አሜሪካም ሙዚቃን እያስተማርኩ ነው ሙዚቀኛ ፈለቀ ሀይሉ እና ቤተሰቦቹ ክፍል 2 | Seifu on EBS

  Рет қаралды 44,059

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

11 ай бұрын

አሜሪካም ሙዚቃን እያስተማርኩ ነው ሙዚቀኛ ፈለቀ ሀይሉ እና ቤተሰቦቹ ክፍል 2 | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 47
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 11 ай бұрын
እጅግ በጣም እናከብረሀለን ጋሽ ፈለቀ ሀይሉ ለእውነት ግንባሩን የሚሰጥ ብቻውን እስኪቀር ድረስ ላመነበት እውነት የሚቆም ጥበብን የሚያከብር ግን ያልተነገረለት ትልቅ ሰው።ስራህ ግን ይመሰክራል ሁሌም ይዘከራል።1 ቀን የልፋትህን ዋጋና ክብር ታገኛለህ።አንተም ቤተሰብህም ክፉ አይንካችሁ ጨዋ ቤተሰብ ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ነው።የልጆችህን ፍሬ ያሳይህ ፈጣሪ።ሰይፍሻ ከልብ እናመሰግናለን።ሁላችሁም ቀልድ በጣም ትችላላችሁ።መድረኩን ይመጥናል።ሰይፍሻ ሁሌም እናከብርሀለን።ከበጣም ከባድ እንደሆነ እገምታለሁ ጅጅን ብታቀርብልንና ሁላችንንም ሰርፕራይዝ ብታደርገን ትልቅ ታሪክ ትሰራ ነበር ሰይፍሻ ክቻልክ ነው።መልካሙ ተበጀንም ከቻልክ።ቴዲ ታደሰንም።ልጅቱ ግን ትክክል አይደለችም።አባቷን እንደ ጓደኛዋ ፈሌ ትላለች እንዴ ይፈልፍልሽና አባቴ በይ ለሱም ክብር ነው።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 11 ай бұрын
እዴት ያምራሉ ልጆቻቸውም ወላጆችም መቶ አመት አብራችሁ ነሩ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 11 ай бұрын
The Legendary Feleke Hailu🎉🎉🎉
@sofiasofia8701
@sofiasofia8701 11 ай бұрын
I love Feleke so much. I felt excited when I see him at one of the DMV clubs last time.
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 11 ай бұрын
ሰላም ጋሼ ፈለቀ ኃይሉ!! ድንቅና አስደማሚ የሙዚቃ ሥራዎችን ነው የምትጫወተውና፣ዕድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ።" ከኑግ ጋር የተገገህ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ" የሚለውን በመፍራትህ ደስ ብሎኛል።በርታ!!
@aman7077
@aman7077 11 ай бұрын
ፈለቀ ለኢትዮጲያ ሙዚቃ ታላቅ ባለውለተኛ!
@behailugtsadik4506
@behailugtsadik4506 11 ай бұрын
Maximum respect F family R Keep the hard work i love your voice just wow
@ptreview4025
@ptreview4025 10 ай бұрын
Excellent family!!!
@gedag5658
@gedag5658 11 ай бұрын
ይሄ ሰው በአንድ ወቅት በኢትዮጵያን አይዶል ወሳኝ የሆኑ አስተያየቶች የሚሰጥ የነበረ እጅግ የተከበረ ሰው ነበር። እንዲህ አይነት ሰዎች ከነክብራቸው ሀገራቸው ቢኖሩ መልካም ነበር አሜሪካ ከዜሮ መነሳት እና ተራ ሰው ሆኖ መኖር ያሳዝናል።
@aman7077
@aman7077 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@belilgnesamuel9571
@belilgnesamuel9571 11 ай бұрын
የሙዚቃ ስፔሻሊስት
@gechkt4079
@gechkt4079 11 ай бұрын
Betam yemakebrew dagna ena muzikegna rejim edmena tena kenemelaw betesebih emegnalew
@user-ze9of2fl3o
@user-ze9of2fl3o 11 ай бұрын
Hi seyfu Aelex olpiyaen aekerbeln
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 11 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🇪🇹🤲🤲🤲
@hameremekurio
@hameremekurio 11 ай бұрын
ክብር አቶ ስይፉ እስፖንሰር ፈልጉልኝ ከቻሉ ወረቀትም የለኝ ስራ ፍለጋ።
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 11 ай бұрын
የሚረባ እንጀራ የለም እንጂ ምድረ ረኸጥ የጋገረው ልቅላቂ የሚቆመጥጥ አረ ሞያ ዜሮ
@et2507
@et2507 11 ай бұрын
ነገረ ኢያጎ ======== አሜሪካን ሃገር ቀይ መብራት ኣንዳንድ ግዜ ይሳማል:: እንዴት እንደሳማት ቲስማት ምን እንዳላት... ታይቶ ተመጣጣኝ ቅጣት ይጣላል:: ትራፊክ::
@tarikuaklilu562
@tarikuaklilu562 11 ай бұрын
DMV እኮ ጭቃ እና አዋራ ያሌለበት አ.አ ማለት ነው
@gedag5658
@gedag5658 11 ай бұрын
ውይ አዎ 😂
@yodittilahun7853
@yodittilahun7853 11 ай бұрын
መልካሙ ተበጀን አቅርብልን እግረመገድህን ሰፍዬ እረ ኡኡ
@felekebezabeh9091
@felekebezabeh9091 11 ай бұрын
የ መጀመሪዪ ሰረግ ፈለቀ የሰሪሂዉ 1966 ነዉ
@user-lj7tf5sl8i
@user-lj7tf5sl8i 11 ай бұрын
Selabi yedeberegnal
@hameremekurio
@hameremekurio 11 ай бұрын
ታናሽ ወንድም ፈካ ያለ ቢደመር።
@kebele
@kebele 11 ай бұрын
የፈረንጅ ነው የሀበሻ ዶሮ?
@TangutAhmed
@TangutAhmed 11 ай бұрын
ጋሽ ፈለቀ ልጅዎትን ዳሩልኝ 30 ቄብ ዶሮ ጥሎሽ አሰጣለሁ
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ኧረ ቀልድ 30ቄብ ዶሮ ተመቸኝ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ena lala 30 chachute echemerlhalhu 😂😂😂😂😂😂
@mimialex2514
@mimialex2514 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@asya782
@asya782 11 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ ሰዉ ባለዉ ነዉ
@sweetman5249
@sweetman5249 11 ай бұрын
Ye America set Le tidar atihonim 😂😂😂
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 11 ай бұрын
Be Ethiopia aidl yemayresut fitachewn qchm adrgew be aidl dagnnetachew yemitawequt Ato Feleq bednq dagnetnachew yemayresu nachew!!!!!!
@Miseraki
@Miseraki 11 ай бұрын
እንቁላል ብቻ
@sarina995
@sarina995 11 ай бұрын
ኤፍሬም ታምሩን አቅርብልኝ እባክህ እባክህ 🙏🙏🙏
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 11 ай бұрын
ውይ ዳኛ ሆኖ ማየት የምጠላው ሰው ነበር
@berhanumitiku8929
@berhanumitiku8929 11 ай бұрын
አህያ! እውነት መስማት ስለማትወድ ነዋ።
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 11 ай бұрын
@@berhanumitiku8929 አህያ አንተ ነህ የሰውን አስተያየት በማያገባክ ገብተህ የምትሳደብ መብቴ መሰለኝ የተሰማኝን መግለፅ ። የድድብናህ ጥግ ስድብ ነው የተሞላህው የወንድ ምላሳም ይያዝልን አታሰድበን
@berhanumitiku8929
@berhanumitiku8929 11 ай бұрын
@@bekojiimedia2018 😜😜😜
@bisratsahle3977
@bisratsahle3977 11 ай бұрын
ሰላም ይህን የሚያህል ገንቦ ጭንቅላት ይዘህ ለም ጥልሁን ገሠሠን እና ማህሙድ አህመድን ማን ይበልጣል ብለህ ትጠይቃለህ ጥያቄ ቃጣህ ዝም ብለህ ሌላ ፈልግ አትቸኩል ከፍ ሲያመልጥ እራስ አፍሮ ይሆናል አትሁን። ላንተ ነው ብቻ ቻለው
@ephremwodajephremwodaj6102
@ephremwodajephremwodaj6102 10 ай бұрын
አንተ ራስህ የምትናገረውን ምረጥ አንተ ንፍጥ ራስ ደደብ
@gedag5658
@gedag5658 11 ай бұрын
አይ አሜሪካ ፈሌን አፈዘዘች
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 25 МЛН
Что делать, если вас проглотит анаконда???
0:59
Время знаний
Рет қаралды 3 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,4 МЛН