63ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የኔ ያልተሳኩልኝ ገጠመኞችና ሊድኑ ሲገባቸው ዛሬም ያልተመለሱ ነፍሳት

  Рет қаралды 30,246

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 308
@21barkot
@21barkot Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ና ስለመናፍስት የገባቸው አባቶች በቴሌቪዢን ይምጣልን የምትሉ🙋🏻‍♀️👍
@sifu44
@sifu44 Жыл бұрын
እንደዛማ ቢሆን ስንት ሰው ይቀየር ነበር
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Жыл бұрын
አይ አይምጡ ምክናቱም ጉሩፖ ፈጠሩ እደመናፍቃን መሀበር መሰረቱ አይማኖት ፈጠሩ በለዉ ይነሳለዉ በዚዉ ያገልገሉ ሰዉ ከባድነዉ እደዚም አልቻሉም ገና ለገና ሌላ መዘዝ እንሳብባቸዉ አይሆነም እላለዉ እኔ
@sifu44
@sifu44 Жыл бұрын
@@amirasadek4232 በግላቸው ሳይሆን ለ ምሳሌ Eotc ላይ የሆነች ደቂቃ ተሰቷቸው ቢያስተምሩ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@sifu44 አያደርጉትም 😥ምክንያቱም ቤተክርስቲያን ውስጥ ም እንክርዳዶች 😕ስላሉ
@sifu44
@sifu44 Жыл бұрын
@@bosenagashu1673 እሱስ እውነት ነው ያው ምኞታችን ነው እንጂ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ወንድሜ ተስፋዬ የመጨረሻው የቤተሰብ ታሪክ እኔም እማውቀው ተመሳሳይ ታሪክ አለ አሁን በቅርብ ክረምት ላይ ቫኬሽን ሄጄ ግን ጥራኝ ብዬው ነበርና አባቴ ጊዮርጊስ ጠራኝ ለደጁ አበቃኝ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ በነገራችን ላይ በዛች በአሌልቱ ከተማ ዙሪያውን 44 ታቦት አለ ግን ህዝቡ በጣኦት አምልኮ የተተበተበ ነው አባቴ አቡነ ሐብተ ማርያም ብዙ ተአምርን አድርገዋል በዛ ስፍራ ... እናም ወደ ዋናው ጉዳይ ስገባ ምስር ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄጄ ነበር እናም አሁን አንተ ያልከውን ታሪክ ፀበል ቦታ በአንድ ቤተሰብ ውስጥ በእናትና በአባታቸው ቤት እሚኖሩ እናታቸው በቅርብ ያረፉ ሲሆን ... ካላገቡት መሐል አንዱ ወንድማቸው ያገባና የወንድማቸው ሚስት እቤት ከገባች ግዜ ጅምሮ ቤተሰቡን ለመበተን እና ቤቱን ለመውረስ ብዙ ነገር አድርጋ ሲመሰቃቀሉ ቆይተው ከቤተሰብ አንድዋ እህት በጠና ታማ ሆስፒታል ሄዳ ካንሰር ተብላ ሳልሞት ፀበል ልጠመቅ ብላ ባልሳሳት አርሴማ ፀበል ሄዳ መንፈሱ ተጋለጠ ከዛ ቀጥላ አሌልቱ ከተማ በአሌልቱ ከተማ የምድር ምድር ደ/ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አቡነ ሐብተ ማርያም አንድነት አብያተ ቤተ ክርስትያን መታ ስትጠመቅ የለፈለፈችው ከዚህ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ እሚገርመው የታማሚዋ ወንድም ሚስቱን አምኖ እህቱን ላይኑ እንደ ጠላት ስትናገር በጆሮዬ ሰምቻለው እኔም ያለኝን እውቀት ካንተ ከወንድሜ ያገኘውትን ነግሬያት ከ አራት ቀን ቆይታ በሁዋላ እኔ ተመለስኩኝ ( ተለያየን) እሚገርመው መንፈሱ ሲያዝላት እዛ ያችኛዋ እንደ ጅብ ስታጓራ እንደነበርና ስትለፈልፍ እንደነበር ተደውሎ እንደተነገራት ስትሰማ እርግጠኛ ሆና በርትታለች ብቻ አድነኒ ፆም ፀሎት ብቻ ዋጋ የለውም ስግደት እና መቁጠሪያ ለ ሳጥናኤልና ሰራዊቶቹ መዳኒቱ ነው በእውነት እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስ የዲያቢሎስ መጫወቻ ሆነው በስጋም በነፍስም ከመሞት ቢያንስ ነፍሳቸውን ቢያድኑ መልካም ነው ።🙏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
መጥተናል
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ግን ነገ ነው ቅዱስ ሚካኤል ዛሬ ቅዱስ ያሬድ ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አሜን ሁልዬ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
መምህራችን እንኩዋን ሰላም መጣህ 🙏🏿 እንዴት አመሻችሁ አደራችሁ ዋላችሁ የመምህር ልጆች 🥰መምህር ፈተናው ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🏿
@tsedeymesfin7118
@tsedeymesfin7118 Жыл бұрын
ለመምህራችን ልንፀልይ ይገባል እህት ወንድሞች!!! መምህር ተስፋዬ ሁሉንም ልፋትህን የሰማይ ዋጋ ያድርግልህ
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በማንም እንዲደርስ አልፈልግም ቤተሰቦቼ መንፈስ በመፍራት እና በመገበራቸው እመቤታችን ሶስት ሀይማኖ አለ አንድ ቤት ውስጥ ፍቅር የለንም ሲሞቱ ድንገት ነው የሚሞቱይም በህይወት ያለፉት እና ሰው ምን ሆኖ ነው ሰይጣን ጠላትህ ነው አልሰማ ያለው ልቦና ይስጠን ካልተነካን የምትሉ ሰዎች ሁሉ አይ ካላችሁ እንኳ ጠዋት እና ማታ ብቻ እንኳ የአምልኮም ሁሉንም ስግደት በመስገድ ለሀይማኖታችን ታዛዥ እንሁን
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ኑ የመዳም ቅመሞች አብረን እናዳምጥ አቤቱ አምላኬ ሆይ የሰማነውን ቃልህ ለመተግበር እርዳን አሜን_*
@21barkot
@21barkot Жыл бұрын
እህታለም እኛየመዳም ቅመሞች አይደለንም የተዋህዶ ቅመሞች እጅ
@hfgy3701
@hfgy3701 Жыл бұрын
@@21barkot አወ
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d Жыл бұрын
አሜን
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ማሕበር እገሌ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ የእውነት ማሰታውሉ ይሰጣችሁ
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
መምህር እግዛብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️እማ ፍቅር ከነልጆ በሂድክበት ሁሉ ኣብራህ ትሁን ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ መምህር ሲገባቸው ይመለሳሉ የድግል ልጅ ምንም ኣይሳነውም ለመንነውም እምነታችን ያፅናልን ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v Жыл бұрын
መምህር እኔም ከወደኩ በዋላ ነው የተመለስኩት ትምህርትህን መስማት ትቼ ሰብስክራይብ አንስቼ ሁሉ ነበር ግን ከወደኩኝ በዋላ ለምን እንድ ሆነ እያለ አይምሮዬ ሰላም ነሳኝ ቆም ብዬ ራሴን ስጠይቅ መምህር ተስፋዬ ከምያስተምረው የሆነ ያልገባኝ ነገር አለ ብዬ ቆም ብዬ ማሰብ ጀመርኩ ገጠመኝ ስሰማ የጠላትን ሴራ ሳውቅ ብዙ የማላቃቸው የከራሴን ችግሮች አወኩ ከማየው ህልም አንፃር ቤተሰቦቼን ስጠይቅ በውርስ የመጣ ጨሌ እንዳለ ነገሩኝ በጨለው አያመልኩም ፈርተውት እንዳስቀመጡ ነገሩኝ ግብሩን የሚያገኝው በልጆች እንደሆነ ገባኝ ከቤት ውስጥ ተምሮ የሚጨርስ የለም አስር ደርሰን እናቆማለን እኔ በበኩሌ ምንእንደተማርኩ አላውቅም በዛላይ ያሳለፍኳቸው ቆሻሻ አመታት ሳስባቸው በጣም ያንገሸግሸኛል እድሜ እና አጥያቴ ከኔ የማይጠበቅ መጥፎ ዓመታት አሳልፈያለው እሄንን ስረዳ ቤቴሰቦቼ ከተማርኩት እያስተማርኳቸው ወንድሜ ንስሀ ገብቶ ቆረበ ከቆረበ በዋላ የይኑቨርሲት ውጤት መጣለት ቤተሰቦቼም ተዘጋጂተው እሽ ብለውኝ ነበር በመሀል እህቴ ትምርቷን አቋርጣ ጥላቸው ወደ ከተማ መጣች እነሱም ቤት ውስጥ ልጅቹን የሚቆጣጠር የለም ስትመጭ እንቆርባለን አሉኝ ምንም ላስገድዳቸው አልቻልኩም በዋላ መጥፎ ነገር ላይ እንዳይወርቁ እሽ አልኳቸው ንስሀ እየገባን ማወቅ ያለብንን እየተማርን እጠብቅሻለን አሉኝ እህቴ ደግሞ ስራ ብላ የገባችበት የመናፍቅ ቤት ነው መፆም የለም ቤተክርስቲያን የለም እሄ የሆነው ንስሀ ገብታ መቁረብ ትፈልግ ነበር በመሀል ቅይር አረጋት የሷ ታናሽም ስራ ብሎ ከተማ ገብቶዋል ግብሩን ልጆች በመበታተን አጉል ቦታ በመጣል የማይሆን ነገር ውስጥ እያስገባን ነው ግብሩን የሚያገኝው እሄ ሁሉ ነገር አንድ ቀን እንደሚያበቃ አምናለው እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ከዛ ህይወት ካወጣኝ ቤተሰብቼንም መልካም መንገድ ይመራቸዋል በዝ አምናለው እና ሁሉም ስገባቸው ይመለሳሉ ከተመለሱት ውስጥ አንዷ ነኝ በብዙ የተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከተፈወሱት ወገን ያድርገን ልቦናችንን ያብራልን እውነት ፈተናው ከባድ ነው አንዳንድ ሰዎች በተለይ ምን እንደሚፈልጉም አላውቅም በዚህ ሲባሉ በዚህ ብዙ አስቸጋሪ ነገር አለ በእርግጥ የመንፈስ እስራት ነው ግን መፍትሄ ሲነገር አለመቀበል መዘናጋት .... እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ አሜን አሜን አሜን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Жыл бұрын
ወይ እነ ማህበረ እግሌ ልቦና ይስጣችሁ ደና የተመለሱትን መልሳችሁ ሰደዳችኋቸው 💔 ::መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@bezuneshalemu9092
@bezuneshalemu9092 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚሠአት ያደረስን ክብር ለቅድስት ድንግል ልጅ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ የቅዱሳን ጥበቃቸው አይለይህ እግዚአብሔር የልፋትህን ቆጥሮ ልቦናቸውን ይመልሰው አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🏫🏫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🍁🍁🍀🍀🥀🥀🥀🍃🌷🌷🌷💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
እረ እረዳሐለው የእውነት ስለመንፈስ የገባው ይረዳል ወንድሜ ብቻ እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይጠብቅህ ከ ጠላት አይን ይከልልህ እሩፋኤል ከሚላክብህ ወጥመድ ይከልልህ 🙏
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
እንኳንም አቀረብከው መምህር ሰው በፈቃዱ ውሀ እና እሳት እንደሚነካ ያሳያል ማህበረ እገሌ የስንቱን መዳን እንዳስቀረ ያሳያል ። ህይወት ማለት ነጠላ ለብሶ መሄድ ብቻ ይመስላቸዋል። ፌል ያደረጉ አይደሉም , ሰወቹ ተምረው እንደገና እንደሚመለሱ ተስፋ አለኝ ። በማህበሩ የሚያገለግሉ ሰውች በብዙ ችግር እንደሚኖሩ ይታወቃል። ግን እግዚአብሔር እንደፈቀደ እየተባለ , ልጅ አጥተው መልክዓ ሩፋኤል ፀልዩ እሚላቸው አጥተው በብዙ ችግር እሚኖሩ ብዙ ናቸው ። ፀጋህ ይብዛ መምህር !!! አባታችን መላከ መንክራትን መምህር ግርማን ረዠም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አሜን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ ከነቤተሰቦችህ የምታቀርብልን ገጠመኞች አንተ ቻሌንጆቹን አንዴት አያለፍከ አንደሆነ አንተና አግዚአብሔር ነዉ የሚያዉቀዉ ከርስቶስንስ ከደዉታል አሁንም በጆራችን አየሰማን በአይናችን አያየን ነዉ ምን ይደንቀናል አንተ የተሰጠህን ፀጋ አገልግልበት በተለያየ መንገድ ፈተናዉ አያቆመሞ የድንግልን ልጅ ያመነ ያሸንፋል አግዚአብሔር ቅድስ ሚካኤል ቅድስ ገብርኤል ቅድስ አሩፋኤል ይርዳህ
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ያሳዝናል እኛው እራሣችን አቃቄር ባናውጣ ፕሰተሮች እንደ ፕሰተረ ዮናታን እናታችንን አይሰድብብንም ነበረ ማሰታውሉን ይሰጠን#መምሕር የማይረሣሕ አማይዘነጋሕ የድንግል ማረያም ልጅ እየሱስ ክረሰቶስ ይጠብቅሕ
@sintmanhayle3577
@sintmanhayle3577 Жыл бұрын
ጥሩ እይታ
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ድካምህ ብዙ ነፍሳትን አድኖዋል እግዚአብሔር ይመስገን። መምህር ችግሩ አሁን የኛ ትውልድ ነጩን ጥቁር ጥቁሩን ነጭ ነው ብሎ የሚከራከር ትውልድ ነው በእምነት መዳን ሲችል እውነቱን መቀበል አይፈልግም አለመታደል ነው። በተጨማሪ የቤተክርስቲያን አባቶች ለምእመናኑ ትልቅ ፈተና ሆነውበታል ።አንተ የምታስተምረው ትምህርት የነ መምህር ግርማ አገልግሎት በትክክል ለአሁን ለኛ ትውልድ የሚጠቅም የሚያነቃ ሆኖ ሳለ ሁለት ልብ ሆኖ በጭፍን እንዲኖር እያደረጉን ነው ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር አምላካችን እናንተን ስለሰጠን እጅግ በጣም እድለኞች ነን። አልገባንም እንጂ
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛልህ ጠላት ገና ብዙብዙ ይላል እናም መምህር ገብርኤልና ሚካኤል ከመልካም ስነምግባር ያለበት ሁሌም አሉ በርታ
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን እናወቃልን ፈተናዎ በዙ ሙህኑ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል በሀዲህቤት የቅድማልህ አሜን አባታችንም መምህር ገርማ ረጃሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አመላክ ረከታችው ይደረብን አሜን🤲⛪️🕊
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
💚💚💛💛♥♥እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የነፍሳችን መጋቢ ክፉህን አልስማ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እግዚአብሔር አምላክ የምናዳምጥበትን ልቦና ይክፈትልን አሜን ፫
@balebale3638
@balebale3638 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ስንቱን ነገር ነው የችለኸው በውነት መድሀኒያለም ይርዳህ ሁሉንም ነገር መቋቋሚያ ሀይል ይስጥህ
@lafyameer2468
@lafyameer2468 Жыл бұрын
አሜን. በእውነት ለመምህራችን ቃለ. ህይውትን ያሰማልን. አሜን
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
መምህር እየውልህ እኔ እምኖረውሱኡዲነው እና እኔየመቤታችንን ዝክር እዘክራለሁ ከዛም አዲትልጂ ከኛቤት እግድነት መጣይ ከዛም ነይእናስቀድስ ብላት እቢብላ ሙዚቃእያዳመጠች እኛ በራሳችን ፆለትአድርገን ቅዳሴውን ጨረስን ከዛም ፀበል ተረጫጨን ያችእቢያለችን ልጂ ሄጄ ፀበሉንስረጫት ለካስቡዳኑሮባት ቡዳዋተነሳ መምህር ማሪያምን መምህር ለካልጂቱን የበላስሰውዬ እኔአውቀዋለሁ እኔልጂቱንአላቃትም ከሳላይሁኖ ስለፈልፍ የአባታችንን ፎቶመስቀል ከግባራላይ አደረኩባት ግን እዛያሉልጆች በጣምገረማቸው ዋናው የልብንፅህናነው ቡዳውማአቃጠልሺኝአለኝ እግዚአህቤር ታላቅነው ይሄየሆነው በጃዛቤትነው
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ኤፍታህ ላይ ያቀረብካት 22 አከባቢ ያታለሎት ልጅ እኔንም በቅርብ ገጥሞኝ ነበር የሷን በፊት ብስማው አልሸወደም ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከወጥመዳቸው ቅዱስ ሚካኤል አውጥቶኛል ያውም እቸኩላለሁ ለመመዝገብ ስላቸው መኪና አለ ብለው ገብቼ ሁሉ ነበር በተአምሩ አወጣኝ እንደዚ አይነት ገጠመኝ ያላቸውን ብታቀርብ ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል እናመሰግናለን ጠቀምህናል
@khngkhan7289
@khngkhan7289 Жыл бұрын
በእድሜ በጤና ያቆየይልን መምህራችን ካንተ ቡዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አይዞን የምትድን ነፍስ መቸም ቢሆን ትድናለች እማትድን ነፍስ ደግሞ መቸም አትድንም እግዚአብሔር ሀያል አምላክ ነዉ ከሚድኑት ያድርገን አሜን
@artflow216
@artflow216 Жыл бұрын
በጣም ያሳዚናል መምህር የ እግዚአብሔር አምላኬ ወደ ሊባቹው ይመሊሳቹው
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
ይገርማለል እግዚያአብሔር ለሁሉም ኦረቶዶክ አንድነትን ይሰጥን በመካከላችን የገባዉን መንፈሰ ይንቀልልን መምህር አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል አይ አለ መታደል በጣም ያናደደኝ የዳኑትን ያባርሩዋቸዉ ሊቅ የሚመስሉ ግን ባዶዎች ያሳዝናል የሚቃወሙ ሰዎች አጋንታቸዉን ታቅፈዉ ይኖራሉ እጅ አይጠቀሙም መምህር እዴት አዳሳዘንከኝ አጄቴን ነዉ የበላኝ እደዚህ ለኛ እየለፋህ ድርቅ ማለታቸዉ አይ ለነገሩ አልታደሉም መምህር ብዙ የሚድኑ እድሉን ያላገኙ አሉ እደዚህ አይነቶች የአጋንት ደጋፊ ደረቆችን ዝም በላቸዉ እራሳቸዉ አንተን እብርሃን ከልጇ ጋር መላክቶች ይጠብቁልን አሜን😪😪😪😪😪😪😪😪✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን በእውነት እኛ እራሱ የስም ክርስትና ነበር የናንተን ትምህርት በማዳመጥ የእውነት ኦርቶዶክስ ሁነናል እንደውም ይሔን ያክል ጊዜባለማወቃችን ይቆጨናል እና መምህር በርታ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን እኛም ቤተሰቦቻችንን ጓደኞቻቸችንን አስተምረናል ከመናፍስት ስራ ድነዋል እግዚያብሔር ይመስገን መፆም መፀለይ ስጋ ወደሙ መውሰድ ጀምረዋል እናመሰግናለን መምህር
@tsigeredagmikael8747
@tsigeredagmikael8747 Жыл бұрын
ጀግና ነህ!!! እግዚአብሔር ይህን ትዕግስትህን ያብዛልህ ያጠንክርልህ፡፡
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር🙏 ሰላም ለእናተ ይሁን ምእመናን #ወለተ_ሰላሴ ብላቹሁ በጸሎታቹሁ አትርሱኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመ አምላክ የዓስራት ልጆች🙏
@kidikidist2724
@kidikidist2724 Жыл бұрын
Ehte memhern endet edemgegnw agshign
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
@@kidikidist2724 ሰላም ለአንች ይሁን ትላንት ከሰራው የላይቭ ቭድዩ ስር ስልክ ቁንሩ አለ ግን ላይቭ በምገባበት ቀን በቴሌግራም ሴቭ ብለሽ ታገኝዋለሽ በዛ ሰዓት ቀጥታም ከከፈተው ታገኝዋለሽ
@kidikidist2724
@kidikidist2724 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ እሱን ቁጥር ቡዙ ወራት ሞከርኩኝ አይስራም እባክሽን በማርያም እዳገኛው እርጀኝ እህቴ ትልቅ ችግር ውስጥ ነኝ በእመቤቴ ኘሊስ
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
@@kidikidist2724 ስም ያ መጨረሻው 58 ላይቭ ስገባ ብቻ ነው የምከፍተው የላይቭ ብቻ ነው ሌላ ቁጥርኳ አላቅም ባውቀውና በሰጠሁሽ
@kidikidist2724
@kidikidist2724 Жыл бұрын
@@h6ey335 እሽ እህቴ አመስግናለሁ ወለተ መድህን ብለሽ በጸሎት አስቢኝ እህቴ
@dmulugeta
@dmulugeta Жыл бұрын
Fail ያደረጉትንም ማቅረብህ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው መምህር ተስፋዬ።
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
ሰላም መምሕር አንተ ማለት ፈጣሪ የመረጠክ በጣም ታጋሽ ብርቱ መምራችን ባንተ ትምሕርት ያልተቀየረ ማን አለ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ማመን ያቃታቸዉም አንድ ቀን ሲገባቸዉ ይመለሳሉ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት አመሻቹ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ስንት ነገሮች ችለሕና አልፈሕ ነው ወደኛ ምታመጣው ብዙዎች ተለውጠዋል ብዙዎቻችን ሱስ ሆኖብናል ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😭 የከሰሉ ነገር ዛሬ ተመለሰልኝ የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነበር ኢትዮጵያ ውስጥ አልገጠመኝም ወይም ልብ አላልኩትም አረብ ሐገር ከፍሪጅ አይጠፋም
@ganett1236
@ganett1236 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት በእንተ ትምህርት ህይወቴ ተቀይሯል እዚህንም እግዚአብሔር ልቦናቸውን መልሶ ስለነሱ መዳን ዳቢሎስን አቸንፈውት በእግዚአብሔር ድል አድርገው ወደ ትክክለኛው መንገድ መርቶ ሁለተኛ የእነሱን መመለስ ያሰማናል እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅህ አነ ማሕበረ እግሌ ልቦና ይሰጣችሁ
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ምን ይባላል የዳኑትን አወቅን ብለው በትምክህተኝነት ከቤቱ እንዲወጡ ምክንያት የሆኑትን እግዚአብሔር ከእጃቸው ይጠይቃቸው። መዳን የሚገባትን ነብስ እንዳትድን እንቅፋት ከመሆን የበለጠ ክፉነት የለም። ብቻ እኛ መድሀኒት እንጂ በሽታ ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን '' ማንም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ''። እግዚኦ መሐረነ ክርሰቶስ እግዚአብሔር ከላይ ከአርያም ማስዋሉን ይላክልን ።
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Жыл бұрын
በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን መምህራችን 👍👍👍👍👍
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ቅዱስ ሚካየል በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ ሰው በጣም ከባድ ነው ወተት ነጭ ነው ከተባለ ለምን ነጭ ሆነ የሚል ሰው ነው ያለው እግዚአብሔረ ይግለጥላቸው የተያዘ ሰው ነው የሚያውቀው ስለመንፈስ
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y Жыл бұрын
መምህር ሁሉም ተምርትህ እውነት ነው እግዚአብሔር ፍቂዱ ሁኖ አንድቀን ሰልክህ በሳረልኝ ተገጠመኝህ ብዙ የተረዳሁት አለኝ
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ👏👏👏ክብርና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር 🤲መጀመሪያ የመምህርን ትምህርት እንኔድሰማ ሼር እያረግሽ ወደመንፈሳዊ እንደመለስ ያረግሽ🙏ቤቲ ማርያም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ🙏ለኔ መቀየር ከልዑል እግዚአብሔር በታች መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🤲🤲🤲
@aynalemaynalem212
@aynalemaynalem212 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን አሜን
@alembeti8955
@alembeti8955 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ይስጥልን መምራችን ባናግርክ ጥሩነበር
@temetemdaw5650
@temetemdaw5650 Жыл бұрын
እኔም ዋይፋይ ሳይመጣ በዲሽ ማህበረ ቅዱሳን ስመለከት መምህር ያረጋል አበጋዝ እነ አባን ሲቃወሙ ግራ ያጋቡኝ ነበር ግን ሳስበው ማህበረ ቅዱሳ እራሱ መከታተል የጀመርኩት የአባ ትምህርት ማየት ከጀመርኩኝ በኋላ ነው እንጂ ዞር ብዬ አይቼው አላቅም ነበር ግን በጣም አሪፍ ፕሮግራምም አላቸው
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 Жыл бұрын
ውድ መምህራን እንኴን በሰላም መጣህ በጉጉት ስንጠብቅህ
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያኑርልን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲መምህር ተስፋ ሥላሴ ! ከኢትዮዽያ ውጪ ያሉ ሙስሊሞች ይለያሉ ? አንድ በእኔ ህይወት የተፈፀመ ነገር ላሳውቅህ ወደድኩ :: ነገሩ እንዲህ ነው :: ለተወሰኑ አመታት ቆይቼ ልጄንና የልጄን አባት ለቤተሰቦቼ በአካል ለማስተዋወቅ ወደ ቅድስት ሀገሬ ኢ ት ዮ ዽ ያ ገብቼ ወንድሜ አንድ ያልጠበቅኩት ጥያቄ አቀረበልኝ የልጅሽ አባት እኔ ባርኬ ያረድኩትን የበግ ሥጋ ይበላል ወይ ብሎ ነው የጠየቀኝ 😭 እኔም በቀጥታ ስጠይቀው ምን ችግር አለው ? ደሙ ወደ ውጪ ስለፈሰሰ ሐላል ነው እበላለሁ አለኝ :: በልዩነታችን ተከባብረን እስካሁን አብረን አለን😭መድኃኒዓለም ለንሰሀ እና ለቄደር ጥምቀት የሚያደርስ እድሜን እየለመንኩ😭አ😭ለ😭ሁ😭ከእኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ የፍቅረ ሥላሴ እናት 😭ፅጌ ማርያም ነኝ 😭ካለሁበት 😭አሜን🤲
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
እመብርሃን ታሰብሽ አይዞሽ ፆለት አደረጊ እግዚአብሔር የማይፍታዉ ነገር የለም
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 3 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
ሰላም ውድ የትዋህዶልጆች እህት ወድሞች ሁላችንም ማስተዋልን ያድለን ንፁአይምሮን ንፁልቦናን ያድለን ህምንታችንን በእምነታችን ፀተን እድንራመድ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏መምራችን ዝማሬመልአክትን ያሰማልን 👏👏ያገልግሎት ዘመንክን ይባረክልክ🙏🙏
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን(3) መጨረሻችን ያስምርልን በእዉነት የጠፉት ወደቤቱ ይመልስልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን🙏🙏🙏🙏
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 Жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተመስገን ብላቹህ እስኪ ሁላቹህም በጸሎት አስቡልኝ የበቀል መንፈስ አለበት መበቀል የሚፈልገው ሰው አለ ያንን ተበቅየ ደም ሳላፈስ ነው የሚለው ስብከትም መዝሙርም ሁነ ምንም አይነት ነገር አይሰማም
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፈቃዱ ነው
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@bezatsegu4310
@bezatsegu4310 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን ደህና መጣህልን መምህር
@belakeyayr5846
@belakeyayr5846 Жыл бұрын
መምህር እዲት ሰነበትክ ከዚህ በፊት አያቴን ልናሰቆርብ የሚያሰፈልገውን ዝግጅት ላይ እያለን ጨሌ ለመጣል እና ንስሓ ለመግባትስማምተን ጓደኟዎ ዓይንሽ ይጠፋል እግርሽ ይሰበራል ብለው ሁሉም ነገር ቀርቶ ንሰሐውም ቁርባኑም ቀርቶ ሁለቱም ሞቱ እና ስሜትህ ይገባኞል ልብ ይሰጠን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህዮወት ያሰማልን መምህራችን የተቸገረ ያቀዋል ፈተናችንን መከራችንን ጥላታችንን አውቀናል መሀበረ እርኩሳንማ እግዚአብሔር የጃቸውን ይስጣቸው ለስት ምእመናን እቅፋት ሆነውል መሀበር እርኩሳን ናቸው እግዚአብሔር ይቀላቸው ክፉወች
@user-ph4lx5fl3j
@user-ph4lx5fl3j Жыл бұрын
መምህር የሚገረም ነው ትግስትህ እግዛቤህር ይስጥህ።
@jonydirasa7664
@jonydirasa7664 Жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ስልክህን ብትፅፍልን እኛም ተጠቃሚ እንሆናለን
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Жыл бұрын
መምህር ቃልሕዎት ያስማል እግዚአብሔር አምላክ የልፍትህን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልህ እኛ እንድንድነው የምትለፍው ጊዜ ህን ጉልበትህ ገንዘብህን ፍቅርህን መስዋእት አድርገህ እኛ እንድለወጥ የምትሰራው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
እግዚአብኤር ይመስገን እንማማር ዘንድ ስለፈቀደልን🤲🤲 መምህራችን እማፍቅር ከክፋ ሁሉ ትሰውርክ እስከፍፃሜው አትለይክ የብዙ ህይወት መዳን ምክንያት ሆነካል የቅዱሳን አምላክ ዋጋህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥክ 🙏🙏 በእውነት የሚገርም ነው ለካስ እንዲህም አለ ሳያዩኝ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው አለ አምላካችን ይህም እኮ ለእኛ በሽተኞች እድንበት ዘንድ የመንፈስ ቅዱስ አሰራር ነው በዚህ መልኩ እንድን ፈቅዶ ብቻ ሁላችንን መጨረሻችን ያሳምርልን እንደቸርነቱ የሰው ልብ ግን ሁፍፍፍፍ ይቅር ይበለን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅክ🙏🙏❤❤
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
ሁሉም በጊዜዉ ይሳካል መምህር የፈተና ገጠመኝ 62 አባወራ በጣም አስቀናኝ ቀናሁበት ምን አይነት መታደል ነዉ
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 Жыл бұрын
መምhህር የዚህ ማሕበር አባሎች አበዛኛው ትዕበትኞች እና እልhኞች ናቸው በጣም ግዋደኝዬ አይስሙህም ማወቅም አይፈልጉም
@alsaadi2492
@alsaadi2492 Жыл бұрын
አዎ መምህሬ ጎበዝ ጀግና አሸናፊዎችን እንጂ የሠነፎቹ መስማት አንፈልግም እኛንም ያሠንፉናል ወዳተ ደግሞ ምንም ነገር አይምጣ እግዚአብሔር ይሠርልህ ባባቲ እንወድሀለን እግዚአብሔር ባተ ላይ አድሮ ብዙ ሠው እያዳነ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@etagegnehuabebaw
@etagegnehuabebaw Жыл бұрын
ልጆች እባካቹ ተለወጡ እና አባታችሁን አስደስቱ ለ እናታቹህም ጸሎት አድርጉላት
@user-ls4rw2ql6u
@user-ls4rw2ql6u Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን🙏🙏🙏
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
እኳን ደናመጣህ መምህር እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣችው መምህር እመብርሀን በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
አግዚኣቢሄር ይመሰገን አንካን ለወርሃዊ በኣል ቅዱሰ ሚካኤል ኣደረሳቹ ኣብሮ ኣደረሰን አንካን በሰላም መጣህ መምህሬ
@agereeageree8190
@agereeageree8190 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥክ መምህር ባተ ትምርት ህይወቴ ተቀይሯል
@shetomekonn8181
@shetomekonn8181 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የመዳናችንን ጊዜ ያቅርብልን እግዚአብሔር
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር ለሁላችንም ልኡል እግዝያብሄር ልቦናችንን ይክፈትልን
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
ኣሜን መጨረሻችን ያሳምርልን.ወለተሂወት ብላቹ በፀሎት ኣሰበኝ መ/ር
@yordanosghebre8165
@yordanosghebre8165 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እና የመምህር ፍሬዎች እንኳን ለወዳቻችን ቁዱስ ሩፋኤል ። መምህር ይሄ የተመስጦ ያልከው የመናፍስት መሆኑን ኣላወቁም ሞክሬው ነበር ግን ውስጤ ኣባታችን ሆይ ኢያልኩ ነበር የምጸልየው ኣቤት ጸሎቴ ኣግዞኛል ቢየ ኣስባለሁ።
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲
@betimengesha2405
@betimengesha2405 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን! ውድ መምህራችን የሚገርምህ አረቦቹም ፍሪጁስጥ ከሰል ያስቀምጣሉ ለምንድነው ብዬ ማዳሜን ጠይቂያት ነበር ጠረኑን እንዲስብ ነው ብላ መለሰችልኝ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
ሠላም.መምኸር.በጣም.የሚገርምነዉ.ሠሚጀሮ.አሥተዋይ.ልቦና.ይሥጠን.ሠዉ.ካላዳመጠ.ካላነበበ.እንደት.ነገሮችን.ማወቅ.ይችላል.መምኸር.ትምኸርቶ ችን.በመከታተሌም.እየፈተነኝ.ነዉ.ሥልኬንም.አበላሸ.ቀየርሑ.ደግሞ.ኤርፎን.ደጋግሞ.እያበላሸብኝነዉ.ሠሞኑን.መከታተል.አልቻልሑም.በፀሎትኸ.አሥበኝ.ወለተሠማያት.የአገልግሎት.ዘመንኸንና.ኡድሜኸን.ያርዝመዉ
@zahratsfai1203
@zahratsfai1203 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
እንደምን አደርክ መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቅድስ ሚካኤል ባለህበት ይጠብቅልን ጓጉቸ ነው የምጠብቅህ በነብሰ በሰጋ ተጠቀምኩ ለውጤ ለሰው ሁሉ እሰኪገርመው አምላኬ ይመሰገን የኔ መዳኒት የድንግል ማርያም ልጂ ደሰ ብሎኝ እያዳመጥኩ ነው አመሰግናለው መምህርየ
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የነፍስ ማእድ ናፍቆናል
@user-be2cd5gn6y
@user-be2cd5gn6y Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እድሜና ጤና ይስጥህ ባተ ሁሉም ሰው ተቀይሯል
@user-hj5ui2zt1b
@user-hj5ui2zt1b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በሥመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሥ አሀዱ አምላክ አሜን፫ እህ ማህበረ እንትና ምን ጉድ ናቸዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ከሚድኑት አድርገን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын
መምህር በማ ፍቅር ህልሜን ፍታልኝኝ።መላከቀሲስ ሀይለመለኮት ግርማ ወርዱሙ በህልሜሜ መስቀል አሰልሙኝ ስላቸው ዝም አሉኝ እያየሁት መስቀሉን ደግሜ አሳልሙኝ ስላየው በጃየው ካገታቸው ላይ ቅባ ቅዱስ ይፈሳል።በዛ እግባሬላይ የመስቀል ምልክት ሰሩልኝ።እናቴ ደሞ ከዚህ ውጭ ብር የለሽም ምንም የለሽም እያለች ታሣድድኛለችች
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@yisalemushalmaw3023
@yisalemushalmaw3023 Жыл бұрын
መምህርየ እንዴት ነህ ፈተናው በጣም ከባድ ነው ሰለመንፈስ የገባው ሰው ይረዳሃል እማ ፉቅር ሞገስ ትሁንህ ወንድሜ
@birhanmekonen8967
@birhanmekonen8967 Жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ በርታ ሁሉም ነገር ከእግ ዚሃብሄር ነው የሚገኘው ....
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
ሰላም ላተ ይሁን መምህር አይዞህ ቅዱስ ገብረኤል ቅዱስ ሚካኤል አይለይህ እመብረአን ታበርታህ አይዞህ
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መሰተውዐል ሰጣን ኣምላኽያ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
በሰመ አብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እነዚህ የቤተክርሰትያን ጠላቶች ናቸው
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ሠላም መምህር እናመሰግናለን
@user-vl3mk9ff3d
@user-vl3mk9ff3d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህራችን በእዉነት ልቦና ይስጣችዉ እኛ ሃይማኖታችን ያወቅንዉ በገጠመኝ ነዉ በተለይ እኔ በእዉነት
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
መምህሬ ኑርልኝ ወድም አለም የሰዉ ልጅ ቢገባዉ ኖሮ ሔወት የምዘራበት ትምህርት ነዉ መጀመራ ልብን ካልከፈቱ አይገባቸዉም
@user-jo5op9qp1o
@user-jo5op9qp1o Жыл бұрын
እኔም መምህር ገጠመኝችህ ሽር እያሉኩኝ ቡዙ ስው ያዳምጣል እና እንደኝዋ ልጅ እያዳመጠች እይቀጥቀጥች እየፆሞች እሁን ጠንቁይ ነው እና ነስሃ እገባለው አለችኝ በጣም ገረሞኝ ነበር እሁን ስሰማ ደሞ ይባስ ልባና ይስጣቸው
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN ayzoh memihir kebade new emberhan terdan 🤲💚💛❤🙏
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 47 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 46 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 47 МЛН