||የሰው ልጅ እጣ ፈንታ||ክፍል ሁለት||እጅግ ድንቅ ትምህርት|በርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||subscribe አድርጉን||

  Рет қаралды 98,016

መዐዛ ቅዱሳን- meaza kidusan

መዐዛ ቅዱሳን- meaza kidusan

2 жыл бұрын

-subscribe,like,share በማድረግ አግዙን?
-በጸሎታችሁም አስቡን?
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#አባ_ገብረ_ኪዳን
#meaza_kidusan_subscribe_like_share
#aba_gebre_kidan_girma
#aba_gebre_kidan
#አባ_ገብረ_ኪዳን_ግርማ_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን
#ሊቀ_ሊቃውንት_እዝራ_ሐዲስ

Пікірлер: 146
@menitube-3685
@menitube-3685 Жыл бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ማቋረጥ አልቻልኩም ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ🙌🙏
@mosasastu9083
@mosasastu9083 Жыл бұрын
Memar tiru nw temari
@salamimustafa1964
@salamimustafa1964 Жыл бұрын
♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመልስሽ ይመልስህ
@tijtijtij2154
@tijtijtij2154 Жыл бұрын
የኔ እህት የፈለግሽውን እምነት የመከተል መብትሽ ነው ግን የበለጠ ትምህርት እንድታገኝ ፔንጤ የሆኑ ከእነሱ የተናገረ መንፈስ ዝርዝር አድርጎ ያወራውን memehir girma wendimu part 9A እና part 9B ተመልከቺ ሰርች አድርጌሽ መጀመሪያ የምሰጣው ትምህርት ነው ትምህርቱን ካልፈለግሽ ወደ መሃል ሄደሽ ተመልከቺ ብቻ አንቺ እይው አደራሽን እውነታውን ትረዳለሽ ፓስተሮችም አሉበት ግን አልቻሉም መንፈሶቹን ማጋፈጥ
@user-jd8en4nz2c
@user-jd8en4nz2c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሓግዝኪ መዓረይ
@sagabeAB
@sagabeAB Жыл бұрын
አባታችን በረከቶዎ ይደረብን ቃል ሂይወት ያስማልን አሜን አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቆት ❤️❤️🙏
@astatekmogars7502
@astatekmogars7502 Жыл бұрын
አሜን አምንእሜን አባታችን ቃላ ህይውት ያስማልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@medilove3189
@medilove3189 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ይፍቱን ይባርኩን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከታቸዉ ይድረስን አሜን ፫
@wardawarda909
@wardawarda909 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጦት
@HanaHana-ch8tl
@HanaHana-ch8tl Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎወት ዘመን ይባረክ ይህን አባት ከልቤ ነው የማዳምጣቸው ትምህርታቸው ልብ ያርሳል
@goodplaza8431
@goodplaza8431 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህወሃት ያሰማልን ወዴ አባታችን
@kumdas3553
@kumdas3553 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥዎት
@workiyakebbede8086
@workiyakebbede8086 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይትዬስምን አበትችን አሜን
@samerahsa794
@samerahsa794 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልንኣባዬ❤❤❤
@AbayGaredew-vw9nq
@AbayGaredew-vw9nq 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሳማ ልን👍👍😄😄🎉❤
@mahidersewunet-bj8tl
@mahidersewunet-bj8tl Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እንደርስዎ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዛሬም ዘዉትርም አሜንን!!
@eyerusahmed4888
@eyerusahmed4888 Жыл бұрын
በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ መፅናኛ አባት አጥንት የሚያለመልም ስብከት ይመግቡናል በእዉነት መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@miniagebrenegus7156
@miniagebrenegus7156 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ፀጋ ያብዛሎት አሜን
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዋ ይደርብን በፀጋው ያኑሮት
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h Жыл бұрын
ቃለ ይህውት ያሳማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@Kedest-fz7lx
@Kedest-fz7lx 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gx6sv3eo9x
@user-gx6sv3eo9x Жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና የኑረልን ❤❤❤❤የኔ አባት
@zainb1250
@zainb1250 Жыл бұрын
ያባታችን ትምርት የልብ አድርስ ነው እደኔ የተመቻቹ በላይክ አሣዩኝ
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዉትን የሰማልን ለአባታችን
@yemariyam1627
@yemariyam1627 Жыл бұрын
አባታችን በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን የሚደንቅ ትምህርት ነው ልብውስጥ የሚገባ
@hanayemaryamlij4846
@hanayemaryamlij4846 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏
@medimb4269
@medimb4269 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛለት ኣባ🙏🙏🥰🥰🥰
@getuakranga9573
@getuakranga9573 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@carponmobile6418
@carponmobile6418 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-sc6pf7mu4p
@user-sc6pf7mu4p 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺን❤❤❤
@user-pg5vv5tp3q
@user-pg5vv5tp3q 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Жыл бұрын
ኣባ ፀጋዉን ያብዛሎት ሁሌ ኣዳምጣለዉ ቁጭ ብዬ እሰማለዉ ኣባቴ 🙏
@mekdesabatetube8964
@mekdesabatetube8964 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር. ፀጋ በርክቱንብይሙላላችሁ እድሜ እና በጤና ኑርልን በርከተዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@muhanbednadan4974
@muhanbednadan4974 Жыл бұрын
አሜን፫ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባቴ❤❤❤
@tituberhane-le5ih
@tituberhane-le5ih Жыл бұрын
Abatachin fetari egzabher edme yistln
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Жыл бұрын
በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡን አገራችን ስላም ፍቅረ አድነት ይስጥልን
@amarechasefa4045
@amarechasefa4045 Жыл бұрын
Abate zamanote yebarka🤲🤲🤲🤲🤲
@user-it6pt8ne5u
@user-it6pt8ne5u Жыл бұрын
Amen amen amen kalehywet yasemaln
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን፣አባታችን፣ቃለህይወትያሰማልን፣እድሜናጤናይስጥልን፣።
@AbayGaredew-vw9nq
@AbayGaredew-vw9nq 9 ай бұрын
🇪🇹👍👍
@zawdezawde2498
@zawdezawde2498 Жыл бұрын
Abatachin kalehiywetn yasemaln MENGISTE SEMEYATN YAWRSILN BEREKETWET YIDERBN 0
@user-fm6ur4fv1r
@user-fm6ur4fv1r 7 ай бұрын
አባታችን እድሜናጤናዪስጥልን።
@fekadubogale6061
@fekadubogale6061 Жыл бұрын
አዎ አባ ከእውቀት ፈፅመን እርቀናል እናንተን ይጠብቅልን
@selamwerkey1844
@selamwerkey1844 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@phonehouse3626
@phonehouse3626 Жыл бұрын
amennn💕🙏💕
@weleteslase7657
@weleteslase7657 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@kirosbirhan6113
@kirosbirhan6113 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ከሰው አይን ይጠብቀዎት
@meronmeron5249
@meronmeron5249 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ኣባታቺን በረከታቹ ይደርብን
@genetgenet9434
@genetgenet9434 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@zainazaina2750
@zainazaina2750 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን በረከቱም ይደርብን እንኳን ሰላም መጣቹ በጾለት ኣስቡኝ ይፍቱን
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልና አባታችን
@user-gv9ib8nh2h
@user-gv9ib8nh2h Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆኔ እ/ር ይመስገን
@hargegobena8962
@hargegobena8962 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vk2hq7lz8t
@user-vk2hq7lz8t Жыл бұрын
አባታችን እግዚብሔር አምላክ በድሜ በፀጋ ያኑሪልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለህወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💚💛❤ትምህረተወት አይጠገብ አይ መታደል ለኛም ያሰተማሩነን በልቦናችን ያሳድርብን
@efremefar7819
@efremefar7819 2 жыл бұрын
Amen abatachin kale hiwet yasemalin regime edmena tena yistiln agelgilotachu yibarkilin betseltu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
@mulumulu6983
@mulumulu6983 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@lovelely9154
@lovelely9154 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ኣባታችን🙏🙏🙏
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n Жыл бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን ትምህርታቸው መንፈስን አድሶ አይምሮን ይመግባል
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 2 жыл бұрын
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun
@kelemlove4937
@kelemlove4937 Жыл бұрын
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የሚገስፁ አባቶችን አታሳጣን እባክህ
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@tarekegndires2124
@tarekegndires2124 Жыл бұрын
Amen abatachin
@balanyeeshtadasa3171
@balanyeeshtadasa3171 Жыл бұрын
Ameen ameen ameen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@brhanie6823
@brhanie6823 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት
@Abc-bi3yj
@Abc-bi3yj Жыл бұрын
Amen Amen Amen ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@aynadesgetahuen1529
@aynadesgetahuen1529 Жыл бұрын
Amen amen amen
@kiflayhaile8108
@kiflayhaile8108 Жыл бұрын
kalehiwet yasemaln aba kalwo kemarna kekbie ytmal negergn ewuket yalachew ema rasachin eyatefanachewko techegeru nuruln abatachin
@bliengrma-jx3hi
@bliengrma-jx3hi Жыл бұрын
Amen amem amen kale hiywot yasemalin
@wogayusolomon8566
@wogayusolomon8566 Жыл бұрын
Qal hiwot yasemeln abete
@bwendkmeba9288
@bwendkmeba9288 2 жыл бұрын
አሜን ያመት ሰው ያደርገን
@mishamelesmishameles6364
@mishamelesmishameles6364 Жыл бұрын
እግዚያብሄር አምላክ እድሜዎትን ከጤና ይስጥልን ያርዝምልን
@alemstehayberehenu4291
@alemstehayberehenu4291 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን አባታቸን
@kiriaababa97
@kiriaababa97 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@AliAli-lz3cw
@AliAli-lz3cw Жыл бұрын
አባታችን ለጠቅላዩ ቢደርስ ይማርበት ነበር
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ከፈጣሪ በታች የነፍሴ ድሕነት እግዚአብሔር ያቆይልን
@mule2121
@mule2121 Жыл бұрын
❤❤❤🎉
@user-tf6jg2lk5o
@user-tf6jg2lk5o 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-df5bg2uc9f
@user-df5bg2uc9f Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ አባቴ
@user-rn2ch7wl4y
@user-rn2ch7wl4y Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Kale hiwet yasemaln 👏🌿😍👏🌿😍👏🌿😍
@user-sj7vn3rh4o
@user-sj7vn3rh4o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehaygebrehiwet5147
@tsehaygebrehiwet5147 Жыл бұрын
Wod aba regim edme ystut
@tadushocha7389
@tadushocha7389 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Abatachen
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስብኝ በርክታችው ይደርብን ለሁላችን
@tegistdesalengtg2388
@tegistdesalengtg2388 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃልህውትይ ሰ ማል ን
@yesfanayeshii1285
@yesfanayeshii1285 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አባቴ የእኔ ኑሮየ መሽከርከር ሆኖብኛል😂😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭 ለውጥ የሌለው ነገር
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
እኔም ደከመኝ
@azmrh5804
@azmrh5804 Жыл бұрын
እኔምነኝ አይ ስመቸ አሊዘወም
@aynadesgetahuen1529
@aynadesgetahuen1529 Жыл бұрын
Elllllllllllll 🙏🙏💞🙏 Elllllllllll 🙏 Elllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllll 🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞
@mezerberha5269
@mezerberha5269 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን
@huhjaj9123
@huhjaj9123 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💕💕🙏🙏🙏
@tealove2505
@tealove2505 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@burtykanbeirut9568
@burtykanbeirut9568 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያሰማልን አባታችን
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ትምህርት ቃለ ሒይወትን ያሰማልን አባታችን ።
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባትች
@hgfffhggh4815
@hgfffhggh4815 Жыл бұрын
እሜን. እሜን
@amanuelgashaw
@amanuelgashaw Жыл бұрын
Fstamewetn yiasamrln abatachn
@user-qp7yo2ze8u
@user-qp7yo2ze8u Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን
@AsdAsd-xu6gy
@AsdAsd-xu6gy Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እኔ በአስም በሽታ ከ15 አመት በጣም ያሰቃየኝ ነበር ለአባታችን ለተክለሀይማኖት ተስዬ ከአስም በሽታ አድኖኛል ለኔ የደረሰው ለተጨነቃችሁ በሙሉ ይድረስላችሁ
@emamah4239
@emamah4239 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን የመ ምሕሬችን የሕዮወት ዘመናችንን ዮባርክልን ።
@bwendkmeba9288
@bwendkmeba9288 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎት
@eyobkasse8797
@eyobkasse8797 Жыл бұрын
እግዝአብሔር እርሰወንን ሰጥቶናል ይመሰገን ክብሩይመስገን
@nrjsnrjs8074
@nrjsnrjs8074 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሰማልን
@tigesttigest7009
@tigesttigest7009 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-cb5tj9yo7i
@user-cb5tj9yo7i Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@astatekmogars7502
@astatekmogars7502 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@RRy-xq2jl
@RRy-xq2jl Жыл бұрын
በኡዉነት ለአባታችን ቃለህወት ያሳማልን ያገልግሎት ዘበነወን ይባርክልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@almazteklemikael2066
@almazteklemikael2066 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያአሰማልን 🙏
@user-tn6tv7zg5z
@user-tn6tv7zg5z Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@maraymq2er525
@maraymq2er525 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን 👏💕💕
🔴 ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022
39:39
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 94 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 166 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
ዛሬ የምነግርህ ነገር በልብህ ውስጥ ይቀመጥ || ወቅታዊ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
49:52
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН