57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል

  Рет қаралды 48,813

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 429
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ በሥላሴ ስም ቃሉን ልስማ ሰሚ ብቻ ሳይሆን የተግባር ሰው አድርገኝ አሜን በሥላሴ ስም ብዬ መስማት ጀመርኩት_
@edenedu4580
@edenedu4580 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
የኔ ማር አሜን እኔም አንቺ አይቼ እንዲ ብየ ጀመርኩት እንቆልፌ እየመጣብኝ ማዳመጥ እያቃተኝ እዚኪ ዛሬ አሜን ብየ ጀመርኩት
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
@@Eyou653 የምር ግን በሥላሴ ስም ብሎን ስንጀምር ህሊናችን ወደ ትምህርቱ ይሆናል ሀሳባችን አይበታተም ሁለተኛ በሥላሴ ስም ብለን ብንሰማ መልካም እንቅልፍ ነሽ ሀሳብ መበታተን ነሽ የለም እስከመጨረሻው በሰላም እንሰማለን የኔ ውድ ፀጋውን ያብዛልሽ እማዬ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ማራኪዬ የኔ ቅን እህት
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
@@selam801 የኪዳነ ምህረይ ልጅ የኔ ትሁት ስወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ልዩ ውድዋዬ ❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_እንኳን ለጻድቁ አቡነ ሃብተ ማርያም ወርሃዊ ብአል አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች የጻድቁ አባታችን በረከት አማላጅነት አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን ፫_*
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
አሜን(3)🙏
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
አሜን ፫
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፅናትሽ ገርነትሽ ደግነትሽ ለልጅ ልጆችሽ ለዘር ማንዘርሽ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የተትረፈረፈ ይሁን❤️ መጨረሻሽን ያሳምረው ታሪኩ እጅግ አስተማሪ ነው ነገዬን አርቄ እንዳይ እና ትዕትናን ትግስት ተምሪያለሁ ❤️🙏🙏🙏
@alsaethio8434
@alsaethio8434 Жыл бұрын
ወይ መምህር እጅግ የሚደንቅ ነው በእውነት ከእግዚአብሔር በታች ሆነህ ይህን ነገር መስራትህ እባክህ መምህር እናትና አባቴ ከተለያዩ ከ25 አመት በላይ ሆኗቸዋል ለማስታረቅ ብዙ ሞከርን አልቻልንም እርግጠኛ ነኝ አንተን ብናገኝህ ነገሮች ሁሉ ይለወጣሉ በተለይ አባቴ የኢልያስ ይመጣል የሚባለው ሀይማኖት ይከተላል አንተ ባገኝህ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
@@alsaethio8434 በማርያም ፕሮፋይሌን በመንካት ሰብስክራይብ ሳታደርጉኝ እንዳታልፉ!! እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ቪዲዮዎችን ነው እየሰራሁ ወደ እናንተ እያደረስኩ ያለሁት🙏🙏🙏
@user-ke1ed8tw5m
@user-ke1ed8tw5m Жыл бұрын
ቅዱሰ ኡራኤል ሆይ አእምሮዬን ክፈትልኝ ተምሬ እንድለውጥ እርዳኝ ከሚድኑት አርገኝ
@user-et6ec8xu8i
@user-et6ec8xu8i 3 ай бұрын
አሜን በእውነት ይደረግልኝ🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እንኳን ለአባታችን ለጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም ወረሐዊ መታሰቢያው ቀን አደረሣችሁ #በእውነት ትዳራች የሠመረ ይሁን የአብረሐምናየሥራ ቤት ገብተው የባረኩ አጋዕተ ሰላሴ የናንተም ትዳር ይባረክላችሁ #የአቡነ ሐብተማረያም ረዲኤት በረከቱ ይደረብን#መምህር ያሠብከውን እንደዚህ ሁሉም ይሳካልህ የእውነት ከA-C በጣም አሰተማሪ መካሪ ገጻጽ ያለበት ገጠመኝ ነው ደግማችሁ አድምጡት A ያላዳመጣችሁ 🌿🌿🌿
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
ልባም ሴት አድረገኝ ጌታሆይ👐😥😓 አቤት ትህትና እድህ ነው የመምህር ትምህርት የድካም ውጤት✅❤ እውነት ነው አቡነ ሀብተማርያም አባቴ ሆይ ምልጃህ አይለየን እንኳን አደረሳችሁ ላባታችን ላቡነ ሀብተማርያም ወራዊ ክብር ብአል እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ማህበሩን ብትከፍተው ደስ ይለናን በእውነት በገጠመኙ ምን እደምኮምት አላቅም ትግስቱን ጥበቡን ይጨምርልሸ እህታችን እዳች ትግስቱን ይጨምርልን ለኛም
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@almezsisay7440
@almezsisay7440 Жыл бұрын
