No video

🚦 ማስተዋል እያዩ - ጀግና | Mastewal Eyayu - Jegna | New Ethiopian Music 2022 - ( ከሠላም ኢትዮጵያ ከሱራፌል ጋር መድረክ )

  Рет қаралды 575,767

Selam Ethiopia With Surafel

Selam Ethiopia With Surafel

Жыл бұрын

#Masetewaleyau #jegna #yidnekachewgeleta #ethiopianmusic #ethiopianidol #ethiopianentertainment #selamethiopiawithsurafel #newyear #addisamet #holiday #tilahungessese #musicicon #ethiopianartist #jegna #newyear #tiktok #ethiopia
በየሳምንቱ የሚለቀቁትን ፕሮግራሞች ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑን |
• Face book | / selamethiopia21
• Instagram | / selamethiopia21
• KZfaq | bit.ly/3Q8H4gb
•Tiktok | vm.tiktok.com/...

Пікірлер: 205
@user-cn1dp2yv7t
@user-cn1dp2yv7t Ай бұрын
የዚህ ዘፈን ችግሩ ማለቁ 😢❤
@martaderbe658
@martaderbe658 Жыл бұрын
ሰው ላመነበት ሞያ ዋጋ ሲከፍል እንዲህ ያስታውቃል፤ ጀግና ነህ በርታ……..
@abeladere1563
@abeladere1563 Жыл бұрын
አዉን በዚዉ ግለት አልበምህን ብታወጣዉ አንደኛ ደረጃ የዘመኑ ዘፍኝ ትሆናለህ በጣም ጀግና ድምፃዊ ነህ👌👌👌👍👍👍👍👏👏👏😘
@mikiyasmulugeta1103
@mikiyasmulugeta1103 Жыл бұрын
የምር ጀግና ነህ እንደውም ከመጀመርያው በዚ ያለው ያምራል ለስለስ ያለው በርታ 👏👏👏👏።
@louljr4762
@louljr4762 Жыл бұрын
Teru admachi nake enm baze nw yatemacagi
@selamsolomon9833
@selamsolomon9833 Жыл бұрын
Vvv b77 yuk 0mnyt fb b TV
@genetemaryam3967
@genetemaryam3967 Жыл бұрын
እኔም ከዋናው ይሄኛው ወድጀዋለሁ👏👏😍
@binambekele1762
@binambekele1762 Жыл бұрын
የዓመቱ ምርጥ ሙዚቃ !!❤️
@yetemworkmetages
@yetemworkmetages Ай бұрын
ጀግና 🎉🎉🎉አንተ ትለያለህ❤❤❤
@chalachewcharly4304
@chalachewcharly4304 Жыл бұрын
ማስትዬ አንተ ትለያለህ ወንድሜ ሠርፀ ተናግሮታል እኔ ልድገመው ማዲን አተነዋል አንተን ተክቶልን ሄዷል በርታልኝ አባቴ
@tadelegetasetegn5519
@tadelegetasetegn5519 Жыл бұрын
ሙዚቃ ቦታዋን አገኘች። የምር አንተ እራስክ ጀግና ነክ በርታ በርታ ጥበብ ከጠቢባን ጋር ስትሆን እንደዚ ነው የሚያምረው የሚገርም ሙዚቃ ነው
@getachewkifle6596
@getachewkifle6596 Жыл бұрын
ማስቴ አንተን ያደነኩህ ዛሬ አይደለም 2009 ባ/ዳር የፋሲካ እለት ጨጨሆ የባህል ምሽት የተዘጋጀው ዝግጅት ላይ ነው ባህር ዳር ከመጣህ እንዳገኝህ አደራ ጌታቸው ነኝ የነዋይን ሀገሬ ምንአጣሽ የሚለውን ስትለቅ ያላዳረስኩት ሰው የለም በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ የራስህ የሆኑ ምርጥ ዘመን የማይሽረው ሙሉ አልበም እጠብቃለው የፈጀው ይፍጅ በጥንቃቄ ስራ በርታ ቻዎ።
@user-vk3gc9qp9x
@user-vk3gc9qp9x 2 ай бұрын
anten semto mehon alebet yehen yemesele album yawetaw gn yemiyanadew altesemaletem ene kesemawchew albumoch mulu yesu yeleyal
@lifeofabe4806
@lifeofabe4806 Жыл бұрын
የማዲ ተተኪ 💥💚💛❤
@daveemusic5242
@daveemusic5242 Жыл бұрын
የ ማዲ ምትክ🎉👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@mahiyehanalej6591
@mahiyehanalej6591 Жыл бұрын
Naturally gifted , i'm in love with his voice 🔥🔥🔥
@muhamedahemed5505
@muhamedahemed5505 Жыл бұрын
የሚያጀግን ዘፈን ከጀግና ድምፃዊ ዋው!
@tesfayesilshe8785
@tesfayesilshe8785 Жыл бұрын
ወይኔ እነ ጊልዶ ሳንቾ ቀበርቾ አስበላሀቸው ምንአይነት ድምጽነው ግጥም ቅንብር 10/10
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 Жыл бұрын
ሰርፀ በማዲንጎ የቀብር ስነ ስርአት ላይ ማዲንጎን ይተካዋል ያለው ማስተዋል እያዩ ማለት ይህ ልጅ ነዉ
@abrehamtsegaye9041
@abrehamtsegaye9041 Жыл бұрын
አዎ
@agegnehudemewoz975
@agegnehudemewoz975 5 ай бұрын
Oooo
@agegnehudemewoz975
@agegnehudemewoz975 5 ай бұрын
Ooooo ooh
@solomonfikre540
@solomonfikre540 Жыл бұрын
ማስሬ ቀኑን ሙሉ የማይሠለች ድምፅ ሠላምክ ይብዛ 🙏
@helenmelash
@helenmelash 4 ай бұрын
one of a birrilant muscian on earth mastu thank you ante rash gegna neh
@musicahiwote21
@musicahiwote21 Жыл бұрын
በጣም መልዕክት ያለው ሁሌም እንደ አዲስ የሚደመጥ ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ ነው እናመሠግናለን ማስተዋል🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamsolomon9833
@selamsolomon9833 Жыл бұрын
💪
@danbezstudio4740
@danbezstudio4740 Жыл бұрын
ዎው ይሄ ሰው የምር ገራሚ ተፈጥሮ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ማለት ይሄንን ነው።
@merhawit758
@merhawit758 11 ай бұрын
Am in love with his voice, his song beautiful lyrics. I listened to this all day. ❤❤❤
@ketemagetachew5873
@ketemagetachew5873 Жыл бұрын
በርግጠኝነት ለኔ አንደኛ ነህ
@mikiyasasfaw9259
@mikiyasasfaw9259 Жыл бұрын
ሙዝቃ እንደዝህ መልክት ሲኖረው ነው ደስ የሚል 👏👏👏
@dagmawikindu4773
@dagmawikindu4773 Жыл бұрын
አላዝን አላዝን ግልፁን ልንገርሽ ወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽ ከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪ የወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪ ኧረ አይደለሁም አይደለሁም ደህና ደካማ ጎኔን በአንቺ አዩብኝና ስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳር የወደቀ ዛፍ መቼ ያጠዋል ምሳር ቀን የሰጠው ለታ ቅል ድንጋዩን ሰብሮ ወትሮስ እንደ ጀግና ያውቃል ወይ ፎክሮ አገኘሺኝ እንጂ ድንገት ስዘናጋ ባልቆጨኝ ለፍቅርሽ የከፈልኩት ዋጋ ሳስበው ሳሰበው ገባኝ ሳዳምጠው ውስጤን ሽንፈት አልለውም በቃ በአንቺ መበለጤን እንኳን ሰው ደካማዉ ቀርቶ የፈጠረው ጌታ ተስሞ ተሸጧል በወዳጁ ማታ ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው ከመረረማ በእኔ ሚብሰው ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ አላዝን አላዝን ግልፁን ልንገርሽ ወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽ ከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪ የወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪ ኧረ አይደለሁም አይደለሁም ደህና ደካማ ጎኔን በአንቺ አዩብኝና ስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳር የወደቀ ዛፍ መቼ ያጠዋል ምሳር ባልጨክን ነው እንጂ ፊቱን በአንቺ ጉዳይ ቤቴን ባልጎበኘው አሳስቆ ገዳይ ወዶ መለየትን ቢመርም ልቅመሰው ከእንግዲህ ውለታን አልጠብቅም ከሰው ብቻ ቀርቦ ጉርሻ ልምዱም ባልኩራራበትም ሰው ራቀኝ ብሎ መቼም እጅ አፉን አይስትም ለምን ስል ልከፋ ደሞ ልዘን ምን በወጣኝ አንድ አንቺን ነው እንጂ ሀቄን አያሳጣኝ ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው ከመረረማ በእኔ ሚብሰው ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ
@kidaneabraha1390
@kidaneabraha1390 Жыл бұрын
What a legend....love from Eritrea🇪🇷👈🏿
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
አደራ ሰው አትመን ወንድሜ ፈጣሪ ከክፉ አይን ይጠብቅህ የማድንጎ ተተክ የኔ ጀግና ደጋግሜው ብሰማው አይሰለቸኝም በርታ
@juditekle2919
@juditekle2919 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አቦ እንዴት ነፍስ ያድሳል
@yetemworkmetages
@yetemworkmetages Ай бұрын
ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው ከመረረማ..........❤
@adamabdu5327
@adamabdu5327 Жыл бұрын
ትችላለህ አልበም ስትወጣ ማየትም መስማትም እንፈልጋለን በርታልን፣
@zeweterengdawork3466
@zeweterengdawork3466 10 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ። ከምር አንደኛ
@rimomelese8871
@rimomelese8871 Жыл бұрын
ድንቅ ድምንፅ ነው ያለህ ስራበት 👏👏👏👏👏👏 ዳግም ማድንጎ 😔😔😔😔😔
@letagenat4478
@letagenat4478 Жыл бұрын
የማዲንጎ ምትክ በጣም ትችላለህ 👏👏👏👏👏❤❤❤❤
@meliktenebiyat657
@meliktenebiyat657 Жыл бұрын
Jegna ye jegna jegna 🥰👏
@yselamlove7933
@yselamlove7933 Жыл бұрын
በምን ቃላት እደምገልጸው አላውቅም ግን አንጀት አርስ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ብየዋለሁ
@merolayaqoub1024
@merolayaqoub1024 Жыл бұрын
ደጋግሜ እየሰማውት የማይሰለች የሚገርም ድምፅና ግጥም
@user-ui7zf3rp3z
@user-ui7zf3rp3z Жыл бұрын
ችግሩ እኮ እናተ ቶሎ ቶሎ አመዝፍናቹ ነው የማንም ነቀለጃ የሆነው የምር ጀግና ነህ
@bekaluwudu6631
@bekaluwudu6631 Жыл бұрын
የምር ጀግና ነህ እንደውም ከመጀመርያው በዚ ያለው ያምራል ለስለስ ያለው በርታ 👏👏👏
@yohanesamsalu3368
@yohanesamsalu3368 Жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ የሚወጣለት ነገር የለም በተለይ ስሰማዉ ማዲንጎ ያለ ያክል ነዉ የሚሰማኝ
@markonyedidiya2976
@markonyedidiya2976 Жыл бұрын
ማስቴ በጣም ነው የምውድህ የማደንቅ እግዚያብሄር በጤና ትልቅ ቦታ ያድርስህ ግን እራስህን ጠብቅ ስለምሳሳልህ ነው አድናቂክ ነኝ ከሐረር
@Israelxox
@Israelxox 6 ай бұрын
One of the best Ethiopian stage! Thank you the designer, much appreciated ❤
@meronmeri2576
@meronmeri2576 Жыл бұрын
I'm so confused whan I listened this song I remember all things on my past love story 😢😢😢😢😢😢😮😮
@ahmedintemam3029
@ahmedintemam3029 Жыл бұрын
አንተ ጀግና ሠው ትመቸኛለህ በርታልኝ
@gadisaargasa
@gadisaargasa Жыл бұрын
ያምራል !!!!!! የምር ትችላለህ ። ጀግና
@abduseid6370
@abduseid6370 Жыл бұрын
Surafel is a good Ethiopia young guy
@metasebiatsige3636
@metasebiatsige3636 7 ай бұрын
ድምጽህ እኮ የተለየ ነው!!! አድናቂህ ነኝ።በርታ ወንድማለም።❤❤❤❤
@kidistamare8781
@kidistamare8781 Жыл бұрын
Wow I listened this the whole day.what a voice lyrics melody..
@David-dx4yn
@David-dx4yn Жыл бұрын
በቃ ምን ልበልህ ትችላለህ 👏👏👏
@etsubednkemulu1638
@etsubednkemulu1638 4 ай бұрын
I love it very much ❤️❤️❤️
@manenet2867
@manenet2867 Жыл бұрын
ዋውውውውውውውው የሚገርም ድንቅ ተሰጥኦ እና ችሎታ😱🙏☘️🌺🙏☘️🌺🙏☘️🌺👏🏾💪👏🏾💪
@mamealemu9539
@mamealemu9539 10 ай бұрын
እውነትም ጀግና ትችላለህ
@brookhailemaryam6847
@brookhailemaryam6847 Жыл бұрын
የዘመኑ ጀግና የሙዚቃ ባለሞያ ነህ ከዚህ በላይ መናገር ከልጅነቴ ጀምሮ ሙዚቃ ሰምቻለው መርካቶ ተወልጄ ነው ነው ያደኩት ሲኒማ ራስ አካባቢ
@etiopiyaye5656
@etiopiyaye5656 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ሙዚቃ አዳማጭ አደለሁም ግን ለኔ ለሴቷ ተናግረህልኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
ይህን ዘፈንን ለምወድት ለተውለድኩባት ኢትዬጵያ ሀገሪይሁን በተለይ በህውት እና በኦነግ ግዜ ላለችው እትዬጵያ ኢትዬጵያን አፍቃሪ ቨርስ ኢትዬጵያን የሚጠላ!!! አማራ ባሁ ሰአት ኢትዬጵያን እያሰበ የዘፈነላት ነው መስሎኝ ነው የተሰማኝ
@babuabush6590
@babuabush6590 Жыл бұрын
ኡፋ .... ተመስገን! ... የሚያስብል ድምፅ።
@tigisthabtegiorghis4141
@tigisthabtegiorghis4141 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ወርቅ ድምፅ እ/ር ይጠብቅልን አይናችን ነህ!!!!
@lamriworku2783
@lamriworku2783 Жыл бұрын
ዋው ድምፅ 👍
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
የእውነትም ጀግና ነህ ካወጣኸው አንስቶ እስካሁንም ቲክቶክ እንሰራንብህ ነው
@ethiopiaethiopia7538
@ethiopiaethiopia7538 Жыл бұрын
በፍፁም የተሸወደውን ላስቀምጥ ከዋናው ሙዚቃ በዚመልኩ ቢቀርብ ጥሩ ነበር የሙዚቃው የግጥሙ ፍሰት በአሳብ ይዞ ጭልጥ ይላል ሌላው ይችላል የእውነት ጀግና ነው ልጁ
@user-qc7nz3cd2f
@user-qc7nz3cd2f 9 ай бұрын
Andegna Nek Abo !!!!
@emuyetilahun6068
@emuyetilahun6068 10 ай бұрын
Wooow እውነት ነው ጀግና ነህ ድምጵህ ልዪ መልክቱማ ልዪ ነው ሰው ማመን ቀብሮ ነው እስቲ ንገርልኝ ማን ማንን ይለማመጣል ሕይወት ይቀጥላል ወደ ፊት ነው 😢😢😢
@haileyesusteklearegay3165
@haileyesusteklearegay3165 Жыл бұрын
Best performance ..❤
@seblybiruk8988
@seblybiruk8988 Жыл бұрын
maste 1gna
@meronalemnew6164
@meronalemnew6164 Жыл бұрын
ዋዉ ቃላት አጣሁልህ ጀግናዬ በርታልን😊
@user-tn2td3vw2n
@user-tn2td3vw2n 8 ай бұрын
wwoo አውነት ነዉ ጀግና ❤❤❤
@mahtebubekele9342
@mahtebubekele9342 Жыл бұрын
It really reflects and touches many lives
@tadessegetabicha9313
@tadessegetabicha9313 Жыл бұрын
ተፈጥረሃል 🙏 ትችላለህ 🙏
@tivod4483
@tivod4483 Жыл бұрын
jegena
@ejgayehubirhanu3085
@ejgayehubirhanu3085 11 ай бұрын
ከስትዲዮ ከወጣው ጋር አንድአይነት የሚገርም ነው የባህር ዳር እንቁ ማስተዋልዬ።
@ZedagimKidusan
@ZedagimKidusan 4 ай бұрын
Mariyamn tchilalk🥰🙏 brovo
@abelyosef1477
@abelyosef1477 Жыл бұрын
best music jegna
@metsnanatwegu8679
@metsnanatwegu8679 Жыл бұрын
Andegna new
@besrattameru4428
@besrattameru4428 Жыл бұрын
ጀግና የጀግና
@GemechisEjeta
@GemechisEjeta Жыл бұрын
ማስተዋል እያዩ - ጀግና
@jowinabelay4705
@jowinabelay4705 Жыл бұрын
You’re so talented Masteye....... I love your voice & the music too 👏🏼👏🏼👏🏼 keep it up 🙌🏻🙌🏻
@samuelanteneh5427
@samuelanteneh5427 10 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው
@semereasmelash3517
@semereasmelash3517 Жыл бұрын
Wt a voice bro naturally gifted
@samsonmesfin4686
@samsonmesfin4686 Жыл бұрын
Ante eraske jegena neke bro 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 Жыл бұрын
wow what a talented young singer...!!
@ethiopiamamaye5591
@ethiopiamamaye5591 Жыл бұрын
አረ ድምፅ ♥♥♥
@user-vn2rg9yo2p
@user-vn2rg9yo2p Жыл бұрын
jegna😘😘😘😘😘😘🤩🤩
@O_L_D89
@O_L_D89 Жыл бұрын
መረገም ነው ኦርጅናሉን ስኮመኩም ከርሜ ይሄን አሁን መስማቴ ጭራሽ 4ወር ሆኖታል😔😔😔 ይሄ ደግሞ በጣም ልዩ ነው
@fanuamazing
@fanuamazing Жыл бұрын
Ewnetem gegna demse malet eha eko new beka amazing respect😀😀👏👏👍👍💪💪
@dawittariku5385
@dawittariku5385 Жыл бұрын
wowww mastee ewnett techilalehe yemerr wanawe erasu yeha bihone mirt new
@melikyimer1444
@melikyimer1444 Жыл бұрын
Wow natnael gerami gtm nw mastewalm konjo akerareb nw
@bezawitbekele3558
@bezawitbekele3558 Жыл бұрын
በቃ ትለያለህ😍😍😍
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 10 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ዜማ ስለለሰጣችሁን አመስግነናል።
@nahom_kifle
@nahom_kifle 8 ай бұрын
Piano 🔥🔥🔥🔥
@girma834
@girma834 9 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ማስቴ ❤❤❤❤
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk Жыл бұрын
Andegna neh!!! Mayikuan mitawenachifatin neger asibibet. Kes bileh marak memeles ticilaleh. Zema fisetu wedet endemhed kedmeh silemitawuk malete new. Girum talent aleh!
@user-di8zh8fp8k
@user-di8zh8fp8k Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ወዴ ያገራ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ከላይ እስታች ሀገራችንንም ሰላም ያረግልን ወዷ እህቴ ጡሩ ቆይታ ነበር ግን አጭር ቢዶው ነው እረጂም ቢዶው በፈልግ አልወጣልኝ
@zemuamare1015
@zemuamare1015 Жыл бұрын
Wow masitewal jegina neh bro
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Жыл бұрын
I can't wait to meet you when I come home. How incredible voice you have, it's unbelievable.
@buddybudi2995
@buddybudi2995 Жыл бұрын
Our eyes are on you brother. You are one of a few super star coming up. Your voice….. men no words just wow…..
@user-kf1cy2nu7v
@user-kf1cy2nu7v Жыл бұрын
ዋውውው አቤት ችሎታ ልብ ይነካል አድናቂህነኝ
@ahmedmuha-yu5vr
@ahmedmuha-yu5vr Жыл бұрын
Wow indet des yilal iwnet betam naw yetemechegn
@yeabtamirat9688
@yeabtamirat9688 Жыл бұрын
Ma God😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰 tileyaleh wow 👏 👏
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Жыл бұрын
Mastewal 100000000 techelek ahunem Berta egziabher kante gar yehun wow 👌
@yosiyosi8779
@yosiyosi8779 3 ай бұрын
WOWWWW Abessa::
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Жыл бұрын
ማስተዋል እያዮ ጎበዝ ነህ በርታ እራስህን ከክፉዎችና ምቀኞች ጠብቅ 🙏🙏🙏
@abibaaddisu4375
@abibaaddisu4375 Жыл бұрын
best preformase
@bato8803
@bato8803 Жыл бұрын
Lala mn lebalh jagena
@abrehamtsegaye9041
@abrehamtsegaye9041 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው.....
@jerusalemmehari1354
@jerusalemmehari1354 Жыл бұрын
Wow stunning voice ❤❤❤
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
''ሄደች አሉ'' ማስተዋል እያዩ live performance
4:31
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН