Anchor Media ''አሁን ያለው ሁኔታ ከደርግ የመጨረሻ ዘመን ጋር አንድ ዓይነት ነው። አብይ አህመድ አውሮፕላን ይዞ ወደኤሜሬትስ ሊሄድ ይችላል።''ይልቃል

  Рет қаралды 188,674

Anchor Media

Anchor Media

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 898
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 Ай бұрын
ድል ለጀግናውአማራ ፋኖ💪🏿 እግዛብሔር ከአማራ ህዝብ ጋር ያርግልን ድል ለተገፉት 🙏
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
Amen.yarb 🤲❤️
@GebeyehuHailemariam
@GebeyehuHailemariam Ай бұрын
6lpl33Vegas dbw😮😮3a nmre 18:47 o​@@romiooo0193
@Ethio575
@Ethio575 Ай бұрын
አሜን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Ай бұрын
አሜን❤❤
@GebeyehuHailemariam
@GebeyehuHailemariam Ай бұрын
37:04 ppk89😊öò0000oyh6
@dr.derejebelew4654
@dr.derejebelew4654 Ай бұрын
ኢ/ር ይልቃል የአርበኛ ዘመነ ካሴን የ10 ደቂቃ መግለጫ በጥሩ ሁኔታ ተንትኖ ስለ አስረዳን መስጋናየ በጣም ከፍተኛ ነዉ ኢ/ር በጣም በሳል ፖለቲከኛ ሰው ነዉ ረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ድል ለፋኖ ፋኖ የሸንፋል።🙏💪💚💛❤️
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov Ай бұрын
ከጎጃም አማርኛ ወደ መደበኛው አማርኛ ተረጎመልን እኮ
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th Ай бұрын
ፋኖ፡ማለት፡ደንቆሮ፡ማለት፡ነዉ፡ፋኖ፡አላማ፡የለዉም፡ለምን፡አንደሚዋጋ፡አያዉቀዉም፡እነ፡መሳይ፡ገንዘብ፡ለመሰብሰብ፡ነዉ፡እንጅ፡ለአማራ፡ተቆርቁሮ፡አይደለም፡ከባታ፡ነዉየደቡብ፡ሰዉ።ነዉ፡አትሞኝ።
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th Ай бұрын
የአማራ፡ደንቆሮ፡እንዲት፡ሰነበታችሁ፡ይልቃል፡የጎንደር፡ታበት፡ማለት፡ነዉ፡ታበት፡የደረቀ፡እንጨት፡ነዉ፡አይሰማም፡በአጠቃላይ፡ፋኖ፡አይሰማም።
@tigistseyou8314
@tigistseyou8314 Ай бұрын
ኢ/ር ይልቃል የመይጠገብ ትንታኔሀን የምናፍቅልህ ደጋፊህ ነኝ
@mickyaynalem705
@mickyaynalem705 Ай бұрын
ዋው ኢንጅነር የልቤን ነው የነገርክልኝ ❤ጀግና ፖለቲከኛ ነህ❤🎉
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px Ай бұрын
መሣይ ወንድሜ መቼም ያንተ ወውለታ መክፈል አይቻልም ወንድሜ እንጅነር ይልቃል እድሜ ይስጣችሁ የኢትዮጵያ ቁልፍ ልጆች ናችሁ
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 Ай бұрын
ይገርማል እንጂነሪ ይለቃል የጎንዮሽ ጭቅጭቅ ቁርቃሶ ትተን ከማንኛውም ይመለከተኛል ከሚሉ ድርጅቶች ጋር ግንባር ፈጥሮ ይህን ክፉ ስረአት መታገል ነው አለ። በርግጥም አገሪቱዋን ሀብት ንብረት የተቆጣጠረውን ግዙፉን አረመኔ ሥርአት መታገል ።ዘመናዊ የትግል መርህ ከመሆኑም በላይ አንድነት የጠላትን እድሜ ያሳጥራል፣የህዝብን ሰቆቃ ይቀንሳል፣ የህዝብ ሀብት ና ንብረት ውድመት ይቀንሳል እንዲሁም የህወት ህልፈትን በእጅጉ ይቀንሳል። እባካችሁ የመከራ ጽዋ የቀመሳችሁና በመጎንጨት ላይ ያላችሁ የኢትዮጵያ ህዝቦች ሁሉ ይህን ገዳይ፣ ዘራፊ፣ ቀጣፊ ሥረአት ተባበሮ ማስወገድ ጊዜ አሁን ነው።
@user-zu7jz1ms7e
@user-zu7jz1ms7e Ай бұрын
የምናከብራቸው በፖለቲካው ወርፍ ተስፋ የምንጥልባቸው ባለስብዕናው ኢንጅነር ይልቃል ለሰጡት ማብራሪያ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ።አንከር ሚዲያ በርታልን መሳይ የንጋት ድምፅ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
በዘመነ ካሴ አመለካከት ትክክለኛ ትንተና የሰጠው ኢንጅነር ይልቃል ብቻ ነው ማለት። ኢንጅነሩ የፖለቲካ ፅንሰ-ሀሳብን ሰዎች በሚገባቸው መንገድ አቀነባብሮ የማቅረብ ችሎታ የሚደነቅ ነው። አንዳንዶች ሲንዘባዘቡ የሚናገሩት ሳይገባን እንቀራለን።
@Sani-hl3dy
@Sani-hl3dy Ай бұрын
አብይ ጋር ድርድር እኮ ማለት ድመትን ወተት ጠብቂልኝ እንደማለት ነው😂
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ትክክል አብይ ለምንም የማይታመን ጎረቤት ሃገሮች በውስጥም በውጭም ህዝብ የተጠየፈው ቆሻሻ ግለሰብ ነው።
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Ай бұрын
I agree 100%
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@eyobb4052
@eyobb4052 Ай бұрын
...GOOD OBSERVATION BROTHER!!ABIY MALET-TUKAMA-NAWE...Belto yemaytereka geBESBES NAWE😏😎😎🙂
@bekiskat
@bekiskat Ай бұрын
መሳይ ሙህራን አምጥተህ እንደዚህ ማብራራትህ ትልቅ ነው በርታ
@dghvuk6027
@dghvuk6027 Ай бұрын
ኢንጅነር ድንቅ ብቃት በርታልን
@s0lomon150
@s0lomon150 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪 ኢንጅኔር ክብር ይስጥልን
@fasilfelekedegaga2235
@fasilfelekedegaga2235 Ай бұрын
በምረጫ ካረድ ሁለት ካረድ ያገኘ ተመራጭ እሱም የሚሰራ እና የራሱ ነው
@MaryFekreysusnegna-je3bf
@MaryFekreysusnegna-je3bf 25 күн бұрын
​@@fasilfelekedegaga223526:17
@zolazola5725
@zolazola5725 Ай бұрын
ኢንጂነር ይልቃል እንኳን ደህና መጡ።በእውነት ነገሮችን ጥርት አድርጎ በማብራራት ተወዳዳሪ የሎትም።ድል ለአማራው ፋኖ❤🎉❤
@fes592
@fes592 Ай бұрын
ልሰማው የምችለው አስተዋይ እና የእሩቅ ተመልካች ፖለቲከኛ ኢንጂነር ይልቃልን ብቻ ነው። እግዚአብሄር ለፍሬ ያብቃህ።
@meletho304
@meletho304 Ай бұрын
ዘመነ ካሴ አንደራደርም ከእብድ ጋር ማለት ብዙ ውስብስብ አይደለም ለስልጣኑ ሲል አቅሉን ከሳተ እብድ ጋር አንደራደርም እንጂ ያለው ድርድር አልፈልግም አላለም የአማራው ችግር እራሱ አማራው ነው በተለይ የብአዴን እና የአብን ቤተሰቦዎች ናቸው እውነት ነው አማራውም ከእብድ ጋር እግዚአብሔርም ከሰይጣን ጋር አይደራደራም አበቃ
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 Ай бұрын
መሣይ ኢ/ር ይልቃልን ሁሌም ብታቀርበው ለትግሉ ሚዛን ጠባቂ ወርቅ የሆነ የአማራ ፖለቲከኛ ነው!ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!
@dr.derejebelew4654
@dr.derejebelew4654 Ай бұрын
ወንድሜ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ወርቃማ ጊዜህን እየሰዋህ በየቀኑ የተለያዩ እንግዶችን እየጋበዝህ ለምታደርገው አስተዋጦ ክብር እና ከፍተኛ ምስጋና ይገባሀል በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን።🙏💚💛❤️
@SfwDye-rx6ww
@SfwDye-rx6ww Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኢ/ር ይልቃል ትክክል ብለል። አላህ ይህንን በሰው ህይወት የሚቀልድ ይገልግለን
@user-cc9oy9nr7m
@user-cc9oy9nr7m Ай бұрын
ድል ለአማራ ልጅ ፋኖ 💚💛❤️
@Ethio575
@Ethio575 Ай бұрын
የዘሜ መግለጫ ወሳኝ መግለጫ ነው💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪ድል ፩አማራ ፋኖ💚💛❤💪💪
@yelmag2511
@yelmag2511 Ай бұрын
ኢንጅነር ፡ ይልቃል ፡ አንደበትክን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክው።
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 Ай бұрын
የፓለቲከኛው ኢንጂኒየር ይልቃል ጨዋነትና በሳል ትንታኔ እጅግ በጣም እስተማሪና የሚደመጥ ነው ።ከንግግራቸው የምንረዳው ፖለቲክኛ መሆን በደሞዝ ስይሆን ጥልቅ ዕውቀትና ልምድ፤ምክንያት ዓላማን ግብ ያለው መሆንን እንጂ በእንድ ሌሊትና ስሜት ፍንድት የሚልና የሚጠፋ የእበባዩሽ ዓይነት የልጆች ዘፈን ዓይነት እንዳልሆነ በጥሩና መልካም ንግግር ስላስረዱን አንድንቄአቸዋለሁ❤
@Sisay-ur6ei
@Sisay-ur6ei Ай бұрын
የቤተመንግስቱ አትክልተኛ ዛሬ ስለ ሽግግር መንግሥት አንስቷል። ቀኑ እየጨለመበት ይመስላል። ፋኖ ያሸንፋል !!!
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 Ай бұрын
አትክልተኛ?kkkkkkkk እውነት ብለሃል
@saraabate1804
@saraabate1804 Ай бұрын
😂😂😂ግራገብቶታል።የጨነቀለት እዬዬ😂😂አማራን አሸንፋለው ብሎ የማይወጣው ዳገት ሆኖበታል።
@GtsadikGojame
@GtsadikGojame Ай бұрын
😮😊
@user-pc1ew1co1j
@user-pc1ew1co1j Ай бұрын
pp😊 l​@@GtsadikGojame
@SEP2922
@SEP2922 Ай бұрын
አትክልተኛዉ🤣🤣🤣
@yoseph3911
@yoseph3911 Ай бұрын
አሳምነውን ሰዐረን ለማ መገርሳን ... እንዴት ክህደት እነሰደፈጠረባቸው ። በቅርብ ከኦነግ ጋር ድርድር ብሎ ምን አይነት ሸፍጥ እንደሱራ ይታወቃል ። አብይ ካልተዉገደ ትግራ አአማራ ኦርቶዶክስ ሰላም ያገኛሉ ብሎ ማሰብ ዘበት ነው።
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 Ай бұрын
Engineer ይልቃል የውነትም ይልቃል👌🏾👏🏽 ግሩም ውይይት ነበር ለኛም ነገሮችን ጥርት አድርጎ አሳይቶናል እናመሰግናለን መሳይ✊🏽 ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያውያን💪🏾💚💛❤️
@Endashawkebede
@Endashawkebede Ай бұрын
መሳይ እና ኢንጅነር ይልቃል ክብር ይስጥልን ድል ለተፈናቀለው፣ለተገደለው እና በማንነቱ ለሚሰቃየው የአማራ ህዝብ እና የህዝባችን መሞት ይብቃ ብለው በድር በገደሉ መስዋት እየከፈሉ ላሉት የፋኖ አይሎች ፈጣሪ ይጠብቅልን።።
@AkalushimelisHailemariam
@AkalushimelisHailemariam Ай бұрын
ሲጀመር ዘሜ አየደለም በካድሬ ቀሽም ፕሮፖጋንዳ ይቅርና በየትኛውም ምድራዊ ሀይል ቅሥሙ ሚሠበር አለመሆኑ ብታውቁ አትለፉም ነበር💪💪ዘምዬ ጀግና ፋኖ
@Gojjam.-cy5gn
@Gojjam.-cy5gn Ай бұрын
ኢንጂነር ይልቃል ጎበዝ ፖለቲከኛ ነህ
@alemhi8570
@alemhi8570 Ай бұрын
እንጅነር ትችላለህ እግዝያብሄር ይጠብቅህ 🙏🙏
@OlanaDekeba
@OlanaDekeba Ай бұрын
Fesam
@alemhi8570
@alemhi8570 Ай бұрын
@@OlanaDekeba 😁😁 ነህ ፈሳም 😁😁
@dertech
@dertech Ай бұрын
እዉነት እንዲህም አይነት ትንታኔ የሚሰጥ ምሁር አለ ለካ ይገርማል።በጣም ጎበዝ ናቸዉ ኢንጂነሩ።
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Ай бұрын
መሳይ ከምታቀርባቸዉ ሰዎች ሁሉ ፋኖዎችንና አብይን የተረዳዉ ይልቃል ብቻ ነዉ❤
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 Ай бұрын
አማራን መውጋት ከእግዚአብሔር መዋጋት ነው አማራ ያሸንፋል።
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Ай бұрын
who said so ?you choose war over peace ?
@AbuHani-lc3vu
@AbuHani-lc3vu Ай бұрын
ደንቆሮ ዘረኛ
@yimeryimer9001
@yimeryimer9001 Ай бұрын
ብናልፍ አንዱአለም ተመስገን ጥሩነህ አረጋ ከበደ የትውልድ ቦታ ምዕራብ ጎጃምና ምስራቅ ጎጃም የተወለዱና ዘመዶቻቸው አሁንም በተጠቀሱት ቦታወች የሚገኙ ሲሆን አብይ ደግሞ እንደጎጃም ሰላማዊ ህዝብ የተጨፈጨፈበት አካባቢ የለም። ታድያ ብናልፍ ፍኖተሰላም ተወልዶ የፍኖተ ሰላም ህዝብ በድሮን ያስጨረሰ ተመስገንና አረጋ የተወለዱት ብቸና አካባቢ ሲሆን ጭፍጨፋ እንድፈጸም የፈቀዱት እነዚህ ባንዳወች ከሰውነት ውሀ ልክ የወረዱና የተፈጠፈጡ ሰወች መጨረሻቸው በአብይ በራሱ እንደሚዋረዱና በአይናችን እናያለን።
@yagebagnallwogne7201
@yagebagnallwogne7201 Ай бұрын
እነዚህ የአማራ ባንዳዎች ለክህደታቸው በዓለም አቻ የለውም ። ምን ጉድ ናቸው በፈጣሪ
@FirehiwotYedemie-on5gk
@FirehiwotYedemie-on5gk Ай бұрын
100%ዐቢይ ተስፋ ቆርጧል ይመቻል።
@mesereteshete9342
@mesereteshete9342 Ай бұрын
እኔ በፍፁም በፍፁም ቃላት የለኝም አንተም ኢንጅነር ይልቃልም በጣም አንጀት አርስ መልስ ግንዛቤ ያልገባንንም በደንብ እንድርነዳ የሚያደርግ ነው። አይድርድር ከዛስ እንደለመደው። አንድ ባንድ አማራን አሳርዶ ሊጨርስ ከዚህ በኋላማ ለማይገባው ትህትና ... ወንጀለኛ መጠየቅ ነው ያለበት ❤❤❤❤❤
@jibrilhasen4395
@jibrilhasen4395 Ай бұрын
አብይ ይዉደም
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Ай бұрын
I don't care. I have no sympathy for any of Ethiopian leaders. They killed and suppressed Ethiopians when they came to power or wanted to stay in power
@AyenewAregaofficial
@AyenewAregaofficial Ай бұрын
እናመሰግናለን ኢንጂነር 🙏 መሳይ እንኳንም ጥያቄዉን አነሳሀው በቂ ግንዛቤ ኢንጅነር ሰጠዉናል::
@zshow984
@zshow984 Ай бұрын
መሳይም ኢንጅነር ነው እንዴ???
@Habeshatube95
@Habeshatube95 Ай бұрын
​@@zshow984 እናመስግናለን ኢንጂነር ነው ያለው ተረዳ እንጂ
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
​@@zshow984ጋዜጠኛ ነው።
@marthawoudneshzewede3314
@marthawoudneshzewede3314 Ай бұрын
ትክክል !!!! አርበኛ ዘመነ ካሴ !! 💚💛❤️ 👏🏾👏🏾ድል ለአማራ ፋኖ!!
@abyo6203
@abyo6203 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Ай бұрын
Why didn't say victory for TDF when they were trying to remove abey ?
@zolazola5725
@zolazola5725 Ай бұрын
ሠውዬው ማታ ማታ ፋኖን በጦርነት ስለማስወገድ ያወራል።ሲነጋ ሰለድርድር ይደሠኩራል።ፋኖ አልደራደርም ስለማለቱ ምን ይገርማል???
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc Ай бұрын
ዘሜ ዘሜ ዘሜ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@sagegnengenagn5899
@sagegnengenagn5899 Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@ethioptv2015
@ethioptv2015 Ай бұрын
የኢንጅነሩን መጋበዝ ስጠብቅ ነበር። አመሰግናለሁ። እኔም አረዳዴ እንዲሁ ነው። ዘመነ ከጤነኛ ሰው መደራደርን አልገፋም። ጠላት አቃቂር ማውጣቱ ይቀጥላል። ፋኖ ግን ስራውን ይሰራል።
@NibretNibret-wv6lv
@NibretNibret-wv6lv Ай бұрын
ኢ/ር ይልቃል ምርጥ ፓለቲከኛ ነዎት እግዚያብሄር ይጠብቅዎት!
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 Ай бұрын
ምድረ ደንቆሮ ዘመነ እንዲህ አለ እያለ ከሚያወራ ምነው ወንጀለኛው አብይ አህመድና ጀሌው ሰድሰት አመት ሙሉ በመርዛማ ንግግሩ ህዝብ ሲያሰጨርሰ ትንፍሸ አይሉም?
@tesfalemkasaye9164
@tesfalemkasaye9164 Ай бұрын
በእውነት ኢንጂነር ይልቃል ፤ የሚገርም ምላሽና ግልፅ ማብራሪያ ነው የሰጠኸው ፤ አንደበትህን እግዚአብሔር ይባርከው።
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 Ай бұрын
ድል ለፋኖ !!
@girmachewteshome1696
@girmachewteshome1696 Ай бұрын
በጣም የምወደዉና ቢመራን የምመርጠዉ የፖለቲካ ኢንጅነር ነዉ የተረጋጋ የሚነገረዉን የሚያወቅ በርጋታ ከአለዉ ፓለቲካ ተመርኩዞ የሚመጣዉን ግምት ከ80% ትክክል ሆኖ ያገኘሁት በርታልኝ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Ай бұрын
ዘንድሮ አማራው የሚካስበት ነው። ዘመነ ካሤ ነው።
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Ай бұрын
Abey is by far better than a gang leader
@ambayealem395
@ambayealem395 Ай бұрын
ኢንጂኔር ይልቃል ስለአማራም ሆነ ሰለኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ በሰጠኸው ኢንተርቪው በሚገባ ገለፀኸዋል።እናመሠግናለን👍👍👍
@zolamitiku3330
@zolamitiku3330 Ай бұрын
በርታ ሜጄር ጀኔራል መሣይ
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c Ай бұрын
ድል ለፋኖ ጥቁር ናዚዎች ይውደሙ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Ай бұрын
fano ye eskender nega fando
@yetesfan
@yetesfan Ай бұрын
ዘሜ ጀግናው ትክክል ነው ከእብድ ጋር ማን ይደራደራል ስልጣን ይልቀቅ::
@brighttube4me
@brighttube4me Ай бұрын
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት እግዚአብሄር ቢፈቅድ ኢትዮጵያን መምራት የሚችል ሰው ነው::
@ethiopialover9245
@ethiopialover9245 Ай бұрын
አንድ ራሱን የቻለ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ተቋም ነውና ኢትዮጵያ ትፈልገዋለች
@wediofla3230
@wediofla3230 Ай бұрын
He cannot even run a party for one year.
@meserethailu7647
@meserethailu7647 Ай бұрын
100% True
@mesaityitayew1310
@mesaityitayew1310 Ай бұрын
Definietly!
@wondwossenworku430
@wondwossenworku430 Ай бұрын
ዘሜ እውነቱን ነው የተናፐረው ከእብድ ጋር አያወራም መጀመሪያ ይመርመር ከዛ ጤነኛ ከሆነ በዓለም ህዝብ መከሰስ አለበት ካበደ ደሞ ዐማኑኤል ሆስፒታል መግባት ነው ያለበት
@meserethailu7647
@meserethailu7647 Ай бұрын
እንጂነር የሚደንቅ ችሎታ አለህ የዘመነን ንግግር በሚገርም እና ግልፅ በሆነ መንገድ ተንትነከዋል የሚገባው ይግባው እግዚያብሄር ይስጥህ
@rahelzegeye2866
@rahelzegeye2866 Ай бұрын
እኔ ምለው ደም ህይወት እየከፈለ ያለ ጀግና የፈለለገውን ቢል ደንቆሮ የፈለገውን ይበል ዘሜ ሰራ ላይ ነው::
@zerihunadimitew92
@zerihunadimitew92 Ай бұрын
ኢንጂነር በእውነት ላቅ ያለ ምስጋና ይገባሀል! ዘሜን ቡዙ ጊዜ አኳሶ ማየት እና የፖለቲካ ሀሁ ያልገባው መስሎ ሚታያቸው ቡዙዎች አሉ። ግን ዘሜን ለተረዱ ሰዎች ዘሜ በቡዙ ነገሩ ባለ ምጡቅ አዕምሮ እና በሳል ፖለቲከኛ መሆኑ ከሚናገራቸው ነገሮች፣ ከሚደረጋቸው ድርጊቶች መገንዘብ ይቻላል። ዘሜ በንግግሩ ማንንም የማያስቀይም ነገር ግን ለጠላቶቹ የዘሜ ንግግር የአቶሚክ ቦምብ ያህል አውዳሚ ነው።❤❤❤
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
እውነ ነው ! አይዞን ለሁሉ ግዜ አለው !!!!
@silish1900
@silish1900 Ай бұрын
ኢንጅኔር ይልቃል ጌትነት እርግጠኞች ምሁር 🎉 ለትክክለኛና አንጀት አራሽ ውይይት እናመሰግናለን
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 Ай бұрын
መሳያችንም በርታልን እንወድካለን እናከብርሃለን ለውድ ሃገርክ ለምታደርገዉ ያላሰለስ ጥረትም እናመስግንሃለን !!!!!!!!!!!!
@FanomektYe
@FanomektYe Ай бұрын
ድለ ለአማራ 💪 ህዝብ 💪 ድል 💪 ለጀግኖቹ 💪 ፋኖ 💪 ፋኖ 💪 ይችላል 💪 ድል 💪 ለፋኖ 💪 ፋኖ 💪 ፋኖ 🐅 ፋኖ 🐅 ፋኖ 🐅 🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@yimerafrassie4766
@yimerafrassie4766 Ай бұрын
መሳይ ወንዲሜ ውይይቱ በጣም ጠቃሚ ከመሆኑም በላይ ሀገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ በሚገባ ታስገነዝባላችሁ፣በተቻለ መጠን ከኢንጂነር ጋር የምታደርገዉን ውይይቱ ሰፊ ጊዜ ብትሰጠው መልካም ነው፣አንዳንዲ ስለአምሀራ ሁኔታ ግንዛቤ የሌላቸው እና ቀልደኞች ከሚወስዲት ጊዜ ከእርሱ ጋር ብታደርግ የሚል ሐሳብ አለኝ
@melkamcommunication6629
@melkamcommunication6629 Ай бұрын
የእውነት ሁሌም በምትሰጣቸው ቃለመጠይቆች የምታነሳቸው እይታዎች ለኔ ውሀ የሚቋጥሩ ናቸውና እከታተልሀለሁ። አሁንም በአብዛኛው ልክነት የለውም ተብሎ የተተቸውን መግለጫ በልዩ እይታ ስላብራራኸው በጣም አመሰግናለሁ።
@merd24
@merd24 Ай бұрын
Thank you Engineer ! አሁን በአማራ ሕዝብ ላይ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያውያንም ላይ ነው ዕልቂት የታወጀው !!
@DeerMoose
@DeerMoose Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ!!
@iamnotyou588
@iamnotyou588 Ай бұрын
እናመሰግናለን ኢንጂነር ይልቃል እና መሳይ 💪🙏፧ ያለንበትን ሁኔታ በጥሩ ሁኔታ የሚሰረዳና የሚያብራራ ትንተና ነው። ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ጂኔሰ የሆነ ፓለቲከኛ ነው 🙌💪👏🙏። ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለአማራ💚💛❤️💪💪😘😘🙏🙏
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
God bless you Engineer Yilikal
@user-ve5kn6oo1s
@user-ve5kn6oo1s 26 күн бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖና ድል ለፋኖ🎉 አላህ ይጠብቃቸው ውዶቸ ደሞቸ
@user-ve5kn6oo1s
@user-ve5kn6oo1s 26 күн бұрын
መሰይ መኮነን በጣም የማደቅህ እና የማከብርህ ኑርልን ለዘላለም አላህይጠብቅህ
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ
@selamawittadele4014
@selamawittadele4014 Ай бұрын
Engineer Yilikal Mega Thanks! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Thanks again for the explanation! I am proud of you! Victory for Amhara Fano!
@abhabesh
@abhabesh Ай бұрын
Smart man
@user-zn1ue5xw3n
@user-zn1ue5xw3n Ай бұрын
አማራ ህዝብ ፋኖች አብይ ጋር መደራድር ዘበት ነው።
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 Ай бұрын
ይኸው ነው ጀግናው ይልቃል እናመሰግናለን ።
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 14 күн бұрын
በእውነት ይገርማል ኢትዮጵያ ማህፀነ መልካም ነች ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት የዘመነ ካሤ የ9 ደቂቃ ንግግርን በሳልና ጨዋነት የተሞላበት በጥሩ ሁኔታ ተንትነውታል በጣም የተደሰትኩበትና የኮራሁበት ሰው ነው። ኢንጅነር ይልቃል ዕድሜ ጤና ይስጥዎት ።
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Ай бұрын
ልክነዉ ማስመሰል አይወድም አማራዘምዬ❤❤
@TheBex2007
@TheBex2007 Ай бұрын
Engineer, you really are a matured politician
@getwud6518
@getwud6518 Ай бұрын
Mr. Yelikal, you have nailed it. Thank you 😊
@adbarmedia
@adbarmedia Ай бұрын
Engineer Yilkal is my favorite political figure in Ethiopia. He's a real political asset.
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 23 күн бұрын
Dear Messay, am Proud of you . Keep going with your legit media
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Ай бұрын
ኢንጅነር ይልቃል mixed message በጣም የተመቸኝ አገላለጽ ነው
@tewodroskebede1621
@tewodroskebede1621 Ай бұрын
ዘመነ ተናገረ የተባለው እኛን አላወዛገበንም ሊያወዛግበንም አይገባም :: ምክንያቱም ከተናገረው ውስጥ ቅንጣት ታክል ስህተት የለውም :: ብዥታ ላለባቹህ ኢንጅኒራል ይልቃል የተናገረው ጥሩ ማብሪሪያ ነው ::
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f Ай бұрын
በትክክል
@Gonamhethi12345
@Gonamhethi12345 Ай бұрын
Really
@user-sx9ev5yn4b
@user-sx9ev5yn4b Ай бұрын
i am oromo ድል ለፋኖ✊
@zolamitiku3330
@zolamitiku3330 Ай бұрын
ፋኖን መደገፍ እኮ ኦሮሞ ማለት አይጠበቅብህም
@sallshsemagn9262
@sallshsemagn9262 Ай бұрын
ኦሮሞ መቼም ፋኖን አይደግፍም ጅል ሰዉ አራጁን አይደግፍም።
@kunigebre7360
@kunigebre7360 Ай бұрын
It said to show he /she is Oromo but supporting Fano!! Or it’s said,not because it is expected, but to support the fact some oromos are supporting Fano. Hope it is clearer now.
@user-bn8zx1ij9s
@user-bn8zx1ij9s Ай бұрын
ትክክል ነህ እንጅነር ይልቃል በሚገባ ገልፀኸዋል እናመሰግናለን 🇨🇬🇨🇬💪💪💪🇨🇬🇨🇬💪💪💪
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 Ай бұрын
እጅግ በመሬት ላይ ያለ እውነተኛ፣ ቀላል ግልጽና ጠቅለል ያለ ማብራሪያ እንጂነር ይልቃል በጣም አመሰግናለሁ። እንጂነር ይልቃል ና አዘጋጁን ዳግም አመሰግናለሁ።
@asmarehabte9406
@asmarehabte9406 Ай бұрын
የፋኖ ትጥቅ አደለም ሱሪ እናስፈታለን ብሎ ራሱን አደጋ ውስጥ የጣለ የአለማችን አዝግ መሪ
@mesianbesa1887
@mesianbesa1887 Ай бұрын
ድል ለ ጀግናው አማራ ፋኖ❤❤
@hanademse6559
@hanademse6559 Ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ💚😍
@Icesoccerroblox7
@Icesoccerroblox7 Ай бұрын
በእውነት፡ጌትሽ፡ሁሌም፡የሚጠብቅህ፡አምላክ፡አሁንም፡ከአንተ፡ጋር፡ነው።ትዳርህም፡ይባረክ፡ልጅህም፡ይደግልህ፡የእውነት፡ሰው፡ስለሆንክ፡የእውነት፡አምላክ፡ይጠብቅህ።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ይህ የእኛ የህዝቦች ችግር ነው ! አንዱ ከአንዱ ጋር በጋራ ቆሞ እስካልተነሳ, እስካልተሳሳበና , ለችግሩ መፍትሄ ካላደረገ ..? እስካላደረገ ? አሁንም መጭው ያው ነው ! እዚህ ላይ ? ዘር , ጎሳ . ወይም ...? ሌላ , ሌላውን ነገር ትቶ !!!! ለስላሙና , ለአብሮነቱ ..? ለባንዲራው እንደጥንቱ እንደጠዋቱ መሆንና መገኘት የግድ ነው ::
@JhonMatisy
@JhonMatisy Ай бұрын
ትታጉ ንስሩ ጅግናችን ሙህር ኢ/"ር ይልቃል ጌትነት አፀባራቂ ሙህር እና የፓለቲካ ንስር ጅግናችነህ ክበርልን ጄግናችነህ።
@robelwondimagegn8523
@robelwondimagegn8523 Ай бұрын
ድል ለጀግናውአማራ ፋኖ እግዛብሔር ከአማራ ህዝብ ጋር ያርግልን ድል ለተገፉት
@beraseble2288
@beraseble2288 Ай бұрын
እንጅነር ይህን አውቆ አበድ በፈገግታ ልክ ልኩን ትነግረዋለህ::: በጣም ድንቅ ትንተና ነው:::
@user-bv8kx9dq1m
@user-bv8kx9dq1m Ай бұрын
መሳዬ በርታ ዘረኝነትን እነታገላለን ግን አማራው ሲታገል ነው ኢትዬጰያዊ ክብር እያገኘን ይመጣል ትግሉ እንዲፈጥን ባንዳውን ቅድሚያ ማፀዳት የሚለውን አትርሱ በልልኝ ዋናው አስጠጪውን መ መጠር ያስፈልጋል አ አ እየጓጓን ነው መንገዱ ጠፍቶብን ነው ምከሩንም ጠቁሙንም ደሀው ፈርሶ ከቤቱ ስደተኛ ባይተዋር ሆንን ተወልደን ካደግንበት ከተማ ምከሩን በርታልን መሴ
@shalomshalom5978
@shalomshalom5978 Ай бұрын
መሳይ ❤❤❤❤❤❤ጀግና ጋዜጠኛ ነክ
@kassalemma4169
@kassalemma4169 Ай бұрын
ኢንጅነር ይልቃል በትክክል ነው የሚናገረው ጌታ ይባርከው
@yaredwolana-rn6rm
@yaredwolana-rn6rm Ай бұрын
Wise politician and wise journalist
@am1951
@am1951 Ай бұрын
thank you for providing the correct context of Zemene Kasse's viewpoint. very important to be clear
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 23 күн бұрын
Thank u engineer Yilkal. Thank you Messay Mekonin ❤❤❤❤
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Ай бұрын
በጣም የገረመኝ እና የደነቀኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲካ እና አማርኛ በተጨማሪም እንጊሊዝኛ በደንብ መረዳትም መስማትም የሚችለው ብቸኛው ስው ኢንጂነር ይልቃል ብቻ ነው ?!!!!!ይደነቃል ኢትዮጵያ ስው ያጣችበት ጊዜ ።
@shibabawyihune7848
@shibabawyihune7848 Ай бұрын
እንጅነር ይልቃል ትንተናህ ብዙወችን ያልገባንን ነው ፍትፍት ያደረግኸው ኑርልን መሳይም እግዚአብሔር ያቆይህ
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН