184ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከጠፋ አምስት አመት የሞላው ልጅ መጨረሻና የእናቱ ጉድ

  Рет қаралды 50,119

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

8 ай бұрын

Пікірлер: 463
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 8 ай бұрын
ዘመኑን ዋጁ youtube.com/@tesfayeabera951?feature=shared
@Embete-
@Embete- 8 ай бұрын
This is better Memher
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 8 ай бұрын
እሸ❤❤❤
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 8 ай бұрын
በምህር በህልም ቂጣ በአመድ መብላት ምንድነው መንገድ ከሰው ጋር መሔድስ መንገድ ስሔድ ቤተክርስትያኑም አብራኝ ነው እምትሔደው ስቆም ትቆማለች ስራመድ ትራመዳለች ። ነጭ ጫማ መልበስስ ምንድነው በህልም።
@user-tv1ci5sp6l
@user-tv1ci5sp6l 8 ай бұрын
ወድማች እባክህ ሥልክህን አሥቀምጥልኝ ፈልጌህ ነው 😢😢😢
@buzayehuhaile5133
@buzayehuhaile5133 8 ай бұрын
እባክዎ መምህር እኔ የማወራዎት ነገር አለኝ በሰዉ ሀገር ሆኜ ተጨንቄያለሁ በምን ላግኞት
@ElshadiyTsegaye-un2ku
@ElshadiyTsegaye-un2ku 8 ай бұрын
አምላከ እስራኤል ተስፋ ስላሴንና ቤተሰቡን ይጠብቅልን እንዳበረታኸን እግዚያብሄር ያበርታህ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ በፀሎት አሰቡኝ ቅድሰተ ማርያም ተብላችሁ እመብርሃን ለሁላችንም ከፊታችን ትቅደምልን አሜንንን🙏❤🙏
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 8 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ለዘመረው ወንድሜ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ፣ ለሙስሊሟ ነፍስ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ግን የበለጠ እሷ ለነፍሷ ኃላፊነት አለባትና በሱባዔ እግዚአብሔርን ትጠይቅ መልስ እንድታገኝ ተዓምር ጠባቂ አትሁን ከዚህ ከሰማችው ከምታውቀው ገጠመኝ በላይ ተዓምር የለምን።❤❤❤ ላይክ አድርጉትና ኮሜንቴን ልጅቷ ትመልከተው ❤።
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ውድ የተዋሕዶ ልጆች ቤተ ክርስቲያናችንን እና ቅርሳችንን እናስከብር ፍትህ ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ ቅርሳችን 😢😢😢😢
@zezumeke1689
@zezumeke1689 8 ай бұрын
ይህችን ቀን ይህችን ብርሃን እንድናይ ስላደረክልን እግዚአብሔር ምንግዜም ይመስገን ክብሩ ይስፋ በስደት ያለነውንም ለንሰሀ ለስጋው ደሙ ያብቃን አሟሟታችንን ያሳምርልን
@EeEe-sw9kl
@EeEe-sw9kl 21 күн бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ላሊበላን ጠብቅልን ሀገራችን ሰላም አርግልን የመከራው ግዜ በቃቹህ በለን💔
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 8 ай бұрын
አሜን🙏
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 8 ай бұрын
ምን ሆነ ላሊበላ?
@maxdz9446
@maxdz9446 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አጠቃላይ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን❤❤❤
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 8 ай бұрын
ትገርምያለሽ ግን በእውነት ባለሽበት እመብረሃን ትጠብቅሽ እኔ ቤሪ መለአኬ የእግዚአብሔር ሰላምታየን ያደርሱልሻል ብየ አምናለሁ ፈጣር ይጠብቅሽ🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ያስብልን
@hirut9525
@hirut9525 8 ай бұрын
አንኩአን ደህና መጣህ መምህራችን የእናታችን የመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ጥበቃዋ አይለይህ ኑርልኝ
@bere2532
@bere2532 8 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@user-uh9fj5ri9d
@user-uh9fj5ri9d 8 ай бұрын
መምህር የአንተን ትምህርትና ገጠመኝ መከታተል ከጀመርኩ ሁለት እመት ሞላኝ።እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን ብዙ ትምህርት አግኝቼ መምህር በሚያስተምረን ትምህርት በተግባር እየፈፀምኩ ቤተሰቦቼን ከክፉ ነገሮች እየታደኩት ነው ።መምህሬ ከነቤተሰብህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ።
@mulubelay3831
@mulubelay3831 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ይህ ሳምንት ምታመጣው ገጠመኝ አጫጭር ናቸው ማብራርያ ጨምሪልን በጣም አጠረብኝ❤❤ ቸርነትህ ነው የጠበቀኝ እስከዛሬ ቸርነትህ ነው ያደረሰን እስከዛሬ ላመስግንህ የኔ ጌታ በዝማሬ ላመስግንህ የኔ ጌታ በዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 8 ай бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን ፈጣር የንሰሀ ጊዜ የሴጠን ፈጣሪ የማዳመጥ ጊዜ ይስጠን መምህረ ስሞኑን በህልሜ እያሁክ ነው❤ ደሞ እስቲድዮክን ደሞ ወድጀዋለው በጣም ያምራል❤
@h6ey335
@h6ey335 8 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ያቀረበው ልጅ መዝሙር ብሰራ በጣም ጥሩ ብቃትና ጸጋ አለው መምህርየ
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 8 ай бұрын
ታውቁት እንደሆነ አገናኙኝ
@user-yy2ir8mv5g
@user-yy2ir8mv5g 7 ай бұрын
memere silkheni asikemeteligen
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ/ ወለተ ኪዳን/ወለተ ትንሳኤ/ወለተ ኪዳን /ብላችሁ አስቡን🙏🙏🙏
@sayedahmada799
@sayedahmada799 8 ай бұрын
አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናዉንም መንፈስ በዉስጤ አድስ መዝ 50: 10 😢👏አሜን ❤❤❤❤❤
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 8 ай бұрын
እግዝሃብሔር ይመሰገን እንዴት ነህ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንዴት ናቹ ቤተሰቦቼ ገጠመኙን በሰመአብ ብለን ጀምረናል ሰምተን እንድንማማርበት ያምላክ ፍቃድ ይሁንልን ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን❤🙏🙏🙏
@yegebreail
@yegebreail 8 ай бұрын
ሰላም መምህራችን እንካን ደህና መጣህ ሰምተን 30 60 100 መልካም ፍሬን እድናፈራ እግዚአብሔር ይፍቀድልን
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 8 ай бұрын
መምህሬ እጅህ ምን ሆንህ ፕላሰተር ያረግህ ኣንተም እድሜና ጤና ይሰጥህ. ኣሜን ለሁላች የቅዱሳን ፃድቃን በረከት ረዲኤት ለሁላችን ይሁን❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አውቀንም ሆነ ሳናውቅ የምንሰራው ስራ ከባድ ነው አሜን አሜን አሜን
@user-we9zu4tq7g
@user-we9zu4tq7g 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን እና ለቀሪው አለም ፍቅር እና ሰላም ይስጠን። ወንድሞቼ እና እህቶቼ ለተመድሂን ብላቹ በጸሎታችሁ አስቡኝ❤️🙏
@meduzenbe96
@meduzenbe96 8 ай бұрын
እባካቹ የመምህር ቤተሰባች እርዱኝ 20 አመት Protestant ነች አሁን ላይ ወደ ኦርቶዶክስ መሆን ትፈልጋለች ግን ኦርቶዶክስ ምሆነው ጥያቄ ሚመልስልኝ ሰው ሲኖር ነው አለቺ ብዙ ጥያቄ ነው ምጠይቀኝ ምን ብይ እንደመልስ አላውቅም እኔም ገና አድስ ነኝ የመምህር ትምህርቶች እየሰማው ገና እየተቀየርኩኝ ነው እባካቹ ጥያቄ ሚመልስልኝ ሰው ካለ ወይም መምህር እንዳገኝው እርዱኝ
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 8 ай бұрын
ጥያቄዋ ምድነው? በመቀጠል አገር ቤት ከሆናችሁ ኤፍታህ መዝሙር ቤት ለምን አትሄዱም?
@meduzenbe96
@meduzenbe96 8 ай бұрын
ከሀገር ውጭ ነኝ ሰላቅዱሳን እና አባታችን ሆይ ከተባለ በውል ለምን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትላላቹ እና ብዙ ነገ ትጠይቀኛለ ሰለቅዱሳን ለምን ታገብርዋቸዋላቹ ትለኛለች ሰለምልጃ እና አማላጅ እየሱስ ብቻ ነው በአጠቃላይ protection ጥያቄ ነው ምጠይቀኝ
@meduzenbe96
@meduzenbe96 8 ай бұрын
እኔ ጥያቄ መልስ ባልችልም በቻልኩት አቅም ከኔ ጋር ፀሎት እንድታደርግ እያደርኩኝ ነው መሀተብ አስሬላታለው እና መፅሀፍ ቅዱስ 81 አሀዱ እንድታነብ እያደረኩኝ ነው እኔ የምችለው እያደረኩኝ ነው እና አሁን ላይ ቢያንስ ጥያቄዋን ሚመልስልኝ ሰው ቢኖር እና ከፕሮቴስታን ሀይማኖት የተመለስ ሰው እና ፕሮቴስታንት በደንብ የሚያውቅ ሰው እዛ ያለው የሴጣን ሴራ የገባው ሰው ካለ እባካቹ ተባበሩኝ
@savannasav2609
@savannasav2609 8 ай бұрын
​​@@meduzenbe96የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ፡10፤ 40፤እናንተን፡የሚቀበል፡እኔን፡ይቀበላል፥እኔንም፡የሚቀበል፡የላከኝን፡ይቀበላል። 41፤ነቢይን፡በነቢይ፡ስም፡የሚቀበል፡የነቢይን፡ዋጋ፡ይወስዳል፥ጻድቅንም፡በጻድቅ፡ስም፡የሚቀበል፡የጻድቁን፡ ዋጋ፡ይወስዳል። 42፤ማንም፡ከነዚህ፡ከታናናሾቹ፡ለአንዱ፡ቀዝቃዛ፡ጽዋ፡ውሃ፡ብቻ፡በደቀ፡መዝሙር፡ስም፡ የሚያጠጣ፥እውነት፡እላችዃለኹ፥ዋጋው፡አይጠፋበትም። የሉቃስ ወንጌል Luke 1 ምዕራፍ፡1፤ 39፤ ጀምሮ 41፤ኤልሳቤጥም፡የማርያምን፡ሰላምታ፡በሰማች፡
@peintatonic5296
@peintatonic5296 7 ай бұрын
ምን ላይ ደርሶ ይሆን እህቴ
@user-xz5hh3qv3m
@user-xz5hh3qv3m 8 ай бұрын
መምህር እኳን ደህና መጣህ ❤ አሁንስ ሰለቸኝ መምህር ስልክህን መሞከር ሎላ ስልክም ብፈልግ አጣው አንተን የማገኝበት😢😢😢
@WeltMaryame
@WeltMaryame 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እጂግ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ እማ እምላክ ትጠብቅህ❤❤❤
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጌ ማርያም አፀደ ማርያም ወለተ ሕይወት ገብረ ፀድቅ ወለተ ገብርኤል ገብረ ሕይወት በፀሎት አስብን
@haymesol1833
@haymesol1833 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዛአቹ
@sayedahmada799
@sayedahmada799 8 ай бұрын
እኔስ በገጠመኝ ዉስጥ የምማረዉ የእግዚአብሄር ቸርነቱን ይቅርታዉን ነዉ ያስደንቀኛል የኔ ጌታ 😢❤🙏
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 8 ай бұрын
የሚገርምነው ታሪኩ ፈጣሪ ሆይ የይቅርታን ልብ ሰጠኝ 😭🙏❤❤
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በስመአብ ይገርማል 😢ለሷ ያደረሰ ለኛም ይድረስልን ❤
@user-yv8gb4fu6d
@user-yv8gb4fu6d 8 ай бұрын
ለካ ምላስ ዋጋ ታስከፍላለች ፈጣሪ ልብ ይስጠን ስንለያይ ከጎዱን ለፈጣሪ መስጠት ነው አተ አስተምረህ ቅጣልኝ ማለቱ ይሻላል መጨረሻው ግን በጣም ደስ ይላል ላቺ የደረሰው ለኔም ይድረስልኝ የኔ ጌታ ህፃኑ ያሳዝናል ፈጣሪ የወደደው አረገ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 8 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ተምሬበታለው እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን የእግዚአብሔር ቤተስቦች እንደምን ዋላችሁ እንዴት አመሻችሁ መምህር እንኳን ደና መጡልን አሜን❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የኔም እህቴ ከጠፋች 31ዓመት ሆናት ግን የባለፈዉን ሳይ ሰዉሯት ይሆናል በዬ አስብኩ ዛሩን ያዝ ሲሉት አባዬ ይሄንን ለልጆቼ አላወርስም ሲል ልጅህን ብን አረጋታለው አለ ያኔ አልተወለደችም ነበር ግን ተወልዳ አድጋ አጠፋት
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 8 ай бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን ኣዎ በቸረነቱ ነው የኖርን ያለን
@abc12452
@abc12452 8 ай бұрын
በጣም ይገርማል 😢😢😢እንደዉ እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኘኝ እንጂ እኔማ ተይዣለዉ ለእህታችን የደረሰ እግዚአብሔር ይድረስልን መምህራችን እናመሰግናለን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 8 ай бұрын
