አሜሪካ ኢምባሲ ለኢንተርቪው ስንገባ የምንሰራቸው 10 ስህተቶች | ማድረግ የለለብን ነገሮች ተዘጋጅታቹ ግቡ

  Рет қаралды 8,278

Kidist Tesfaye ( kidu )

Kidist Tesfaye ( kidu )

Ай бұрын

አሜሪካ ኢምባሲ ለኢንተርቪው ስንገባ የምንሰራቸው 10 ስህተቶች | ማድረግ የለለብን ነገሮች ተዘጋጅታቹ ግቡ​⁠ #interview #america #marriage #visa
#ethiopian_wedding
#online_couples_therapy #virtual_marriage_counseling
CR1 IR1 F2A F1 K1 IR2 F2B Visa

Пікірлер: 138
@user-qv5fl4td8x
@user-qv5fl4td8x 4 сағат бұрын
ስለ under age interview ስሪልን
@kk-cw2bf
@kk-cw2bf Ай бұрын
Arif merja new betam tank you 🙏
@mejidhabib
@mejidhabib Ай бұрын
እናመሰግናለን ክበሪልን
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
🙏🙏
@yonaslegess1744
@yonaslegess1744 Ай бұрын
Thank you so much
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
❤️❤️
@michaelwoldemariam2899
@michaelwoldemariam2899 Ай бұрын
God bless you, sister, for helping people . Very good information, keep doing a good job.
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
🙏❤️
@user-bi7zj5mz5h
@user-bi7zj5mz5h Ай бұрын
እናመሠግናለን
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
❤️❤️
@andinetyismunigus9426
@andinetyismunigus9426 18 күн бұрын
thankyou
@jonasyitbarek8509
@jonasyitbarek8509 Ай бұрын
Nice info
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
🙏
@AlmazAynalem
@AlmazAynalem Ай бұрын
እናመሰግናለን!!!!!!
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
❤️❤️
@aynalemfeleke2847
@aynalemfeleke2847 Ай бұрын
ተባረኪ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
🙏❤️
@tilahuntsegaye7776
@tilahuntsegaye7776 Ай бұрын
Excellent
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
🙏🙏
@mhiretuderebe5820
@mhiretuderebe5820 Ай бұрын
Thank you it's beyond money. GOD blessing youy great and lovely sissy
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
🙏❤️
@morielim9149
@morielim9149 Ай бұрын
Thnk
@shewaabebe2561
@shewaabebe2561 23 күн бұрын
እባክሽ በሚገባን መንገድ ቪዲዮ ስሪልን የኔ ጥሩ ትለያለሽ
@KalabKal-l6u
@KalabKal-l6u 10 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ በሕክምና ሲገባ ለታማማው እና ለአስታማማው የሚሰጠው የትኛው ነው ቢ1 ቢ2ለማነው የሚሆነው ወይስ አንድ አይነት ነው የሚሆነው
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Ай бұрын
❤❤❤
@EliasHailu-p3k
@EliasHailu-p3k 13 күн бұрын
ፕሮሰስ ስጀምር 21 በታች ነበርኩኚ አሁን ሲጠሩኚ ግን 21በላይ ነኚ
@BereketTadesse-xx1ni
@BereketTadesse-xx1ni 26 күн бұрын
Thank you kidu, my question is, when start 2025 Dv interview?
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 25 күн бұрын
October 2024 ላይ ይጀምራል ግን ትክክለኛው ቀን አይታወቅም። ለበለጠ መረጃ official U.S. Department of State's Diversity Visa Program website or your Entrant Status Check አድርግ ።
@hamytube3728
@hamytube3728 Ай бұрын
እህት እኔ ድግፍ አድርጎ እዛች መሬት የሚያስረግጠኝ ምናለ ባገኝ ይኸው 8 አመታት ግብጽ ላይ በተስፋ ብቻ
@YohannesTessema-qo4nl
@YohannesTessema-qo4nl Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህ መረጃ ሙሉ አድርጎኛል
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
አሜን አንተም ተባረክ🙏
@simonahferom7087
@simonahferom7087 3 күн бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ የፖሊስ ሰርተፊኪት ማለት ያሰፈልጋል
@User70922
@User70922 Ай бұрын
tell us about short courses and how to get work frm it please
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 Ай бұрын
ኪዲ በሰርግ አልተጋባንም ፎቶ መስክ እስቲዲዬ የተነሳነው ሲጠይቁኝ ምን ልበል ❤
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
የግድ የሰርግ ፎቶ ሳይሆን የተለያየ ቦታ የተነሳቹትን ፎቶ የጋብቻ ሰርተፍኬት ያዢ ሰርግ እንዳላደረጋቹ ምክንያቱን ንገርያቸው ከጠየቁሽ።
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 Ай бұрын
@@KidistTesfayekidu እሺ ተባረኪ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
@@natsanetgirma1990 🙏❤️
@meskeremgebremedhin9941
@meskeremgebremedhin9941 Ай бұрын
Selam ehte, ehit le ehtwa proses setaderg besenet amet yalkal, ?
@jemalmohammed6316
@jemalmohammed6316 10 күн бұрын
le IR-2 VISA DS260 yasfaligal inde benatish bakirb new interview yalegn ina tolo melishilign
@walinigusse8458
@walinigusse8458 Ай бұрын
እባክሽ የናትናልጅ ፕሮሰስ ምን የህል ይፈጃል አፕልይ ከተደረገ 1 ዓመት ከ4 ወር ሆኖታል
@habjoo3664
@habjoo3664 Ай бұрын
Don't forget am your 700th Subscriber😂😂😂
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
Thank you 😍😂
@etaferawgmariam-gf4pz
@etaferawgmariam-gf4pz Ай бұрын
ልጄ ጋ መበቭዝተሽን መጥቼ ግሪን ካርደን አግኝቻለሁ ከ21 ዓመት በላይ ለሆኑ ላላገቡ ልጆች እናታቸው ማመልከት ይቻላል ምን ምን ዶክመንት ያስፈልጋል በምንያህል ጊዜ ፕሮሰሱ ያልቃል
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
አዎ ይቻላል ግን ረጅም ግዜ ይፈጃል ቢያንስ ከ 10-15 አመት። I-130 form uscis ላይ በመሙላት መጀመር ይችላሉ።
@user-zc5ok6ye3s
@user-zc5ok6ye3s Ай бұрын
10እኛው ን መልስ አልገባኝም እኔ በጉብኝት የምሄድ ማለት በግብዣ ወረቀት ትልቅ ሴት ነኝ
@_bruks
@_bruks Ай бұрын
Kidst bkrbu egbalw ena mjmrya alamkrsh flge nbr bmn lagegnsh echlalw🙏
@derejesisay9044
@derejesisay9044 Ай бұрын
ሰላም ስለ መረጃው በጣም እናመሰግናለን የኔ ir1 ነው እና ልጄም እዛው ነው የተወለደቺው አሁን ላይ ir1 የመቼ ነው የሚጠሩት እየጠሩ ያሉትስ በpd ነው ወይስ በdq ነው? እሄንን ብታብራሪልኝ ከምስጋና ጋር 🙏
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
የሚጠሩት በ DQ ነው አሁን Jan 2023 ላይ ናቸው።
@derejesisay9044
@derejesisay9044 Ай бұрын
@@KidistTesfayekidu ይሄንን ወር ir1 ምንም አልጠሩም እና አሁን ጁን ላይ በብዛት ይጠራል የሚባለው ነገር መረጃ ይኖርሽ ይሆን 🙏 አመሰግናለው
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz 10 күн бұрын
በጉዲፈቻ መሄድ ይቻላል
@WagayeArage
@WagayeArage Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፕሪንት አርጋችሁ ያዙ ሊጠይቁ ይቸላሉ ያልሽው ምኑን ነው አልገባኝም የኔ እህት አስረጅኝ አመሰግናለሁ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
Amen 🙏. 2023 tax return and W2 CEAC account ላይ ለ NVC
@hanaworku550
@hanaworku550 Ай бұрын
What is w2 sis pelase? Ende jonte sponsre??
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
W2 is a form shows your earnings &taxes withheld from your employer in the past year and joint sponsor is someone who is willing to accept legal responsibility for supporting your family member with you.( የሚወስድሸ ሰው በቂ ገቢ ከሌለው ማለት ነው)
@SemiraIbrahim-m8g
@SemiraIbrahim-m8g 9 күн бұрын
Ena kesamint behuwala ke 2 lijoche gar egebalehu gin DS 260 mistake tefitere simola liyunet neberew minastekakelibet gize alefuwal Ena megibat erasu ferahu min baderg yishalal?
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 9 күн бұрын
@@SemiraIbrahim-m8g ግቢና የሚሉሽን ትሰሚያለሽ ማስተካከል ካለብሽ እንዴት እንደምታስተካክይ ይነግሩሻል። ፍርሀትና መደናገጥ አያስፈልግም ሌላ ነገር ይመስላቸዋል።
@SemiraIbrahim-m8g
@SemiraIbrahim-m8g 9 күн бұрын
@@KidistTesfayekidu ameseginalehu
@SemiraIbrahim-m8g
@SemiraIbrahim-m8g 8 күн бұрын
@@KidistTesfayekidu ameseginalehu ye Immigrant visa yekote yikefelal
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 8 күн бұрын
@@SemiraIbrahim-m8g አይ ስትገቢ የምትከፍይው ነገር የለም
@sebleworksisay6344
@sebleworksisay6344 2 күн бұрын
Selam kidu ye telegram evidence screenshot yichalal? Weys yeged export medreg albet?
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 2 күн бұрын
@@sebleworksisay6344 ይቻላል አዎ
@sebleworksisay6344
@sebleworksisay6344 2 күн бұрын
Tnx ! kidu you are so helpful
@Winta-zl9x
@Winta-zl9x Ай бұрын
Selam eheta NVC approved ketederaga 1 amet 4 wer areguwal mn yahel giza yekrgal pls melshilge
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
Ende visa type yileyal if you are CR1/IR1 Jan 2023 DQ eyeseru new
@Winta-zl9x
@Winta-zl9x Ай бұрын
Thanks dear ❤
@berekselamlanchyihunbissa2528
@berekselamlanchyihunbissa2528 Ай бұрын
Please yene ehit endet contact larigish echilalehu please rigign
@yonasabera5236
@yonasabera5236 Ай бұрын
Ba kfya process ymjmerly sew flgalew ba fiance visa marjaw kalshe bngerey
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
አይ አላቅም
@wossengebru498
@wossengebru498 Ай бұрын
ሀይ በጣም ጥሩ መርጃ ነው ❤❤❤ የህቴ ልጅ ሰርግ ፕሮግራም አላትና ለዛ እንድገኝ ኢንቪቴሽን ተልኮልኛል የኢንባሲም ቀጠሮ ተይዞልኛል። ስለዚህ ምን ላድርግ ❤❤❤
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
በደንብ ተዘጋጅቶ መግባት ነው። የሰርግ ካርድ፣ ሆቴል ምታርፍ ከሆነ ቡክ ያደረክበትን፣ ሰዎች ጋር ከሆነ ሊቀበሉህ ና አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ሊችሉ እንደሚችሉ ኢንቪቴሽን ሌተር፣ ተመልሰህ መምጣት እንደምትችል የሚያሳይ ነገር፣ የባንክ ሰቴትመንት፣ ስለ ሰርጉ ሙሉ ኢንፎርሜሽን ይኑርህ ስለምታርፍበት ቦታ ሰዎች ሙሉ ወይም ሆቴል አድራሻ ይኑርህ። ያግዛል ብለህ የምታስበውን ዶክመንት በተጨማሪ የዝ መልካም እድል።
@MekdiTube
@MekdiTube Ай бұрын
Tebateki
@hanaworku550
@hanaworku550 Ай бұрын
Hose holde
@user-gb3dh1hr7h
@user-gb3dh1hr7h 28 күн бұрын
ቅድስትየ ከ ጠቅላላ ከምጀምርያ አስከ መችረሻ ሰንት ጊዜ chershe
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 28 күн бұрын
Expedite አድርጌ ሁለት አመት አከባቢ❤️
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c Ай бұрын
Document ayayum ene 3 gize teshekeme gebeche alayutem kelkelewegnal
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
ካለመያዝ መያዝ ይሻላል ሁሉንም ሰው አንድ አይነት ነገር አይጠይቁም አንድ ነገር Miss ከተደረገ ከነሱ እንደገና ለመስማት በትንሹ 60 ቀን ያስጠብቃል። ኬዝሽ ምንድን ነው? ምን ምክንያት ሰጡሽ? የሚጠይቁሽ ጥያቄ የምትሰጪው መልስ ከተሞላው ነገር ጋር መመሳሰል አለበት።
@yeabsira3169
@yeabsira3169 Ай бұрын
Addis ababa embassy endet new interview masyaz mechelew plss Ena demo foreign fiancé yalew sew interview be amaregna mareg yechelal
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
በእንግሊዘኛ ነው
@elizabethtilahun4892
@elizabethtilahun4892 Ай бұрын
Kido selayewush des bilognala berechi.
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
Thank You my dear sis❤️
@adamhewan9228
@adamhewan9228 Ай бұрын
ኬዙ አንዴ Document Qualified ሆኗል ።ሪሴንት w2 እና ፖሊስ ሰርቲፊኬት በጃችን ከያዝን አይበቃም እንዴ ?.
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
አይ Upload አድርጉ ዶኩመንት አልተሟላም ይላሉ ወድያው ቪዛ አይሰጡም ከዛበኃላም ወደዋላ ይጐተታል። አንዳንዴ upload አድርገህም አይታይም ይላሉ ወይ እንደያዝክ ይጠይቃሉ ስለዚ ሁለቱንም ማድረግ ይጠቅማል እንጂ አይጐዳም
@user-ec1ng5re6j
@user-ec1ng5re6j Ай бұрын
ሰለመረጃው እናመሰግናለን ❤ የኔ f3 ነው አሁን ላይ እየሰሩ ያሉት የመቼ ነው በdq ነው ወይስ pd የኔ pd sep 2009 ነው ምን ያሀል ይቀረኛል ለኢንተርቪው dq juni 2023 ነው ።አመሰግናለሁ❤
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
PD ነው ኢንተርቪው የሚጠሩህ when your PD becomes current
@user-ec1ng5re6j
@user-ec1ng5re6j Ай бұрын
@@KidistTesfayekidu አመሰግናለሁ እህቴ
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ : PD ምን ማለት ነው ብታብራሪልኝ : My mother appeared for my siblings almost it took 16 years so did you know what years are they working? we applied 2012 . Please let me know. Thank you so much ❤
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
@@asterjesustadesse1002 PD ማለት ለመጀመርያ ግዜ USCIS ላይ ፕሮስ ሲጀመር ሞልታቹ ከላካቹ በዋላ ፋይሉን ተቀብለናል ብለው ኢሜይል የላኩበት ቀን ሲሆን እሱን ኢሜል ቼክ ስታደርጊ priority Date ብለው የፃፉት ቀን PD ይባላል። ሌላው እናትሽ ሲትዝን ከሆኑ ካልሆኑ የተጀመረላቸው ልጆች ያገቡ ያላገቡ፣ ከ21 አመት በታች ወይም በላይ ከሆኑ እነዚህ ሁሉ እነዚ ሁሉ የተለያየ ፕሮሰስ ግዜ አላቸው።
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Ай бұрын
@@KidistTesfayekidu አዎ እናቴ ሲትዝን ነች ! እህቶቼ 2 ለቱ ከ21 በታች ነበሩ አሁን ግን አልፋቸዋል ! ግን ምንም ነገር የለም !
