No video

ቅዱስ ሚካኤል ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

  Рет қаралды 94,390

መባዕ ቲቪ MEBA TV

መባዕ ቲቪ MEBA TV

Күн бұрын

ቅዱስ ሚካኤል ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
🔥🔥🔥 ማስተካከያ 🔥🔥🔥
ውድ ተመልካቾች በዚህ ቪዲዮ 05:33 ላይ "ትንቢተ ኢሳያስ" ተብሎ የተጠቀሰው በስህተት ሲሆን "መጽሐፈ ኢያሱ" ለማለት ተፈልጎ እንደሆነ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለመግለጽ እንወዳለን።
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
ስልክ:- +251917323109
Telegram :- t.me/MEBA_TV
Facebook:-www.facebook.c...
WhatsApp:-chat.whatsapp....
Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
#mahteb media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham
#eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
#yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
mahteb media,Donkey Tube,ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube,Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር,Samuel Asres I Official Channel,yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር,ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi,ቤተ ራማ Bete Rama,21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ,Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ,ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media,EOTC TV,Mahibere Kidusan,masresham,ቅዱስ አማኑኤል,አማኑኤል,ስንክሳር ዘወርኃ ግንቦት 28,
#ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ደብረ ዘይት ስብከት yeweyno lej tigray tv daily ethiopian news et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Himamat ሕማማት ሙሉ ትረካ ሰሞነ ህማማት ትረካ live ሕማማት ክርስቶስ ሕማማት ክፍል 1 ሕማማት መግቢያ eotc tv ልደታ ማርያም ashruka Et news The book of enoch መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ መፅሀፈ ሄኖክ Yonas moh Upwork ethiopia ምን ልስራ ሲኖዶስ መግለጫ ዳግም ትንሳኤ ethiopian news daily amharic news esat tv tigray tv news ስንክሳር መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ ኤልዛቤል ማን ናት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት abiy ahmed

Пікірлер: 260
@Meba_tv
@Meba_tv Ай бұрын
🌼🌼🌼 እስከዛሬ ሰብስክራይብ አላደረጋችሁም 😳😳😳 🌼🌼🌼
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል የሰው ልጅ ሊርዳ የተሰጠን ስጦታችን ነው እኔም ከፎቅ ወድቄ ሚካኤል ክንፉን ዘርግቶ አድኖኛል❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@HanaHanon-tk3nv
@HanaHanon-tk3nv Ай бұрын
ከእግዚአብሔር የተሰጠኝ ❤ልዩና እሩሩ በጣም የምወደው የማከብረው ፩፪ የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ነው እስኪ እንደኔ ስጠራው ፈጥኖ የሚደርስለት ማነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samriamen8588
@samriamen8588 Ай бұрын
ጠባቂዬ ደራሼዬ ታሬኪን የቀየር ይለይብኛል የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ❤❤❤❤
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 Ай бұрын
❤❤❤​@@samriamen8588
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx Ай бұрын
ኧኔም
@HanaHanon-tk3nv
@HanaHanon-tk3nv Ай бұрын
@@RyHj-vu4rx እንኳን አደረሳችው🙏🙏🙏እረዴት በረከቱ አይለየን❤️❤️❤️
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 Ай бұрын
እኔም❤❤❤❤
@saronmulg1253
@saronmulg1253 Ай бұрын
እኔም በሰው ሀገር መሮኝ መርዝ ጠጥቼ ስእሉን የዤ ተኛሁ ቆይቼ ግን በህይወት ነቃሁ የእውነት ታሪክ ነው እና ለኔ ይለይብኛል 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@yonastesfaya
@yonastesfaya Ай бұрын
እውነት ላንተ የደረሰ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይርዳን በጭንቀታችን በመከራችን ከፊት ይቅደምልን
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s Ай бұрын
እግዝያብሄር ምስክሬ ቅዱሚካኤልን በጣም በጣም እወደዋለሁ፣ እኔንጃ ወድያው ስጠራው ነው የሚደርስልኝ፣በእለተቀኑ የተባረከ ቅመም የሚያምር ወንድ ልጅ አሰጠኝ፣ለኔማ ይለይብኛል፣የኔ ብቻ ነው ሚመስለኝ ሌላ ሰው እወደዋለሁ ሲል እቀናለሁ ሁላ በእውነት፣እርሱን የሰጠኝ አምላክ ይክበር ይመስገን
@jerry1956
@jerry1956 Ай бұрын
Yelben new yetenagerkew/yetenagershiw ❤❤❤ kidus michael
@atti13
@atti13 Ай бұрын
እኔም አባቴ ሚካኤል🙏🙏🙏😢
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Ай бұрын
Amen amen amen amen ❤fikrun yichemrlachihu!!!!
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx Ай бұрын
,እወነትነወ
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g Ай бұрын
አውነአት ነው❤❤
@DawitFerede-um9fp
@DawitFerede-um9fp Ай бұрын
ስለ እውነት እላለሁ ቅዱስ ሚካኤል የሁላችንም ጠባቂ ነው ለኔ ያደረገው ይለያል በእለተ ቀኑ ባህር ልሻገር uk ለመግባት ባህር ላይ ነበርኩ ያለንበት ጀልባ ሰው ስለበዛባት መሄዴ አቅቷት ተነፈሰችብን ስሙን ጠርቼ ቀይ ባህር ከፍለህ ያሻገርግ የ እግዚአብሔር መልክተኛ አንተ ቅዱስ ሚካኤል እኔንም አስበኝ ብዬ ለመንኩ እሱም ከዛ አስፈሪ ባህር አዳነን 🙏🙏🙏ተመስገን 💙💞ክብር ለ ዓለም መድሃኒት 🙏🙏ክርስቶስ አስክ ዘላለም ይሁን 💞🙏🙏
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Ай бұрын
ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለኔ ለሃጢያተኛ ልጁ ብዙ ነገር አድርጎልኛል ከማይጠፍ እሳት ከመብራት ቃጠሎ አድኖኛልና ሁሌም ስመሰክርለት እኖራለሁ መላኩን የሰጠን ቸሩ መድሃኒያለም ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏❤❤❤❤❤❤
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የመላክ አለቃ የሞትን ወደ ሂዎት ምትቀይር የመላክ አለቃ የኛንም የኢትዮጵያንም ሂዎት ቀይር😢😢😢😢😢😢😢
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m Ай бұрын
እውነት ነው በህይወቴ ሙሉ ፈጥኖ ደርሶልኛል 😢😢😢በልጅነቴ ነበር ድንቅ ስራውን በኔ ላይ መስራት የጀመረው የአንደኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ታመምኩኝ ከዛም የሞት አፋፍላይ ደረስኩኝ ታምኑኛላችሁ ሞተች ብለው ገንዘውኝ ነበር ነገር ግን እናቴ ስሙን እየጠራች ስለት ተሳለች ከዛማ መተንፈስ ጀመርኩ እናም ስለቴን አስገብቼ ከዛ ጀምሮ ብዙ ነገሮችን አድርጎልኛል በስደት ህይወቴላይ በጠራሁት ሰአት ፈጥኖ ደራሼ ነው 😢😢😢🙏🙏🙏አዎ ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል ባይገርማችሁ እሱ የኔ ብቻ ነው የሚመስለኝ ለኔ ፈጥኖ እንደሚደርስልኝ ለእናተም ፈጥኖ ይድረስላችሁ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😭
@ehteslase2421
@ehteslase2421 Ай бұрын
የመለአኩ ምልጃ አይለየን ለምታቀርቡልን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ✝️🌹🌹
@mesimesi4779
@mesimesi4779 Ай бұрын
ስለ እሱ ቃላቶች ያጥሩኛል እንባ ብቻ የኔ ስጦታ ስንቱን ተሻገርኩት በምልጃው እሱን የሰጠኝ ስሙ ይባረክ ወንድማችን በረከቱን ያብዛልህ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል የደሀ አባት ነወ ምልጃው ይጠብቀን። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mazaadubai
@mazaadubai Ай бұрын
ሊቀ መላአክ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እወድሀለዉ ገና ስሙን ስጠራዉ የሚደርስልኝ ፈጣኑ መልአክ አዳኜ ቃል የለኝም ስለ ሀያልነቱ የኔ አባት የዘላለም ጠባቂየ ❤❤❤❤
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w Ай бұрын
በሚገርም ተአምረ ቅዱሰ ሚኬኤል ከሚነድ እሳት ዉሰጥ ያወጣኝ ክብሩ ይሰፋ ! ሁልጊዜም ፈጥኖ በመድረሰ ከመከራ ይጠብቀን አሚን !
@user-zb8et8qw9v
@user-zb8et8qw9v Ай бұрын
ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሹ የስላሴ ሀይል መግለጫ ክብር ምስጋና ይግባው እርዳታው አይለየን አሜን🤲🤲🤲🤲
@EyobGirmachwu
@EyobGirmachwu Ай бұрын
Brother ደስ በሚል ባልተለመደ በሚወደድ ነው የመታችዉት በዚዉ ቀጠሉ እመቤቴ ትባርካችሁ 🙏🙏
@BilenDanile-io5pm
@BilenDanile-io5pm Ай бұрын
ተመስገን የሳደገኝ ማላአክ ስሙ ቅዱስ ሚካኤል ነው። ብዙ አድርግልኛል እና እወደዋላው እውነት ላይ ነው ቅዱስ ሚካኤል ወዳጄ የፍቅር የዋህነት መዝገብ ሆይ አትለየኝ መቼም🤍🤍🤍
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Ай бұрын
አሜን❤አሜን🎉እሜን🙏🏽ቃልሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ይኑር መምህራችን❤ጤናና ረጅም እድሜ ይስጦት🎉🙏🏽
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የአራዳው ሚካኤል አቅፈህ ደግፈህ ያሳደከኝ ለኔም ለመላው ቤተሰቤ አንተ ልዩ ነህ እወድሃለው አከብርሃለው የአክብሮት እሰግድሃለው ❤❤❤❤ሀገራችንን መላው ህዝባችንን ከመከራ ጠብቅልን❤❤❤
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg Ай бұрын
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ! እወድህ እንዳል አንተ ታውቃለህ ! ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል❤ 🙏🧡
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
ቅድስ ሚካኤልዬ የኔ ፍጥኖ ደራሽ የኔ ሩህሩህ የመለአክቶች አለቃ ለብዙ ፍጥንህ የምትደርስ ከተቆጣህ ምንም የማይመልስህ አባቴ አሁንም አትለየኝ ፍጥንህድርስልኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️
@Medihnhagos-ur9nd
@Medihnhagos-ur9nd Ай бұрын
ስለ ቅዱስ ሚካኤል ተናግሬ ፅፌ ምስክሬ በእንብ አልቅሼም ብሆን አይዉጣልኝም ያደረገልኝ ሁሌም ይከታተለኛል ጥሩ ሳልሰራ ራሱ እንድሁ ይወደኛል ለዛውም ወዳጄ ብዬ ነው የምጠራው የዛሬ ሁሉት አመት ራሱ ከሞት አዳነኝ የዛሬ ሰባት አመት እንደዚሁ በቤርሃ መራኝ ስንቱን ልናገር ብቻ እወድዋለሁ ወዳጄ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ 😢
@Feyoribelay
@Feyoribelay Ай бұрын
አቀራብ ድምፅ ቅንብር ሁሉ የተሟላ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤ እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ❤
@YeshiZelalem
@YeshiZelalem Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛቤር አምላክ ለሐገራችን ሠላምን እኛንም በቤቱ ያፅናል የቅድስ ሚካኤል ልጆች በፁሎታችሑ አስቡኝ
@DannyTekaBeyene
@DannyTekaBeyene Ай бұрын
እኔስ ሚካኤልን እወደዋለው ❤🎉❤🎉❤🎉
@fevengaim
@fevengaim Ай бұрын
እኛም እንዳንተ እንወደዋለን 💙💙
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥️የአባታችነ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ተራዳኢነት ጥበቃዉ ረድኤት በረከቱ አይለየን/ይጠብቀን አሜን፫🤲🤲🤲♥️♥️♥️🌷ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️♥️
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን ወንድማችን
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j Ай бұрын
አድርግለሁ🥰🥰
@ElssaElssa-wn9tw
@ElssaElssa-wn9tw Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እረዳቴ መከታዬ በእለትህ የተፈጠርኩኝ ባንተ ጥበቃም የቆምኩኝ አንተ የሰጠኝ እግዚአብሔር ይክበር አሜን ❤❤❤
@user-gl8li2sw8n
@user-gl8li2sw8n Ай бұрын
የአባቴ ቅዱስ ሜካኤል የአባቴ አደራ አለብህ አንወድሀለን ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-em7cp7xw1g
@user-em7cp7xw1g Ай бұрын
ይለይብኛል ቅዱስ ሚካኤል ❤❤❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Ай бұрын
ቅድስት❤❤ ሚካኤል ❤❤❤❤ ❤❤መለያው❤❤❤ አይለየንምስጋና ❤❤ተመስገን❤❤❤ ተመስገን ❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤
@samriatube1683
@samriatube1683 Ай бұрын
አሜን ፫ 😢😢 እውነት ከሆነ በጣም ያማል ታሰረ ይላሉ በFb ፍትህ ለዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ለውድ መምህራችን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
እናመስግናል መባአ 🙏የአመት ስው ይበለን መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል😍😍😍😍🙏
@user-ml5ly4bi2r
@user-ml5ly4bi2r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Asifo-gk2yb
@Asifo-gk2yb Ай бұрын
ወንድማችን የአባታችን የቅዱስ ሜካኤል በረከት ይደርብህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል ተራድነቱ ጠባቂ ነቱ አይለየን❤❤❤
@almaztube5155
@almaztube5155 Ай бұрын
100ሺ ጋባን እኮ ዓመቱ ሳይልቂ 🎉🎉🎉❤❤ ዳስ ሲል እግዚአብሔር ይምስገን ባርቱ ትልቂ ቦታ እንጣብቃቹለን 🙏🙏🙏
@Meba_tv
@Meba_tv Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-tg1cj1ne7g
@user-tg1cj1ne7g Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ኣድነን ጠብቀን❤❤❤
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 Ай бұрын
ሚካኤል ወዳጄ አባቴ ረዳቴ ሚካኤል ልዩ ነው ለኔ
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@joodalwad1484
@joodalwad1484 27 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የባህራን ወዳጂ የአፎሚያ ጠባቂ የህዝብ እስራኤል መሪ የዳንኤል አረጋጊ ፆለተን ሰሚ ፈጥኖ ደራሸ መጋቢ ቢሉ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
@Gediyonmequannt
@Gediyonmequannt Ай бұрын
ሩሩህ መላአክ አባቴ ሚካኤል እረዳቴ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ስሙን ጠርቼ ስንቱን አለፍኩ ተስፋ በቆረጥኩኝ ግዜ እሱ ተስፋን ይቀጥልልኛል የኔ አባት እኔን የረዳ መላአክ እናንተንም ይርዳቹሁ እህት ወንድሞቼ ✝️🙏❤️ የዛሬ ዓመት ከ ቁጥር ሳያጎል መላኩ ሚካኤል በክፎቹ እቅፍ ድግፍ አድርጎ በፍቅር በሰላም በጤና ያድርሰን አባታችን ፍቅሩን ያብዛልን ✝️🙏❤️
@hanaliben2031
@hanaliben2031 Ай бұрын
Kale hywet yasemalen
@wegahtagedey7294
@wegahtagedey7294 Ай бұрын
Kale hiwet yasemaln wodmochachn dyakon henok ena ababi Egzaber edmena tena ysut ⛪⛪🙏🏿🙏🏿🇪🇷
@daniture3262
@daniture3262 Ай бұрын
ሊቀ መላእክት ለዋህ መልኣክ ቅዱስ ሚካኤል ኣቦይ ሓጥያትናን በደልናን ይቅር በለለና ለዋህ መልኣክ ቅዱስ ሚካኤል❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪️ ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር ሓዉና
@wosenyeleshassefa5917
@wosenyeleshassefa5917 Ай бұрын
አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አቤቱ አገራችንን አድንልን በለተ ቀንህ
@liyuasefa
@liyuasefa Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ያሳደገኝ መልአክ ባለውለታዬ ሚካኤል አባቴ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው🙏❤🥰
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@kokab597
@kokab597 Ай бұрын
ቃለሂዉት ያሠማልን
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
@user-rk9gu8xm9g
@user-rk9gu8xm9g Ай бұрын
ብር ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና መላኩ ይጠብቅልን ።
@user-up2st7bc9c
@user-up2st7bc9c Ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማን ወንድሜ❤🎉❤❤🎉❤
@KonjoSentalem
@KonjoSentalem Ай бұрын
አሜን አሜን አሜ🙏🙏🙏🙏
@user-nl8cx3kn3n
@user-nl8cx3kn3n Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-er3qh9gl8i
@user-er3qh9gl8i 24 күн бұрын
የኔ አባት ሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኤል የሁላችን እረዳት አባቴ ለኔማ ልዩነህ በባህር ብመጣ አተው አሻገርከኝ አሁንም ቅዱስ ሚካኤል የኔ ጠባቂ ናድረስልኝ ሳልልህ የምትደርስልኝ የኔ አባት አሳዳግየ መመኪያየ❤❤
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Ай бұрын
Amen amen amen amen amen ❤
@user-tq2fb9lr8m
@user-tq2fb9lr8m Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 ወንድሜ በርታ ገና ከዚህ በላይ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ።የቤተክርስቲያንን ድንቅና ጥዑም ትምህርቶች እግዚአብሔር አብዝቶ ባደለህ ጸጋ ታረሰርሰዋለህ። በቪድዮዎ ላይ የተጠቀማችሁት የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ስዕል አድኖዎች ግን ጥያቄ ያለባቸው ናቸው ቢስተካከሉ🙏
@alemayehuayele8762
@alemayehuayele8762 Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከልጅነት ጀምሮ ጠብቀህ አሳድገኛል ።የእኔህ ጠባቂ መላዕክ አሁንም ጠብቀኝ
@emebettilahun1297
@emebettilahun1297 Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ 🥰🥰🥰🥰
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Ай бұрын
Amen Kale hiwte Yasmalen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@metikealtaye5815
@metikealtaye5815 Ай бұрын
አሜን!!!
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Ай бұрын
አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ ክብር ምስጋና ❤❤❤ተመስገን ❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ::
@NigistNeynu
@NigistNeynu Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እወድሀለሁ
@waaa4954
@waaa4954 Ай бұрын
አሜን 🥰🥰
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ጥበቃህ አይለየን ❤
@tewo7technology181
@tewo7technology181 Ай бұрын
🌻🌻🌻ተባረኩ🙏🙏🙏
@bet12211
@bet12211 Ай бұрын
ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ለእኔ ብዙ ነገር አድርጎልኛል ፣ከብዙ አደጋ አትርፎኛል። ክብር ምስጋና ይግባው❤❤
@natnaelasrat8087
@natnaelasrat8087 Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
@user-ov2yf4fb1b
@user-ov2yf4fb1b Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rf3ze3ec4w
@user-rf3ze3ec4w Ай бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏
@melsewtsega2930
@melsewtsega2930 29 күн бұрын
አባቴ አባታችን የተቀደስክና ቅዱስ አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን የሚያሴሩባትን ጠላቶቿን አጥፋላት ለሰው ልጅ ብቻ ሳይሆን በምድር ላለ ፍጥረት ሁሉ የምትለምን ነህና ምልጃህ አይለየን 💚💛❤🙏🙏🙏
@RahelYoha
@RahelYoha Сағат бұрын
የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ያደረገልኝ የሆነ ጊዜ ገንዘብ በጣም ቸግሮኝ ቤተክርስቲያኑ ሄጄ አባቴ ቸግሮኛል ብዬ አለቀስኩ እውነት እላችኋለሁ በበረከት ሞላኝ ሌላው ደግሞ 3 ዓመት ሙሉ በአጋንንት አሰራር ተይዤ ስራ አልሰራም ነበር ሽንቁሩ ሚካኤል እና አካኩ ቅድስት አርሴማ ተጠምቄ እንጀራዬን ከፍተውልኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@Loveislove474
@Loveislove474 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ያሳደገኝ አባቴ ነው ወላጅ እናቴ ለሚካኤል ተስላ እንደወለደችኝ ነግራኛለች።ከሶስት ሴት እህቶቼ በኋላ ነው የተወለድኩት ክርስትና የተሰጠሁት ለሚካኤል ነው ከ13 ዓመቴ ጀምሮ ዲያቆን ሆኜ የቀደስኩት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው። ወደ ስራ ዓለም በተሰማራሁበት ጊዜ ጀምሮ ድንቅ በሆነ ተአምሩ ከብዙ ፈተናዎች ታድጎኛል።ትልቅ ደረጃ አድርሶኛል።በእውነት ለኔ ይለይብኛል ያደረግልኝን ዘርዝሬ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል።በችግሬ ሁሉ ፈጥኖ ነው የሚደርስልኝ❤❤❤❤ቅዱስ ሚካኤልን በጣም እወደዋለሁ ስሙን ስጠራ እንባ ይቀድመኛል❤❤❤
@user-vd1ze7pv9w
@user-vd1ze7pv9w 27 күн бұрын
ተመስገን የድግልማሪያምልጅ ጠባቂለሠጠን ቅዱስ ሚካኤል ከክፉሁሉ ጠባቂየ🙏💒❤❤❤❤❤
@GdbfCxvdb-dc2oh
@GdbfCxvdb-dc2oh Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@etaguBirhan
@etaguBirhan Ай бұрын
ቅዱስ ምካኤል አባቴ ለሱ ነግሬ አፍሬ አላውቅምና በጣም የምወደውና የማከብረው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሜካኤል አባቴ
@Addisalem-eq3ms
@Addisalem-eq3ms Ай бұрын
ቀዱስ ሚካኤል በጣም ተወዳጅ ሀያል መልአክ ነው ይህን ሀያል ቅዱስ ትሁት ትእግስተኛ መልአክ የምገልፅበት ቃል እስኪያንሰኝ በጣም ነው የምወደው ።ቀድሞ ፈጥነህ ደርሰህ ብዙ እንደተራዳኸኝ ሁሉ በቀሪው ዘመኔም አትለየኝ።እኔን ደካማ ልጅህን ዛሬም እንደቀድሞው ተራዳኝ የህይወት መንገዴን አቅናልኝ።
@tizitaadmasu7067
@tizitaadmasu7067 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ሚካኤል አባቴ❤❤❤❤
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx Күн бұрын
ሊቁ ተራዳዊው መለአክት ቅዱሱ ሚካኤል ክብርና ምስጋና ዛሬም ዘውትርም ለዘላለሙ ለአንተ ይሁን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን።።።
@AbebeGirma-p8v
@AbebeGirma-p8v 12 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ያደረገልኝ ታአምር ለእኔ እጅግ በጣምነው ባህራንን ከሞት እንደታደገው ሁሉ እኔንም እንደዚሁ ከተንኮለኞችና ከነገረሰሪወች ጠብቆኛልም አድኖኛል ከፈጣሪው በስተቀር አለቃ የሌለው ታላቁ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለኔልዩ ነው ::
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜበጤና ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤
@Adama-hn4pg
@Adama-hn4pg Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏👏👏👏
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 25 күн бұрын
ጠባቅዬ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
@user-sl9fc1xx4w
@user-sl9fc1xx4w Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetBelay-r8x
@GenetBelay-r8x Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይጠብቀን!አሜን❤❤❤❤❤❤
@bezuayehukeberu4618
@bezuayehukeberu4618 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 Ай бұрын
እውነት ለኔ የሽንቁሩ ንጉስ ቅዱስ ሚካኤል ይለይብኛል ለማንም ያላደርገውን ልብ አድርጎልኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g Ай бұрын
አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 Ай бұрын
Amen amen 🙏
@user-mq7hq9hv1d
@user-mq7hq9hv1d Ай бұрын
እኔንማ በለተቀኑ ከሞት ነው ያተረፈኝ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
@tsionabebe948
@tsionabebe948 Ай бұрын
Amen!!!!
@user-wm2tk1qc8y
@user-wm2tk1qc8y Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏🤲
@user-qd8ff9pd1p
@user-qd8ff9pd1p 4 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤልን እወደዋለሁ በምልጃውም እጠበቃለሁ ❤❤❤
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l Ай бұрын
Amen❤
@sahletesfay921
@sahletesfay921 26 күн бұрын
ኣሜን ል❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ናሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤
@user-mt2yk1zh7e
@user-mt2yk1zh7e 17 күн бұрын
አሜን የቅዱስ ሚካኤል እረዴት በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን። አንተም ቃለ ሂወት ያሰመህ።
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 63 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
ክርስቶስ የተገለጠላት ግብጻዊት ሙስሊም አስደናቂ ታሪክ
18:56
ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media
Рет қаралды 27 М.
አስደንጋጮቹ ፍጥረታት
30:01
Elda Media / ኤልዳ ሚዲያ
Рет қаралды 78 М.
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙሉ ታሪክ | Ethiopia  @Axum Tube
18:24
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 391 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН