ማኅሌተ ጽጌ ክፍል ፩ ዜማ-Mahlete tsige part one

  Рет қаралды 51,817

ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube

ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube

2 жыл бұрын

#ማኅሌተ_ጽጌ_ክፍል_፩_ዜማ_Mahlete_tsige_part_one
#ቅዱስእግዚአብሔርቲዩብ #kidusEgziabhertube

Пікірлер: 71
@genetzewde5139
@genetzewde5139 2 жыл бұрын
ዲያቆን እመቤቴ ታበርታህ የሚቀጥለውን ሳምንት እባክህ ልቀቅልን እንድናጠናው እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን
@almanech6109
@almanech6109 8 ай бұрын
Amen amen amen qal hiwtan yasmlan bawnat danqa naw aglglota zamnan yabrka❤❤❤
@tsehayetekeste6753
@tsehayetekeste6753 10 ай бұрын
እመ ብርሃን ትጠብቃቹ ጸጋ ዲበ ጸጋ ትጭምርላቹ
@beselassiesemefetaefeta2539
@beselassiesemefetaefeta2539 Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለምልም የመላእክትን ዜማ እዳሰሙን እርሶንም በትንሳኤ ዘጉባኤ ያሰማወት
@muluebrhankesete127
@muluebrhankesete127 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስመዓልና ሊቀ ዲያቆናት የማነብርሃን፡ ጥዑመ ልሳን ዜማ መላእክት ።
@KidsMezmur
@KidsMezmur 10 ай бұрын
I listen to this the whole night. I sleep while it is playing. LOVE it.
@aethiop7740
@aethiop7740 8 ай бұрын
me too.
@yosephkm7962
@yosephkm7962 2 жыл бұрын
ጸጋዌ ጸጋ ጸጋውን ያብዛልክ ሊቀዲያቆን
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 2 жыл бұрын
አሜንን
@Embaynesh1083
@Embaynesh1083 Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያስምዕ ለነ
@user-dj4bb8bd2b
@user-dj4bb8bd2b 9 ай бұрын
ኣምላክ የተመሰገነ ይሁንልን
@solomonabate2939
@solomonabate2939 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ይህንን የመሰለ ግሩም ዜማ ስላካፈልከን እመቤታችን የአገልግሎት ዘመንህንም ትባርክልህ።
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 2 жыл бұрын
አሜንንንን ወንድም
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ግሩምነዉ በዉነት ሲጣፍጥ እስከመጨረሻዉ ድረስ ልቤተመስጦነዉ አዳምጬየጨረስኩ ድንግልማርያም ፍቅሯንታሳድርብን ምልጃዋ አይለየን ሀገራችንን ትጠብቅልን💠 እመብርሀን ቸሪቱትስጥልን ዲያቆን ጸጋዉን ከዝህምበላይታብዛልህ ያገልግሎትዘመንህን ትባርክልህ ጸጌ ድንግልማርያ
@abrahamendale2729
@abrahamendale2729 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዲያቆን በርታ
@SimonAdane
@SimonAdane 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማህ
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስምዓ ለነ ተፈስሒ፡ ድንግል፡ ዘኢተአምሪ፡ ብእሴ፤ ዘጸገይኪ፡ ለነ፡ አሐደ፡ እምነ፡ ሥላሴ ፤ እንዘ፡ ትዘብጥ፡ ከበሮ፡ ቅድመ፡ አዕላፈ፡ ኤፍሬም፡ ወምናሴ፤ ለተአምርኪ፡ ትነግር፡ ውዳሴ፤ ማርያም እኅቱ ለሙሴ፡፡ ..''አዘክሪ ድንግል ኅበ-መዘክር ዘይረሳ ኩሎ''
@user-fs8rq3yd5r
@user-fs8rq3yd5r 2 жыл бұрын
በውነቱ ነገር ቃላት ያሰኛል የታየ ለመናገር እመቤቴ ያገልግሎት ዘመነወ እግዚአብሄር ይባርክላቸው
@user-vf6uo7rw3g
@user-vf6uo7rw3g 11 ай бұрын
ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@user-uc5ur5hz5z
@user-uc5ur5hz5z 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመቤታችን በፀጋዋ በምልጃዋ ትጠብቅህ መልካም ጽጌ ይሁንልን
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 2 жыл бұрын
አሜንንን
@stotawasmamaw1189
@stotawasmamaw1189 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@habtamuademasu6329
@habtamuademasu6329 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tube-de8eq
@tube-de8eq Жыл бұрын
ግሩም። እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልልን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ዲያቆን ወንድማችን✝️
@user-ir6tx1ld2g
@user-ir6tx1ld2g 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን፡እናመሰግናሃለን።
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@selamawitayele9412
@selamawitayele9412 2 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 2 жыл бұрын
አሜን አብሮ ያሰማንን
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::
@hirutyeheyes2200
@hirutyeheyes2200 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም ዲያቆን እግዚያብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 2 жыл бұрын
Amennn
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@genetzewde5139
@genetzewde5139 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕሟ ፍቅሯ ይደርብህ በጣም እናመሰግናለን የመቤታችን በረከቷ እረድኤቷ ይደርብን አሜን
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 2 жыл бұрын
Amennn
@gebremaryamtesfa2606
@gebremaryamtesfa2606 10 ай бұрын
Keep it up!
@AssbuTilahun
@AssbuTilahun 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@habtamuhaile1049
@habtamuhaile1049 2 жыл бұрын
ግሩም ነው፤ ቅዱስ አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!!
@user-de9yh4hg6s
@user-de9yh4hg6s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ ጥዒና ይስጥልን ያቁምልን እባክህ የጽጌ መቅድመ ኪዳን በዜማ ላከልን
@amenyared5870
@amenyared5870 Жыл бұрын
እመ ኣምላክ ዘመንህተባርክልህ 🙏
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 Жыл бұрын
አሜንንን
@zekariaswelde2561
@zekariaswelde2561 Жыл бұрын
Amen Amen Amen melak egziabhier ayfeleka
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 Жыл бұрын
ዝማራ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@adugnagetachew5894
@adugnagetachew5894 2 жыл бұрын
ሰላምን የሚሰጥ ዜማ! በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማን!
@maezasenay2495
@maezasenay2495 2 жыл бұрын
ግሩም ነው
@dagimselomon2456
@dagimselomon2456 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን🥰🥰🥰
@user-lr6wm3iq8e
@user-lr6wm3iq8e Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@fisehatsionmesfin2932
@fisehatsionmesfin2932 2 жыл бұрын
Betam Girum nw sekokawe dingelim binor melkam nw beterefe kalehiwoten yasemalin asbe memiheranen yikfelilin wendemachin
@shumetietefera527
@shumetietefera527 10 ай бұрын
ከደረሱት አባቶች እኩል ነው አንተንም የማመሰግንህ የማከብርህ
@mahyawi
@mahyawi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማለን
@bethlehemyasin2068
@bethlehemyasin2068 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን። ሰቆቃወ ድንግልንም እንጠብቃለን።
@abrahameyob9948
@abrahameyob9948 2 жыл бұрын
በገና ብትደረድር ከድምጽህ እግዚኣብሄር ማመስገን ለሚሰማው ለኣተም ጥሩ ነው
@user-jl5kj5cj6o
@user-jl5kj5cj6o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gebremariyam3056
@gebremariyam3056 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@muluebrhankesete127
@muluebrhankesete127 2 жыл бұрын
ኣምላክ ጥዕና ይሃብካ ፍቱው ሓወይ በርትዕ ቀጽሎ ጎበዝ።
@allworldtube4402
@allworldtube4402 Жыл бұрын
Abrot be amaregna bihon
@Tewobista2022
@Tewobista2022 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን!
@debirmedia9457
@debirmedia9457 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማለም በርታ እስቲ ግእዝ ቅዱስ የኪዳን መቅድም ዘእርገት አበጥረው እስቲ ወንድም ኩራት።
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 2 жыл бұрын
ተብሏል ቪዲዮችን አያት አርጋቸው
@h.a9977
@h.a9977 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን!
@kbeki9112
@kbeki9112 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ። ለበለጠ ማዕረግ ያብቃህ
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 2 жыл бұрын
አሜንን
@aferahuwarimo5087
@aferahuwarimo5087 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ።ለበለጠ ማዕረግ ያብቃህ
@mmekonnen7632
@mmekonnen7632 Жыл бұрын
Please, Seqoqqawe Dingil, bezema. Wagawotin besemay yistiligne::
@debirmedia9457
@debirmedia9457 2 жыл бұрын
መልካም ነው
@azmaraz7269
@azmaraz7269 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን በውነት ፀጋውንያብዛልህ የመቤታችን ጣዒመፍቅሮን ያብዛልን😥 አሜን፫ በጀመሪያላይ እና መጨረሻላይ ያረከው መዝሙር የትነው የሚገኘው
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር መዝሙር እዚሁ ቻናል ላይ ይገኛል
@user-jl5kj5cj6o
@user-jl5kj5cj6o 2 жыл бұрын
መልክአ ማርያም እወድሻለሁ እድገቴ ቤትሽ ነው
@emahostube
@emahostube 2 жыл бұрын
ያሉበትን የሚያስረሳ እንዴት ያለ ነፍስን የሚያለሰልስ ምስጋና ነው ። በእውነት ቤተክርስትያን ምን ያክል ፀጋ እንደበዛላት ፍቅሯዋ ረዴኤቱዋ በረከቱዋ ያሳድርብን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 2 жыл бұрын
አሜንን ክብር ይስጥልኝ
@birukgetu3345
@birukgetu3345 11 ай бұрын
ያሉበትን የሚያስረሳ እንዴት ያለ ነፍስን የሚያለሰልስ ምስጋና ነው ። በእውነት ቤተክርስትያን ምን ያክል ፀጋ እንደበዛላት ፍቅሯዋ ረዴኤቱዋ በረከቱዋ ያሳድርብን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ማኅሌተ ጽጌ ክፍል ፪-Mahlete tsuge part two
27:46
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 17 М.
🌹የፍልሰታ ለማርያም🌹 መዝሙሮች new flseta lemaryam mezmur ከነሀሴ1-16 #ethiopian #ortodoxo #tewahido #mezmur
36:43
ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ሚዲያ kidane mhret kuni Media
Рет қаралды 271 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 98 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 30 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 35 МЛН
ተአምረ ኢየሱስ Tamre Eyesus  (ትረካ)
55:04
ዋንጫ ቲዩብ Wancha Tube
Рет қаралды 262 М.
የተመረጡ የፍልሰታ ማርያም መዝሙሮች
24:19
Megen orthodox መገን ኦርቶዶክስ
Рет қаралды 7 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)
34:42
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 63 М.
#ሰቆቃወ #ድንግል #በዜማ #አደራርሰ #SEQOQAWE-#DINGL #BEZEMA #ADERARES
31:54
#መልከ ጼዴቅ Online #አብነት ት/ቤት
Рет қаралды 15 М.
ሰዓታት ይዌድስዋ-Seatat Ywdswa
14:13
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 38 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН