20ኛ B መንፈሳዊ እንግዳ ፦ ስለባሏ መጥፎ ወሬ እየሰማች እንዴት ትዳሯን እንደታደገች ስሟት ( እንዲህ ናት ሚስትኛ

  Рет қаралды 17,824

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

29 күн бұрын

Пікірлер: 170
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 27 күн бұрын
ልባም ሴት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት በጣም ጀግና ሴት ናት
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 27 күн бұрын
የአባቶቻችን የቅዱስ ጴጥሮስ ቅዱስ ጳውሎስ አቡነ ገብረ የመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን
@michgj5143
@michgj5143 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@Eti-ih4lx
@Eti-ih4lx 26 күн бұрын
አሜን❤🎉
@helenokubay5488
@helenokubay5488 26 күн бұрын
Amen Amen Amen
@user-qi2up4xo1As
@user-qi2up4xo1As 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 27 күн бұрын
እምትገርም ልጅ ነች የድሮ እናቶቻችን መሰለችኝ ለትዳርዋ ምን ያክል ክብር አላት የክፉ ሰው አስተያየት ምላሽዋ ቅንነት የተሞላበት የዋህ ልብ ❤❤❤ እግዚአብሔር ሂወትሽን በበረከት ይሙላላችሁ ትዳራችሁ ይመር❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 26 күн бұрын
ዬኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ዘርሽን ይባረክው በዚህ ዘመን እንዲይች እህት ማገኝት ከባድ ቢሆን የእግዚአብሔር ምርጦች በየስፍራው አሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 27 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የእግዚአብሔር ጥበቃ ድንቅ ነው ❤❤❤
@tsegayehaile7848
@tsegayehaile7848 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን....... እንኳን ለናታችን ለቅድት አርሴማ አመታውይ ወርሀዉይ መታሰቢያ ክብረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ.................. አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን....... እንኳን ለናታችን ለቅድት አርሴማ አመታውይ ወርሀዉይ መታሰቢያ ክብረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ.................. አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን....... እንኳን ለናታችን ለቅድት አርሴማ አመታውይ ወርሀዉይ መታሰቢያ ክብረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ................... አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን....... እንኳን ለናታችን ለቅድት አርሴማ አመታውይ ወርሀዉይ መታሰቢያ ክብረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ................... አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን....... እንኳን ለናታችን ለቅድት አርሴማ አመታውይ ወርሀዉይ መታሰቢያ ክብረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ.................... አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን...... እንኳን ለናታችን ለቅድት አርሴማ አመታውይ ወርሀዉይ መታሰቢያ ክብረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ.................... አሜን አሜን አሜን
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 27 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ጳውሎስ ወቅዱስ ጴጥሮስ እና ለቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ መታሠቢያ በአል ሁላችንንም አደረሰን አሜን 🙏🙏🙏 መምህር 12ኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኝ ነኝ እና ፍቅርተ ስላሴና ጓደኞቿ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ ምእመናን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@altubeti7567
@altubeti7567 27 күн бұрын
ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ 🤲ለጴጥሮ ወ ጳውሎስ አመታዊ ክብረ በአላቸው ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 🥰🤲አመት አመት ያድርሰን ለሀገራችን ሰላም ይስፈንልን የምታሳዝን ልጅ ነች እቺ ልጅ 🥺እግዚአብሔር መጨረሻዋን ያሳመረላት🤲
@Asefu1621
@Asefu1621 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኮንአብሮ አደረሠን❤🙏🎉🎉🎉🎉
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 27 күн бұрын
እንኳን ለአብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅዱስ ጴጥሮስ ወ ጳውሎት አመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ በማርያም የእህታችን አንድበት ስጣፍጥ በጉጉት ነገር የጠበኩት እግዚአብሔር ከማህፀን ጀምሮ ስመርጥ እንድህ ነው❤