ውድ መምህር እንኳን ደና መጣህልን ገባ ገባ በሉ ውድ ምመናን ስትገቡ ላይክ ኮሜን አትርሱ ሌላወች የሚነቡ ስላሉ ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ ትንሣኤ ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳንወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ወልደ አረጋዊ አለምነው ካሳው ብላችሁ እስከቤተሰቦቸ ነብስ ይማር
@yene321
@yene321 8 ай бұрын
ሰላም መምህራችን እንካን ደህና መጣህ ሁላችሁም ሼር ላይክ አድርጉ በደንብ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊
@Maya-mf1fn
@Maya-mf1fn 8 ай бұрын
እሽ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 8 ай бұрын
እሺ
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 8 ай бұрын
እሽ
@johaileyesus6075
@johaileyesus6075 8 ай бұрын
@johaileyesus ስም ላይ ላለዉ ጥያቄ ተባብራችሁ መልሱልኝ።
@user-bg9bn9sb3v
@user-bg9bn9sb3v 8 ай бұрын
እሺ
@user-dl7kl2bj2v
@user-dl7kl2bj2v 8 ай бұрын
አሜን ለሷ የሰማላት ፈጣሪ ለናቴም ይስማላት ታላቅ ወንድሜ ከጠፋ 18 አመቱ ታናሽ ወንድሜ 2 አመት ዩንበርሲቲ ገብቶ 1አመት ሲቀረዉ እንቢ ብሎ ወጣ እባክህ መምህር በፀሎት አስበኝ እኔም እየተጋዉ ነዉ ወለተስላስ ነኝ ፀጋዉን ያብዛልህ
@SarahAlhabsi-er9dv
@SarahAlhabsi-er9dv 8 ай бұрын
😢😢😢
@SarahAlhabsi-er9dv
@SarahAlhabsi-er9dv 8 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ😢😢
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 8 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ 👏 አሜን ለእርሷ የደአሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን😢 እህት ወንድሞቼ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ 😭😭😭 አንዳንዴ ድንገት ጭንቅላቴን በጣም ያመኛል ያበድኩ ሁሉ ይመስለኛል ጩሂ ጩሂ ይለኛል አባካችሁ በፀሎት አስቡኝ🤲😭
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 8 ай бұрын
ድንግል ማርያም ታስብሽ
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 8 ай бұрын
@@kwtubemekdes አሜን አሜን አሜን🤲
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 8 ай бұрын
ቸሩመድሐኒአለምይድረስልሽእህቴ
@user-wf4rg3vm6q
@user-wf4rg3vm6q 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ የቅዱሳን መላእክት መልክአ አድረሽ
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 8 ай бұрын
@@user-wf4rg3vm6q አሜን አረብ ሀገር ነው ያለሁት እና አሰሪዎቼ ማተብሽን በጥሽ ብለውኝ እምቢ ብያቸው በጣም እየተፈታተኑኝ ነው በጣም ከባድ ነው እህቶቼ ለቤታቸው ደግሞ አዲስ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ😭
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ኣስተማሪ ነው ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x 8 ай бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ መምህራችን🤲🤲🤲 እህት ወንድሞቸ በፆለት አስቡኝ ወለተ ማርያም
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 8 ай бұрын
ወይ ያስዝናል በጣም እግዚአብሔር ልብ ይስጣን ለሁላችን ለነሱም እግዚአብሔር መፅናናት ይስጣቸው በእውነት ❤
@user-ty7he1yn9q
@user-ty7he1yn9q 8 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን አዳምጨ ስጨርስ እኮምታለው
@maryelove7751
@maryelove7751 8 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማል በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ። ዝማሬ መላይክትን ያሰማል ወንድማችን
@h6ey335
@h6ey335 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏እናቴ እመብርሃን እኛንም ጸሎት ልመናችንን ትስማን🙏
@Ggg-ui6rl
@Ggg-ui6rl 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እኳን ደህና መጣህልን ግርም ድቅነው 😢😢😢😢 ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤❤
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 8 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ...
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 8 ай бұрын
እፁ ድንቅ ታሪክ ነው😥የልጂ ነገር ያሳዝናል እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አንተ የሂወት ቅመም ነህ 🌹እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት ነው እግዚአብሔር የያዘው መንፍስ አይዋሽም እኛም የመዳኛችንን ቀን ያቅርብልን አሜን፫🌾
@user-eg1dd7jh2d
@user-eg1dd7jh2d 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለናታችን ይድርሰ ለኛም ይድርሰልን
@user-cx5sg8cx6h
@user-cx5sg8cx6h 8 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም እናንተንም ቅድስት ቅርስቶስ ሰምራ የተወለደችበት ቦታ ነው የተወለድኩት ቡልጋ እና በተሰጣት ቃል ኪዳን ከዳቢሎስ እስራት ታስፈታን አሜን
@MonaLisa-mn7ex
@MonaLisa-mn7ex 8 ай бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ይብዛልህ
@sntayehukebebew4215
@sntayehukebebew4215 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጻ ያቆይልን በእውነት እናመስግናለን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህራችን👏👏👏👏👏👏
@emebet9128
@emebet9128 8 ай бұрын
እኳን በሠላም መጣህ መምህር
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደህና መጣህ መምህራችን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
መ ምህሬ በህልሜ አየሁ በአቡዬ ቀን ወንዝ ዳር በማንቆርቆርያ በትንንሽ እቃ ዉሃ ስትቀዳ አየሁ ጓደኞቼ እናንተን ት/ት አይከታተሉም ጋብዣለሁ እና እነሱም ፈቀ ቅ ብለዉ ወደ ሳሩ ሜዳዉ ላይ ሽንታቸዉን ይሸናሉ እኔ ግን ፈራሁ አፈርኩ ከዛ ወደ መድሐኒዓለም በዉን በጣም የምወደዉ ቤተክርስትያን ነዉ ልሂድ ስላቸዉ አንደኛዋ ጓደኛየ ትምህርታችሁን ብዙ የማትደግፈዉ እኔም መሄድ እፈልጋለሁ አለች
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r 8 ай бұрын
እንኳን ወደ ስትዲዮ በሰላም መጣህ! መምህርዬ ❤️
@user-gr4cv4wq1h
@user-gr4cv4wq1h 8 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መምህር ቃለህይወት ያሠማልን የሚገርም ታሪክ ነዉ 😢😢😢😢
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 ай бұрын
ወይታምር ግሩምነው ።በርታ መምህር።
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 8 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣህ መምህራችን ኑ ምመናን
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤ ልደታ ምልርያም እናቴ አሳዳጊዬ ጠባቂዬ ፣ ዋስ ጠበቃዬ የጌታዬ እናት እኔ በአለም የተጣልኩትን ልጅሽን አስቢኝ ከአለም ንጠቂኝ አሜን ❤❤❤።
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በእውነት። እፁብ ድንቅነው ቸርነትህ አምላኬ ሆይ ይቺንሴት የተለምንክ አምላኬ አማኑዔልሆይ እኔንም ማረኝ😢😢😢። በጸሎት አስቡኝ ይቅርታን እንዳገኝ ።
@sayedahmada799
@sayedahmada799 8 ай бұрын
ሙስሊም እህታችን ፈጣሪ ወደ ቤቱ ይመልስልን👏
@user-ef1tb2cj6s
@user-ef1tb2cj6s 8 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እውነት በጣም ያሳዝናል 😢 ሂወቴን የፈተሽኩበት ትምህርት ነው
@zuriashworkzu
@zuriashworkzu 8 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሕ መምህር ሰላም ይብዛ ። መምሕር ከይቅርታ ጋ አንድ ሐሳቤን ላጋራሕ ። እሱም ብዙ ጊዜ የነብስ ማዕድ ወንጌል ባለመደመጡ ቅርእየተሰኘሕ እንደሆነ እየገለጽክልን ነዉ ያለሐዉ እና የነብስ ማዕድ ባለመደመጡ መምህር ቅር አትሰኝ አንተእኮ በገጠመኝ ዉስጥ የነብስ ማዕድ እየሰበክ ነው ። አትዘናጋ መምሕራችን ሰዎችን እግዚአብሔር በሰጠሕ ጸጋና ጥበብ በገጠመኝ እየሰበክ ነዉ ። በገጠመኝ እግዚአብሔር ያዳነልሕን ወደቅዱስ ቁርባን ያደረሰልሕን ሕዝብ አትርሳ እንደዉም ቢቻልሕ በቀን ሁለት ገጠመኝ ብታቀርብ ደስ ይለኛል ። ገጠመኝ ማቅረብ ማለት ወንጌልን በአዉደ ምሕረት ከመስበክ በልጦ ሕዝቡን በየ ቤቱ በተመቸዉ ቦታ እየተሰበከ ያለ ቅዱስ ወንጌል ነዉ ። አመሰግናለዉ ።
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 8 ай бұрын
አዎ ልክብለሻል አመሰግናለሁ ፀልዩልኝ
@zuriashworkzu
@zuriashworkzu 8 ай бұрын
​@@memihirtesfayeabera እኔም በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን ቼርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከዛሬ። ቼርነትህነው የጠበቀኝ ላመስግንህ በዝማሬ። እውነት ነው❤❤❤❤❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ታሪክ ነው መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት መህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@user-ts2dm5ju3i
@user-ts2dm5ju3i 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤❤
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 8 ай бұрын
እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሕጻኑ ነገር ቢያሣዝንም ሁሉም ለንሰሐ መብቃታቸዉ ደስ ይላል
@saniatube2360
@saniatube2360 8 ай бұрын
"ረቢ" እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔረ ይመሰገን 👉ሼር አረጉ እኔ 45 ሰዎች አረጌአለሁ 👉ዘመኑን ዋጁ ሊንክ pine አረገው መምህረ አዳምጪ ልምጣ ዋይኔ በሰላሴ ሰም ነፈሱ ይማረው ህፃኑ እህታችን እግዚአብሔረ ይባረካችሁ ይቅረታ ሰላላችሁት #ሰለ መናፍሰት ብናቅ ሀገራችን ውቅጥቅጡ ትወጣ ነበር? ዛሬ ከኢትዮ ኢፉ የተለቀቀው ሰምቻት ከኢየሩሰአለም የመጡ አባት ናቸው ተብሎ በጣም ነው ያፍረኩኝ ህዝቡ ተይዟል ይማረን😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በእውነት
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 8 ай бұрын
ያሳዝናል አይ የሰው ክፋቱ😢አዳድ ሴቶች ለብር ብለው ወንድን የሚያፈቅሩና ቡሀላ ትተው ዘወር የሚሉ አሉ ወንዶችም እንደዛው ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር 😢
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 8 ай бұрын
መምሕራችን ቃለሒወትን የሰማልን ወንድማችንም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ🙏🙏🙏🙏
@emylewol819
@emylewol819 8 ай бұрын
እንኳን እንኳንደህና መጣህ መምህር❤❤❤
@selam801
@selam801 8 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@aschalewasgedew
@aschalewasgedew 8 ай бұрын
እግዝአብሔር እደዝህ ቅርብ ሆኖ በሳባት ቀን ሱባኤ መልስ ሲሰጥ እኘ ደሞ በጣም ቡዙ አመታት ምርጨችን አርገን ተሰቃየን ሁሌ ገጠመኘ ስሰማ የሚሰማኘ እግዝአብሔር በጣም ደግ እርሩህ እና እኘን ለማዳን ምክንያት ነው የሚፍልገው ቃለህይወት የሰማልኘ የሰማሁትን በልባናዬ የሳድር አሜን❤❤❤❤
@tarakuwait326
@tarakuwait326 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን ወይ ገጠመኝ በጣም ነው የሚያሳዝነው እኛ ስወች ከባድ ነን ምናለ በቀል ምን እየተባለ የስው ህይወት መረበሽ ልቦና ይስጠን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ድምጽ በጣም ያምራል
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳን ደና መጣህ መምህርቃል ህይዉት ያሰማልን
@selam.ena_fikir_youtube
@selam.ena_fikir_youtube 8 ай бұрын
አዎ መምህር እኔም ገርሞኛል ግን እራሱም እኮ በደብተራ ፈተና ነው የወጣው ግን አልገባውም ብቻ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 ай бұрын
ወይኔ ረቡኒ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኚ ረቡኒ እኔማ ብዙ ሰው ነው የዛተብኚ እውነት ረቡኒ እኛ ሴቶች ብዙ ችግር ይደርስብናል ብቻ እኔ እራሴን እንዳይ እና የዛቱብኚን ሰወች መጠንቀቅ እንዳለብኚና ሰው ስቀርብ ለግዜው አወራለሁ ፍቅር ውስጥ ግን ከገቡ በሃላ እኔ እታመማለሁ ያስለቅሰኛል ብቻ በጭንቀት ልፈነዳ ስል የተዋወኩትን ሰው ዞር በልልኚ ብየ ከተጣለውት በሃላ ከጭንቀቴ ከህመሜ እድናለሁ አሁን በዚህ ገጠመኚ የኔን በሀሪ አስተዋልኩት እኔን ካላገኘው ብለው የፍከሩብኚ ሰወች በኔ ህይወት ውስጥ ችግር እያደረሱ እንደሆነ ነው የተረዳውት እህታችን ለዚህ ያበቃችሁ እግዛብሄር ይመስገን የሞተውን ልጅ ነፍስ ፈጣሪ ከደጋጎች ጋር ያኑርልን 😢 ረቡኒ እማ ፍቅር ትጠብቅህ🎉❤🙏🙏🙏
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 8 ай бұрын
አስገራሚ ነዉ በዉነት ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥሕን አሜን🤲🤲🤲
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 8 ай бұрын
መምህር እንኳን ደን መጣህ ደስ የሚልና አስተማሪ ገጠመኝ ነው🙏❤❤❤
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን እግዚአብሔር
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌻🌻🌻🤲🤲🤲
@vcd5555
@vcd5555 8 ай бұрын
የምገርም ነው ኣቤት 😢 መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድመ በጠና ይጠብቅህ 🌹💐
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 8 ай бұрын
የኔ ውድ መምህር ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ 🌸
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤት ምን ወይ ፈተና ማለት ይህ ነው አሰተዋይ ልቦና ይስጥን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 8 ай бұрын
Amenn Amenn Amenn Waqaayyoon sagalee jirenyaa siin haa dhageesisuu Ebbifamaa 💒🕊️🤲🥰
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን❤ቃለህይውት ያሰማልን መምህር ለሁላችንም ይቅር ባይ ልብ ይስጠን❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ስላሴዎች ይጠብቁህ በጣም አሳዛኝ ገጠመኝ ነው።
@user-uj6tl3ry3x
@user-uj6tl3ry3x 8 ай бұрын
መምህር እንኳን ደእና መጣክ
@fantuyohannes1271
@fantuyohannes1271 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ
@Ureal22
@Ureal22 8 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን መምህራችን። ዝማሬ መላእክት ያሸማልን ወንድማችን።
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 8 ай бұрын
ቅዱስ እሩፋኤል ለቡዙወች ሲደርስ ሰምቸ አለሁ ለኔም ለልጀም ፈጥነህ ድረስልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@netsanethagos261
@netsanethagos261 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቸርነትህ ነው የጠበቀኝ እስከዛሬ
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 8 ай бұрын
ሰላምላተይሁን መምህራችን ኑየመምህር ተማሪዎች ገባጐቢበሉ እንማማር
@Esraleaserat
@Esraleaserat 8 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስትዮስ ስንት ጉድ አለብን አምላኬ እንድነስተውል አእምርአችን ክፈትልን መምህረችን በእድሜ በጤና እስከነ ቤተሰብህ ኑርልን በእውነት በጣ ደግጨለሁኝ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 8 ай бұрын
በጣም ብዙ ንገር ተመረኩ መስተዉል እንደልበን ለምን እንደመንዉራ መዉቅ እግዚአብሔር ይማረን ❤❤❤
@kidisttekalingeregassa6825
@kidisttekalingeregassa6825 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን ደኅና መጣህ መምህራችን❤❤❤❤
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr 8 ай бұрын
በዉነት ቃለሒወት ያሠማልን መህምራችን✝️🥀🥀👏👏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 8 ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያስማልን ዉኖደም ዝመሬ መሁን አልበህ እግዚአብሔር ጠይቅ❤❤❤❤ እልልልልል
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 134 МЛН
189ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለሀብትና ለስልብና የተዋረሱት አጋንንት ቤተሰቡን ፈጀ
1:00:22
251ኛ ገጠመኝ፦ አስገራሚና አሳዛኝ ደጎዳና ልጆች ገጠመኝና ታሪክ ( By Memihir Tesfaye Abera )
1:20:21