ከገጠመኝ A & B ገጠመኝ C የበለጠ አስተማሪ ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ትልቁን ፈተና በድል አልፋዋለች እህታችን ሰራተኛዋም ትልቅ ሚና ተጫውታለች እግዚአብሔር የበለጠ ያክብራቸው ጸጋውን ያብዛላቸው ቀሪ ዘመናቸው እግዚአብሔር ይባርከው ለይኩን መምህር እርሶ ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው መዳኃኒያለም ሐይልና ብርታት ይስጦት እንዳይሰልቹ ጸጋውን ያብዛልዎት በርቱ ልጆቹዎትን ይሳሙልኝ ሁሉንም እወዳቸዋለሁ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋቸው እነሱም በአቅማቸው በሚችሉትና በገባቸው መጠን የተረዱትንና ያዎቁትን በእንሱ እድሜ ክልል ላሉት ህጻናት መልክት እያስተማሩ ስለሆነ ይህ ሊበረታታና ሊደገፍ የሚገባው ነው በጣም ደስ ይላል የበለጠ ትኩረት ስተው እርሶ እርእስ እየመረጡላቸው የበለጠ ልምምድ እያደረጉ እነሱ ደሞ የተማሩትን ለሌሎች ህጻናት ቢያቀርቡ የበለጠ ለውጥ ማምጣት ይቻላል ልጆች በልጅነታቸው በሌላ ነገር እንዳይጠመዱ እንደዚህ መንፈሳዊ ነገርን እያዩና እያወቁ ቢያድጉ ተተኪው ትውልድ የበለጠ ማንቃት ይሆናል ጭንቅላታቸውም ክፍት ስለሆነ እንደ ታረሰ እርሻ ናቸው ጥሩ አዝእርትን በነሱላይ መዝራ ይጠበቅብናል ውጤቱም መልካም ይሆናል ለሰላም ዘቢብ እምነትና ለትንሿ እህታቸው ስም ከተሳሳትኩ ይቅርታ ኤልዳና ሳላመሰግንና ሳላበረታታ አላልፍም ነገም እነሱ የርሶን ፈለግ ይዘው ይወጣሉ ሌሎችንም የማስተማር ብቃት ይኖራቸዋል ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የዚችን ልጅ ልቦና ለሁላችንም ይስጠን። እግዚአብሔር የኔንም ልብ ኤፍታህ ብሎ ይክፈትልኝ። አሜን አሜን አሜን ።
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ስም አንድ ለአንድ ተማምኖ መኖርን የመሰለ ነገር የለም አምላኬ ሆይ ላንተ ታምኜ ልኑር አሜን
@habhabshi5767
@habhabshi5767 Күн бұрын
ጀግና እናት ነች እዉነት አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meretdustyY
@meretdustyY Жыл бұрын
ጌታሆይ. በእምነቴ. የምጴና. አርገኝ. በተዋህዶ. እምነቴ. እምደን. አርገኝ. እዳልጠፋ. ጠብቀኝ. እዳልውድቀም. ደግፍኝ. እዳልሰበር. አጠክረኝ. አቤቱ. ጌታሆይ. ያሃታት. መተላለፍን. አትቁተርበኝ. ማረኝ. ይቀር. በለኝ. እደበደለ. ሳይሆን. እደምረትህ. እዴ. ሃጣቴ. ሳይሆን. እደ. መረተህ እደ. ክፋቴ. ሳይሆን. እደ. ቸረነተህ. ማረኝ. የቀር. በለኝ. ፈውሰኝ.. አጠመመኝ. አለለም. ማረኝ. አትፈትነኝ. አልለህም. ፈተና. መውጫ. መንገዱን. መራኝ. ጌታሆይ. ቶሎ. ና
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት ሰጠብቅህ ነበር በጣም ደሰ የሚል ና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ የሰማነውን ለበረከት ለፍሬ ያድርግልን
@tymordoha
@tymordoha 6 ай бұрын
መምህራችን በጠም የምገረም ነዉ ሁላችንም መንፈሰ ቅዱስ ይርዳን ዝማረ መላሀክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን እኛንም የሚሰማ ጆሮ ልቦና ይስጠን የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀን እናንተን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ዛሬ ዘወትርም አልፋ ኦሜጋ ለሆነው ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን ደህና መጣህ መምህራችን ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን 🤲🏾በስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ኢትዮጵያውያንን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ለሞቱት ነፍስ ይማር 😭🙏🏿
@sossinanepsi1044
@sossinanepsi1044 5 ай бұрын
❤🙏🙏❤🙏
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
በእውነት መልካም ሚስት ከእግዚአብሔር ትሰጥ አለች ወድሜ አተምከእግዚአብሔር ነው የተሰጠክ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ ልጆቻቹን ይባርክ ተመስገነው መልካም ልብ ለውላችንም ይስጠን 💚💛❤️
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ የተወደዳችሁ እና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንጋር ይሁን አሜን⛪⛪⛪እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በረከታቸው ይደርብን አሜን_
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው☝️ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽን እስከ እርጅና የባርክላቹሁ የአብርሃምና የሳራ ትዳር የባረኩ ቅድስት ስላሴ የናተም ይባርክላቹሁ🙏 ድንቅና ጠንካራ ምስት ነሽ እንዳች ልብና ጥንካሬ እኛንም ያድለን እግዚአብሔር በእውነት🙏
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ እየጠበኩክ ነበር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋውን ያብዛል ቤተሰቦች ገባ ገባ በሉ ላይክ like 👍👍👍 እያደረግን እንማር ጌታ ሆይ ትምህርቱን አዳምጠን የምንለወጥበትን አድርግልን ተንኮልን ከኛ አርቅልን 🤲🤲🤲
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
መምህር እንኳ ደና መጣህልን ውድ የተዋህዶልጆች እንኳን ለፃድቁአባታችን አቡነሐብተማርያም አመታዊ ንግስ በሰላም አደረሳቹ
@senka-db6oc
@senka-db6oc Ай бұрын
መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ዩሐንስ ፈጣሪ ፈቅዶ ከረዳኝ እኔም የፈቀደ ቀን ባለታሪክህ እደምሆን እርግጠኛ ነኝ
@GenetTadesse-gt6qk
@GenetTadesse-gt6qk 7 ай бұрын
ደስ የሚል ቃል አንደበት ነው ያለህ መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ያድልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑርልን
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጡልን እናመሰግናለን ጌታሆይ የምሠማዉን ትምህርት በልቦናይ አኑርልኝ ልቦናዬን ክፈት ሠምቼ እንዳልሰማ የሚያገኝን በመላእት አለቃ በቅዱስ ሚካኤል የተመታ ይሁን ለኔ ለጭጋፏ ማስተዋሉን አድለኝ አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🕊🕊🕊
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_መምህሬ የመጨረሻ ክፍል ነው አይደል ይህ በእውነት ግን ይህችን ሴት በምን ቅላት መግለፅ ይቻላል? ? የዛሬው ደግሞ በጣም ለየት ይላል በተለይ የልጁ አባት እንዲሁም ደግሞ የቤት ሰራተኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ደግሞ መታደላቸው የመምህርን ትምህርት የሚሰሙይ ሰዎች ናቸው ስለዚህም ነው ለዚህ ትግስት ይበቁት ደግሞ መምህሬ በጣም ትግስተኛ ሰው ነህ እናም ያንተን ትምህርት የሰማ ሰው በተግባር ላይ ስያደርግ ላንተ እጅጉን ደስ ያሰኛልና በእውነት ቃላት የለኝም ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ረዠም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ የእግዚአብሔር መንፈስ በቤታቸው ስለ ገባ ነው እንደዚህ በትግስት የተሞሉት እንጂ ይህ በጣም ስሜት ውስጥ የሚያስገባ ታሪክ ነው ለምሳሌ ሚስት ከሌላ ወንድ ልጅ አላይ ስባል ምን ያክል ስሜቱ እንደ ሚሰማ ለማንም አይነገርም እናም መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከነ መላ ቤተሰቦችህ ትግስትን ፍቅርን ትህትናን እያስተምምራችሁን ነው እኛን ለወደ ፊት ህይወታችን ብዙ ነገር ያስተምራልና ኑሩልን ለእኛ ታስፈልጋለህ መምህሬ የኔ ውድ አባት እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያሰማችሁን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ግን እኔ ምርቃት ሰዎች ማራኪ መርቂኝ ይላሉ እኔ የሚቀልዱብኝ ይመስለኝ ነበር ስመርቃቸው ከልቤ የመነጨ ነው የምር። ለካ የምርቃት ትንሽ ትልቅ የለም እናም ሰዎችን ስመርቅ ደስ ይላቸዋል አንድም ቀን ሰው መርቆኝ አያውቅም ነበር አንድ ሰው አንድ ቀን ስመርቀኝ ውስጤ ደስታ በደስታ ተሞላች እንደት ደስ እንደሚል ስሜቱን የተመረቀ ሰው ያውቃል እናም ይህችን ሴት የአባታችን ምርቃት እዚህ ቦታ ላይ አድርሷታል በእውነት እኔም ሰው ይመርቀኝ በቃ የሚያስመርቅ ስራ መስራት እንዳልብኝ አስተምራኛለች ምርቃት ትልቅ ዋጋ ያስገኛል መጨርሻን ያስምራል ማለት ነው በእዚህች ሴት ተረዳሁት በእውነት።👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጅ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞_
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
መምህሬ
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን" እግዚአብሔር ታርክ ይለውጣል" ለእኛም ህይወታችን ይለውጠልን አሜን
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
እውንት.ነው
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
እንደምን ዋልክ መምሕሬ በእውነት ቅዱስ ሩፋኤል አኛንም የተረጋጋ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@MasyeMsi
@MasyeMsi 19 күн бұрын
ፈጣሪ የልብሽን መቼም አይቀይረው እመቤቴ ትርዳሽ❤❤❤
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ። በጣም የወደድኩት እና የተማርኩበት ገጠመኝ ነው የእህታችን አይነት እምነትና ትህትና ያድለን ።መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ።
@dalself7762
@dalself7762 Жыл бұрын
በጣም ደስ ቡለኛል እንኳን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ሆንኩ፣ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ የአቡነ ሐብተማረያም ረዲኤት በረከቱ ይደረብን። ተመስገን ፈጣሪ። ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቤተሰብ እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ሀብተ ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ ፈተናው ከባድ እና እሳት የጎረሰ ሆኖ ሲመጣ ተቀባይው ደግሞ ውሀ ሆኖ ተቀበለ በስመአብ በጣም ደስ ይላል
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የሚገርመው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ፈሪያ እግዚአብሔር ያደረበት ሰው ማግኘት በጣም ከባድ ነው በእውነት እህታችን ልኡል እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክል ደግነትሽ ወደር የለውም ደግመሽ ደግመሽ ውለለጂ ❤❤❤
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 Жыл бұрын
የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር ነዉ።
@tawabchtagaya7052
@tawabchtagaya7052 Жыл бұрын
በእውነት መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ።ነው
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
በሥላሤሥም ቅዱሥእሩፋኤል አይምሮዬንክፈትልኝ ተምሬእዳፈራ አውቄእዳሣውቅ የልቤንአይኖች አብራልኝ አሜን
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ መዝሙሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማለን❤
@afcs7804
@afcs7804 9 ай бұрын
መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ
@bayushtemesgen3667
@bayushtemesgen3667 Жыл бұрын
አቡነ ሐብተማርያምን ለኔምታምረኘና ናቸው እባክህን ከመሰረት እኔንም አትርሣ በሐብትይ አደራ
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc 9 ай бұрын
መምህራችን ጸጋው ያብዛልህ ፈጣሪ ኣሜን
@selamyegebereallijbsyoutub7582
@selamyegebereallijbsyoutub7582 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተለቀቀልን በጉጉት ስንጠብቅ ነበር መምህር እውነት እኛም ለምስከር ያብቃን የእኔም ህይወት ከአስተዳደጌ ጀምሮ በጣም ከባድ ነበር በቤተሰቤም ጭምር በጣም ሃይለኛ ነበር በብዙ ስቃይ ነው ያደኩት ብሆንም እግዚአብሔር አምላክ ደሞ ቸርነቱ እኛ ጋ ነበር ምንም ንፈትነን መድኃኔ አለም ሁሌም ያድነናል የእኔም ታርክ ለብዙ ያስተምራል ብየ ነው ማስበው ከስደት መልስ መጥቸ ለመመስከር እግዚአብሔር አምላክ እዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን ወለተ ትንሳኤ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወንድም እህቶቼ አባት እናቶቼ በአሃዛብ አገር ነው ያለሁት እና ለቅድስት አገር በሰላም ልመለስ ዘንድ ጸሎታችሁ አይለየኝ
@hiwottekle3642
@hiwottekle3642 3 ай бұрын
Pp😊😊😊😊😊😊!😊😊😊😊😊
@user-cy8by5sk9k
@user-cy8by5sk9k Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን በጣም ነዉ ብዙ ነገር የተማርኩብሽ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልሽ
@FaAb-cp8it
@FaAb-cp8it 4 ай бұрын
አምላኬና ፈጣሪየ እኔንም ሀጢያተኛና በደለኛ የሆንኩትን ልጅህን ቃልህን ሰምቻ በልቤ እንድይዝህ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝ ከዚች ቀን ጀምሮ ለቃልህ ተገዥ ያድርገኝ ወደ ቤትህ እንድመጣ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝ❤
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብእዉነት በጣም ተምረበታለሁ ከእህታችን ተእግስት ና ቦጎነት ምራቀ እንድህ ነዉ ተገፊ ሞሆን መጨረሻህ ያመረ ይሆናል አምላክ ሆይ ጥሩ ሶዉ አርገኝ አሜን(3) በፍቅር ያኑራቹ እግዚአብሔር አምላክ የብዛሀት መዳን ምክንያት ሁን ብእዉነት እንደት ያስቀናል መምህረየ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን(3) ተመስገን አምላክ🙏♥️🙏
@ashenafiabera2470
@ashenafiabera2470 Жыл бұрын
አግዛብሔር የመረተዉን ማንም አይትለዉም. መምህራችን ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Жыл бұрын
አሜን አሜን.አሜን እትዮጵያን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ.ይጠብቅልን አሜን!፫♥♥♥
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፍዬ አንተን የስጠን አምላክ ❤❤❤ይቅርታ በሀላ ማለትም በጀርባህ ያልው አይቲቪ ሳይ ብዥ ይላል ሌላ ብታደርግ ፍቃድህ ከሆነ🙏
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎትንም ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
በጣም ደስ ነው የምለው የሁለቱም ትዕግሥት የመጣውም ከአንተ የምወጣው የምታስተምረው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@user-fb7iv6zp9i
@user-fb7iv6zp9i 2 күн бұрын
መምህር የሀንቴ ትምህርት በጠም አስታማርም መከርም ነው እሄንን ትምህርት የምሰማ ጆሮ የታደላ ነው እኔ እታታለለው በለቤቴ ለማስማት የከብደዋል እግዚአብሔር ሰሚ ጆሮ አድማጭ ልቦና ይስጣው ብለቹቹ በፀሎታቹ አስቡኝ።
@wubyechernet2536
@wubyechernet2536 2 ай бұрын
ልብ፡ይሰጠን፡መምህር፡እግዚአብሔር❤❤❤❤እድንልወጥየድንግል፡ልጅ፡ማረያም፡ይስጠን፡አሜን2😢😢😢😢😢የእውነትም፡ፈተና፡ነው፡ህይወት
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i Жыл бұрын
ይገርማል ኦ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ከነዚህ ልጆች ትግስት ትንሽ አካፍለኝ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
በፀሎት አሰብኝ ወለተ ጊወርጊስ ሁላችሁም እህት ወንድሞቼ
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 4 ай бұрын
በእውነትደስ ይላል እውነት ትእግስትን አስተዋይ ልቦና ይስጠን እደእህታችን ትዳራችሁ ይቢረክላችሀ❤❤መምህር በርታ
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 Жыл бұрын
እግዚሔቤር ይመስጌን እኳን አደረሳቹህ ለሀቡነ ሀብተማረያም እድሜ ይስጥልን መምህራችን ብዙትምርት ተምረናል
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Жыл бұрын
የሁሉንም ታሪክ የቀየረ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይጎብኘን!!!! መምህር ተስፋዬ ቃለ-ህይወት ያሠማልን!!! ፀጋህን ያብዛልህ መላ ቤተሠብህን እግዚአብሔር ይባርክ! የእግዚአብሔር መጠቀሚያ ሆኖ እንደዚህ ለብዙዎች መትረፍ በእውነት መታደል ነው።
@frewinyabrha6260
@frewinyabrha6260 Жыл бұрын
አምላክ ለሁላችንም ይድረሥልን አሜን
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
መምህር በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ቃለህይወትን ያሰማልን ልጹሕ ልቦና ይስጠን
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 Жыл бұрын
በስማም እደት ደስስስስስስስስ ይላል በእግዚአብሔር ታድላችሑ የዚህ ቤተሰቦ የጎበኝ መንፈስ ቅዱስ ሁላችንንም ቤት ይድረስልን ቀናሁ ግም ምን ይደረጋል ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ይባል የል 😥😥😥 የዚህ ቤተሰብ ትግስት ለሁላችም ይድረስልን በጣም ደስ ብሎናል ሰዉ በማንነቱ አንናቅ
@sossinanepsi1044
@sossinanepsi1044 5 ай бұрын
አግዚየቤርመሰቅደስሰጋን፣አለበሰሸ፣መታደልነው🙏🙏🙏🙏🙏😘👍
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t Жыл бұрын
በጣም በደስታ ያለቀስኩበት ገጠመኝ❤❤ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ እፎይ ቃል አጣሁ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
@sane878
@sane878 Жыл бұрын
መምህር ይሄትምህርት መግብ ለምኔ ነው የሚረካ የሚጠግብ የነፍስ ምግብ እድሜውን ከጤና ግር ይስጥክ ቃላት የለኝም በጣም ደስ እያለኝ ነዉ ትምህርትክን የምጨርሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ትምህርቶችህ በኔ ህይወት ትልቅ አሻራ ጥሏል አመሰግናለሁ ለህታችን የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ ያባባ ምርቃት ለኛም ይድረሰን🙏🙏🙏
@binitebebu2661
@binitebebu2661 Жыл бұрын
መምህርይ ትልቅ ትልቅ ትምህልት ነው የተማርነው እግዛቤል እድሜእና ጤና ይስጥልኝ እነሱም እግዛቤል ባርኩዋቸዋል
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
መምህራችን ሠላም ነህልን የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛልህ በእውነት ያንተን ትምህርት ሰምቶ የማይለወጥ አለ ብዬ አላስብም 🙏🙏🙏
@user-gs8yv4ss5x
@user-gs8yv4ss5x Жыл бұрын
አምላኬሆይ ልቦናዬን ክፈትልኝ በጣም ታምርነው መምህራችን በታልን👏👏👏
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አእምሮአችንን ይክፈትልን ሁላችሁም እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም በዓለ ንግስ አደረሳችሁ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
መምህራ ቃለህይወት ያሠማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@life-uw8jk
@life-uw8jk Жыл бұрын
መምህር ባግራወንዱ ምስለአድኖ አድኖ አድገው ቃለህይወት ያሰማልን ክርስቶስ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርከናል
@user-bk9sh1my3y
@user-bk9sh1my3y Жыл бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም ነሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፍም ይሄታሪክ በእውነተኛ ታሪክ ፊልም ቢሰራ ከሆሊውድ ይበልጣል ይሰራበት ብዙ ሰዎች ያስተምራል
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sossinanepsi1044
@sossinanepsi1044 5 ай бұрын
😊አአታቸንየሰሰበአግዚየቤርአናንምያሰበን🙏🙏❤❤🙏
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ይሄን ገጠመኝ እንድሰማ ስለተመረጥኩኝ ፈጣሪ ይመስገን በውነት ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም ነገር እኔም ያፈቀርኩትን በፀሎት እየተጋው ነው የፍቅሬ ፀባይ ተቀይራል ጠዋት ከማታ የምንበረከክለት ፈጣሪ የልቤን መሻት ይፈፅምልኝ ያፈቀ
@user-li3js1xw8v
@user-li3js1xw8v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ ያለ ልብ ያድለን በእውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ መምህር ❤❤❤
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለፃድቁ ለአባ አቡነ ሀብተማርያም ወርሀዊ ባአል አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏 መምህሬ ይህ ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው በጣም ደስ ይላል እንመሰግናለን 🙏
@azmiazmi1511
@azmiazmi1511 8 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህር
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
የምገርም ነው ልባም ሴት ነች እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቸው በፍተና መጽናት ለበጎ ነው ደግነቷ ነፃ አወጣት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@kisanethadgu5786
@kisanethadgu5786 Жыл бұрын
በጣም የተለየ ገጠመኝ ነው በጣው ተምረናል እግዚኣብሄር መንፈስ ቅዱስ ይመስገን ተመስገን በእውነት መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቀልኝ
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
በእውነት ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስስስስ የሚል ፍፃሜዉ ያማረ ታሪክ ነዉ በጣም ደስ ይላል በእዉነት እህታችን አስተዋይ ነሽ ከዚህም በላይ ትህትናዉን ይጨምርልሽ ከአንቺ ደሞ ለኔ በጥቂቱን እንኳን ይስጠኝ በረከትሽ ይደርብኝ ተባረኪ!!ወደዚ መንገድ ያመጣሻቸዉ እህታችንም እግዚአብሔር ይስጥሽ ሀብቱን አይተሽ የራሴ ላድርገዉ ሳትይ ሳትሰስቺ ለእህታችን ሸለምሻት ተባረኪ እህቴ!!መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!ለሕይወታችን ጠቃሚ ነገር ስለምታቀርብልን እናመሰግንሀለን ክበርልን👏👏👏ክፉ አይንካህ ከነ ቤተሰብህ እማ አምላክ ትጠብቅልን!!!
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Жыл бұрын
የመፈስቅድስ ስራ እዕጹብ ድንቅ❤
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ትዕግስቷ እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያሳምርላችው
@user-jm9mu2yz2x
@user-jm9mu2yz2x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️💚💛❤️
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 Жыл бұрын
ይሄ መመረጥ ነው መጨረሻቸውን ያሳምርላችሁ በፀጋና በሞገስ ያኑራችሁ
@user-xd5jf7fb8c
@user-xd5jf7fb8c Жыл бұрын
እንኳንስ ደና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት አቡነ ሀብተ ማርያም እኔም ብዙ ተአምር ነዉ ያደረጉልኝ እኔ ሀጢያተኛ ና ቆሻሻ ሆኜ እነሡ በዙሪያየ እየተከተሉ ብዙ ነገር ነዉ ያረጉልኝ
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አቡነ ሀብተማርያም ለነሱ የደረሰ ለኛ ለተቸገርነው ሁሉ ይዶረሱልን።
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃልህ ሲነገር ልስማ ጌታ አባከህ 2 ልቤን ከፈተዉ ልቤን ከፈተዉ የሊዲያን ልብ. አደከፈትከዉ ይህንን መዝሙር ጋበዝካችሁ ልባችን ለአምላካችን ቃል ይደርበን ተስፋ ስላሴን በስራዉ ሁሉ ከፊቱ ይቅደም. ለምአመናን ለጋደኞቻችሁ ሼር. አንድታደርጉ ቴከኖሎጂዉን ለመልካም አንጠቀምበት በረከቱ ሰማያዊ ነዉ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ሰዉን ከመሸሸ አንዴት መርዳት አንዳለብን አራሴን አንድ መለከት አንድመረምር ከአገዚአብሔር ስንርቅ የመናፍስት መጫወቻ አንደምንሆን በግልፅ ያየሁበት ገጠመኝ ነዉ.
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ገሩም ድቅ ነው አይ የመድሐኒአለም ስራ ተመስገን አይ እኔስ መቸነው የመቀየረው በእውነት እንደት አይነት ልብ አላት እህታችን ታደላ እውነት ተመስገን እውነት መምህርችን ቃለህውትን ያሰማልን አሜን
@muludegene6121
@muludegene6121 Жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ አስተማሪ የህይወት ታሪክ ነው ።እጅግ ደስ ይላል።
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 4 ай бұрын
Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey ema ferkr enteny reigm edme ke tenetn gre tesush yene Abet merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Жыл бұрын
አቤቱ እንደ ቻርነት ማረን አንተ መሀር አምላክ ነህና ማረን ማረን🙏🙏🙏
@asternegeash1312
@asternegeash1312 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደሰ ይላል አምላኬ ሆይ እኔም ቀይረኝ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት የሚስደስተው ተመስገን እህታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የተባረክሽ ለኛም ማስተዋል ያድለን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
መምህራችንቃለይሆትያሰማልን አሜንአገራችንሰላምያድርግልን የኑፁህደምየሚፈሰውንእግዚአብሔርይመልከትእኔስአልቻልኩምእፍፍፍፍ
@user-yr3iy5ux7s
@user-yr3iy5ux7s Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ከነቤተሰቦችህ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ ባንተ ስንቱን ተማርሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@meretdustyY
@meretdustyY Жыл бұрын
አስኪ. ከነ. የበረታቸሁ. በጴሎት. አስቦኝ. እህተ. ሚካኤል እያላችሁ. አስቡኝ. አሞኛል
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 81 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 81 МЛН