እንቁላል በድንች አሰራር

  Рет қаралды 110,650

melly spice tv

melly spice tv

2 жыл бұрын

እንቁላል በድንች አሰራር ይህ ምግብ ካለፈው ምግብ አሰራር የቀጠለ ሲሆን ድንቹ የተጠቀምኩት ተድንቹ ጎርጉሬ ያወጣሁት ነው ስለዚህ ምግብ ስንሰራ ምንም ነገር መጣል የለበትም

Пікірлер: 113
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ስሩ ተመገቡ ብለሽ የለ ሰራሁት ተመገብነው እጅግ በጣም ቆንጆ ነው እጆችሽ ይባረኩ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርቺ ❤️🙏
@joshwoldetakle2302
@joshwoldetakle2302 2 жыл бұрын
Melly Spice striking again!!! Mouthwatering .....👍👍👍
@alekajifar6303
@alekajifar6303 2 жыл бұрын
አያያዝሽ ብቻ ያጠግባል እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደህናመጣሽ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ በርቺ እህታችን
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 2 жыл бұрын
Meluye balemuya ejish yibarek liyu new betam❤🙏
@maryfesseha6874
@maryfesseha6874 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ማንኛውም ምግብ ስትሰሪ, ሞያሽን ወደ ጎን ትተን, ከአከታተፍሽ እስከ ማማሰልሽ ድረስ እንዴት ደስ እንደሚል እኮ! ብርክርክር በትይልኝ የኔ እህት❤️😍
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ማሻ አላህ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው ዋውውውው
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
ሼፍ ሜሊ እናመሰግናለን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Ewinet new melliye gobez tebarekee
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስ ይላል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሽሮ በእንቁላል ያሳየሽን እስከዛሬ ሱስ ሁኖብኛል ዛሬም ሰርቼው ነበር ይሄም ይሞከራል 👍👍👍
@kijanayele7067
@kijanayele7067 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነዉ ሜሉ ነገ ሰርቼ ከልጆቼ ጋር እንበላለን😍😍😍
@richrich2307
@richrich2307 2 жыл бұрын
That looks delish mellye!
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ሜልዬ እኔም ጣፈጠኝ ኡፍ ሜሊ ከሰራሽ በኋላ ስትቀምሽ ማየት እና expressions on the moment oh wow. ሱስ ሆኖብኛል። እነዚህን እጆች የሰራ ጌታ እንዲሁም ወልደው በስርአት ያሳደጉሽ ይባረኩ አንቺም ተባረኪልኝ እህቴ።
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
Yummy. I love it.
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt
እናመ እናመሰግናለን እህቴ
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 2 жыл бұрын
ሽታው ብቻ ይበቃል አሁን እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን🙏 የኔ ባለ ሙያ 🌹🌹🌹
@user-ng9zh1wx2m
@user-ng9zh1wx2m 2 жыл бұрын
ሁለገቤ እኳን በሰላም መጣሺ
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 2 жыл бұрын
Melly betam yamral. Tebareki berchi.
እንቁላል በድንች ጥብስ አሰራር
11:17
Melly spice tv
Рет қаралды 285 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
ቲማቲም ለብለብ ፈጣን ቀላል የፆም አማራጭ
8:07
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 42 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН