No video

Ethiopian Food Milas Senber ምላስ ሰንበር

  Рет қаралды 13,812

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

6 ай бұрын

ምላስ ሰንበሩን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ለግማሽ ኪሎ
- ግማሽ ኪሎ የምላስ ሰንበር
- 2 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት
- 8 ፍሬ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት
- 3 ከነፍሬው የተከፈ ሚጥሚጣ ቃሪያ
- 2 አረንጓዴ ቃሪያ
- 2 ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
- 1 የቡና ማንኪያ ጨው (ሚጥሚጣ የማትጠቀሙ ከሆነ የምታስገቡትን የጨው መጠን ከፍ አድርጉት)
- 1 የሾርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ
- ትኩስ የሮዝሜሪ ቅጠል
- 1 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ቂቤ
- ማባያ እንጀራ እና ሚጥሚጣ

Пікірлер: 50
@user-or2tn4tn7v
@user-or2tn4tn7v 3 сағат бұрын
ዋዉዉዉዉ እኔ የምከተልህ ዱባይ ሆኜ ነው በጣም አሪፍ እናመሠግናለነ
@rozinawoldemariam793
@rozinawoldemariam793 Ай бұрын
Can’t wait to try it 😋 watching you from London
@melisewfanta8017
@melisewfanta8017 6 ай бұрын
ቅመሞችን ስትጠቀም አሰራርና ስማቸውን ንገረን በተረፈ አንደኛ ነህ።
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 3 ай бұрын
ሳታትቦው ነው የስርልሆው ብታትበው ግን ይመረታል ሌላው ግን ጥሩ ስራ ነው
@Elsi-mp9qj
@Elsi-mp9qj 6 ай бұрын
ጌታን በጣም ጎበዝ ነክ በርታ ቀጥልበት የምከታተልክ ከድሬ ደዋ ነው🎉🎉
@user-bl7en8tq6p
@user-bl7en8tq6p 2 ай бұрын
ዋውውውውውው አንደኛ እኔ እምከታተልህ በቴስቡካ ነበረ😍😍😍😍😍
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t 6 ай бұрын
በርታ በጣም ቆጆ አሰራራር ተከታታይህ ከዱባይ
@Emnet865
@Emnet865 2 ай бұрын
ከሳዉዲ በጣም እምወው ፔጅ❤❤
@Atsede504
@Atsede504 6 ай бұрын
Aserarh betam wedghowaloh ketlbet mekele
@SaraYergha-zo2kf
@SaraYergha-zo2kf 6 ай бұрын
ከሳኡዲ ጥሩ ነዉ በርታ
@user-gv9ht7vl7b
@user-gv9ht7vl7b 2 ай бұрын
Weldon from UK
@mussietesfay9895
@mussietesfay9895 6 ай бұрын
Good job brother keep going Washington DC
@user-jx7md8xj5k
@user-jx7md8xj5k 2 ай бұрын
Betam amsegenalew 1gna neh betam kelale argeh new emetasayegn...pls dabo, enjera asayan addis mushera negn❤❤❤❤
@hanasusu9769
@hanasusu9769 6 ай бұрын
ጎበዝ wow ዱለት ስራልን
@user-qb6ml3qc8i
@user-qb6ml3qc8i 5 ай бұрын
from Uganda
@kedijahussin
@kedijahussin 2 ай бұрын
👌👌👌👌
@kalkidantsegaye3507
@kalkidantsegaye3507 5 ай бұрын
Ke Canada 🇨🇦 . Andegha nek.
@user-ck5qr8cq8g
@user-ck5qr8cq8g 6 ай бұрын
ዉይይ የምወደው ምግብ
@metaalex1000
@metaalex1000 6 ай бұрын
Ene ke Riyadh saudi arabia
@aboodawwad799
@aboodawwad799 2 ай бұрын
ሁሌም እከታተልሀለው በሪታ ከኩየት
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 12 күн бұрын
❤❤🎉🎉
@fatumamuhammed2843
@fatumamuhammed2843 2 күн бұрын
በርቲ ወንድም እኔ ከኩየት ነዉ
@fatumaomaer3347
@fatumaomaer3347 Ай бұрын
ከኳተር ነው በርታ ወንድሜ
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n 2 ай бұрын
ka.Jordan.new❤❤❤👍👍👍👏👏
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 6 ай бұрын
👍
@user-bl7en8tq6p
@user-bl7en8tq6p 2 ай бұрын
ኩዌት 😍😍🙏
@fitsumyirga67
@fitsumyirga67 6 ай бұрын
Dubai ❤
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 6 ай бұрын
Berta gibez
@amsaleyirga1180
@amsaleyirga1180 Ай бұрын
Qatar
@user-we7bp1hu1o
@user-we7bp1hu1o 4 ай бұрын
ዎው እናመሰግናለን በጣም ግን ከጮጋረዉላይ ቆዳዉን ማንሳት አይቻለም ማለቴ ፀጉሩን ስለ ማልዎድ ነው
@user-jm1nl3iy2w
@user-jm1nl3iy2w 19 күн бұрын
❤ከሳዉድ
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 5 ай бұрын
አዲስ አበባ
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 6 ай бұрын
Ke Adiss ayat
@Life12558
@Life12558 6 ай бұрын
England 🇬🇧
@mensurmoha3278
@mensurmoha3278 6 ай бұрын
sayitateb 😢 ayshetim??
@user-jp8ty7bx9g
@user-jp8ty7bx9g 6 ай бұрын
ፈታ የፍስክ አሰራር አሳየን🙏
@leenemran553
@leenemran553 6 ай бұрын
ከኩዌት ነው የምሙለከትህ
@gezachewshawafira7001
@gezachewshawafira7001 6 ай бұрын
ከጆሀንስ በርግ
@yabundejgelaye3956
@yabundejgelaye3956 6 ай бұрын
ክሬም ኬክ ይሰራልን
@user-yd8gn3nm1x
@user-yd8gn3nm1x 28 күн бұрын
Ke saudi
@netsanettesfaye4836
@netsanettesfaye4836 6 ай бұрын
ከጣፎ ነው መላጥ የለበትም ጨጎራው ለማወቅ ነው ሽታውን አስቤ ነው
@user-lw8bt5vv6b
@user-lw8bt5vv6b 6 ай бұрын
ለሽታው ከታጠበ በኋላ በጨውና በሎሚ ትንሽ መዘፍዘፍ
@Melihaabdela
@Melihaabdela 4 ай бұрын
ከስልጤ ዞን ወራቤ
@FitusmeMikel-oh2sw
@FitusmeMikel-oh2sw 5 ай бұрын
🇬🇧🇬🇧🇬🇧
@firdoushasen6809
@firdoushasen6809 Ай бұрын
ዱባይ
@hapakahapa8120
@hapakahapa8120 6 ай бұрын
ከጅማ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 6 ай бұрын
ታጥቧል ወይ እንዴት ነው ነገሩ፡ከፌስታል እንደወጣ ነው??😮😮😮
@user-oh4jq3fy6k
@user-oh4jq3fy6k Ай бұрын
ለመሸጥ መጠኑን ብትነግረን
@melegna
@melegna Ай бұрын
ገለፃ መፃፊያውን ይመልከቱ በዝርዝር ቀረቧል
@hannagetachew6876
@hannagetachew6876 6 ай бұрын
ከደዘ
ምላስና  ሰንበር  አሰራር
11:06
Melly spice tv
Рет қаралды 37 М.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 73 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 27 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Ethiopian Food Gomen Be Siga ጎመን በስጋ
9:18
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 17 М.
Ethiopian Tibs Wet ጥብስ ወጥ
9:31
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 10 М.
Ethiopian Holiday Food - How to Make Tripa - የትሪፓ አሰራር
23:20
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 109 М.
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
ልዬና ፍጣን ትሪፓ አስራር how to make tripa Ethiopian food @zedkitchen
9:09