"ማሲንቆዬን እጣን እየቀባው ነው ጥሩ ድምፅ እንድሰጠኝ የማደርገው..." ሀዲስ አለማየሁ (ሀዲንቆ) //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 61,104

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 ай бұрын

በማሲንቆ ሙያ የሚታወቀው ሃዲስ አለማየሁ ( ሀዲንቆ) ጋር ዮናስ እና ጸጊ ቆንጆ ቆይታ አድርገዋል።
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 51
@MulePetros
@MulePetros 2 ай бұрын
ሀዲኮ እወድሃለሁ ለእኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 2 ай бұрын
ዮኒ መልካም ሰው የእኛ ሩህሩህ ጃግና እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎኛል ስለው እውነት ይግባሃል ከዚህም በላይ ብዙ መልካሞችን ብዙ ድንቅ ስራወችን እያሰራህ እንደምታስደስተን እና ሽልማቱንም እንደምታስቀጥለው ተስፋ አደርጋለው ግን በጣም ደስ አለኝ በመሸለምህ ምክኒያቱም እጅጉን ይገባሃል ና❤
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 2 ай бұрын
ሀዲኮ የኢትዮጵያን ባሕል በአለም መድረክ በማሲቆ ጨዋታ የሳወቅህ እና እናት ኢትዮጵያን ያሰጠራህ ድንቅ ኢትዮጵደያዊ ነህ በጣም እኮራብህ አለሁ እግዚያብሔር እድሜ ይስጥህ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
አዲስ አለማየሁ በኢትዮጲያውያን ሁሉ አይረሴ ሰም ነው ያለህ ባለማሲቆ ከልብ አናመሰግናለን።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ከነመላው ቤተሰብህ የዛሬዋ ቀን ልዩ ነች ዮንዬ🙏 በጣም እጅግ ድንቅ ኢትዮጲያን ያስታወወቀ። ዋውውውው የሽንብረው ጥርጥር ......
@targettube4968
@targettube4968 2 ай бұрын
ሀዲኮ የዘመናችን ምርጥ ማስንቄ ተጫወች። ማሲንቆን አንድ እርምጃ ወደፊት አስኪዶታል። እናመሰግናለን። ሊቀ መኳስ ሀዲስ
@targettube4968
@targettube4968 2 ай бұрын
ጎንደር ዪኒቨርሲቲ ቦርቦክስ ላይ የሙዚቃ ትምህርት ቤት መክፈት አለበት።።
@edennigussie9587
@edennigussie9587 2 ай бұрын
አዲሳችን መጠሪያችን ውዱ ወንድሜ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅህ ። ከፍ በልልልኝ።
@eshetiegebeyhu6850
@eshetiegebeyhu6850 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወደው ዘመናዊ ማሲንቆ ተጫዋች ነው ።
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 2 ай бұрын
የትም የትም ዞሬ ትዝ አለኝ አገሬ - ይህች ኢትዮጵያ 50+ ዓመታትም በህዋላም የማትረሳ አገር ናት ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 ай бұрын
በርታልን የትምህርት ቤታችን ልጅ👑💛✨
@mekdysisay8118
@mekdysisay8118 2 ай бұрын
I really like this guy Haddis spicaly Teddyeee concert
@LemlemGirma-ww8qg
@LemlemGirma-ww8qg 2 ай бұрын
ዮኒ እንኳን ደስ አለህ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
ውዶቻችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 ай бұрын
Wow amazing . What a beautiful talent . Keep it up .
@migameskhun8039
@migameskhun8039 2 ай бұрын
Wonderful. Bravo young man great job👍👍👍
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope 2 ай бұрын
My favorite musician!
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 2 ай бұрын
Addis Great
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 2 ай бұрын
ተስፋ አትቁረጥ. ያልተጠበቁ በረከቶች ወደ እርስዎ ይመጣሉ. ኢየሱስ ካንተ ጋር ነው። አሜን
@user-mz2oi9cp3e
@user-mz2oi9cp3e 2 ай бұрын
ፈታ ያለክ ምርጥ ሰው ነህ
@Abawtes
@Abawtes 2 ай бұрын
ሀዲንቆ is super talented artist that promote the Ethiopian music instrument to the world. Thank you so much!
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 2 ай бұрын
Selam unkuan dehna metachw❤❤❤❤
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 2 ай бұрын
ዋው ጀግና ❤❤❤🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾
@SharaDha-ec1zw
@SharaDha-ec1zw 2 ай бұрын
የዘር ጠይቅ ጉዳይ ከምን ደረሠ😢
@gethab2306
@gethab2306 2 ай бұрын
Wow!
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 2 ай бұрын
ሀዲስ የአዲስ አበባ ልጅ አትመስለኝም ነበር በጣም ጎበዝ ነህ ይገርማል ከት/ቤት ብቻ ነው ወይስ ቀበሌ ወይንም ከፍተኛ?
@sosena100
@sosena100 2 ай бұрын
wow nice talent person
@Davidm127
@Davidm127 2 ай бұрын
በለ ማሲንቆ
@Abay-tx1es
@Abay-tx1es 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 2 ай бұрын
he took it to the next level ! RESPECT ✌
@genetadefres7204
@genetadefres7204 2 ай бұрын
❤❤❤
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 ай бұрын
ውጭ ሀገር ኖረን አህቶቻችን ሌላ ዜጋ አገቡ እባካችሁ አይይልን አንተንየመሰለ አንደበተ ትሁት የሌላ አገረ ዜጋ ትውሰድብን ለማንኘውም ይመችህ መልካም የሰራ ዘመን ይርግልክ🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም 🙏🙏🙏 ከግራ ጎኑ ስለ ተፈፈጠረች ነው ብዙ አታውሩ እባካችሁ 🙏🙏🙏 በእግዚአብሔር ም ስራ በሰውም ስራ ዝምብላችሁ አትዘባርቁ 👆👆👆 እራሳችሁ ላይ ስራ ስላለ እሱን መርምሩ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
@mababa6556
@mababa6556 2 ай бұрын
nice
@eyerusalemabera1808
@eyerusalemabera1808 2 ай бұрын
❤️❤️❤️
@girmaalula5885
@girmaalula5885 2 ай бұрын
Endet new yegeltsekew ene gebtognal music be masineko betam besale sew neh ewnet new besale sew➡️gar seretehal 🚰bedenb atetalegn yehen sar ( Grass) woketun yetebeke konjo
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
💪💚💛♥️
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 ай бұрын
ADDIS ALEMAYEHU BAHLAWI YEMUZIQA BALEMUYA ENDEHONE KETARIKU ENDESEMAWT ENKOAN DENA METAH!!!!!
@EshetuChabo
@EshetuChabo 2 ай бұрын
ኮከበ ጽባሕ የትልቅ ወንድሜ የዐሠፋ ጫቦና የግርማ ይልማ ት ቤት ነበር እትዮ😊ጲያ ትቅደም eshetu chabo london ye arbaminchu aazoyemayferaw lij gamo english amharic ictionary aayizuwachin kemanim ban bslet kamanim anansim banitelaleff
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj 2 ай бұрын
እኔ ድሮ Addis Ababa ውስጥ ጋንዲ Hospital ብወለድም Merkato ባድግም በአባቴም በእናቴም ወሎዬ ስለሆንኩ ነው መሰለኝ 😂 ማስንቆ እና ክራር እወዳለሁ
@user-ks5ng3kl7c
@user-ks5ng3kl7c 2 ай бұрын
🎉
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 2 ай бұрын
ፀጊ እንዴት ነው ሙዚቃ ትሞካክሪአለሽ እንዴ ዮኒ በደንብ ጠይቃት?
@user-mz2oi9cp3e
@user-mz2oi9cp3e 2 ай бұрын
ኣንድ ግን ከዚ ሁሉ ቆንጆ ሰቶች እናትህ ወልዬ ናት ወሎ ቆንጆ ናቸው ለምን ያገርህ ሴት ኣታአባም ነበር ሚገርምይ ሲቶች ኣሉ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 2 ай бұрын
menew mnew hode tasebesunalachu
@abebedese9907
@abebedese9907 2 ай бұрын
በጋዜጠኛ ዮናስ ከበደ አጠራር ፀጊ የጌታ መሳይን ማሲንቆ አጨዋዎት በስሜት አብራ ዘፈነች ።
@Prp-he3b
@Prp-he3b 2 ай бұрын
Adenakiyachu neg bertuu
@salayshtube5922
@salayshtube5922 2 ай бұрын
እጣን የሚቀባው ባህል ስለሆነ አይደለም መሰንቆ የባህል ሙዚቃ መሳሪያ ከመሆኑ በፊት ሃይማኖታዊ የዜማ የከበረ እቃ ነው በደንብ መረዳት ማወቅ ይገባል መሰንቆ የእመቤታችን ምሳሌ ሲሆን ዕጣኑ መዓዛው ጥኡመ ምዑዝ በመባል የክርስቶስ ምሳሌ ነው አንስ ክር መሆኑ አንዲት ሃይማኖትን ሲያመለክት ቋሚውና መቃኛው ሲገጣጠሙ የመስቀል ምልክት ይሰጣል መምቻው ደጋኑ የቀስተደመና ምሳሌ ነው መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ አዲንቆ ከቀደሙት ትልልቅ ባለሙያዎች መጠየቅ እውቀትህን ማስፋት ያስፈልጋል። አርቲስት አለማየሁ ፋንታ በህይወት አሉና በደንብ ጠይቅ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ ይረዳሃል። በርታ ስለምታደርገው ነገር አመሰግናለሁ
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 2 ай бұрын
ያያመናል በለው ለስርግ!!
@Ra.com65
@Ra.com65 2 ай бұрын
ዮኒየ ስውድህ ክፎ አይንካህ🙏❤️❤️
@edennigussie9587
@edennigussie9587 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
♥️♥️♥️
0:20
Татьяна Дука
Рет қаралды 7 МЛН
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 7 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 15 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35