አሜሪካ ኢምባሲ ለኢንተርቪው ስትገቡ የምትጠየቁት ነገሮች።

  Рет қаралды 3,249

Kidist Tesfaye ( kidu )

Kidist Tesfaye ( kidu )

3 ай бұрын

Пікірлер: 42
@WagayeArage
@WagayeArage 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው የሰጠሽን ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ የኔ የኢንተርቪው ቀጠሮ የጠበኩ ነው 3ወር ሆነኝ ስነት ጊዜ ይቆይ ይሆን አፕሩቨ አርገውኛል ግን ኢንተርቪው ዘገየ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 2 ай бұрын
እንደ ቪዛ ታይፕ ይለያያል በትንሹ ግን አንድ አመት
@benjaminfranklin106
@benjaminfranklin106 11 күн бұрын
Thank u❤
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 11 күн бұрын
@@benjaminfranklin106 🙏❤️
@memeereny6217
@memeereny6217 2 ай бұрын
Thanks
@AbeniBoss-f8y
@AbeniBoss-f8y 18 күн бұрын
Interviw be asterguwami snasderg yemesakat edlu ykensal
@user-zc5ok6ye3s
@user-zc5ok6ye3s 27 күн бұрын
ቅድስትዬ እባክሽ እድሜአቸው ከ 60 በላይ ለሆኑ ሰዎች ኢንተርቪው ስሪልኝ በጣም ተቸግሬአለሁ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 27 күн бұрын
የምን የሲትዝን ሺፕ ነው?
@shewaabebe2561
@shewaabebe2561 25 күн бұрын
ቅድስቴ እንዴት ነሽ ከግብዣ ወረቀት ሳይላክልኝ በፊት ቀጠሮ አስይዣለሁ መቅደም ችግር የለውም?? 2ኛ አሻራ ከስንት ወር በፊት ነው መስጠት ያለብኝ?? ሜዲካል ከስንት ቀናት በፊት ነው መውሰድ ያለብኝ እና ታክስ ያልሽው አልገባኝም:: እባክሽ አብራሪልኝ
@AhmedinSalih
@AhmedinSalih Ай бұрын
sister ቀጠራው መያዘ ፈልገ ነበር ቆይ እንዴት አርገ በ online መያዘ አለብኝ እባክሸ አንደ video ሲርልኝ sister
@azebtesema2615
@azebtesema2615 16 күн бұрын
Y2023 dv mendnwe eskaune menme yelme melse yelme
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 15 күн бұрын
@@azebtesema2615 በወረፋ ምክንያት ነው ቪዛ ቡሊትን ቶሎ ቶሎ ቼክ ማድረግ አስፈላጊ ነው
@selamawitwale5982
@selamawitwale5982 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነshe ሜዲካል ኤግዛሚኔshen በስንት ቀን ይደርሳል? እና የት ሆስፒታል ነዉ ?
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 2 ай бұрын
ብዙ ግዜ በሳምንት አንዳንዴ ከአኢንተርቪው ቀን በዋላ ግን እየደወልሽ መግቢያዬ ደርሷል እያልሽ መከታተል አለብሽ ቪዛሽን ያዘገየዋል የአኢንተርቪው ቀን ካል ደረሰ። American Medical center and IOM
@GosaEjere
@GosaEjere 27 күн бұрын
Selam kid indetnesh ketay wer inena tanash ihte interview alen mother nat apply yaregechln ...ina sister 17 amet nat yene le interview kesua gar lela sew megbat yasfelgal under age slehonech?
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 27 күн бұрын
አዎ ይችላል።
@Zolareact
@Zolareact 3 ай бұрын
Sle ir 2 visa type serilen
@Q12213
@Q12213 3 ай бұрын
Eshi ❤️
@rachelgedefaw5123
@rachelgedefaw5123 Ай бұрын
ሰላም ኢንተርቪው ቀን ከተላከ ቡሀላ ለተወለደ ልጅ ምንድን ነው ሚደረገው እባክሽ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
ኢምባሲ ኢሜይል አድሪጊላቸው የልደት ካርድ አውጪለት የኢንተርቪው ቀን ሀፃኑን ይዘሽ ሂጂ ለ አኦፊሰሩ ኢንተርቪው ሌተር ከተላከልሽ በኃላ እንደወለድሽ ንገሪው።
@rachelgedefaw5123
@rachelgedefaw5123 Ай бұрын
​@@KidistTesfayekiduemail adress pls
@AbeniBoss-f8y
@AbeniBoss-f8y 18 күн бұрын
Interview lay be asterguwami snasderg yemehed edlachn ykensal
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 18 күн бұрын
@@AbeniBoss-f8y የትምህርት ወይም የውጭ ሀገር ዜጋ ያገባ ከሆነ ነው በእንግሊዘኛ ነው ከዛውጭ በአስተርጓሚ ትችላለህ ችግር የለውም
@abebayisehake2514
@abebayisehake2514 Ай бұрын
f3 case ኢንቸርቪው ስሪልን
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
እሺ
@habitdejen
@habitdejen 9 күн бұрын
Medical exam,ከኢንተርቢው በፊት ይወሰዳል እህት
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 9 күн бұрын
@@habitdejen አዎ የኢንተረቪ ሌተር ሲደርስህ መጀመርያ medical exam አድርግ
@barkothiwot5949
@barkothiwot5949 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ በቤተሰብ ለመውሰድ ሁሉ አልቆ በየ 60 ቀን ኢሜል ይልካሉ ለኢንተርቪው ምን ያህል ጊዜ የሚወስድ ይመስልሻል በሲትዝን አመሰግናለሁ ተባረኪ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 2 ай бұрын
በየ 60ቀን የሚላከው አኢሜይ NVC automatically የሚልከው ኢሜይል ነው ወረፋ ላይ መሆንሽን የሚያሳ ኢንተርቪው የሚጠሩሽ በ DQ መሰረትና ፕሮሰስ የሚያደርግልሽ ሰው ሲትዝን ነው አይደለም የሚለው የሚፈጀውን ግዜ ይወስናል። ያንቺ DQ መች ነው?
@barkothiwot5949
@barkothiwot5949 2 ай бұрын
በሲትዝን ነው የ60ቀኑ መላክ ከጀመረ 1 አመት አለፈ አሁንም ጠብቂ ነው የሚሉት ለኢንተርቪው ምን ያህል የሚፈጅ ይመስልሻል። አመሰግናለሁ እህቴ ፈጣን መልስ ሰለሰጠሽኝ
@barkothiwot5949
@barkothiwot5949 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ ማለቴ ነው በጉጉት እየጠበኩ ነው
@barkothiwot5949
@barkothiwot5949 2 ай бұрын
DQ June 5, 2023
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 2 ай бұрын
@@barkothiwot5949 እሺ አሁን ላይ Jan 2023 ላይ ናቸው አይዞሽ እየደረሽ ነው። ቪዛ ታይፕ CR1/IR1 ከሆነ
@kaleabadugnaw1092
@kaleabadugnaw1092 Ай бұрын
Selam be family case interviwe alegne bezi were weste gn photo yalegnem hisan hogne bicha nw yalgne ke abata gar esu yihonal yekerb photo yelagnm
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
አዎ ያለህን ፎቶ ሁሉ ያዝ የህፃንነት ቢሆንም ከአደክ በዋላ ለምን እንደሌለህ ምክንያቱን አሳማኝ ምክንያት ንገራቸው። ፎቶ ላይጠይቅህም ይችላል ግን በአንተ በኩል ተዘጋጅተህ ግባ። መልካም እድል።
@kaleabadugnaw1092
@kaleabadugnaw1092 Ай бұрын
K tnxs btm
@mohamedabisoergado2660
@mohamedabisoergado2660 Ай бұрын
Minorawu south africa application submitted Katona 5 worr new
@user-zi6hy4hj8m
@user-zi6hy4hj8m Ай бұрын
ከ18አመት በታች ከሆነ ለኢንተርቪው ምን ምን ይዘው መግባት ይጠበቅባቸዋል
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
NVC lay asgebachutn documents hulunm and photos. ቪዲዮ ላይም የተናገርኩት አሉ
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 17 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 80 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН