“ለእናቴ ስል ባገባ ደሰ ይልኛል!!” ሀያት ናስር እና ማህደር ከበደ: ክፍል-2 የልብ ወግ (YeLeb Weg) Maya Media Presents |

  Рет қаралды 56,150

Maya Media

Maya Media

9 ай бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 133
@febenshow-7153
@febenshow-7153 9 ай бұрын
እኔ በጣም የማህደር አድናቂ ነኝ ብስል ያለች ጨዋታ ምታውቅ እና ምንም ብታወራ ማትሰለች ናት ሀዩቲዬም በጣም ጎበዝና ጠንካራ መሆኖአን ከዚህ ሾው በዋላ ነው ያወኩት ዝም ብሎ ቲክቶከር ሳይሆን የሂወትን መንገድ ራቅ አድርጋ መስራት መለወጥን ምታልም ምትሠራ ምትለወጥ እንደሆነች ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ኮማቾች ሰውን በአለባበሱ በአነጋገሩ እና ባለበት ሁኔታ አትገምቱ❤ ሀዩቲዬ በርቺ ማዲዬ ደሞ በጣም አንቺን ከመውደዴ የተነሳ ከቱርኳ ካራክተር ጄላ ጋር አመሳስልሻለሁ ሁላ ከእጥረትሽ ከችኩልነትሽ ከውበትሽ ከእውቀትሽ❤ ጓደኝነታችሁ ይዝለቅ❤
@hagereet9623
@hagereet9623 9 ай бұрын
ጎበዝ ማሂ ስለ ትዳር ያለሽ አመለካከት ደስ ሲል 👏👏👏
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 9 ай бұрын
በክፍል አንድ ማሂ እንዴት እንዳስለቀሽኝ የኒ ፍቅር ❤❤
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 8 ай бұрын
በጣም : ደስ : የምትሉ :ሌላውም : ወጣት : ትምህርት: የሚሆን : life experience: ነው : ያላችው : ለትውልድ : የሚሆን : ስራ : ስሩ : ጥሩ : ስራ : ከስራችው : ህሊናችው : ነፅ : ነው : ስው: የፍለገውን : ሊል : ይችላል :: ሁለታችውም : የራሳችው : የሆነ :quality አላችው :: ጎብዙ !! I can’t wait see you the next level !!
@timelessglamourbynature6795
@timelessglamourbynature6795 9 ай бұрын
🤔"Don't judge the book by the cover" respect Mahi 🙏 wish u all the best for ur bright future for both of u🥰
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 8 ай бұрын
እዚህ ጋ ከማህደር ከበደ ጋር እስማማለው። ለቤተሰብ እና ለማሕበረሰብ ብለን የራሳችንን ሕይወት የምንሰዋበት ዘመን በቅቶኣል። የማይሆናትን ሰው አግብታ ያለአባት ፍቅር ልጅ ማሳደግ ካልፈለገች መብትዋ ነው። በባህል ስር ተጨቁኖ ሴት ስለሆነች በዚህ እድሜ ማግባት በዚያ እድሜ መውለድ ሚባለውን ህግ ማሙኣላት የለባትም። መጀመሪያ የራስዋን ሕይወት ወዳው ተደስታ ከሚመጥናት ሰው ጋር መኖር ነው ሕይወት። ከአፍሪካ እኮ በሕዝብ ቁጥር ሁለተኛ ሆንን። አሁን ሕንድን እንበልጣለን በዚህ ግስጋሴ። ይህ መዓት ነው መቼስ። በዚህ ምድር ላይ አዲስ ሕይወት ስናመጣ በሃላፊነትና በዝግጅት ነው መሆን ያለበት፣ መጀመሪያ ለራስ መኖር። ለጅ ወልዶ በስቃይ እንዲኖር መፍቀድ የማንም አምላክ ሚወደው ነገር አይደለም። በኢትዮጵያ እንዲያውም እንደቻይና ለአንድ ሰው አንድ ልጅ የሚል ሕግ ያስፈልገናል። ሰው ልጅ ካልፈለገ የራሱን ትምህርትና ስራ እያጠናከረ ሃገርና ራሱን መደገፍ መብቱ ይሁን። እባካቹ ሰውን ውለዱ ምትሉ ሰዎች እረፉ። እንደኢትዮፕያ ስቃይ የበዛበት ሃገር ውስጥ ልጅ መውለድ እራሱ ሌላ ተደራቢ እዳ ነው። በትምህርት ጥራት የወደቀ፣ አብሮ መኖር የጠፋበት፣ የለው ሕይወት ስጋት የሆነበት ሃገር። መጀመሪያ ችግራችንን እንፍታ ለላ ችግር ከምንወልድ።
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 8 ай бұрын
6:00
@AmireMusa-
@AmireMusa- 8 ай бұрын
ኮሜቶች ባላ ተረጋጉ የሙስሊም አደብ ይኑራቹ የትኛዉ ቀሪ ሆናቹ ነዉ ምተቻት ስለሂወቷ ጥረት እዳረገች ታስታዉቃለች አላህ ሚይመልስሽ አላማሽን ሚያሳካ ባል ይስጥሽ ወላሂ ጀግና ነሽ የኔ ልባም ሴት ነገ በዲንሽ ጠንክረሽ እደማይሽ ተስፉ አለኝ እዳቺ ጠንካራ መሆን እፈልጋለዉ ለሰዉ ቦታ አትስጪ በጣም ነዉ ምወዱሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lijeyassu
@Lijeyassu 8 ай бұрын
I swear to God Yuti is a very sweet and humble girl…. And Mahi is wise and good hearted … God bless you both
@yabtay6043
@yabtay6043 9 ай бұрын
arif nachu enwedachiholew gn tnsh wereachu .....besel bil malete yaw tredutalachu love u both ❤❤❤
@DanielGugssa
@DanielGugssa 9 ай бұрын
ምንድነዉ ግን የሚያወሩት አንድም ጥቅም የሌለዉ ወሬ የሰፈር ወሬያቸዉን ይዘዉ መተዉ ሰዉ በዚልክ ከእዉቀት ነፃ እንደሚኦን አስተምራቹናል
@user-ew4yn8ev4e
@user-ew4yn8ev4e 8 ай бұрын
ታሳዝኛለሽ አላህን እረስተሽ መሰረት አባዱላ ገ/ ኃ/ስላሴ ስላደነቁሽ ስላወቁሽ ብርቅ ሆነብሽ
@bezbase2760
@bezbase2760 7 ай бұрын
Mahiye mearey❤ you are so beautiful and smart woman 👏👏cheers 🥂🥂for your success girl ✌🏼
@elenigetachew4888
@elenigetachew4888 9 ай бұрын
Mahiye sakish dessss sitel anyhow love u both❤
@mahdermahi3361
@mahdermahi3361 8 ай бұрын
Mahiye yne gobez yne asteway!😘
@febenshow-7153
@febenshow-7153 9 ай бұрын
መጨረሻ ላይ እኮ ቀረፃው ጨለማ ዲምላይት ሆነ😢
@tinshuuaabdurahman7984
@tinshuuaabdurahman7984 9 ай бұрын
I like it Woww mahiiii Hayatis drom tastawk nbr beg endehonech
@seadamohammed5031
@seadamohammed5031 9 ай бұрын
Mahiye u r matured
@hayuabdu7415
@hayuabdu7415 9 ай бұрын
Mahi wow bexam akeberikush nigigirish bexam gobez endehosh yasitawuqal yutii gn....
