Memeher Girma Wondimu Video 271 ቤት አሽጥ በሰባትሺ ብር የአጋንንት መተት

  Рет қаралды 95,349

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

2 жыл бұрын

ቤት አሽጥ የክፉ መናፍስት ግፊት በሰባት ሺ ብር መተት በመናፍስት ቤተሰብን ለመበተን የተደረገ አሳዛኝ ድርጊት
የቀጣይ አገልግሎት በ 29/05 /2014 በጎፋ መብራት ሀይል ደብረ መዊ ቅዱስ መርቆሪዎስ እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን
በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የወንጌል ትምህርትና የፀበል አግልግሎት ይከናወናል::
-አድራሻ
ከጎፋ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ትንሽ ዝቅ ብሎ በጎፋ መብራት ሀይል አጠገብ ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ

Пікірлер: 346
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደና መጡ መድኃኒዓለም ክርስቶስ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን እማ ብርሃን መወጣት መግባታቹን ትጠብቃቹ አሜን
@user-fb4kb3ly1t
@user-fb4kb3ly1t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@blendemmelash7625
@blendemmelash7625 2 жыл бұрын
Amen. Exiabher yemesgen.
@mussiesolomon1514
@mussiesolomon1514 2 жыл бұрын
አሜን
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@agerselam9575
@agerselam9575 2 жыл бұрын
አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እኔስ ደከመኝ 😭አልበረታ አልኩ የኔ መድኃንያለም አበርታኝ 😢🙏🏿 አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን 🙏🏿
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን🙏😢😢 አባታችን የሰጠን የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏❤❤ክብር ለድግል ማሪያም ልጂ ይሁን አሜን ፫🙏🙏❤❤
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡልን የኛ ዕንቁ አባት🙏💕 ሽ አመት ኑሩልን
@user-st1bf9ee5s
@user-st1bf9ee5s 2 жыл бұрын
በስመ ስላሴ እንካን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋበረከቱ የብዛሎት
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ኣባታችን በፆሎት ያስቡን ወለተ ማርያም ብለው ኣባታችንም በሰላም በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ኣምላክ
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g 2 жыл бұрын
ከእኔ የተሻላችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እና ቤተሰቦቼ በጣም ከባድ ጊዜ ዉስጥ ነኝለእናቴ የደረሰው እግዚአብሔር እንዴ እኔ በችንቀት ያሉትን ይርዳን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭😭አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ
@user-qp3qp8lt1t
@user-qp3qp8lt1t 2 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ምን ይከፈልሀል ተመስገን ተመስገን እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት
@meseretburga3478
@meseretburga3478 2 жыл бұрын
የት ነው መምህር ግርማ የሚገኝ እግዚአብሔር ንገሩኝ
@cohallel.7
@cohallel.7 2 жыл бұрын
ሰው እንዴት እንዲህ ርካሽና ከአጋንንት የበለጠ ክፉና ጨካኝ ይሆናል? እጅግ ያማል እግዚአብሔር ግን እንደሰው አይደለምና ክብር ለዘላለም ለእርሱ ይሁን። አባታችን ዕድሜና ጸጋ ሞገስን አብዝቶ ያድልልን።
@eyerusmekonen7475
@eyerusmekonen7475 2 жыл бұрын
እርሶን የሰጠን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን እድሜዎትን ያርዝምልን ጤናዎትን ይስጥልን አባቴ ሺ አመት ኑሩልን የኛ የተዋህዶ ብርሃን
@nancykallas6783
@nancykallas6783 2 жыл бұрын
አድራሻቸውን ንገሩኝ እባካችሁ
@samiruhsaaasamiruhsaaa3868
@samiruhsaaasamiruhsaaa3868 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 жыл бұрын
ርዥም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ። እመ ብርሃን ቀር ዘመንዎት ትባርክ።
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አባት እንኳን በሰላም መጡልኝ ታምርነው ሰላሙን ያብዛሎት🙏🙏🙏❤💕💕💕
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሶቦቼ😢
@manchesterwithmyeyes8985
@manchesterwithmyeyes8985 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንና በጣም ደስ የሚል ፍተሀት።ለነሱ የደረሰዉ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስ።
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
AMEN
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l 2 жыл бұрын
እእእእእእእእእእእልልልልልልልልልል ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን የኔ ውድ አባት መምህር ግርማ ሽህ አመት ይኑሩልን እርሰዉን የሚጠላ ሳይጣን በጌታችን በመደሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይታሰር ይመታ እግዚያብሔር መንፈስ ቅዱስ በእርስወ ላይ ስራዉን ይሰራል እኔም ሀጢያተኘዋ በእጀወት ለመባረክ ጌታ ይፍቀድልኝ የኔ አባት ፈተናዉ ቢበዛም መንበርከክን አምልኮት እግዚያብሔርን ያሣዩን አባታችን ነዉት እኔ በክርስቶስ ፈፁም ፍቅር እወድወታለሁ የማቱሰላምን እድሜ ያድልልኝ አምላክ ቅዱስ የድንግል ማርያም ልጅ 🤲🤲🤲አንዴ ሰዉ አንዴ ሊላ አካል እያረገኝ የቀልድብኛል በፁለትወት ያሥቡኝ እግዚያብሔር እያገዘኝ አለሁኝ በቸርነቱ ማታ እረጅም ስገደት ለምሰግደዉ ምሽቱ ሲመጣ ሀሳብ ይሆንብኛል ትንሽ ስሰግድ ደግሞ ስግደሽ ሞተሻል ለፈጣሪሽ ይህ አይበቃም የሚል ሙግት ይመጣብኛል የመምህር ተማሪወች እናንተም ይህ ይሰማቹሀል?, ቡዙ አለ ግን ክርስቶስ ስዉሩን ያውጣልኝ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሐይሉን ብርታቱን ያድለን እንጂ ድካሙ እኔምጋ አለ የፀሎት ሰአት ሲደርስ ጣጣው ብዛቱ በስመአብ
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q 2 жыл бұрын
ዳግማይ ቃና ዘገልላ ኣደረገ እግዚአብሔር ኣምላካችን ክብሩ ይስፋ እልልልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ ኣባታችን መልኣከ መንክራት ቃለ ህይወት ያሰማለን ዕድመ ከጠና ጋር ይስጥልን
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ተጤናጋ ይስጥልን በረከቶት ይደርብን👏💚🌿
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
አልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አልቹ አቤት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 2 жыл бұрын
አባታችን መላከ ምክራት፣" ሊቅ"፣መምህር ግርማ ወንድሙ፤ለቃለ ሕይወዎ፣ለፈውሱ አገልግሎትዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አሜን!!!
@seki1508
@seki1508 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልን አሜን አሜን አሜን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይደርብን እረጅም እድሜ ና ጤና ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@user-oy9np2ri3d
@user-oy9np2ri3d 2 жыл бұрын
በስላሴ ስም ወይኔ ለናተ የደረሠ ለኛም ለስደተኞች ለቤተሠቦቻችን ይድረስልን እናቴ እመቤቴ ከነ ልጆ ትድረስልን
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ ደሰሰሰ ይለኛል የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት ይኑሩልን ሺህ አመት እስስስስስይይይይ እንኳን ክፉ መንፈስ ቅጥል አለ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ጤናውን ያብዛልን
@user-ht6qj1vr4h
@user-ht6qj1vr4h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰው በመፍጠሬ ተፀፀትኩ አለ እውነት ነው በጣም ክፉ ነን ምንም ለማይጠቅም ለምድራዊ ነገር ሰውላይ ይሄን አክል ክፍት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማረን😭😭😭
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 жыл бұрын
እመቤት እውነት እነኝህን አባት የልብሳቸውን ያስነካሽኝ ለት ምን ይሆን ምስጋናዬ እርጅኝ የአምላኬ እናት
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
በዚ ዘመን እኚን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን አባታችን በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ
@user-ey3mm5ql8y
@user-ey3mm5ql8y 2 жыл бұрын
ኦ ጌታየ እኔስ መቼ ይሆን የምድነው ሓጥእ ልጅህ 🤲😭 ኣባየ በዕድሜና በጤና ያቆይልን🤲🤲🤲
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
አባታችንን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን አረ እኔም ውልብታ ያስቸግረኛል በጣም ያስደነግጠኛል ማንም ሳይኖር ስራ እየሰራሁ ሰው ከኃላዬ የቆመ ይመስለኛል አባ ለመግኘት ብዙ ጊዜ ሞክሬ ሳየለገኝ ተመልሼ ስደት ፈጣሪ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እመብርሃን ።ታውቃለች
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅል አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለወላለም ትኑር እልልልልልልልልልልልልልልል
@bruktihagos1694
@bruktihagos1694 2 жыл бұрын
ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጦት በጸሎትዎ ያስቡኝ በረኪትዎ ይድረሰኝ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 жыл бұрын
ኣቦይ ማዓረይ እንኳዕ ብሰላም መጻእኩሙልና ተመስገንንንን
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍታ ይበሉኝ በጣም ታሚሜ ነው ያለሁት አባቴ በጸሎትዎ ግዜ ያስቡኝ ወልድ አማኒኤል
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አትርሱን አሜን አሜን አሜን
@azeb8708
@azeb8708 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሁ።ለእናንተ የደርስ እግዚአብሔር ለኛም ይድርስልን።አሜን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣባዬ እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት የኛ ኣባትትትትትትት
@user-uc9nl8vm2v
@user-uc9nl8vm2v 2 жыл бұрын
ወይ እመብርሀን እናቴ እንደው በምን ቃል ልግለጸሽ ልጅሽ ክብር ምስጋና ይግባው! !!!!!
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን በእውነት🙏 ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት እኛላይ ያለው ኩፉ መናፍስትን ይዞ ይሰርልን ያስወግድልን አሜን😥🙏
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የዳዶኪማስን ቤት ታሪክ የቀየረ እሄም የሱ ስራ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🤲
@user-vs3pg5fk6p
@user-vs3pg5fk6p 3 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቤተሰቦቼን እደዚ ቢፈወሱ ደስ ይለኛል አባቴ ግን እኔ በሰው አገር ነው ያለውት አውን ግራ ገብቶኛል እመብርሀን መንገዱን ትምራልኝ ቅዱስ ገብርኤል ይደረስላቸው አሚን አሚን አሚን😢😢
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
አባታችን በአድሜ በጸጋ ያቆይልን በጸሎቶት አስቡኘ አባ ፍቅርተ ማርያም ብለው በጸሎት አስቡኝ
@betyabera9644
@betyabera9644 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ ቸሩ መድሐንአለም ለኛም ይድረስልን ከታሰርንበት የሰይጣን የአጋንት የዛር ዉላጅ መንፈስ ይፈዉሰን እየሱስ ክርስቶስ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቡራኬዎት ይደረሰን ይፍቱን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅነው፡በእውነት፡ፈጣሪ፡በእድሜ፡በፀጋ፡ይጠብቅልን፡ውሀውን ወደ፡ወይን፡የቀየረ፡ጌታ፡በሊጡ ላይም ስራውን ይሰራል
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢 አይ የሰውጂብ ስናሳዝን አባታችን እግሒ አብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ድንቅ ነው የእግስራ አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን🙏
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
የተከበሩት አባታችን ፈጣሪ እድሜወትን እረጅም ያድገርግል ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏👏👏👏
@melleseabera5966
@melleseabera5966 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውንም ያብዛልን አባታችን
@user-nk5fc1vp6u
@user-nk5fc1vp6u 2 жыл бұрын
እፍታህ ተከፈት እፍታህ በለኝ ጌታየ እንካን ደህና መጡ ኣባቴ ሺ ኣመት ኑርልንንንን✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን አምላካችን ወንጌልን ሲያብራሩት እጅግ ይመስጣል ፀጋውን ያብዛልዎት በቅንነት የተገኘ ፀጋ የተሰጣቸው አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስግን በእውነት ክብር ለእርሱ ድንሽ ነው የርሱ ሥራ አባታች እድሜ ፀጋ ይስጥልን
@gebeyehufikre808
@gebeyehufikre808 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤናና ፀጋውን ያብዛሎት !
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 2 жыл бұрын
ይገርማል አባቴ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር በሞገሱ በጥበብ ይጠብቅልን
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን እድሜና ጠና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን
@asayhailu3172
@asayhailu3172 2 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውትን ያብዛልን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን ተያይዘን ጠፋን እኮ ሁሉም በሽታኛ ሆነ
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amalke wayii elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele 👏👏👏👏👏👏👏👏⛪🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💕💕💕💕
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን እድሜወን ያርዝምልን የኔም ቀን አንድቀን ሠው ልሁን አምላኪሆን አድነኝ በሀፀት ደርቁህኝ
@user-gt8bi7gb2f
@user-gt8bi7gb2f 2 жыл бұрын
እረጅምምምም እድሜ ለአባታችን እግዚአብሔር የሰጠን ውድ ስጦታ ነወት ለእኛ
@abrishbirhanu9717
@abrishbirhanu9717 2 жыл бұрын
አባታችንንንን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት፡፡የመናፍስት ስራ በጣም ይገርማል!!!
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
አባዬ የቅዱስ እግዚያብሔር ስጦታችን በዚህ ክፋ ዘመን እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏💞💞💞⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር:አምላክ:የአባታችንን: እንደማቱሳላ: ዘርዎን: በምድር: ላይ: ያብዛልን:እድሜ: የርዝምልን: ለልጅ: ልጆቻችን: ለትውልድ: ያስፈልጉናል::
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥም የተመሰገነ ይሁን እንኳን ታፋታችሁ ከጠላት ግዞት ኣባ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎት ኣስቡን!!!!!
@seblesebelewedalm9604
@seblesebelewedalm9604 2 жыл бұрын
እግዜአብሔር ፈቅዶልኚ ላገሬ በቅቸ እናቴን ከርሶጋ ለማምጣት ያብቃኚ በውነት እኳን በሺተኛ ጤነኛ የሚናፍቀወት አባት የትም አይገኚም አባ እድሜ ከጤና ይስጠወት💒🙏
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ከኔም እድሜ ለአረሶ ይጨምርልኝ
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባችታችን እረጅም እድሜና ጸጋውን ይስጥልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን እናመሰግናለን ተመስገን ልጅ እንዲህ ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል እየሱስ ክርስቶስከጠላት ዳቢሎስ ይጠብቀን አባበጃችሁ እንድዳበስ ጸልዪልኝ እህተስላሴ ብላችሁ እኔም አግዛለሁ ህዝቤተነሳ ጸልይ
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን ቤተስቦቼ በጸሎት አስቡሊኝ
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 2 жыл бұрын
Kelhewate yasamalean amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏.
@user-xv2ce1ih7k
@user-xv2ce1ih7k 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው እኛም ለመፈወስ ያብቃን በስደት ያለነው
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ጤናን ይስጥዎት እግዚአብሔር ያበርታዎት መቼም ቢሆን እዳደክሙብን እግዚአብሔር ብርታቱን ሐይሉን ይስጡዎት እኛ በእርሶ እጅ ለመባረክ ያብቃን እድሜዎት ይርዘም
@user-co5xi3sw9s
@user-co5xi3sw9s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ አባታችን
@samiiriimakiialmfesf2757
@samiiriimakiialmfesf2757 2 жыл бұрын
Yene abat egazaber hidimen xenaa yisxachuu 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽Ameeeennn ✝️✝️✝️💒😘💒😘💒😘🥰🥰🥰🥰🥰elelelelelelelele elelelelelelelele la digalii lijii kibirii misgaan yihunii🙏🏽✝️💒⛪⛪⛪ abatachin huleem iwadachuwalow
@Mes355
@Mes355 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለቅድስት ድንግል ማርያም ስትል ለእንደዚህ የደረስክ ለኔም ድረስልኝ 🤲🤲🤲😢😢😢
@masarthalefom7790
@masarthalefom7790 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልሌልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ለእሱ ምን ይሣነዋል አባታች እድሜ ናጤና ያብዛሎት አባዬ በፀሎት ያስቡኝ እህተ ማርያም ባለቴ ወልደ ሰንበት
@ravimarakjar4657
@ravimarakjar4657 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጡ አባታችን እረጆም እድሜና ጤና ይስጦዎት አሜን
@kidan9951
@kidan9951 2 жыл бұрын
አባታችን እድማቸዉ ያርዝምልን በረከታቸው ይደርብን (እንየስ ኤሄን ኢዱል መቸ ነው እማገኛው) በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነይ
@wensht1459
@wensht1459 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ በርከታቹ ያድርብን
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃል በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@emuyetube2107
@emuyetube2107 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረከኝ አምላኬ ሆሆ ክብብርርር ምስጋና ይግባህ እኔን ሀጥያተኛዋን የመረጥከኝ ጌታ ክበርልኝ የድንግል ልጅ መሆን ምንኛ መታደል ነው ተመስገን
@user-sb6ly4bc9u
@user-sb6ly4bc9u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጡ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን፫
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ኣባታችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@mimilulu3436
@mimilulu3436 2 жыл бұрын
ፈጣሪያችን ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን እደሜና ፀጋውን ያብዛልን
@finally7664
@finally7664 2 жыл бұрын
Yes we Ethiopian we are the luckiest people to witness this wonderful miracles. Listen Father’s and Mother’s Brothers and Sisters be proud to be an ETHIOPIANS. 🇪🇹 I always thank you Memher Girma and Gashaw and all people who are helping us. Kenfe Gebriel
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 2 жыл бұрын
who "ethiopian " are you talking about neftegna!!? about those who kill and massacre thier citzens in Tigray ,oromiya, Gumuze and so many other place, evil nekezam enatacu dengay tebla sew bela blood suckers
@finally7664
@finally7664 2 жыл бұрын
@@noahpaulos5931 I understand you brother I will pray for you and your family friends
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y 2 жыл бұрын
አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ❤️
@joeboss6697
@joeboss6697 2 жыл бұрын
አባቴ እድሜውን ያርዝምልን በረከቶ ይደርብን የኔስ ተራ መች ይሆን ይፍቱኝ
@MeaziTube
@MeaziTube 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድልዎ አባታችን በርሶ ላይ ያደረ የእግዚአብሔ ፀጋ ለሁላችን ድኅነትን ያድለን ትርሲተሥላሴን በፀሎትሁ አግዙኝ አባቴ
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
አባቴ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አምላክ ቅዱሳን
@user-pt5si8yh8q
@user-pt5si8yh8q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋዉኘን ያብዛሎት👏👏👏👏👏
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 2 жыл бұрын
እሜን እሜን አሜን አባቴ በረከቶ ይደርብኝ ከነቤተሰቤ::
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
Abbatachin kale hiyoten yasamalen edeme na tena yestlin yagalgilot zamanotin yarzimlin ⛪ ✝️ ❤ 🙏
@abebahailuhailu5974
@abebahailuhailu5974 2 жыл бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት።
@tifit589
@tifit589 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ፀጋውን ያብዛለውት 🙏🙏🙏🙏
@estifdes9998
@estifdes9998 2 жыл бұрын
ስላሴ ይክበር መምህሬ እድሜዋትን ያርዝምልን
@sameraalso2004
@sameraalso2004 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜቸዉን ያርዝምልን በረከታቸዉ ይደርብን
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 жыл бұрын
አባቴ እድሜ ይስጦት አንድ ቀን ጌታ ወደኔ ይመጣል እጠበቀዋለሁ 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 жыл бұрын
Egazabiher yamasegen selemayenegarew setotaw 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
የዘመኑ መንፈስ  ሊያሳብደኝ ነበረ በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu Video 682#subescribe_now#like #share
19:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 10 М.
Memehir Girma Wondimu Video 268 እግዚአብሔር የለም ብዬ አጋንንት ዳንሰኛ አረገኝ
26:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 154 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 41 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 258 ኩላሊትህ አይሰራም ተብዬ ነበር
26:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 106 М.
Memeher Girma Wondimu Video  284 ሳንጎማ የደቡብ አፍሪካ ጠንቋይ
21:59
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 72 М.
Memehir Girma Wondimu Video 406 ጫት ስቅም ሥልክ ማንሳት ያስፈራኛል
24:27
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 61 М.
የት እንዳለሁ አላቅምይሰውረኛ ግራ ይገባኛል  Memehir Girma Wondimu Video 679#subescribe_now
20:56
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 21 М.
Memeher Girma Wondimu Video 273  የአሴር ትውልድ ሐና ጸጋነሽ (חנה) ልዩ ትምህርት
53:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 47 М.
Memeher Girma Wondimu 237 በህልሜ ሴት አጋንንት ከኔ ጋር ትተኛለች
23:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 111 М.
From View Of Rearview Mirror, Can The Driver See That Position !
0:11
🐷 на БМВ НЕ ОЖИДАЛИ ТАКОГО👊#shorts
0:59
Асфальта.нет
Рет қаралды 8 МЛН
ФЭТБАЙК vs MTB Что лучше ? #shorts
0:21
Леха МАК
Рет қаралды 338 М.