@Evaabetu
@Evaabetu Ай бұрын
ሰላም እህቴ እባክሽ መልሽልኝ ለመጀመርያ ግዜ ኢንቪተሽን ቪዛ ለመተየክ ነበር የ አስር አመት የጋብቻ በአል አስመልክቶ አንድ ሱዉ ለብቻዉ የሁለቱንም ዶክመነት ይዞ ማመልከት ይችላል እና ኂደቱን ብትነግሪኝ እህቴ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
ጥያቄሽ በደንብ አልገባኝም ማለት የፈለግሽው የጋብቻ በአልን አስመልክቶ ሰው ኢንቫይት ማድረግ ይቻላል ነው? እንደዛ ከሆነ አዎ በቱሪስት ቪዛ DS 160 በመሙላት ኢንቪቴሸን ሌተር በመላክ መጀመር ይቻላል።
@Evaabetu
@Evaabetu Ай бұрын
ሁለቱም ከ ኢትዬጲያ ቀጥታ አንቨሰሪ ለማክበር በሚል ከዚ በኢንቪተሽን ማመልከት ይቻላል
@endalelunje8291
@endalelunje8291 Ай бұрын
translation yasifeligal?
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
በሌላ ቋንቋ የፃፈ ዶኩመንት ሁሉ ወደ ኢንግሊዘኛ መተርጐም አለበት
@davetadsesse3847
@davetadsesse3847 Ай бұрын
ሰላም እህቴ እኔ ሜኤ 22 2024 ነበረ የገባውት እና የታክስ ትራንስክሪፕት እንዳስገባ ጠይቆኛል እና እሱን አስገብቻለው በኦላይን እና ፓስፖርቴን እነሱ ጋር ነው ሌላውን ዶክሜንት መልሰውልኛል ጥሩ ነው ብሎኝ አሁንም ግን refused nawe እና ቪዛውን የሚሰጡኝ ይመስልሻል
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
አዎ በትንሹ 60 ቀን ይፈጅባቸዋል እስከዛ Refused ብሎ ይቆያል ኢንተርቪው በጥሩ ሁኔታ ከሄደና ፓስፖርትህም እነሱ ጋር ካለ አሪፍ ነው አያሰጋም የተጠየከውን ዶኩመንት በትክክል እሰካስገባክ ድረስ። አንዳንዴ 60 ቀን ላይቆይ ይችላል እንደ ወረፋው።
@davetadsesse3847
@davetadsesse3847 Ай бұрын
አመሰግናለው እህቴ የግሪን ካርድ መክፈያውን ቢጫ ወረቀት እና ነጭ ቪዛው እደተፈቀደ እና ከዲኤቼል እንዴት እደምቀበል የሚገልፅ ወረቀትም ሰተውኛል
@davetadsesse3847
@davetadsesse3847 Ай бұрын
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
@@davetadsesse3847 ምንም አትጨነቅ አንተ እኮ ጨርሰሀል ቪዛህን ከፓስፖርትህ ጋር መጠበቅ ብቻ ነው ብቻ አስገባ ያሉህን ነገር በትክክል ማስገባት ነው። ኢሜልህንም ቼክ እያደረክ ጠብቅ።
@davetadsesse3847
@davetadsesse3847 Ай бұрын
አመሰግናለው እህቴ ተስፋ አለኝ ጥሩ ዜና እንደምሰማ በቅርቡ
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 Ай бұрын
የፓሊስ ሰርተፊኬት ከየት ነው የማወጣው ቅድስት ❤
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ፊት ለፊት ያለው ፌደራል ፖሊስ ኮምሽን
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Ай бұрын
ለGraguation next yr አስባለሁ ኢንተርቪውን ብትነግሪኝ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
አልገባኝም
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Ай бұрын
@@KidistTesfayekidu ልጅ ለማስመረቅ እመጣለሁ ኤምባሲ intervew አለ አአ?
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
@@tigistdagne9716 አዎ አለ። ወረፋ ስለሚኖር ቢያንስ ከ2 ወር በፊት ፕሮሰስ ቢጀመር ለዛ ቀን መድረስ ይቻላል። ከዩንቨርስቲው invitation letter for graduation ያስፈልጋል።
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Ай бұрын
@@KidistTesfayekidu Thanks my dear sis
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l Ай бұрын
አንድ ቀን ገብቸ ፍርድ ቤት የገባሁ ነው የመሠለኝ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
Haha I know 😂😂😂
@SSexxxxxxxx
@SSexxxxxxxx Ай бұрын
😂
@user-nd3xs9xc2n
@user-nd3xs9xc2n Ай бұрын
የልደት ያስፈልጋል
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
አዎ የልደት ካርድ ያስፈልጋል
@morielim9149
@morielim9149 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-ec1ng5re6j
@user-ec1ng5re6j 23 күн бұрын
ምን የሚያስቅ ነገር ተገኘ ሆ ህዝቤ በቃ ጨለለ ማለት ነው
@edlemlemma463
@edlemlemma463 Ай бұрын
ቀጠሮ እስካውን አልተደወለም።ለገና ነበር ቀጠሮ ።ምን እናድርግ።
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
ኬዝሽ ምንድን ነው? ኢንተርቪው ሌተር ተልኮልሻል?
@kebede91
@kebede91 Ай бұрын
ይህን ያህል መንግስተ ስማያት ነው እንዴ አሜሪካ
@kebede91
@kebede91 Ай бұрын
ሁሉሽም እዛ ከገባሽ በኃላ ታይዋለሽ አሜሪካንን
@user-ec1ng5re6j
@user-ec1ng5re6j 20 күн бұрын
ይሄኔ ስንቱን መረጃ ሰብስበህ እና ተጨንቀህ ነው የወጣሀው አይ አበሻ አለ ሰውየው 😂 ምን አለ ያለፍክበትን ሼር ብታረግ ምቀኛ
@hawigebretenesaye2257
@hawigebretenesaye2257 Ай бұрын
ኢትዬጽያ ውስጥ ።Tax,return አለ እንዴ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
አይ ፕሮሰስ የሚያደርግልሽን ሰው ነው።
@Worku-nw3wt
@Worku-nw3wt Ай бұрын
​@@KidistTesfayekiduግን እኮ ስፖንሰራችንን ሰጠኝ ገቢህን ፕሪንት አርገህ ማለት አይከብድም እኔ አላየሁትም ጭራሽ። ስፖንሰር የሚሆነኝ ሰው nvcላይ አሰገብቶ ተቀብለውታል ምን አልባት የዚህኛው አመት ካስፈለገ ስፖንሰሬ ማስገባት አይችልም ወይ ቆንጆ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
@@Worku-nw3wt የ2023 upload አድርግ። ኬዝህ ምንድን ነው?
@mihiretmercy-ss6yj
@mihiretmercy-ss6yj Ай бұрын
የልጆችን የUSA ፓስፖርት online ላይ አሞላሉን አሳይኝ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
እሺ
@SSexxxxxxxx
@SSexxxxxxxx Ай бұрын
ተከፍሎት የምታገባኝ የወሸት እፈልጋለሁ ካለ አሳወቂኝ እህት እዛ ሀገር ሰው የለኝም ግን ብር አለኝ እደት ልግባ የውሸት አግብታ የምወሰደኝ ፈልጊልኝ እህት 500,000 እከፍላለሁ እስከ 600,000 ድርስ ባለው ወላሂ
@Frita379
@Frita379 28 күн бұрын
የእውነት ቢሆንስ ቅር ይልሀል 😂😂
@user-do8xl6rt6k
@user-do8xl6rt6k Ай бұрын
Thank you so much
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
❤️❤️
የካናዳ ኢምባሲ ተመቷል | Student Visa Interview | Yimaru
36:48
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 6 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
How to Prove You Have Ties to Your Home Country During Your U.S. Visa Interview.
12:24
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል
15:35
MindseTube
Рет қаралды 7 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН