No video

ፈጣን 5 ደቂቃ አልጫ ሽሮ እና በዳጣ የተሰራ ቆስጣ በዶሮ

  Рет қаралды 17,028

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ፈጣን 5 ደቂቃ አልጫ ሽሮ እና ቆስጣ በዶሮ ይህ አሰራር ትወዱታላችሁ ቀላል ፈጣን ጣፋጭ ምን ልበላችሁ ስሩ ሞክሩ ብሉ

Пікірлер: 67
@merontamiru4907
@merontamiru4907 2 жыл бұрын
Gifted hands!!! And the background music is something
@joshwoldetakle2302
@joshwoldetakle2302 2 жыл бұрын
Sister Mel, watched it 3 times. So beautiful... learned a lot..... God bless you🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Amen Josh
@raheltegegn4329
@raheltegegn4329 2 жыл бұрын
Kal yelegnim tebareki ejish ybarek videosh ameletegn malet zebet new shiroyei
@jeanhabib4861
@jeanhabib4861 2 жыл бұрын
absanhe
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ ባለሙያ 👏👍በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@rediethabte5888
@rediethabte5888 2 жыл бұрын
1ኛ ነሽ
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ሜሉሻ ልዮ የሚያስጎመጅ ነው እንደ ሁሌው👌❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንዴት ንሽ አልጫ ሹሮሽ በጣም ንው ያስጎመጀኝ መቼም ከዚህ ከማኛ ጤፍ እንጀራ ጋር ስትጎርሺው አቤት ማማሩ አልፎ አልፎ አልጫ ሹሮ እ አ እያለሁ ሲስራ መቼም አይ ጥጋብ አልጫ አንበላም የምንል ንበርን አሁን እንደዚህ በጉጉት ልንሞት ሜሉዬ ሁሉንም ንገር ንው አንቺ ያለሽበት የምታገኝው ታድለሽ ታስቀኝኛለሽ ቤተስቦችሽ ታድለው ምችት ድልት ይበልሽ ሁልጊዜም የኔባለሙያ 👏🏽👌🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ቹቹዬ አልበላም ሁሉም ቤት ነው ለካ እኛ ቤት ብቻ ይመስለኝ ነበር ። ሚገርምሽ ደግሞ አሁን አልጫ ሽሮ ሰው ብዙም አይሰራም እና አልጫ ሽሮ በኛ ግዜ ቀረ ልንል ነው መሰለኝ ክክክክ
@mscmsc8848
@mscmsc8848 2 жыл бұрын
Thank you data ena kochcocha leyunet alw ende ?
@haschascha627
@haschascha627 2 жыл бұрын
ሜሉዬ በጥሩ ሁኔታ ነው ያዘጋጀሽው ሽሮዋ ዋው ብያለሁ ባለሙያ ብራቮ።
@liduwolde1354
@liduwolde1354 2 жыл бұрын
ከአሰራርሽ የኮንፊደንስሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ለማደግሽ እጠራጠራለው ፕሊስ ሚሊ የት ነው ያደግሽው በልጅነትሽ ነው የወጣሽው ካገርሽ? እንደሱ ደግሞ እንዳልል ይህን ሁሉ የሀበሻ ሙያ ማወቅሽ ያጠራጥራል በዚህ ላይ ምንም ባእድ የሌላ ሀገር ቋንቋ አትቀላቅይም። እና ምን ልል ፈልጌ ነው በራስ መተማመንሽ እና የውጪ እና የሀገር ቤት ምግብ ማወቅሽ ትንሽ እንድወዛገብ አርጎኛል ግን አደራሽን ስራዬን እንጂ ስለኔ ያን ያህል ምን ማወቅ አስፈለገሽ እንዳትዪ ማሪያምን በጣም ነው የምወድሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
መማል አይጠበቅብሽም ሊዱዬ እረዳሻለው አይዞን። ቋንቋ የማልቀላቅለው በምክንያት ነው እጠነቀቃለው ስለሁሉም እግዛብሄር ያክብርልኝ
@hermela6810
@hermela6810 2 жыл бұрын
Lidu የኔም ጥያቄ ነው
@haimanotgebretsadik1621
@haimanotgebretsadik1621 2 жыл бұрын
Hiy melye betam Konjo new
@azuzsmle743
@azuzsmle743 2 жыл бұрын
Waw
@mammeeshaw1292
@mammeeshaw1292 2 жыл бұрын
Wawi nyammi 💞💞❤❤like adirgu Banatachu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሰሚራዬ የኔ ቅን አመሰግናለው
@mammeeshaw1292
@mammeeshaw1292 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv 💞😍😘
@mscmsc8848
@mscmsc8848 2 жыл бұрын
ende ende megomjet jemrkugh eko tnesche lsra msele thank you meluye data gbtoghal
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ እህቴ
@najatnuru7917
@najatnuru7917 2 жыл бұрын
You are super pales rad for me
@mimialemu6837
@mimialemu6837 2 жыл бұрын
Melu yane balemuyaa!ejish yibarek!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሚሚዬ ደግሞ ሞክሼ ነን ሚሚ የቤት ስሜ ነው
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ እዴት ያስጎመጃል ሜሉዬ ዳጣውን እዴት እደሰራሽ አሳይኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ነጁዬ አመሰግናለው አሳይቻለው ቀደም ብዬ በጣም በቀላል ዘዴ እይው ትወጅዋለሽ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እሺ ሜሉዬ አየዋለው እማኪያ ከልብ አመሰግናለው ተባረኪልኝ
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
ጎመንና ሽሮ ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@kidistmaseresha
@kidistmaseresha 2 жыл бұрын
batam arif naw betelya doro ba kustawo basmam ejshen yebarkawo
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ቅድስትዬ
@samrawitketema1109
@samrawitketema1109 2 жыл бұрын
Wow
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ሁልጊዜም እኔ የማውቀውን ሽሮዬ ለየት አድርገሽ ስትሰሪው ጎበዝ አስተማሪ ነሽ ብዙ ካንቺ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እጅሽን ይባርከው በርቺ። ሁልጊዜም ላይክ አደርጋለሁ ይገባሻል።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ራሁ አመሰግናለው
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604 2 жыл бұрын
ማሻላላ ሜሉ በጣም ጥሩ ነው እንደው ያንቺቪዲዮ ሳይ ሁሌ ምራቄ እንደዋጥኩ ክክክክክ
@shironganga1395
@shironganga1395 2 жыл бұрын
Will try this out but with beef instead hopefully it turns out as good🤭
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
Hi melateya🙏🏾wow mert yetsome wet & kosta???
@tenagnekassa3970
@tenagnekassa3970 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@mekdeswolde8809
@mekdeswolde8809 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@hamonabeshah5774
@hamonabeshah5774 2 жыл бұрын
Lemesirat emokiralew enam yena balemuya
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሞክሪው የኔ ቆንጆ ቀላል ነው
@tigistlemma3135
@tigistlemma3135 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ይህንን በአምስት ደቂቃ አይከብድም እንዴ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ትግስትዬ ሽሮውን ነው ያልኩት ዶሮ ለመጠበቅ የሚፈጅበት ደቂቃ 6 ነው በፍለፊቱ 3 በጀርባው እንደዛው ለተቆላ ሽሮ ደግሞ አስቢው ፈትፍተንስ እንበላው የለ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ልዩ ነው እጀሽ ይባረክ በርቺልኝ👍👍👍👌🙏
@ejigayehuashine3843
@ejigayehuashine3843 2 жыл бұрын
O...La..La. eyaleku new emayesh. Melly balemuya, balemuya, balemuya, nesh.
@nadiyajemal6677
@nadiyajemal6677 2 жыл бұрын
ሽሮዬ አልሽ ልክ ነሽ እናቴ ባለውለታችን 😆
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
ፈጣን ሽሮ ግን በትኩሱ ተበልቶ ካላለቀ እንዲሆ አይነቲ አሰራር ሲቀዘቅዝ ዳቦ ነው የማሆነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ውይ ትግስትዬ ደሞ ከሽሮ አቅም አቀዝቅዘናትማ ምነው ትኩሷን ነው እንጂ ጎረስ ጎረስ
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
👏🌹👏🌹👏🌹❤
@setra..3763
@setra..3763 2 жыл бұрын
ዋዉ ሜሉ እንዴት ነሽ ከልብሽ አበሻ ነሽ በግድ አገር ታስታዉሻለሽ ኑሪልኝ ማሬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@amya.9535
@amya.9535 2 жыл бұрын
ዳጣ ምንድ ነው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ኤሚዬ ዳጣ እርጥብ ሚጥሚጣ ከቅመማ ቅመሞች ጋር ሲወቀጥ ወይም ሲፈጭ ነው በደቡብ የሀገራችን የተለመደ ማባያ ነው እነሱ በድንጋይ ወፍጮ ነው ፈጭተው የሚጠቀሙት እኔ ግን ቀደም ብዬ ቪዲዮ ሰርቻለው ቀለል ባለ መልኩ እይታ ስትችዪ ትወጅዋለሽ
@maaraasmara2672
@maaraasmara2672 2 жыл бұрын
Where do you get your cooking pan ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Silit Maare
@rahel1886
@rahel1886 2 жыл бұрын
ሜሊዬ Please አገር ቤት ሰው ሲወልድ የሚሰራውን የተለያየ ከለር ያለው ዳቦቆሎ አሰራር አሳይን ስትችይ??? 🥰🥰🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ራሁ ይታይሻል እንዴ ሀሙስ የማወጣው ቪዲዮ ዳቦቆሎ ነው ለወለደ የሚሄድ ሳይሆን ለትምህርት ቤት ለልጆች የሚሆን ነው ለማንኛውም ግን ገርሞኛል ሀሳባችን መገጣጠኑ ያልሽኝንም እሺ እሰራለው
@rahel1886
@rahel1886 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ውይ ደስ ሲል እኔ መቼም ወዳንቺ ቤት መጥቼ ያጣሁት የለም ኑሪልኝ። ደሞ ከሁሉም ግርም የሚለኝ ድሮ ልጆች እያለን የእግዜር ሰላምታ ባይኖረንም በአይን በደንብ ነው የማውቅሽ እኔ የ 10ቀበሌ ልጅ ነኝ የተማርኩትም ሴንጆ ነው ብቻ አድገሽ እንዲህ ጥንቅቅ ያልሽ ልጅ ሆነሽ ሳይ ደስስስስ ይለኛል 🥰🥰
@rahel1886
@rahel1886 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv meluye thank you dabo kolowen ayehut bettam arif new
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 2 жыл бұрын
እንብላ አይባልም እንዴ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አረ በሞት ቆንጂትዬ
@user-ng9zh1wx2m
@user-ng9zh1wx2m 2 жыл бұрын
ፆም እኮነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አውቃለው ወለተ የጽጌ ጾም እንደሆነ ነገር ግን እኔ ስለማልጾም ነው
@mebaamen4817
@mebaamen4817 2 жыл бұрын
ቆንጂት ባለሞያ ወፈርሽ
@minnina6985
@minnina6985 2 жыл бұрын
ምንድነው ዳጣ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሚኒናዬ ዳጣ ከእርጥብ ሚጥሚጣ ነው የሚዘጋጀው አሰራሩን አሳይቻለው እዛው ስትችዪ ጥሩ ባህላዊ ማባያ ሶስ ነው
@minnina6985
@minnina6985 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አመሰግናለሁ። ተባረኪ።
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 49 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 88 МЛН
ለየት ያለ ጎመን በድንች አሰራር
12:40
Melly spice tv
Рет қаралды 31 М.
ቀላልና ፈጣን ዶሮ ወጥ አሰራር
16:36
Melly spice tv
Рет қаралды 35 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18