የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

  Рет қаралды 979,163

MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

3 жыл бұрын

“God has given believers the responsibility of spreading the Gospel to all the world, and we need to use all at our disposal to accomplish this task.”
“Any method of evangelism will work if God is in it.”
“The One who calls you to go into all the world and preach the Gospel to every creature is the One who by your consent, goes into all the world and preaches the Gospel to every creature through you!”

Пікірлер: 453
@alemhailom8115
@alemhailom8115 3 жыл бұрын
አንድ ቀን አስመራ ኢስታዲም መስፍንየ ጌታ ብፈቅድና ብኑናር ይዘመራል ዘበንሁ ይባረክ
@adufekadu
@adufekadu Жыл бұрын
አይቀርም እግዚአብሔር ለኤርትራ የራሱ ዘመን አለው ። ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው።
@wubalemnegash1064
@wubalemnegash1064 Жыл бұрын
Amen
@jenetjen7566
@jenetjen7566 3 жыл бұрын
መሰፍን እኔ የኦርቶዶክስ ተከታይነኘ ግን ያንተ መዝሙርን ብቻነው የምሰማው ምክንያቱም እጅግ በጣም መንፍሴን ያረከዋል በተለይ በጣም የከፋኘቀን ከእግዛብሔር በታች ያንተመዝሙር ያፅናናኘል እድመሜ ጤና ከነቢተሰብሕ ይስጥህ ኖርልኝ ከአድናቂህ
@sonia8691
@sonia8691 2 жыл бұрын
geta eyesusen wede libesh endegeba fikejilet kedej hono yetebekeshal ehite feten bey yemedan ken zare new
@BinyamLema-et3qu
@BinyamLema-et3qu 21 күн бұрын
❤ĺpppl​@@sonia8691
@Kal-wx7dt
@Kal-wx7dt Ай бұрын
ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን የጌታ ሆንኩ ❤❤❤❤❤
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዝማሪዎችህ ሁሌ ይባርኩኛል የዛሬ ሀያ አመት የሰማውት ዛሬም ስሰማ ነብስ አይቀርልኝም ጌታዬን ሳከብረው ። ዘመንህ ይባርክ ቤተሰብህ ይባረክ።
@user-yn9fn6wu7n
@user-yn9fn6wu7n 3 жыл бұрын
መስፍንዬ መዝሙሮችህ የልጅነት ዘመነ ፀሎቴ መፅናኛዬ መልሴ ለህይወቴ ብዙ ትርጉም የሚሰጠኝ የእግዚአብሔር ቃል ነው ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ
@tgist7172
@tgist7172 2 жыл бұрын
We love you God bless from Turkey 🇹🇷 💜 🇪🇹🇪🇷⛪✝️🙏🙏
@habtamuteshome4591
@habtamuteshome4591 Жыл бұрын
ይህ ልዩ አልበም ወደ ኋላ 7 አመት ላይ ያሳለፍኩትን የሕይወቴን አንድ ምዕራፍ በተለየ ሁኔታ ያስታውሰኛል... ሁሉ ነገር ባዶ ሆኖብኝ በተጨነኩባቸው እና በጥቂቱ በተፈተንኩባቸው በነዚያ ጊዜያቶች ይህን ሙሉ አልበም በተደጋጋሚ እያዳመጥኩ ብርታት ሆኖኝ መፅናኛ ሆኖኝ 😭😭😭 የምር አቅም ሆኖኝ በቅፅበት ህይወቴ ትዳሬ ተለውጦ አዲስ በር አዲስ የህይወት መስመር በቃ አዲስ የህይወትን ምዕራፍ የተጎናፀፍኩበት ነበር🙏🙏🙏 አቤት ጌታ ኢየሱስ ስሙ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ... በአንተ የታሰበ የተረዳ ሰው.. ጌታ እንደ እኔ ማን ነው? የቱን ጀምሬ የቱን ልተወው ይሄ ጌታ ለኔ ያደረገው... የምር መስፍኔ አንተ የእግዚአብሔር ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🙏 ዘመንህ አገልግሎትህ ትዳርህ በሙሉ የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@temesgenghidaywedihadas9156
@temesgenghidaywedihadas9156 3 жыл бұрын
ተባረክ 🙏🙏🙏 አንተ አኳ ከእግዚአብሔር ለአለም የተሰጠ ትልቅ ስጦታ ነህ። ልብ የምያረሰርሱ መዝሙሮችህ ኣምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፣ እና እግዚአብሔር በርግጥ ይፈቅዳል ኣስመራ ኤርትራ መጥተህ ትዘምራለህ ፣ ተባራክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@danielyemane162
@danielyemane162 3 жыл бұрын
አበቃ በተባለ ጊዜ ...እውነት ጌታ ኮ ነው የደረሰልን። ተባረክ መስፍኔ።
@senaitwelle7992
@senaitwelle7992 3 жыл бұрын
You are my favorit Singer Love you from Eritrea 🇪🇷
@endalkegirma5743
@endalkegirma5743 2 жыл бұрын
❤️❤️
@meletearaya1772
@meletearaya1772 Жыл бұрын
Yes ,the same to you too he is my favorite singer mesfniya gbu abundantly 🎉❤
@user-fj6ev5fw6p
@user-fj6ev5fw6p 3 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችህ ለብዙዎች መዳን፣ መጽናናትና መበርታት መክንያት ሆነው ዛሬም ይደመጣሉ ዘመንክ ይባረክ፣ አንተና የአንተ የሆነው ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን፣ ፀጋ ይብዛልሁ መስፍንዬ ብሩክ ነህ የአባቴ ክሩክ እወድሃለሁ-
@ulfinabanjure
@ulfinabanjure 3 ай бұрын
❤❤❤ baay'ee si jaallaanna Nama Waaqayyoo keep on Your songs
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 жыл бұрын
በዝህ መዝሙር ተጽናንቼለሁ እግዝአብሔር ዘር ማንዘርህን ይባረክው።❤❤❤🙏🙏
@asheewinner2979
@asheewinner2979 3 ай бұрын
❤❤❤❤zemen teshagari mezimurr ...tebarek
@Hamsa-bh7ve
@Hamsa-bh7ve 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ መስፍን ፅጋ ይባዛል
@betiw7112
@betiw7112 2 жыл бұрын
ላብድ ምንም አልቀረኝ እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እየሱስን እንዴት ይባረካል He is amazing God close friend HE IS LOVE. MAY OUR LORD BLESS YOU WITH MORE MELODIES FOR HIS SWEET NAME
@mesfingutuofficialchannel
@mesfingutuofficialchannel 2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@solf2000
@solf2000 3 жыл бұрын
እንደ'ኔ ማነው ክብር ያየው እንደ'ኔ ማነው ወግ ያየው ኧረ እንደኔስ ማነው . . .
@user-gq7br4ow6c
@user-gq7br4ow6c 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !!
@armidesara6260
@armidesara6260 3 жыл бұрын
ትክክለኛ የዝማሬ ፀጋ እና መድረክ ላይ የማስመለክ ፀጋ ተጎናፅፈህ እስከአሁን በቅባቱ ውስጥ ያለህ የልዑል ልጅ ነህ ብሩክ ከሆነች ባለቤትህ ጋር ተባረክልኝ🙏
@bezuneshdea9500
@bezuneshdea9500 3 жыл бұрын
Çcçcççccccççccccçcç
@wubietefera2031
@wubietefera2031 8 ай бұрын
Wow Mesfin hiwothim mezemurhim Getan yasal tebarek with your family Amen!!!!!!!!
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 3 жыл бұрын
አሜን መሰፍኔ ጌታ ይባርክህ እንዲሁ በዋዛ መ ሞት የለም። ዘንዶው እኮ መፅሐፍ ሲናገር የሰድብ እፍ ተሰጠው ይላል። ማንን ያልገደለ ያልሰደበው ህዝብ አለ። ከታላቁ መሪያችን ጀምሮ።
@ninagebremedhin8630
@ninagebremedhin8630 14 күн бұрын
You have no idea how much your music has helped love from America !!! ♥️🤞🏾
@free4751
@free4751 3 жыл бұрын
መስፍኔ የተባረክ ብሩክ ወንድሜ ዘመንህ ጤናህ ሰላምህ ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ ኤርትራውያን ወገኖችህ የማያምኑትም ባንተ መዝሙር ተባርከዋል ክብሩን ጌታ ይውሰደው I respect you brother
@hanagebremedhin401
@hanagebremedhin401 Жыл бұрын
ሁሌም እንደ አዲስ የምሰማው Album ነው። you have no idea how i am blessed with these songs.
@misekeralemu
@misekeralemu 3 жыл бұрын
Mesfen ur so different .am 100 percent God work with ur muzmer coz not only Protestant lesson.orthodox and Muslim people lesson ur muzmer also luv u .keep in touch Also I lesson ur contact my soul Tnx God bless u and ur family
@bourhanbourhan1428
@bourhanbourhan1428 Жыл бұрын
ዛሬም እየተባረክንበት ያለ ዝማሬዎችህ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🥰🥰🥰
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 3 жыл бұрын
ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ።
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ መስፍንዬ መዝሙሮችህ ልብን ያረሰርሳሉ 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amduabera8940
@amduabera8940 2 жыл бұрын
ተወዳጁ መስፍኔ የተባረክ በረከት የበዛልህ አሁንም ይብዛልህ
@TamiruTakel
@TamiruTakel Ай бұрын
we love mesfin and God bless you and your family
@filmondebesay686
@filmondebesay686 3 жыл бұрын
we love you mesfin gutu from Eritrea 🇪🇷
@zanahzanah6179
@zanahzanah6179 2 жыл бұрын
🙏🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏💞🤲💞🤲💞🤲💞♥️☝️♥️☝️♥️🥰♥️🥰😍♥️😍♥️😍
@dr.tesfayeborulelissa4755
@dr.tesfayeborulelissa4755 2 жыл бұрын
L
@user-vs5rb8ky2h
@user-vs5rb8ky2h 8 ай бұрын
Hi ❤
@ayelelegideborago8117
@ayelelegideborago8117 2 жыл бұрын
Really, your songs are new every days among the years! Thank the Lord for our gift Mesfin Gutu❤❤❤❤
@bezazelalem8334
@bezazelalem8334 2 жыл бұрын
All times when I hear your lovely song you make me cry!! And I had count less childhood memory. God bless you!!!
@lidiateklu2772
@lidiateklu2772 2 жыл бұрын
Me too
@danitubeham6842
@danitubeham6842 3 жыл бұрын
Thanks Mesfine God bless your whole life and family.....l listen your songs two/three times at my work place....much more respect for you and your family.....From USA
@mulukensolomon4461
@mulukensolomon4461 3 жыл бұрын
በጣም ተባርኬአለው በዝማሬዎችህ ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ ,,,,,,እኔ ያመንኩህ የተደገፈኩህ አንተማ ጀግና ነህ ብትለቅልን
@TiziteLave
@TiziteLave Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤
@keflomberhane
@keflomberhane 3 жыл бұрын
Dear Mesfinyee, I just want to say thank you for your blessed songs, you are such a blessing for this generation. God bless you and remember Jesus is your reward!!!
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 жыл бұрын
መሰፍኔ ወንድሜ አት ልዩ የእግዚአብሔር ወታደር አገልጋይ እግዚአብሔር ባርኮሐል ደግሙ ጨምሮ ከነቤተሰቡችህ ይባርክህ ከእግዚአብሔር ጋር መዝሙሮችህ ሂወት ይዘራሉ ተባረክልኝ ❤❤❤
@Alemitu5888
@Alemitu5888 2 жыл бұрын
Aaaammmeeennn aammmeeennnn tebareki Tebareku 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@haregwolle806
@haregwolle806 2 жыл бұрын
Endet endemwedih lemeglets kalat yelegnm. Geta bante alfo yestun lib neka......bless you.....
@user-pe4vs9om2n
@user-pe4vs9om2n 5 ай бұрын
Nama waqa jiraadhu.... Waqayoo Gariidhaa
@user-nj5ci2bt7r
@user-nj5ci2bt7r 18 күн бұрын
Yene abati tebareki ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
@hgfuhfjbg3003
@hgfuhfjbg3003 3 жыл бұрын
ይህ መታደል ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ።
@astertolawaq5234
@astertolawaq5234 2 жыл бұрын
ዉድ መስፍንዬ የኢየሱስ ክርስቶስ ባርያ !እግዚአብሔር ህይወትህን ቤተሰብህን አገልግሎትህን ቀሪ ዘመንህን ይባርክ።እግዚአብሔር በአንተ አገልግሎት ብዙዎቻችንን ባርኳል።አሁንም ፀጋውንና ቅባቱን ይጨምርልህ።
@mesfingutuofficialchannel
@mesfingutuofficialchannel 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
መስፍን በጣም ደስ የሚል መዝሙር በተለይ 90ዎቹ ያለን ሙስሊም ጎደኞቸ እኔ ኦርቶዶክስ ሆኘ መዝሙርህን በደንብ ነው የምናውቀው በተለይ ኧረ ስንቱ ስንቱ ስንቱ ታለፈ የልጂነት ጊዜየን የማስታውስበት ❤️❤️❤️
@eyatelihun6146
@eyatelihun6146 8 ай бұрын
እዉነት ነው ተባረክ
@almazhafte8187
@almazhafte8187 3 жыл бұрын
You are our heavenly gift. May God bless you and your lovely family.
@user-kt9tp7hc8k
@user-kt9tp7hc8k Жыл бұрын
Mesfisha tebareki❤
@user-qk6rp5fd7o
@user-qk6rp5fd7o 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta yibareki tebareku
@ObseeGetachew7449
@ObseeGetachew7449 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Thank you so much for thes video Good Blessed you so much
@geniblessed3668
@geniblessed3668 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ohohoho blssed singr. Mesfu i wish more girce😍❤
@sabayonnes3431
@sabayonnes3431 3 жыл бұрын
God bless you more and more 🙏🙏🙏🎹🎹🎹🎶🎶🎺🎺🎺🇪🇷
@AshuteTube
@AshuteTube 4 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeen. Tebarek.
@adaneworku9885
@adaneworku9885 3 ай бұрын
Bless you Mesfin. Your powerful songs are my prayer for the last two years. "የጠላቴን አንገት ያስረገጠኝ"
@dagnachewalemu7686
@dagnachewalemu7686 3 ай бұрын
Our legend❤❤God bless u & urs
@onetruth4649
@onetruth4649 3 жыл бұрын
የተባረክ ያባቲ ብሩክ ዘመንህ ይባረክ መዝሙርህ ሁሊም ጉልበቱ እየጨመረ ነው ሚሂደው ይገርማል ይብዛልህ
@akliluzawga4082
@akliluzawga4082 3 жыл бұрын
egizabher ende kalu new !!!!!!!!!!!!
@abigeyatsehay1203
@abigeyatsehay1203 19 күн бұрын
ባንተ ዝማሬ የልተባረከ የለም ወንድሜ ሰወድህ ዘምር ጠላት ይቃጠል❤❤❤❤😮😢🎉 ቤተሠብህ ልጆችህ አጋረህ ትባረክ❤❤❤❤❤😢🎉🎉😢😢
@bontugurmu796
@bontugurmu796 2 жыл бұрын
Mesfinye geta abzeto yebarke bezi sat sew hulu tegnitowal enegin bante mezmur eytestnanaw nw anten yeseten geta yebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bornedagne9818
@bornedagne9818 2 жыл бұрын
I wish this old days come 😌.now a days this crazy pastors and singers (they call them a singers) destroys worship 😭😭😭 Mesfen you are a legend god bless 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mesfingutuofficialchannel
@mesfingutuofficialchannel 2 жыл бұрын
Glory to be God all mightily 🙏🙏🙏
@mimiermane7875
@mimiermane7875 2 жыл бұрын
Lp Lp
@mimiermane7875
@mimiermane7875 2 жыл бұрын
P
@mebtuabebe8428
@mebtuabebe8428 Жыл бұрын
Old days will not come back, but the same spirit that works with Mesfin and other blessed once continues to work in the future generation. Pray for Mesfin to bear forth blessed children. That is the prayer of a Christian, not for old days to come back.
@selinasamuel7446
@selinasamuel7446 Жыл бұрын
@@mebtuabebe8428 very true! God bless you.
@user-ty2ki4lc1o
@user-ty2ki4lc1o 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@liyafantaye332
@liyafantaye332 3 жыл бұрын
May God bless you and your beloved families. You, my Grandmother and my mom were in the same church! So technicaly i grow up with your Songs. GOD BLESS YOU!
@rofftawolday7226
@rofftawolday7226 3 жыл бұрын
Mesfiniye nbereline. Your songs are touching. It helps me to meet Juses love. You are blessed 🙏🙏🙏🙏
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 3 жыл бұрын
Ke lejenetae jemero bemezmuroch tebarekyalwehu... Be blessed man of God
@meheretmarsha7694
@meheretmarsha7694 2 жыл бұрын
Mesfine God bless you and your family abundantly!!! Your songs are full of God’s Holy Spirit!!!
@user-rs3vb6fu7v
@user-rs3vb6fu7v 2 жыл бұрын
Tebarekulign wedachuhalew ❤️😍😘
@mulugetakebede8304
@mulugetakebede8304 2 жыл бұрын
tebarekilign misfisha betam nw miwodik
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 жыл бұрын
Ijig betam ewedihalew biruk ye egzeabher sew zemari mesfine zemen hiwetk yibarek
@gospelsongs5746
@gospelsongs5746 7 ай бұрын
ውድ ስጦታችን ዘመንህ ይለምልም አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ሲረዳኝ ባይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ ባይኔ እያየሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@sebletesfaye14
@sebletesfaye14 3 жыл бұрын
Mesfin ena eko yenane hwiot nwe yezemerkwe Kerry zwemenk yebarke eske betesebek❤️❤️❤️
@user-my3zs9kr2s
@user-my3zs9kr2s 3 ай бұрын
Yegeta Sim yiberek
@newuser9816
@newuser9816 3 жыл бұрын
Love your song misfin amen amen amen form orthodox alwos
@sabamehari7811
@sabamehari7811 8 ай бұрын
This is very good and God bless you 🙏
@tesfanesh8342
@tesfanesh8342 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ይብዛ 🙏🙏🙏🔥🔥🔥♥️♥️እንዴት እንድ ምዎድክ 🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙌🙌🍒🍒🍒🍒
@wubalemabera1769
@wubalemabera1769 2 жыл бұрын
ameeeeeeeeeeeen ililllllllllllli mespun zemenh yibarek keziiibebelxe eyesus yi barik
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 3 жыл бұрын
Tebareku meafenena balbetu.....tameralachu
@mericha05
@mericha05 2 жыл бұрын
Tebarek Mesfnye
@Birukyohannes-qn3mb
@Birukyohannes-qn3mb 23 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ። የምስኪኑን ጥሪ ጩኸት ትሰማለህ በባዕድ ምድርም ላይ አባት ትሆናለህ😭😭🙏🙏🙏 ትቢታዊ መዝሙር 🔥
@TigitiGadaffa
@TigitiGadaffa Ай бұрын
Ameen Ameeeen Ebifama Nama waqayyo dacha
@aronhidray69
@aronhidray69 2 жыл бұрын
Beautifully songs God bless you richey!
@elenatewelde7063
@elenatewelde7063 2 жыл бұрын
God bless u 🙏 mesfin xega ybzalh
@hellyshikor
@hellyshikor 3 жыл бұрын
Love love you’re songs always feel connected to God when I listen to you’re songs praise to the most High ♥️
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 2 жыл бұрын
Mesfeb may Gods abundant grace and blessing be on you and all your family. I grew up listening to your songs, it still lifts me- puts me where I belong when I forget where I came from.
@misikirfikru6990
@misikirfikru6990 2 жыл бұрын
Me too. God bless him!
@elisayeelias
@elisayeelias 2 ай бұрын
we love you mesfin gutu from Ethiopia yibareki
@lost5813
@lost5813 2 жыл бұрын
Mesfyeeeeee tebarekahal
@kiyakonjo8002
@kiyakonjo8002 2 жыл бұрын
Egezihaber le zelalem yebark 🙏🏿
@amengetachew4485
@amengetachew4485 Жыл бұрын
I love you mesfene...god bless you
@seble1326
@seble1326 Жыл бұрын
ማስፍንዬ ዘማንክን ሁሉ እግዚአብሔር አምለክ ይባርክው ታባረክ❤🙏
@serkserk8422
@serkserk8422 2 жыл бұрын
በመዝሙርሕ ተባርኬአለሑ ። በሸለቆ ውስጥም ፡ እንደተራራ በገዘፈ ችግር ውስጥም ፡ በማጣትም ውስጥ ፡ በድሕነትም አሁን ደሞ በከፍታዬ ፡ በአገልግሎትህ ተባርኬአለው ጠንክሬአለው በርትቻለው ተሻግሬአለው ። እግዚአብሔር ይባርክሕ 🙏🏾
@betelhmedmesa5450
@betelhmedmesa5450 Жыл бұрын
የተወደድክ አንተ ለምድራችን በረከት ነህ እግ/ር ዘመንህን ይባርክ።
@user-yb5eb3sb9k
@user-yb5eb3sb9k 5 ай бұрын
Tebareki hallelujah Amen be eysuse sem Amen Amen 🙌🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉
@meronaklilu4539
@meronaklilu4539 Жыл бұрын
መስፍኔ ተባረክ መዝሙሮችክ መንፈስን ነፍስን እሚያረሰርሱ ናቸው ያፅናናሉ የፀጋው ባለቤት ጌታ ይባረክ!
@tewoflostomagasala1206
@tewoflostomagasala1206 2 жыл бұрын
Amen! thank you Man of God for your mezmur 100%
@mishurikebero6789
@mishurikebero6789 Жыл бұрын
Amennnnnnnn, 😭 tabarakiligni 🙏🥰🥰🥰🥰
@asantikebede4952
@asantikebede4952 Жыл бұрын
Mesfinekoo Waaqayyoo Barakee haa Eebisu, Ebbifami hafii , Mahiye my sweet u r amezing am blessed to know u in my life yene konjoo anchi ye misale 31 mist nesh be hulu mulu nesh tebarkesh kirilign. Le mesfine Ewunetegna Redat lesetew Egziabher smu ybarek
@getachwg
@getachwg Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@Zakaryis
@Zakaryis 2 жыл бұрын
Amen amen tebareko bebzo 🙏🙏🙏
@meskeremtube2772
@meskeremtube2772 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን በክብር ዎጣው ከአባቴ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሀሹ ዘመንክ ህይወትክ ይባረክ ከኔ ቤተስብክ 🥰🥰🙏🙏🙏🍇🍇🍇
@melatdemisse1664
@melatdemisse1664 Жыл бұрын
My legend and my favorite singer GOD bless u and ur family ❤❤❤
@TakatalEliyas
@TakatalEliyas 2 ай бұрын
mesfsh good bles you l love you❤
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 2 жыл бұрын
Huff yemiyareka mezimur abo tebarekkkkk
@canimakeyoulaugh6027
@canimakeyoulaugh6027 2 жыл бұрын
ወንድሜ መስፍን ምን እንደምል አላውቅም፣ ብቻ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ። ሕይወትህን ለክብሩ ዘምረህ እኛም ተባረክንበት።
@allenivy4504
@allenivy4504 2 жыл бұрын
Geta yebarkeh
Asfaw Melese አስፋው መለሰ ቁጥር 5 ሙሉ አልበም Full Album Nonstop Audio
1:05:03
ብስራተ ወንጌል bisirate wenigēli
Рет қаралды 2 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 44 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 91 МЛН
ተወዳጁ ዘማሪ መስፍን ጉቱ ቁጥር 7 ሙሉ አልበም Mesfin Gutu
28:58
ስንቱ ይነገር...መስፍን ጉቱ በፕረዘንስ....Presence TV | 19-Feb-2019
20:47
PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE
Рет қаралды 1,9 МЛН
Tamirat Haile Album10
1:07:03
search mezimur
Рет қаралды 468 М.
አስፋው መለሰ ቁጥር 3 // Asfaw Melese Vol #3
1:12:43
Pastor Asfaw Melese / Christ Glory Church (CGC)
Рет қаралды 661 М.