@bethlehemabebe3622
@bethlehemabebe3622 8 ай бұрын
(መሻፈድ) do not use the word its not suitable for mas midia
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 9 ай бұрын
Ohh maihye❤
@Keyman3751
@Keyman3751 8 ай бұрын
ሃይማኖት የግል ነው ሰውነት የሁላችንም ነው ሰው ደሞ ሰው ሰው ሲሸት ደስስ ይላል ••• ናይስ ማሂ
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 8 ай бұрын
ሙሲሊም አባቴ ይሙት እናቴ ትሙት አይባልም ሀያት ግን እባክሽ ኢስላምሽን አጥብቂ
@alfiyatravel4111
@alfiyatravel4111 9 ай бұрын
Mahi like aderekush😊
@beersheba4316
@beersheba4316 9 ай бұрын
እኔ ግን እዝች ሀገር ላይ ማይገባኝ ነገር አለ ሀዩቲ ከዛልጅጋር ከተፋታሽ አለች ማሂ አግብቼ ሰለማላቅ ስለትዳር ማውራት አልችልም አለች ሶ ቦይፍሬንድ እና ገርል ፍሬንድ እንደባልናሚስት ነው ምታስቡት እንዴ ? ባሌ ሚስቴ ምትሉትሳ ነገር እረጎበዝ ባልናሚስት ተጋብቶ በአንድ ጣሪያ ስር የኖሩት ይመስለኛል ከተሳሳትኩኝ አርሙኝ እንግዲ ይሄንን ባሌ ሚስቴ እምትሉትን ነገር አቁሙ በትዳር ያልተሳሰራችሁትን ወንድ ወይም ሴትን ሚስቴ ባሌ አትበሉ ለማለት ነው በአጭሩ
@nanu144
@nanu144 9 ай бұрын
እደምሳሌ ነው ያለችው እኮ
@beersheba4316
@beersheba4316 8 ай бұрын
@@nanu144 እንደምሳሌ ካዛባልሽ ጋር አይባልም የአነጋገር ስህተት ነው አሁን ላይ ሀገራችን ባሌ ሚስቴ ተለምዶል መቅረት አለበት ባይ ነኝ ሁለት ጥንዶች በእጮኝነት ግዜ ባሌ ሚስቴ አይባባሉም ከተጋቡ በኅላ ባልናሚስት ይሆናሉ ገና ከጅምሩ ባሌ ሚስቴ ይሉና ትዳሩም አይበረክትም ለዛ እኮ ነው ሲንግል እናቶች የበዙት በክርስትናም አይፈቀድም በእስልምናውም ሽሪሀው አይፍቅድም ።
@Top10ethiopian
@Top10ethiopian 9 ай бұрын
Yuti mahi ewedachuhalew❤
@user-vl8cu1dm7s
@user-vl8cu1dm7s 8 ай бұрын
Mahe i know you are reading this 😊i love your outfit please share ❤ and can you make videos on your tiktok with this kind of closees ❤❤ i love your energy ❤
@familyfirst2634
@familyfirst2634 9 ай бұрын
Hi maheye I’m scared of heights I almost got heart attack when I came to Ethiopia years ago !!! I don’t fly because of that I feel so sorry for my kids 😢they don’t travel because of me my Dr told their is a tablet I can take when I travel
@user-yk4xv4vg3r
@user-yk4xv4vg3r 9 ай бұрын
አይ ሀያት😂 ከእዉቀት ነጻ ትለያለሽ😂😂
@hananmuhamed3758
@hananmuhamed3758 9 ай бұрын
Ma btam gobez neshi wolahi Singel mam kemhon bikeres
@tseganeshhailu582
@tseganeshhailu582 8 ай бұрын
Mahi betam dess yemtiy nesh sinesreatish egzer hazenish yasresash hulum bet ale ayzosh
@AaA-fk2yy
@AaA-fk2yy 9 ай бұрын
አሁን የምታወሩት ነገር ለሚድያ የሚወራ ነው 😅😅
@sofialalo9864
@sofialalo9864 9 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ በሀያት ጥያቄ እና ምላሽ የልብ ወግን የምከታተለው ያህል በዝች ልጅ አስጠላኝ ከእውቀት ነፃ ነች
@twi2415
@twi2415 9 ай бұрын
Please explain why ?
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 9 ай бұрын
ላሒ ልክ አላህ ያሕዲሐ እዱኒያ በክት መሆኗ ይግባት
@Keyman3751
@Keyman3751 8 ай бұрын
ሲንግል ማም ሻፋዳ ስለሆነች ነዋ
@menalabdu1533
@menalabdu1533 9 ай бұрын
ዩቲ እና መንሱር ጀማል ይጋቡ😘
@aviya5907
@aviya5907 8 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ ያሉ ወንዶች ቲክቶከር ሚስት እንዲኖረው አይፈልግም 😂
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 8 ай бұрын
ምን በውጣው እችን ግርፍጥ እሱ ሶሻል ሚዲያ ላይ የምትወጣ ሴት አላገባም ብሏል
@hermellaalem8317
@hermellaalem8317 9 ай бұрын
Love you both
@DAMOT88
@DAMOT88 9 ай бұрын
የቆሎውን ድምጽ እንስማ ወይስ የሱዋን ?
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 8 ай бұрын
ግን ማያ ሚዲያ ቀራቢዎቹ ናቸው ደውለው ኑ ቅረቡ የልባችሁን አውሩ የሚሉት ወይስ ባለሚድያዎቹ ናቸው ደውሎው ኑ ቅረቡ የሚሉት የሚያቅ መልሱልኝ
@myethiopia5380
@myethiopia5380 9 ай бұрын
ማህደር ከሜካፕ ኖርማን ተፈጥሮ ውበትይሠጥሻል ቆጆእኮነሽ
@ashamohammed7845
@ashamohammed7845 9 ай бұрын
Hayat minew too eyarejesh new, berger ena pizza kenisesh sadaqa ena solar lay berchi
@makis1623
@makis1623 9 ай бұрын
ጎበዞች 👌
@aviya5907
@aviya5907 8 ай бұрын
በእኛ እድሜ የቤት እመቤት መሆን ምትሉት ሰላሳ አመታችሁ ምጥጥ አርጋችሁት አርባ አምሳ ሲጠራችሁ 😂 እይይ የምትሉት ነገር 😂 የ ቤት እመቤት ቢገባችሁ ትልቅ ስራ ትልቅም ክብር ነው እንደ እናንተ ያሉ አይታደሉትም ፌምኒስቶች መጨረሻችሁ አመፅ ነው ልቦና ይስጣችሁ።
@user-yi4ki4tp9t
@user-yi4ki4tp9t 8 ай бұрын
ዛሬደሞ የሱሪ መጣሽ ሲነገራት ባሰባት
@argentey5799
@argentey5799 8 ай бұрын
👏👏👏
@Susu-love1
@Susu-love1 9 ай бұрын
Nqsat allechim ere teye hayu wede biznes kemtroti wede ilm ena wede tewhd ruti Allah yehdina weyehdiki Allah
@mikgizachee7098
@mikgizachee7098 8 ай бұрын
mahi🥰🥰🥰
@fikermehirete7275
@fikermehirete7275 8 ай бұрын
Hayate gen negeger atcheyem ende wend act atrege aytekmeshem betrefe berchi gobeze nesh gen negegere specially social mida laye tetenkeke sis
@SoltadeleAbe
@SoltadeleAbe 9 ай бұрын
Hayu abta yemute eyalse batmy teru nw welhi eyale
@afyatube78
@afyatube78 9 ай бұрын
Bal filega new endae yewetachihut be optimistic guys
@abdellabilal182
@abdellabilal182 8 ай бұрын
አየኃቹ ሃያት በዱኣ አረሳሽም ዚክር አብዢ ከቀልብተመለሺ
@natnaelgirmay8223
@natnaelgirmay8223 9 ай бұрын
@user-gr1sd6ve7y
@user-gr1sd6ve7y 5 ай бұрын
ታቶ እሰራ ነበር ግን ልቶብት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abbybeyen6965
@abbybeyen6965 6 ай бұрын
Hayuti, kalat mirechi,
@tsitatiki2987
@tsitatiki2987 9 ай бұрын
ende mebtwa eko nw alemagebat ke ewket gar mn agenagnew
@zebibamudesir4785
@zebibamudesir4785 8 ай бұрын
የልብ ወግ ነው ወይስ የመንደር ወግ ነው ሚባለው
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 8 ай бұрын
ችግር ማውራት አሁን አሁን ፋሽን ሆነ ማለት ነው?!🤔
@sumeyamuhaleqjemal-rd5hw
@sumeyamuhaleqjemal-rd5hw 9 ай бұрын
Anchi denz Muslim hones tato mnamn teyalsh mafrya mahiya empuuu❤
@savsav7194
@savsav7194 8 ай бұрын
ሙስሊም ሆነሽ እንድትሳደቢስ ማን ፈቀደልሽ
@alfiyatravel4111
@alfiyatravel4111 9 ай бұрын
Hayat ayzosh
@alfiyatravel4111
@alfiyatravel4111 9 ай бұрын
Hayat rejem edme endemtnori bemin awekesh
@user-gr1sd6ve7y
@user-gr1sd6ve7y 5 ай бұрын
ሀዩ ሀፍታም እስክትሆኝ ነው አደል ከዛ ትቶብቻለሽ😅😅 ተመቸሽኝ እቅድሽ ደስ ይላል ነገር ግን አሁን ነው ስአቱ ማሬ
@kokobess243
@kokobess243 9 ай бұрын
አይሀያት እውቀት 0 ኒት ላንች ቤተሰብወች ግንበስ ቀና የሚለው ለፈጣሪው ገሞበስ ቀና አይልም እንደ ቦርከል
@savsav7194
@savsav7194 8 ай бұрын
አይ በቃ ሁሉንም ንግግር በመጥፎ ማሰብ አይከብድም የትኛዋም ሴት ቤተሰብ ለሷ የከፈለላትን መስዋትነት ስለምታቅ እንዲከበሩላት ትፈልጋለች።
@Brukmengistu8706
@Brukmengistu8706 8 ай бұрын
የ ማህደር አንደበት ጨዋታ ለዛ ደስ ማለቱ ይቺኛዋ ምን ጉድ ነች ምኖም አይጥም
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 9 ай бұрын
ጎረቤቶቻችሁ ምን አይነት ቢሆኑ ነዉ ቆይ የእናተን እድገት የማይፈልጉት በጣም አጋነናችሁት ብዙ ጎረቤት የጎረቤት ልጆች ትልቅ ቦታ እንዲደርሱ. ምኞታቸው ነው. ብቻ ስለ ጎረቤቶቻችሁ ክፍት አበዛችሁት እዳይለመዳችሁ።
@tirsettshay4074
@tirsettshay4074 9 ай бұрын
Ye Ethiopia gorebet hulum andi ayinet new bolem nure shegole
@staypostive6611
@staypostive6611 9 ай бұрын
እድገት አለመፈለግ ሳይሆን ወጣ ያሉ ናቸው በማለት ነው። ልጆቹ ትት ላይ ትኩረት እንዲያደርግ ነው ማንም ወላጅ የሚፈልገው።
@mekdi1921
@mekdi1921 9 ай бұрын
መስሎሽ። ይላሉ እንጂ ውሸት ነው
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
ማህደር - አይነት ሴቶች ገንዘብ ይፈልጉና አልሣካ ሲል አይ ወንድ ይላሉተ
@hulumlebegonew3870
@hulumlebegonew3870 9 ай бұрын
Mahi des stil...Hayuti gin
@user-ji5dd9dz7d
@user-ji5dd9dz7d 9 ай бұрын
ዩቲ ምሁር ትመስለኝ ነበር ግን ወፍ
@robelredda2130
@robelredda2130 3 ай бұрын
ባለ ሁለት ዲግሪ ነች አነጋገር ግን ብዙ ይቀራታል።
@tinatina6015
@tinatina6015 9 ай бұрын
ውይይ ዩቱ ቃላትሽ ሲያስጠላ ሻፈ...ኩ ነው ያልሽው🙄🙄🙄🤔🤔
@jossyjossy6137
@jossyjossy6137 9 ай бұрын
🎉Ŵ
@meseretwondemu7037
@meseretwondemu7037 9 ай бұрын
Mahederyeee anegagersh siteme
@user-ff1qy5rm4o
@user-ff1qy5rm4o 9 ай бұрын
ማሂ ግን ሀያትን ቀበረሻት አንቺ በጣም ወሬ ትቺያለሽ በቃ የሚዲያ ሰው ነገረ ነው የሆንሸው ሀያት ግን በቃ በቃ ዝም ብትል ይሻላል ምንም አልቻለችበትም
@JamillaMuhmmed
@JamillaMuhmmed 9 ай бұрын
ምነዉ የአፍ መፍቻየ ቋንቋ እንግሊዘኛ ነዉ አልሽ😮
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 9 ай бұрын
ወላሒ የኔ ደን ተከታይ መሆኑና አንጀቴን ቅጥል ወላሒ ባላለች እላለሁ ደሞ ቬሎ ሳይ
@kisanetg6941
@kisanetg6941 8 ай бұрын
The fact that Yuti doesn't want to accept that Mahis video liked by Rophnan 😏
@yonas-gf5kk
@yonas-gf5kk 9 ай бұрын
ከ30 ደቂቃ በኋላ ጨለም ጨለም እያለ ነበር ምንሼ ነው?
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 9 ай бұрын
አቤት አናጋገር የቱ ቬሎ ላይ በጣም ነዉ የምሻፍዴው አላለችም 😂😂
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 9 ай бұрын
ሚዲያ ላይ የማይነገሩ ቃላቶችን አለመምረጥና አለማወቅ
@user-hh9li7fl4x
@user-hh9li7fl4x 8 ай бұрын
የገጠር አራዳ የከተማ እብድ ነው ይባላል ሃሃሃሃሃሃሃ ፋራ ሲሠለጥን እሷ ሰለተናገረችው እኔ ሠቀጠጠኝ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 9 ай бұрын
በክት ነሽ ደሞ አማርኞሽን አስተካክ ይቬሎ ሳይ ?
@user-yi4ki4tp9t
@user-yi4ki4tp9t 8 ай бұрын
ምድነዉ እምታወሩት ሰዉ ሲራ ሲያጣ የሰፈር ወሬ እያመጣችሁ እፍፍፍ አሁንስ ስልኬ ደበረኝ
@Keyman3751
@Keyman3751 8 ай бұрын
እከራከርልሽ ነበር ግን ዛሬ እጅ እጅ አልሽኝ ሲንግል ማም @ሃዩ ተብዬዋ . ዛኒ
@Thutttttt
@Thutttttt 9 ай бұрын
አወራራቸው ምንድነው በዚ ገብቶ በዛ መውጣት
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@ummudiraar1814
@ummudiraar1814 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 8 ай бұрын
እች እምትበትኛት ፀጉር ተገላታች😂
@user-sy5ml8ww6x
@user-sy5ml8ww6x 9 ай бұрын
ለሷስል ባገባ አላለችም😂የምር ግን ንግግሯ አድ አያምርም የማይመስል ምርጫ
@zekitube7
@zekitube7 8 ай бұрын
ኤዲተር 🙄🙄🙄
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 9 ай бұрын
አሁን ከነዚ ምንድነው የምንማረው?
@betelmulu4897
@betelmulu4897 9 ай бұрын
አለማየት ይቻላል እኮ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 9 ай бұрын
@@betelmulu4897 እሺ
@twi2415
@twi2415 9 ай бұрын
@@betelmulu4897I know right
@mominamomi2726
@mominamomi2726 9 ай бұрын
አይ አበሻ ምን ይሻለናል ሁል ጊዜ መቃወም
@ABBE88911
@ABBE88911 9 ай бұрын
ሚድያላይ ሻፈድኩ አያለች
@hisqueen1441
@hisqueen1441 8 ай бұрын
ሀዩዬ ንያሽ እንዴት ነው ደስስስስስ የሚለው ሙሉ ኢንተርቪዎችሽን አየሁ እና የምናውቃት ዩቲ አይደለችም እያልኩ ነበር ለነገ እየተጠነቀቅሽ እንደሆነ ነው ዛሬ የተረዳሁሽ ባል ከማግባትሽ በፊት የፈለግሻትን ሀያት ሁኚ ጌታሽን አግኝው የሚያዛልቅሽ መንገድ ላይ ሆነሽ ነው ተመሳሳይሽን ሰው የምታገኝው እዚህ ህይወት ላይ ሆነሽ ይሄን ህይወት የሚወድልሽና እዚህ ህይወት ላይ ያለ ሰው ነው የሚመጣው እናም stack ታደርጊያለሽ ወደምትፈልጊበት መንገድ ብቻሽን ለመሄድ አሁን አቅሙ አለሽ ቀላልም ይሆንልሻል ካገባሽ ከወለድሽ በኃላ ግን አሁን ያልሻትን ዩቲ ለመሆን እድሉ መጥበቡ ወይ መክበዱ የማይቀር ነው ሌላ ሰው ህፕወትሽ ውስጥ ከገባ በኃላ ያኔ እዚህ ላይ ጌታሽን በጠረጠርሽው ታገኝዋለሽ አላህ ያግዝሽ ሁሉም ሰው የሚመለስበት ቦታ አለው ከምኞትሽ ሳትደርሺ የአላህ አጀል እንዳይደርስ እፈራለሁ የኔ ብርቱ እኔ ተከታይሽም ወይ አድናቂም አደለሁም እንደሰው ግን እዚህ ላይ ደጋፊሽ ሆኛለሁ ለእናትሽ ብለሽ ህይወት አይጀመርም። የምትፈልጋቸውን ነገሮች አድርጊላት ከሷጋር ተዝናኚ ከድሚያት ምንም ቢሆን እንዳይቆጭሽ ዛሬን አብረሽ መኖር ነው ማድረግ የምትችይው😢❤
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 9 ай бұрын
ብሽቅ ሀላ ፈልጋ ስንጊል ማም ምት ሆን ኣለች እንዴ ቆሞ ቀር ሁላ የስንግል ማም ጥፍሩዋ ላይ ኣደሱም እንደ ሻማ እየደደች ለልጆቹዋ ብርሃን እምትሰት ናት ደደብ ሁላ ኣንቺ ሃያት ተብዬዋ ደሞ እንዲህ እየተበላቀጥ ከማንም ጎሮምሳጋ እየ ገለፈጥሽ ተመከረሽ ክ ማትማከሪ ትዳር ተመከሪ።
@Lijeyassu
@Lijeyassu 8 ай бұрын
ዩቲዬ እንዳንቺ አይነት ልጅ ነበር ማግባት ምፈልገው ....
@user-vd8bm9ml3e
@user-vd8bm9ml3e 9 ай бұрын
3:40-44 TikTok lay entebikalen 😂
@nurahabshawit4308
@nurahabshawit4308 8 ай бұрын
Tattoos Don't do it please please I am begging you you are muslim and women be good influence #hyat 🙏
@adraadra4688
@adraadra4688 9 ай бұрын
እር እንደ ሴት ሁኝ ሀያት አአ እሚል ቃል ተይ
@abel8835
@abel8835 8 ай бұрын
ባለጌ ጋጠወጥ ንግግርሽ ሲያስጠላ ( ስሻፍድ ) ያልሽው ቃል ተራ ሴት መሆንሽን ይገልፃል ~እስልምናን አታሰድቢ ቅቤ ነጋዴ አክለሽ ባል ከዚህ ቦሀላ ይናፍቅሻል የለም !!!!😂
@SamHsf-pk7yp
@SamHsf-pk7yp 8 ай бұрын
የ tiktok ኮልኮሌ cant be personal figures ,only in Ethiopia
@baslielgirma342
@baslielgirma342 9 ай бұрын
ይብራባችሁ ምክንቱም አቃቂራችሁ ብዙ ነው ፡፡ ለግል አድርጉት
@veronicaworku759
@veronicaworku759 9 ай бұрын
ስታሳዝኑ;ግራ ገብቶአችሁአል።
@Susu-love1
@Susu-love1 9 ай бұрын
Domo muslim muslim endehonsh kuri
@dmx3674
@dmx3674 9 ай бұрын
ሁለታችሁም ቆማችሁ ትቀራላችሁ እንጅ ማንም አያገባችሁም ። ሁለታችሁም ዱሩዩ ድመት ናችሁ ።
@user-xw9bz4mt8d
@user-xw9bz4mt8d 9 ай бұрын
አይባልም 😕
@dmx3674
@dmx3674 9 ай бұрын
@@user-xw9bz4mt8d ለምን አይባልም? የሚስትነት ጸባይም ፣ቁመናም ስርዕትም የላችውም ።ታዲያ እነዚህን ማን ምን ቦጣኝ ብሎ ያገባል ፣ስንት የጨዋ ልጆች እና ጨዋ ሴቶች እያሉ ።
@twi2415
@twi2415 9 ай бұрын
So rude !! How do you know ?
@dmx3674
@dmx3674 9 ай бұрын
@@twi2415 I used to date both of them. They are no good .
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 9 ай бұрын
እውነት ነው ዱርዬ ናቸው ካገባቹም እንደራሳችሁ ዱርዬ ነው
@wolalamayfair4119
@wolalamayfair4119 9 ай бұрын
ሸሌ አንቺን ማን ያገባል
@tsigereday6490
@tsigereday6490 9 ай бұрын
Bitisali atagegatkm
@zabibaali9470
@zabibaali9470 9 ай бұрын
Yekinat new ..yenie konjooo... Minm aywetalshim... !!!!
@sitrazee13
@sitrazee13 9 ай бұрын
እናንተ ማን ፈራጅ ወሳኝ አደረጋችሁ ነጋችሁን ሳታውቁ ሰውን አታነውሩ ነገ ከሷ የባሰ ቦታ ትገኙ ይሆናል እሷም አላህ ይመራት ይሆናል
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 9 ай бұрын
ወላሒ ልክ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 9 ай бұрын
እሻፈዳለሁ አለች በግልፅ ባለጌ
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 37 М.
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 61 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,9 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 6 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 4,7 МЛН
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,2 МЛН