ይገባል ተባረኩ ሁላቹም❤❤❤❤❤❤❤
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz 11 ай бұрын
ምን አይነት አባት ነው በእመብርሀን ጨካኝ ኦፉፉፉፉፉፉፉፉ እንኳን ደስ ያለህ ማረክዬዬዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቀኑን አበላሽበት😢😢😢😢
@mehaleta1348
@mehaleta1348 11 ай бұрын
እረ ኡ ምናይነት አባትነው ግን በማርያም የኔ ውድ ሄሉ እሳዘነችኝ ማርክ አይዞክ ወድሜ ❤❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 11 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ እንኳን ለዚህ አበቃህ ❤ወንድማችን ❤ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድላችሁ❤
@yani730
@yani730 11 ай бұрын
congregation🎉❤ ከ እንደዚ ኣይነት ኣባት እንካንም ያላወቅኩት ኣባቴ😢
@busyline5298
@busyline5298 11 ай бұрын
ይህ አባት አይደለም የጀራ አባትም ሊሆን አይችልም እግዚአብሔር ይመስጌን እንኳንም አባቴ ሳላቅህ ሞተሀል ነፍስህን ይማርልኝ
@sebletube6489
@sebletube6489 11 ай бұрын
ማርክ እንኳን ደስ አለህ ያሰብከውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ ደስታህን የማጠፋ ነገር እግዚአብሔር ያጥፋልህ ያተ መመረቅ ለናት ለሚወዱህ ደስታ ነው ሁሉም ያል ፋል
@maqdashabtamuu3288
@maqdashabtamuu3288 11 ай бұрын
እኳን ደስ አለክ ወድም አትጨነክ ፈጣሪ ያዉቃል እሷ ጠካራ ናት ይህንን ታልፋታላቹ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 11 ай бұрын
ማርክ እኳን ደስስ አለህ❤❤❤❤ ሔሉዬ አባትሽን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 11 ай бұрын
ምንአይት ሰዉየ ነዉበስመአብ እግዚአብሔር ይቅር ይበለዉ እህቴ ሄሉ ፍቅርሽ ልብሽጠብቂ ❤👏
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 11 ай бұрын
አይ ሔሉ አግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ምናለ ልብስዋን ይዛ በወጣች ጠዋት ብዬ ተመኝሁ ትግስት አርጉ ሁሉም ያልፍል በግዜው ማርክ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤
@aooa7845
@aooa7845 11 ай бұрын
አጋሪቱ ሂግ ዩላም እራሳቹህን ጣቢቁ እበካቹህ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@ter2065
@ter2065 11 ай бұрын
በቃ ማርክየ ተዋት ተዋት እድ አባትዮዉ ግን በጣም ዘርጤ ነዉ ተወፈሩ ሰዉ አይፈሩ ያሉት ወዶ አይደለም ሰዉ ስለቀጠነ ድሀ ነዉ ማለት ነዉ 😭😭😭😭 አይይይይይይ ግዜ ያወጣል ያወርዳል
@konjitkonjit5562
@konjitkonjit5562 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😢😢😢😢
@ter2065
@ter2065 11 ай бұрын
@@konjitkonjit5562 ወላሂ አያስቅም አጀቴ ነዉ የተቃጠለዉ እኔ የ ዛሬ5 አመት ላገባ ስል ስለቀጠነ ብቻ ይሄን ቆረቆዳ አታገቢም ባልም አይሆንሽም ብሎ አባቴ ንቆት ነበር ግን ለሡ ትምህርት ሆነዉ 12 ሽ እሪያል ነዉ ወርቅ እራሱ የገዛልኝ የማይቀየር የለም አሁን ጥብድል ያለ ሀብታም ሆነ
@konjitkonjit5562
@konjitkonjit5562 11 ай бұрын
@@ter2065 💔💔💔😢😢😢
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 11 ай бұрын
ኢሄ ነገር ድራማ ካልሆነ በጣም ከባድ ነው አባትየው የአባት ጣእም ይቆርጣል ይሄሁሉ ሆና ሄሉ ስሜቱ ከባድ ነው አብሽሩ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@memeazanaw655
@memeazanaw655 11 ай бұрын
ማርቆስየ አይዞህ ሁሉም ያልፍና ትተዛዘባላችሁ እሱ በገንዘቡ ነው ሚተነፍስ ነገ አንተ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ሀ ሀብት አላፊ ነው የሄሉ ደስታ ውሃ በላው ምስኪን ፍትህ ለሄለን
@askidesta4271
@askidesta4271 11 ай бұрын
ለምርቃቱ እንኳን ደስ ያለህ ጤና ካለ ለሁሉም ግዜ አለው ሠው ካሠበው ፈጣሪ ያመበው መጭው ዘመን የሠላም የጤና ይሁንልን አሜን
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 11 ай бұрын
ምን አይነት አባት ነው በፈጣሪ 😢😢😢ለማንኛውም ማርክ እንኳን ደስ አለክ ለምርቃትክ
@hayatyehadiyayoutube
@hayatyehadiyayoutube 11 ай бұрын
ድራማ ነው ሰውዬው አራትሲት ነው
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 11 ай бұрын
​@@hayatyehadiyayoutubeእንደው ድራማ ከሆነ ከሁሉም ላይ ነው ሰብስክራይቤን የማነሳው እኛን እያሰቃዩ ድራማ አለ እንዴ
@ethiopianloveh152
@ethiopianloveh152 11 ай бұрын
ይህን ስውየ አታምጡብን እር እባካችሁ እኛንም መጥፎ ነገር እድንናገር አታድርጉን ምን አይነት አስተሳብ ነው ጤነኛ ነው
@genetzegeye3752
@genetzegeye3752 11 ай бұрын
ብሩኬ በጣም ምርጥ ጎደኛ ነው እንሂድ አለኮ ውይ❤❤❤ከዛላይ ትግስቱ ቀጥልበት
@zdyemariyamlji
@zdyemariyamlji 11 ай бұрын
እፉፉፉፉፉ አሁንስ አባሰው ምን አይነት አባት ነው በፈጣሪ አጀቴ ቁርጥ አለ ሄሉ ደስ ብሏት ልታስመርቀው ፏ ብላ የኔውድ ስታሳዝን እኔ እንደዚህ የተናደድኩ እሷ እንደት ልትናደድ ነው የምር ቅጥል ነው ያልኩት አይዟችሁ ሄሉየ ማርክ ትግስቱን ይስጣችሁ ኡፉፉፉፉ😢😢😢congratulations 🎉markye
@kubratube2897
@kubratube2897 11 ай бұрын
አባትዬዉ ግን ለሠዉ ሥሚት እና ሞራን አያሥብም ለገዘብ የቀረባት መሥሎት ነዉ ተገዘብ ና ተህይወትህ ምረጥ ያለለት በቅቶኛን ወላሂ ማርክ አይዞህ ሥሚትህን እንረዳሀለን በርታ
@aliuaq9039
@aliuaq9039 11 ай бұрын
ግን ማርቆስ ለምን ነው ማተብ የለህም የሁለቱች ማሀተብ ያምራል 🥰🥰🥰
@user-fm7cq1ss4c
@user-fm7cq1ss4c 11 ай бұрын
ድራማዉ ክፍል ስት ነዉ የሚቃጨዉ😮😮😮
@user-xs7mz2ry4c
@user-xs7mz2ry4c 11 ай бұрын
እኔም እንደዛ ሳስብ ነበር 🤣🤣
@emoydseta2899
@emoydseta2899 11 ай бұрын
ሄሎ፡ናማርክ፡የፍቅር፡መቀስ፡ገብቶባችሁል😢🎉🎉
@dffgggy7933
@dffgggy7933 11 ай бұрын
ትወናው ተሳክቶላችኋል አይ የኛ ሰው እውነት እሚመስለው እኮ አይጠፋም😂😂😂
@MeryemSdme
@MeryemSdme Ай бұрын
ወይኔ ሄሉየ ሥታሳዝን እደዛበደሥታ ቆይተሺ አይዞህማርክየ ያጋጥማል 😢😢
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 11 ай бұрын
ማርክ አይዞ ጌታ ማልካም ነው 😭😭😭🌹🌹
@HannaHelwa
@HannaHelwa 11 ай бұрын
Derama new
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 11 ай бұрын
@@HannaHelwa አይመስለኝም ድርማ 🙄🙄
@emoydseta2899
@emoydseta2899 11 ай бұрын
ውይ፡ሰቀቀን፡ማርክ፡መቼነው፡እፎይ፡ብለክ፡ምትኖረው😢😢😢😢😢😢😢😢😢፡ያለስጋት፡ከሄሎጋ፡አረ፡አባታ፡ኦ፡አደገኛ፡ነው፡አረ፡በምርቃትህ፡ቀንኳ፡፡😢ሳትደሰቱ፡አብራችሁ፡ተሰማኝ
@feesaum6832
@feesaum6832 11 ай бұрын
ይመሥለኛል ድራማ እየሠሩ ነው ባለፈው እነ አብረሀም ፕራክ አድርገውት እተርቪው ላይ ሲጠየቁ ተዋናይ ነው ያሉት 🙄🙄🙄🙄🙄🙄😜😜😜😜😜
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 11 ай бұрын
ስንት አይነት አባት አለ በአላህ አጂብ ለነገሩ የኔም ከዚህ አባት ይብሳል ፍቅር ያሸንፋል አብሽሩ ዞሮ
@GccGgg-ok9jm
@GccGgg-ok9jm 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ምናይነት ነገርነው
@Balee14
@Balee14 11 ай бұрын
ምን አይነት ክፉ አበት ነው ሱብሀን አላህ
@sebletmene8539
@sebletmene8539 11 ай бұрын
በዚህ ስዓት ምን ይሰማት ይሆን ሄሎ 😢የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ያበርታት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢
@theema4770
@theema4770 11 ай бұрын
ማርክየ አይዞህ 😢😢 ግን ደብቀህ ሥልክ ገዝተህ ሥጣት እሡ ሣያያት ደብቃ እድታወሩ፡
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 11 ай бұрын
ሄሉካ ትለያለች አቦ እውነተኛ ፍቅር ፈጣሪ አለ አይ ደስታ ነጣቂ አባት❤❤አለች እጂ ያብርሽ ፍቅረኛ በቤተሠብ አሳባ የሄደች ፌክ ነበረች?
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 11 ай бұрын
በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ የኔ ዉድድድድ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 11 ай бұрын
@@GsfDds-zg8wu 😂😂ምን ላርግ የወሬ ሱስ
@rabia647
@rabia647 11 ай бұрын
ወይይ ማረከየ አይዞከ ወደሜ😭😭😭😭
@hajerahajera4366
@hajerahajera4366 11 ай бұрын
ኧረ ጉድ ሰዊዪዉ ፃብ እየለዉነዉ ዉንድሚ። ረሱሂነ ጠብቆ ሽበዉ ወዛ አይዲለማ 🤔🤔😍😍😍
@saditube8617
@saditube8617 11 ай бұрын
ብሩኬ ግን ስወደዉ የኔ ቆንጆ የጎደኛ ጥግ
@hdjt6705
@hdjt6705 11 ай бұрын
አራ ምን አይነት ሰዉዬ ነው😢
@2-nl9dw
@2-nl9dw 11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አለች ቀበሮ😢😢😢😢😢
@Nab19
@Nab19 11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ብቻ የቅድሰሜኪኤል ያለህ
@sameraha772
@sameraha772 11 ай бұрын
ቀበሮ😂😂😂
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 11 ай бұрын
ክክክክክ ቀበሮ አለችም ክክክክ
@abebabedir4392
@abebabedir4392 11 ай бұрын
ፍሬም ነው ያለው ወይ ዘንድሮ
@Z1861z
@Z1861z 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 11 ай бұрын
ወይኔ ሄሉዬ እንደዛ ቆንጆ ሆና እሄ መፈጠሩ በጣም ያሳዝናል ማርኪ Conger ብለናል
@SITiRAAdem225
@SITiRAAdem225 11 ай бұрын
ኮሜቶነች ተመካክረው እኛን እየተጫወቱብን ነውኮ ፕራክ😂😂😂😂😂
@user-jy4ni6rb2j
@user-jy4ni6rb2j 11 ай бұрын
ሥልክ ገዝተህ ሥጣት የፍቅር መቀሥ አይጠፋም ለማንኛውም እንኳን ደሥ አለህ ማርክ😊😊😊😊
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 11 ай бұрын
አባቷ ነገር አለ
@mulu6386
@mulu6386 11 ай бұрын
Congregation🎉🎉🎉❤❤❤ እንኳን ደስ አልክ መሪክ አይዞችሁ ፈጠረ የስታካከል 😢
@FhhfFjgtt
@FhhfFjgtt 11 ай бұрын
እንኮን ደስስስስ አለህ ተዋቸው በቃ ምነው ሸዋ
@fufuilu1212
@fufuilu1212 11 ай бұрын
ወይኔ ደስታቸውን ቀማቸው ውይ ምን አይነት አባት ነው ግን አይዞያቹ ማርክዬ እና ሄሉ😢😢
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 11 ай бұрын
ናፍቃቹ ናባር ዳስ አላኝ ስልይውቹ ❤❤❤❤
@ffttt8353
@ffttt8353 11 ай бұрын
አየ አባባ ግን ክፉ ናቸው እፍፍፍ 😢😢😢
@genetdeug6172
@genetdeug6172 11 ай бұрын
እረ ምን አይነት ሰዉዬዉ ነው በፈጣሪ ደስታህን እንዳጨለመብህ ደስታዉ ይጨልም😢😢😢
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w 11 ай бұрын
እዉነት ወደኋላ ስታስሪ ነው የሚያምረው አሁን ባትቆረጭው ምናል አያምርብሽም በተረፍ ቆጆ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemijemi9368
@jemijemi9368 11 ай бұрын
ምን አይነት ቀሽም ነዉ የገባዉ የምስለኝ ነበረ ዘበሉት እናተ እደትለየዩ
@phoneiphone4843
@phoneiphone4843 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለክ ማርካ❤
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ማርክ❤🎉 እፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነዉ ያባቷ ነገር 😢ለማንኛዉን አይዟችሁ በሂዴት ነገሮች ይስተካከላሉ
@user-tw5ir6fd9c
@user-tw5ir6fd9c 11 ай бұрын
ማሪቆስ ሁሉም ምታስተካክል ከጠየቁዋት የማታሳፍር እናት አለችን እሱዋም ድንግል ማርያም ነች ፃድቃኒ ማርያም ሂድ ጠይቃት እሱዋን ይዞ ያፈረ የለም ጠይቃት ደጁዋ ርገጥ
@zalikahansn9518
@zalikahansn9518 11 ай бұрын
እንዴ አበበ እንደዝ አይበልም😂😢
@irikrir538
@irikrir538 11 ай бұрын
እኳን ደስ አለክ ማርኬ ግን ድራማዉ ይብቃቹህ😂😂😂
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 11 ай бұрын
የምረ ሰውን ወጀል ይከታሉ😂😂😂😂😂
@ikramtsegaye9082
@ikramtsegaye9082 11 ай бұрын
እኔ እራሱ ደራማ እየመሰለኝ ነው
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 11 ай бұрын
ቆይግን ለምንድነው በተመልካቹችህ ላይየምቀልደው ይሄድራማነው አደኛ ስትመረቅ የታሉ ቤተሰቦችህ መቸም እነ ለምለም ሳይመጡ አይቀሩም ሲቀጥል የሁላችነም ወላጂ ይቆጣሉ ብዙነገር አለ ግን ደግሞ የሷንወላጂ የተለየአደረጋችሁት ለምንድነው ለድራማብላችሁ ቤተሰቦቻችሁን እድጠሉ የምታደርጉት አይበቃችሁም እንደ ድራማው አውሬ እኮ ነው ያደረጋችሁት አባቷን እንደ ሲበዛም ያስጠላል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 11 ай бұрын
እንዳዉ ወሏሂ በሥጋት ማለቃችን ነዉ እኛም እሰኪ ወይም ወንድሟን አቅርቡትና ያለችበትን ሁኔታ ይንገረን😢😢😢
@fatmaabdullah4363
@fatmaabdullah4363 11 ай бұрын
ቃጣይ ምን እደሆና ልቀቁልን አይዞህ ማርክ 😢😢😢
@selamteke1007
@selamteke1007 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉እንኩዋን ደሰ አላችሁ
🛑ሄለን ወድቃብኛለች ድረስልኝ ወንድሙን ሰራሁለት
9:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 108 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 343 М.
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 21 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
what will you choose? #tiktok
00:14
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 3,5 МЛН
🛑ተጠርጦሪ ወንጀለኛ ነክ
20:19
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 88 М.
ሰርፕራይዝ ተደረገች
8:47
Rich Man Miko
Рет қаралды 37 М.
🛑ሄለን አባቷ ይቲዩብ እንደምሰራ አወቀ😱😱
22:46
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 143 М.
🛑ማርክ ከባድ ስሜት ውስጥ ነው
17:58
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 117 М.
🛑ማርክ ከሆስቢታል አሶጥቶ ወሰዳት😨
18:13
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 119 М.
🛑የተንቢ ወርቅ ሰታኝ አርግላት አለችኝ❤@yetenbitube1
8:15
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 251 М.
🛑ሄለን አሳበድናት በጠርሙስ ልቶጋት
19:14
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 251 М.