በሁሉም የሚናፈቁት ሰው ስንብት | Jürgen Klopp | Liverpool | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 38,386

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

23 күн бұрын

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 58
@LinaTeshome
@LinaTeshome 21 күн бұрын
እኔ የሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ ።ክሎፕ የኔ ውድ እንዲሁ ሳየው አባቴ ነው የሚመስለኝ የዋህነቱ እና ጅግንኖቱን ሳስበው ኡፍፍ ሁሌም በልባችን ነክ መልካሙን ሁሉ ይግጠምክ
@AbiyBirega
@AbiyBirega 21 күн бұрын
😢መንሱር የምታቀርባቸው ዝርዝር እስፖርታዊ መረጃዎች (ማብራርያዎች) በጣምግሩም ናቸውአደንቅሀለሁ
@semaineshgeorgis5329
@semaineshgeorgis5329 20 күн бұрын
Thank you so much Mensure!!! 💪💪👍👍👍👍
@mimishaadmasu5956
@mimishaadmasu5956 21 күн бұрын
❤ Am the one who appreciate klopp👏👏👏 good luck 🙏
@amirside5728
@amirside5728 21 күн бұрын
መንሱሬ እናመሰግናለን ጥሩ አገላለፅ የውስጣችንን ነው ያልክልን ክሎፕ ሁሌም እኖደዋለን❤
@user-nb7ko4xi1d
@user-nb7ko4xi1d 20 күн бұрын
እንወድሀለን አለም ሁሉ ይናፍቅሀል
@user-vr6du9dv5p
@user-vr6du9dv5p 20 күн бұрын
klopo😢😢❤❤❤❤
@Alexoo687
@Alexoo687 19 күн бұрын
Respected yane kloop💔💔💔💔💔
@alemsegedajema8431
@alemsegedajema8431 19 күн бұрын
መንሱሬ እንኳን ጀስ አለክ congratulate
@teshetesfaye112
@teshetesfaye112 20 күн бұрын
Kloop❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amantekle0718
@amantekle0718 19 күн бұрын
Respect to Klopp from man united fun
@abdunaser9864
@abdunaser9864 20 күн бұрын
አቤት መንሱሬ እዉነት ኳወስ በንቴ ነዉ የሚያምረዉ
@haileyesusd1464
@haileyesusd1464 20 күн бұрын
We missed him....he was the Grace for the premier league
@ayeleadmasu7653
@ayeleadmasu7653 21 күн бұрын
Many love to Jurgen Klopp
@user-xu7dn8yg6m
@user-xu7dn8yg6m 19 күн бұрын
Yen kilop ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ml9sb6cv9m
@user-ml9sb6cv9m 21 күн бұрын
ወንድዬ ከሀዋሳ እኔ የአርሰናል ደጋፊ ብሆንም ክሎፕ ለሊጉ ድምቀት ወሳኝ ሰውና የፔፕን የበላይነት ማስቆም ከሚችሉ አስልጣኞች ግንባር ቀደም እንደሆኑ አምን ነበር፡ በሚሄዱበት መልካሙ ይግጠማቸው። ሌላው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የመጨረሻው ጨዋታ አርሰናል ዋንጫ የሚያነሳበት ቀን መቅረቡ ያጓጓል።
@geremewgebreofficial8066
@geremewgebreofficial8066 21 күн бұрын
እሁድ የኛ የአርሰናል ደጋፊዎች ቀን ነው።
@samuel_arse
@samuel_arse 21 күн бұрын
እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ በሄዱበት ሁሉ ለክሎፕ ይቅናቸው ይናፍቁኛል😢❤❤❤ ቀጣይ ከፔፕ ጋር ተረኛ ተፋላሚ ወጣቱ ሚኬኤሌ አርቴታ ነው💪💪💪
@mpumimpumi6488
@mpumimpumi6488 20 күн бұрын
Ene Ye Arese degefe nagn klopp le ene Gn beteseb yemeselal betam Adenekelwo betam Akeberalwo melkam negern temgnwe klopp
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 21 күн бұрын
#ሊቨርፑል የኳስ ቡድን ነው:: ሌላ ጀግና ያፈራል:: ደጋፊው ኳስ ያውቃል👈watch 👁
@yimenuzeleke9476
@yimenuzeleke9476 21 күн бұрын
እኔ ከጋርዲዮላ በተሻለ ጨዋታን ተረድቶ የሚቀይር ሰው፣ ደስ የሚል ፕረሲንግ እግር ኳስ የሚያሳይ ድንቅ አሰልጣኝ ነው።
@haileyetesfaye5626
@haileyetesfaye5626 21 күн бұрын
ክሎፕን መተካት ቢከብድም ሊቨርፑል እያደረገ ላለው የቡድኑን አዲስ ግንባታ ሂደት ነገሮች ያንን ያህል ይከብዳል ብዬ አላስብም። ጥቂት ጊዜ ቢወስድበት ነው።
@neimayesuf6102
@neimayesuf6102 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@negasaasefa9961
@negasaasefa9961 21 күн бұрын
Klopp ❤❤❤❤❤
@tigabieferede7951
@tigabieferede7951 19 күн бұрын
Tanx our boss butwe feel sadness
@HulleHulle-pw6vn
@HulleHulle-pw6vn 20 күн бұрын
መንሱሬ በኔ ስለክሎፕ ቃላት ዬለኝም ማላት ሚፈሊገው ክሎኘ ን ሽኝቱ በዋንጨ እንዳይተጃብ ያዳረገውን ያቫረ ደኝነቱን እዎቀሰኩ አንድ ነገረ ብቻ ሊነገረ አንድ አካባቢ ሚረጥና ሚቹ ሚሆነው አንድሚረጥ አበት አንድሚረጥ የሀገረ ሸማግሌ አንድ ሚረጥ ባላስጣን አንድሚረጥ ባላሀብት አንድ ሚረጥ የሀይማኖት አባት ሲኖሩት ነው ነገረ ግን የማይቀረው ሞት ማቶ ሲነጥቀው ፈጣሪ ሚያማጣላትን ከመጠበቅ ውጭ ምን ያደረጋል እኛም እንዳዛው የሆነ ይመሰለኛል ሁሌ መሐመድ ነኝ ከዲላ 19:33 ገን
@yenegetmekuriaw7641
@yenegetmekuriaw7641 21 күн бұрын
Hetem behed abro negn kloop betem new mewadew❤❤❤
@semaineshgeorgis5329
@semaineshgeorgis5329 20 күн бұрын
Bemidenek agelaleseh melalesen nafekenachew. Egziabher yakeberlen bertalen wedemachen .
@akramadugna8270
@akramadugna8270 21 күн бұрын
Klopp yegna jegna!
@HabibDelgaba
@HabibDelgaba 21 күн бұрын
ክሎፑ ባሄዳባት ይማቸው ዋይ ክሎፑ
@user-mb9td2nt8h
@user-mb9td2nt8h 21 күн бұрын
መንሱሬ እባክህ ስለ como 1907 አስተዳደሩና የእድገቱ ሁኔታ የሆነ ነገር በለን። መቼም በጣም የሚያስደንቅ ይሆናል። ያው በሴስክና ኦንሪ ምክኒያት ከሴሪA፣ comoን ልንደግፍ ነው። በፊት ስለሱ ትንሽ ፕሮግራም ሰርተህ እንደነበር አውቃለሁ።
@helios12645
@helios12645 21 күн бұрын
የክሎፕ ስንብት የሊቨርፑልን ቤት ብቻ ሳይሆን የፕሪሜር ሊጉንም ተፎካካሪነት የሚያቀዘቅዝ በመሆኑ መልቀቃቸው ሲታሰብ ቅር ያስብላል
@LEVERPOOLAFELD
@LEVERPOOLAFELD 17 күн бұрын
ያሳዝናል ለሱ አይደለም ለኛ መራር የሊቨርፑል ደጋፊዎች ጨለመብን
@wendem739
@wendem739 21 күн бұрын
መንሱሬ እውነትም ስካውሰርስ እንግዳ ተቀባይ ናቸው፤ ዘንድሮ ከማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ጨዋታ ለማየት በሄድኩበት ጊዜ አይቼዋለሁ
@user-vr7rh1yq6l
@user-vr7rh1yq6l 21 күн бұрын
እሁድ እሞታለሁ😭😭😭
@Bruh-Hiwot
@Bruh-Hiwot 18 күн бұрын
አጭር እና ግልጽ የመውደድ አገላለጽ!!
@AbiyuSilase
@AbiyuSilase 21 күн бұрын
Clopp baye
@AshenafiAbre
@AshenafiAbre 21 күн бұрын
Mnsure mn alkegn bkekaciti wanchawn wesedew amn a tekatelku zendrom lidgemew bhinm magana lewstaham ...
@ASSEGEDLEMMA
@ASSEGEDLEMMA 19 күн бұрын
mensure Emnet negn ke Gofa Zone Sawla ketema ine Ye Aresenal degaf negn Kilopin kemewuded yetenesa ye liverpoolin chawata destv gebicha imeleketalew goal sigeba yesun action lemayet gebalew demo cityin netibe siyastil gize tew. ene ye Arsenal degaf hogne endeh yasazenegn ye liverpool degafi bihon inja
@Mame-frij-tegn
@Mame-frij-tegn 20 күн бұрын
Josa new yanfkoye
@EndashawAyenewGemechu-my6hh
@EndashawAyenewGemechu-my6hh 21 күн бұрын
ካሁኑ ጭቀት ሆነብን
@EndashawAyenewGemechu-my6hh
@EndashawAyenewGemechu-my6hh 21 күн бұрын
ንብ ሲሳይ ነው ክብር ይገባል ክሎብ ከፍ አርገኽናል
@WendsensolmoneSolmone
@WendsensolmoneSolmone 20 күн бұрын
እኔ ስለ ክሎፕ ሳስብ መአመድ ሳላ ያረገው ነገር ያበሳጫኛል ጥለውን ሊሄዱ ባሰቡበት ጊዜ እንደዛ ማረጉ በጣም !!!
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi 21 күн бұрын
ድራማ አረጋችሁት !ብዙ አታሽቃብጡ !
@hikma3304
@hikma3304 21 күн бұрын
የምቀኛ ሰፈር ልጂ እይታ😂
@Bruh-Hiwot
@Bruh-Hiwot 18 күн бұрын
Cold hearted!
@yafetabdo6388
@yafetabdo6388 17 күн бұрын
Jil jezba
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 21 күн бұрын
ርዕስ ማታጣ ስለ እየሱስ ስበክ ለነብስህ
@bekalutibebe9073
@bekalutibebe9073 20 күн бұрын
😂
@user-pn2bv3mg5u
@user-pn2bv3mg5u 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@yafetabdo6388
@yafetabdo6388 17 күн бұрын
Hahaha😂😂😂😂
@user-ml9sb6cv9m
@user-ml9sb6cv9m 21 күн бұрын
ማንም ምን ሊል ይችላል አርሰናል ከቪላ ጨዋታ በፊት ጀምሮ አስተያየቴን እየሰጠሁ ነው አሁንም እደግመዋለሁ ሲቲ በመጨረሻው ጨዋታ በሜዳው በዌስትሃም ነጥብ ይጥልና አርሰናል ኤቨርተንን አሸንፎ ዋንጫውን ያነሳል።
@haregsahle8405
@haregsahle8405 21 күн бұрын
Inshallah
@tomilook7852
@tomilook7852 21 күн бұрын
ኮሜንት ያለቦታው
@robelkebede3667
@robelkebede3667 20 күн бұрын
Dedeb nek
@wendwesengeze5686
@wendwesengeze5686 19 күн бұрын
ለምን አትታየውም አባ....
@user-te9fn9xm5n
@user-te9fn9xm5n 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
Pray For Palestine 😢🇵🇸|
00:23
Ak Ultra
Рет қаралды 35 МЛН
ONE MORE SUBSCRIBER FOR 6 MILLION!
00:38
Horror Skunx
Рет қаралды 15 МЛН
«Ты как проиграл??» Друг переживает .. #нашедело
0:25
Наше Дело Студия +
Рет қаралды 1,7 МЛН
Their reactions 😂 (via @trent.severino/TT)
0:12
ESPN
Рет қаралды 14 МЛН
Robot VS Neymar VS Hulk VS Cancelo VS Ronaldo Strong Kick Challenge😱
0:27
Кто из них получит 30 000 000 от Меллстроя
0:20
Короче, новости
Рет қаралды 1,1 МЛН