No video

ነቢልን ከ ፍጡር ሰርፕራይዝ ጋር ተዋወኩት

  Рет қаралды 377,628

Rich Man Miko

Rich Man Miko

3 жыл бұрын

#mikomikee #nebi #vlog #subscribe
የ ነቢልን ዩትዩብ ቻናል ቤተሰብ ለመሆን ከታች ሊንኩን ይጫኑ
👇👇 👇👇
/ nebilnur1

Пікірлер: 1 500
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሪፍ ፍጡር ነበር Miko 🙏 ብዙም አልበላሁም እና በሚቀጥለው አብዝቼ ፣ አስተካክዬ እበላለሁ ይደገም ብቻ
@seedamohammed6909
@seedamohammed6909 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ዘዋሪ
@kedisttube6568
@kedisttube6568 3 жыл бұрын
አተ ሆዳም 😀😀😀😀
@MixHabesha
@MixHabesha 3 жыл бұрын
👈👆👆👆👆👆የአማላይ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ፎቶ🤳
@HalimaHalima-cl2lh
@HalimaHalima-cl2lh 3 жыл бұрын
ዘ ሆዳ.........😀😀
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 3 жыл бұрын
ክክክክ 😀😀😀😀😀
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 3 жыл бұрын
ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!
@semuwollo3190
@semuwollo3190 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድምየ
@semutube4577
@semutube4577 3 жыл бұрын
አንክሃን አብሮ አደረሳን አንምሰገናለን bro
@user-xx2bn4nf7x
@user-xx2bn4nf7x 3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አዴርሰን ወዲም
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 3 жыл бұрын
thanks azemarew🤣🤣🤣🤣
@user-pd8bb6pf7j
@user-pd8bb6pf7j 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሠሠን
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 3 жыл бұрын
እኔም ጎረቤቶቼ ክርስቲያን ነበሩ አብረን ነበር የምንፈጥረው ሲወዱን ስወዳቸው ነበር እኔ ወደ ስደት ስመጣ አልቅሰው ነው የሸኙኝ ያረብ የድሮውን ፍቅራችንን መልስልን ዘረኞችን አጥፍልን እስቲ ዘረኛ ይጥፍ የምትሉ👍👍👍 ብቻ
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
እድሜ ለዘረኞች ቢሆንም እኛ ሁሌም ፍቅር ነን
@gugffj3345
@gugffj3345 3 жыл бұрын
ዘረኛ በሚዲያ ነው ማማዬ
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@MixHabesha
@MixHabesha 3 жыл бұрын
👈👆👆👆👆👆የአማላይ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ፎቶ🤳
@qwer7510
@qwer7510 3 жыл бұрын
አሜን
@munanasir3493
@munanasir3493 3 жыл бұрын
እኔ እኮ ሚኮን የምወደው በምክንያት ነው ወሬ ማራገብ ዬለም ፖለቲካ ዬለም ዘር መቁጠር ዬለም ሀይማኖት መለየት ዬለም በራሱ ሙድ ሠውን ማዝናናት ስራ መፍጠር እናመሠግናለን
@user-yg4sw6od7g
@user-yg4sw6od7g 3 жыл бұрын
ትክክል በጣም
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 3 жыл бұрын
tkkl miko mrt sew new
@hanannita347
@hanannita347 3 жыл бұрын
ለቀጣይ አመት ያድረሰን ምትሉ ለረመዳንም ለፋሲካ ፅምም እስኪ በላይ አሳዩን👍👍
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 жыл бұрын
👍👍💚❤💛👈
@haanahaana1836
@haanahaana1836 3 жыл бұрын
አሜን
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዛሜድ hana
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
@@fkrtech እንዛሜድ fkr
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ማሽ አላህ በኢትዮጵያዊነቴ ከምኮራባቸው አንዱ ይሄ ፍቅራችን ነውኮ ተባረኩልን ሚኮዬ ነቢሎ
@user-cq5bf7mv5b
@user-cq5bf7mv5b 3 жыл бұрын
Ende egnami ko be hagerachin ethiopiawi muslimochi ko betam enkoralen so special silehonachu hulemi eninkebakebachuhalen wogenochachin!!
@econneconn3969
@econneconn3969 3 жыл бұрын
@@user-cq5bf7mv5b P p P ppp Ppp
@rahelwalathanrahelwalathan2047
@rahelwalathanrahelwalathan2047 3 жыл бұрын
Wanat yilamadabana ba hulachinam
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
Yes,!!!👍🏽👍🏾❤
@mahamedsharmolo8005
@mahamedsharmolo8005 3 жыл бұрын
እንዲህ ለጓደኛ የሚጨነቅ መልካሞችን ያብዛል ኢትዮጲያነታችን ኩራታችን ሚኮ ንፁ ጭንቅላት ያለው ሰው★
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 3 жыл бұрын
ሚኮዬ ምርጥ ስው ወላሂ አክብረክ ማስፈጠርክ የእምነትም የዘርም ጥላቻ የሌለብህ ንፁህ ስው እናስፈጥራለን ላልከው ከጎንህ ነን
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
እስት ረመዳን ፆም ላይ ያለ ላይክ👍👍👍
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 3 жыл бұрын
Anchi muslim asedabi fake muslim 😡😡😡
@semutiove6671
@semutiove6671 3 жыл бұрын
Ethiopian Beautiful ሳህ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 3 жыл бұрын
አራ?
@barchwollotube
@barchwollotube 3 жыл бұрын
@@ethiopianbeautiful5841 ወይኔ እህቴ ምነዉ ጥሩ ነገር አትናገሪ ተብለሻል እዴ ጥሩ ንግግር በራሱ ሰደቃ ነዉ ተይ እሺ ሀዩቲ እህቴ እንወድሻለን 😍😍😍
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
@@ethiopianbeautiful5841 anchi yezorebsh sijemr esua adelechm yhe fack account nw 🙄🙄
@medu7886
@medu7886 3 жыл бұрын
እረመዳንን ፃመው ከሚጠቀሙ ባሮቹ ያድርገን ነቢሎ ስወደው
@user-mf7zp4oc1r
@user-mf7zp4oc1r 3 жыл бұрын
አሚንን
@khadijaamman3051
@khadijaamman3051 3 жыл бұрын
አምንንንንን
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 3 жыл бұрын
ነቤል ሙስሌም ነው እደ
@medu7886
@medu7886 3 жыл бұрын
@@user-ig9oz3yv5w አው ውዴ
@sameerasameera6398
@sameerasameera6398 3 жыл бұрын
አሚንንንንን
@Zahrazahra-zl3lu
@Zahrazahra-zl3lu 3 жыл бұрын
ሚኮየ ነቢልን ስታስፈጥር የኢትዮጵን ሚስሊሞች እንዳስፈጠርክ አስብ በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው።ኢትዮዊነት ይለምልም
@saadiqabdi7312
@saadiqabdi7312 3 жыл бұрын
Ramadan mubark all Muslims ☪️
@user-qq3nm4zx5l
@user-qq3nm4zx5l 3 жыл бұрын
ወይኔ ግንማነው እንደኔ ማይኮ ን የሚወድ በላይክ አሣዩ🥰🥰🥰👍👍👍
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
እኔ ድሮም ጀምሬ ነው የምወደው
@user-qq3nm4zx5l
@user-qq3nm4zx5l 3 жыл бұрын
@@fkrtech ነይ በቃ ተደመሪ😍😍😍
@MixHabesha
@MixHabesha 3 жыл бұрын
👈👆👆👆👆👆የአማላይ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ፎቶ🤳
@user-yr3ml6mm5p
@user-yr3ml6mm5p 3 жыл бұрын
ሚኮ ጎበዝ
@anwartube9151
@anwartube9151 3 жыл бұрын
የነቢል አድነቂዎች በለይክ😋
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምረኝ
@muniradellbo2577
@muniradellbo2577 3 жыл бұрын
ሊንኩ ላኩልኝ ያናቢልን
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
ውድ የእስልምና ተከታዮች በሙሉ ራመዳን ከርም ብያለው የስላም የፍቅር የደስታ ጽም ይሁንላችው
@hayattem7330
@hayattem7330 3 жыл бұрын
Amiin yane asitaway
@fakiyachannelfakiyachannel9589
@fakiyachannelfakiyachannel9589 3 жыл бұрын
Ameeeen hubi
@bossiphone4964
@bossiphone4964 3 жыл бұрын
tNiex YLove
@feti6449
@feti6449 3 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ ረመዳን ከሪም መልካም የኢባዳ ወር ይሆንልን አላህ ፆመን የምንጠቀም ያድርገን ሚኮዬ የምር በጣም መልካም ሰው ነህ የኔ ጀግና ባለህበት ቦታ አላህ ሰላሙን ያብዛልህ አላህ ይጠብቃቹ ሁለታቹንም ♥♥♥♥
@user-er2ms7ts4i
@user-er2ms7ts4i 3 жыл бұрын
ኢባዳ ምንድን ማለት ነው
@user-sv9wo3yr9h
@user-sv9wo3yr9h 3 жыл бұрын
የማይኮ ኣድናቂዎች የት ናቹ💞👍👈
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
✋💞
@user-ff8zm1eq1j
@user-ff8zm1eq1j 3 жыл бұрын
አማራ ማውደድ በዚ ግዜ ይገርማል✖️🇪🇹✖️
@yibeltaldessie1515
@yibeltaldessie1515 3 жыл бұрын
@@user-ff8zm1eq1j #Ur mind is just like ...pure paper !!!!!!!
@daycome5639
@daycome5639 3 жыл бұрын
@@user-ff8zm1eq1j ውዳቂ ትውልድ ባንዳ በታሪክ የተፃፈውን በአይናችን ስላሳየን እግዚአብሔር ይመስገን no more banda Game over
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
@@user-ff8zm1eq1j እር ምን ጉድ ነሽ ሰው ነሽ አውሬ እና ንፁሀኑ አማራ ምን ያድርግ አራጅ የሆኑትን እንኳ ብትጠይም ችግር የለም እና ሚኪ ቢወደድ ችግሩ ምኑ ላይ ነው 🤔
@bintarga3509
@bintarga3509 3 жыл бұрын
ዋዉ መቼ ነው ኖሮኝ እናት አባቴን ሰርፕራይዝ ማረጋቸው ያረቢ እርዝቅኒ
@siyadlamini1584
@siyadlamini1584 3 жыл бұрын
Abishirey nage lela keni nati
@AaAa-zz2dh
@AaAa-zz2dh 3 жыл бұрын
እንሻአላህ የኔ ውድ አላህ ይረዝቀን
@manchmalmochteichnurweg1573
@manchmalmochteichnurweg1573 3 жыл бұрын
Ayzosh edema tena bicha yestlishe 🙏🙏🙏 enji hulum yehonal yegrimshal ena ke hulet wor befit yatahat bezu neger neber yemasbew lezawum be sidet lay 🥺🥺🥺🥺🥺
@wesiwubshet6577
@wesiwubshet6577 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ምኞትሽን ያሳካልሽ ይሳካልሻልም ፈጣሪ ይርዳሽ
@bintarga3509
@bintarga3509 3 жыл бұрын
@@wesiwubshet6577 አሚን አመሰግናለው
@j.m9249
@j.m9249 3 жыл бұрын
እንዲህ ነው መከባበር ማለት...🇪🇹❤ ሁሉም ከዚህ መማር አለበት....ቢቻላችሁስ ከሁሉም ጋ በፍቅር ኑሩ ብሎናል
@Woman544
@Woman544 3 жыл бұрын
የነቢል አድናቂዎች የት ናችሁ
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ እባክህ አስባት 😭😭😭😭😭😭😭
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@fsveg6121
@fsveg6121 3 жыл бұрын
አሚን አሚን
@user-pj8xm6zr8n
@user-pj8xm6zr8n 3 жыл бұрын
የሚኪ ማይክና የነቢል አድናቂወች like me pelese መልካም ነገር እምንሰማበት መልካም እምናይበት ሀገራችንንን ሰላም ፈትህህህህህ የሀገራችንንን ጉዳይ እሚያሳስበው
@hagertube55
@hagertube55 3 жыл бұрын
ወሎየዋ ገባ ገባ በሉ subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንሁን❤️
@hagertube55
@hagertube55 3 жыл бұрын
የአገሬ ልጂ የሎየዋ
@user-pj8xm6zr8n
@user-pj8xm6zr8n 3 жыл бұрын
@@hagertube55 ወየ
@hawi3131
@hawi3131 3 жыл бұрын
ኢቶጲያዊነት ይሄ ነው ያረብ ከዘርም ነፃ ያድርገን
@mehamedseid4859
@mehamedseid4859 3 жыл бұрын
ታዋቂ መሆን አለብኝ እንዲህም ክብር አለ ደስ ሲል ሚኪ መልካም ሰው
@EmuArfat
@EmuArfat 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የድሮውን ፍቅር ይመልስልን በስደት ያለውንም ለሀገር ለወገናችን ያብቃን
@user-vh2zh6mp9y
@user-vh2zh6mp9y 3 жыл бұрын
አሜን አሜንንን የኔውድ
@user-si2ek8rh7r
@user-si2ek8rh7r 3 жыл бұрын
አሚን
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
አሚንንን እሙየ
@user-xh8km3fj8v
@user-xh8km3fj8v 3 жыл бұрын
ኡም አረፋት እዴት ነሽ እህት ጠፍተሻል አረፋት ሰላምነው? በዮቶብ አይቸሽ አላውቅም እልምብለሻል
@EmuArfat
@EmuArfat 3 жыл бұрын
@@user-xh8km3fj8v ሰላም ነኝ ሁሉ ሰላም ዩትብ ሁልጊዜ ላይቭ እያገባሁ ነው እህቴ
@user-ip2mb7em8m
@user-ip2mb7em8m 3 жыл бұрын
ይሄን ኮመንት ምታነቡ ሁሉ እመቤቴ ጭንቀጣችሁን ታቅልላችሁ ሀገራችን የመጣብንን ፈተና በቃችሁ ይበለን መዳኒያለም
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@Tube-dc2dx
@Tube-dc2dx 3 жыл бұрын
ነይ ውዴ ተደመሪኝ በቅንነት
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 3 жыл бұрын
አይ ስደት እውነት የምውዳት ሙስሊን ጎድኛይ ነብርች ካርቤቴ እና አብርን ነብር ምናፍጥር እኔድሮ እስራላትነብር ሻርባ ሳንቡሳ ማርያምን እስራላትነብር እውድሽ አለሁ እህቴእማ
@keyihte4966
@keyihte4966 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ደግ ተከራይ ነበረች ተማሪ እያለሁ በጣም ነበር ምትከባከበኝ አሁን ስምት አመት ሆነኝ ስመለስ እስካያት ጓጉቻለሁ እኔ ሙስሊም እሷ ክርስታን ነች በጎ ያረጉልን ሰዎች አረሳቸዉም አብሶ በችግር ጊዜ ወንድሜም እናቴም በረከት ልዪነት ነዉ ያጣኋቸዉ አላህ ዪርኸማቸቸዉ ታዲ ደግ እናት አቅፋ ታባብለኝ ነበር
@MikoMikee
@MikoMikee 3 жыл бұрын
ሀዋሳ ላይ የሰራሁትን አስቂኝ ፕራንክ Video ለማየት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 👇👇 kzfaq.info/get/bejne/lZeaodVezNayhGQ.html
@bintarga3509
@bintarga3509 3 жыл бұрын
ሚኮ እናቴንም
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
መይኮ ምርጥ ልጅ በርታ አድናቂህ ነኝ 💞💞💞👍👌
@yeshisweet3458
@yeshisweet3458 3 жыл бұрын
ሚኪዬ ቦታው የት ነው በፈጠረህ ንገረኝ
@betyig7996
@betyig7996 3 жыл бұрын
ሚኪ በጣም ነው የምወድህ 10 ሚሊዎን ተመቸሁልህ
@ekram8448
@ekram8448 3 жыл бұрын
ማይኮ እሰኪ የኢትዮን ሙሰሊም ፈትንልን በብር ፅሙን ይፈታል አይፈታም ቀን ላይ ግን እዳይፈቱ እሺ ሲሉህ ፕራክ ነዉ በላቻዉ 😂😜
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 3 жыл бұрын
ምርጥ ሁለት ዩቱበሮች 😍😍😍😍 ነቢል እስከ ጓደኞቹ ምርጥ ምርጥ ኢትዮጵያኖች ስወዳቸው 😍😍😍😍😍😍
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅች ሁለትም ዩቱበሮች ብርታ
@storyreact
@storyreact 3 жыл бұрын
*Ramadan Mubarak 🌙 to all lovely Muslim brother and sister around the globe 🌎*
@tsegaasefa212
@tsegaasefa212 3 жыл бұрын
ይሔ ነው ኢትዮጵያዊነት አው ይሔ ነው መገለጫችን ሚኮዬ የምር በዛህብኝ መልካምነትህን ቀጥልበት🙏🙏🙏😇😇😇❤❤❤❤
@mariyatube8922
@mariyatube8922 3 жыл бұрын
ሚኮ ምርጥ ሰው ነህ እኮ ትለያለህ ስል በምክናየት ነው በነገርህ ላይ ሀ ብለህ ስንጀምር አብሬህ ነበርኩ ክብር ለኔ ክክክክክክ
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 3 жыл бұрын
ይህ ነው ያደግንበት አንደበታችን ኢትዬቢያውይነታችን ያረብ ያአላህ ዘረኛን የሀገር አባቂን አጥፋልን ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቸ መልካም ጾም ይሁንልን ላገራችን በየእምነታችሁ ዱአ ጸሎትአርጉ ሚኮ እና ነቢል ማሻአላህ
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@rozalove7257
@rozalove7257 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሚኮ ነቢሎ አቦ ይመቻችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ብዙ ጓደኞቼ ሙስሊሞች ናቸው 💋💋💋💋ጌታን ከምንም በላይ ነው እምንዋደደው ❤️❤️❤️❤️
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 3 жыл бұрын
Allah fqrachihun yabzalacihu wde
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ❤👌👍
@daycome5639
@daycome5639 3 жыл бұрын
ውይ የመኖች እግዚአብሔር አገራቹን ሰላም አድርጎ በአገራቹ ለመኖር ያብቃቹ እውነት ሳያቹ እንባዬ ነው የሚመጣው ሶሪያ እና የመን እግዚአብሔር ሀገራቹ የገባውን አውሬ ያስወጣላቹ ከእኛም አገር ሊገባ ጫፍ የደረሰውን ዲያቢሎስ በኢየሱስ ስም ያርቅልን ያጥፉልን
@eilham2682
@eilham2682 3 жыл бұрын
አሚንንን
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 3 жыл бұрын
አሜን
@hawi3131
@hawi3131 3 жыл бұрын
ገብቷልጅ ማርየ
@user-qr8wx8ei9c
@user-qr8wx8ei9c 3 жыл бұрын
አረየኛምሀገርአሁንስያሰጋል ዱአእናድርግ
@daycome5639
@daycome5639 3 жыл бұрын
@@hawi3131 አይ በኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋ አልቆርጥም የአማራ እና የኦሮሞ ህዝብ አውሬ አይደለም ህዝቡ ደግ ይበቃኛል የሚል ነው ባይሆን 27 አመት ሙሉ እላዪ ላይ ሲጨፍሩ ዝም ባላለ አውሬዎች ባንዳዎች ጠላቶች እነሱ ነበሩ በታሪክ ሰምተናል በአይናችን አይተናል አሁን ደሞ የቀሩትን ይህ ትሆናለችዶክተር አብይ የተባለ ቢጨርስልን ኢትዮጵያ ስላም ትሆናለች
@user-pj8xm6zr8n
@user-pj8xm6zr8n 3 жыл бұрын
ማነው የሮመዳን ሰራ እቃ ማጓጓዙን የሰለቸ ላይክ አይዞሺ በሉኝ አይዞን ዱአችንንን መቅቡል ያርግልን ሀገራችን ሰላም ያጣ ማነው የተጨነቀ ያረብ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልን
@sofyeyonas4099
@sofyeyonas4099 3 жыл бұрын
አብሺሪ ውዴ እን እራሱ ወገቤ ሊቆረጥ ነው
@yidi4473
@yidi4473 3 жыл бұрын
እኔ አለሁሊሽ ዘሬ ደሞ ይበስ ቢላ አስለቀሰችኝ በአለህ ፊቀድ ሁለም የልፈል ቢቻ መታገስ ነው
@sus2475
@sus2475 3 жыл бұрын
አይዟችሁ ሀባይብ አላህ ኢባዳችንን ይቀበልን
@eslamnewhewty5174
@eslamnewhewty5174 3 жыл бұрын
እኔም አለሁልሽ እናት ቤት ነው እምሰራው የሰባት የልጅ ልጆች አሏት መዳሜ ሁሌም ፍጡር እኔ ጋር ናቸው ወገቤን ቆረጠት ዱአ አድርጉልኝ ያጀመአላ አላህ ሁላችንንም ይገዘን አብሽሩ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-yg4sw6od7g
@user-yg4sw6od7g 3 жыл бұрын
አብሽሩ የልፈል እኮ አንድ ቀን አይዞሽ አላህ የግዝሽ
@user-hz9ny9rm5o
@user-hz9ny9rm5o 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ኢትዩጲያዊነት ይሄነው ማይኮ የውነት ልዩ ሰው ነው አላህ ቀሪ ሂወትህን አላህ ያማረ ያርግልህ
@abineth7417
@abineth7417 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ብል አፊያ በጣምደስትላላችሁ ሚኮየ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነትህነው ያሳየከን😍😍😍😍😍
@user-pd7wm2wm1j
@user-pd7wm2wm1j 3 жыл бұрын
አላህ ቀጠተኛውን መገድ ይምራህ ይበልጥ ስራህ ይቀበልህ ዘድ ቅኑን መገድ ተመኘሁልህ
@mantegboshtube4369
@mantegboshtube4369 3 жыл бұрын
አየህ አሁን የአገር ሰገጤ ሁላ በብሄር በጎሳ በቋንቋ፣በሐይማኖት እየተነታረክ ውጣልኝ ውጭልኝ የምትል እርኩስ ሁላ እናተ እኛ ስለማትወክሉን በመድኃኒያለም፣በአላህ ስም እናተ ከእኛ ጥፉልን ኢትዮጵያዊነት እኛ የምናውቀው በእንደዚህ ነው ልዩነታችን ሁሉ ለእኛ የውበታችን ድምቀት ነው ማይኮ ጥሩ ነገር አሳየህን ንቢል ወንድሜ መልካም የፈጥር ስአት ይሁንልህ።
@susutube6270
@susutube6270 3 жыл бұрын
እውነት ነው አላህ ይድረስልን እፍፍፍፍ
@buy3701
@buy3701 3 жыл бұрын
This is so beautiful. This is what we call pure love and respect. Ethiopia don’t worry we have hopes😢 much love for both of you . Thank you for being a big role models. To those who think about religion, ethical issues please seat down and watch. One love Ethiopia💚💛♥️
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
ሚኮ ጎበዝ ውጣቶች እስኪ ከነዚህ ልጆች ተማሩ ሀገር ቤተስብ ከምትበጠብጡ እሚያምርብን ይህ ነው እኛ ኢትዮዮጵያን
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 3 жыл бұрын
ዛሬ ነቢሎ ኤክራምን በገባ በወጣ ቁጥር ፐ የበላውት ምግብ ይሄንን መስራት ትችያለሽ ይሄንንስ መስራት ትችያለሽ ይሄንንስ እያለ አዛ ነው የሚያረጋት ኤክራም ልየው ልቅመሰው እና እሰራልካለው ብለሽ ይጋብዝሽ እዚሁ ቤት
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e 3 жыл бұрын
መልካምነት ለራስነው ሚኪየ ፈጣሪያክብረህ
@esmaelali2513
@esmaelali2513 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሚኪዬ ወድሜ በጣም አሥተዋይ ጠካራ መልከ መልካም ወጣት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በብዙ ነገሮችህ በልዩ ኢትዮጵያዊነትህ አድናቂህ ነኝ በርታ ሀገራችንን ህዝባችንን አላህ በራህመቱ ሠላምን ያውርድልን ያረብ 🤲🤲
@user-wz2rg5po5k
@user-wz2rg5po5k 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማይኩ በጣም አኮራሀኝ እንገዳ ማሳተናገድ ስትችልበት ባወጣሀው ሳይሆን በነየትከው እጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ ይስጥህ አድናቄህ ነኝ ነቢል ወንድማችን ቀጠሮህን አክብረህ ለማይኮ ግብዛ ስለቀረብክ ምስጋናየን አልነገር አላልፍም ባረከላህፊክ
@user-jl1pc5hc5e
@user-jl1pc5hc5e 3 жыл бұрын
መሻአሏህ እሄነው ኢትዮጲያዊነት እናመሠግናለን ማይኮ እንድህነው አንድነታችንን እያው ማድርግ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 жыл бұрын
ሚኮየ አላህ ያክብርልን እንደዚህ ስንዋደድ ነው የሚያምርብን አገራችንንን ሠላም ያድርግልን ያረብ
@user-hj1qd1wz4p
@user-hj1qd1wz4p 3 жыл бұрын
ሚኮዬ እድሜና ጤና ተመኘሁልክ የመ ጨርሻ ምርጥ ሰው
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 3 жыл бұрын
ደስ ትላላች መልካም ረመዳን ፆም ሀገራችን ሰላም እዲሆን ዱዋ ፀሎት አድርጉ፣
@user-hs2mi7sy8h
@user-hs2mi7sy8h 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችው ይሄ ነው ኢትዮጲያዊነት ሚኮየ ክበርልን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥህ ነቢሎም በል እዳረሳ እሱነረም ሰርፕራይዝ ማድረግ አለብህ አንድ ቀን
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
አወ ለፋሲካ ምናምን ደስ ይላል የምር ይመቻችሁ ምርጦች
@user-rx7jf7hn1g
@user-rx7jf7hn1g 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ግን በጣም የዋህ ገራገር ነህ አቦ ይመችህ
@hayu2513
@hayu2513 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማይኮና ነቢሎ በዚሁ ቀጥሉበት ይልመድባችሁ ከጥንትም ይህነው ባህላችን
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 3 жыл бұрын
ኒቢልየ የኔ ሳቂታ መልካም ፆም ያድርግልን ሚኪየ አላህ ያክብርህ እኔም ከስደት ስመለስ አገኛቹሀለሁ
@helentube3847
@helentube3847 3 жыл бұрын
Miko 👌 Wow Ramadan Kareem le hulum Muslim ehet wendemocha....hagerchinen selam yargelen 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@binthabeshawyit9341
@binthabeshawyit9341 3 жыл бұрын
ነቢሎየ ጩጨ መሰልክ እኮ የሚኮ አዲናቂዎች አስኪ ላይክ አረመዳንን ፁመዉ ከተጠቀሙት ያዲርገን አላህ ሀገራችንንም ሰላም ይመልስልን 😥
@semuwollo3190
@semuwollo3190 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሜኮ ቅንሰው ያብዛልን ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን እኔ የሀገሬ ነገር እያሳሰበኝ እቅልፍ አጣሁ 😭
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
ማይኮ ምርጥ ሰው ነህ ስው አክባሪ ነህ ከይቱበሮች አንተ በጣም ጎበዝ ነህ ብዙ ይቱበሮችን ታበረታታልህ ሰብስክራይብ አድርጉ እያልክ በአንተ ምክንያት ብዙ ይቱባችው አድጔል በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@azizamehamed3568
@azizamehamed3568 3 жыл бұрын
እንዳት አይነቱን መልካም ስዉ ያብዛልን ወንደም
@user-bb1wn8jm2s
@user-bb1wn8jm2s 3 жыл бұрын
ይችና ኢትዮጵያ ልዮነታችን ነው ውበታችንን 🥰 እናመሠግናለን አኮረህን ሚኮ 👍
@zahara122w8
@zahara122w8 3 жыл бұрын
ነቢሎ ምርጥ ልጅ ሚኮም እንደዛው ይመቻችሁ ምናለ እናንተን እንኳን እያዩ ዘረኞች ከእንስሳ አስተሳሰብ ወደሰውነት ቢቀየሩ 👍👍👍
@user-pn7nb8tn6j
@user-pn7nb8tn6j 3 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ በወረካትሁ ይችን የምታነቡሁሉ። ያርግልሽ በሉን ከዱአጋር። ያረብ አገራችን ተረጋግቶ የዛሬአመት በሰላም አድርሶኝ ።ወላሂ እናቴን እና አባቴ አስፈጥሬ 7 አመቴ ከተለያየሁ ለማይሞላ ዱኒኛ ጀነት ከናትእግር ስርናት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭
@kokobaalbehewali6323
@kokobaalbehewali6323 3 жыл бұрын
አሚን
@user-go1ye7tc5l
@user-go1ye7tc5l 3 жыл бұрын
አብሽሩ ሁላችንም ምኞትአለን ያሣካልሽ
@semu2857
@semu2857 3 жыл бұрын
አሰላም አልይኩም ያገሬ ለጆች ሰላማችሁ በዝት አገራችን ሰላም ያርገለን ዱአ አርጉ ❤❤ ፍቀር ላገራችን ርመዳን ከሪም
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ሚኮየ እንኳን በስላም መጣህ ነቢሎ ስወዳቹህ። ፓራክ እማይቀር ነው ሚኮጋ ተገናኝተህ ነቢልፅጉሩን ስለተቆረጥ ልጅ ሁኖል
@fafibitmhamed525
@fafibitmhamed525 3 жыл бұрын
ማሽአላህ ሚኮ ጓዴኛ እድህ ነው ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ለዘላለም ሀገራችንን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@shikurshikur6569
@shikurshikur6569 3 жыл бұрын
ማይኮ በጣም መልካም ሰው ነህ አላህ ፍቅር አብዝቶ ይሥጠን በሉ ነቢልና ማይኮ አድናቂወች ላይክ
@amhara74
@amhara74 3 жыл бұрын
ማይኮ አሪፍ ነው በርታ ጎበዝ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zv6pk6do5p
@user-zv6pk6do5p 3 жыл бұрын
ኮሜንት በድምፅ ቢሆን ብዬ ተመኜው ሚኮ ምርጥ
@youtoube4469
@youtoube4469 3 жыл бұрын
ሚኮ ማሸአላህ ከዘረኝነት ነፀ የሆክ ልጅ አላህ ህልምህን እዉን ያርግልህ እኔ ጥሩ ልጅ እደሆኩ ያወኩት ተመልሰህ ሂደህ ያለችበትን ፈልገህ ያችን እርጉዞን ልጅ ይቅርታ የጠየካት ቀን ነዉ በጣም አስተዋይ ነህ አስርየ ሰብስክራብ ባረኩህ በሁለት ስልኬ አረኩህ በቃ ቀጥልበት መልካምነት ለራሰ ነው
@eyosiyasmerid12
@eyosiyasmerid12 3 жыл бұрын
ሚኮ የተቸገረን ማሰብ ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ባለክ ላይ ይጨምርልክ respect🙏
@user-uj1cc1el5q
@user-uj1cc1el5q 3 жыл бұрын
ዉድ አሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ 🇪🇹🇪🇹 ሀገራችን መከራ በዛባት ፈጣሪ በቃ ይበል
@persistence.3322
@persistence.3322 3 жыл бұрын
አራዳ ማለት 👌👌👌ሃማኖት የለ ዘር የለ ነቢሎ ምይኮ ይመቻችሁ!!!?
@fekerbekele4754
@fekerbekele4754 3 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ እምዬ ኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች አሉሽ ካይን ያውጣችሁ
@fdelu858
@fdelu858 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ታምራላችሁ ኢትዮጵያዊነትኮ ይለያል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤🇪🇹🇪🇹❤
@jamatube8171
@jamatube8171 3 жыл бұрын
ሁላችሁም እንደ እምነታችሁ ወደ ፈጣሪ ጩሁ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን እኔሥ እንቅልፍ አጣሁ የምር በጭንቀት🇪🇹😭
@semurseid9334
@semurseid9334 3 жыл бұрын
Ramadan Kareem Nebilo to All Muslims ♡♡♡ Mike it lovely jazakumullah♡♡♡ I'm happy for you So lovely time Insha'Allah one day with me I wish Insha'Allah Thanks all♡♡♡
@munanasir3493
@munanasir3493 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@semurseid9334
@semurseid9334 3 жыл бұрын
😍😍😍♡♡♡ ♡♡♡ ♡♡♡ the same too u my Special SiS♡
@rukiaali1571
@rukiaali1571 3 жыл бұрын
ሚኮ ምርጥ ሰው ኧረ እንዳንሞት አለ እኛ እዚህ በየቀኑ ነው እምንበላው አትሞትም አይዞህ ዘና ብየባችሗለሁ👍
@zahrah1561
@zahrah1561 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍነው ረመዳን ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን😍😘
@barchwollotube
@barchwollotube 3 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ በጣም ደስ ይላል😍😍
@samiradesalegnyoutube7746
@samiradesalegnyoutube7746 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ሁላችንም አደረሰን 🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤝🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bisrattube1420
@bisrattube1420 3 жыл бұрын
ደስይላል ማይኮ በርታ ነቢል ምርጥ ሰው እንወዳቹለን👏👏👏👏👏
@mekiyatube1823
@mekiyatube1823 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢትዮጵያዊ እንድህ ነን ፍቅሩን ያብዛልን
@user-dw6ly9qp5m
@user-dw6ly9qp5m 3 жыл бұрын
ረመዳን ከሪም !!!! ይመቻችሁ ኣቦ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው በዚህ ልባችን በተሰረበት ግዜ አናተን አንደዚህ በፍቅር ማየት ያጽናናል
@munamohammad6044
@munamohammad6044 3 жыл бұрын
ማይኮ ወድካለሁ🥰 ሀቢቢ ሙስሊም መሆኑን ዛሬ አወኩ ነቢል🥰
@mubarakawal3454
@mubarakawal3454 3 жыл бұрын
Masha,Allah Masha,Allah woooow baxam dhasyilal Ramadan kariim
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
ማይኮ ስወድህ በምክንያት ነው የምልህ ለዚህ ነው።እኛ ኢትዩጵያኖች እንዲህ ነው ሚያምርብን ፈጣሪ ጠብቀን አንድነታችንን🙏💚💛💝
@abdihabesha12
@abdihabesha12 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደራሳን Miko ❤ እነማሳግነላን ❤ምርጥ ሰው ❤
@ibrasview5006
@ibrasview5006 3 жыл бұрын
The two best KZfaqr collaboration. Wow 👏👍
@ramitalmati2000
@ramitalmati2000 3 жыл бұрын
I just found you and subscribed .... You're nice keep it up the good work Kahun bohala kuch bye yantn prank nw mktktw
@user-ir5em5vn3i
@user-ir5em5vn3i 3 жыл бұрын
እረ ሚኪ ትለያለህ በጣም ነው የማደንቅህ። እምወድህ ለቸገራቸው በመስጠትህ ይመችልኝ
@nattychekolony7723
@nattychekolony7723 3 жыл бұрын
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ........
@user-dc5ns4xy7g
@user-dc5ns4xy7g 3 жыл бұрын
እካን አብሮ አደረሰን ጎበዝ በዘር በሃይማኖት ነፃ የሆናቹ ጎበዝ በርቱ
@user-qf5ld6ek1s
@user-qf5ld6ek1s 3 жыл бұрын
አላህ ይባርክህ ወንድም መችም ኢ ቶ ጥሩ ሰው አይበርክትም እራስህን ጠብቅ በግዚ ግባ ግዚው ያሰፈራል
@susuyes5636
@susuyes5636 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ አረ ሚኮየ አቅም ካለህ ሚስኪኖችንም ብታስፈጥር ጥሩ ነበር ማለቴ ምንም የሌላቸው ሞልተዋል
@sebledear42
@sebledear42 3 жыл бұрын
Ramadan mubark all Muslim Selma le ethiopia
@kalina8827
@kalina8827 3 жыл бұрын
በቃ ነቢሎ ይመቸኛል ሚኮ አንተም 😍
@mya5182
@mya5182 3 жыл бұрын
ቦታው ዋው ነው እኔንም ከዚህ ስገባ አንድ ሰው ብዎስደን ደስ ይለኛል ሰምታቹዋል በታበሉኝም ልዮ ሂጄ😭😭
@user-nk9fl2mb5r
@user-nk9fl2mb5r 3 жыл бұрын
Masala miko aula yejmerlk hlhme edat beon ugerajn selam behne neber
ኢክራም ፍጡር ላይ ተበቀለችኝ
12:56
nebilnur
Рет қаралды 296 М.
小天使太有爱心了#天使#小丑#家庭#搞笑
00:32
家庭搞笑日记
Рет қаралды 25 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
ለ lual ስጦታ ቦክሰር ሰጠሁዋት
15:40
Beki 4kilo
Рет қаралды 214 М.
መኮነን ለኣከ ልቡ ያዘነበት ፕራንክ
14:16
Rich Man Miko
Рет қаралды 584 М.
ፍጡር ከ ሀያት ናስር Yuti Nass ጋር
21:05
nebilnur
Рет қаралды 401 М.
ለኔ ስትል ብዙ ዋጋ ከፍላለች ግን ? 💔 || EP 12 ጋቢ ሾው
38:32
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 124 М.