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 25 күн бұрын
❤❤❤
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 26 күн бұрын
ስለ በጎነትሽ እመ አምላክ የቤትሽን ገበና ትሸፍንልሽ እማ 🙏🙏🙏መልካምነት ስንቅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 27 күн бұрын
ሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር እንክዋን ደና መጣህ እንክዋን ለቅዱስ ጵውሎስ ወቅዱስ ጴጥሮስ አመታዊ ክብረ በአል እንድሁም ለፀድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን እህታችን ኑፁነቱዋ ያስቀናል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ትደራችሁን ይባርክላችሁ ቤታችሁ በክርስቶስ ፍቅር ይሙላ❤❤❤❤❤
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 27 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር በጸሎታችሁ አስቡን ከነ ቤተሰቤ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 27 күн бұрын
ደምሩኝ የመምህር ተማሪዎች
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 26 күн бұрын
እሺ ነይ አቺም እህቴ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 26 күн бұрын
እሺ 👍👍👍💚💛❤️
@FunnyAirplane-sr1qv
@FunnyAirplane-sr1qv 26 күн бұрын
ደምረንሻል ተቀላቀይን እህታችን
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 27 күн бұрын
እሕታችን ያለሽ ትግስት በጣም ያሰገርማል የኔም ትግስት እንዲሕ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ባእድ አምልኮ የሌለበት ቤት የለም እግዚአብሔር ሆይ ስንቱን ሐጽያቴን ሸፍነሕ በሰዉ ፊት መልካም አስመስለሕ ስላቆምከኝ አመሰግንሐለሁ አባቴ❤❤❤
@MikaelNewyar
@MikaelNewyar 26 күн бұрын
Bizu temiranibatan egzhaber mechareshachun yasmirilish
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 27 күн бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እህታችን በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ መልካምነት አይገኝም እግዚአብሔር ያበርታሽ ብዙ ተምረናል ካንቺ ይገርማል
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 27 күн бұрын
እቀጣይ ቁጥር3 ያስራ እናቶ አባቶ ምን ሆኑ( ልጅ በመወለድ ምን አሉ?? አባት እናቶ አሉ ወይ?? ክፍ እህቶ ከምን ደረ ድሮ እናቶ ን ፀባይ ያዘችው ለገዛ እህቶ ክፋት ምታወራው ምን መጨረሻዋስ?? አባቶሽ ልጅ በመወለድምን አሉ ?? ቃለመጠፕያቁ ቀጣ c ያስራል ( እህታ ቅነትሽ ያገርማ ማ ኢትዮጵያ ሴት ለባል ሚስት ቅንትነት ማያስ ስው በጠፋበት አንች በመስማቴ ደስ ብሎኛ ወንድማች ቅን ሚስት እግዚአብሔር ስለስጠ ታድለሃ እግዚአብሔር ልጆቻችሁ ያባርክላቹ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የሚገርም ታሪክ ነው እህታችን ትዕግስቷ በጣም ያስገርማል ፍጻሜያቹን እግዚአብሔር ያሳምርላቹ
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 27 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ጳውሎስ ወቅዱስ ጴጥሮስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የአባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው አቤት መታደል
@promobile83
@promobile83 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Fsjgshha
@Fsjgshha 24 күн бұрын
አሜን3
@tsegayehaile7848
@tsegayehaile7848 26 күн бұрын
አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድት አርሴማ አመታውይ ወርሀዉይ መታሰቢያ ክብረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድት አርሴማ አመታውይ ወርሀዉይ መታሰቢያ ክብረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድት አርሴማ አመታውይ ወርሀዉይ መታሰቢያ ክብረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድት አርሴማ አመታውይ ወርሀዉይ መታሰቢያ ክብረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድት አርሴማ አመታውይ ወርሀዉይ መታሰቢያ ክብረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድት አርሴማ አመታውይ ወርሀዉይ መታሰቢያ ክብረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ
@bitubini2
@bitubini2 27 күн бұрын
እንኳን በሰላም መታክ መምህር ሱስ ሆንክብን እኮ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 27 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ መምህር ላይክ ሸር እናድርግ 👍👍👍❤❤❤
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m 27 күн бұрын
እግዚአብሄር ያንችን አይነት ልቦና ይስጠን በጣም አስተማሪ ነው.
@tigistyemariamlij4063
@tigistyemariamlij4063 27 күн бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን የመምህር ልጆች እስኪ ወተ ዮሐንስ እያላቹህ በጸሎት አስቡልኝ 😢👏
@user-li3js1xw8v
@user-li3js1xw8v 27 күн бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 27 күн бұрын
እንኳን አደረሣቹ የኦርቶዶክሥ ምእመን በሙሉ በተለያየ በአለም ላይ ያላቹ ሁሉ❤
@Hayat-hj1gk
@Hayat-hj1gk 27 күн бұрын
😊ሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶ ሶሶሶሶሶሶሶ😊ሶሶሶሶሶሶሶ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 27 күн бұрын
.እደምን ዋላችሁ እደምን አመሻችሁ ዉድ መምህራችን እድሁም እግዳችን እንኳን ደና መጣችሁ በጉጉት ነዉ አዳሞጨ የጨረስሁት ማርያምየን መልካም ሠዉ ነሽ በጣም ብዙ ነገር ከአንቺ ተምሬአለሁ ከቤተሠብ ጀምሮ እስከትዳር ፈተና ይህንን ሁሉ በትግስት❤❤❤❤ማለፍሽ እግዚያብሔር መልካም ነዉ የበአድ አምልኮዉ በስመአቭ እግዚያብሔር በምረቱ ካልማረን የገጠሩ ሠዉ አደለም ገበሬዉ የቄስ ዳቆን የተባለዉ ቤት ሳይቀር ይመለካል አደለም ሠዉ እስሳዉ ሲታመም እንኳን ጠቋይ ደፍተራ ቤት ይሄዳሉ አሁን አእምሮየ ጥያቄ የሆነብኝ ቄሱም የበአድ አምልኮ ካመለከ ንስሀ እደት ይሆን የሚሠጡት ተመልሸ እስከማዉቅ ቸኩየአለሁ ስለእመብርሐን ብሎ ይማረን መምህርየ ጥያቄ የአበደ ዉሻ ሲለክፈን መድሐኒት የሚሠጠን ደፍተራ ነዉ ሌላ የሚያድነዉ የለም እኔም 1ግዜ ለክፎኝ በ15ቀኑ ቢጫ ነዉ የሠራዉ እና ደፍተራዉ ጐረቤትነዉ ልጅ ነበርሁ 2ብር የዠ ምንገድ ላይ አግቸዉ መዳኒቱን ሠጠኝ ብሩን ለእስኪርቶ መግዣ ይሁንሽ አለኝ ነፍስና ስጋየ እስቲለይ ነዉ የወጣልኝ እና ይህንን እደትነዉ የሚደረገዉ ለኔ በአሁኑ ተመስገን ብዙ አዉቄአለሁ ለሌላዉ ወይም መፀለይ መስገድ ለማይችሉትስ ምን ላርግ
@FikrtaGirma
@FikrtaGirma 27 күн бұрын
haymanotn xenkike eni yaweki meki nat mamery kaze balay sagawen yabezalki❤❤❤❤❤
@senayitlove2885
@senayitlove2885 27 күн бұрын
የወላዲት አምላክ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት አርሴማ ሰማዕት እዲሁም በእለቱ ታስበዉ ተከብረዉ ተዘክረዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን በሙሉ በረከታቸዉ ይድረሰን ይደርብን አሜን በእውነት እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ድንቅ ታምር ነው በእውነት ቁጥር 2 ን ላዳምጥ ሁሌ መስማት ብቻ እዳይሆንብኝ ለእራሴ እፈራለሁ የተግባር ሰዎች ያድርገን
@hermelakassahun8806
@hermelakassahun8806 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን!
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 27 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣልን መምህራችን ❤️
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@saraaa6879
@saraaa6879 27 күн бұрын
ሠላም መምህር እዴነህ ❤❤❤ እንዃን ደህና መጣህ
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 27 күн бұрын
መምህር እኳን ደህና መጣህ እህታችን ልቦናሽን አይለውጠው በእውነት ባሁኑ ግዜ እዲህ አይነት የዋህ ሰው ማግኘት ከባድነው❤❤❤
@HiwotamareHiwotamare
@HiwotamareHiwotamare 27 күн бұрын
ሰላም እንድምን አመሻቹ መምህር እባክህ እዳገኝህ ብትፈቅድልኝ እኔውስጥ ያለው ህመም አንተ ብቻ ነው ምትረዳኝ እና በማርያም ወገኖቼ አገናኙኝ
@tajtaj9676
@tajtaj9676 26 күн бұрын
በእውነት እድሜ ከጤና ይስጥሽ እህታችን የኔ የዋሃ የዋሃ መሆን ለራስ ነው መጎዳትም ቢኖር ከፈጣሪ ፀጋን ያበዛል መቻል የመሰለ ነገር የለም ብዙ ተማርኩኝ እኔም ❤ መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zabibaali9470
@zabibaali9470 27 күн бұрын
Selam wudoch. Enquan aderesachihu leabune gebremenfes kids. Ametawi metasebiyabeal ❤❤🎉
@Kuskuam206
@Kuskuam206 26 күн бұрын
የድሮ ደጋግ አናቶች አይነት ሴት ለካ አሁንም በዚህ ዘመን አንዳለ ስላሳየሺኝ አና ስላስተማርሺኝ ተባረኪ አሁንም ታሪክስህን ቀይሮ ገና ብዙ ያሰይሻል የኔ ወድ አህትትት ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤ ወንድሜ አግዚአብሔር በመልካም ሚስት ባርኮሃል በረከትሽ ይደርብኝን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 26 күн бұрын
በእዉነት እግዚአቤሔር የመረቀሽ ሴት ነሽ ተባረኪልን❤❤❤❤❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 27 күн бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን በዚ ግዜ እንዳንች አይነት ሴት magnet መታደል ነው ኣይቀይርብሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ካንች ቡዙ ተምርያለው 🥰እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@user-qo7bm1tw5l
@user-qo7bm1tw5l 27 күн бұрын
Memherye enkuwan dena metah Timhrth ejig betam lesgam lenefsm wesagn migb new
@Asefu1621
@Asefu1621 27 күн бұрын
ሠላም መምህርየ ሡሤ ስጠብቅህ❤
@eyerusalemmeshesha
@eyerusalemmeshesha 27 күн бұрын
እንኳን አደረሳችው
@selamawitelias5990
@selamawitelias5990 27 күн бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ይወደናል በሱ መገረፍ እኛ ተፈወስን አሜን አባታችንእድሜ ጤና ይስልን
@seni-th2yt6fr5q
@seni-th2yt6fr5q 26 күн бұрын
ጓበዝ ብርቱ ትሁት ለኛ አርያ የሆነች እታችን ነች በጣምምም ብዙ ትምርት አጊቼበታለው እናመሰግናለን ህታችን🙏
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 27 күн бұрын
እሚገርም ፅናት ነው እህታችን እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክ ልጆቻችሁን በፀጋ ያሳድግላቹህ❤❤❤
@FikrtaGirma
@FikrtaGirma 27 күн бұрын
mamery enekun dana metak❤❤❤❤
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 26 күн бұрын
ወይጉድነዉ የሰዉ ተከል በስማም 😮😮😮😮 የሰዉ ትደር የሚየስበዉ ተከል እህቴ በጠም ጠከረ ሴትነሽ ❤❤❤❤እግዚአቤሔር ልጆሽን የሰድግልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ryfgvtwuw7839
@ryfgvtwuw7839 27 күн бұрын
ተመስገን ጨረሰብ ክፍል ኣንድ እያልኩ መጣህልኝ መምህር ተባረክ❤❤
@medi574
@medi574 26 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር 🙏 ይመስገን እህታችን ካቺ ሒወት ብዙ ተምሬያለው መምህር እናመሰግናለን
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 26 күн бұрын
እንኳን በሠላም መጣህልን መምህር እህታችን በእውነት ከዚህ በላይ ቅን ልቦና ያድልሽ በርችልን
@alemayehulakew3642
@alemayehulakew3642 27 күн бұрын
መምህር እንዴት አመሸህ ፀጋህ ይብዛልን መምህር እባክህ በስልክ እንኳን ላግኝህ ብዙ ፈተናዎች ውስጥ ነኝ
@user-mk2td5gd7r
@user-mk2td5gd7r 26 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ውይይት ነበር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 25 күн бұрын
እግዚአብሔር የሰጠሽ ጥንካሬ እና ፅናት ይገርማል ልባም ሴት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት።እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ💙💙💙መምህርዬ እናመሰግናለን እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 25 күн бұрын
በእውነት በጣም ይገርማል ቃላት የለኝ 3 4...ቢሆን እናሱ አይጠቀብ አንደበቶ በጣም ነው የምጣፍጠው ቢቀጥል ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምራልችሁ
@hhhvj
@hhhvj 26 күн бұрын
ጀግና ነሽ እማዬ ያንችን ትግስት ያድለኝ ልኡል እግዚአብሔር😢
@KidusAfnin
@KidusAfnin 26 күн бұрын
የሚያስተምር ታሪክ እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ ሴቶች ባለትዳሮችም በጣም ትማሩበታላችሁ
@user-nx2bu5bl9o
@user-nx2bu5bl9o 26 күн бұрын
መምሄር አግዚአብሔር ይስተለ አንምስግ ናለን አዉንትህ አስተምር ናው አንግን በጣም ትምርበትለሁ አግዚአብሔር ያክብራች አድሜ በጠና ይስጣችሁ 🌹🌹🌹🌹❤️❤️
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 27 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የሚገርም የሂወት ገጠመኝ ነው ግን የእህት ነገር እኔም ገጥሞኛን ለቤተስብ እየደወለች ስለ ባሌ መጥፌ ነገር ትናገር ነበር ይገርማን
@habhabshi6915
@habhabshi6915 26 күн бұрын
አይ ህይወት በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን የእግዚአብሔር ፍቅር እዴት እደሚጠብቀን እዴት እደሚባርከን ነው የተረዳሀት. እግዚአብሔር ሲመርጥ እኮ ግሩም ነው
@yafetlijyee
@yafetlijyee 27 күн бұрын
እግዚአብሄር ቤታችሁን በበርከት ይሙላላችሁ ፍቅርና ሰላም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ያችኛዋን ደሞ እግዚአብሄር ወደመልካሙ ይምራት❤❤❤
@gerebrhantsige2707
@gerebrhantsige2707 26 күн бұрын
ሰላም መምህርተስፋይ ብጣዕሚ ነመስግነካ እግዝኣብሔር ነመስግን ብትግርኛ ትሰምዖ እንተኾንካ ክድውለልካ ኣነ ኣማርኛ ብዙሕ ኣይሰምዖንኢየ ስለቲ ዝሰማዕካኒ የመስግነካ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@eftah21
@eftah21 25 күн бұрын
ሓፍተይ❤❤❤
@lideya3307
@lideya3307 27 күн бұрын
ሰላም ለናንተ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 26 күн бұрын
Yene yewahi mene ayinet degenet new Egziabeher yetbarek tedari yihunelish ehete ❤❤❤😂😂
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ታሪክንይቀይራል እህቴ በጣም ጎበዝነሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ መልካምነትሽ ትእግስትሽ በጣም ይላል በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@maron-m1234
@maron-m1234 26 күн бұрын
እግዚአብሔረይመስገንመምህራችንእንኳንደህናመጣህልንአሜን
@user-mz7ok1cn2g
@user-mz7ok1cn2g 26 күн бұрын
ስለ ሁል ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እችን ልጂ በእድሜ በጣም በልጣታለው ግን ከሕይወታብዙ ነገር ተምረበታለው እንዳንች አይነት ቅን የዋህ ሰው እግዚአብሔር ያብዛል መምህር እድሜ ይስጥልን
@user-lt1xm4bb9q
@user-lt1xm4bb9q 27 күн бұрын
መምህርእንኳንበሰላምመጣህልን
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 27 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህት ነው
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 26 күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ ትዕግስትሽ እህታችን
@kdjushs8357
@kdjushs8357 25 күн бұрын
እግዚሐብሄር እንዳንች ልብ ይስጠኝ ተባረኪ ብዙነር ተምረናል
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 27 күн бұрын
ውይኒ በዚህ ዘመን ታድለሺ አይቀይርሺ ፈጣራ እህቴ እግዛብህር ይመስገን ብዙ ተማርኩ❤❤❤❤
@hayuw7597
@hayuw7597 19 күн бұрын
አምላክ ሊጆችሽንም ህይወትሽም ዘመንሽም የተቀደሰ ያድርገው ክርስቶስ ሰምራ ፍፃሜሽንም ትባርከው ትቀድሰው❤❤❤❤❤በጣም ይገርማል ይጨምርልሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt 24 күн бұрын
አቤት ትትናዋ አነጋገሯ ስረአቷ ባያልቅ እያልኩ ነው የሰማኋት አቦ ተባረኪ አብራቹ አርጁ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 26 күн бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ብዙ ተምረንበታል
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 24 күн бұрын
በጣም ይመገርም ታመር ነዉ እኔ በእውነት አይቻቼዋልዉ እነሱ ቤት ሶስት ቅን አድራለሁ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያለበት ቤት ነዉ ፍቅራቸው ያስደስታል በእውነት ደሴ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 በጣም አድናቂያችሁ ነኝ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 26 күн бұрын
Tebareki memhier❤❤❤❤girume tarikienewu.
@MariyamEmuu
@MariyamEmuu 27 күн бұрын
እንዴት ዋላችሁ መምህር🙏
@maxdz9446
@maxdz9446 27 күн бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም የተባረከች ሴት ነሸ እህቴ እግዚአብሔር ልጆችሸን በሞገሰ ያሳድገልሸ
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤Tolee nii dhaageefaanaa waaqaayoo saagaalee jiireenyaa isiin haa dhaageesiisuu ♥️ ❤️ ❤❤❤❤❤❤
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 26 күн бұрын
እግዚያብሄር ያቅር ያበለኝ እንጂ መምህር አድ ክሀን ነበርዉ የናቴንም የኔንም ስም ያቃልዉ እናም ስምሽን ቀይሬዉ መብርቅ ይመታሻል አልዉኝ እኔ ግን ስሜን አልቀየርኩም ግን እናቴ ታማብኝ ጠንቆይ ቤት አምሳ ብር ልኬ ብርዋን መልስዉላት ብልዋ መለስውልኜ አድግዜ ደግማ ለሠዉ የተዘጋጄ ትምህርትሽ እዴገባሽ ብለዉኝ ሳላቀዉ በልጄነቴ በልቻለሁ አድም ቀን ግን በጠንቄያ አላምንም እግዚያብሄር ያላርገልኝ ነገር የለም❤❤❤
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 24 күн бұрын
የሚገርም መልካምነት ነው እህታችን ያችን አይነት ልብ ይስጠን ❤
@user-xz7ps1lj2t
@user-xz7ps1lj2t 27 күн бұрын
ልክነው ዶኒ ነው መምህርዬ በአዋሽ ሶደሬ አልፎ በጣም ምርጥ ፀበል ነው ችሎ ለሚጠጣው
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 25 күн бұрын
እህት ፀጋዉን ያብዛልሽ የራሱ አድ ፀጋ ነው የምትለዬ ሴት ነሽ 🥰🥰🥰
@Sara-mc3ce
@Sara-mc3ce 15 күн бұрын
በጣም በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እህቴም እደዚህ ነው ያደገችሁ አክስቴ ባለዛር ነች አጎቴም እደዛው አባቴ ክራር ይመታል ሳጎሩ እናም እህቴ በጣም ታማሚ ነች ፊቶን ቀየርው ነጭ ሆነች ልክ እደፎርፎር ብን ብን የሚል አለው ስታከው እኔም በስደት ስለምኖር እዴት እደዳነች አላቅም ነጭነቱ ጠፋ እጅ መታመማ አልቀርም ወደከተማው ስትኖር ጤነኛ ወደ ቤተሰብ ስትሄድ ትታመማለች ለምታግራው አክስቴ ስለት የቡና እቃ ሰፍታ ሰታለች የምታጎራበት ቤት ጫማ አክታ ጥጥ አይቻልም በጣም ነው የሚከበርው ወገኖቼ በጠቅላላ ቤተሰቤ ሰላም የለም አንዋደድም ወዶቹ ወድሞቼ እናቴን አይወዶትም እኔ ገብቶኛል ግን ያለሁት በስደት ነው ምን ላድርግ እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡልይ እሄንን ቤተሰብ😢😢😢😢😢
@Hanan-jx1zp
@Hanan-jx1zp 26 күн бұрын
ትዳር ማለት በትዳር መፅናት ትልቅ ትምህርት ነው እኛ እከሌ አሉ ብለን በማይጨበጥ እውነት ስቱ ትዳር ተበትኖል ጀግና ናት
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 23 күн бұрын
Fetari yetmsgene yehun le hulachnim qin libona yesetin 🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️♥️♥️
@user-gi7bz5sz6p
@user-gi7bz5sz6p 26 күн бұрын
እግዚአብሔር እዳች ያለ ልብ ይሰጠኝ
@user-mk2td5gd7r
@user-mk2td5gd7r 27 күн бұрын
ሰላም አመሻችሁልኝ መምህር እና የመምህር ተማሪዎች
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h 27 күн бұрын
ልባም ሴትን ማን ያገኛታል የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ይደቃል
@yonigab
@yonigab 17 күн бұрын
ዶኒ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ሶደሬ አካባቢ
@ethielezayina701
@ethielezayina701 24 күн бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 26 күн бұрын
በሥላሴ ስም ምን አይነሺ ሴት ነሺ በእውነት የገጠር ልጅ ሁነሺ ሀብታም ባል መቶልሺ ከዚያም የውጪ ባል መጣልሽ በእውነት ይሄ እግዚአብሔር እመብረሀን ከአንቺ ጋር መሆኖን ነው የተረዳሁት በእውነት የአንቺን አይነት ልብ ትግስት የዋህነት ያድለኝ
@HiwotamareHiwotamare
@HiwotamareHiwotamare 27 күн бұрын
መምህር live እምትገባበት ቀን ባቀው በስልክ እንካን ባገኝህ ቤተሰብ ፃፉልኝ
@Mareyamenat-ot2qo
@Mareyamenat-ot2qo 27 күн бұрын
Ehude Makesegno Amuse 1 seate live ale
@HiwotamareHiwotamare
@HiwotamareHiwotamare 27 күн бұрын
@@Mareyamenat-ot2qo አመሰግናለው እህቴ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 27 күн бұрын
እሁድም ሊገባ ይችላል ማታ ከ1 ሰአት በኃላ
@user-lt1xm4bb9q
@user-lt1xm4bb9q 27 күн бұрын
እግዚአቤሄርመጨረሻቺሁንያሳምርላቺሁ
@user-fs2dm9jg1f
@user-fs2dm9jg1f 26 күн бұрын
Izigaberii imisgenii❤❤
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 27 күн бұрын
❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 26 күн бұрын
Wow. Ychilije gegnanechi mareymen behimanotaw tekaranate egzyabhier ymesign.❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉woyetamer.temesign
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 26 күн бұрын
ለኛም ቀና ልብ ይስጠን አሜን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 27 күн бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሬ❤
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 15 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 28 МЛН
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 111 М.
184ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከጠፋ አምስት አመት የሞላው ልጅ መጨረሻና የእናቱ ጉድ
49:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
1 ኛ - - አእምሮ በመናፍስት መያዙን እንዴት እንወቅ
53:26
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 223 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН