No video

ማተብ ምንድነው? ለምንስ እናስራለን?

  Рет қаралды 55,356

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

4 жыл бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZfaq ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo
What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp....

Пікірлер: 300
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
ማተብ በአማርኛ፣ ማእተብ በግዕዝ፣ ቃለ ሒወት የሰማልን፣ አቤቱ አንተን መፍራትን፣በልቦናችን፣ በጎ አምልኮትህንም ፣በህሊናችን ፣ጨምር፣ አሜን አሜን አሜን ።
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
Tesfa Adane AmenAmenAmen
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@samriadane9254
@samriadane9254 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@AnaAna-ib2lz
@AnaAna-ib2lz 4 жыл бұрын
Amne Amne Amne
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
ማዕተብ በትግርኛ!😊
@user-fp6vq6ux6t
@user-fp6vq6ux6t 4 жыл бұрын
ለወንድማች ዲ/ን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን (3)
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለወን ድማችን ዳቆን ጥበበ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ማተብ በጥሶ እምነትን ክዶ ከመውጣት ይሰውረነ በዚች በቀጥተኛዋ በእውነተኛዋ አንዳችም ስህተት በሌለባት በተዋህዶ እምነታችን ፀንተን እንድንቆም ይርዳ ን አሜን፫ በእውነት አንዳንድ እህቶች አለን ባለማወቅም ይሁን እያወቀን በድፍረት ለልብሳችን ማላበሻ ማተብ አይሄድም እያለን ማተባችንን በጥሰን የቻይና ቆርቆሮ የምናደርግ አለንና ልቦና ይስጠን ካወቅን ግን ውበታችን ማተባችን ነው እናም ለንሰሃ ሞት ያብቃን በእውነት እኔ በንሰሃ የምሰበሰብበት ቀን ናፍቆኛል በፆለታችሁ አስቡኝ ከቻላችሁ ጥያቄየ የሚመለስበትን መንገድ እና ወደንሰሃ የማመራበትን ሁኔታ አመቻቹልኝ እርዱኝ ወለተ ማርያም በፆለታችሁ አስቡኝ
@betiterefe7886
@betiterefe7886 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የስም ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነዉ ትምህርት 30,60,100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ ልቦናችንን ያብራልን ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘለአለም
@mimisemaw3738
@mimisemaw3738 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ጥበበ ማሞ ያግገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ
@SaraSara-pl2ow
@SaraSara-pl2ow 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን
@ennaenna5317
@ennaenna5317 4 жыл бұрын
Ameennnnnnnnnnn
@user-dt3nu8pl2g
@user-dt3nu8pl2g 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ የሱ የልኡል እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልህ
@bernasabeba8465
@bernasabeba8465 4 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል አምላከ ቅዱሳን አሜን በእውነት ሰለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጣም ደስስስስይላል የምታስተምረን ትምህርት ወንድማችን በርታለን ከዚህ ይበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-zr3hk7me9p
@user-zr3hk7me9p 4 жыл бұрын
ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ሰላምህይብዛ በእዉነት ልኡል እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልን እመብርሀንከክፉ ነገር ትጠብቅህ አንተ በአሥተማርከዉ ትምህርት ከብዙ ችግሮች ድኛለዉ ቸሩ መድሀኒያለም ፍፃሚየን ያሣምርልኝ ፀጋዉን ያብዛልህ
@almaztamene1894
@almaztamene1894 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ou5gs7yf4r
@user-ou5gs7yf4r 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@setayubarhen1255
@setayubarhen1255 4 жыл бұрын
አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባናችን ይደርብን አሜን
@user-rn4zw6sb2m
@user-rn4zw6sb2m 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን ኣቤቱ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠን የስማነው ለፊሬ ለበረከት ኣርግልን ኣሜን ኣሜን እናታችን ቅድስት ቁድሳን ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻችን ኣሳምርልን ከልጀሽ ከወዳጀሽ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን ለንሳሃ እንባ ስጠኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@user-tj6gb2zi5t
@user-tj6gb2zi5t 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን🙏⛪👏
@medhanieghirmayabera8839
@medhanieghirmayabera8839 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln
@zekarias
@zekarias 4 жыл бұрын
Amem amen
@kidestzelalem1545
@kidestzelalem1545 4 жыл бұрын
ወንድሞችን እግዚአብሔር ዘመን ይባርክ ቃለሕይወት የስማልን።
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘመናቹሁ ይባርክልን
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 4 жыл бұрын
አሜን (3) የሠማነውን በአደበታችን ያሣድርብን እድሜ ጤና ይሥጥልን መምህር በጣም ወሣኝ ጥያቄ ብዙወቻችን አሠርነው እንጂ እንደዚህ ውሥጣዊ አናውቅም ነበር እናመሠግናለን 🤲🤲🤲
@SenaitHailuTessema
@SenaitHailuTessema 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ክቡር መምህራችን።እንኳን አደረሳችሁ።
@astukafiker7423
@astukafiker7423 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሳማልን ወንዲማችን የሳማኑዉ በልቦናችን ያሳዲሪብን
@user-kx9cp4gn3y
@user-kx9cp4gn3y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን በጤና ያቆይልን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@haymnothy4473
@haymnothy4473 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መላው የኦርቶዶክስ የተዋህዶ ቤተስቦች እንኩዋን ለሆሳህና በአርያም በስላም በጤና በፀጋው አደረሳችሁ/ አደረስን ። ለወንድማችን ዳ/ን ጥበብ ማሞ የማያልፈውን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን ስለምትመግበን የነብሳችን ምግብ እግዚአብሔር አምላክ ላንተም እውቀቱን ፣ ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው ። ስምህ ብዝትትትት ይበልልህ።ልክክ ነህ መምህር ብዙ ስዎች ማህተም ለምን አታደርጉም ስንላቸው ሀይማኖት በልብ ነው ይላል እንዲህ የሚሉ ሁሉ እውነተኛ ሀይማኖትም የላችውም ልቦናችውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመልስልን።
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን ጥበበ ። ስለቃሉ የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ። አንድ ጥያቄ አለኝ ብዙ ግዜ በተለይ በገጠር አካባቢ እኔም በተወለድኩበት አካባቢ ሶስት ማዕተብ ይታሰራል ማለትም አንድ ትንሽ አንገት ስር ሁለተኛው መካከለኛ ትንሽ ዝቅ ብሎ ሶስተኛው እረዘም ያለ ትልቅ መስቀል ይታሰራል ። እኔም ብዙ ግዜ ሁለት አስራለው እላይና እታች የዚህ ትርጓሜ ግን አልገባኝም ማለትም ቤተክርስትያን ውስጥ በክርስትናችን ግዜ የሚታሰርልን አንድ ማዕተብ ብቻ ነው እኛ ሁለት ሶስት የምናስረው ሚሥጥሩ ሳይገባን ነው ወይም በተለምዶ ነው. ይሄን ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል ወንድሜ።
@heldabekele6191
@heldabekele6191 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን ፫
@fanawelu668
@fanawelu668 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በዕድሜና ፀጋ ያንሩልን
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ፍፃሜአችን ያሳምረልን አሜን ፫
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን
@koveryabro9992
@koveryabro9992 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን❤💜
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 3 жыл бұрын
+++አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ሕይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@almazarafaynearafayne8068
@almazarafaynearafayne8068 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድም እና ጤና ይስጣችሁ እኛም ማተባችን ያፅናልን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 8 ай бұрын
ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እውቀቱን ያብዛልህ ❤❤❤
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen Orthodox Tewahedo le Zelalem Tenurrrrrrrr💞💞🙏🙏⛪✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@miliapp9544
@miliapp9544 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
KALEWHT YASEMALENI Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛❤️✝️🌾💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jv2zr9ly9t
@user-jv2zr9ly9t 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን ወንድማችን በጣም ነው ማመሰግነው እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ አሜን፫
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን
@maritmarit9162
@maritmarit9162 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አድማ ጤነ ይስጥህ
@user-ty7hv3ir3h
@user-ty7hv3ir3h 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማን መምህራችን
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥህ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 👏✝️🤲🤲💕😍😍
@yoditkahsay9472
@yoditkahsay9472 4 жыл бұрын
Amen qale hiwet hiwet yasemalin wendmachin diyakon tibebe egziabiher waf as hin yikfelih amen
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎአምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር አሜን ፫
@hirutwoldemichael1777
@hirutwoldemichael1777 4 жыл бұрын
Thank God! God bless you my brother!!!! Amen !
@user-xi7fw8kk4l
@user-xi7fw8kk4l 4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን ዳቆን ጥበበ ማሞ እኛም የተማርነውን ትምህር ለፋሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን፫ 🙏🙏🙏
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-nr4lx5jp8z
@user-nr4lx5jp8z 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወድማችን
@yordanostesheme9698
@yordanostesheme9698 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏🏽
@uaeuae9553
@uaeuae9553 5 ай бұрын
አሜን፫በኡነት ቃለሒወት ያሰማን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mikialebberhe6252
@mikialebberhe6252 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤ amen kalehwet yasmen
@user-kp4zy5ci6p
@user-kp4zy5ci6p 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለወትያሠማልን መምህራችን
@asoupiamarhawi6405
@asoupiamarhawi6405 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኤግዚያብሔር አምላክ አድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን በአወነት
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜንእግዝአብሄር አምላክ ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@yeneneshjiru2704
@yeneneshjiru2704 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@waine6059
@waine6059 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን መምህር ዲያቆን ጥበበ ማሞ እንዴው አንድ ቀን በቀጥታ ስርጭት መተው ብናየወት ደስስስስ የለን ነበር ??
@amenyeshtey6351
@amenyeshtey6351 4 жыл бұрын
እውነት ነው ባየነው በእውነት ፅጋውን ያብዛላቸው
@user-pr4os1pg7z
@user-pr4os1pg7z 4 жыл бұрын
Yenem tyaqa new
@user-zr3hk7me9p
@user-zr3hk7me9p 4 жыл бұрын
አወ በእዉነት እህቴ
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 4 жыл бұрын
የስውመልክ ማየትምንአስፍለገ ለእርሻቸውም እሪሳቸን ሳያሳዩ ቢያገለግሉ ጥሩነው
@youssef7918
@youssef7918 4 жыл бұрын
አረ እህቶቸ ምን ሆናችሁ ? ማየት ለምን አስፈለገ ለወንድማችንም ከንቱ ውዳሴ ይሆንበታልጅ ምን ያረግለታል
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ለወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን
@hirutyeheyes2200
@hirutyeheyes2200 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-xy6tq9ex1j
@user-xy6tq9ex1j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን
@user-yv2bs2iz2u
@user-yv2bs2iz2u 4 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 2 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሠማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልሕ አሜን 🙏
@frey2383
@frey2383 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወነድማችን
@mahaletasfaw2164
@mahaletasfaw2164 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሠማልን የሰማነው በልባችን ያሥቀምጥልን🙏🙏🙏
@user-qx3th3gk5p
@user-qx3th3gk5p 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን
@alemgeta3835
@alemgeta3835 4 жыл бұрын
አሜን(፫) መምህራችን ቃልሂይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን
@sarahwed783
@sarahwed783 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማለን
@user-bp3uf2dt3n
@user-bp3uf2dt3n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለህ
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛልህ
@user-rl8qm8xm7s
@user-rl8qm8xm7s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንዲማችን አሜን
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ለወድማችን የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን // ፫// በእውነት ፀጋውን ያብዛልን አሜን // ፫//
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
አሜንንን🙏🏽 ቃለህይወትን ያስማልን!!!
@user-ey3jm4rm1e
@user-ey3jm4rm1e 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች ሆይ እንደየ ሰአት አቆጣጠራችሁ በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን አላችሁ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ እመአምላክ ያስራት ሀገርሺን አደራ አሜን አሜን አሜን አሜን
@hirutkefalew7885
@hirutkefalew7885 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ለወንድማችን ቃለ ሕይወት የስማልን
@ssewayefikirsew3700
@ssewayefikirsew3700 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን
@silassilas5354
@silassilas5354 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@emmabeth64
@emmabeth64 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰምልን አናመሰግናለን
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወድሞቻችን በርቱልን
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 4 жыл бұрын
ወድማችን ቃልሄወት ያሰማልን አሜን አሜን
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 2 жыл бұрын
አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን🙏🙏🙏
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂውት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚ በላይ ኡቀቱ ጢበቡን ይጨምሮ
@solomonw.9291
@solomonw.9291 4 жыл бұрын
በፆም ሰዓት ስጋ አትብላ የሚል መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ካለ አሳየኝ ብሎ አንድ ሰው ጠየቀኝ እኔም መፅሐፈ እዝራን 8 ,23-25 ነገርኩት በተማርኩት መሰረት :: ሌላ ተጨማሪ ካለ ማወቅ ፈልጌ ነበር::
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 4 жыл бұрын
ስለ ጾም ማስረጃ መጽሐፍ ቅዱስ ዘጸ 34÷28 መሳ 20÷26። 1ኛ ሳሙ 7÷6 1ኛ ሳሙ 31÷13። 2ኛሳሙ 1÷12። 2ኛ ሳሙ 12÷16። ዕዝ 8÷21። ነህ 9÷1። አስቴር 4÷16። መዝ 34÷13። ብዙ ማስረጃ አለ ስለጾም ይህ የብሉይ ኪዳን ነው በሀድስ ኪዳንም ብዙ ማስረጃ አለ
@solomonw.9291
@solomonw.9291 4 жыл бұрын
ወለተ ማርያም የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ :: አሁን ሲገባኝ ሰውየው የሚጠይቀኝ በጾም ሰዓት ስጋ አትብላ የሚል የተፃፈ አሳየኝ ነው የሚለው አሁን በደንብ ስረዳው መናፍቅ መሆኑን ነው :: አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነው የሚባለው :: ልቦና ይስጠው! አሜን!
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 4 жыл бұрын
@@solomonw.9291 አሜን እሽ ቅዱስ ጻዉሎስ እንድህ ብሏል አንተ ስጋ እየበላህ ወንድምህ መብላት ባይፈልግ አንተ እንዳታሰናክለዉ አትብላ ተዉ ብሏል ስንጾም ከሁሉም ጥሉላን ምግቦች መከልከል አለብን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም አሜን
@misakhan9304
@misakhan9304 4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ዲያቆን ጥበበ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ርስት ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም በሰማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን ደስታም ቢሆን መከራ ማተብ ከመበጠስ ይሰውረን መከራም ከሆነ ከነአንገታችን ይበጠስ የምንልበት ጽናቱን ያድለን
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንውድመምህራችን
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 жыл бұрын
ኣሜን!!ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን የስማነው በልቦናችን ስሌዳ ይጻፍልን።
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመንን ይባርክልን የሰማነውን ባሰተዋይ ልቦና ባንደበታችን ያሳድርብን
@amenteshome6013
@amenteshome6013 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@mohamdalice2206
@mohamdalice2206 Жыл бұрын
በእውነትየህይወትን ቃል ያሰማልን🙏
@user-cg6ug6re1s
@user-cg6ug6re1s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 2 жыл бұрын
አሜን አባቴ
@seblesebli5395
@seblesebli5395 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@sarabihonan9372
@sarabihonan9372 4 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለህወትን ያሰማልን
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፆሎቻችሁ አሰበኝ በጣም አሞኛል
@buzuayehutedla2311
@buzuayehutedla2311 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን እናመሰግናለን መምህር
@MmMm-mv3qk
@MmMm-mv3qk 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
@genetgenet9408
@genetgenet9408 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሕወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!
@hm3183
@hm3183 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሞቻችን አሜን አሜን አሜን
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 5 МЛН
ወረት ምንድነው ? ( ይህ የስንቶቻችሁ ጥያቄ ነው ? ) እኔና ሰላምዬ
40:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 17 М.
ቤታችሁ ቁንጫ አፍርቷል - ንስሐ ግቡ! - ተግሣጽ ለኵሉ
38:27
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН