Mikha Denagil :- ስብከት በመጋቢ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebre kidan sibket | EOTC | Sibket 2020

  Рет қаралды 19,480

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

4 жыл бұрын

ዓውደ ስብከት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ
በጽ/ጽ/ሐ/ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
የትምህርት ርእስ “የሞት መድኃኒት“ክፍል ፪ (2)
ትምህርቱ የተሰጠበት ቀን 03/06/2012ዓ/ም
የምክሐ ደናግል ማርያም የፌስቡክ ገጽ / mkhonledenagil
Instagram mikhadenagi...
Telegram t.me/Mikhadenagil
KZfaq / @mikhadenagil
ሰልክ ቁጥር +251975424242

Пікірлер: 59
@TigistiMahray
@TigistiMahray Ай бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነው የምወዶት የእርሶ ትምርት ሂወቴንቀይሮታል እድሜናጤና ይስጥልኝ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 жыл бұрын
አይ አባ የናንተ ትምህርት ቢያዳምጡት አይጠገብም እድሜዎትን ያርዝምልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@asterzenebe847
@asterzenebe847 4 жыл бұрын
አባቴ በረከቶት ይደርብኝ እኔስ የእርሶን ትምህርት ስስማ ሀጥያቴ እጅግ ያስጨንቀኛል ባዶነቴ ያሰቃየኛል የአፍ ክርስቲያን ነኝ እኔ እግዚአብሔር እዲረዳኝ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@helutube6879
@helutube6879 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@na421
@na421 2 жыл бұрын
How many times have I watched this holy sermon? Such an awesome teaching! This, indeed, is the Living Word. Glory be the Father, the Son and the Holy Spirit. Praises be to St Mary, the Mother of God (Theotokos) through whom, Jesus Christ, our Lord and Savior, came to us for our eternal salvation. Therefore, we always pray, saying 'EGZIO MEHARENE KIRSTOS !.. Beinte Mariam MEHARENE KIRSTOS.
@user-ce5rb1bs4f
@user-ce5rb1bs4f 4 жыл бұрын
*አሜን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመገነ ይሁን አሜን* *አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አሜን* *አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን* *እግዚአብሔር ይስጥልን።* 💠💠💠💠💠💠💠💠💠 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊
@rozinarozina6312
@rozinarozina6312 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwete yasemalen memeher
@ababababou879
@ababababou879 4 жыл бұрын
AMEN 💠 AMEN💠💠💠 AMEN 💠
@adanechkersa77
@adanechkersa77 4 жыл бұрын
አባታችንቀልእይዎት፣ይሰማል
@teklebrhane1100
@teklebrhane1100 4 жыл бұрын
Beaunetu abatachn beedmiena betiena ytebqlen qale hiwet yasemalen 💒💒💒
@genetteferea8454
@genetteferea8454 4 жыл бұрын
ኣባታችን እድሜ ይስጥልን! ቃለ ሕይወት ያስማልን ! ኣምላከ ዳዊት የክርስቶስን ፍቅር በልባችን ውስጥ ያድርግልን !!!
@user-tx6zz9wf7u
@user-tx6zz9wf7u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አቤቱ ቃልህ በልቦናችን ይደርብን
@user-cb5tj9yo7i
@user-cb5tj9yo7i 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@helutube6879
@helutube6879 4 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነው ምወዳቸው እንዲያው ፈትፍተው እኮ ነው ሚያጎርሱ
@dimlaa2679
@dimlaa2679 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችንየኛ የዋህ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ትምህርቶት ለሰው ልጅ እደሚገባው መልኩ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኑትን ያርዝምልን አሜን
@natelgulilat1242
@natelgulilat1242 4 жыл бұрын
Egziabhear mrchereshawegn yasamiral
@user-cs1qf8ej1e
@user-cs1qf8ej1e 4 жыл бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን የኔን እድሜ ለእርሶ ይጨምረልዎት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 4 жыл бұрын
"ለፈቀደልን ጊዜ አጥተን ላልፈቀደልን ስንባክን እንውላለን" 30:25 አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
ትክክል አባታችን
@talatalaco9976
@talatalaco9976 4 жыл бұрын
በፍቅር ተጉጉት የምሰማቸው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና አምላክ ይስጥልን
@feledereje2067
@feledereje2067 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ቃለህይወትን ያሰማልን:: በሰማነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ እንድናፈራ ፀሎት ምልጃዎ አይለየን አባታችን:: በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ አምላካችን!!!
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 4 жыл бұрын
የማይጠገቡ አባት እግዚያብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆኔ
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን
@temesgenbegashaw308
@temesgenbegashaw308 4 жыл бұрын
የማይጠገብ ትምህርት ነው በውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 4 жыл бұрын
አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን
@degelamalaje60
@degelamalaje60 4 жыл бұрын
አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 3 жыл бұрын
Amen....3
@user-wf6vk9ce6n
@user-wf6vk9ce6n 4 жыл бұрын
ትምህርትወ አይጠገብም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱሳን አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን
@asterkassaye6692
@asterkassaye6692 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwot yasemalen !!! ...dink timhirt!!! Egizeyabher Ye abatachenen ye memihiratchenen edimena tena yistilen!!! Tsegawen yabizalin!!!
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አባታችን የሰማነውን ትምህርት በልባችን ያሳድር ል ን!!!
@haymiasemra1885
@haymiasemra1885 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-je9no6sf8j
@user-je9no6sf8j 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! ምክሃ ደናግል በጣም እናመሰግናለን ስለ ቅዱስ ቁርባን በ ወጣቶች ላይ ርእስ አድርጋችሁ አባ ቢያስተምሩን በደንብ አውቀን ተጠንቅቀን እንድንቀርብ ቢያስረዱን ደስ ይለናል ፕሮግራም ብትሰሩለት
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 4 жыл бұрын
አባን ጋብዛችሁ በትህትና እንጠብቃለን ምላሻችሁን
@debrid2478
@debrid2478 4 жыл бұрын
Igzabeher yimesegan Amen Amen Amen Amen abatachin qal Hiwat yasemalin tsegawen yabizalachu bideme bexena Igzabeher yaqoyilen
@mezmuretube8912
@mezmuretube8912 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
@maskikonjo5246
@maskikonjo5246 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን
@user-wf6vk9ce6n
@user-wf6vk9ce6n 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@mazineguse5030
@mazineguse5030 4 жыл бұрын
ላባታችን ቃለ ሒውት ያስማልን
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen kale eyeweten yasmalen abatachen!!!
@meseleberihun682
@meseleberihun682 4 жыл бұрын
Amen kale hiowte yasemalen abatachin
@mhalitmhalit5544
@mhalitmhalit5544 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalh hewt yasmaln
@asteregouale9288
@asteregouale9288 4 жыл бұрын
Kal Hiwot yasemalen mengeste semayaren yawereselen!!!!!!
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 4 жыл бұрын
Amen. Kale. hiowt. Yasmalen. Bawnat. Labatachin. Edmydna. Tina. yestlen. Hieotayen. Nawo. Yamtarsate. Abatachin. Nuerlen
@selamlethiopa9898
@selamlethiopa9898 4 жыл бұрын
Abtachen kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏 Lightun( meberatun) kenusulachew ayenachew lay eyebera rebeshuwachewale.
@gosagosa3887
@gosagosa3887 4 жыл бұрын
የማይ ጠገብ ተምህር ነወ
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 жыл бұрын
Kale hewotin yasemalen
@tigestnew6164
@tigestnew6164 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲⛪⛪⛪🤲🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🤲🤲🙏🙏🙏
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 4 жыл бұрын
አባ. ካለሄውት ያሰማለን
@tigisttariku5396
@tigisttariku5396 4 жыл бұрын
Kalihiyiwet yasemalin abatachi
@hadisyetegu2056
@hadisyetegu2056 4 жыл бұрын
abetttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttt andebet egnih abat gin aynet tium yehone andebet new yalachew be Maryam ewket bicha sayhon migbarachewus bihon yasdenikal be Ewunet yalehaset Emebrhan yebelete edme ena tena tistachew
@user-ht1zt4px4f
@user-ht1zt4px4f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wb6jh3fe5b
@user-wb6jh3fe5b 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 166 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
ጥያቄ ለጌታ ግጥም#ግጥም #foryou
2:24
ሳ tube
Рет қаралды 2,6 М.
ጻድቁ አባት አቡነ ሰላማ እንዲህ ብለው ነበር
3:07
tekle midia ተክሌ ሚዲያ ላይክ ÷ሼርና ኮሜንት ያድርጉ
Рет қаралды 14 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН