የሩዝ ውሀ አመቱን ሙሉ ተቀብቼ ያየውት ትልቅ ለውጥና ትክክልኛ አጠቃቀም Rice water 💦 fast crazy hair growth

  Рет қаралды 1,552,836

Meski Tube

Meski Tube

3 жыл бұрын

Пікірлер: 2 100
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
amzn.to/3mIVc13
@isewmaltemalte498
@isewmaltemalte498 3 жыл бұрын
ቅንነትሽ ጎልቶ ነው የሚታየው የምር ሰው ለይቱብ ብር ብለው ብዙ ነገር ይለፈልልፍሉ እውነት እዳንች ቅን ይቱ በር አላየሁም
@guuf6600
@guuf6600 3 жыл бұрын
እኔም የሩዝ ውሀ ለመጀመርያ ግዜ ነው እና ያርዝምልሽ በሉኝ እህቶችየ
@user-zy4nv8mz5j
@user-zy4nv8mz5j 3 жыл бұрын
እኔኮወ ደስ የምትይኝ ማሻአላህ ከመልክሽ ፀባይሽ አይ እርጋታአ አይ ፀባይ 😍
@lemlemkasalemlemkasa7305
@lemlemkasalemlemkasa7305 3 жыл бұрын
መስኪ ያልገባኝ ነገር በየቀኑ እየተቀባን ተመለስን ታጥበን ነው ሌላ ምንቀባው የገባውም ካለ ንገሩኝ እና መስኪ የመከል ፀጉሬ ተለይቶ አጭር ነው እና ጫፋ በጣም እየተበጣጠሰ ይረግፍል መላ በይኝ
@mekimohamad8841
@mekimohamad8841 14 сағат бұрын
እረውደ በፈጠረሽ ፀጉሬ ጫፉተቋጠረብኝ በፈጠረሽ መፍቲሂንገሪኝ 😢😢😢
@zmarsawaloyewa5372
@zmarsawaloyewa5372 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 3 жыл бұрын
መስኪ ቆንጆ እኔ በየ15 ቀን ነው የምታጠበው እና 15 ቀን በየቀኑ የሩዙን ውሀ መጠቀም ይቻላል ማለት ነው ?
@haymeyoutubehayme5984
@haymeyoutubehayme5984 3 жыл бұрын
ውይ ቅንነትሽ ጎልቶ ነው የሚታየው የምር ሰው ለይቱብ ብር ብለው ብዙ ነገር ይለፈልልፍሉ እውነት እዳንች ቅን ይቱ በር አላየሁም
@user-ct3un4tj9b
@user-ct3un4tj9b 3 жыл бұрын
እኔ እሩዝ አሁን 8 ወር ያለማቋረጥ ተጠቅሜዋለው ግን ውፍ የለም
@aadd3907
@aadd3907 2 жыл бұрын
ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ፀጉራችንን በየ3 ቀኑ ብንታጠብ ምን ይሆናል
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 3 жыл бұрын
ወላሂ መስኪvideoshin ሳልጨርስ ነው ላይክ የማረገው ምክንያቱ ምታስተላልፊው ሁሉ በጣም ምርጥ ጥቆማ ስለሆነ
@lingerishbiabil9976
@lingerishbiabil9976 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!
@sunnyzenbe9711
@sunnyzenbe9711 3 жыл бұрын
አንቺም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ
@mahderze8791
@mahderze8791 3 жыл бұрын
You explanation is great, thanks
@kokobeademaw2462
@kokobeademaw2462 3 жыл бұрын
መሥኪ የኔ አሥተዋይ የኔ ቅመም የኔ ጣፋጭ የኔ እንቁ ተባረኪ በእዉነት ልጅሽን ያሣድግልሽ ፈጣሪ እኔም እጀምራለሁ እሥኪ በርቺ ጎበዝ ነሽ የኔ አንደኛ
@user-xz4js6lb5f
@user-xz4js6lb5f 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ በራስ ፀጉር ማጌጥ የመሰለ የለም
@asterworku3833
@asterworku3833 3 жыл бұрын
የሚገርመው አንቺን ከማግኘቴ በፊት ፀጉሬን እንከባከበው ነበር ካገኘሁሽ አንድ ወሬ ነው ልጅ ቢኒ ጋር ድሮም ምርጥ ነበር አሁን ደግሞ በጣም ምርጥ ፀጉር ሆኖአል በእውነት👍🙏
@tulipflower8211
@tulipflower8211 3 жыл бұрын
በጣም ቅን፣ የዋህና መልካም ሴት ነሽ ፡፡ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!
@asterabera7618
@asterabera7618 3 жыл бұрын
How generous you are? I love your video. God bless you!
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 88 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05